ከልጇ ሰርፕራይዝ ......Prophetess Tsion Emiru
Автокөліктер мен көлік құралдары
#EthiopianProphets #Tsionemiru #የኃለኞዉክብርቤተክርስቲያን
Check Out New Videos More Prophetic Videos Now at Tsionemiru/ የኃለኞዉ ክብር ቤተክርስቲያን Prophetic/Preaching/worship brings New Videos Enteretanment . and Video Clips for you blessed;- Official Video Subscribe today for latest gospel songs: Here:
© Copyright: Tsionemiru Inc 2019
Пікірлер: 237
ይህቺ ሴት ፣( ፓስተር አስቴር ) የዘመናችን ዲቦራ ናት !!! የትውልድ እናት ናት ። የጌታ የኢየሱስ ወታደር ናት !! ይህንንም ያሳደገቻቸውን ልጆች በማየት መመስከር ይችላል ፣ ስለ ራሷ መናገር ባለባት የስጦታ ፕሮግራም እንኳን አሁንም "ስለ ምድሬ ኢትዮጵያ ውስጤ ያለቅሳል ትላለች። " ዘመንሽ ይባረክ። ይለምልም ። ፍሬ በብዙ ማፍራት እና መብዛት ይሁንልሽ ። የሀዋሳ አብያተክርስትያናት ካልተስስትኩ በከተማው ይህችን ብቸኛ የቤተክርስቲያን ሴት መሪ ሊያበረታታ እና ሊሸልማት ይገባል የሚል የግል ሀሳብ አለኝ። ዘመናችሁ ይባረክ። መስፋት ይሁንላችሁ።
እንባዬ መጣ😭😭😭 ኡኡኡኡፉፉፉ ስሜም አስቴር ነዉ ጌታ ለትዉልድ እናት አደርግሻለሁ ብሎኛል። ቀናሁብሽ እማዬ አስቱ ጌታ ትከሻሽን ያስፋዉ። ልጆሽ ይባረኩ።
አስቲዬ የኔና የልጆቼ እናት ረጅም እድሜ ኑሪልኝ ❤❤😘😘እንወድሻለን
@meidina2682
3 жыл бұрын
በፈጣሪ ስልኳን ስጭኝ ዱባይነኝ እንዲፀልይልኝነዉ ችግርዉስጥነኝ
የእኔ እናት እንኳንም ጌታ እርዳሽ !!!ሺ አመት ኑሪ!!!!!በጣም ነው የምወድሽ ስደተኝ ነኝ ፀልይልኝ ሀገሪ ስገባ በአካል አገኝሽ አለው በጣም ውድድድድድድድድ!!!!🌹🌹❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
አሜን አሜን አሜን አሜን ክብር ለጌታ ይሁን ፓስተር እኳን አደረሰሽ እረጅም እድሜና ጤና ይጨመርልሽ በኢየሱስም ሁላችሁም ተባረኩ
የኔ እናት የማቱሳለን እድሜ ይስጦት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በለራይ አይሞትም ኑሪልን
ዋው እንዴት መታደል ቤተ ስብ በሙሉ 😭😭😭💝💝💝ጌታ ስምህ ይባረክ
እኛም እንወድሻለን ፓስተር ፀጋው ይብዛልሽ ሁላችሁም ተባርካችሁኃል
ኦውውውውውው ድቅነው እግዛብሔር የኃላውንም የፊቱን በእራይ ያሳየ ጌታይባረክ ፓ/ስ አስቴር የዛሬ10 ወር ጌታ የዚህን ወር አሳይቶሽ ስለኢትዮጵያ እያልሽ በጣም ታለቅሽ ነበር ውውው እግዛብሔር በዘመናት ስው አለው እፀልያለን ፀጋው ከነልጆችሽ ይጨመርልሽ ይብዛልሽ የወጌል አርበኛ
አሜን ሞቴ የክብር ሞት ይሁን አምስት ከኖርሽበት በላይ ኑሪልን ተባረኪ ሰላም አሜን😘🙏🙏❤
ደስ ስትሉ ተባረኩ ጌታ ያብዛችው ስፉ የጠላቶቻችሁን ደጂ ዉረሱ አስቱዬ ተባሪከሻል😍💖💞💞💞 እንዳንች አይነት አገልጋይ ለመሆን ናፊቃለው
የኔ እናት ጌታ እየሱስ አገልግሎት ዘመንሽን ይባርከው
የጌታ ሰለም ይብዛለችሁ የአስቴር ቤተሰቦች:: ሙላቱ ነኝ ካአሜሪካ:: ነቢይት ጽዮንም ጌታ ይበርክሽ::
when i visit Ethiopia and i wana visit this Church. i love them . God bless all.
@gavahahagwabahwgahahahgava4646
4 жыл бұрын
Zamnachihu yabarik tabarku
@SaraSara-wf8vh
4 жыл бұрын
Anen Amne Amen to that in the name of Jesus thanks God bless you or your family I need to get good opportunity or new information comeing oh my God I love you so much every body ⛪👆👆🤲🤲🤲🙏🙏🙏😍
@erieritrea6645
4 жыл бұрын
also me habibi
እግዝያብሄር ዘመንሽም ይባርክልን እንወድሻለን
ኡኡኡኡኡኡ ሀገሬ ተስፈ አላት ነ አስትዬ ጌታ እራጅም እድሜ ይስጥልሽ ዘመንሽ ይለምልም እኛም እንዎድሻሌን ተባራክ
አሜንን አሜንን እንኳን አደርሳችሁ ፓስተረዬ ዘመንሽ ይባርክ
Amen you the nation mam. You are so blessed all the family again and again
አሜን አሜን የኔእናት ጌታ እድሜና ጤና ይስጥሽ
አሜን አሜን አሜን ክብር ምስጋና ለአምላካችን ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተባርኩ ዎዳጆች ዋውው ተመስጌን
Waawww ፓስተር አስቲ እና ክዱሳን ተባረኩ
ለምን እንደሆና በለውቅም እናታችን አስቴረና በነብይት ጽዮንን ስያይ እንባ ያንቃኛል ዘመነችሁ ይበረክ❤❤❤❤ ለምን ይሁን ?😭
እግ፡ር እድሜና ጤና ይስጥሽ ዘመናችሁ ይባረክ
ዘመንሸ ይባረክ የእኔ እናት ! ገና ጌታ በአንቺ የጀመረውን ይጨርሳል እሜን !!!🙏🏿🎂😍🎉❤️🌹❤️🌹
God Bless you more and more pastor Aster!!!!!!!!!
ፖስተርአስቲ፣ባንቺ የተዘራውንፍሬውንለማየትያባበቃሽጌታስሙይባረክ።ሀሌሉያ።እልልልል።ትልቅባለራኤ፣. የእግዚአብሔር ሴት ።ህይወትእንዲነው።በጣምበጣምትልቅ ሽህም፣ለ ኢትዮጵያ፣ያላትሴትፖስተርአስቱ።ዘርሽይባረክ።
መሚዬ ቀሪ ዘመንሽ የክብር ይሁን ❤🍒💙👍
ክብር ለኢየሱስ ይሁን ለሰው ሰውን ያስኔሳለ እናተ አርጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ እኔም እወድሻለው ማም
ኑሪልኝ ኢትዮጲያ አትደፈርም ያልሸ ሰአት ውሰጤ ሐሴት አደረገ ዋው በጣም እወድሻለሁ እናቴ ኑሪ
አስቱዬ እንኳን ደስ አለሽ የትዉልድ እናት ስለሆንሽ እግዚአብሔር ይመስገን
ጌታ ይባርካችሁ ደስ ትላላቹ ዘመናቹ ይባረክ ዋው ኢየሱሰ ጌታ ነው ገና የጌታ ክብር ታያላችሁ ሴጣን ይቃጣል እሥሥስይ እልልልልልልልል
Zemenishi yibareki Astuye, Geta beqeri zemenishi kefi yibeli.
Wooooooooooooow yene geta God blessed love u !!!!
God bless you and your entire family!!
Des yelele Pastor Asti God bless you more & more
እናታችን አስቲ ዘመንሽ ይለምልም አንቺን የሰጠን ጌታ ይባረክ
እሴይይይይይ እግዚኣብሔር መድ አለው ድንቅ ኢየሱሰ ድንቅ ያደርጋል ርዥም ህድሜ እማማ እግዚኣብሔር ይባርክሽ በዚህ አጭር ህድሜ እንዳች የወንጌል አርብኛ መየተ እግዚኣብሔር ን አመስገናል ተመስገን💒📖🙇🙌🌷🌷🎁🎁🇬🇳🇬🇳🇱🇧🇱🇧😢😢👈
😭😭😭😭 wow tebarek enat Geta fiqr new yam be gna migelex new tark sayehon yann ayew sinageru silanch
አስቲዬ የደስታሽን ቀን እንኳን ለምድርሽ የምታስቢ ጀግና ሴት ለምልሚልኝ ።
እኔ በዘመኔ ቶሎ አላለቅስም ግን የፖሰተር አሰቴር እናታችን ምሰክርነት ሰሰማ እባዮን መቆጣጠር አልቻልኩም ተባረኩ እዉነት የትዉልድ እናት ነሺ
Astuye ena melaw betesebshin Egziabher chemro yebarkilesh enate 💙
Amen Amen Amen Amen Geta Eyssi Idmshini Yibarkishi Tabarkii Inwodshaleni
Wow dese yelali Amen Hashuuuuuuuu enkuwani geta yeradashi berechi eyesuse geta naw tebarekuuuuu
ኧረ ጌታ በእድሜ ይባርክሽ በጤና ተባረኪ
በጣም ደስ ይላል ታላቅ ሴት ናት የእግዝ/ር ስም ቡሩክ ይሁን
እናታችን፡አስቱ፡ከነቤተሰቦችሽ፡ተባረኪ፡ውድድ
Geta eyesus yebarekish yena enat ewadeshalew sil achi eyesus amesagenalu 😍😍😍😘🙌🙌🙇
God Bless You Astuye
You are blessed one Amen 🙏
Amen Amen Astu Tebarki zemenish yibarki😭😭😭
Amen Amen enatachin tebarekilign
Wowowowo Enkuwan geta eyesus eridashi geta eyesus kamotimi yadenal Egezabehar erianachiin new ahunim Egezabehar yalamalimishi Teberekilgn
ኢንኩዋንብ ጌታ ኢረዳሽ ልዝ አበቃሽ
God Bless all of you pastor Aster your gorgeous!!!!!!!
Amen Amen God bless you all.
ዘመንሽ ይባረክ
ጌታ ይባርክሽ
Really amazing testimony
Yes she’s amazing Mather ......
ተባረኩ
God blessed you l love
አሜን አሜን አሜን ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን
Wowwwww mam ebzabr ye barksh
Geta igizabeher zemenish yibarekish yene inati astuyeeeeeee💕💕💕💕💕💓
Ameeeen haleloyah eyesus geta new wowwwwwww denke program tebarku god bless you all of you
እግዚአብሔር ይባርክሽ
አሜን እውነት ነው እግዚአብሔር ይመስገን ።
God bless you
እንኳንለዚአበቃሽ እናቴፀጋይብዛልሽ🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍
Amennn amazing testament
ዋው ተባረኩ
Yehoneleshal Tebareki ye Egeziabeher sera yebezalachehu.
አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን እልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእል ጌታይባሪካቹ ታባረክ ባጣም ደስትላላቹ
Wooooow tebareki geta yibarekachwu
Geta zemaneshn yebarek
Wow Betam Nw Des Yalegn Tebarku Edime Tena Yesitish Pasetor Asetu Tebarku Hulachum
zimenesh yibarki geta eyesus tsaga yibezalsh enate
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen hallelujah slame Fro Ethiopia Amen Amen Amen
Enemi wodedddddd yene enati nurleni Geta zemnshin ybareki
God bless you mama🙏🙏we love you❤
ዋዉ ተባረኩ 😍
Blessed Beautiful
እኛም እንወድሻለን😍😍💟💟💟💟💟
Amen amen amen tebarekuuuu
Wooow zamanishi yetabaraka yihun
Where is the place pls?? I really love it and I want to visit the church.
I wish long life astu really love u
Asetiya rejimi Edimiya yesixishi Ahunemi geta kachi gari yehuni ❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹✟💖🙌🙌🙌🙏🙏👐tebarikilegni
እግዚአብሔር የክብርሽ የተበርክሽ እነት ነሽ አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን ሰላም ለእትዮጲያ
Woooowwwwww tebarekilign
Wow tebareku babzu
አሜን አሜን አሜን ተባረኬ❤❤❤❤🎉🎉🎉
egizabr ebarkati yenenat
Wowowowwowww geta simu yibaraki tabaraki
Geta abizto yibarkish ameeeeeeen
We love you woman of God
Hufff Geta yetebkachu rejem Edeme le ENATACHEN gen ye deseta Enba alew ❤️🌹🙏
Wowwwwwwwwwww iwodishale maaaaayyy💕❤
ዘመንሽ ይለምልም
ታባራኩ