'' ከከተማ ባል ፈልጌ ወጣው'' እመቤት ካሳ | እንዝርት | Enzert - Ethiopia

#Ethiopia #EthiopianEntertainment #Enzirt
ቅዳሜ ከቀኑ 10፡15ሰዓት በዓባይ ቴሌቪዥን
Saturday @ 4:15 PM only on Abbay TV
A daily talk show hosted by female presenters from various walks of life, Discussing contemporary social & economic topics. Various Guests will be invited for a discussion on a daily basis.
Subscribe to watch exclusive local & Unique Ethiopian productions from your favorite Abbay Media TV shows. |የሚወዷቸውንና በአይነቱ ለየት ያሉ የዓባይ ሚዲያ ፕሮግራሞችን ለመመልከት የKZread ገጻችንን ይከተሉ።|
KZread: / @abbay-tv
Facebook: / am.meznagna
Instagram: am.meznagna...
TikTok: vm.tiktok.com/ZML5acQS1/
Watch Abbay Media Television on Ethiosat with 11165 Frequency, NSS 12° 57, Symbol Rate 45000, Polarization Horizontal

Пікірлер: 205

  • @zewdie.misalie6195
    @zewdie.misalie61952 жыл бұрын

    ባላገር መባል ሊያኮራን እንጅ ሊያሳፍረን አይችልም በርች የአገሬ ልጅ

  • @asdpeh3842
    @asdpeh38422 жыл бұрын

    አለባበስ ስታስተካክሉ ቤተስብ እሆናለው ላሁን ይለፍኝ እራቁትነት ስልጣኔ አይደለም ☹️☹️🧐😌

  • @user-mk5ub8eq5t

    @user-mk5ub8eq5t

    Жыл бұрын

    🤣🤣🤣🤣👍

  • @enatenat2840

    @enatenat2840

    Жыл бұрын

    ወሬ ልብስ ምን አሳየሽ👎👎👎👎

  • @Senaytgonderwa

    @Senaytgonderwa

    6 ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @taibamohammed7008
    @taibamohammed7008 Жыл бұрын

    እሙዬ የኛ እቁ💙

  • @user-rw9mt7nb3t
    @user-rw9mt7nb3t2 жыл бұрын

    የኔ መልካም እሙዬ ኢትዮጵያ💚💛❤ እንወድሻለን😍

  • @nigisttadesse4873
    @nigisttadesse48732 жыл бұрын

    ተባረኩ ድንቅ ነው በእኩልነት ስለጋበዛችኃት ደስ ብሎናል

  • @asratyenatalige7115
    @asratyenatalige71152 жыл бұрын

    ወይ እሙዋዬ የኔ ምርጥ ደግሞ ሰለጋበዣችሗት ተባረኩ እሷን አይቼ ነው ከች ያልኩት ለቤቱ አድስ ነኝ

  • @atsedegodefa9732
    @atsedegodefa97322 жыл бұрын

    እዉነት ግን ከማንም በላይ ፍፁም ማማስገን አትረሽ የኔ ዉድ

  • @sebeleyameme8336

    @sebeleyameme8336

    2 жыл бұрын

    በጣም ታምራላችሁ የኔ ቆንጆች

  • @atsedegodefa9732

    @atsedegodefa9732

    2 жыл бұрын

    አመሰግናለሁ ዉድ እናት🤲🤲🤲❤❤❤

  • @amywolloatl5762

    @amywolloatl5762

    2 жыл бұрын

    አመሰገነች እኮ

  • @myilovemyilove9172
    @myilovemyilove91722 жыл бұрын

    የኔ የዋህ እንኳን ለዚህ አበቃሽ

  • @user-bj3wi5rk5b
    @user-bj3wi5rk5b2 жыл бұрын

    እሙዬ የወንዜ ልጅ ❤♥️♥️♥️ውድድድድድ

  • @tigistethiopiayoutube8525
    @tigistethiopiayoutube85252 жыл бұрын

    እሙዬ ገና ብዙ ካንች እነጠብቃለን በረች። 🥰🥰🥰

  • @Etagegn2124
    @Etagegn21242 жыл бұрын

    እረ ለእሙዬ ላይክ ያንሳታል

  • @tsionemariam1121
    @tsionemariam1121 Жыл бұрын

    ተባረኩ ድንቅ ነው በእኩልነት ስለጋበዛችኃት ደስ ብሎናል goze seifu laym tkreb

  • @alemzegeye5416
    @alemzegeye54162 жыл бұрын

    እሙዬ የኔ ፍቅር ስወድሽኮ

  • @abbay-tv

    @abbay-tv

    2 жыл бұрын

    ስለሰጡን አስተያየት እናመሰግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @hirutsubscr9312

    @hirutsubscr9312

    2 жыл бұрын

    አለም ሰብ አርጊኝ

  • @elfeneshamenu3322
    @elfeneshamenu33222 жыл бұрын

    እመቤት የኔ ቆኔጆ ሀገሬ ከመውደዴ ደሞ ባንድራዬም የተሠጠኝ ሰማያዊ ነው የማርያም መቀነት ነው ምንለው ልብ ብላችሁ ከሆነ ዳመና ሲሆን ሰማይ ላይም ይታያል በአጠቃላይ የአገሬ መለያዬ ስለሆነ እወደዋለሁ

  • @hanaalemu949

    @hanaalemu949

    Жыл бұрын

    በትክክክል ሰማይ ላይ አርጓዴ ቤጫ ቃይ💚💛❤️ ስናይ የማርያም መቀነት ልጆች እያለን ማርያም መቀንትሽን አስታጥቄን እንላለን ከላይ የተሰጠን❤

  • @abelakatfasil7933
    @abelakatfasil7933 Жыл бұрын

    ጄግኒት አንደኛ ነሽ በርችልኝ ካንች ገና ብዙ እጠብቃለሁ❤❤❤

  • @mariamethiopia7644
    @mariamethiopia76442 жыл бұрын

    የኔ ፍልቅልቅ❤❤❤❤

  • @user-ur1nf8vp5f
    @user-ur1nf8vp5f2 жыл бұрын

    ሴቱ ግን ወዴት እየሄደ ነው ማስተዋሉን ይስጠን እሙዬ የኔ አንበሳ

  • @temimatemima3730
    @temimatemima373011 ай бұрын

    የኔ ዉድ ጎጃሜ ዉድድድ💔💔ነዉ የማደርግሺ

  • @tilanishleiwe4779
    @tilanishleiwe47792 жыл бұрын

    Emuye you deserve so much more and I would really want to see you on the oprah show

  • @tibebealemtsehay5274
    @tibebealemtsehay52742 жыл бұрын

    Filye Nice to see you keep up the good work

  • @mkaiil1568
    @mkaiil15682 жыл бұрын

    ታምራላችሁ

  • @salamyayo6955
    @salamyayo69552 жыл бұрын

    ስታምሩ እሙዬ ❤❤❤👍

  • @tiruyehailu2989
    @tiruyehailu29892 жыл бұрын

    ያለፍሽበት ጊዜ ሥታሢቢ ያሥለቅሣል እህቴ እሙ

  • @ahlameadem2605
    @ahlameadem26052 жыл бұрын

    እሙየ የኔ ቆጆ🥰

  • @hayattalahonn8729
    @hayattalahonn87292 жыл бұрын

    የኔ ጣፋጭ ውድድድድድ

  • @yeshworkdemeke
    @yeshworkdemeke2 жыл бұрын

    እሙዬ የኔ ፍልቅልቅ ጠንካራሽን አድንቅልሻለሁ ጎበዝ ነሽ

  • @zahramohemmd1510
    @zahramohemmd15102 жыл бұрын

    እሙዬ ጀግና ነሽ እኮ 👌🙏

  • @user-zi5hw8oi9t
    @user-zi5hw8oi9t Жыл бұрын

    የኔ ውድ በርችልኝ

  • @abedmm
    @abedmm Жыл бұрын

    መልካም ሰው 🥰🥰🥰

  • @habtiebayle7187
    @habtiebayle7187 Жыл бұрын

    ስወዳችሁ እዝርቶች

  • @tirunehyaregal9597
    @tirunehyaregal95972 жыл бұрын

    እሙየ በጣም ነው ማክብርሽ

  • @user-wr4xi1es9w
    @user-wr4xi1es9w2 жыл бұрын

    እሙየ የኔ ቆጆ ስወድሽ 💚💛❤

  • @rahel2834
    @rahel28342 жыл бұрын

    እሙዬ የኔ ግልፅ😍😍😍😍😍

  • @user-ly8ce9sb5c
    @user-ly8ce9sb5c2 жыл бұрын

    መልካም ሰው 😘😘😭

  • @moon-ge4ky
    @moon-ge4ky11 ай бұрын

    Ethiopia 🇪🇹 is the Best Country

  • @user-yg7dn5fk9h
    @user-yg7dn5fk9h Жыл бұрын

    እሙየ የኔየ ፍልቅልቅ❤❤

  • @lomiyoutube7599
    @lomiyoutube75992 жыл бұрын

    እሙዬ የኔ ቆንጆ😍😍😍😍 ታምራላችሁ

  • @kelemtube
    @kelemtube2 жыл бұрын

    ሰላምጤናይስጥልኝ ሰላማችሁ ይብዛልኝ

  • @fafifafi136
    @fafifafi136 Жыл бұрын

    አህለን እሙዬ የኔዉድ አንቺን የማይወድ ማን አለ የዋህ ነሽ እኮ እሙየ በርቺ

  • @akalseifu6686
    @akalseifu66862 жыл бұрын

    ድንቅ ናችሁ

  • @abbay-tv

    @abbay-tv

    2 жыл бұрын

    ስለሰጡን አስተያየት እናመሰግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @mekdesabebaw5285
    @mekdesabebaw52852 жыл бұрын

    እሙ የኔ ፍልቅልቅ ምርጥ ድምጥ አለሸ በርች

  • @abbay-tv

    @abbay-tv

    2 жыл бұрын

    ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @mekdesaragi8015
    @mekdesaragi80152 жыл бұрын

    እሙየ የኔፍልቅልቅ 😍😍😍😘😘😘

  • @abbay-tv

    @abbay-tv

    2 жыл бұрын

    ስለሰጡን አስተያየት እናመሰግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @hirutsubscr9312

    @hirutsubscr9312

    2 жыл бұрын

    መቅዲ ደምሪኝ😍😘😘😘

  • @mekdesaragi8015

    @mekdesaragi8015

    2 жыл бұрын

    @@hirutsubscr9312 ደመርኩሽ ውዴ😍

  • @shaiphone1263
    @shaiphone12632 жыл бұрын

    እሙየ💗💗

  • @woine123
    @woine123 Жыл бұрын

    እመቤትን ሳያት ኢትዮጵያን ሃገሬን ያየሁ ስለሚመስለኝ ሳያት በጣም ደስ ይለኛል:: በአጋጣሚ እመቤት ካሳን ለውድድር በማለዳ ኮከቦች ከቀረበችበት ጀምሮ አያታለሁ:: የሚገርም ሞራል ያላት ልጅ ናት :: በተፈጥሮዋ ለአርት የተለየ ተሰጥኦ ያላት ናት:: ወጥታ ችሎታዋን ተጠቅማ እንድትሰራ የረዳትን አርቲስት ፍፁም በጣም ክብር ይገባዋል:: እግዚአብሔር ይርዳት!

  • @kokobaalbehewali6323
    @kokobaalbehewali6323 Жыл бұрын

    የኔ ማር እመቤት

  • @user-bz8nn5nh4f
    @user-bz8nn5nh4f5 ай бұрын

    የኔ የዋህ የኔ ሀይማኖተኛ

  • @user-wp2gl6hg2j
    @user-wp2gl6hg2j2 жыл бұрын

    ሠላምናችሁ

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 Жыл бұрын

    ሰወድሺ የኔውብ እሙየየየየ❤💛💚❤❤❤💛💛💚💚

  • @yordanosyoubue7924
    @yordanosyoubue79242 жыл бұрын

    እሙዬ የኔ ማር ስወድሽኮ

  • @user-ps1es9le3g
    @user-ps1es9le3g2 жыл бұрын

    እሙ የኔ የዋህ ስወድሺኮ💞

  • @sonyahussain4640
    @sonyahussain46402 жыл бұрын

    እሙየ የኔ ዉድ

  • @abiybirhan9094
    @abiybirhan90942 жыл бұрын

    እሙየ የኔ ፍልቅልቅ

  • @abbay-tv

    @abbay-tv

    2 жыл бұрын

    ስለሰጡን አስተያየት እናመሰግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @user-vq7uv9nb4u
    @user-vq7uv9nb4u2 жыл бұрын

    እሙ ጀግንን በርች

  • @abbay-tv

    @abbay-tv

    2 жыл бұрын

    ስለሰጡን አስተያየት እናመሰግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @user-bz8nn5nh4f
    @user-bz8nn5nh4f5 ай бұрын

    እንይ የኔ የዋህ

  • @user-tf6gu6xj1e
    @user-tf6gu6xj1e2 жыл бұрын

    እምየ የኔ ዉድ

  • @abbay-tv

    @abbay-tv

    2 жыл бұрын

    ስለሰጡን አስተያየት እናመሰግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @hayathahmad9714
    @hayathahmad9714 Жыл бұрын

    ሠላም ሠላም እመቤት ካሳ ለወሎ ዝፈኝልን

  • @user-kc3tj7vd1i
    @user-kc3tj7vd1i2 жыл бұрын

    አይመታደል አላህ ይጠብቅሽ

  • @abbay-tv

    @abbay-tv

    2 жыл бұрын

    ስለሰጡን አስተያየት እናመሰግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @mekonnenlimenh
    @mekonnenlimenh2 жыл бұрын

    እሙየ

  • @zeeezeee8686
    @zeeezeee86862 жыл бұрын

    እሙየ የኔ ማር

  • @adistzazul2073
    @adistzazul20732 жыл бұрын

    Wowwww

  • @user-dh9gm1gk9t
    @user-dh9gm1gk9t2 жыл бұрын

    እሙ የዋሄዋ

  • @abbay-tv

    @abbay-tv

    2 жыл бұрын

    ስለሰጡን አስተያየት እናመሰግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @habiibamahamed3669

    @habiibamahamed3669

    2 жыл бұрын

    @@abbay-tv መ

  • @user-zx4mt8dx6o
    @user-zx4mt8dx6o2 жыл бұрын

    ያርግልሽ እሙየ ይመችሽ ❤

  • @zenaali9815
    @zenaali98152 жыл бұрын

    የኔ ልዩ❤❤❤

  • @abbay-tv

    @abbay-tv

    2 жыл бұрын

    ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @madenketube9911
    @madenketube99112 жыл бұрын

    እሙየ የምወድሽ ❤

  • @cjcjiff134
    @cjcjiff134 Жыл бұрын

    እሙየ❤❤❤

  • @tegestegeste8069
    @tegestegeste8069 Жыл бұрын

    EMUYe Si. Wodishi 💖💟💖

  • @Yosebeny
    @Yosebeny21 күн бұрын

    wow

  • @user-wx6zg3su8e
    @user-wx6zg3su8e7 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤እሙዬ

  • @nardoosnardoos6781
    @nardoosnardoos67812 жыл бұрын

    እሙዬ

  • @kidusbiruk6554
    @kidusbiruk6554 Жыл бұрын

    እሙን ስላየሁ ነው ያየሁት እሙ በርቺ ግን መካከል ላይ ያለችው የፀጉር ቁርጥሽንም ስነስረአትሽንም ሳላደንቅ አላልፍም

  • @emano5974
    @emano5974 Жыл бұрын

    አቤቲ ኮፊደሶ ባዛኝ እሙዬዬዬዬዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rehanhibrahim5834
    @rehanhibrahim58342 жыл бұрын

    እመቤት ካሳ አላህ ፍፁሜን ሰበብ አዲረጎልሺ ለዚህ በቃሺ በይ ለጥሩ ነገር ስሪበት ሌላዉዉ የእሷን አለባበስስ ተማሩ አሁን አንቺ ጥቁር ለባሿ ምን አሳቀቀሺ እግረሺን እሰከምታጋዲሚዉ ዲስስ ዘና ያለ ልብስ አትለብሺም ሀገራችን ደስስ ይላል እህቶች እባካችሁ

  • @Salam-zq2gu
    @Salam-zq2gu2 жыл бұрын

    Emuyee🥰🥰🥰🥰🥰

  • @temutemucar1203
    @temutemucar1203 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ምክንያት አለው ፈተናች መፈተን አሪ ነው

  • @mekaneslame6910
    @mekaneslame69102 жыл бұрын

    እሙየየኔ ጀግና

  • @abbay-tv

    @abbay-tv

    2 жыл бұрын

    ስለሰጡን አስተያየት እናመሰግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @medinayoutube3274
    @medinayoutube32742 жыл бұрын

    እሙዬ ይሄንን ስስማ እባዬ ዱብ ዱብ ይላል የኔማ ድወድሺ በርቼ👍👍👍🇨🇭🇨🇭🇨🇭🇨🇭🇨🇭🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷

  • @atsedegodefa9732
    @atsedegodefa97322 жыл бұрын

    ግን እሙ ለፍፁም አንድቀን ስታነሽ ሰምቼ አላቅም እዚህ ልትደርስ ግን መስዋእት ከከፈለ አንዱ እሱ ነዉ ለምን

  • @rahelnegasi8968

    @rahelnegasi8968

    2 жыл бұрын

    Muluwen satsemi comments atseche mekneyatum Emu ye Fetsum sem satanesa atewlem

  • @user-su9nd9xy4n

    @user-su9nd9xy4n

    2 жыл бұрын

    አመሰገነችኮ አልሰማሻትም እንዴ

  • @atsedegodefa9732

    @atsedegodefa9732

    2 жыл бұрын

    @@rahelnegasi8968 አይ እኔ ጥሩ የሰራ ጥሪ ዉለህ ብታድር ምን ችግሩ ምንድነዉ ለነገሩ መብትዋ ነዉ ግን ተረት አለ ያለፈ ብመለስ የተደፋዉ ብታፈስ ♥️♥️♥️

  • @atsedegodefa9732

    @atsedegodefa9732

    2 жыл бұрын

    @@user-su9nd9xy4n ኮኮዉ ማለዳ ሰምቸ ነዉ የኔዉድ ለማንኛ ግን ትክክለኛ ማማስገን ካነሳሽ ሰዉ ሸምረሽ ነዉ ዶሞ መብትዋ ነዉ

  • @uuu6182
    @uuu61822 жыл бұрын

    እሙ ዬዬ የ ዬ ማር

  • @aminatseyd8464
    @aminatseyd84642 жыл бұрын

    እሙየ ጀግናነሽ የኔ ፍልቅልቅ

  • @abbay-tv

    @abbay-tv

    2 жыл бұрын

    ስለሰጡን አስተያየት እናመሰግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @AbCd-lf2df

    @AbCd-lf2df

    Жыл бұрын

    @@abbay-tv እውበርች

  • @user-xx8vz9qf6w
    @user-xx8vz9qf6w7 ай бұрын

    እሙ ፍልቅልቆአ❤❤❤❤❤

  • @user-hq9gc6po1b
    @user-hq9gc6po1b2 жыл бұрын

    ውብ ናችሁ አለባበስ አስተካክሉ የተላጠ ሙዝ አትምሰሉ

  • @abbay-tv

    @abbay-tv

    2 жыл бұрын

    ስለሰጡን አስተያየት እናመሰግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @hirutsubscr9312

    @hirutsubscr9312

    2 жыл бұрын

    ደምሩኝ

  • @user-bz8nn5nh4f
    @user-bz8nn5nh4f5 ай бұрын

    ወይ እርእሱ ምን ማለት ነው

  • @fasikayemikaellji432
    @fasikayemikaellji432 Жыл бұрын

    እሙዬ ምርሴ አርአያ ሴት❤❤❤

  • @Seadatube-py4ih
    @Seadatube-py4ih Жыл бұрын

    ❤❤❤

  • @Masrat-ux9zb
    @Masrat-ux9zb2 жыл бұрын

    እሙዬ የኒ ወድ በርቺ

  • @abbay-tv

    @abbay-tv

    2 жыл бұрын

    ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @thfg8981

    @thfg8981

    2 жыл бұрын

    በጣም ቀልጠፈ ነሺ እሙ ጀግናነሺ አንድ ነገረ ድፈረትም ይጠይቃል

  • @fanosfanos2990
    @fanosfanos29902 жыл бұрын

    እሙ❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘

  • @hanabamalku1365
    @hanabamalku13652 жыл бұрын

    eumy yene jagna❤❤❤❤❤

  • @abbay-tv

    @abbay-tv

    2 жыл бұрын

    ስለሰጡን አስተያየት እናመሰግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @amhiara
    @amhiara2 жыл бұрын

    Emu fiker 🦋❤️

  • @sghvhhf524

    @sghvhhf524

    2 жыл бұрын

    ጉቨዘ

  • @genetasefa7034
    @genetasefa7034 Жыл бұрын

    አለባበስ እሰኪ ከእሙዬ ተማሩ 🤨

  • @MuneraKhaled
    @MuneraKhaled11 ай бұрын

    ❤🥰

  • @hulumyalfal7516
    @hulumyalfal751611 ай бұрын

    ምን ኣለበት ኣለባበስ ከእሙ ብትማሩ?

  • @sahratashpe2489
    @sahratashpe24892 жыл бұрын

    እሙየ እድሜ ለፍፅም

  • @user-xd8sc5id6b
    @user-xd8sc5id6b2 жыл бұрын

    እሙ ፍቅር ውድድድድ

  • @abbay-tv

    @abbay-tv

    2 жыл бұрын

    ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @user-tn2ys6cw2s
    @user-tn2ys6cw2s5 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @talaage22
    @talaage22 Жыл бұрын

    Amen ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😍😍😍😍😍😍

  • @welansatube5148
    @welansatube51482 жыл бұрын

    ❤❤❤❤

  • @yo-vz1ro
    @yo-vz1ro2 жыл бұрын

    😍😍😍😍😍 emuyee💚💛❤❤❤

  • @abbay-tv

    @abbay-tv

    2 жыл бұрын

    ስለሰጡን አስተያየት እናመሰግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @Sfyg-zl6ly
    @Sfyg-zl6ly6 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @sayedahmada8144
    @sayedahmada81442 жыл бұрын

    እሙ

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 Жыл бұрын

    💚💛❤

Келесі