ክብረ ቅዱሳን // ቅዱስ ጎርጎርዮስ ዘእንዚናዙ

Пікірлер: 7

  • @frehiwot27
    @frehiwot272 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የቅዱሶኑ በረከታቸው አይለየን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @ehtemaryamb1431
    @ehtemaryamb14312 жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ይብዛላችሁ

  • @fikadutesera1775
    @fikadutesera177521 күн бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ስለ ቅዱስ ጎርጎርዮስ ዘእንዚናንዙ የሚየናገር ገድል ወይም የታሪክ መጽሐፍ ካለ ብትጠቁሙን

  • @hulubersuhone1356
    @hulubersuhone13562 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን አባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን (፫) እህታችን የቅዱስ ባስልዮስ ዘቂሳርያ አልወረደም( የለም) እኔ ጋ ይሆን ችግሩ ?

  • @rigbabebe8953
    @rigbabebe895326 күн бұрын

    ኣቡነ ጎርጎርዮሰ ቦታው የት ነው

  • @lovepeople3769
    @lovepeople37692 жыл бұрын

    በከተሞች አካባቢ በእምነት ተቋማት የሚጠጉ የቆሎ ተማሪዎች ቁጥር ሊመጣጠን ይገባል፡፡ የስጋትና ከገጠር ከተማ የፍልሰት ምንጭ እየሆነ ነው፡፡ አንድ ቤተክርስቲያ ለሚያስጠጋቸው ተማሪዎች በጀቱን፣ መፀዳጃ ቤቱን ወዘተ... መሸፈን አለበት፡፡

  • @fikadutesera1775
    @fikadutesera177521 күн бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ስለ ቅዱስ ጎርጎርዮስ ዘእንዚናንዙ የሚየናገር ገድል ወይም የታሪክ መጽሐፍ ካለ ብትጠቁሙን

Келесі