ክብሩ - new ethiopian full movie 2023 kibru | new ethiopian movie ክብሩ 2023

Фильм және анимация

new ethiopian movie 2023

Пікірлер: 105

  • @mekdicinema
    @mekdicinema7 ай бұрын

    ምርጥ ፊልም ያልተጠበቀ አስተላለቅ ያምራል

  • @mrmr1496

    @mrmr1496

    7 ай бұрын

    የሰው ፈጠራ መስረቅ ነውር ነው ምንድነው የናይጀሪያ ፊልም አያዪም ብለው ነው ወይስ ምንድነው

  • @rosarose2433
    @rosarose24337 ай бұрын

    የተዋክዶ ልጆች እኻን ለናታችን ኪዳነምህረት በአል በሰላም በፍቅር አደረሳችሁ አደረሰን 🙏

  • @saraalemayo5146

    @saraalemayo5146

    7 ай бұрын

    አሜን❤❤❤ 🙏🏼

  • @TigistAsefa-ms1to

    @TigistAsefa-ms1to

    7 ай бұрын

    አሜንአሜንአሜንእኳንአብሮአደረሰን

  • @user-qe2qu1fz9c

    @user-qe2qu1fz9c

    7 ай бұрын

    አሜን አሜን

  • @temesgen2969

    @temesgen2969

    7 ай бұрын

    AMEN❤❤

  • @abduselammohammed779

    @abduselammohammed779

    7 ай бұрын

    Mn yagenagnewal kazi film ga atijajajal

  • @Abilovetube742
    @Abilovetube7427 ай бұрын

    ይችን የምታነብ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ሃገራችን ሰላም ያድርግልን ህዝባችን ሰላም ያድርግልን 🙏 በስደት የምትነሩ እህት ወንድሞቼ ፈጣሪ ከናንተጋ ይሁን ወደ ሃገራችን ለመመለስ ያብቃን 🙏🌹ኣሜን ኣሜን 🌹🙏💒⛪️🕌🕌🙏🙏 እባካችሁ ሳብስክራይብ ኣድርጉልኝ

  • @hiywot6638

    @hiywot6638

    6 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-fz2fk2ts1g
    @user-fz2fk2ts1g7 ай бұрын

    ዋው ነው በጣም አስተማሪ ❤❤❤ ነገሮችን ሳናጣራ መወሰን የለብንም 👌👌👌 በቀል ለማንም አይሰራም ሰላም ለሀገራችን❤❤❤

  • @EyerusalemA21
    @EyerusalemA217 ай бұрын

    በጣም ምርጥ movie ነው መጨረሻውን እንዲ አልጠበኩም ነበር 👏👏👏👏👏👏

  • @Fcgcchb
    @Fcgcchb7 ай бұрын

    በጣም ምርጥ ፊልም ነው በቀል ለማንም አይጠቅምም👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤

  • @semiramusa4356
    @semiramusa43567 ай бұрын

    ምርጥ ፊልም ነው ህዝብ አስተማሪ ነው በርቱ ሰላም ለሀገራችኖመ ምት በቃ ይበለን ያረብ ❤❤

  • @user-gb8np8mj7g

    @user-gb8np8mj7g

    3 ай бұрын

    ኣሜን

  • @user-dz8nd5fd6j
    @user-dz8nd5fd6j7 ай бұрын

    ወላሂ የሚጮሁ ከሆተኮ የምሰሪው ሁሉ ነው የሚጠፋው እፉ😢😢😢😢

  • @user-ux6ci3sy1x
    @user-ux6ci3sy1x7 ай бұрын

    አሜን

  • @emaamaen
    @emaamaen7 ай бұрын

    ምርጥ ፊልም ነው😭

  • @ሀኒ
    @ሀኒ7 ай бұрын

    ግን ዉዶቸ መወደድ እዳለ መለያየት ባይኖር ጥሩ ነበር አሁንስ ፍቅርን ማየዉ በፊልም ብቻ ሆነ😢

  • @mesfinlegese8967

    @mesfinlegese8967

    7 ай бұрын

    😂

  • @GoGoman-zj4lw
    @GoGoman-zj4lw7 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ ኧረ በለው እንዲህ አልጠበኩም መጨረሻውን ደስስስስስስስስ ይላል ለየት ያለ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hshjsjhshsjja7490
    @hshjsjhshsjja74907 ай бұрын

    ዋዉበጣምአሪፍነዉበቀልለማንምአይጠቀምም❤❤❤

  • @user-fe7xs3jc7f
    @user-fe7xs3jc7f7 ай бұрын

    ጭብቲ እዚ ደሞ ኣሮጊት ውጠህ ነው የመጣ ሆው❤😂😂

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5o6 ай бұрын

    ኧረ ጩቢቲ በሳቅ ዘና አደረከኝ ይመቻችሁ ሀሪፍ ፊልም ነው❤❤❤❤❤❤

  • @user-mm4ch5fm7z
    @user-mm4ch5fm7z7 ай бұрын

    ከዚህ ፊልም ምን እደተማኩ ነገሮችን ተረጋግተን ማሰብ ደግሞ ስሜታዊ ሆኖ እሱነዉ ብለን አለመወሰን ይኸን ተምሪያለሁ ደግሞ ግን ደላላዉ በጣም ሆዴን ያቆሰለዉ ስራ ነገሩ ይገርመኛል😂😂😂

  • @user-fe7xs3jc7f

    @user-fe7xs3jc7f

    7 ай бұрын

    ደላላዎች ምላሰኞች በምላሳቸው እሳት ውስጥ እደሚጠቡሱ ማመናቸው ጥሩ ነው😂😂

  • @user-ke9vv9bn4d
    @user-ke9vv9bn4d7 ай бұрын

    በጣም ያሳዝናል መቸኮል ትርፉ ኪሳራ ነው ባይሞት እና መንታ ወንድም እንዳለው ቢታወቅ ደስ ይል ነበር

  • @ZeynrayaTube
    @ZeynrayaTube7 ай бұрын

    አንደኛ ነው ምርጥ አስተማሪ

  • @avip1257
    @avip12577 ай бұрын

    አይ ጩባው መደማችን ሆን እኮ😂😂😂

  • @MihratuYegeta
    @MihratuYegeta7 ай бұрын

    እውነትም ደላላ ወሬ ብቻ ናቸው እኮ 😁

  • @mesfinlegese8967
    @mesfinlegese89677 ай бұрын

    Betam arif

  • @sifenshume7726
    @sifenshume77266 ай бұрын

    ደስ የሚል ፊልም በጣም አስተማሪ ዴቭ በሳቅ ወይ የደላላ ነገር 😂

  • @andualemalemu
    @andualemalemu7 ай бұрын

    Yemir betam arif film naw wodjewalw

  • @user-dj1ee9in9o
    @user-dj1ee9in9o7 ай бұрын

    Amen

  • @moneeraal-faodai5319
    @moneeraal-faodai53197 ай бұрын

    BEKEL AYASFELGM 🎉🎉🎉LEMANGHAWM YETEWATALET FILM NEW🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @shamileabdella2104
    @shamileabdella21047 ай бұрын

    Cuba I love ❤ you I was waiting you welcome

  • @hiwothiwot5962
    @hiwothiwot59627 ай бұрын

    አሪፍ ፊልም ነው ❤❤❤❤❤

  • @user-mc3jz7pk2p
    @user-mc3jz7pk2p7 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @Demewez
    @Demewez7 ай бұрын

  • @user-bs9gk5ex5z
    @user-bs9gk5ex5z7 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤በርቱ ልኝ ውዶቸ😢😢

  • @muzeMovies
    @muzeMovies7 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @techcorner5220
    @techcorner52207 ай бұрын

    👍👍👍👍👍

  • @user-qm8dp3vk8p
    @user-qm8dp3vk8p7 ай бұрын

    እረ ጩባው የሲኦል መንጋጋ 😁😜😄

  • @user-sw5vr1qb3c
    @user-sw5vr1qb3c7 ай бұрын

    😂😂😂ለገንፎ ሽንኩርት እና ቲማትም ግን ደስ ይላል😅😅😅

  • @sfsdssws7953
    @sfsdssws79536 ай бұрын

    ጩባው ከኔ መዳም ባሰና ቁጭ😂😂😂😂😂😂

  • @user-ke2cd1ol2j
    @user-ke2cd1ol2j6 ай бұрын

    Uuuuuffffff 😭😭❤❤

  • @masaratgima
    @masaratgima6 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @KibineshTefera
    @KibineshTefera7 ай бұрын

    kkkkkkkk woyi deve filmu arifi new

  • @user-no5wm1oo6c
    @user-no5wm1oo6c7 ай бұрын

    😊

  • @degnettube
    @degnettube7 ай бұрын

    አንደኛ የሆነ ❤❤❤❤ ስራ ነው እሚገርም አጨራረስ እያስተማረ እያዝናና

  • @burtukalhammuddh9362
    @burtukalhammuddh93627 ай бұрын

    💔💔💔💔😭😭😭😭😭

  • @abdoulsalammohamed6001
    @abdoulsalammohamed60013 ай бұрын

    Chubiti 😂😂😂😂😂😂😂 This is my first time to see him dying.

  • @babsnnnsnsj3904
    @babsnnnsnsj39047 ай бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢😢እእእእእእእእእፍፍፍፍፍፍ ምን አይነት አሳሰች ነው

  • @layneaddisnegatu4874
    @layneaddisnegatu48747 ай бұрын

    ልክ እንደ ጋለሞታ በየሄዱበት መጋደም ትርፍ ይሄነው እሽ አረ ሴቶች ግን ማንነታቸውን ሳታውቁ አትጋደሙ እሽ

  • @saethiochannel3950

    @saethiochannel3950

    7 ай бұрын

    ጋለሞታ በየሄደችበት ትጋደማለች ያለው ማነው😮

  • @HgihfGgljh

    @HgihfGgljh

    7 ай бұрын

    ጉድ ጋለሞታ አላለችም

  • @user-rj9hp8le3g

    @user-rj9hp8le3g

    7 ай бұрын

    ወግጂ ሁሉሠው እዳች አይምሠልሽ ምንትላለይ አች አጋዳሚ ነሽእደ ጋለሞታ በየሄደችበት ትጋደማለይ የምትይው ማፈራ😏😏😏

  • @hulukaboke241
    @hulukaboke2414 ай бұрын

    😢😢😢😢so sad

  • @IeJee-xg1ku
    @IeJee-xg1ku7 ай бұрын

    ከአየሁትሁላ ፊልም በጣም አሪፍ ነው

  • @Demewez
    @Demewez7 ай бұрын

    በጠም አስተማር ፊልም ነው

  • @user-jp7ml5rr1n
    @user-jp7ml5rr1n7 ай бұрын

    Nice 😂😂😂😂👌👌👌👌

  • @user-jl9mn7ms1v
    @user-jl9mn7ms1v7 ай бұрын

    Please try to make maney good movue

  • @dubai1280
    @dubai12806 ай бұрын

    ጩባዉ😂❤

  • @AddiswerkMekiso
    @AddiswerkMekiso2 ай бұрын

    ✅️ ↔️ 👉 🔛 ➡️ 🤜 ✅️ ❤❤❤

  • @HalimaAh-or5kv
    @HalimaAh-or5kv7 ай бұрын

    በጣም አሪፍ ነዉ በርቱ 💓💓💓😂

  • @user-ws3kk7hn5n
    @user-ws3kk7hn5n7 ай бұрын

    ከባድ ስታት ነዉ ,😢

  • @user-qd4fx6kc8d
    @user-qd4fx6kc8d7 ай бұрын

    አርክቴክት የተባለው ሰውየ ግን ልብስ አይቀይርም በአንድ ልብስ ሙሉ ፊልም አይከብድም

  • @hshjsjhshsjja7490
    @hshjsjhshsjja74907 ай бұрын

    አይጩቤዉ😂😂😂😂😂የኔመዳምሆኖቁጭ

  • @SameeraS-wu4hj
    @SameeraS-wu4hj6 ай бұрын

    Ya and anid madamoch tedefa uffffff

  • @Aeue-hf3vz
    @Aeue-hf3vz7 ай бұрын

    በቡጥይ በይው የተበቱ 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-mw9jz6hq8e
    @user-mw9jz6hq8e5 ай бұрын

    erw mechereshaw aynefam

  • @sumaikoo5126
    @sumaikoo51267 ай бұрын

    😅😅😅😅😅😅😍😍😍

  • @user-vl6qv2oz9j
    @user-vl6qv2oz9j7 ай бұрын

    እሰ ጩባዉ እወነት ማዳም ትሻላለቺ ካተ

  • @fatoumahoussein5348
    @fatoumahoussein53487 ай бұрын

    ወኔ ማዳም በለው ቁጭ ማዳሜን

  • @nurissunoro479
    @nurissunoro4797 ай бұрын

    መጫራሻ ደሳአይልም ጪባሂ

  • @emmanueliemmanueli5695
    @emmanueliemmanueli56957 ай бұрын

    😢😢😢😢mechereshaw alamarenyim indeti hiiti letelat erasuani eitiy asalifatisexalech yasazinali!!!!????

  • @user-mg8uv9mc8f
    @user-mg8uv9mc8f6 ай бұрын

    ኮቢ ማዳም😭😭

  • @likukebede8440
    @likukebede84407 ай бұрын

    አሟሟቱ ግን የሰው ሳይሆን እንደ ጃርት በጭስ ታፍኖ መሞቱ ያሳዝናል በማያውቀው ነገር😅😅😅😅😅😅

  • @eyerus982

    @eyerus982

    7 ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @aishayoutube2037
    @aishayoutube20372 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉

  • @zenat6033
    @zenat60337 ай бұрын

    Ayi ዳዊት aneferkegn🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @Aeue-hf3vz
    @Aeue-hf3vz7 ай бұрын

    ጩብት በዝ ፍልምሽ ወጠ ብለሸል ልጂቱዋን ቃስ አረገት አታማነጭቃት

  • @Milo-ur7og
    @Milo-ur7og7 ай бұрын

    😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂

  • @user-dz8nd5fd6j
    @user-dz8nd5fd6j7 ай бұрын

    😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @ErmiasZemikael
    @ErmiasZemikael7 ай бұрын

    Ant million yerasken keber yemimten film atemertem ehen script beleh teseraleh duket yenon film nw antem mert zem beleh atagebesbes

  • @muzeMovies
    @muzeMovies7 ай бұрын

    wwwwwwoooooooo yaltetebeke fistame mirti

  • @user-rq7nk3ml3v
    @user-rq7nk3ml3v7 ай бұрын

    አይ ጩቢቲ ማዳምን ሁነህ ቁጭ😅😅😅😅😅😅😅

  • @hyme7165

    @hyme7165

    7 ай бұрын

    😃😃😃😃😃

  • @dfhg4688
    @dfhg46887 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @babsnnnsnsj3904
    @babsnnnsnsj39047 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂 መጨረሻው አሳቀኝ

  • @haleema10h41
    @haleema10h417 ай бұрын

    😂😂😂

  • @user-cs6jc8hq2o
    @user-cs6jc8hq2o6 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @zenat6033
    @zenat60337 ай бұрын

    Ayi cubiti ከመዳሜ ምንም አይለያዩም 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ንነፈርኩ በሳቅ ግንመጨረሻው በማያቀው ነገር መሞቱ 😭😭 በተለይ delalaw🤣🤣🤣 ግን ደላላ እንደዚህ new🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @meronmammo6124

    @meronmammo6124

    7 ай бұрын

    Anchi dedeb ye film mecheresha ezih lay tenageriyalesh bezu filmun yalaye sew aleko.. MEhayem leaza new ye Arab Gerd honesh yekereshew..

  • @user-bl3ui8zu7k

    @user-bl3ui8zu7k

    7 ай бұрын

    እሷ ምን አለች ደቆሮ ያረብ ገረድ አላልሽም ቆሻሻ እኛ እንበልጥሻለን ሹልኪት

  • @hghuhh9796
    @hghuhh97967 ай бұрын

    የኔ መዳም ቁጭ ጩቤው አሠሪ ክትባሎ የሰው ጐዳት አታቁ እጭ

  • @samigola
    @samigola7 ай бұрын

    ክላሲካሉ ማዳመቂያ መሆኑ ነው ዥልጦች ናቹ የአማርኛ ፊልም እንዲተላ ነው የምታደርጉት ስግብግቦች ናቹ ሰገጤ ክላሲካል ሙዚቃውን እዛ አንተ ስማው ጀዝባ

  • @BortoudalAthybi
    @BortoudalAthybi6 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Beti5248
    @Beti52487 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @user-mg8uv9mc8f
    @user-mg8uv9mc8f6 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-on6mu1tv2x
    @user-on6mu1tv2x7 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv95307 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @user-st1vx9jw9c
    @user-st1vx9jw9c5 ай бұрын

    🤣🤣🤣🤣🤣

Келесі