ከ90 ዎቹ ጀምሮ እሰከ አሁን የሚወደዱት ዝነኛ ድምፃዊያን ልዩ የገና በዓል ዝግጅት/EBS Gena 2011 Special Muscians

Ойын-сауық

ሐይማኖት ግርማ፣ጌታሁን ምትኩ(ኦማሂሬ)፣ጌድዮን ዳንኤል፣ብስራት ጋረደዉ፣ምስክር አወል፣ወንድሙ ጅራ፣አህመድ ተሾመ(ዲንቢ) በአንድ ላይ ልዩ የገና በዓል በኢቢኤስ

Пікірлер: 3 400

  • @user-zo4gd8fx9e
    @user-zo4gd8fx9e3 жыл бұрын

    በ2021 እነዚህን የ90ዎቹን ምርጦች በድጋሜ ለመስማት የመጣ ላይክ ያርገኝ

  • @batibati6289

    @batibati6289

    3 жыл бұрын

    መቼም አይረሴ ጊዜ

  • @meronhabeshawit2461

    @meronhabeshawit2461

    3 жыл бұрын

    ምርጥ ማስታወሻ ነው 😍

  • @Nejat197

    @Nejat197

    2 жыл бұрын

    አለንንን

  • @heartandsoul4202

    @heartandsoul4202

    2 жыл бұрын

    2022 ;)

  • @mulukenlanka8266
    @mulukenlanka82663 жыл бұрын

    አጥንቴ ነው የተንቀሳቀሰው ። 90ዎች የፈነዳንበት ሙዝቃ...1000 ጊዜ የሰማዉት ፕሮግራም ።

  • @mulugetatsedal609
    @mulugetatsedal6095 жыл бұрын

    የሙዝቃ ባንዱ በጣም ሊደነቅ እሚገባው እርግጠኛ ነኝ በዚህ ደረጃ ሲጫወት ያየሁት ባንድ አጋጥሞኝ አያውቅም so keep that great 👍 group

  • @faniftse441

    @faniftse441

    5 жыл бұрын

    Mulugeta Tsedal ja betkkk lk belehal comontorochu lezefagochu bcha new ymiyadenkut yeneberu so keep that

  • @abrehamwolde446

    @abrehamwolde446

    4 жыл бұрын

    Zion Band?? arif nachew eko

  • @user-tb3dh9gk5i

    @user-tb3dh9gk5i

    4 жыл бұрын

    በትክክል

  • @meronalemenhe846

    @meronalemenhe846

    4 жыл бұрын

    Ya

  • @asmelody8073

    @asmelody8073

    3 жыл бұрын

    Tora Band not Zion

  • @appstube9330
    @appstube93305 жыл бұрын

    የእውነት የአሁን ጊዜ ዘፋኞች ከሚዘፍኑ,, አናንተ ስትጮሁ መስማት ይሻላል....wow በጣም ገራሚ ድምፅ ዘፈንስ በናንተ ጊዜ ቀረ::

  • @gegefege7666

    @gegefege7666

    4 жыл бұрын

    ያምርል

  • @edenamanuel3430

    @edenamanuel3430

    4 жыл бұрын

    ክክክክክክክ

  • @meronalemenhe846

    @meronalemenhe846

    4 жыл бұрын

    Haha

  • @zaharaabate5191

    @zaharaabate5191

    3 жыл бұрын

    Are betam

  • @oumarabbas7418

    @oumarabbas7418

    3 жыл бұрын

    kkkkkkkvwuyi coment ambebo basak fednit yemil.manaw kkkk

  • @aaaalsamsung3118
    @aaaalsamsung31185 жыл бұрын

    አኔ ሙስሊም ነኚ ግን ለክርስቲያን ወገኖቸ እኳን ለገና አደረሳችሁ ብያለሁ በስደት ያላችሀ ለቤተሰባችሁ ያብቃችሁ

  • @fatama1233

    @fatama1233

    5 жыл бұрын

    Amen amen amen

  • @hbvbbbb2310

    @hbvbbbb2310

    5 жыл бұрын

    Yena maer enamesegenalen yena konjoooooo

  • @emilylama6545

    @emilylama6545

    5 жыл бұрын

    Amen yen mer

  • @abmelise5312

    @abmelise5312

    5 жыл бұрын

    Samsung11 Alsamsung enquan abero adersen enamsgenaln amen amen amen

  • @hfhfhfjff1364

    @hfhfhfjff1364

    5 жыл бұрын

    አሚን አሚን አሚንንንንን

  • @gamecity2018
    @gamecity20185 жыл бұрын

    የ አመቱ ምርጥ ፕሮግራም

  • @yonasworkie6720

    @yonasworkie6720

    5 жыл бұрын

    Yes በትክክል

  • @user-hs6ht5if7s

    @user-hs6ht5if7s

    5 жыл бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @bezawitlondon5805
    @bezawitlondon58055 жыл бұрын

    ምንም ቃላት የለኝም ያመቱ ምርጥ ፕሮግራም😍😘😗😙😚

  • @user-qx8zw6cm1d

    @user-qx8zw6cm1d

    4 жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-qx8zw6cm1d

    @user-qx8zw6cm1d

    4 жыл бұрын

    መልካም በአል😗😗😗😗😗

  • @yordanoshagos9977

    @yordanoshagos9977

    3 жыл бұрын

    betikkil

  • @bezawitlondon5805

    @bezawitlondon5805

    3 жыл бұрын

    💜💪🏾💜

  • @TigeLove
    @TigeLove5 жыл бұрын

    እሰኪ እነዚህን አርቲስቶች በፍቅር እደነፍሳችሁ የምቶዶቸው ላይክ ግጭውኝ እኔ ግን ይለዩብኛል እርዥም እድሜ ይስጥልኝ የምወዳችሁ ትዝታወቸ ውፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @user-yq6nj7hs2w

    @user-yq6nj7hs2w

    4 жыл бұрын

    እደነፍሴ ባልወዳቸውም ግን በጣም እወዳቸዋለው

  • @tesfayehassen9867

    @tesfayehassen9867

    3 жыл бұрын

    የlike ለማኝ ሰርተሽ ብዪ ዳይ

  • @merci1093
    @merci10935 жыл бұрын

    በ90ዋቹ ብዙ ምርጥ ድምፃውያን የወጡበት ምርጥ ጊዜ ነበር ቴዲ አፍሮ፣ጂጂ፣ጎሳዬ፣ ለኔ የምንጊዜም ምርጡ አሌክስ አለማየሁ ሄርጾ ፣ታምራት፣ ጥበቡ ኧረ ስንቱ መቼም የማይረሰ ዘመን ነበር

  • @user-fm1qn6wy9t

    @user-fm1qn6wy9t

    4 жыл бұрын

    Setameru 90 weche benant ybkal

  • @emutube5285
    @emutube52855 жыл бұрын

    ምንም ማድረግ አይቻልም 90ወቹ ዉስጥ ያሉ ዘፋኞች ጀግና ናቸዉ ያሁኖቹ ከዚህ ብዙ መማር አለባቸዉ 😍😍😍😍

  • @መቅደስአቤኒ
    @መቅደስአቤኒ18 күн бұрын

    እንደኔ የተደሰተ በ90 ዎቹ ላይክ ያርገኝ❤❤❤❤❤

  • @abelhailu123
    @abelhailu1234 жыл бұрын

    90ዎቹ ት/ቤት ሚኒሚዲያ እኚን ነዉ የሰማነዉ እንግዲ. ምን አይነት ጊዜ እንደነበር ለመገመት አያሰቸግርም። ልጅነቴ😍😍😍

  • @hadi6037
    @hadi60375 жыл бұрын

    እውነት ሁላችሁንም ነው እምወዳችሁ የልጅነት ትዝታየ በናንተ ሙዚቃ ነው ልጅነቱን የሚወድ እስኪ ላይክ አርጉኝ ጠይቄችሁ አላውቅ በልጅነት ትዝታችሁ ይሁንባችሁ

  • @mwodiskdkd474

    @mwodiskdkd474

    5 жыл бұрын

    ጌድዬእድሜይስጥክየምወድም

  • @user-yr1xf1ue4g

    @user-yr1xf1ue4g

    4 жыл бұрын

    አይይጽ

  • @julakhakwt2041
    @julakhakwt20415 жыл бұрын

    እኔ ሙስሊም ነኝ ክርስቲያን ወገኖቼ እንኩዋን አደረሳችሁ መልካም ገና እወዳቹሃለው ምትሳደቡ ስለኔ አይመለከታችሁም አልሰማችሁም

  • @meazaaschalew4565

    @meazaaschalew4565

    5 жыл бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ውድ በፍቅር አብረን አድገናል በዓላችሁ በዓላችን ሆኖ ነበር የኖርነው በፍቅር አሁን አሁን የመጣብን ጣጣ የጎሪጥ መተያየቱ በዛ እንዳትሰሚያቸው

  • @user-nd4ip5fn8j

    @user-nd4ip5fn8j

    5 жыл бұрын

    እኔ መሰደብ ሰላሰጠላኝ ለአንች ላይክ ላደርገና ይደርሰልኝ

  • @kal___kidan7334

    @kal___kidan7334

    5 жыл бұрын

    Yene marrr enkan abiro Aderesen

  • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255

    @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255

    5 жыл бұрын

    እውነት አንዳንድ ሙስሊሞች ባትሉን ይሻላል እናንተ ባላችሁን ቁጥር አንዳንዶቹ ደሞ እምነታችንን ያንቋሽሻሉ ይሰድባሉ ለምን ከይቅርታ ጋር ባትሉን ይመረጣል

  • @webatade3846

    @webatade3846

    5 жыл бұрын

    Afe Kuret Yibelelesh Abo Mert Ethiopiawe Wedddddddddd Mare

  • @Dave-wq2pz
    @Dave-wq2pz5 жыл бұрын

    EBS ይህንን ዝግጅት በማዘጋጀታችሁ ምስጋናዬ ላቅቅቅቅ ያለ ነው:: ሚድያ ማለት እንደዚህ ህዝብ የናፈቀውን ሰው ፈልጎ አፈላልጎ ከህዝብ ጋር ማገናኘት ነው:: አሁንም ተመልሰው እንዳይጠፉና ጆሮአችን የማንም በሬ ድምፅ መጫዎቻ እንዳይሆን እርዱን! በጣም ነው የምንወዳችሁ!

  • @HuaweiY-ot6si
    @HuaweiY-ot6si5 жыл бұрын

    ሙዚቃ በናተ ጊዜ ቀረ አሁን የማንም ዢልጥ ይጨማለቅብናል ሰላማቹ ይብዛልን ምርጦች

  • @belayneshbelaynesh2205
    @belayneshbelaynesh22055 жыл бұрын

    ሙዚቃ በእናተ ጊዜ ቀረ ዛሬ ማሬ ማሬ እያሉ ማሩንም አስውደዱብን

  • @lulalula7120

    @lulalula7120

    5 жыл бұрын

    belaynesh belaynesh 😂😂😂😂

  • @user-lz1wm6nv7h

    @user-lz1wm6nv7h

    5 жыл бұрын

    ልክክ

  • @rimaoumer8481
    @rimaoumer84815 жыл бұрын

    ጎሺ አህምየ አልሀምዱሊላህ ስትል ደስ ማለትህ ኢንሻአላህ አንድ ቀን በዚህ ድምፅህ ቁረአን የምንሠማበት ቀን ይመጣ ይሆናል በተረፈ ሁላችሁም ታምራላችሁ

  • @sofyyfker5128

    @sofyyfker5128

    5 жыл бұрын

    ያሄሎ ጅመአ አፊ ቁርጥ ይበልልህ አህምየ

  • @fatyamohamed518

    @fatyamohamed518

    5 жыл бұрын

    Insha allah

  • @user-vf3rl2pf2h

    @user-vf3rl2pf2h

    5 жыл бұрын

    ኢሸአላ አላህ ወደኸይሩ መገድ ይምራዉ ያረብ

  • @ghxjghbd1847

    @ghxjghbd1847

    5 жыл бұрын

    ኢንሻአለሀ አለሀይመልሰው

  • @ggalaxys2010

    @ggalaxys2010

    5 жыл бұрын

    አዳድ ሙስሌሙች ሁሉ ብረቃችሁ ታዳ እግዚአብሔረን መመስገን. ያለ ነው አታካብዱ ማንን ስትነኩ ነው. እግዚአብሔር ይመሰገን አርቶደክስ ላደረገኛ

  • @ethiopias1724
    @ethiopias17243 жыл бұрын

    ዲቢዬ ለታላላቆችህ ያለህ ክብር ሳላደንቅልህ አላልፍም 😘😍

  • @nataniya143
    @nataniya1435 жыл бұрын

    ለስንተኛ ግዜ እንደሆን እስኪጠፉኝ ደግሜ ደጋግሜ እያየሁት ነው ምርጥ ትውልድ ያ ትውልድ አቦ አዎ አንለያይም

  • @jeriyedngllej138

    @jeriyedngllej138

    4 жыл бұрын

    Inem indante hoge techegerku iko. Lbn yakeltalu uuuufff😥

  • @zembaba8030
    @zembaba80305 жыл бұрын

    የፈነዳንበትን ጊዜ ያጣጣምንበት ይህንን የመሰለ ድምጻቸውን ይዘው ነው የማንም አማተር አርቲስት መጫወቻ የሆነው ምናለ እነጌቱ ኦማሂሬ ድጋሚ ቢዘፍኑ፣ ጌዲ ድጋሚ ስለተመለስ ደስ ይላል የ90 ምርጥ እርቲስቶች:: አሁን ላይ የኔ ቆንጆ ኑሪ እያሉ ጆሯጭ ያደነቁሩታል::

  • @giveyaneshnagussie9738

    @giveyaneshnagussie9738

    5 жыл бұрын

    Zembaba እኮ እጭ

  • @juliacell9000

    @juliacell9000

    5 жыл бұрын

    Mesay ታሜ ነብስክን ይማር

  • @yamtube9166

    @yamtube9166

    2 жыл бұрын

    Yamanm mekeleja honen ahunma

  • @user-xq8ol1qz2m
    @user-xq8ol1qz2m5 жыл бұрын

    ታምራት ደስታ ቢኖር መሀላቹ ይገኝ ነበር ታሜ ነብስህን ይማረው😥😥

  • @mwodiskdkd474

    @mwodiskdkd474

    5 жыл бұрын

    እግአቤርይባርካችው

  • @sinalamek8695

    @sinalamek8695

    5 жыл бұрын

    Aw embaye meta besmab yesw lij endi sihon tiz miliw

  • @bezawitlondon5805
    @bezawitlondon58055 жыл бұрын

    የሙዚቃ ባንዶች በጣም አድናቂያችሁ ነኝ ሁሉንም ሙዚቃ አሪፍ አድርጋችሁ ነው የተጫወታችሁት🎹🎸🎷🎺📯🎙🎼🎻🔥👏

  • @sisay7
    @sisay75 жыл бұрын

    18:13 Gedion 28:29 Himanote 33:56 Wondimu 39:26 Ahmed Dinbi 44:52 Bisrat 50:25 Getu 55:55 Misikir 1:20:50 'Anlyaem' Tribute for late Tamerat Desta

  • @damenechfantu2154

    @damenechfantu2154

    4 жыл бұрын

    Wow Ethiopian Hager

  • @samsam-rx1vq

    @samsam-rx1vq

    4 жыл бұрын

    Gaddy

  • @esmaelosman6172

    @esmaelosman6172

    4 жыл бұрын

    Shishy7 thanks 🙏

  • @Tesfahun1

    @Tesfahun1

    3 жыл бұрын

    Tnx

  • @heartandsoul4202

    @heartandsoul4202

    2 жыл бұрын

    Thank you!

  • @khalidmohammed9701
    @khalidmohammed97015 жыл бұрын

    ቢንቢ አህመድ ተሾመ ደስ ስትል አልሀምድድላሂ ወላሂ ስትል. ስንት አሉ ሀይማኖታቸውን የሚደብቁ

  • @SaraSara-uk2ub

    @SaraSara-uk2ub

    5 жыл бұрын

    ጉርኛ.ስላውራሽ..ሀይማኖተኛ.ነሽ Or..ነህ

  • @kamiliamostafa1813

    @kamiliamostafa1813

    5 жыл бұрын

    Khalid Mohammed አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላረገንን

  • @user-je8xr1fv1h

    @user-je8xr1fv1h

    5 жыл бұрын

    Khalid Mohammed ሁሉ ብርቃችሁ ብርቃሞች😂😂😂😂😂

  • @user-bq4hz3tk4h

    @user-bq4hz3tk4h

    5 жыл бұрын

    😆😆😆😆 ሀራም በል

  • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255

    @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255

    5 жыл бұрын

    @@user-bq4hz3tk4h ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ የእውነት አሳቅሽኝ

  • @user-qu7dd9eb3e
    @user-qu7dd9eb3e5 жыл бұрын

    ወይኔ የልጅነትና የትምህርት ቤት ትዝታችን መቼም አንረሳችሁ ውብ ያማረ ጊዜ ነበር ያ ጌዜ ሰላማቹ ይብዛልን እኛም ትልቅ ሰው ኦንን መልካም በአል😢😢😢😢😢😢

  • @mikinice5214
    @mikinice52145 жыл бұрын

    እንየ ኤርትራዊ ነኝ ግን የህ ህሉ ዘፈን ትዝታየ ወደ ዋሃላ መለሰኝ ገቱ በተለይ ድምጽህ በጣም pure እኮ ነው ኣይዞህ ባክህ

  • @user-wn8hk2yu8f

    @user-wn8hk2yu8f

    5 жыл бұрын

    ወንድሜ ማይክል አንድ ነን ።ጊዜና ተንኮለኞች ነበር ያለያዩን ።ፀሐይቱ ባራኪ ፣በረከት መ/አብ የሙዚቃ ወላጆቼ ናቸው ከ45 አመት በላይ እና ወደፊትም ።አንለያይም 🙏

  • @selamshikor9012

    @selamshikor9012

    3 жыл бұрын

    Naybehaki 💔😭😭

  • @zuzulove4036
    @zuzulove40365 жыл бұрын

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ቃል የለኝም አይስደት ምንም ማለት አይደለም የምወደውን ትምህርቴ አቋርጬ 16 አመቴ ተሰደድኩ እሱ ግን ዩንቨርቲ ገብቶ እየተማረ ነውዛሬ ወደሃላ ተመልሼ የልጅነት ፍቅሬን አስታወሰኝ አልሀምዱሊላህ ዛሬም አንድ ላይነን ውዴ @A ባለህበት ሰላምህ ይዛልኝ ዜድ ነኝ ያንተው ናፍቂ

  • @user-mn4mz8sb1o
    @user-mn4mz8sb1o5 жыл бұрын

    የፈነዳንበትን ጊዜ ያጣጣምንበት የኛ ዘመን የዘጠናወቹ ምርጥ

  • @user-nd4ip5fn8j

    @user-nd4ip5fn8j

    5 жыл бұрын

    እኔ የአህመድ ተሾመን ክረምቱን በናዝሬይት በአዳማ ከተማ የሚለውን ሙዚቃ በጣም ትዝታ ነበረብኝ

  • @munirajuma8181

    @munirajuma8181

    5 жыл бұрын

    ክክክክክክ

  • @user-by2fy4pm9k

    @user-by2fy4pm9k

    5 жыл бұрын

    Hayat jemal ክክክክክክ ትክክል

  • @HS-bd7lp

    @HS-bd7lp

    5 жыл бұрын

    Hayat jemal ለሰው ብለሽ አላህን አታስከፊ

  • @user-nd4ip5fn8j

    @user-nd4ip5fn8j

    5 жыл бұрын

    @@HS-bd7lp ዛሬ በጣም አይሁሸ ኮሜንት ላይ በፊት ባለማወቅ አላህ ይቅር ይበለን ግን ሀራም ከሆነ ምን ትሰሪያለሸ

  • @mehiratlamlam535
    @mehiratlamlam5355 жыл бұрын

    ወይኔ ይህ ሙዚቃ ትመርትቤቴን ያስታዉሰኝል ፍቅርኝየነዉ የጋበዘኝ ግንየሚገርመዉ አሁን የሁለት ልጆች እናትና አባት ሆነናል የኝን ፍቅር ይስጣቹህ

  • @meronpaulos8177

    @meronpaulos8177

    5 жыл бұрын

    Yameal💖👌💖👌

  • @seadaabaterejemedmeleabate5743

    @seadaabaterejemedmeleabate5743

    5 жыл бұрын

    mashallah

  • @fatama1233

    @fatama1233

    5 жыл бұрын

    Amen

  • @hbvbbbb2310

    @hbvbbbb2310

    5 жыл бұрын

    Woew desssss yelael

  • @abmelise5312

    @abmelise5312

    5 жыл бұрын

    Mehirat Lamlam amen amen amen metadel new ye lijente fekrgna magbat

  • @rophnan331
    @rophnan3313 жыл бұрын

    Gen Teddyn Ena Bezuayehu Demesen Lemen Alchemerachehuachwem Enaten Enesu Binoru 100% Yemengizem Ye Tv Show Mert Program Mehon Yichel Neber Endezam Hono Yihem Menem Ayil Arif New Thanks EBS!💚

  • @alazartahir8977
    @alazartahir89774 жыл бұрын

    እባካቹ የዋውን እና ፍቅር የሆነውን ዘመን በኮንሰርታቹ ላስታውሰው እወዳቹሀለው ደሞ ታሜን ነብሱን በገነት ያኑርልን🙏🙏🙏

  • @user-dh9bs7in2r
    @user-dh9bs7in2r5 жыл бұрын

    ታሜ የሰፈሬ ልጅ ነብሱን ይማረው ሁሌም በልባች ይኖራል😢😢😢

  • @ethiopiacoffee5560
    @ethiopiacoffee55605 жыл бұрын

    አገሬ ናፈቀኝ በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ እመብርሀን ድንግል ማርያም አለሁ ትበላችሁ

  • @sabaragasa394

    @sabaragasa394

    5 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አያዞሸ እማ ያልፍል

  • @user-gw4up6qw7n

    @user-gw4up6qw7n

    5 жыл бұрын

    አሜን ማሬ

  • @user-jx3hy5uv3q

    @user-jx3hy5uv3q

    5 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @rahwagere4062

    @rahwagere4062

    4 жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @tigistsilsh7695
    @tigistsilsh76955 жыл бұрын

    ጌዲዬ በጣም አምሮብሀል እግዚአብሔር ይመስገን ለሱ ምን ይሳነዋል ነፍሱን ይማረው ታሜ ና ጌዲዬ ይመሳሰሉብኛል እንደኔ የሚመሳሰልባችሁ እስኪ ወጣ በሉ

  • @Awash7_40
    @Awash7_407 ай бұрын

    In my entire life, they are the best musicians ever and ever❤

  • @user-xk2gs1ok2z
    @user-xk2gs1ok2z5 жыл бұрын

    ታምዬ መቼም አንረሳህም ነፍስህን በገነት ያኑርልን

  • @mwodiskdkd474

    @mwodiskdkd474

    5 жыл бұрын

    ታሜእግአቤርነፍስክንይማረው

  • @mwodiskdkd474

    @mwodiskdkd474

    5 жыл бұрын

    ጌድይእግአቤርይባርክ

  • @zulfadelilhayat8672
    @zulfadelilhayat86725 жыл бұрын

    በመላው አለም የምትገ ክርስታን እህት ወንድሞቼ መልካም አመት ባአል ይሆንላቹ ለኛም ረመዳናችን በሰላም ያድርሰን ሀገራችን ሰላም ፍቅር ይስፈንበት ያረቢ

  • @tita2619
    @tita26195 жыл бұрын

    ጌዲ በስመሀብ እንዴት ደስ እንዳለኝ እንኳን ለዚህ አበቃህ የፈጣሪ ስራ ሲገርም ደግሞ የአንዳቸውም ድምፅ አልተቀየረም

  • @bethelterefe7457

    @bethelterefe7457

    5 жыл бұрын

    The

  • @alexbirhanu
    @alexbirhanu12 күн бұрын

    ሰው እንዲ ወደኋላ ተመልሶ ልጅነት ውስጥ ይገባል( አይሚ ) የዘንድሮን ዘፋኝን የገለፅሽበትን 👍👍 ያ ያ ያ ያየሰላም የፍቅር ጊዜ ናፈቀኝ ያ ያ ያጊዜ ወዴት እንዴት ኤደ ያ ያ ያኛው የአንድነት የጊዜ 🙏

  • @binitube7699
    @binitube76995 жыл бұрын

    *ወይ የእውነት የታሜን ዘፈን ስትዘፍኑ በጣም ነው የከፋኝ ነብሱን በገነት ያኑረው*

  • @angelgabro9506

    @angelgabro9506

    5 жыл бұрын

    እውነትነው ታምዬነፍስህንይማረው

  • @HilinaT

    @HilinaT

    5 жыл бұрын

    😥😥😥😥 mote kefu naw so sad

  • @zizutupe7522
    @zizutupe75225 жыл бұрын

    አህመዴ በጣም ጎበዝ ምንም ቢሆን እስልምናክን አለመልቀቅክ ጎበዝ ዋናው ማመንክ ነው ፩ቀን በሱና እንደምትመለስ ተስፋ አደርጋለሁ አላህ ሂዳያ ይስጥክ ወንድመ

  • @hayatlalu8787

    @hayatlalu8787

    5 жыл бұрын

    አህመድ ተሾመ ይመቸኛል ውስጤ

  • @bdhdbdh1434
    @bdhdbdh1434 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤ድጋሚ ስላየዋችሁ ደስ ብሎኛል

  • @MohamednurYasinMohamednurYasin
    @MohamednurYasinMohamednurYasin3 ай бұрын

    ምን ብዬ ልፃፍ የኔ ወርቆች የናንተ ትውልድ ላይ መፈጠር መመረጥ ነዉ። ታምዬ የመጀመሪያዬ እወድሀለው። ትዝታዎቼ በቃ አልጠግባችሁም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hayemiwendi5626
    @hayemiwendi56265 жыл бұрын

    Ebs እንደ ውሀ የጠሙንን ድምፃዊችን ሰለጋበዛችሁን በጣም እናመሰግናለን ።ቃላቶች አጥረውኝል በስደትም ብሆን በebs እድደሰት አርጋችሁኛል ።

  • @user-hu1vk7cm8u
    @user-hu1vk7cm8u5 жыл бұрын

    ዋው ዲምቢዬ ያገሬ ልጅ ውድድድ እስኪ የናዝሬት ልጅ ማነው በላይክ ያሳዬኝ የናዝሬት ያራዳ ልጆች ፍቅራቸው የሚመች

  • @sophiaahmed3584

    @sophiaahmed3584

    5 жыл бұрын

    ፮፮

  • @najatuae6424

    @najatuae6424

    5 жыл бұрын

    Ena weda

  • @user-hf7py2ll2y

    @user-hf7py2ll2y

    5 жыл бұрын

    እኔም ያዉም 10ቀበሌ

  • @genetbm8601

    @genetbm8601

    5 жыл бұрын

    😘😘

  • @ramzyhameed8260
    @ramzyhameed826011 ай бұрын

    شكر خاص لقنوات اي بي اس علي هذا الرانامج الجميل مع مجموعه الفنانين الزمن الجميل

  • @user-bb1dn2vs5h
    @user-bb1dn2vs5h5 жыл бұрын

    አህመድየ ወላሂ አልሀምዱሊላ ስትል ደስ ስትል ወድምየ ፈጣሪ በቅርቡ ቀልብህን ይመልሰዉ ወድሜ 💟💟👍

  • @bursayeshaw4616

    @bursayeshaw4616

    4 жыл бұрын

    በጣም

  • @user-dz8zz1ni3p

    @user-dz8zz1ni3p

    4 жыл бұрын

    በጣም አሚን

  • @user-dz8zz1ni3p

    @user-dz8zz1ni3p

    3 жыл бұрын

    @@milkilion696 ማለት

  • @user-fs8ck1fm4k
    @user-fs8ck1fm4k5 жыл бұрын

    የክርስትና እምነት ተከታዬች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት ባአል በሰላም አደርሳቹ በስደት ላይ ያላቹ እህት ወንድሞቼ ልኡል እግዚአብሄር የልባችን መሻት ሞልቶልን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን መልካም ባአል ውድ የሀገሬ ልጆች በሙሉ

  • @user-gw4up6qw7n

    @user-gw4up6qw7n

    5 жыл бұрын

    አሜን እንኩዋን አብሮ አደረሰን

  • @djjdjmake6568

    @djjdjmake6568

    5 жыл бұрын

    ሀከሀጀ

  • @user-tr3yz6vn3e
    @user-tr3yz6vn3e5 жыл бұрын

    ባለጋሪው የሚለውን ዘፈን በጣም እወደዋለሁ የጋሪ ፓይለት ስለነበርኩ 😊 🐎🏇።ግሩም ዝግጅት ነው።

  • @raskeisar4049
    @raskeisar40495 жыл бұрын

    *በጣም ይገርማል ሁሉንም እንደነበረው ቁጭ አደርጉትና ወደኋላ መለሱን። አመሰገንን!*

  • @teshomeabera3422
    @teshomeabera34225 жыл бұрын

    Wow betame yemiyamir program new Tamiye mini waga alewo anite bitinori betame yamare yihun neber hulem enasibalen nefis yimari Rest in power

  • @sarahana7929
    @sarahana79295 жыл бұрын

    መቼም እምታረሱ የኛ ዘመን ምርጦች ያሰባችውትን ሁሉ አምላክ ያሳካላችው #ጌዲዬ የሃገራችን ምርጥ አንደኛ አፍቃሪ ለዚ ያበቃህ አምላክ ምስጋና ይግባው በጣም ውድድድድድድድድ ታምዬ መቼም የማትረሳ እውነት መሆኑን እስከአሁን ያልተቀበልነው ያንተን መለየት ነው ብቻ ምንም ባይባልም የድንግል ማርያም ልጅ ከቅዱሳኖች ጋር ዘላለም በገነት ያኑርህ

  • @haniharar735
    @haniharar7355 жыл бұрын

    ጌዲዬ በጣም ደስ ብሎኛል እንዲህ አምሮብህ ሰላያሁ

  • @kalikidantadesse1650

    @kalikidantadesse1650

    5 жыл бұрын

    Betam

  • @habtamgete5604

    @habtamgete5604

    3 жыл бұрын

    @@kalikidantadesse1650 batam

  • @haronhabesha8905
    @haronhabesha89055 жыл бұрын

    ለኔ እጅግ በጣም ያዘንኩበት ደግሞ እጅግ በጣም የተደሰትኩበት ፕሮግራም ነበር እውነት ነው አንለያይም ሃኒ አመሰግናለው። ትዝታ የ90 ዎቹ ደስ ብሎኛል

  • @wubitethiopia1113
    @wubitethiopia11135 жыл бұрын

    ውድ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ ዋውውውው በሚገርም ሁኔታ ሁሉንም በጣም ነው እምወዳቸው እማደንቃቸው በጣም ደስ እሚል ፕሮግራም ነው ስወዳችሁ በሁሉም ዘፈን ትዝታ አለብኝ ግን ለምን ጠፋችሁ ታሜ ነብስህን በገነት ያኑርልን ከልባችን አትጠፋም

  • @zebibayimer2540
    @zebibayimer25405 жыл бұрын

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን የክርስትና እምነት ተከታይወች ወገኖቸ ሁሉ እኳን አደረሳችሁ መልካም በአል ልትሳደቡት ስለኔ እኔ አውቃለሁ አልሰማችሁም

  • @user-bq4hz3tk4h

    @user-bq4hz3tk4h

    5 жыл бұрын

    አሜን ማማዬ

  • @epic2731

    @epic2731

    5 жыл бұрын

    Amem❤

  • @shewayedengelmaryamlejjj2479

    @shewayedengelmaryamlejjj2479

    5 жыл бұрын

    Amennn enkuan abro adresen yani malkam

  • @user-tf8sq6mv4x

    @user-tf8sq6mv4x

    5 жыл бұрын

    አቦ ምርጥ ነሺ ዘቢባየ እንኳን አብሮ አደረሰን እኛ በሙስሊም በአል አብረን እናንተም በእኛ በአል አብረን ነው ያምናሳልፈው ይመቺሺ ውድድድድድድድ 🇧🇴🇧🇴🇧🇴❤❤❤❤

  • @hermelaks2504

    @hermelaks2504

    5 жыл бұрын

    Zebiba Yimer enkuan adersacihuw balies lemn tesdbialies.......enkuan abrou adersen

  • @user-iv4ft2nt1n
    @user-iv4ft2nt1n5 жыл бұрын

    Ebs ፕሮግራም አቅራብዎች በጣም በጣም ከልብ እናመሰግናለን በስደት ላይ ሆነን በአሉን ፈታ ብለን እንድናሳልፍ ስለረዳችሁን በጣም እናመሰግናለን በርቱ በአሉም የሰላም የጤና ይሁንልን !!❤❤

  • @elenigetacher7675
    @elenigetacher76755 жыл бұрын

    የእውነት የኢትዮጵያ ዘፈኖች እደዚህ አይነት ናቸው የደስታ ለቅሶ እያለቀስክ የምትሰማው ዘፈኖች ናቸው አሁን ላይ ግን ዘፋኝ ነኝ ባዬች እየዘፈኑት ያለው ዘፈን የእውነት ካለባበሳችን ጀምሮ የሚዘፈኑት ዘፈኖች ከኛጋ የሚሄድ አይደሉም ኢትዬጵያ ዘፈን የሚቆጣጠር የላትም ወይ እባካችሁ እባካችሁ ባህላችን አታበላሹ

  • @user-vr2fv7bv5p
    @user-vr2fv7bv5p5 жыл бұрын

    የጊዲ ዘፈን በስንት አመት ሰማሁት፣በነዚህ ሙዚቃወች ስንቱ አለፈ፣አይ ጊዜ ሁሉም ለዛው ጠፋ ዛሬ ላይ፣

  • @nenanena7057
    @nenanena70575 жыл бұрын

    ቅድስት ሀገሬ ኢትዮጵያ የብሄር አምባ መጠለያ 🇪🇹ኢትዮጵያ🇪🇹 ኢትዮጵያ🇪🇹 🇪🇹ኢትዮጵያ 🇪🇹ኢትዮጵያ🇪🇹 ትለምልም ሃገሬ እምዬ የጠላሽ ይጠላ

  • @mtagsewgaalweonelove6882

    @mtagsewgaalweonelove6882

    5 жыл бұрын

    nena nena ameeen 👈👏👏❤

  • @user-my9pr3xg8f

    @user-my9pr3xg8f

    5 жыл бұрын

    Amen amenn amennn

  • @dineshadinesh2434

    @dineshadinesh2434

    5 жыл бұрын

    @@mtagsewgaalweonelove6882 አሜን አሜን አሜን

  • @dineshadinesh2434

    @dineshadinesh2434

    5 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @Zahraakalikhamdehamde

    @Zahraakalikhamdehamde

    5 жыл бұрын

    Tkkl🇪🇷🇪🇹

  • @user-vs7qv8le9j
    @user-vs7qv8le9j5 жыл бұрын

    ጌድዮን እንድህ አምሮበት ሳይ ደስ ብሎኛል ንኳን ፈጣር ለዝህ አበቃችሁ ለመላው ክርስትና እምነት ተከታዮች

  • @user-hy6rj2qx7s
    @user-hy6rj2qx7s5 жыл бұрын

    እውነት ሁሌም አንጀቴን ይበላኛል የታሜ ነገር ነፍስ ይማር ♥ እናንተንም ያኑርልን ወደ ትዝታ መልሳችሁናል የምር በናንተ ሰአት ቀረ ጥሩ ሙዚቃ

  • @user-ge7dw2bj8b
    @user-ge7dw2bj8b5 жыл бұрын

    በሳቅ ጀምሬ በለቅሶ ጨረስኩት uffffffff *አይ አንቺ አለም ለዚ* *መልፍት* 😭😭😭😭😭

  • @asyaasya9462
    @asyaasya94625 жыл бұрын

    ሁሉም የኢቶጲያ ህዝብ እንኳን አደረሳችሁ ሙስሊም ብሆንም ደስታችሁ ደስታየ ነው

  • @hanashenkut1973

    @hanashenkut1973

    5 жыл бұрын

    እናመሰግናለን በሃይማኖት ብንለያይም አንድ ነን

  • @hanashenkut1973

    @hanashenkut1973

    5 жыл бұрын

    @Desash Asfea እዉነትሽን ነው እናት ሁላችንም ሀይማኖት ለያየን እንጂ በሰዉነታችን አንድ ነን እናመሰግናለን 🙏

  • @NinaTadesse
    @NinaTadesse5 жыл бұрын

    በጣም ነው ደስ ያልኝ ወይ ሀይሚ ሁሉንም እውዳችሆለው አቦ የአራዳ ልጅ ክፍልግሽ ኩምቢም በይኝ ሳስበው ጌቱ እና አህመድ ስው ጠያቂ ናችው ከጊዲዮን የምወደው ሙዚቃ መኖር ፈራው የሚለውን ነው ከአሀመድ ጽጌሬዳ ከሃይማኖት አስማሉህ ከወንድሙ ጅራ ውቢት ደህና ሁኚ ከምስክር እያመነሽ ከጌትሽ ብቸኛ አልሆን ከብስራት እኔ አንገቴን ልድፋ በካሴት የሁሉም አሪፍ ነው ግን የግድ መምርጥ ካለሽኝ ነብሱን ይማር እና የታምራት ደስታን አንለያይምን መርጫለው

  • @hbvbbbb2310

    @hbvbbbb2310

    5 жыл бұрын

    Yena maer Teru legi nesh yemer Hulu bota asetewelesalhu komet tesecalesh Komtocesh demo sew ayenkaem

  • @mtagsewgaalweonelove6882

    @mtagsewgaalweonelove6882

    5 жыл бұрын

    Nina Tadesse 🤗😍

  • @leminmedia3008

    @leminmedia3008

    5 жыл бұрын

    ሰላም ሰላም በመላው ዓለም የምትኖሩ ወድ ኢትዮጲያውያን የህንን አዲስ ቻናል ለናንተ ሰናቀርብ ደስ እያለን ፤ ሌላ የመዝናኛ አማራጭ እንዲሆን ይዘን መጥተናል በየሳምንቱ ለናንተ የሚቀርበው፤ በቅርቡ የሚጀምረው ˝በመንገዳችን ላይ˝ የተሰኘ የመዝናኛ ሾው እንዳያመለጦት subscribe በማድረግ አጋርኖትዎን ያሳዩን

  • @user-ik4rt3pu3y

    @user-ik4rt3pu3y

    5 жыл бұрын

    Yena marrr enam lek endachew

  • @hforhumble2415

    @hforhumble2415

    5 жыл бұрын

    Biseren esmamalew

  • @user-th9ql2lc9j
    @user-th9ql2lc9j3 жыл бұрын

    አንድ ፍቅር አንድ ኢትዮጵያ ዲቢ ለዲቢ ትዝታዬ ሁላቹም ውድድድድድድድ በዚ አጋጣሚ ebsሳላመሰግን አላልፍም የናተ ድምፅ ነበር ግብ የሚመታው የአሁንማ የኔ እስትሮበሬ የኔ ቀይ ሽኩርት የኔ ቢጫ ወባ እያሉ ወባ ይፋቸውና

  • @immanuelberhanu2878
    @immanuelberhanu28784 жыл бұрын

    Ayi giza wow tebarekuuuuu!! Des yemil zemen zere,kelam, hayimanot, leyunet yelalbet zemen meleso yametalen fetari!!

  • @user-yd9tj3jl2y
    @user-yd9tj3jl2y5 жыл бұрын

    እኔ ሙስሊም ነኝ የክርስትና እምነት ተከታወች እንካን በሰላም አደረሳችሁ

  • @user-hs5lr1kb2t

    @user-hs5lr1kb2t

    5 жыл бұрын

    እኳንአብሮአደረሰንውደ♥♥♥♥♥

  • @user-no4yu8hl7s

    @user-no4yu8hl7s

    5 жыл бұрын

    እኔ የገረመኝ ሙስሊም ነኝ ማለታችሁ ማፈሪያ ናችሁ አላህ ይሂድኩም

  • @user-hs5lr1kb2t

    @user-hs5lr1kb2t

    5 жыл бұрын

    @@user-no4yu8hl7s ምን ችግር አለው በእምነታችሁ እኮን አደረሳችሁ አትበሉ ይላችሆል ፍቅርን እጅ ጥላቻን አደለም መቸም ልጅቷ የሠበከቸው እና እምነትሽ ፍቅርን አተረስበኩ ይላል እህቴ ይህ ያሳፍራል እደ ?

  • @bamlakdesalegn824

    @bamlakdesalegn824

    5 жыл бұрын

    @@user-no4yu8hl7s በጣም ታሳፍራላችሁ እምነታችሁን ሰው እንዲጠላው ነው የምታርጉት ለሰው ጥሩ ነገር. መመኘት ምን ችግር አለው ፍቅር መስጠት አላስተማራችሁም እምነታችሁ

  • @bamlakdesalegn824

    @bamlakdesalegn824

    5 жыл бұрын

    @@user-no4yu8hl7s እምነታችሁ መጥፎን በመጥፎ መመለስ ነው ያስተማራችሁ. እኛ ግን አይደለም እናንተን ጠላትህን እንደራስህ ውደድ ብሎ ነው ያስተማረን ጠላትን በፍቅር ማሸነፍ እና ሰላም መፍጠር ስለሚቻል ፍቅር ሁሉን አሸናፊ ነው

  • @user-ld5ny5uo5l
    @user-ld5ny5uo5l5 жыл бұрын

    *አህመድ ሙዚቀኛ አትመስልም አልሀምዱሊላሂ ወላሂ ስትል ስንት አሉእወደድ ባይ እየደበቁ እያፈሩ ሲምሉም በእውነት ይላሉ*

  • @gdhfgvgnfn9933

    @gdhfgvgnfn9933

    5 жыл бұрын

    ትክክ እንደ እንደሚያናዱኝ እንዳይታወቅባቸዉ በእዉነት ይላሉ ሀምሳ እወደድ ባይ ሁሉ

  • @ameera7136

    @ameera7136

    5 жыл бұрын

    ኢሳም ሀበሻ እና አህመድ

  • @toebatube4067

    @toebatube4067

    5 жыл бұрын

    ዋውውው ስታምሩ

  • @minaiaminaplace2086

    @minaiaminaplace2086

    5 жыл бұрын

    ኡሙ፡አረብ ስለሆነ ነው

  • @user-ld5ny5uo5l

    @user-ld5ny5uo5l

    5 жыл бұрын

    Meina Med ተሳስተሻል አረብ የሆነ ብቻ ነው እደ ወላሂ የሚለው በራሱ ስለሚተማመን እንጂ

  • @honeynew4142
    @honeynew41425 жыл бұрын

    ድምፃችው ፡ እራሱ፣ ሲያምር ፡ miss you guys 😍

  • @user-fv2lk8cq5b
    @user-fv2lk8cq5b2 ай бұрын

    ሁሌ ደጋግሜ አየዋለው ኡፍ ስወዳቸው ታሜ ነፍስህን ይማረው

  • @user-rd5yg2ql8k
    @user-rd5yg2ql8k5 жыл бұрын

    ስደተኛ ሁሉ እንኳን አደረሳችሁ የጌዲ አድናቂ ላይክክክክ ፈጣሪ ሚሳነው ነገር የለም ታሪክ ቀያሪ አምላክ ታሪካችንን ይቀይርልን ጌዲ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል

  • @toptech5613

    @toptech5613

    5 жыл бұрын

    Orominya

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu76685 жыл бұрын

    ታሜ ነብስህን በቅዱሳን እቅፍ ያሳርፍልን መቼም ብሆን ምትረሳ አይደለህም።

  • @ALIALI-kq5zc

    @ALIALI-kq5zc

    5 жыл бұрын

    ዋዉ

  • @colorado2218

    @colorado2218

    5 жыл бұрын

    Tigist Hayilu hi

  • @tewodroskassahun4841
    @tewodroskassahun48413 жыл бұрын

    Best EBS holiday program ever❤❤❤

  • @tesfamariam7086
    @tesfamariam70865 жыл бұрын

    እህምዬ እውነት ተባረክ ሀይማኖቱን የሚያከብር ሰው ደስ ይለኛል አቦ እንወድሃለን💚💛❤

  • @user-hg8qf2qk1u
    @user-hg8qf2qk1u5 жыл бұрын

    ትዝታየን ቀስቀሳችሁት እድሜና ጤና ተመኘሁላችሁ

  • @tezitaeshatu7874
    @tezitaeshatu78745 жыл бұрын

    ታሜ ነፍስ ይማረው መቸም አትረሳም

  • @samboss2091
    @samboss20914 жыл бұрын

    The band is so awesome...difficult to judge who was better on the bass...Dani or kirubel, both are amazing musicians. Thank you everyone for taking us back in memory's lane

  • @hamebest6298
    @hamebest62983 жыл бұрын

    I really love Miskir Awol's "Ethiopia Song" it trills my heart 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍😍

  • @ethiojago7171
    @ethiojago71715 жыл бұрын

    እንደኔ በትዝታ ያለቀሰ ብቻ ላይክ ያድርገኝ

  • @anchalebanon5329

    @anchalebanon5329

    4 жыл бұрын

    እኔማር

  • @BABOTUBE

    @BABOTUBE

    3 жыл бұрын

    😭😭😭

  • @user-py9vn6mq1f
    @user-py9vn6mq1f5 жыл бұрын

    ታምዬ ኡፍፍፍፍ በቃ አንለያይም እግዚአብሔር ነብስህን ይማረው ወንድሜ ስራዎችህ ለዘላለም ይኖራሉ አንረሳህም እንወድሀለን በጣም ነው ያዘንኩትአንረሳህም 😭😭😭

  • @user-mo2ye3vj1z
    @user-mo2ye3vj1z5 жыл бұрын

    አህመድየ ስወድህ በጣም ከሚባለው በላህ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ምንግዜም የምሰማልህ ሙዚቃ ዲቢል ለድቢል የምትለውን ሙዚቃ እፍፍፍፍ በጣም ትዝታየ ሁሉ ነው የሚመጣብኝ ከምር ሁለት አመት እንኳን አልጨርስም ብየ በ 17 አመቴ ዱባይ ተሰደድኩኝ የሄው 6 አመት ሆነኝ የአፍላውን እድሜየን የማምረውን ዉበቴን በማዳም ቤት በኢሊፎርም ተጠቅልየ ጨረስኩት ውዶቸ አብሽሩልኝ ስደቶኘች እህቶቸ ለኛ ያለው የትም አይሄድም አላህ ለኛ ያለውን አመቻችቶ እየጠበቀን ነው ለሁሉም ግዜ አለው አላህ እድሜና ጤና ለቤተሰቦቻችን ሰጥቶ እኛንም ሙሉ አካላችንን ይዘን ከሀገራችን እደወጣን በሰላም ሀገራችን ይመልሰን እወዳችሁለሁ

  • @alfeeyaalfeeya81

    @alfeeyaalfeeya81

    5 жыл бұрын

    አብሽሪ እህቴ ሁሉም አለፊነው ወለሂ እኔም በ16 አመቴ ነው ዱባይ የተሰደድኩን

  • @user-is8ci7vy4k

    @user-is8ci7vy4k

    5 жыл бұрын

    የት ሰፈር ነሽ ዱባይ

  • @user-mo2ye3vj1z

    @user-mo2ye3vj1z

    5 жыл бұрын

    @@user-is8ci7vy4k ጃርጃ ነኝ ማማየ

  • @user-is8ci7vy4k

    @user-is8ci7vy4k

    5 жыл бұрын

    *ታዲያ አጅማን ብቅ አይባልም*

  • @user-mo2ye3vj1z

    @user-mo2ye3vj1z

    5 жыл бұрын

    @@user-is8ci7vy4k ክክክ ጋባዥ ካለ ለመጋመዝ አንደኛ ነኝ

  • @ethiopiawetube
    @ethiopiawetube3 жыл бұрын

    እባካችሁ ኢቢኤሶች ይህን ፕሮግራም በአዲስ ዝግጂት ድገሙት። እርግጠኛ ነኝ እጅግ ብዙ ሰውን ታስደስታላችሁ።

  • @user-yt1xw3kd9d
    @user-yt1xw3kd9d5 жыл бұрын

    ወንድሙ ጅራ ነብሷን ይማረውና እናቴ በጣም ነው የምትወድህ ካንተ ውጭ ዘፋኝ ያላት አይመስላትም የኛን አዘግታ ያንተን ትከፍታለች በተለይ የኔ ጉዳይ የኔ ኑሮ የሚለውን ስትወደድ አንተ ሳይ እናቴ ትመጣብኛለች ለምንኛውም መልካም ስራ ስትሰባሰቡ ታምራላቹ ተጠያየቁ

  • @samrisamri8778

    @samrisamri8778

    5 жыл бұрын

    Ayezoshe Mar

  • @onemorenight5932
    @onemorenight59325 жыл бұрын

    እናንተ ጠፍታችሁ ነው አሁን ጆሮያችን የማንም መጫወቻ የሆነ

  • @NinaTadesse

    @NinaTadesse

    5 жыл бұрын

    አመስግናለሁ የአፌን ቀማሽኝ

  • @markanjuju8472

    @markanjuju8472

    5 жыл бұрын

    ሃሃሃሃ

  • @yonasg7239

    @yonasg7239

    5 жыл бұрын

    😂😂😂

  • @webalmasamrawit21

    @webalmasamrawit21

    5 жыл бұрын

    Eko

  • @hawi443

    @hawi443

    5 жыл бұрын

    ማን ስሚ አለሽ ዝተታም

  • @jaynata7301
    @jaynata73015 жыл бұрын

    አቤት እናንተን በሰማንበት ጆሮ ዘንድሮ አንዱ ይነሳና ማታ ማታ ይልብናል ሴቷ ትቀበልና ደግሞ ምን ላርግል ትላለች ጆሮ መቀለጃ የሆነበት ዘመን ኧረ ተመለሱልንን በስንት ጣእማችው እናንተን እንስማ ውድድድ አረጋችኋለሁ የኔ ምርጦች

  • @sarachiyc188

    @sarachiyc188

    5 жыл бұрын

    Kkkkkk

  • @user-xn7kp7xo1u

    @user-xn7kp7xo1u

    4 жыл бұрын

    Jay Nata 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-yr1xf1ue4g

    @user-yr1xf1ue4g

    3 жыл бұрын

    ክክክክ

  • @user-yr1xf1ue4g

    @user-yr1xf1ue4g

    3 жыл бұрын

    @@madenaabuseraj5078 አዉ ግባልኝ እላይ ነህ ሲሉ ታች ትገኛለህ ብለው የለ ቱቱቱቱ

  • @gmar_tade_Tube
    @gmar_tade_Tube2 жыл бұрын

    wooow ene eko be 90s bteam new liben kilt miyadergut i have no word to express my feel i fall in love 90s

  • @MkMk-ni9cm
    @MkMk-ni9cm5 жыл бұрын

    ኢንሻ አላህ አህመድ ዲቢ አላህ ህዳያ ሰጦህ ቁራአን እና ነሺዳ ትቀራበታለህ ኢንሻ አላህ ።

  • @muhammedtamam1572

    @muhammedtamam1572

    4 жыл бұрын

    Ensha.allah and ken

  • @geeh1711

    @geeh1711

    4 жыл бұрын

    አይ ሙስሊም በቃ ኢሳም ወደዲን መጣ ብላችሁ ምትበጫበጩትና ሁሉም ሰው በራሱ አይምሮ ነው ሚኤደው

  • @user-hr9pn2yh6e

    @user-hr9pn2yh6e

    4 жыл бұрын

    ሌሎቹም መጨረሻቸው ሸሀዳ ነው ቢኢዚኒላህ

  • @user-yr1xf1ue4g

    @user-yr1xf1ue4g

    4 жыл бұрын

    ኢንሻ አላህ

  • @user-re2cn7ry6b

    @user-re2cn7ry6b

    4 жыл бұрын

    ኢንሻ አላህ

  • @Joberaw
    @Joberaw5 жыл бұрын

    የጌቱ ኦማህሬ ድምፅ ግሩም ከመሆኑ የተነሳ ሰመመን ውስጥ ነው ሚከተው ዋው

  • @abdulfetahmustefa4141

    @abdulfetahmustefa4141

    5 жыл бұрын

    Jemal Seid በትክክል ወዳጄ 1 ኛ ነው ::

  • @edlawitedel5540
    @edlawitedel55404 жыл бұрын

    All my favorite cant stop watching them please bering them back .

  • @erhemaeshet3411
    @erhemaeshet34115 жыл бұрын

    አህመድ በእምነት ያለክ ብቃት አልሀምዱሊላህ አላህ ሂድያ ይስጥክ የኔ ወንድም

  • @user-dh9bs7in2r
    @user-dh9bs7in2r5 жыл бұрын

    ስወዳቹ እኮ እናንተ ጠፍታቹ ጆሮአችን የማንም መቀለጃ የሆነው

  • @muhammedtamam1572

    @muhammedtamam1572

    5 жыл бұрын

    kkkkkkkkkkkk lek nesh marrr

  • @user-ve9uv6vi5p

    @user-ve9uv6vi5p

    5 жыл бұрын

    በትክክል

  • @giveyaneshnagussie9738

    @giveyaneshnagussie9738

    5 жыл бұрын

    የውቢቶ ሀዋሳ ልጅ በትክክል

  • @rawabintabas4857

    @rawabintabas4857

    5 жыл бұрын

    klkkllk

  • @user-tt3uo5cn9f
    @user-tt3uo5cn9f5 жыл бұрын

    ሁላችሁንም ወዳችሓለሁ ጌቱ ሀይሚ ወንዴ በቃ የሁላችሁም አድናቂ ነኝ ዲንቢዬ በተለይ ጨዋታ አዋቂ ነህ እኔ ሙስሊም ነኝ ለውድ የሀገሬ ልጆች የክርስትና እምነት ተከታዮች ውድ የሀገሬ ልጆች የኢትዮጵያ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ መልካም የገና በአል ይሁንላችው

  • @user-hs5lr1kb2t

    @user-hs5lr1kb2t

    5 жыл бұрын

    እኮንአብሮአደረሠን

  • @gideonayana8893
    @gideonayana88935 жыл бұрын

    OMG i dont have word to express my love ,all are my favorite ,God bless you ,please we need your song again

  • @FSI700
    @FSI7005 жыл бұрын

    Broke my heart RIP Tamiye😭😭😭

  • @antenehtadesse3420
    @antenehtadesse34205 жыл бұрын

    እንዚህን የምሰሉ ምርጦች በሰማንበት ''የኔ ቆንጆ ኩሪ ..... እሩጪ'' ምናምን እይለ ጀሯችን በሳው። ይሀ bolt ነገር

  • @user-ys4zm4xo5m

    @user-ys4zm4xo5m

    5 жыл бұрын

    ኪኪኪኪከከ

  • @seadaabaterejemedmeleabate5743

    @seadaabaterejemedmeleabate5743

    5 жыл бұрын

    hahaha ygermal eko lyunet

  • @mekdestesfaye925

    @mekdestesfaye925

    5 жыл бұрын

    Kkkkkkkk

  • @user-ni8lq5vd5l

    @user-ni8lq5vd5l

    5 жыл бұрын

    ክክክክክክክክክክክ ቁጥር ሁለት ጠብቅ እ

  • @adisshambel7510

    @adisshambel7510

    5 жыл бұрын

    Anteneh Tadesse ኪኪኪኪኪኪ እኮ

  • @fuhirahafujirah9070
    @fuhirahafujirah90705 жыл бұрын

    አቦ ሰደት አሰራሳኝ የእናንቴ መዚናኛ ምርጥ ምርጥ ዘፋኞች የምረ ይመቻቹ

  • @yassinehassouba4707
    @yassinehassouba47074 жыл бұрын

    I love Himanote 😍😍😍🥰from Tchad 🇹🇩🇹🇩🇹🇩

  • @sitiwaday5378
    @sitiwaday53785 жыл бұрын

    The best program of the year !!!! Thanks hani sweet & EBS

Келесі