"ከእዳ ወደ ምንዳ" ታላቁ ትርክት - ክፍል ሶስት

"ከእዳ ወደ ምንዳ" ታላቁ ትርክት - ክፍል ሶስት

Пікірлер: 220

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew1908 ай бұрын

    Thanks for U Dr Abiy Ahemed the Ethiopian people prime menester may God bless you and Ethiopia and long life For you and your family.

  • @meskeremabebe1735

    @meskeremabebe1735

    8 ай бұрын

    Amennnnnn.

  • @robiaddis1438
    @robiaddis14388 ай бұрын

    This is our Pm ! Keep on going brother with this love for your country.

  • @mar-ph8bb
    @mar-ph8bb8 ай бұрын

    Wow, may God bring your desires and dreams for Africa to fruition. God bless.

  • @Ethiopia.First.
    @Ethiopia.First.8 ай бұрын

    A country cannot grow without the right attitude. Your Excellency PM Abiy Ahmed, thank you for setting the right attitude and vision with courage for our leaders and people! ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!

  • @PeaceToAll5758
    @PeaceToAll57588 ай бұрын

    ❤❤❤BLESSINGS TO ALL ❤❤❤. This is why I pray and support this person. He must create tens of thousands of leaders smarter than him for current and future generation.

  • @user-es3ub1ue5p
    @user-es3ub1ue5p8 ай бұрын

    አንተ. ሰው. አላህ. አብዝቶ. ይጠብቅህ. የሐገር መሪ. ብቻ. ሳይሆን. የአለም. መሪ. ያርግህ

  • @girummatiwos3057
    @girummatiwos30578 ай бұрын

    My Leader you are so great. You are blessed.

  • @selamademsung5995
    @selamademsung59958 ай бұрын

    ❤❤❤❤አብቹ ምሪጥ መሪ የእኔ ደግ አባት እግዚአብሔር ሞገስ ይስጥክ ሁሌ ከአንተ ጎን ነኝ በፀሎት የማዳም ቅመም ነኝ ከካየት

  • @african-2000
    @african-20008 ай бұрын

    God bless ABICHU'YE ... God bless ETHIOPIA'YE

  • @dawitdebena3109
    @dawitdebena31098 ай бұрын

    100 % ትለያለህ 🎄🎄💪

  • @hannaemebetgirmatefera8940
    @hannaemebetgirmatefera89408 ай бұрын

    አብቹ አተ ልዩነሕ አተ ድቅ ነሕ ስንከተልሕ በምክንያት ነው በጣም ድቅ ጥበበኛ ጀግና ኢትዮጵያዊ ነሕ ከአብቹጋር ወደፊት 💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯

  • @zerihundemeke1476
    @zerihundemeke14768 ай бұрын

    የምያውቁ ይጠቀሙብሃል ሌሎች የአንተን ስራ ስተቹ ይውላሉ እግዛአብሄር ጤና ይስጥህ

  • @fozekahlid6130
    @fozekahlid61308 ай бұрын

    አብቹዬ አንተኮ የተለየህ መሪ ነህ አላህ ይርዳህ የአንተ ስራ አንድ ቀን አፍ አውጥቶ ይናገራል የአንተ እውነት በቅርቡ ይታወቃል እንሸአላህ

  • @Ethiopia.First.
    @Ethiopia.First.8 ай бұрын

    Ethiopia and Ethiopians have never seen a leader who is a visionary, dynamic, efficient, patrotic, capable, down to earth and close to its people. Thank you! ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!

  • @hailenteklen

    @hailenteklen

    8 ай бұрын

    Dynamic & efficient 😂 ? Are talking about mechanics or human personality ? A lowless Leader who tries to solvecevery thing using forces against his people & still continues....should be described as a WAR CRIMINAL . He is neither qualified nor matured enough to lead a nation like ETHIOPIA.

  • @user-pl6jd9zb2z

    @user-pl6jd9zb2z

    8 ай бұрын

    Sorry🙏. My. 🥰🥰🥰😁😁👌

  • @josiefsisay3789

    @josiefsisay3789

    8 ай бұрын

    and he is number 1 when it comes to killing civilians he is a blood thirsty vampire

  • @abdbula5288
    @abdbula52888 ай бұрын

    እንደዚህ ያለ እይታ ያለው መሪ ነው እንጂ በወሬና በቀረርቶ የተቸነከረ ለኢትዮጵያ አያስፈልጋትም። ጠቅላይ ሚኒስትራችን በርታ ሁሌም ከጐንህ ነን።

  • @anshaebrahim3901

    @anshaebrahim3901

    8 ай бұрын

    ቀዳዳ

  • @samuelgebru8429

    @samuelgebru8429

    8 ай бұрын

    Rehab torinet Sidet silesu ataweram aydel

  • @BrukFikru
    @BrukFikru8 ай бұрын

    አንተን ሳስብ አንተን ስሰማ አንተን ሳይ ሁሌም ፈጣሪዬን አመሰግናለው ......። ተባረክ ውድ መሪዬ .... ተባረክ ለዘላለም ..... !!!!!! ምታስተምረን ይገባን በውስጣችን ይሰማን ..... ዘንድ ዘውትር ፀሎቴ ምኞቴ ነው ለኔም ለመላው ውድ ልጆችህ ለ ኢትዮጵያዊያን ይግባን ....። ፈጣሪያችን እንድታስተምረን እንድትመራን አንተን ስለሰጠን ዘላለም ክብር ምስጋና ይሁንለት ..... !!!!!! የፈጣሪያችን የኢትዮጵያ አምላክ ክብር ምስጋና ጥበቃው ዘውትር ከኣንተ ጋር ይሁን .......!!!!!!!!

  • @user-cz8df2bp7k
    @user-cz8df2bp7k8 ай бұрын

    ክቡር ጠቅላይ ሚንስትራችን አንተ ትለያለህ እግዜር ይርዳህ እኛ የተረዳንህም አብረንህ ነን በርታ

  • @seait840
    @seait8408 ай бұрын

    አብቹ የነገን ዛሬ የሚያስብ ብስለት ያለው የኢትዮጵያ መሪ 👍👍🇪🇹🇪🇹 አምላክ የበለጠ ጥበብ ይጨምርልህ 🙏🙏🇪🇹🇪🇹

  • @meskeremabebe1735

    @meskeremabebe1735

    8 ай бұрын

    አሜንንንንንንንን።

  • @greenman8627
    @greenman86278 ай бұрын

    በትክክል አለ እዚሕ እኛ ባለንበት አገር መኪናውም ያለ ሹፌር የተከበሩት ያሃገሪ መሪ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ያሉት ሁሉ ነገር ትክክል ነው ✅✅✅✅

  • @mengeshaboru7803
    @mengeshaboru78038 ай бұрын

    አንተን አለ ማድነቅ አይቻልም ክቡር ጠቅላይ ሚንስትር 🙏🙏🙏

  • @anshaebrahim3901

    @anshaebrahim3901

    8 ай бұрын

    ክክክክክ

  • @teshometefera3100
    @teshometefera31008 ай бұрын

    Exactly, you interpreted very visinor. But internal conflict could hinder for a moment. Any ways let all of you prioritize the need and basic importances for our society and then look beyond the technology. Thanks PM!!! Agronomist

  • @user-st5vk6dy6z
    @user-st5vk6dy6z8 ай бұрын

    መሪዬ ስለእኔ የፈጠራ ሰው እያስተመራ ነውና አግዙኝ ልስራ ሀገሬን ላግዝ

  • @elemoabdu9201
    @elemoabdu92018 ай бұрын

    Genius leader! Keep going Sanyii Gootaa.

  • @negestnegest8146
    @negestnegest81468 ай бұрын

    አቤት አብቹ በአዳራሽ ያለው ህዝብ ምን ያህሉ ሰው ገብቶት ያግዝህ ይሆን? እግዚያብሄር አረጅም እድሜ ከጤናጋራ ይስጥህ። ከአንተ ውጭ ማንም ኢትዮጵያን መምራት እሚችል በዚህ ዘመን አልተፈጠረም እስከ እርጅናህ እምትመራን አንተው ነህ። አምስት አመት ብቻ አይበቃም ከግራ ከቀኝ ሲነትውርኩህ ግዜህን በልተው ስራም አላሰሩህም ስለዚህ ገና ምኑንም አልነካኸውም። እንወድሀለን ከነመላው ቤተሰብህ።

  • @user-ps8rl2ei4u

    @user-ps8rl2ei4u

    8 ай бұрын

    You Are yunike

  • @Dawitwoldu
    @Dawitwoldu8 ай бұрын

    I don't like the political stance of the PM but as a technology student I like his deep interest on technology.

  • @PeaceToAll5758
    @PeaceToAll57588 ай бұрын

    Thank you❤❤❤!!! የገቢዎች ኦዲተሮችና ሰራተኞች ፣ ዝርፊያቸው አገርና ህዝብ እየገደልው ነው። መንግስት በአስቸካይ ሊጠርጋቸው ይገባል። የዘረፊት ገንዘብ በጋደኛ በኩል ጭምር ነው የሚቀበሉት።

  • @mulugetakebede8304
    @mulugetakebede83048 ай бұрын

    አንተን የምያውቀው ካንተ ጋር የዋለ ነው ባለራዕይ መርያችን በርታ ተረድቼአለሁ

  • @milionephrem489
    @milionephrem4898 ай бұрын

    እኔ ግን ይህን እላለሁ። ❤አቢቹ ይምራ❤ ልብ እየጠበበ ጨጓራ እየሰፋ ትልልቅ ሰው በዝቶ ታላላቅ ሰዉ ጠፋ እየቀጨጨ አንጎል ትከሻ እየሰፋ ታዋቂ ሰዉ በዝቶ አዋቂ ሰዉ ጠፋ ምቀኞች ስትጮሁ በዩቲዩብ ሜዳ ላይ አቢቹ እየሰራ ከፍ አለ ወደ ላይ ኢትዮጵያን ለማፍረስ ብትደክሙ ብትለፉ የሚከተላችሁ ያው ጅላንፎና እንከፉ መተዛዘብ ላይቀር ይህም ቀን ያልፍና ባንዳና ምቀኞች ጉዳችሁ ይወጣና ከነ ክፋታችሁ ከነ ተንኮላችሁ ገደል ትገቡና ኢትዮጵያም በልፅጋ በልማት ጎዳና እድሜ ይስጠን እንጂ እናያለን ልማት እናያለን ገና የአቢቹ ድካም የአባመላ ልፋት እንዲህ ይቀጥላል እንደዚህ በተረት ሸረኛና ደህና በአንድ ላይ ሲሄዱ በሸረኛው በኩል ተናደ መንገዱ ……………… ………………………

  • @seait840

    @seait840

    8 ай бұрын

    ትክክል ነዉ ሁሉም ያልከው ሚልዮን 👍👍

  • @mikizola106
    @mikizola1068 ай бұрын

    አንተን የመሰለ ጀግና መሪ ስላለን ሁሌም እኮራለው ሁሌም ከጎንህ ነን

  • @tsihonbedane5351

    @tsihonbedane5351

    8 ай бұрын

    አፈ ቅቤ ልበ ጩቤ:: You have done Ethiopia so wrong that I don’t even know where to start. Now, after all the massacre on tigreans and Ethiopian soldiers and ongoing massacres on Amharas, you are talking about having a port on the Red Sea??? Please start praying. You are plagued with bad spirit that wants nothing but bloodshed and destroy the old and the truth and pave the way to the anti christ. This talk on Red Sea.. is what ሕወሀት advised on how to take revenge on all that fought against it before the “peace” agreement and on how they can still be independent. I mean Ethiopians… how can you even think of having Red Sea back??? It is not yours anymore . It belongs to a sovereign country, mighty loyal loving people called Eritrea. I mean, seriously??? ኸረ it is shame. ኸረ በቃህ በሉት:: I have never seen any other country nor a leader that sends drones to kill its own citizens over gossip. Cleansing One ethnic group after another. It is sad 😢😢😢

  • @abuzareasehalaw3197
    @abuzareasehalaw31978 ай бұрын

    🇪🇹👉የመሪያችን ታላቅ ሀገር የመገንባት ወርቃማ ጉዞ

  • @HaymanIncj
    @HaymanIncj8 ай бұрын

    የቀደሙት መሪዎች የሰጡንን እዳ ተረድተህ ለልጆቻችን ከእዳ ወደ ምንዳ እንድንሸጋገር ራእይ ስላለህ እግሒአብሄር ይጠብቅሕ።

  • @berhanufantu843
    @berhanufantu8438 ай бұрын

    የካቢኔት አባላት ፊታቸውን ሳየው ከበድ ያለና ለመረዳት የቸገራቸው ይመስላል ሆኖም ከጊዜው ጋር መራመድ ግድ ነው። AI በሀገራችን የተንሰራፋውን የሌብነትን ሰንሰለት ማስወገድ ከቻለ ያብቻ በራሱ ትልቅ ድል ነው። ሌቦች የሆናችሁ ካሁኑ አስቡበት!!!!! በርታልን የኢትዮጵያ አንበሳችን !!!

  • @user-ty7ds8un8u
    @user-ty7ds8un8u8 ай бұрын

    Abechu bareta🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @meskeremabebe1735
    @meskeremabebe17358 ай бұрын

    አብቹ አንተን የሚረዳህ ጥቂትትትት እንኳን ቢኖር የት እንደምንደርስ መገመት ይከብዳል። ምን ዋጋ አለው የማይገባው ትውልድ ባለበት ዘመን መሪ ሆንክ እንጂ ፈጣሪ ያግዝህ። የዘመኔ ጀግና፣ ዕንቁ፣ ቅን፣ ታታሪ መሪ ነህ። ኑርልኝ።

  • @seait840

    @seait840

    8 ай бұрын

    ትክክል አብቹ 👍👍🇪🇹🇪🇹

  • @meskeremabebe1735

    @meskeremabebe1735

    8 ай бұрын

    @@seait840 አልጠራጠርም።

  • @dawitemelese1857
    @dawitemelese18578 ай бұрын

    አቡቹ በርታሀ ወደፊት

  • @selamselam805
    @selamselam8058 ай бұрын

    abcho meriyachin❤❤❤❤❤❤

  • @yalemabebe6484
    @yalemabebe64848 ай бұрын

    ጠቅላይ ሚኒስተር ዶ/ር ዓብይ አንተ እራእይህ መጭውን ወይንም ተተኪ ትውልድን እየሰራህ ለመሄድ የምታደርገው ጥረት ያስደንቃል።ያልተረዱህ ሊጠቀሙ አይችሉም ብልሆች ግን እያደነቁህ፣እያመሰገኑህ፣ካንተ ይቀዳሉ ብየ አስባለሁ። እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርከው።❤❤

  • @thggnmyustn4157
    @thggnmyustn41576 ай бұрын

    አላህ ይጠብቅ ሀቢቢ እነሱን ተዋቸው ያወሩ አንተ ስራህንስራ

  • @user-st5vk6dy6z
    @user-st5vk6dy6z8 ай бұрын

    አመሠግነሃለሁ እውነት መሪዬነህ አሥተማሪዬ ነህ እከተለሃለሁ

  • @eyasuabduselam1819
    @eyasuabduselam18198 ай бұрын

    ❤❤ This is My Beloved PM❤❤

  • @abdurahmankemal4004
    @abdurahmankemal40048 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @rahelgutema9144
    @rahelgutema91448 ай бұрын

    My hero prime minister

  • @zerihuntsegaye6328
    @zerihuntsegaye63288 ай бұрын

    Nebiy be ageru ayikebarem ❤❤ke gizew yekademe Mari ❤❤

  • @user-bz1sz5zy4j
    @user-bz1sz5zy4j8 ай бұрын

    ደቆር አላህ ይድፋህ አቦ ሁለየ ትረትረት

  • @gigilemma6133
    @gigilemma61338 ай бұрын

    ኢትዮጵያ 25 ዓመት እንድትመራት አጥብቃ ትለምናለች🙏🏿🇪🇹🌼🌼

  • @anshaebrahim3901

    @anshaebrahim3901

    8 ай бұрын

    ክክክክክክክ ቀልድህ ደስ ይላል

  • @KassuAto
    @KassuAto8 ай бұрын

    You're right

  • @GechoBaba
    @GechoBaba8 ай бұрын

    wow!!!!!!!!!!!!

  • @Ethiopia.First.
    @Ethiopia.First.8 ай бұрын

    Yes we can! Because, we are Ethiopians! ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!

  • @bogaleoda6331
    @bogaleoda63318 ай бұрын

    ክብር ለኢትዮጵያ ለጠቅላይ ሚንስቴር ዶክተር አብይ !!!

  • @tsihonbedane5351

    @tsihonbedane5351

    8 ай бұрын

    አፈ ቅቤ ልበ ጩቤ:: You have done Ethiopia so wrong that I don’t even know where to start. Now, after all the massacre on tigreans and Ethiopian soldiers and ongoing massacres on Amharas, you are talking about having a port on the Red Sea??? Please start praying. You are plagued with bad spirit that wants nothing but bloodshed and destroy the old and the truth and pave the way to the anti christ. This talk on Red Sea.. is what ሕወሀት advised on how to take revenge on all that fought against it before the “peace” agreement and on how they can still be independent. I mean Ethiopians… how can you even think of having Red Sea back??? It is not yours anymore . It belongs to a sovereign country, mighty loyal loving people called Eritrea. I mean, seriously??? ኸረ it is shame. ኸረ በቃህ በሉት:: I have never seen any other country nor a leader that sends drones to kill its own citizens over gossip. Cleansing One ethnic group after another. It is sad 😢😢😢

  • @solomongobana5107

    @solomongobana5107

    8 ай бұрын

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ጠቅላይ ሚንስትር ዶከተር አብይ አህመዲን እግዚአብሔር ይባርከው።!!!!

  • @fjgdgg1538

    @fjgdgg1538

    8 ай бұрын

    አገራችን ተቀምጠን አገራችንን ለማፍረስ የምንታገል ሆን ሁሉም ባዪሆን ብቻ ለዪቷ ዪምታልን ምቀኛ አጥፍቶ ጠፊወችን

  • @user-oe7bh6gj6y
    @user-oe7bh6gj6y8 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hanaestifanos5153
    @hanaestifanos51538 ай бұрын

    Denke Meri Dr.Abey Ahemed.

  • @endashawworku3929
    @endashawworku39298 ай бұрын

    መርዬ በምክንየት ነው የምከተልክ

  • @bekeleayele5614
    @bekeleayele56148 ай бұрын

    Dr. Haadha keessan har'aa Ol jedhanii yoo isin laaluuf Carraa argatan fi Sadarkaa irra geettan arguu Danda'an Gammachuu isaanitti Dhagahamuu Namni hunduu tilmaamuuf hinrakkatuu. Jabaadhaa Karoora fi jalqabbii keessani Abjuu namoota isaanitti faakkatuu baay'ee dha. Haata'uu malee rafuu dhiifne Sammuu Qulqulluu fi harka hinxuroofneen hannaa dhiifne yoo isin maddii dhaabbannee hojjannee fi hojjachifne abbaa biyyaa isaa dhugaa ta'uu fi Badhaadhinnaa biyya keenyyaa yeroo tilmaamuu duratti biraa gayuun abjuu hin ta'uu! ni dhugoomaa malee! Hundaa Caalaa Waaqayyoo isaa hundaa Caaluu Qabdan!!!!Goota tokko Duuba Dubartii jabdittiin tokko jirtii jedhamaa, isini Lamaan garuu Galaana tokkoorraa kan waraabamtan fakkaataa. "Budaan isin hin argin!!!!"Waaqayyoo isin haa tiksuu!!!!

  • @user-zr8nb6cd3z
    @user-zr8nb6cd3z8 ай бұрын

    👍👍💪💪

  • @belaliseid
    @belaliseid8 ай бұрын

    የመጨሻህ ንግግር ያርግልህ አሚን በል

  • @Takalahanjeloanshore
    @Takalahanjeloanshore6 ай бұрын

    Tilayelelek

  • @kumala-win
    @kumala-win7 ай бұрын

    Hero!

  • @hkaraya73
    @hkaraya738 ай бұрын

    Agereshebet eko, when politics meet academic.

  • @zelalemayeledede8876
    @zelalemayeledede88768 ай бұрын

    💎💎💎💎💎💎💎💎

  • @tedyteklu8195
    @tedyteklu81958 ай бұрын

    አብችዬ ሁሌም ከጎንህ ነን።

  • @birhanuwoldegebriel1340

    @birhanuwoldegebriel1340

    8 ай бұрын

    Abiyin eressaw addiss abeba ly yigotetal

  • @abdbula5288

    @abdbula5288

    8 ай бұрын

    ​@@birhanuwoldegebriel1340In your dreams, fool😂😂😂😂!

  • @kedamawi1007
    @kedamawi10078 ай бұрын

    እዚህ ውስጥ የተማራችሁ ሰዎች ፈተና አለ ቢባል ስንት ሰው ያልፍ ይሆን? እንደኔ ከሆነ 2 ሰው ካለፈ በጣም ጥሩ ነው።

  • @ashufkadu5515
    @ashufkadu55158 ай бұрын

    ማን ይረዳህ አባ ኪያ. Respect my deer

  • @user-gq4le1hf7h
    @user-gq4le1hf7h8 ай бұрын

    fanoooooook

  • @onelove6484
    @onelove64848 ай бұрын

    አንተ ትለያለህ የኛ ድንቅ መራአችን ሺ አመት ንገስልን ኢትዮጵያ ሀገራችን ከፍ ትበል ።

  • @elfeneshselomon7090
    @elfeneshselomon70908 ай бұрын

    አይ የኔጀግና እግዚአብሄር አሟልቶ ፈጥሮህ ነበር ማን አብሮህ ይሠራይሆን?

  • @tesfanshabirhm6310
    @tesfanshabirhm63108 ай бұрын

    ጌታ ቶሎ ና ብሄድ ይሸለል🙏🙏😢😢😢😢😢

  • @Black-2024
    @Black-20248 ай бұрын

    ከዘመኑ እጅግ አሻግሮ ማየት የሚችል ታላቁ መሪያችን 🅰️🅱️ℹ️©️♓⛎ዬ 💚💛❤️ E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 💚💛❤️

  • @_Gebetamedia8751
    @_Gebetamedia87518 ай бұрын

    ፈጣሪ ይባርክህ

  • @tbirhanenamey5714
    @tbirhanenamey57148 ай бұрын

    ታላቁ ንትርክ !! ጉድጓድ የማሰ እሱው ይገባበታል

  • @user-rg2ck4zw2e
    @user-rg2ck4zw2e6 ай бұрын

    አብይ ጥጎበዝ❤❤❤❤

  • @bisratgirma
    @bisratgirma8 ай бұрын

    Dr. Abiy reminds me of a true story movie titeled a "Beautiful Mind"!

  • @user-ps8rl2ei4u
    @user-ps8rl2ei4u8 ай бұрын

    God Blass U

  • @LamdaAlpha65
    @LamdaAlpha658 ай бұрын

    ጠቅላዩ ኣቢይ፡ በምሳሌና ጭብጥ ኣስደግፈው በሰወስቱ ዝግጅቶች ያቀረቡት ሃሳብ፣ ያስረዳኝ ኣንድ ነገር ነጮች በተለይ ኣውሮፓውያን ኣሜሪካን ኣውስትራልያን እንግሊዝን ኒውዚላንድን ስኮትላንድ ኣየርላንድ ጨምሮ እጅግ በኣእምሮ የመጠቁና፡ ለኣለም ያበረከቱት ነገር እጅግ ኣስደናቂ መሆኑ ነው። እነዚህ እንቁ የሰው ዘር የሆኑ ነጮች ኣሳቢዎች ኢንቨንተሮች ሳይንቲስቶች የAI ኣፍላቂዎች ወዘተ ኣለምን ግጥም ኣርገው ቢገዝዋት ይሻላል። መርፌ ሳንሰራ ኣፋችን ከፍተን የቀረን፡ ጠቅላዩ ይህን ድንቅ ነገር ጥሩ ኣርገው ባይገልጹልን ምንም የማይገባን ምንዱባን በዚህቺ ኣለም ንላገለግል ብቻ ነው የተጠራነው። ኣሜን በሉ

  • @mamaymamay7732
    @mamaymamay77328 ай бұрын

    ከዚ በሃላ አናይህም ተመስገን

  • @saidsayi
    @saidsayi8 ай бұрын

    Jiraadhu abbichuu abbas malaa

  • @user-pl6jd9zb2z
    @user-pl6jd9zb2z8 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂dalijesa. Jechu.ketii.haree.salii

  • @kidumes7941
    @kidumes79418 ай бұрын

    Abo kida atwita..

  • @gezahegnetekle2092
    @gezahegnetekle20927 ай бұрын

    amesgnalehu

  • @chrstian-o4t
    @chrstian-o4t8 ай бұрын

    ERE MEDHANIYALEM ANTEN ENKUAN YE 2016 YE 2316 ETHIOPIAWI ALAMA ENA AYMROH LAY AYDERSIM ERE U U U U U

  • @tamratgebremedhin6841
    @tamratgebremedhin68418 ай бұрын

    I am worried about for the growing population of the world?? SPECIALLY 120M OF MY PEOPLE

  • @nanieyob989
    @nanieyob9898 ай бұрын

    አቢቹ ጀግና ነህ ግን ድንጋይ ህዝብ ይዘህ ተቸገርክ

  • @abebevideos3438

    @abebevideos3438

    8 ай бұрын

    አቢቹን ለማድነቅ ሕዝብን መስደብ ነዉር ነው።በእርግጥ የተወሰኑ ድንጋዮች እንዳሉ እኔም አምናለሁ።

  • @nanieyob989

    @nanieyob989

    8 ай бұрын

    @@abebevideos3438 ይቅርታ ድንጋይ ስል እራሴንም ጭሞር ነው

  • @sisaytafer

    @sisaytafer

    8 ай бұрын

    You are right ✅

  • @azebtefera9561
    @azebtefera95618 ай бұрын

    በእጅ ያለ ወርቅ እንደዳይመንድ መቀበልን ልመድ ህዝቤ ዘመንህን አመድ በለህ አመድ ሆነህ ኖረሃል ‼️😊

  • @anshaebrahim3901

    @anshaebrahim3901

    8 ай бұрын

    እና አብይ ህዝብን ከችግር አወጣው

  • @johnyohannes9233
    @johnyohannes92338 ай бұрын

    ይህ ጠ/ሚሩ በጣም የሰለጠኑበት ጉዳይ ስለሆነ የወደፊቱን አክብደው ማየታቸው የሚጠበቅ ነው። አሁን ግን የሰላም፣ የደህንነትና የብሔራዊ መግባባት ጉዳይ የአገሪቱ አጣዳፊ ችግሮች ስለሆኑ በነሱ ላይ አክብደው ቢሰሩ መልካም ነው።

  • @genetneway9396
    @genetneway93968 ай бұрын

    How long he stay this guy

  • @user-ty7ds8un8u
    @user-ty7ds8un8u8 ай бұрын

    King.of king abechu❤❤❤❤❤

  • @alemtadesse5560
    @alemtadesse55608 ай бұрын

    አብቹኮ ኑርልን ❤❤❤❤

  • @Addistoday
    @Addistoday8 ай бұрын

    ቴክኖሎጂ እይታህ ጎበዝ ነህ ነገር ግን ይህ ጉዳይ መሬት ለማውረድ አገራዊ መግባባት ይቅደም። ጦርነት ይቁም መደራደርና መግባባት። ከዛ ወደ ኢኮኖሚና ቴክኖ ትግበራ መሄድ ቀላል ይሆናል!

  • @sophiaadmassu8268
    @sophiaadmassu82688 ай бұрын

    What is he talking about? What is his point? What are the people writing?

  • @derbewbelay7237
    @derbewbelay72378 ай бұрын

    Abchu!!! has no theoretical problem!!!! But there is no action!!! The country is suffering from war!!! Brothers fighting with brothers!!!! The leader of a country wastes his time to prepare a Power Point for the training that one expert can provide. please working for peace!!! We Ethiopians are being tested by war and problems more than ever!!!!

  • @MehamedShermolow
    @MehamedShermolow8 ай бұрын

    ጠ/ሚ ቴክኖሎጂ እየተሞከረብኝ ነው ሀገር ወስጥ ይሄንን ያደረከው ደግሞ አንተው ነህ

  • @legessehailu8690
    @legessehailu86908 ай бұрын

    ጀግና በርታ።

  • @user-gk2nl8ef2r
    @user-gk2nl8ef2r8 ай бұрын

    👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍

  • @tarikunigatu7899
    @tarikunigatu78998 ай бұрын

    People in the audience look confused and startled by the looming danger of losing their jobs to AI.

  • @user-ps8rl2ei4u
    @user-ps8rl2ei4u8 ай бұрын

    agrachene Ymiyaseflegate Lqtayu Tewlede Ymiyasebe Enedanta Ayente Mriy Nwe Tbarke

  • @TitiTiti-oe8xv
    @TitiTiti-oe8xv8 ай бұрын

    ዳ/ር አብይ አስቀድሞ ማሳወቅ ጥሩ ነው ግን ስንቱን አሳውቀው ይዘልቁታል ይህን የሚያስተምር ሌላ ሰው ፈልጉ 👍🏽 እኔ ግን ሮቦት የምፈልገው ኢትዮጵያን መቶ ይህን የፈጠጠ መሬት እንዲያርስ እንዲያለማ ምኞቴ ነው ሰውም የሚፈልገው ቁጭ ብሎ እንዲሰራለት ነው ግን ሮቦት ሁሉን ከሰራ እኔ ምን ልሁን????

  • @belaliseid
    @belaliseid8 ай бұрын

    የልጅ አዘን አይጣህ ሁልግዜ አሚን በል

  • @thggnmyustn4157

    @thggnmyustn4157

    6 ай бұрын

    አንተን አይጣህ ወይም አይጣሽ ውሾች

  • @solomonabu-zb7fd
    @solomonabu-zb7fd8 ай бұрын

    ባንዳዎች እዚህ ምን ታደርጋላችሁ? የሌላ ሃገር መሪ ፕሮፋይል እያደረጋችሁ ኢትዮጵያዊ ነኝ የምትሉ የራሳችሁን መሪ የምትሳደቡ ምናችሁን ነው የሚያማችሁ? የአምስተኛ ክፍል ትምህርት የሚያስተምረው ሰውዬ ለሃገሩ ሲለፋ እናንተ ምሁራን ደግሞ በሃገራችሁ ላይ ባንዳ ትሆናላችሁ። እኛ እንግዲህ አማራጭ የለንም ከሃገራችን ውጪ።

  • @brehayilegiyorgis6891
    @brehayilegiyorgis68918 ай бұрын

    Abichu is my best leader in 21 century !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @kiyyanafyad9201
    @kiyyanafyad92018 ай бұрын

    የስድብና የጥላቻ comments ሰጪዎችን ምን አለበት ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ በወያኔ ት/ት ስርዓት ወቅት ያመለጣቸውን ኮርሶች እንደገና ት/ት ቤት ገብተው እንድማሩ ሁኔታዎችን ብያመቻቹላቸው።

  • @anshaebrahim3901

    @anshaebrahim3901

    8 ай бұрын

    ጅል

  • @yednekfikru5902
    @yednekfikru59028 ай бұрын

    ene yemigermegn....yemisefut.....ke nibab yetetalu yetsefalu...ai denakurt....eski semuttttttt

Келесі