"ከልጆቻችን ጋር ጊዜ ማሳለፍ..." የልጆች አስተዳደግ //Childhood Education // Helen Show

Ойын-сауық

EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#ebs
#helen_show
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 49

  • @bonnyzed
    @bonnyzedАй бұрын

    ይህን አድምጬ በቀጥታ ራሴን እንዳይ አድርጎኛል። እድሜዬ፣ ችሎታዬና፣ ባህርዬ፣ ተመጣጣኝ ናቸው ወይ ብዬ ማሰብ ጀመርኩ። በረታሁበት በዕውነት አቅም አገኘሁበት። አቶ ዳግምና ወ/ሮ ብሌን ዘመናችሁ ይባረክ !!! Thank you Hellen

  • @eleni3865
    @eleni3865Ай бұрын

    የኔ ጀግና ብሌንዬ ላንቺ ልጇች ብቻ ሳይሆን ለኛም ልጇች የተረፍሽ ነሽ I am so lucky to be part of your group. God bless you and your entire family. Keep up all the good work.

  • @yebetesebgize3346
    @yebetesebgize33462 ай бұрын

    ከማህበረሰባችን የሰማሁት ምርጥ ዜና ነው!! በጣም ጥሩ ስራ! ይህንን ማየት አበረታች እና ተስፋ ሰጪ ነው። ዲያቢሎስ በፖለቲካ፣ በሃይማኖት እና በጎሳ ከፋፍሎ የኛን ትውልድ እያጠቃ ነው። ወላጆች ነቅተው ልጆቻቸውን ማዳን አለባቸው። እነዚህን ትምህርት ቤቶች ተባብረን መደገፍ አለብን። በባህላዊ እሴታችን ልጆቻችንን በአስተማማኝ ቦታ ማስተማር በዋጋ ሊተመን የማይችል ነው። ከእንዲህ ዓይነቱ ራዕይ ጋር የሚቃረን ማንኛውም ሰው የጨለማው መሣሪያ ነው።

  • @yemesirachamare8563
    @yemesirachamare8563Ай бұрын

    Thanks all for sharing this valuable message! @Dagi and Blen, I'm glad to see you dears!

  • @mekdes1desalegn170
    @mekdes1desalegn1702 ай бұрын

    ሄለን ሾ በጣም እናመሰግናለን ወ/ሮ ንጥረወርቅ እድሜና ጤና ይሰጣት በጣም አሰተማሪ ነው ጆሮ ያለው ይስማ አይፓድ ሞባይል አያሰፈልግም ማንበ ብ ያሸንፋል🎉

  • @sulamith8910
    @sulamith8910Ай бұрын

    Pure gold, thank you all. ❤❤❤❤

  • @shewa4245
    @shewa4245Ай бұрын

    It’s never been challenging to raise those little ones. They are incredibly pure, obedient, honest and extremely innocent. The challenge starts to show up around middle school. I would love to get some lessons specifically crafted for those who have middle and high schoolers. Hope to see one soon ❤

  • @marthabsawash7754
    @marthabsawash77542 ай бұрын

    ተባረኪ በጣም አስተማራ ነው

  • @yabetsa37
    @yabetsa37Ай бұрын

    Thank you! I benefited a lot 🙏

  • @asratbegna2759
    @asratbegna27592 ай бұрын

    ሄለን ተባረኪ እኔ አያት ነኝ:: ያ ማለት አይመለከተኝም ማለት ሳይሆን የበኩሌን አስተዋጵኦ ማረግ እንዳለብኝ ተረድቻለሁ:: የኔን ልጆች አስተዳደግ ወደኋላ እንዳይ አርጎኛል:: ተባረኪ ሄለንዬ:: ሰዎች ግን የምታምኑበትን ሃሳብ ወስዳችሁ ያልመሰላችሁን መተው ሲቻል እንደዚህ በትጋት የሚሠሩትን ሰዎች ማናናቅ ለምን? ወደማስተዋል ያምጣችሁ:: እንግዶቹን በርቱ እግዚአብሔር አቅምና ጉልበት ይሁንላችሁ :: ተባረኩ

  • @tigistshewaamare5474
    @tigistshewaamare5474Ай бұрын

    Dagim am so proud of you glory to GOD Good job

  • @SamSam-vi2ry
    @SamSam-vi2ry2 ай бұрын

    My sister Helen you are a wonderful woman EBs anchi bicha bittakerbi...keep it up

  • @birukkifle4990
    @birukkifle49902 ай бұрын

    Thanks a lot Helen for hosting this kinds of shows to help our community!

  • @EyzakAbrham-vb7hh
    @EyzakAbrham-vb7hh2 ай бұрын

    Helnye you are the most amazing person ❤️ I have a lot of respect for you ❤️ ♥️ ❤God bless you and your family ❤

  • @eleniengedasew2076
    @eleniengedasew20762 ай бұрын

    የ EBS የጀርባ አጥንት የሆነ program

  • @user-up9qq7eh9b
    @user-up9qq7eh9b2 ай бұрын

    የአሁን ልጆች እድለኞች ናቸው ከወዲሁ ወላጅ ምን ይፈልጋሉ ተሰጥኦ ምንድነው ብሎ ለማስተማር ዝግጁ ይሆናል

  • @BH-id8px
    @BH-id8px2 ай бұрын

    አረ ሄለንዬ ባለጌ ልጆች ብዙ አሉ ባለጌዎች ባይወለድ ያስብላል እግዚያ ባርኮ ካልሰጠ

  • @MestisEthopianKitchen
    @MestisEthopianKitchenАй бұрын

    Thank you so much 💓

  • @FunnyDachshund-cz3ri
    @FunnyDachshund-cz3ri2 ай бұрын

    Helu our beloved sister thanks!

  • @dagnewyebeyen693
    @dagnewyebeyen693Ай бұрын

    Thanks so much Helen for building us with important ideas to our lives:)

  • @GNegasi
    @GNegasiАй бұрын

    Very helpful

  • @BH-id8px
    @BH-id8px2 ай бұрын

    በድሉ ይደግ ብለው ነው የሚያሳድጉት ብዙ ባለጌ ስርአት አልባዎች አሉ

  • @misraktessema8221
    @misraktessema82212 ай бұрын

    Heleneya I appreciate you you have full of knowledge the way you bring question it’s amizing we learn a lot thank you so much you lift up our community God bless you and your family ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ it’s Amizing discussion thank you so much neterwork ❤❤❤❤❤❤

  • @lt963
    @lt9632 ай бұрын

    Helenye, thank you 😊

  • @SarahErmias
    @SarahErmias2 ай бұрын

    Best show ever Helenye! I hope you’re proud of yourself and your crew

  • @sol.kuku.964
    @sol.kuku.9642 ай бұрын

    Wow Helen amazing program. Blessing dear sister

  • @user-to3bt1zw3m
    @user-to3bt1zw3m2 ай бұрын

    Wow bravo 🎉

  • @BH-id8px
    @BH-id8px2 ай бұрын

    ወላጆች ቤተሰብ ሲያከብሩ ካዩ ያከብራሉ ሲንቁ ካዩ ይንቃሉ የቤተሰብን ነው የሚከተሉት

  • @user-os1yo3gp3b
    @user-os1yo3gp3b2 ай бұрын

    ሄለን በጣም ደስ የምል መለክትነው ተባርኩ

  • @HenokDesalgnHabte
    @HenokDesalgnHabte2 ай бұрын

    Dagi ka ledata 👏👏👏👏👏

  • @Elsabet32
    @Elsabet322 ай бұрын

    I have questions do you know about magnetic school or mentisory, please

  • @selambelay-hp2hi
    @selambelay-hp2hi2 ай бұрын

    Helu betam enamesegenale ayune laye lejochin masadege betam kebade newe fitary yemesgen ye Ethiopian enatochi lezehem meseker nachew fitary erejem edeme yestelen gene ahune yemeweldu lejochum betam chenkelatachew fetan newe helu tebareku betam enamesegenalen ❤

  • @mekdessamson9358
    @mekdessamson9358Ай бұрын

    Thank you so much,Helu. I am trying to visit their website, but I couldn't get it.please help me.

  • @mekdimkebede
    @mekdimkebedeАй бұрын

    Betam des ylal! Can you tell us there addresses and informations?

  • @SLAM12310
    @SLAM12310Ай бұрын

    ሰለ ወንድ ልጅ ም ባህሪ አዉሩ ሴትማ ብዙ active ናቸዉ

  • @sasrat7146
    @sasrat71462 ай бұрын

    Helen konjo❤

  • @selumaethiopia7756
    @selumaethiopia77562 ай бұрын

    What school does she have in MD??

  • @siletiwlid

    @siletiwlid

    Ай бұрын

    His Academy in Silver Spring MD

  • @user-df7dx3tm3w
    @user-df7dx3tm3w2 ай бұрын

    Lebaha

  • @totit_t1445
    @totit_t14452 ай бұрын

    ሄለንን አደንቃለሁ ነገር ግን በፕሮግራሟ ላይ ከምታመጣቸው እንግዶች ዘጠና ዘጠኝ በመቶውን አላምንም።🤔

  • @truth1993

    @truth1993

    Ай бұрын

    ለምን?

  • @WashingtonDab

    @WashingtonDab

    Ай бұрын

    😂 enem skeptical negn

  • @user-fx5qg3si8v
    @user-fx5qg3si8v2 ай бұрын

    ስህተት እንደሆነና ለሌሎች እንኳን አርያ ሊሆኑ የማይቸሉ፡ ይልቁንም ሌሎችን የሚያበላሹ የሚበክሉ እንደሆኑ እያወቃችሁ ለእይታም ይሆን ለገንዘብ አላውቅም ካበላሻችሁት በኃላ በሌላ ነገር ለመሸፈን እንደሞከራችሁ እጹብ ድንቅ ልጆችን ማቅረብስ በኮሜዲያን እሸቱ መለሰ ያምራል

  • @alemseifu1556

    @alemseifu1556

    2 ай бұрын

    እርሱ ያንቺ ምርጫ ነው ሰው ለመልካም ነገር ሲነሳ መስራት የይችል በተቃውሞ ሰውን በራሱ ጭንቅላት ይመዝናል እግዚአብሔር ይፈውስሽ (ይፈውስህ እንዲህ ያለ ሀሳብ የያዙ መልካም ዜጎች ሲነሱ ማበረታት ከጎን መቆም ነው የሚጠቅመው በሁሉም ተቃውሞ አይጠቅምም

  • @victorious.5394

    @victorious.5394

    2 ай бұрын

    This is crap an i smell jeolusy..

  • @yayne1988

    @yayne1988

    Ай бұрын

    ምንድነው የምታወሪው??

  • @etm4603
    @etm46032 ай бұрын

    በማር የተለወሰ ሬት ማለት ይሄ ነው፡፡ ባጠቃላይ የእምነት ማስፋፋት ነው እነሱ የያዙት ለዛውም በልጆች 🤔

  • @user-xb2xq9zh2p
    @user-xb2xq9zh2p2 ай бұрын

    ቆሻሻ ሚዲያ

Келесі