ከአዲስ አበባ እስከ ካይሮ የነገሱት ጀቶችኢትዮጵያ ሰሜን አፍሪካዎችን ተናንቃቸዋለች | Semonigna

Пікірлер: 49

  • @ganodermabekele8180
    @ganodermabekele81802 жыл бұрын

    ይህንን ገፅ በጣም የምወደው መረጃው ትክክል ይሁን አይሁን አቅራቢውን ተከትለን መረጃ ስንሰበስብ ነው። ግን በ ሚሊተሪው ፍቅር የመለከፍ ፍቅሩን አደንቅለታለሁኝ!

  • @teferaatalay596

    @teferaatalay596

    2 жыл бұрын

    000

  • @architectkemalmedia8206
    @architectkemalmedia82062 жыл бұрын

    በርታ በጣም ከሚያስደስቱኝ ጋዜጠኞች ማሀል ነክ

  • @dagnachewtilahun8627
    @dagnachewtilahun862718 күн бұрын

    እናመሰግናለን

  • @kamiljemal2113
    @kamiljemal21132 жыл бұрын

    ይመችህ

  • @internationalsecretrevealt6713
    @internationalsecretrevealt67132 жыл бұрын

    An amazing Tube! Love you

  • @kamiljemal2113
    @kamiljemal21132 жыл бұрын

    በጣም ደስ ያሚል ትንተነ ነበር አመሰግንሀለሁ

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou2 жыл бұрын

    ምን ያደርጋል የራሳቸው ህዝብ ላይ ይጠቀማሉ አብዛኛው የአፍሪካ መሪ በጉልበት ስልጣን ይዞ ወይም በይስሙላ ምርጫ ወንበሩን ካሞቀ የሚቃወሙትን የሚያጠፋበት ነው አየር ሃይላቸውን በራሳቸው ህዝብ ላይ የሚጠቀሙ የአፍሪካ መሪዎች ብዙ ናቸው

  • @tarekegntadele9337
    @tarekegntadele93372 жыл бұрын

    ታድያ ሱዳን የኢትዮጵያን መሬት ሰትቆጣጠር ለምን ዝም አሉ

  • @awelarebo6693
    @awelarebo66932 жыл бұрын

    thank u

  • @mulugetashiferaw4934
    @mulugetashiferaw4934 Жыл бұрын

    አለም እጅግ በጦር መሳሩያ ምርትና ዘመናዊነት በየቀኑ እየተሻሻለ ነው ። ትምህርት በዩክሬይንና በሩሲያ ያለው ጦርነት ምስክር ነው ። ሰላምን መምረጥ ይገባል ። በተቀረ የጦርነት ወሬ የሰለቸ ነው ። ሞትን አታውቁትም ፣ ስለዚህ ጦርነትን ታወራላችሁ ! ሰላም ሰላም ሰላም ይሁን !!

  • @ኤርትራሃገረይ
    @ኤርትራሃገረይ2 жыл бұрын

    አቀራርባ አንደኛ ነህ በርታ

  • @onlygodcanjudgeme3218

    @onlygodcanjudgeme3218

    2 жыл бұрын

    መሳሪያ አለኝ ተብሎ ጦርነት አይገባም ማስተዋል አና ሰላም ይቀድማል ከዛ በጣም ሲገፋ ያኔ ጥሩ ትምህርት አስከ PHD ድረስ ታስተምርዋለሽ ገባሽ አናቱ 🤔

  • @muhabaA34
    @muhabaA342 жыл бұрын

    ሚገርም

  • @wasihungirma3181
    @wasihungirma31812 жыл бұрын

    wow

  • @ayenewgebeyehu2081
    @ayenewgebeyehu20812 жыл бұрын

    Amazing for all

  • @zemenzemen7118
    @zemenzemen71182 жыл бұрын

    ኢትዮጵያ በፍፁም ቻይናን ማጣት የለባትም በክፉ ቀን አብሮውን የቆሙ ሀገራት ባለውለታዎቻችን ናቸው አሜሪካ በአጉዋ ሰበብ ቅኝ እየገዛችን ነው አሜሪካ ጠዋት ጥሩ ተናግራ ማታ ጦር ልትመዝ ትችላለች ለምንም አታስተማምንም አሜሪካ ለኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላት ናት መግስት ያንን ጨለማ ግዜ መርሳት የለበትም ተባብርው አገራችንን ሊያፍሩሱአት የተሯሯጡበትን ግዜ እኛም አንርሳውም

  • @tadesekassahun6558

    @tadesekassahun6558

    2 жыл бұрын

    L

  • @bereyegebrellegi8187
    @bereyegebrellegi81872 жыл бұрын

    🥰

  • @tilahuneshumete5298
    @tilahuneshumete52982 жыл бұрын

    አሳየው ለ ሱደኑ አል ብርአን ሳቅበት ጭራሮ ይዞ 50 አመት ሙሉ ኦሮሞን ነጻ አወጣለው ብሎ እራሱ ነጻ ያሎጣውን ኦነግ ሸኔን ።

  • @Teyboawlou

    @Teyboawlou

    2 жыл бұрын

    አሳየው ለሰው በላው ፋኖ የንጹሃን ገዳይ ለሴት ደፋሪ ዘራፊ ሌባ

  • @tilahuneshumete5298

    @tilahuneshumete5298

    2 жыл бұрын

    @@Teyboawlou ትክክል አሳየው ለውነተኛው ፋኖ ሳይሆን ለምእራብ ጎጃም ፈርቶ ከ ግምባር አሻጥር ነው እያለ ለጠፋው።

  • @abrihmadamohababo2470
    @abrihmadamohababo24702 жыл бұрын

    Like

  • @giorgiozanca4422
    @giorgiozanca4422 Жыл бұрын

    የኢትዮጵያ መንግሥት ጠንቀቅ ይበል በአየር ኃይሉ የሰሜን አፍሪካ የአየርኃይል አቋምና ዝንባሌ በተለይ ኢትዮጵያ ብዙ ጠላት ሀገሮች ያላት በክርስትናዋም እምነቷን ጠብቃ ለ3000 ሺህ ዓመታት የቆየች ያለ ቅኝ ግዛት ስለሆነ በአብዛኛው የሰሜን አፍሪካ አረብኛ ቋንቋ ተናጋሪዎች የጥቁር ጠል እናም የበላይነት የሚሰማቸው እራሳቸው እዚህ በአውሮፓ በስደተኞች መርከብ ያለ ምንም ዶክመንት ከገቡ በኋላ በስደተኛነት ተቀባይነትን ካገኙ በፈረንሳይ መንግስት ወይም በኢጣሊያ መንግሥት ሥራና ቤት ሲሰጣቸው አብዛኞቹ የእነሱን ኮሙዩኒቲ አደራጅተው በየመስጊዱ እየተሰባሰቡ በኋላ በመንግሥት ላይ በዙ snaiper-ሌላም ሌላም በ -public ቦታወች (terrorist attack ) አድርገዋል በ2012 በፈረንሳይ እናም መንግስት ያስብበት.

  • @abyssiniaethiopia7667
    @abyssiniaethiopia76672 жыл бұрын

    one love Ethiopien ☘

  • @Mekonnen-pl7oc
    @Mekonnen-pl7oc4 ай бұрын

    በዚህ በላይ መስራት ሐለብን

  • @Ramadanahmed7888
    @Ramadanahmed78882 жыл бұрын

    Arif new

  • @ebisaabestmudin5103
    @ebisaabestmudin51032 жыл бұрын

    Jabbaa namaa jabadhuu abiyii koo

  • @anondes1099
    @anondes10992 жыл бұрын

    ገሩም ነው! ግን አስደናቂ የተፈጥከሮ ብረት ማቅለጫ እያለን እንዴት እንጠቀመው ብሎ የሚሰራ ዩኒቨርስቲ ባለመኖሩ ኃይሉ ያለምንም ጥቅም በከንቱ እንደ አባይ መፍትሄ እስኪፈጠር ሲባክን ይኖራል ይባክናልም።እስከኪ ይህንንጥቅም ላይ ለማዋል የተፈጥሮ ኃይል አጠቃቀም ጥብና ፈጠራ በጀት መድበን አንድ ነገር ይሠራ??። የነገር መቀፍቀፊያና የባልቴት ወሬ መጠረቂያ ተቋማት በጀት ይታጠፍና ተቋሙ ወደዚህ ሥራ ይቀየር ብረትና ብረት መሰል ማበልጸጊያ ተቋማት ይጠናከሩበት ይንን ተኃይል ተጠቅመን ወደ ቴክኖሎጂው ከገባን የነዳጅንና የኤሌትሪክን ፍጆታ ሳንጠቀም በነጻ በእጃችን ያሻንን ሰርተን ያኔ ራሳችንን እንከላከላለንና አሕጉራችንን እንጠቅማለን። ጦርትንና እርስ በርስ መቧጨር ትተን አእምሮአችንን በማስተባበር ወደ ሥራ እንግባ! ይህ ጥናት እጅግ ሚስጥራዊና እንደ አባይ በሐገር በቀል እጅና በጀት እንጂ አሳዩን ስሩልን የሚል የጅል ልንገሥባችሁ ጥያቄ የሚጠየቅበት አይደለም!!ራስን በራስ የመቻል ጥበብ ተቋማት ነው!በጀቱ ለጥፋትና ለብክነት ከሚውለው እ... ገቢ ቢፈጠር ይበልጥ ያድጋል።

  • @kebdaalem3245
    @kebdaalem32452 жыл бұрын

    Egypt 🇪🇬 no water 💦 for you 🇪🇹💪🏽❤️

  • @jemalroba9998
    @jemalroba9998 Жыл бұрын

    wushetam! Egypt andegna nat

  • @blackdimond8318
    @blackdimond83182 жыл бұрын

    Yetesasate mereja new ewnetegna mereja makreb ytebekbhal ... Be Ethiopia 🇪🇹 Eritrea 🇪🇷 tornete sint ye Ethiopia air awroplan new yewedekew yetemarkew awroplan? Enebezabih Petros ....ehe Hulu dikam yetdebkeh new lelawin mitaweraw? Slezi true akrabi mehon ytebekbhal like lemagnet.

  • @borujebessa4338
    @borujebessa43382 жыл бұрын

    Fesam, Ethiopia top 10 wust erasu atgebam.

  • @kibtes8320

    @kibtes8320

    2 жыл бұрын

    እንክርዳድ

  • @naod3324

    @naod3324

    2 жыл бұрын

    🤮🤮🤮🤮 thrash

  • @kasuyadesa5273
    @kasuyadesa5273 Жыл бұрын

    Baxam dass yammil naw bazihu qaxxilubbat.

  • @lijalemdagne6364
    @lijalemdagne63642 жыл бұрын

    የአየር ሀይል ሠፈር ልጅ ነህ እንደ ስለአየር ሀይል ማውራት ትወዳለህ

  • @gotrip5431
    @gotrip54312 жыл бұрын

    ውሸትን ብቻ አታቅርብ ለላይኩ አታሰብ

  • @BRAKES226
    @BRAKES2262 жыл бұрын

    Ethiopian meklakey oneg sbesb

  • @hanhn7623
    @hanhn76232 жыл бұрын

    አሁን.አየር.አይል.አላት.ኢትዮ

  • @wasehune434
    @wasehune4342 жыл бұрын

    Ridiculous Are you Saying S400 missile air defence system countries in Africa ? No way Not at all . Please revise your news with international military news or Google . Only in Asia China & recently India , Turkish . I can say a lot but please don't get mad . Reviews your news before you addressed.

  • @user-jn9nj7sp1q
    @user-jn9nj7sp1q8 ай бұрын

    ፊሪሣይ ማክሮ አፍሪካን መዳፍር አይቻለም

  • @yuritadesse3732
    @yuritadesse37322 жыл бұрын

    ከመቸ ወዲህ ነው ሞሮኮ ምዕራባዊ የአፍሪካ አገር የሆነችው? ኧረ እባክህ ጅኦግራፊህን አጥና መዘባበቻ ላለመሆን። ሞሮኮ ሰሜናዊ አፍሪካዊት አገር ነች።

  • @yeshiadmasu2563
    @yeshiadmasu25632 жыл бұрын

    Tulula Ethiopian government can't able protect from Sudan even it can't manage his tiriests ,it trying to show Ethiopia power full cantry . Wesheketa

  • @TTeshager
    @TTeshager2 жыл бұрын

    Talk... talk... talk... if you think you are here for semonigna I do expect you to say something about innocent peoples genocide in Wellaga. Please don't you use that man's pic as thumbnail anymore, he is simply pathetic leader.

  • @leya8572
    @leya85722 жыл бұрын

    አራም አብይ መሀመድ

  • @Atifra1532
    @Atifra15322 жыл бұрын

    እኛ የዘር ህገመንግስት ይዘናል አንዴ ሲተኮስ የገዛ ወገናችንን በአንዴ 50 ሺ ያጠፋል ይህ ህገ መንግስት አንቀፅ 39,49 የሚባሉ እሳቶች ይተፋል ይህ ቻርተር በዘረኛው መለስ ተፈለሰፈ በኢሀዴግ አብራሪነት ኢትዮጰያን ወደ ዘር ፖለቲካ ሰነጣጥቋታል በብልፅግና ተቀያሪ አብራሪነት እስከአሁን በ5 አመት ወደ 10,000 ሰዎች በዘራቸው በመለየት ወደ ሞትተሸኝተዋል ካፒቴን መለስን የተካው ካፒቴን አብይ ይህን የዘር ህገመንግስት ቀለም እያስቀቡት መሆኑን ተሰምቷል ህዝቡ በዚህ ገዳይ የዘር ህገመንግስት ላለመገደል አገር ጥሎ እተሰደደ ነው በነገራችን ይህ ህገመንግስት በአለም ከመጥፋቱም በላይ ለሽታ እንኳን አይገኝም የኛ መንግስት ያለ አውቀት ካፒቴን መሆን ስለፈለጉ አቆይተው እየገደሉበት ተብሏል ምንጭ ብልፅግና ሰዎች

Келесі