ክፍል8 "አማርኛን እየጠሉ አማርኛ መናገር,የዘነጡ ርሃብተኞች, ወዴት ነው ምንሻገረው? የፋኖ እና ኦነግ ጉዳይ"

Ойын-сауық

#teddyhawassa #ethiopia #teddygetahun #yonimagna #abiyahmed #ebstvworldwide #ebstv #fanatv #waltatv #seifufantahun #ኢትዮጵያ #ቴዲሃዋሳ #ቴዲጌታሁን
#yetiktoklaynewariwoch #የቲክቶክላይነዋሪዎች

Пікірлер: 65

  • @EstifanosAyalu
    @EstifanosAyalu16 күн бұрын

    መነፅር የለበሰውን ልጅ ቤተሰቦቼ አፋር ውስጥ ይኖሩ ነበር ያለው ልጅ የሀድያ ልጅ በደንብ ያዙት።በደንብ ዕውቀት አለው

  • @terefeworkasseguede8449
    @terefeworkasseguede844916 күн бұрын

    የመጀመርያ የኢትዮጵያዊነት ንግግር የሰማሁት ከእዚህ ባለመነጽሩ ልጅ ነው። መድሃኔዓለም ዘልዓለም ይጠብቅህ። እንዳንተ ያለውን በኢትዮጵያ ያብዛልን። ተባረክ። ይህ ሰው ዓለምን አሰማሚ ነው። 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @bethelhemsisay690

    @bethelhemsisay690

    10 күн бұрын

    You right he just put the fact with out bias and he understands the politics and the problem

  • @RahelShumeneh-ok3so
    @RahelShumeneh-ok3so16 күн бұрын

    የታሜን ሀሳብ ገዝቼዋለሁ 👍 ቴዲ ፈጣሪ ከወዳጅ ጠላት ይጠብቃቹ 💚💛❤️

  • @alamaetaddesse6198
    @alamaetaddesse619816 күн бұрын

    ታሜ ኮራሁብህ ህቀኛ ኢትዮጵያዊ ነህ እግዚኣብሄር እምላክ ይጠብቅህ ብዙዎችን ብታስተምራቸው እድርባዮች ብዙ አሉ የስድስዎቹን የሚደርስቤቸው የለም የአሁኑ ትውልድ ጥቂቱ ውደፊት መሄድ ት ቶ ውድሆላ ነው የሚሄደው ሁላችንም አይዞን ቀኑ ደርሶዌል እንተ ራስህን ጠብቅ እንዳያሳሰቱህ በርታ ፋኖ ክነዥህ ወሮበሎች ጋር እይደራደርም እንደለመሆንድው ከትግሬው ጋር ይጫውት ብዙ እም አልቆል ፍርድን እስኪያኝ

  • @user-mk8uc1wr7n
    @user-mk8uc1wr7n16 күн бұрын

    አንተነህ እግዚአብሔረ ይጠብቅህ💚💛❤️👐👐

  • @etheth5034
    @etheth503416 күн бұрын

    ቴዲ ጨዋነትህን አኽብራለሁ ❤

  • @MunaKassahun-tt8no
    @MunaKassahun-tt8no16 күн бұрын

    የአድያው ልጅ ህዳተ አይቱን ያብዛ

  • @munamuna2128
    @munamuna212815 күн бұрын

    ሁላቹሁም መርጥ ናቹህ ግንንንን ከብልፅግና በስተቀር እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው አሜን

  • @user-mk8uc1wr7n
    @user-mk8uc1wr7n16 күн бұрын

    ዩናይት አማራ የካዲሬ መደሀኒት 💚💛❤️

  • @abge5258
    @abge525816 күн бұрын

    እግዛቤር ይስጥ ጀግና እውነተኞ የሀዲያ ልጅ ሀዲይስ ላቤራ እውነት የምትናገረው ውስጤ ሀሳቤ ስለሆነ በፖለቲከኞ ውስጥ አተና ሱዩም የሚባለው ልጅ የመሰለ የበሰለ ሁሉም አንድ የሚያረግ ሀሳብ የሚናገሩ አላየሁም በርታ ወንድሜ በጣም ነው ያስደሰትከኝ ቴዲ ይህ ልጅ በክብር ያዝልን መሬትን የሰሩዋት ይመስል ኢትዮጵያ ውስጥ ሆነው ድንበር የሚሰሩልን ዘረኞና ጉጠኞችን መቼም መቼም ኢትዮጵያ ላይ እየጨፈሩብን አይኖርም እንገነጠላለን የሚሉ በሀገራችን ያለ ችግር ሆነ ድሎት የጋራችን ነው ማንም ማንን በዚህ ዘመን መውቀስ አይችልም ታሚዬ በጣም እንወድሀለ አእምሮህ እግዛብሄርን ያስፋልህ

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia884416 күн бұрын

    ለዉነትና አገር የሚገደዉ ማንም ኢትዮጵያዊ ከየትም ቦታ የፋኖን የፍትህ ተጋድሎ መደገፍ መቀላቀል አለበት። ማፍያና የባርያ ስርዓት በዚህ ዘሞን ተቀባይነት የለዉም።

  • @AlgocodeAlgocode-gj1zi
    @AlgocodeAlgocode-gj1zi16 күн бұрын

    ታሜ የእውቀት የውበት ልክ ነህ ሚስትህ ታድላ የአማራን ስቃይ ከቴዲ ይልቅ ታሜ በደንብ የተረዳሀው ይመስላል ብቻ ግን ታሜውድድድድድድ

  • @user-xo2ig4fs6b
    @user-xo2ig4fs6b16 күн бұрын

    Tema 💚💛❤Stay blessed my brother 🙏

  • @NMss3674-yg4vb
    @NMss3674-yg4vb16 күн бұрын

    ሰላም ሰላም ቴዲ ታሜ ወንድማችን በጣም የሚገርም ሀሳብ ያለው ሰው ነው በመቀጠል የፖለቲካ ስትራቴጂ የፖለቲካ አሊያን አፈጣጠሩ በጣም ችሎታው የሚደነቅና አስፈላጊ ነው ብዬ ነው የማስበው ምርጥ የደቡብ ብልጅ💚💛❤አማራ ዩናይት ድ የተላላኪ መድሃኒት

  • @gashawchalie6841
    @gashawchalie684116 күн бұрын

    Tamie, nice man

  • @genetgetaneh4471
    @genetgetaneh447115 күн бұрын

    Habtamu is on of the best human being he have integrity, equity, honesty, humanity. When everyone was confused he was standing alone with truth the against the government. He have been a voice for the voice less using the media for long time . He is my hero. Thank you Habtish

  • @naajanojaa7
    @naajanojaa716 күн бұрын

    ዩዉይትዲ አማራ ልክ ነው❤ ሀብቴ ግለሰብ አታምልክ ለአማራ የምትታገል ከሆነ

  • @Hareg-ku2hh
    @Hareg-ku2hh16 күн бұрын

    Tame❤ , Anteneh ❤, United AMARA ❤tank You🙏 all Amara proud of you 👏👏❤️Del le Jegnaw AMARA Fano 💚💛❤️Tank You Tedyachin ❤

  • @user-mk8uc1wr7n
    @user-mk8uc1wr7n16 күн бұрын

    ተሜ 💚💛❤️😍😍

  • @EstifanosAyalu
    @EstifanosAyalu16 күн бұрын

    ቴዲይ ታሜ ያለው በትክክል ነዉ ግን አንተ ስትመልስ ብዙ ሰርጎ ገቦች አሉ ብለህ መልስከው። የፋኖ Struggle ሌሎችን undermined የሚያደርግ አደለም

  • @mohammedhussein2464
    @mohammedhussein246416 күн бұрын

    ቴዲ ወንድሜ ጥሩ ስራ ነው የምትሰራው በዚሁ ቀጥልበት እስኪ መታገት በሚለው ዙራያ በተለይ በዚህ ሰሞን በታገቱ ተማሪወች እስኪ ተወያዩ በሀገራችን ምንም እንዳልተፈጠረ ነው የሚወራው እና አጀንዳ አድርጋችሁ ተወያዩ::

  • @NB-pd1dw
    @NB-pd1dw16 күн бұрын

    ታሜ ትልቅ ሰው ነህ ተባረክ! አዲስታይምስ የምትባል ሰውዬ ግን ፋራ ነህ ወይም ደንበኛ አስመሳይ ነህ እባክህን ከፋኖዎቻችን እራስ ላይ ውረድ! ፋኖዎች እርስ በርስ ችግር ካለባቸው እራሳቸው ይፍቱት አንተ እዚህ እየወጣህ ወደጎን የምተኩሰውን አቁም!

  • @bethelhemsisay690
    @bethelhemsisay69010 күн бұрын

    Tame your points are awesome and very concrete , good job

  • @user-oe8vs1wt5u
    @user-oe8vs1wt5u16 күн бұрын

    ወላሂ ታሜ ምርጥ ፖለቲከኛ ነው

  • @gizawyifa2832
    @gizawyifa283215 күн бұрын

    በጣም፡የሚገርመኝ፡በአንተዉ፡በቴዲ፡ቤት፡ከተወያዮች፡የአን፡ብሄረሰብ፡ተወካይ፡ከተናገረዉ፡ሁሌም፡የሚገርመኝ፡በላይ፡ዘለቀም፡የኛ፡ነዉ፡ሲሉ፡ምን፡ያህል፡ብሄርተኞች፡መሆናቸዉን፡ያሳብቅባቸዋል፡ሁሌም፡እነዚ፡ሰዎች፡ዲሞክራሲ፡አይገባቸዉም።

  • @naajanojaa7
    @naajanojaa716 күн бұрын

    ለእዉነት ለተገፋዉ ለአማራ ህዝብ ደምፅ ለምትሆኑ እግዚአብሔር ያግብራችሁ ከሚገፋ ሰው የሚቆም

  • @kukutilove

    @kukutilove

    15 күн бұрын

    አማራ አልተገፋም አጨብጫቢ ነው ስታጨበጭቡ ከአብይ ጋር ሆናቸ ትግራይን ስትወገ አለቃቹ አሁን ደግሞ አብይ እየጨፈጨፋቸ ነው

  • @MeKdiYouTube-lw9oe

    @MeKdiYouTube-lw9oe

    14 күн бұрын

    ​@@kukutiloveወረራ ጭፍጨፋ ጋላ ነሽ👹👎

  • @MeKdiYouTube-lw9oe

    @MeKdiYouTube-lw9oe

    14 күн бұрын

    ​@@kukutiloveጭፍጨፋ ትግሬ እንተ እኮ ነው አማራ መሬት የወረረችው እና የዘረፋችሁ ለማኝ መርዝ ትግሬ በአማራ ትቀናላችሁ

  • @kukutilove
    @kukutilove15 күн бұрын

    27 አመት ጨለማ ነበር ብላችሃል አሀን ብርሀነ በራላቹ ተመስገን ❤❤❤❤

  • @MeKdiYouTube-lw9oe

    @MeKdiYouTube-lw9oe

    14 күн бұрын

    ትግሬ በእንተ ምክንያት ነው አገር በዘር የከፈፈላችሁ እንተ መርዝ

  • @Lionhearted777

    @Lionhearted777

    11 күн бұрын

    @@MeKdiKZread-lw9oeTikikil!

  • @user-id9sq2fm4b
    @user-id9sq2fm4b10 күн бұрын

    በጣምየሚገርምአገላላጥነውአንተነበርሕአገርምራትያለብሕ

  • @ashenafifekad2774
    @ashenafifekad277416 күн бұрын

    mesifinin silegelageliken tedy enameseginalen

  • @kukutilove

    @kukutilove

    15 күн бұрын

    ለምን

  • @etheth5034
    @etheth503416 күн бұрын

    ቴዲ ስለመስፍን ማውራት አይመጥንህም ተወው የእውቀቱን ችግር በስድብ ነው መሸፈን ስለአለበት ነው 😊

  • @user-mk8uc1wr7n
    @user-mk8uc1wr7n16 күн бұрын

    ሁላችሁም በእዉቀት ነዉ የምታወሩት ክብረ ይገባችኋላ💚💛❤️

  • @user-oe8vs1wt5u
    @user-oe8vs1wt5u16 күн бұрын

    ሀብታሙንና ብኖ በደሌን አታስገባ

  • @bayissadidi9394
    @bayissadidi939416 күн бұрын

    አማሪኛን ያጠሉት ራሳቸው የአማራ ጉሬኛ ጽንፈኞችንና ትምክህተኞች ናቸው ። በቅርብ ዘመናት ውስጥም ወደ አማራ ክልል ጠቅልሎ ይገባል።

  • @MeKdiYouTube-lw9oe

    @MeKdiYouTube-lw9oe

    14 күн бұрын

    ቅናታም ጋላ በኛ ፊደል አትፀፉ መጤ

  • @alemkidane7964
    @alemkidane796416 күн бұрын

    አማርኛ ቋንቋ እንጂ ዘር ወይንም ብሄር አይደለም ይኽንን ፋክት ያልተረዱ ብዙሀን አሉ ይኽ ግን ስተት ነው በመጀመርያ አማርኛ ቋንቋ የግእዝ ቤዝ አለው በዙሁ የግእዝ ቋንቋ የሚጠቀሙ ቀደምት አህዛቦች የሰሜን ህዝቦች ናቸው እነሱም የትራይ የአገው የኣማራ ና ሌሎችም በነዚህ ነገዶች አስምሌት የሆኑ ወይንም ወደ እነዚሁ አህዛብ የተጠቃለሉ ነገዶች ናቸው ስለሆነም አማርኛ የአንድ ቤሄረብ ቋንቋ ነው ብሎ የሚያምን ወይንም የሚያስብ ሰው የስተት አመለካከት አለው ነው የምለው ምክንያቱም በኣማራና በትግራይ ያለው ልዩነት የ ዳይለክት እንጂ የዘረ ሀረግ አለመሆኑን አውቃለሁ።

  • @MeKdiYouTube-lw9oe

    @MeKdiYouTube-lw9oe

    14 күн бұрын

    ተው እንጂ ወረራ መጤ አማርኛ የአማራ ፊደል የንጉሡ ዘር ነው ok💪

  • @hahu3160
    @hahu31606 күн бұрын

    ፕሮፌሰር ታምራት በቅውቀት እና በአስተሳሰብ የበሰለ ንግግር ነው ያለው። ከኢትዮጰያ አስተዳደር የጎደለውን ነገር ቁልጭ አድርጎ ነው ያቀረበው። እኔም ሁሌ የሚሰማኝ ነው, ለጠቀረላላ ለህዝብ የሚያስብ ቅን አስተዳደር ነው የጎደለን። መንግስትም ከህዝብ እምነትም ያጣው በዚህ ምክንያት ነው

  • @Lionhearted777
    @Lionhearted77711 күн бұрын

    Tame, tebarek abo. Min aynet chinkilat new yaleh? Yeahunun yehagerachinin huneta begilts tenagrehewal. Yebzuwochachin isabe new ena.

  • @AtoomGudda
    @AtoomGudda16 күн бұрын

    እኔ፡ከሚጎረብጠኝ፡በትላንቱ፡አስተሳሰብ፡ለማመራት፡ወዳኋላን እንጅ፡ወዳፊት፡መሰብ፡አለመቻል፡ከአዲሱ፡ትውልድ፡አስተሳሰብ ጋር፡እንዳማይጣጠም፡በተገነዘቡ።

  • @MeKdiYouTube-lw9oe
    @MeKdiYouTube-lw9oe14 күн бұрын

    በትግራይ ኢሮብ ኩናማ ተንቤን አክሱም አገው ብሄረሰብ አሉ ሉዩ ዞን ይሰጣቸው

  • @birukyeshaw962
    @birukyeshaw96216 күн бұрын

    እረ በናትሕ ባለመነፅሩ ልጅ ሐገር ቢመራ ብየ ተመኘሑ ። ይሕ ሑሉ ችግር የሚመነጨው ዘር ተኮር ሕገ መንግስት ስላለ ነው ። ድርድር ሳይሖን ችግሩ ያለው ሕገመንግስት ላይ ነው ።

  • @adinaethopia7764
    @adinaethopia776416 күн бұрын

    አተነክ ወድም አለም ፈጣሪ ከአፋኙ ከጨፍጫፊዉ ጥቁሩ ጣላን ፋሽሽት አብይ አህመድ ይጠብቅሀ

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia884416 күн бұрын

    ኢሀደግ የነዉረኞች ስብስብ ቢሆንም ትንሽ ይሉኝታ ነበራቸዉ። የአብይ አህመድ ስርዓት ስርዓት አልበኛ ብቻ ሳይሆን አገርና ህዝብ የካደ ከሀዲ ማፍያ ነዉ ባጭሩ።

  • @user-oe8vs1wt5u
    @user-oe8vs1wt5u16 күн бұрын

    ታሜ ብቻ ያውራ 100%

  • @ashenafifekad2774
    @ashenafifekad277416 күн бұрын

    adiss ayinih yitifa yegim zer ant min masireja aleh entina tiru entina ayichilim yemitil yejil zer afer bila

  • @Birkusers325
    @Birkusers32514 күн бұрын

    ሃብታሙ የእጅ መዳፍ እያነበበ ያደገ ጥርብ መሃይም ነው።

  • @tamamdhaba9982
    @tamamdhaba998216 күн бұрын

    Tedy antem fano degafi nek

  • @ShibeshiDessie
    @ShibeshiDessie14 күн бұрын

    አንድ ሙሉ ሰው አንተ ቤት አየሁ፣ እሱም ታሜና ታሜ ብቻ ነው፣ ከላስ

  • @asterbegashawu6883
    @asterbegashawu688316 күн бұрын

    Habetamu ateqebaxer

  • @Fano316
    @Fano31615 күн бұрын

    ቴዲ ደርግ ቅይት ኢኮኖሚ ወደሚለው የመጣው ራሻ መውደቅ ስለጀመረ ግራ ከመጋባት ነው 2 አመት ሳይቆይ ራሻም ደርግም ሶሻሊዝም ለተወሰነ ግዜ ተንኮታኮተ ሞተ ማለት አይደለም አሁን መልኩን ቀይሮ ካፒታሊስቶቹንም ቀስ በቀስ ተዋህዶታል!!

  • @EstifanosAyalu
    @EstifanosAyalu16 күн бұрын

    ይህን ልጅ ያዙት

  • @kukutilove

    @kukutilove

    15 күн бұрын

    በምን በፖሊስ

  • @oromiafororomo7118
    @oromiafororomo711816 күн бұрын

    Hadiyya sawuye amharoch sintnawu ykafeluh???

  • @Lionhearted777

    @Lionhearted777

    11 күн бұрын

    Ewnetawn iyagateh slehone kuak bloh new aydel? Bimerihim watew ante zeregna chefchafi!

  • @kukutilove
    @kukutilove15 күн бұрын

    ፋኖ አሸባሪ ነው

  • @habtebayuh2328
    @habtebayuh232816 күн бұрын

    ብአደን ማለት አይነምድር ማለት ነዉ ማር ብትጨምርበት ማሩ አይነምድር ይሆናል እንጂ አይነምድሩ ማር አይሆንም ወተትም ቂቤም እንዴዛዉ

Келесі