No video

ክቡር የሆነው የሰው ህይወት ዋጋው ስንት ነው? ቁምነገር እና መዝናኛ //በእሁድን በኢቢኤስ//

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Пікірлер: 111

  • @leylaqatar6623
    @leylaqatar66232 жыл бұрын

    መቅዲዬ የኔ ፈልቅልቅ አንቼ የሊለሸበት eb አያምርም

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed2 жыл бұрын

    እንኳን ደና መጣቹ እናመሰግናለን ከህዝብ ጎን በመሆናቹ ፍትህ እንዴ ቅጠል ለረገፉ ወገኖቻችን☝️💔💔😭😭😭

  • @ejiguhailu40
    @ejiguhailu402 жыл бұрын

    እሁድን በ ኢቢኤስ በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነው። ለ ፕሮግራሙ ማማርና መሳካት በችሎታና በ ቅልጥፍና እንዲሁም በታታሪነት የነበረችውን ጋዜጠኛ መቅደስ ደበሳይን ልናጣት አይገባም ያለሷ ዝግጅቱ ደረቅ ነው ።

  • @centexvitamine

    @centexvitamine

    2 жыл бұрын

    👍

  • @etheth9843
    @etheth98432 жыл бұрын

    እናመስግናለን ኢቢኤስ ከህዝብ ጎን በመቆማችሁ 🙏🙏🙏🙏

  • @roottekele4269
    @roottekele42692 жыл бұрын

    EBS ለሌላው ሁለተኛ ህይወት እንደምትምትሰጡት የመቅዲ ነገር ይታሠብበት አምናለሁ እረፍት ላይ ናት 🌞🌞🌞🌞🌞🌞🌞🌞🌞

  • @amsaleaweke2805
    @amsaleaweke28052 жыл бұрын

    ኢቢኤሶች ተናፋቂዎቹ እነካን ደህና መጣችሁ 🙏🙏🙏ሳምንቱ ለእኛም ቅሰማችን የተሰበረበት ሳምንት ነዉ በእዉነት 😭😭😭😭😭😭ለሞቱት የወገኖቻችንን ነብሰ ይማርያማል ሁፍ ??? 💚💛❤

  • @samuelmendale4021
    @samuelmendale40212 жыл бұрын

    እናንተ ፅድት ያላችሁ ጣቢያ ebs እንኳን ደህና መጣችሁልን ዛሬ ደሞ ለየት ብላችሁ የህዝብ መሆናችሁን አስመስክራችኋል ሊያዬ እምባ እየተናነቀሽ ስለ ገበሬው ሟች በስሜት ስታወሪ ዉስጤን ወረረኝ አስፍሽ አድማቂዉ 😍 ሰብሰብ ብለን እያየናችሁ ነዉ we love you

  • @musiearaya8922
    @musiearaya89222 жыл бұрын

    Liyaye nafkot Asfiti wel come!!! Perfect nachu Enewedachuhalen sele Ethiopia be kuchet selawerachu we thank you!!! Ebs tenafaki tewedaj tv station in Ethiopia... Nafkot temechignalesh!

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah13972 жыл бұрын

    በሰላም በፍቅር በደስታ በመተዛዘን የምንኖሮባት የድሮዋ ኢትዮጵያ ፈጣሪ ይመልስልን

  • @nolawit2738
    @nolawit27382 жыл бұрын

    Mekdi timeles ebakachu

  • @user-fg2mf6bg9i
    @user-fg2mf6bg9i2 жыл бұрын

    ሰላማቹ ይብዛ እንኳን ለአብሳሪው መልአክ ቅዱስ ገብርኤል ወርሐዊ በዓል አደረሳቹ አብሳሪው መልአክ ለእመቤታችን ደስታን እንዳበሰራት ለአገራችን ኢትዮጵያም ሰላም ፍቅር ደስታን ያብስርልን አገራችንን ሰላሟን ያብዛልን መቅዲ አረ ተናፍቀሻል ሳቅሽሁሉ ይናፍቃል

  • @nesredintube227
    @nesredintube2272 жыл бұрын

    የዛሬ የሰኔ 19 የእሁድን ኢቢኤስ የመጀመሪያው ኮማች ነኝ...... የእሁድን በebs አቅራቢዎች እንኳን ደና መጣችው ዛሬም መቅዲ የለችም እባካችሁ መቅዲ መልሱን 👈👈👈

  • @muluale5889
    @muluale58892 жыл бұрын

    መቅዲሰ መልሱልን

  • @user-qm5ln7ir3m
    @user-qm5ln7ir3m2 жыл бұрын

    ፍትህ ፍትህ ለ ኑፁሀን ደም ፍትህ እደቅጠል ለሚረግፈው ወገናችን 😭😭😭 ፍትህ ሰሚ ላጣ ጩኸት እሰከመቼ ነው የ ኑፁሀን ደም መስዋት የሚሆነው 😭😭😭😭😭😭

  • @uaeuae1833
    @uaeuae18332 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ነፍስ ይማርልን በጣም ከባድ ነዉ

  • @nabilnur8203
    @nabilnur82032 жыл бұрын

    ናፍቂ ምርጤ

  • @omsalihaden615
    @omsalihaden6152 жыл бұрын

    ማነው እደ ናፍቆትበጉጉት የጠበቀ

  • @wardatube3623
    @wardatube36232 жыл бұрын

    ባለህ ታመን ! ታላቁ መፅሀፉ "በጥቂቱ የታመነ በብዙ ይሾማል " ይላል ሰው ቦታ ቢሰጠኝ እኮ እስተካከላለው ፣ ትዳር ስይዝ እሰበሰባለው ፣ የስራ እድገት ሳገኝ ጥሩ አድርጌ መስራት እጀምራለው ከሚለው ሀሳብ የሚያሶጣን ትልቅ ቃል ነው ! ትልቁን ነገር አዘጋጅቼላችዋለሁ ግን አሁን ባለቻችው ትንሿ ነገር ተለማመዱባት አለበዚያማ ይከብዳችዋል ማለቱ እኮ ነው ! የምኞታችንን ከሰጠን ኋላ አያያዝ አቅቶን ብናጣው አያምም ታድያ ከአሁኑ ባለን ጠበቅ አርጎ ታምኖ መዘጋጀት ነው እንጂ !

  • @fikrtemamo8721
    @fikrtemamo87212 жыл бұрын

    እንኳን ደና መጣችሁ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሀግርችን

  • @Nesru23
    @Nesru232 жыл бұрын

    ጥሩ ነው በርቱ

  • @user-ij9lb1wc4o
    @user-ij9lb1wc4o2 жыл бұрын

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለወለጋ ወገኖቻችን ሰላም ለኢትዮጵያ ፍቅር ለወገኖቻችን ያምጣልን እግዚአብሔር አምላክ

  • @nathanrahel6321
    @nathanrahel63212 жыл бұрын

    Ere ye mekid yaleeeeeee

  • @RasEthiopia.
    @RasEthiopia.2 жыл бұрын

    አዲሳባም ትልቅ አደጋ ናት። እኔ እናንተን ብሆን ከቻልኩ ሽጉጥ ካልሆነ ቢላ እታጠቅ ነበር። ዝም ብሎ ከመታረድ ገድሎ መሞት ይሻላል።

  • @fififofo8155
    @fififofo81552 жыл бұрын

    Betam yemwdachu ehuden be ebs welcome

  • @user-cn5rz7oj3q
    @user-cn5rz7oj3q2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር የፈጠረውን ሰውን ሰው ሲበላው ይከብድል በቃ ይበለን ፈጣሪ 😭😭😭😭

  • @user-hy3vl5tw5s
    @user-hy3vl5tw5s2 жыл бұрын

    እንኳንደህናመጣቺሁ አገራቺንንሰላምያድረግልንአማራ ህዝብ ይህአይገባወምነበር አማራማለት አህሪብ ባይ ሙሰሊሙ ክረስቲያኑ በፍቅር የሚኖርህዝብነወ አይዞህወገኔ አንድቀን ይነጋል እንደመሸአይቀርም ebsዎቺ እናመሰግናለን

  • @toninboulo8738
    @toninboulo87382 жыл бұрын

    ነብሳቸውን ይማርልን

  • @roottekele4269
    @roottekele42692 жыл бұрын

    ኢቢኤሶች እግዚአብሔር ይስጣቹ እቺን ልጅ ሜሮንን መርዳታቹ ችግሯ ያልፋል ለአገር ለራሧም የምትሆን ወጣት ትሆናለች ሌሎችም ከሷ ህይወት ይማራሉ 💏

  • @user-zl1lb5tn9i
    @user-zl1lb5tn9i2 жыл бұрын

    😭😭😭😭😭😭መረጠን ባልተወለድንበት ብሄር አለቅን በአውሬወቹ በታሪክ አተላወቹ መቸም ታሪክ አይረሳውም

  • @user-nu6tt5oo8u
    @user-nu6tt5oo8u2 жыл бұрын

    የኢቢ ኤስ ምርጦች እንኳን ደና መጣችሁ❤❤❤❤❤

  • @user-xn3ir6gs3n
    @user-xn3ir6gs3n2 жыл бұрын

    በግልፅ ፍትህህህህህህ ለኑፁሀንንን

  • @yabu-2321
    @yabu-23212 жыл бұрын

    Mekdi tmelsln

  • @Tube-cw5ir
    @Tube-cw5ir2 жыл бұрын

    መቅድን አምጡልን

  • @user-il2ks3wy4l
    @user-il2ks3wy4l2 жыл бұрын

    አይይ ዛሬም መቅዲየለች በቃ ደስምአይል ደሞ ፍትህ ለወለጋ አማራወች አትሉም የለየለትነዉኮ የሚታረደዉ በግፍ የሚሰቃየዉ የአማራ ምስኪኑ የዋሁ ገበሬነዉ

  • @azebabebe3702
    @azebabebe37022 жыл бұрын

    መቅዲንመልሳት ፍትህ

  • @saddamohammed8696
    @saddamohammed86962 жыл бұрын

    አገራችንንስላም ያርግልን

  • @zeyinebmoola5036
    @zeyinebmoola50362 жыл бұрын

    እናንተም ያው ታዛዥ ስለሆናችሁ የቻላችሁትን ድምጽ ስለሆናችሁ እናመሰግናለን።ግን አሁንም የበላይ አካሎች ነን የምትሉ ሰወች አሁንም ፋትህህህህህህህህህህህ ለንጽሀን ዜጎች ችችችችችች ችችችችችች ሰምታችሁ እንዳልሰማችሁ አይታችሁ እንዳላያችሁ አትሁኑ ።አሟሟታችን ቢለያይም ሞትን ሁላችነም እንደምንቀምሳት አትዘንጉጉጉጉጉጉጉጉጉ!!!!!!!!!!

  • @mimiaberahailu8937
    @mimiaberahailu89372 жыл бұрын

    ዛሬም መቅዲ አልመጣችም ኧረ ደሳይልም እንዴ ebsሶች እባካችሁ ልጅቷ እኮ substance ያላት ልጅ ነች መልሱልን መልሱልን !!!!!

  • @lastdayscomingsoonmaranata557
    @lastdayscomingsoonmaranata5572 жыл бұрын

    የሰው ልጅ ዋጋ ስንት ነው? ውድ ውድ እጅግ በጣም ውድ. ዋጋው የየሱስ ክርስቶስ ደም ነው በምንም የማይለካም የማይተካም።።።።።።

  • @etyety7760
    @etyety77602 жыл бұрын

    ያባቶች ቀን

  • @fikrtemamo8721
    @fikrtemamo87212 жыл бұрын

    ያባቶች ቀን ነዉ

  • @user-yj6xm3ej5m
    @user-yj6xm3ej5m2 жыл бұрын

    ሰው ሰውን ገደለ ሳይሆን የሰው ጂቦች ሰውን በሉ ነው መባል ያለበት ሆኖም እነዚህን የፊራኡን ቅሪቶች አላህ በሱ ቅዋ ያጥፍልን የሆድ አደሮች እድሜ አጭር ይሁን!!

  • @senaitaweke2902
    @senaitaweke29022 жыл бұрын

    Mekedes betam yemewedat gazetegna neberech ahun gen bestetem behon yatefachew tefat aneso belejewa abat lay yemetfetsemew gef betam kebad ewkenawan tetekem emetaregew gef betam new yemetasaferew egezer yemeslegnsl ye lebon kefat ayeto balasebechew menged vidio weto yawaredesh lejo betam mesken new

  • @jesusking7000
    @jesusking70002 жыл бұрын

    Egzabhar Ethiopian ygobgnut selamachuhn ena andnetachihn enmegnulachuhalen

  • @henokpawloes3268
    @henokpawloes32682 жыл бұрын

    በቃ መቅዲን ቀረች አይይ በጣም ያሳዝናል ግሩም ድንቅ ጋዜጠኛ ነበረች በተለይ ፈገግቷዋ ይህንን ችሎቷዋ ነዉ አኮለሽተዉ ያስቀራቹት ኤቤኤሶች በጣም ያሳዝናል😊

  • @nathanrahel6321
    @nathanrahel63212 жыл бұрын

    የህዝብን አስተያየት አታነቡም እንዴ መቅድን መልሱልን ❤

  • @adisadisadisadis5707
    @adisadisadisadis57072 жыл бұрын

    መቅድዬዬዬዬ ነይ

  • @samuelmendale4021
    @samuelmendale40212 жыл бұрын

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @bellawarehouse2474
    @bellawarehouse24742 жыл бұрын

    enkuwan dena metachew

  • @yerfubesha1998
    @yerfubesha19982 жыл бұрын

    የአባቶችቀን

  • @tigistfikre9249
    @tigistfikre92492 жыл бұрын

    የአባቶች ቀን

  • @mintamirmama9074
    @mintamirmama90742 жыл бұрын

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @berhanumadebo2498
    @berhanumadebo24982 жыл бұрын

    Baxam yasazinal la Ethiopia tsalot yasfaligal Damo sila xiyaqe basalafinawo samin yakabari nawo Ye Abatoch qan

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v2 жыл бұрын

    ያማል ብቻ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በማንነታቸው ተመርጠው ለሚገደሉ አማሮች በሉ አትዳባብሱ እየሞተ ያለው ሐገር ወዳዱ አማራ ብቻ ነው 😭😭😭😭😭

  • @angehaile2597
    @angehaile25972 жыл бұрын

    እሁድን በኢቢኤስ ዘጊ ፕሮግራም ሁኗል መሻሻል አለበት

  • @jameelahayle4871
    @jameelahayle48712 жыл бұрын

    Yen Abatochi qen

  • @rahmethassen5880
    @rahmethassen58802 жыл бұрын

    የ3ቀን ህፃን የሚታረድበት ሀገር ነፋሰ ጡርናት ሆዶዋ ተቀዶ ፅንስ ተወጥቶ የሚበላበት ሀገር አዛዉቶቹ እናቶች በሳት የሚነዱበት ያሣዝናል ብቻ አይገለፅዉም በደለኞችን ሁሌም ከለቅሶ አይወጡ ሀዘን ከቤታቸዉ አይዉጣ

  • @Gagareacion
    @Gagareacion2 жыл бұрын

    🙏🙏🙏🙏ebs

  • @sarafkr2768
    @sarafkr27682 жыл бұрын

    Ye abatoche keni selam lehegerecheni fiti walega 😭😭😭😭😭

  • @verosazusmatismom314
    @verosazusmatismom3142 жыл бұрын

    Justice ⚖️ for innocent people

  • @meremamohammed5636
    @meremamohammed56362 жыл бұрын

    የአባቶች ቀነ

  • @yo-vz1ro
    @yo-vz1ro2 жыл бұрын

    Enkun dan matachuu ebsoch💚💛❤❤❤❤😍😍😍😍

  • @user-ov9xu7dh5r
    @user-ov9xu7dh5r2 жыл бұрын

    መቼም የአባቶች ቀን በአለም አቀፍ የተከበረ በአል ነው እንደማትሉ ነው ምክንያቱም የአባቶች ቀን በምእራባውያን አውሮፓ ካናዳ ነው በአብዛኛው የሚከበራው ሰለዚህ አለም አቀፍ ሊባል አይችልም። ባይሆን አለም አቀፍ የስደተኞች ቀን ተከብሯል ባሳለፍነው ሳምንተ ሰኔ 13 ወይም June 20

  • @user-cb4rx5bb3i
    @user-cb4rx5bb3i2 жыл бұрын

    ከባድ ግዜ ነው እያሳለፉን ያለነው የሞቱትን ወገኖቻችን ነፉሳቸውን ይማረው ሰውን ገለው ምን እደሚጠቀሙ አላቅም

  • @jesusking7000
    @jesusking70002 жыл бұрын

    Yabatoch qen newa yetekeberew

  • @user-ci3ec5cz7d
    @user-ci3ec5cz7d2 жыл бұрын

    የናቶች ቀን

  • @tamirumathewos5
    @tamirumathewos52 жыл бұрын

    Where is mekeds !

  • @etheth9843
    @etheth98432 жыл бұрын

    መቅደስ ተረሳች 🤔🤔🤔

  • @gechfasil7430
    @gechfasil74302 жыл бұрын

    ተመስገን ዛሬ መቅዲ ትመለስ የሚል ጀዝባ ጠፍቷል

  • @mekedestegenu3730
    @mekedestegenu37302 жыл бұрын

    Maqdas ESAAA waraa ebs

  • @marimali8395
    @marimali83952 жыл бұрын

    Well come fet fet fet laa hagare 💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-nu6tt5oo8u
    @user-nu6tt5oo8u2 жыл бұрын

    የአባቶች ቀን ነው ባለፈው ሳምንት የተከበረው እኔ መልሻለው ሽልማቱን ለሳምንት አስፊቲ 😂😂

  • @user-xw6or6wr9k
    @user-xw6or6wr9k2 жыл бұрын

    ክቡር የሆነው የሰው ልጅ ዋጋው ስንት ነው? የ ክርስቶስ ደም ነው ዋጋው እና ደም አፍሳሾች ደማችሁ ይፈሳል ክርስቶስ ይፈርዳል ዝም አይልም ፅዋው እስኪሞላ ነው ።

  • @jmaryamqwe7202
    @jmaryamqwe72022 жыл бұрын

    Yabatoch qani

  • @lehimhos8395
    @lehimhos83952 жыл бұрын

    ☝☝☝😭😭😭😭

  • @mmaa8842
    @mmaa88422 жыл бұрын

    😭😭😭😭😭😭

  • @tsehaynesgebretnsae3029
    @tsehaynesgebretnsae30292 жыл бұрын

    AMARA Laye Sihoni Adero Tesrmachu Tgiresew Sew Adelim AMARA Bchanew Sew Lelaako Sew Yemali Ade

  • @SK-ix3vu
    @SK-ix3vu2 жыл бұрын

    Where were you or I should say why you didn’t talk about when those Tigrayans burnt life.

  • @zedokedir5171
    @zedokedir51712 жыл бұрын

    Ye abatochi keni

  • @aselefechalemuphone8845
    @aselefechalemuphone88452 жыл бұрын

    🥺🥺🥺🥰😍😍😍🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @roottekele4269
    @roottekele42692 жыл бұрын

    እንደለኪው መጠን ነው

  • @kemlae1927
    @kemlae19272 жыл бұрын

    የናቶች ቀን ይመስለኛል ካልሆነ ምንምየለ

  • @zuretbeamerica1748
    @zuretbeamerica17482 жыл бұрын

    የቻናሌ ቤተሰብ በመሆን አሜሪካን ይጎብኙ

  • @dulahulukegna3746
    @dulahulukegna37462 жыл бұрын

    ጨካኙን እና አራጁን አብይ አህመድን አመድ ያድርግልን

  • @kenzyalikenzyali9377

    @kenzyalikenzyali9377

    2 жыл бұрын

    አሚን

  • @user-tx1nn6cq2j
    @user-tx1nn6cq2j2 жыл бұрын

    yeabatoch ken new

  • @wegayhunigussie1850
    @wegayhunigussie18502 жыл бұрын

    የምር ግን የነዚህ ሰዎች ደም በኢትዮጵያላይ እሳትና ዲን እንዳይዘብ ፍሩ

  • @HA-dh5ui
    @HA-dh5ui2 жыл бұрын

    Why don't you say stop Amhara genocide

  • @muludelelegn9926
    @muludelelegn99262 жыл бұрын

    😭😭😭🤱💔🕯😢

  • @workutadese5287
    @workutadese52872 жыл бұрын

    0የአባቶች ቀንተከብራል

  • @totamax200
    @totamax2002 жыл бұрын

    ዛሬም የለችም መቅዲ መቼም አላያቹም ወረኛብቻ ናቹ

  • @sabelay4348
    @sabelay43482 жыл бұрын

    የአማራ ክልል ፕሬዘደንቶችና የኢ ቢ ኤስ ሞዴራቶች በመቀያየር ሪከርድ ሊሰብሩ ነው።

  • @user-nu6tt5oo8u
    @user-nu6tt5oo8u2 жыл бұрын

    እውነት ደንግጠህ ነው ግን? አስከፊ😂😂😂

  • @mintamirmama9074
    @mintamirmama90742 жыл бұрын

    💔💔💔💔💔

  • @simonmengesha9369
    @simonmengesha93692 жыл бұрын

    ትግራይ ህዝብ ሲገደል አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ለብሳችው ትዘፍኑ ነበር አሁን እናንተ ጋር መጣ

  • @user-vh3qn9qj8y
    @user-vh3qn9qj8y2 жыл бұрын

    በየትኛውም ሀገር ሞት. በቃን

  • @MT-ou8sh
    @MT-ou8sh2 жыл бұрын

    በቃ #SayEnough #AmharaGenocide 🛑 🛑 🛑 🛑 🛑 🛑 🛑

  • @lidyshansen4127
    @lidyshansen41272 жыл бұрын

    የትግሬ ጁንታ ካልጠፋ ሞት አይቀርም

  • @dulahulukegna3746
    @dulahulukegna37462 жыл бұрын

    ለዚህ ዋነኛ ተጠያቂ አራጁ አብይ አህመድ ነው

  • @onelove9263
    @onelove92632 жыл бұрын

    Stop amhara GENOCIDE

  • @aberameberatu3297
    @aberameberatu32972 жыл бұрын

    ሄዋን ገ/ወልድ ይቺ ዶማ ሸርሙጣ ከ8ኛ ክፍል ትምህርቷን ገትራ የድሮ ዘፍን እየሰረቀች እየዘፈነች ዝመ ስትባል ቀበጠች የድሃ ልጅ ብላብላ 666 ትሰብክ ወራዳ ለገንዘብ ስትል ስንቱን ሀብታም እንደህዝብ ሽንት ቤት ማስተናገዶ ሳይቀር ወጣቱን መበከል ጀመረች ደሞ ሰይፉ ማሽቃበትህን ተው እንዳትዋረድ አንቺም ወነጀለኛ አልተባልሽ ወረኛ እራቅንሽን ሆነሽ አታፍሪም ወረኛ ጋዤጠኞቹ ታዘብካችሁ መጀመሪያ መረጃ መሰብሰብና የተለቀቀውን ቪዲዮ ማየት ነበረባችሁ ለመሸፋፈን ለምን ትሞክራላችሁ በተለይ እፅገነት እራስሽ 666 ሳትሆኝ አይቀርም ጠበቃ ሆንሽ አንቺ ብሎ ጋዜጠኛ ወረኛ በቲፎዞ በብቃት ሳሆን ሚዲያውን ተቆጣጠራችሁ ለምን ወረደ በእራሶ ምትትማመን ከሆነ ጉዶ ስለወጣ ነው ያስወረደችው የዚች 666 አምላኪ ሄዋን ገብረወልድ ተረገመች ደፋር ገንዘብ አምላኪ ሸርሙጣ ዘፍን የገዛ እንዲሁም ኮንሰርት ገባ ለ666 እንደተገዘ ይቁጠረው ህይወቱ ምስቅልቅሉ ይወጣል ሰይፉ በጣም ወረድክ ዘቀጥክ ሶሪ ሶሪ አንተ ብሎ የኦርቶድክስ ተዋህዶ አማኝ አስመሳይ መጀመሪያ መምህር አብይን አናግረህ ሁሉን ነገር አውቀህ ቪዲዮ እንዲወርድ ካደረክ በሆላ እሶን ብቻ ማቅረብህ በጣም ያሳፍራል ችጋራም ስንት ብትክፍልህ ነው ግበረሶዶማዊ ፈረንጅ ዘፋኞች አንተ አታውቃቸውመ እና ነው በጣም እናከብርህ ነበር ለዚች ሸርሙጣ ስትል መመህር አብይን መጀመሪያ አውረተህ ቪዲዮ በጣም አሳዝኖታል ብለህ እርሶን ብቻ አቅርበህ እኔ ስላላየሁት እንዲህ ነው ማለት አልችልም ማለትህ የሚገርም ነው ለመሆኑ በየጊዜው አንተ ሾው ላይ በአሩም በፈሱም የምታቀርባት ለምንድን ነው ይቺ ሸርሙጣ አቀመሰችህ እንዴ ሙዝዝ ብለሃል እውነተና ጋዜጠኛ ብትሆን ሁለቱንም ማቅረብ እና ማከራከር ነበረብህ ቲሽ ቀሽም ….

Келесі