ከደጋጎች ማህደር || የደቡብ ከዋክብቶች (አብሬት)

ከደጋጎች ማህደር || የደቡብ ከዋክብቶች (አብሬት)
---------------------------------
አስ - ሱናህ TV ''ሚዛናዊ መርህ || قناة السنة نهج الاعتدال ||
As-Sunnah TV ''The Way Of Moderation'' ||
__
በሚከተሉት አድራሻዎቻችን ይከታተሉን
የፌስቡክ ገፅ
|| / assunnahtvofficial
የቴሌግራም ቻናል
|| t.me/AssunnahTVOfficial
የWhatsApp ቁጥራችን
||+251 90 300 0102

Пікірлер: 186

  • @haseenakwt1397
    @haseenakwt13974 жыл бұрын

    የኦለሞች የደጋጎችን ታሪክ እደኔ በጉጉት የሚጠብቅ መስባት በጣም ደስስስስስ ይለኛል ጀዛኩሙሏህ ኸይረን በተለይ አቅራቢያችን ኡስታዝ አረብ ጤናና እድሜ አብዝቶ ይስጥልን ያረብ

  • @nivineahmad4569
    @nivineahmad45693 жыл бұрын

    አላህ ረጅም እድሜ ከሙሉ አፍያጋር ያጎናፅፍልን

  • @taibatsegalen3112
    @taibatsegalen31123 жыл бұрын

    አኝህ አባት ለአገራችን ጠቀሚና መድሀኒት የሆኑ አባት ናቸው !!!!!!አላህ ረጅም ሀያት ይስጥልን !!!!!!!!!

  • @ሰሚር
    @ሰሚር4 жыл бұрын

    ሀያትትትትት ጀባ አላህ ያግዛቹ ሀቢብ አብድልመጅድ ስላየውት ደስስስስስ ብሎኛል በጣም ። ምንኛ ያማረ ስራ ነው አስ ሱናዎች በርቱልን

  • @yamralhagere7572
    @yamralhagere75724 жыл бұрын

    የነሱ ውለታ ተነግሮ አያልቅም😍😍😍😍😍

  • @user-wi5nf6kn6u
    @user-wi5nf6kn6u4 жыл бұрын

    ውድ ወንድማችን ኡስታዛችን ሙሀመድ አረብየ 😍😍😍😍😍 20ትትትትትትትት ከሙሉ አፊያ ጋ ይስጥልን

  • @yamralhagere7572
    @yamralhagere75724 жыл бұрын

    ማሻላህ ተባረከአላህ አመደነሏሁ ቢአምዳዲሂም😍😍😍😍😍

  • @fayhaaalmufti5205
    @fayhaaalmufti52054 жыл бұрын

    እዲሜ ላሡና ቲቪ የማናቃቸዉን ኡለሞቻችንን አሥተዋወቀን ባረከሏሁ ፊኩም

  • @user-ni1ji8le8r
    @user-ni1ji8le8r4 жыл бұрын

    Masha Allah ustaz Muhammed areb

  • @user-lp9qn6ez2d
    @user-lp9qn6ez2dАй бұрын

    ሁላቹህንም አላህ ያቆያቹህ አርጎባ የሚገኙ ወልዮችንም እደዚህ ብታስተዋዉቁን በጣም ደስ ይለናል

  • @1day322
    @1day3224 жыл бұрын

    ያረቢ

  • @user-mv3tu4ox2h
    @user-mv3tu4ox2h4 жыл бұрын

    አላህ እደሜና ጠና ይሰጣችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀

  • @cell7830
    @cell78304 жыл бұрын

    ሰለሏሁ አለይሒ ወሰለም💘💘💘 በረከሏሁ ፊኩም

  • @user-xj6wj7lj3m
    @user-xj6wj7lj3m4 жыл бұрын

    የኡለሞች የመሻይሆች ታሪክ መሰማት በጣም ደሰሰሰሰ ይለኛል ኡስታዝ ሙሀመድ አረብ ጀዛኩም አሏህ ኸይረን ጀዛ አሏህ ይብቃችሁ የኛ እንቁ ጅግና

  • @kedirmencha
    @kedirmencha4 жыл бұрын

    Masha Allah I appreciate AS Sunnah TV

  • @user-iz1xw3dy7x
    @user-iz1xw3dy7x4 жыл бұрын

    ማሻአሏህ ማሻአሏህ እጅግ መሣጭና ደሥሥሥሥ የሚል የደጋጎቹ የኦለሞች ታሪክ ተሠምቶ የማይጠገብ ሀያት ይሥጥልን ወድማችን ኡሥታዝ ሙሀመድ አረብ የኛ ጀግና ባለህበት አሏህ ይጠብቅልን በርቱልን አሱናወች ባለዉለታወቻችን

  • @muhamedyenebi4398
    @muhamedyenebi43983 жыл бұрын

    masha allah beautifull jezakellah assunah

  • @albeyazid6981
    @albeyazid69814 жыл бұрын

    ماشاءالله اللهم أمدنا بأمداد الأولياء والصالحين

  • @wahibmahdi8802

    @wahibmahdi8802

    4 жыл бұрын

    Ameen

  • @haseenakwt1397
    @haseenakwt13974 жыл бұрын

    ማሻአሏህ እደት ደስ ይላል አሏህ ይጠብቃችሁ

  • @abduke4157
    @abduke41574 жыл бұрын

    ክብር ለኡለሞቸችን!

  • @user-tv9ds6uc8s
    @user-tv9ds6uc8s3 жыл бұрын

    አሏህ እድሚያቸሁን ያርዝምልን ያረብ

  • @user-sd2il4qx4z
    @user-sd2il4qx4z4 жыл бұрын

    መሸአላህ አላህ ይጠብቃችሁ የኛ እቁወች 💕💕💕💕💕

  • @user-is6jv2iz2i
    @user-is6jv2iz2i4 ай бұрын

    አላህ ይርኸማቸዉ ዛኪር አብድራህማን አቤት ሙሀባ ደስየሚል ቅርስ❤❤❤😢😭😭😭😭😭

  • @madeena8856
    @madeena88563 жыл бұрын

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ ኡስታዝ መሀመድ አረብ አላህ ምስሎቻችሁን ያብዛልን

  • @raha3300
    @raha33004 жыл бұрын

    Mashallah ! ምርጥ አቀራረብ ! የሁዋላውን ማወቅ ወደፊት ለመሄድ መሰረት ነው ::: ይገርማል ጀግኖች ናቸው :: ይሄ ሁሉ ኪታብ መፃፍ Mashallah.... ቀን ከለሊት በዱአ በቁርአን ረመዳንን ማሳለፍ .... በጣም መስረት ያለው ቦታ ነው ልንጠብቀው እና ልናስቀጥለው ይገባል ... ብዙ ተተኪዎቹን ማፍራት እና መንከባከብ መደገፍ አለብን Inshallah . Thanks Al sunnah . በርቱ

  • @fafilove2970
    @fafilove29704 жыл бұрын

    ሱበሀን አላህ በጣም ይገርማል ኡለሞቻችን እድሜ ይስጥልን እደው እናተን የሚሳደቡ ሰወች ምንኛ ከሰሩ የኢቶጲያ አሊሞች የስልምና ፈርጥ ምሶሶ ናቸው እዳው ምትክ አትጡ ወድማችን አቅራቢው በጣም የምትገርም ልጅ ነህ ልጅ ይውጣለህ ወድሜ መጨረሻህ ይመር

  • @user-wi5nf6kn6u
    @user-wi5nf6kn6u4 жыл бұрын

    እንኳን ደና መጣችሁልን

  • @user-sq9jw5pd7c
    @user-sq9jw5pd7c4 жыл бұрын

    ባራካላሁ ፊኩሙ

  • @user-gl3mw4yk2z
    @user-gl3mw4yk2z3 жыл бұрын

    ያዓሏህ 👍👍

  • @saadasaada9006
    @saadasaada90064 жыл бұрын

    ማሻ አሏህ ባርከሏሁ ፊኩም

  • @user-ee2ss9tq9f
    @user-ee2ss9tq9f4 жыл бұрын

    የኔ አፈ ማሮች አሏህ ይጠብቃችሁ

  • @user-sq9jw5pd7c
    @user-sq9jw5pd7c4 жыл бұрын

    መገን መግን አሏህ ይጠብቃቹሁ ባራካሏሁ ፊኩሙ

  • @Karema1990-fx5ty
    @Karema1990-fx5ty Жыл бұрын

    ማሻ አሏህ አሏህ ያቆይልን ሸይኽ ባረከሏሁፊኩም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @esmailshisema2062
    @esmailshisema20623 жыл бұрын

    Hayat ustaz Mohammed areb Masha Allah go forward

  • @user-kt4yl3qy8p
    @user-kt4yl3qy8p4 жыл бұрын

    የምር አሱ ናቲቨ በምንእደምገልጠዉ ቃልአጣሁለት መሻይሆችንሁላ ብቅ አረገልን ያረብ አንተ አይቸግርም እድሜቸዉን አረዝምልኝ ወድም ሙሀመድ አረብ አላህ ያጠክርህ መሠሎችህንያብዛልኝ

  • @user-xj6wj7lj3m

    @user-xj6wj7lj3m

    4 жыл бұрын

    አሚንንን ያረብ

  • @AA-qj5cx
    @AA-qj5cx4 жыл бұрын

    barakallahu fikum

  • @alfredsifer9560
    @alfredsifer95603 жыл бұрын

    ማሻ አላህ

  • @cell7830
    @cell78304 жыл бұрын

    ሰሂሂሂ ማሻ አሏህ

  • @Faisal-ii1qf
    @Faisal-ii1qf4 жыл бұрын

    Masha Allah May Allah bless you and bless your family keep it up

  • @user-rs8tc3ky9z
    @user-rs8tc3ky9z3 жыл бұрын

    وَعَلَيْكُم السَّلَام وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ جزاك اللهُ‎خیرن ماشاءاللہ ماشاءاللہ 💞💞💞ﷺ💞ﷺ💞ﷺ💞ﷺ💞ﷺ💞ﷺ💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞ﷺ💞ﷺ💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞ﷺ💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @toybaseid3089
    @toybaseid30894 жыл бұрын

    አሏህ ከይር ስራህን ሁሉ ይውደድልህ ኡስታዝ ሙሀመድ አረብ

  • @ghhsbdhdh2798
    @ghhsbdhdh27984 жыл бұрын

    ማሻአሏህባረከሏሁፊኩም

  • @rabia7019
    @rabia7019 Жыл бұрын

    አሏህ ያስረዳን አውሊያዎቻችን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @wahibmahdi8802
    @wahibmahdi88024 жыл бұрын

    Barakallahu feekum Jazakumullahu khayra

  • @meriamayalew6045
    @meriamayalew60454 жыл бұрын

    ወንድም ሙሀመድአረብ አሏህ ይጠብቅህ በጣም ትልቅስራነው እየሰራህ ያለኸው

  • @user-wk4ob8to3s
    @user-wk4ob8to3s4 жыл бұрын

    ማሻአሏህ

  • @khayriehk1612
    @khayriehk16124 жыл бұрын

    ማሻአላህ ማሻአላህ አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር። አልሀምዱሊላሂ አልሀምዱሊላሂ ከናዚ ከዳጋጎች። ስላረከኝ። ጥረትና።ምስጋና ይጋባህ ያላማቱ ጌታ አላህ አላህ ሆይ አሎሞቻችን።አንታው ጣብቅልን ያረብብብብ እድሜቻው አርዝምልን ያአላህ

  • @cell7830
    @cell78304 жыл бұрын

    እኔስ ናፍቆኛል😭😭

  • @ibrahimworku9465

    @ibrahimworku9465

    2 жыл бұрын

    ye Allah, mnw yegna zemn astelasa

  • @alhamdunasir3002
    @alhamdunasir30024 жыл бұрын

    ማሻላህ

  • @kedirmencha
    @kedirmencha3 жыл бұрын

    Masha Allah

  • @1day322
    @1day3223 жыл бұрын

    ባረከሏሁፊኩም አሱናዎች ትለያላችሁ

  • @mohammedendris6440
    @mohammedendris64404 жыл бұрын

    ማሻአላህ አሪፍ ዝግጅት

  • @seadyiaadem9502
    @seadyiaadem95024 жыл бұрын

    ያረቢ ሀያት ስጥልን

  • @Sam-py8yn
    @Sam-py8yn4 жыл бұрын

    ማአሻ አሏህ ማአሻ አሏህ

  • @fethoyk8156
    @fethoyk81564 жыл бұрын

    Masha Allah baraka Allahu bikum endih naw aytochchen yanberut subhan Allah wahbiyn Allah yaxfln asunahwoch hyyyyyyyt blnal💕💕💕💕💖💖💖💖💕💖💕💖💕💖💕💖💕💖💕💖💕💖💖💖💕💕💕💖

  • @wellotube8524
    @wellotube85244 жыл бұрын

    ማሻ አላህ አሊሞቻችን

  • @user-ef2on5ri3w
    @user-ef2on5ri3w4 жыл бұрын

    ማሻ አሏህ

  • @user-ee2ss9tq9f
    @user-ee2ss9tq9f4 жыл бұрын

    ኑሩልኝ ስወዳችሁ ለአሏህ ብየ ነው

  • @aneenamoosa7272
    @aneenamoosa72727 ай бұрын

    ባረከሏሁ ፊኩም አላህ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤

  • @rukeyaahmed8443
    @rukeyaahmed84434 жыл бұрын

    Mashallah 20ttttttttt Kmulu Afeiya Ga Allah Ysetilin yaerb Mishaheochachin Allah Ytebekilin

  • @saadabahir12
    @saadabahir12 Жыл бұрын

    Masha Allah Baraka Allahu feekum 🌹

  • @hayathussenm.h.8796
    @hayathussenm.h.87964 жыл бұрын

    ማሻአሏህ💘💘💘💘💘💘

  • @nebilmuzemil4438
    @nebilmuzemil44384 жыл бұрын

    masha allah mehamed areb bertuln yemeshaikochachinin tarik hulum mawek alebet

  • @madeena8856
    @madeena88563 жыл бұрын

    ኡስታዝ ሙሀመድ አረብ ጀዛ ከአላህ ኸይር አላህ ሀያትትትትት ይስጥልን

  • @user-hz1or8uh7l
    @user-hz1or8uh7l8 ай бұрын

    ወርቆቸዋ አላህ ይጠብቃችሁ አጀብ ናፍቆቴ በረታ

  • @rxgfrcgg2453
    @rxgfrcgg24534 жыл бұрын

    ماشاء الله تبارك الله جز اك الله خيرا سيدي بارك الله فيكم 👍👍💘💘💘💘💚💚👍 صلى الله عليه وسلم اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين ماشاء الله تبارك الرحمن يحفظكم الله تعالى أسعد الله قلو 💘💘💘

  • @SuperMan-bd9mp
    @SuperMan-bd9mp4 жыл бұрын

    Maasha Allaah

  • @FathimaFathima-lv2hb
    @FathimaFathima-lv2hb4 жыл бұрын

    ባረከሏህ ፊኩም ወንድማችን ሙሀመድ አረብ

  • @zeynebahussen3852
    @zeynebahussen38524 жыл бұрын

    አልሱና ቲቪንም እናመሰግናለን

  • @abdulhamidahmed9216
    @abdulhamidahmed92164 жыл бұрын

    Mashallahe dase yelale hayat bartu katelubat enedazi ayenat program

  • @user-ie9ee5xq1o
    @user-ie9ee5xq1o2 жыл бұрын

    ባረከሏህ ፊይኩም ተባረከ ራሕማን

  • @FatulaAli
    @FatulaAliАй бұрын

    አላህይጠብቃችሁ

  • @user-dq2ft2ii2r
    @user-dq2ft2ii2r5 ай бұрын

    ማሻአሏህ አሏህ ይጠብቃቹ❤

  • @fatumaahmed5979
    @fatumaahmed59794 жыл бұрын

    ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ

  • @abdulqadrhamdihun7504
    @abdulqadrhamdihun75044 жыл бұрын

    Ajiiiiib ajiiiiib ajiiiiib...allah yichemrlachihu asunawochiye werkochiyewa

  • @khawlathabhiabhi779
    @khawlathabhiabhi7794 жыл бұрын

    ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ

  • @user-dx1cq3ft7q
    @user-dx1cq3ft7q4 жыл бұрын

    ማሻኣላህ ባራካላሁ ፍኩም

  • @raxmacbdi6315
    @raxmacbdi63154 жыл бұрын

    MASHA ALLAH!

  • @tipohosine6823
    @tipohosine68232 жыл бұрын

    ኡለሞቻችንአላህእረጅምእድሜይስጣችሁ

  • @meriamayalew6045
    @meriamayalew60454 жыл бұрын

    ማሻአላህ አሏህ ያቆይልን መባይሆቻችንን እኛም እምንጠቀምባቸው ጠሪቃቸውን ይዘን የምንጓዝ ያድርገን ያረብ

  • @sameras4748
    @sameras47482 жыл бұрын

    አላሁአኩበር

  • @aminaahmed4180
    @aminaahmed41804 жыл бұрын

    አላህ እድሜና ጤና ይስጦት ጋዜጠኞቹም አላህ ጄዛችሁን በኼር ይክፈላችሁ።አንዳንድ ሰዎች ዛሬም አፋችሁ አያርፍም እነዚህን የመሰሉ የሀይማኖት አባቶች ለመከለፍ አደበታችሁ ሲታዘዝ ያሳዝናል።

  • @kadirjarso2896
    @kadirjarso2896 Жыл бұрын

    Jezakumulah keyirahn

  • @user-tb3dz1hp1f
    @user-tb3dz1hp1f Жыл бұрын

    Amasha Allah

  • @seniyajamal4385
    @seniyajamal43853 жыл бұрын

    ማሻአላህ እንዴት ባማረ መልኩ አቀረብክልን ዑስታዝ ሙሐመድ አረብ

  • @ghhsbdhdh2798
    @ghhsbdhdh27984 жыл бұрын

    ሶለሏህአለይወሠለም ሶለሏህአለይወሠለም ሶለሏህአለይወሠለም ሶለሏህአለይወሠለም ሶለሏህአለይወሠለም ሶለሏህአለይወሠለም ሶለሏህአለይወሠለም ሶለሏህአለይወሠለም ሶለሏህአለይወሠለም ሶለሏህአለይወሠለም ሶለሏህአለይወሠለም ሶለሏህአለይወሠለም ሶለሏህአለይወሠለም ሶለሏህአለይወሠለም ሶለሏህአለይወሠለም ሶለሏህአለይወሠለም

  • @rabimudehabibty2254
    @rabimudehabibty22544 жыл бұрын

    Masha allah

  • @user-sh5mo5jk8n
    @user-sh5mo5jk8n10 ай бұрын

    መሸአላህዱአአረግልንዉስታዠመዘየረህእድለኛነህ❤❤❤

  • @user-xj6wj7lj3m
    @user-xj6wj7lj3m4 жыл бұрын

    ሱብሀን አሏህ😢😢

  • @ibrahimmukedem1980
    @ibrahimmukedem19804 ай бұрын

    جزاكم الله خيرا

  • @user-gf3hs1ik3h
    @user-gf3hs1ik3h2 жыл бұрын

    ማሻአሏህ ባረከሏህ ፊኩም

  • @aminaahmed4180
    @aminaahmed41804 жыл бұрын

    እነዚህ አባቶች ዛሬም ነገም አላህ ሀያት ሰጥቷቸው እስኪያልፉ ለኛ ቀደምት መሪዎቻችን ናቸው የምትዞሉሟቸው እኔ ምን ስራሁ ብላችሁ እራሳችሁን ጠይቁ ሁሉን ነገር እየመነዘራችሁ ሺርክ ሌላም ሌላም ብትሉ እነሱ ምንም አይሆኑም የከለቃቸው አላህ በስራቸው በዱኒያም በአክራም እሚመነዳቸው እሱና እሱ ነው።ይልቅ ሳያልፉብን እድሜ ጠገብ ከሆነው አንደበታቸው ብዙ ልንማር ቀርፀን ልናስቀምጠው የሚገባን ብዙ እውቀት አላቸው።አባቴ አላህ እድሜና ጤና ይስጦት ያለፉትንም አላህ እራህመት ያርግላቸው።

  • @romellabugnutin8350
    @romellabugnutin83504 жыл бұрын

    አላህ ይጠብቃቹህ

  • @seedamohammed6909
    @seedamohammed69094 жыл бұрын

    ماشاالله ماشاالله الله يتبقلن

  • @user-yb6fu6lo5q
    @user-yb6fu6lo5q4 жыл бұрын

    ماشاالله

  • @MinaJemal-vc2ky
    @MinaJemal-vc2ky10 ай бұрын

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤

  • @zahirazahira1851
    @zahirazahira18512 жыл бұрын

    ያረቢጠብቅልን።አኑርልን

  • @SuperMan-bd9mp
    @SuperMan-bd9mp4 жыл бұрын

    Sallallahu Aleyhi wassalem

  • @mohabushami5512
    @mohabushami55122 жыл бұрын

    Mashallah Allah Allah Yakoyelen

  • @kedirahemd4165
    @kedirahemd41653 жыл бұрын

    ሱብሃነአላህ አባባዬ እንደረሱላችን ሰ ዐ ወ ህዝቡን ከጨለማ ለማውጣት ያመችዘንድ የእልሼህ እዛአካባቢሂድእያሉይልኩነበር የጓርዬሼህ የኦዳሼህ ኧገበናርሼህየመገርሼህ ኧቶሬ ሼህ ጥቂቶች ናቸው

Келесі