No video

#ከ

#ከ8 ዓመት የስደት ቆይታ በኋላ ረመዳንን ለመጀመሪያ ጊዜ በሀገሬ ላይ#Tgkutaber Tube ABTube#family#

Пікірлер: 193

  • @Tgkutabertube
    @Tgkutabertube4 ай бұрын

    *ሀባይቢ እንደት ናችሁ ረመዳን እንደት ነው ከእናንተ ጋ በስደት ያላችሁ እህቶቼ እናንተም ሀሳባችሁ ተሳክቶ ለቀጣይ ረመዳን በሀገራችሁ ለመፆም ያብቃችሁ❤*

  • @user-jp9xt8nm9g

    @user-jp9xt8nm9g

    4 ай бұрын

    ማሻአላህ ስታምሩ🥰🥰🥰

  • @user-jp9xt8nm9g

    @user-jp9xt8nm9g

    4 ай бұрын

    ቲጂየ በጣምነው ያደነኩሽ አንድ ምቀን የግል ሂወትሽን እወቁልኝ እወቁልኝ እዩልኝ እዩልኝ ሳትይ እርግዝናሽንም እውልኝ እውልኝ ሳትይ ማሻአላህ ስትር ብለሽ መውለጃሽ ሲደርስ ብቻ አሳወቅሽ ለተመልካችሽ 🥰🥰🥰 ወላሂ ተመቸኝ ይሄ ፀባይሽ::🥰🥰 ደሞ ማሻአላህ እናቱን መሳይ ቆጀየ ልጅ አለሽ አላህ በሰላም በጤና በፍቅር ለቁም ነገር ለትልቅ ደረጃ ያድርግልሽ በተረፈ ታምራላችሁ በርቱ

  • @user-jp9xt8nm9g

    @user-jp9xt8nm9g

    4 ай бұрын

    ቲጂየ ልጅሽ ማሻአላህ ብዙም ካሚራ አይፈራም ለዝህ አትጨነቂ እንዳየሁት ከሆነ ግን ሁለት አይነት ተመልካች እንዳለ ብቻ አሳዉቂው አውቆ ከገባቡት ጥሩነው ለሱ ጥሩ አስተያየት ያለው ኮሜት የሚፅፉ አሉ መጥፎ ኮሜት የሚፅፉ አሉ የሚሳደብ አሉ ብለሽ አሳውቂው አይበለውና ቢሰድብት ደግጦ በዛው እንዳይ ጠፋ አስቀድመሽ አሳውቂው የተመልካችን ፀባይ ወተት ነጭ ሁኖ ካለ ግን እነሱ ጥቁር ካልሆነ የሚሉ እንዳሉ ይወቀው በተረፈ በርቱ🥰🥰

  • @kabetube

    @kabetube

    4 ай бұрын

    ቲጅየ እስኪ ላገኝሺ ፈልጌነው በምንላግኝሺ ስለ።ይቱብ ጥያቄነበረኝ

  • @Tgkutabertube

    @Tgkutabertube

    4 ай бұрын

    ​@@user-jp9xt8nm9g*አሚን ሀያቲ*

  • @Hanif323
    @Hanif3234 ай бұрын

    መታደል ማለት ይሄ ነው በልጅነትሽ ልጅሽን ማየት😢 የኔንም አላህ ያሳድግልኝ

  • @Ekram-dh4jg
    @Ekram-dh4jg4 ай бұрын

    ቲጂዬ አላህ በእስልምናሽ ያፅናሽ ኩራዝን አይቸ አንች ትዝ አልሽኝ ወላሂ 😭

  • @fatimamohammed6818

    @fatimamohammed6818

    4 ай бұрын

    እኔም

  • @MariyamMaari

    @MariyamMaari

    4 ай бұрын

    እሶ ቅርስታንሆነችደመልሳ

  • @user-ts9bf7iy9e

    @user-ts9bf7iy9e

    4 ай бұрын

    እኔም አስታዋስኩዋት

  • @Ekram-dh4jg

    @Ekram-dh4jg

    4 ай бұрын

    @@MariyamMaari አወ ውደ

  • @MariyamMaari

    @MariyamMaari

    4 ай бұрын

    @@Ekram-dh4jg ከባድነው እህት ሂድያይስጣት

  • @khadijasharjah3146
    @khadijasharjah31464 ай бұрын

    ማሻ አላህ በጣም ደሥ አለኝ ይሔን የሚያክል ልጂ አለሽማሻ አላህ

  • @yarab4997

    @yarab4997

    4 ай бұрын

    እኔ ተገርሜ ባሎ እንዳልል አነሰብኝ ትንሺ ወንድማ ነበር የመሰለኝ

  • @zehara53o
    @zehara53o4 ай бұрын

    ማሻአሏህ ቲጅዬ ልጅሽ ነው ግን እድለኛ ነሽ የምር ማሻአሏህ ተባረከላህ

  • @zenatali7913
    @zenatali79134 ай бұрын

    ማሻ አላህ ቲጅየ ትልቅ ልጅ አለሽ

  • @Rahmet-gm4bj
    @Rahmet-gm4bj2 ай бұрын

    ረመዷን ከሪም አይባልም ረመዷን ሙባረክ በይ

  • @sadakmal1865
    @sadakmal18654 ай бұрын

    ማሻአላ ውደ ጎረምሳ አድረሰሻል ልጅበልጅነት ይሉሻል ይህነው

  • @zehara53o
    @zehara53o4 ай бұрын

    ማሻአሏህ አላሁ አክበር አክትሚያለሁ ሲል ታድለሻል አላህ ይሀፍዝክ ሀቢቢ

  • @tetr4232
    @tetr42324 ай бұрын

    ቁጭ አንችን ነው የሚመስለው መሽ አላህ

  • @ሁሉ
    @ሁሉ4 ай бұрын

    በነገራችን ላይ እህት ወንድሞቼ በተለይ ሙስሊሞች ማለት ነውማንኛውም ሰው ቢሄድ ከእስልምና ማንኛውም ሰው ቢመጣ ከእስልምና የሚቀንሰው ነገር የለም የሚጨምረው ነገር የለም ለራሱ ብቻ ነውየሚጨምረው የሚቀንሰውእና ኮራዝ የምትባል ልጄ ከእስልምና ወጥቻለው ስትል እሱን አምጥታችሁ ስለ ፃፋችሁ ስላየሁ ነው።የፃፍኩትአልሃምዱሊላ ሁልጊዜም በምንም አይነት ችግር ቢሆን የማልቀይረው ስለምናይ ብቻ ነውሰለምቴመሆኔብዙ ነገር ጠቅሞኛልምክንያቱም ሁለቱንም በደንብ እንዳውቀው አድርጎኛል

  • @alyayasenshewmolo3632

    @alyayasenshewmolo3632

    4 ай бұрын

    ትክክል እስልምና በሰው አይላከም አልሃምዱሊላህ

  • @ሁሉ

    @ሁሉ

    4 ай бұрын

    ያ ማለት የኔ ዋጋ አልከፈልኩም ማለት አይደለምቤተሰቤን አጥቼበታለሁ ቤተሰቦቼን ባሌንገንዘቤንይህን ሁሉ አጥቼበታለሁ ግን አልሃምዱሊላህ ደስተኛ ነኝ በእስልምና

  • @user-mr4mc4uk4y

    @user-mr4mc4uk4y

    4 ай бұрын

    ​@@ሁሉማሻ አላህ አላህ ያበርታሽ አሁንም

  • @FatimaFatima-hz8wi

    @FatimaFatima-hz8wi

    4 ай бұрын

    አብሺሪ ሁቢ❤​@@ሁሉ

  • @reyuyenu340

    @reyuyenu340

    2 ай бұрын

    @@ሁሉየኔ ማር ማሻአላህ አረቄያም ባል እንኳንም ቀረብሸ😂😂😂😂😂 አላህ ሷሊሁን በዲኑ ጠንክሮ ሚያጠነክርሸ ሀፊዘል ቁርአን የሚሆኑ ቆንጆ ልጆች የሚያሰወልድሸን ባል ይሰጥሸ❤❤❤❤

  • @RahmaRahma-tx1vk
    @RahmaRahma-tx1vk4 ай бұрын

    ማሻ አላህ በርቺ እምትሳደቡ አደብ ያዙ

  • @user-cw2ui5zc4y
    @user-cw2ui5zc4y4 ай бұрын

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ደስ ሲል ባሏ መስሎኝ ቲጂ ታድለሽ

  • @user-ep9fd1rw3f
    @user-ep9fd1rw3f2 ай бұрын

    ማሻአላህ እኔም ልጀን አይኋን አሞብኛል ሰርግ እድጠሪን 🎉🎉🎉

  • @kandh9197
    @kandh91974 ай бұрын

    የአላህ ከወንድሜ መልከቻዉ ይመሰሰለል

  • @tube-ot5cp
    @tube-ot5cp4 ай бұрын

    ማሻአላህ ለቁም ነገር ያድርስልሽ

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds22594 ай бұрын

    ጎበዝ በትክክል አብሸሩ ወንድም አብሸሩ እህት አልሀምዱሊላህ ያረብ የአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AmeenaImam-jh1pb
    @AmeenaImam-jh1pb4 ай бұрын

    መሻአላህ አላህ ያአሳድግልሽ ውደ ሸበላ ልጂ አለሽ

  • @user-lo7cq8dq2j
    @user-lo7cq8dq2j4 ай бұрын

    ይህን ቀን የናፈቃቹ የስደት እህቶ ፈጣሪ ላገራቹ ያብቃቹ❤

  • @user-ck2kl1nx3g

    @user-ck2kl1nx3g

    4 ай бұрын

    አሚንን

  • @user-rp9se4nd2j
    @user-rp9se4nd2j4 ай бұрын

    ልጅሺ ነው ወንድምሺ 🤔😮ማሻ አላህ ታድለሺ ልጅ በልጅነት እንዴት ያስደስታል😮የወንድሜን ልጅ ስም ይዟል ደግሞ ማሻ አላህ ታድለሺ ወላሂ ❤❤❤አላህ በድንሺ ላይ ያፅናሺ

  • @reyanyoutub2743
    @reyanyoutub27434 ай бұрын

    መሸአለህ ብቻሽ መስሎኝ ተሰስብኝ ነበር እንደዝህ አለህ ጸገውን ሰቶሸል አለህን አመስጊኚ ጠንከረ ሴት ነሽ

  • @narditube4378
    @narditube43784 ай бұрын

    ቲጂዬ እስትራይኩ ቦታኮ ማን እንደ ለካብሽ እኮ ማወቅ ትችያለሽ ሆሆ ምን ጉድ ነወ😮

  • @tayuba1015
    @tayuba10154 ай бұрын

    ማሻ አላህ እህቴ አላህ ይጠብቀችሁ ❤❤❤

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p4 ай бұрын

    ማሻአላህ ጎረምሳልጂአድርሰሻል የኔ ውድ አይዞሽ ቲጂዬ እናበረታታሻለን

  • @FafiEbrahimOmuAmirTube-tp4gy
    @FafiEbrahimOmuAmirTube-tp4gy4 ай бұрын

    ከጎንሽ ነን ማሬ

  • @yarab4997
    @yarab49974 ай бұрын

    ማመን ነው ያቃተኝ ልጂሺ ነው ማሻአላህ 💓

  • @sn-jn3eg
    @sn-jn3eg4 ай бұрын

    ማሻአላአህ ታድለሽ ጎረምሳ አለሽ አደል🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-dm3xs1my3k
    @user-dm3xs1my3k4 ай бұрын

    ማሻአላህ

  • @tube3507
    @tube35074 ай бұрын

    ወአለይከ ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ልጅ በልጅነት ነው የሚሉት ውነት ነው ለኬ አላህ ያሣድግልሽ ማሬ

  • @user-gx2tg8qy8f
    @user-gx2tg8qy8f4 ай бұрын

    ማሻአላህ መታደል ነው እናበረታታት ልጅ በልጅነት የሚባለው እድህ ነው ልጆችሺን አላህ ከትልቅ ደረጃ ያድርስልሺ አፈያሺን አላህ ይመልስልሺ እኔ 12 አመት ሆነኝ በስደት ይሄ ቀን ናፈቀኝ ሀገር ገብቼ እርፍ የምልበት እፍፍፍፍፍ ደከመኝ የ15 አመት ወንድ ልጂ አለኝ አልሀምዱሊላህ አብሺሪ በርቺ ውድ እህቴ🌹

  • @MnMn-zc4bd
    @MnMn-zc4bd4 ай бұрын

    አሚንንንንን ያረብ ቲጂየ ልጂሺ ነዉ እዉነት ማሻአላሕ ተባረክ አላሕ

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds22594 ай бұрын

    አሚንንን ያረብ አልሀምዱሊላህ ያረብ የአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @kamiletube3956
    @kamiletube39564 ай бұрын

    ማሻአላህ ተባረከላሄ ጎረምሳ ልጂ አለሽ አላህ ለቁብ ነገር ያብቃልሽ

  • @user-ts9bf7iy9e
    @user-ts9bf7iy9e4 ай бұрын

    ሀቢቢ አላህ ትልቅ ደረጃ የድርስክ

  • @fatimamohammed6818
    @fatimamohammed68184 ай бұрын

    ቲጃየኔውአደራበስልምናሽ

  • @Betelhem-eb8lq
    @Betelhem-eb8lq3 ай бұрын

    የኔልዩ እህት የማየ ልጂ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-zp7fy8tt6s
    @user-zp7fy8tt6s4 ай бұрын

    ማሻ አላህ እኔኮ ትንሽ ትመስሊኝ ነበር ያላገባች ገና አላህ ያሳድግልሽ ጩጨውንም🎉❤

  • @myoutube1806
    @myoutube18064 ай бұрын

    ማሻ አላህ አላህ ይሀፍዘው ሂፍዝ አስገቢው ቲጂዬ ታድለሺ

  • @teybaayale8083
    @teybaayale80834 ай бұрын

    ዋሊኩምሰላምወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እህቴ በረች ማሻአላህ ጎረምሳልጅ አድርሰሻል

  • @seadaayalo1162
    @seadaayalo11624 ай бұрын

    ልጀነው ማሻአላህ ማማንይከብዳል

  • @fozeyaderbaw387
    @fozeyaderbaw3874 ай бұрын

    መሸአላልጂበልጂነትየሚባለው

  • @Idhidyshdjhd
    @Idhidyshdjhd4 ай бұрын

    ማሻ አላህ ስት አመቱ ነው አችኑ ያክላል ማሻ አላህ አላህ ይባልክልሽ❤❤❤

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds22594 ай бұрын

    ማሻ አላህ በአላህ❤❤❤

  • @user-ts9bf7iy9e
    @user-ts9bf7iy9e4 ай бұрын

    ልጅሽ ልጄን ስለሚማስል ሰብስክራይብ አደረኩሽ

  • @mohammedseid3128
    @mohammedseid31284 ай бұрын

    ማሻ አላህ ጎረምሳ ነው

  • @ktube8920
    @ktube89204 ай бұрын

    ልጅሽ ማሻ አላህ 🎉

  • @GggGggg-cg3wd
    @GggGggg-cg3wd4 ай бұрын

    ማሻአላህ ጎረምሳልጅ አለሽ ጓደኛሽነው እሚመስለው

  • @kelemm8046
    @kelemm80464 ай бұрын

    ልጂ በልጂነት እንድህ ነው እግዚአብሔር ያሳድግልሺ የተወለደውን

  • @Eteteitube
    @Eteteitube4 ай бұрын

    እንም ሁሉት ጎሮምሶች አሉኝ ጌታ ይባረክ ቲጂዬ ልጆችን ጌታ ይባርክልሽ

  • @fateiyahamza6072
    @fateiyahamza60724 ай бұрын

    የኔ ጀግና በርቺ በዲንሽም ጠክሪ

  • @emusekina8994
    @emusekina89944 ай бұрын

    ዋሊኩም ሰላም እራህ መቱላሂ ዉበርክቱ ማሻአላህ የሚመር ልጂ አለሺዉደ አላህ ለቁም ነገር ያብቃልሺ ወልዱ መሠደደ እደት ደሰይላል

  • @lolwaalkhalaf4840
    @lolwaalkhalaf48404 ай бұрын

    ማሸአላህ

  • @ZzZz-im6sy
    @ZzZz-im6sy4 ай бұрын

    ማሻአላህ ወድሟ መስሎኝ ነበር

  • @ggvfreerrere6429
    @ggvfreerrere64294 ай бұрын

    መሻአላህ

  • @tgay5642
    @tgay56424 ай бұрын

    አልሃምዱሊላህ

  • @habibamohamed2661
    @habibamohamed26614 ай бұрын

    Mashalah Allah lejesnaw

  • @user-mg6vx6md8c
    @user-mg6vx6md8c4 ай бұрын

    ማሻአሏህ❤❤

  • @feke2tube
    @feke2tube4 ай бұрын

    ዋአሊኩመሰላም ማሻአለህ አላህ ወከበርርርር አብሸሪሪሪሪ

  • @user-jf4ji9ye5o
    @user-jf4ji9ye5o4 ай бұрын

    ማሻአላህ.ማሻአላህ❤

  • @SaidaShow3
    @SaidaShow34 ай бұрын

    ማሻ አሏህ ጎረምሳ አድርሰሻል 👍

  • @ekrutube
    @ekrutube4 ай бұрын

    Mashallah allah yetbkachu tgy betam.deis yelalal

  • @zeharatube1277
    @zeharatube12774 ай бұрын

    ማሻ አላህ ቲጂ ልጅ በልጅነት አላህ ያሳድህ

  • @zeharatube2
    @zeharatube24 ай бұрын

    ማሻአላህ ጎበዝ ልጅ በልጅነት ደስ ይላል❤❤

  • @hayaathayat4842
    @hayaathayat48424 ай бұрын

    ማሻ አላህ ቲጂዬ

  • @ASH-zk4tf
    @ASH-zk4tf4 ай бұрын

    ማሻአሏህ🎉🎉🎉❤❤

  • @jameelajameela8867
    @jameelajameela88674 ай бұрын

    ማሻ አላህ ቲጂየ ❤❤❤❤❤

  • @lolomd7405
    @lolomd74054 ай бұрын

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቅልሽ

  • @hayaathayat4842
    @hayaathayat48424 ай бұрын

    አሚንን ውዷ

  • @user-pb5tq6ow1z
    @user-pb5tq6ow1z4 ай бұрын

    ውይ ታድለሽ ❤❤❤❤❤

  • @user-sr7pk8ee6t
    @user-sr7pk8ee6t4 ай бұрын

    ማሻአላህ አላህይጠብቃችሁ ❤❤🎉🎉

  • @Mariam-zs4gg
    @Mariam-zs4gg4 ай бұрын

    አሚን፡አላሁማአሚን

  • @SusuHesen
    @SusuHesen4 ай бұрын

    ማሻአላህ ቲጅየልጅሽ

  • @tube3356
    @tube33564 ай бұрын

    ማሻ አላህ ልጂ በልጂነት በርችልን 😍😍

  • @kamila6873
    @kamila68734 ай бұрын

    ማሸ አላህ የእነት ልጂሽ ነዉ

  • @user-ju6pq8se4t
    @user-ju6pq8se4t4 ай бұрын

    ማሻ አላህ ቲጂዬ አላህ ቁም ነገር ያድርስልሽ

  • @user-iz9kh5rq4n
    @user-iz9kh5rq4n4 ай бұрын

    ማሻኣላህ❤❤❤

  • @zeyba2557
    @zeyba25574 ай бұрын

    Gobez bertu🎉🎉🎉🎉

  • @user-jj7ye2xz8c
    @user-jj7ye2xz8c4 ай бұрын

    ማሻአላህ አላህ ከክፍ ነገር አላህይጠብቃችሁ ኢሸአላ

  • @skettube4149
    @skettube41494 ай бұрын

    😳ማሻአላህ ተባረክ አሏህ ልጅ አለሽደ ታድለሽ ማሻአላህ ውዴ አላህ በእስልምናችሁ ያፅናችሁ

  • @user-my5up2dr8s
    @user-my5up2dr8s4 ай бұрын

    Masha allah masha allah❤🎉🎉🎉❤

  • @gjyvng738
    @gjyvng7384 ай бұрын

    ማሻአላህእኩያሽንን አድርሰሻልአላህይጠብቀሽ

  • @user-wt6eq8lt3r
    @user-wt6eq8lt3r4 ай бұрын

    Marsha Allah ❤❤❤❤❤

  • @user-hd2pp6ce6i
    @user-hd2pp6ce6i4 ай бұрын

    Eigzabihar yimesigan betam desi yemili ligalesh🎉🎉🎉

  • @zeritutube
    @zeritutube4 ай бұрын

    ቲጂዬ ዉደ እኳን ለዝህ ቀን ዉደ በሀገርሽ ረመዳንን ለመፆም ታድለሽ ደሞ ጎረምሳ አድርሰሻል❤

  • @user-ny9gp5so4q
    @user-ny9gp5so4q4 ай бұрын

    ማሻአላህ ታድለሽ አክትምያለሁ አለ አላሁ አክበር አላህ ይጠብቅልሽ እህቴ ደግሞ ከዚህም በላይ ሀፊዝ ሆኖ በድኑም በደንብ የሚሰራ ያድርገዉ❤🎉🎉🎉🎉 አላህ ሙሉ አፍያሽን ይመልስልሽ እህቴ

  • @user-vl3by5ns1p
    @user-vl3by5ns1p4 ай бұрын

    ማሻአላህ ቲጂየ ❤❤❤ልጅም ወንድምም ይሆንሻል

  • @samira1164
    @samira11644 ай бұрын

    ❤❤

  • @Zebu918
    @Zebu9184 ай бұрын

    የመዳም ቅመሞች ያልታሰበ እጀራ ይስጣቹ ቀጣዩ በሀገራቹ እምትፆሙ ያድርጋቹ ከልቤ ነው ወላሂ

  • @GggGggg-cg3wd

    @GggGggg-cg3wd

    4 ай бұрын

    አሚንንንንን

  • @minajamalpooran72

    @minajamalpooran72

    4 ай бұрын

    አሚን፡ሀያቴ

  • @user-mr4mc4uk4y

    @user-mr4mc4uk4y

    4 ай бұрын

    አሚንንን

  • @Mariam-zs4gg

    @Mariam-zs4gg

    4 ай бұрын

    አሚን

  • @alyayasenshewmolo3632

    @alyayasenshewmolo3632

    4 ай бұрын

    አሚን ያራብ ❤❤❤

  • @ffsadf9690
    @ffsadf96904 ай бұрын

    እናት መነጸር ከታዘዘልሽ ልበሽ አታውልቂ እኔም የስልኩ ላይት አሞኛል አሏህ አፊያ ያድርገን ያረብ

  • @lubabakassaw6057
    @lubabakassaw60574 ай бұрын

    ማሻ አላህ ቲጅየ እንደትነሽ ስታምሩ 👍👍👍🌹🌹

  • @user-zp3hi9ho9z
    @user-zp3hi9ho9z4 ай бұрын

    🎉🎉🎉🎉

  • @samiramhamad5756
    @samiramhamad57564 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @rahima439
    @rahima4394 ай бұрын

  • @user-bf7wq8qt4h
    @user-bf7wq8qt4h4 ай бұрын

    ውዴ በርቺ ድቡሽቡሽ እዴት ናት

  • @rahima439
    @rahima4394 ай бұрын

    ❤🎉

  • @hayaathayat4842
    @hayaathayat48424 ай бұрын

    👍👍👍👍👍

  • @user-mj7bz5kc6z
    @user-mj7bz5kc6z3 ай бұрын

    🎉❤❤❤❤❤

  • @RozTybe
    @RozTybe4 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @user-fy7xj1oi1p
    @user-fy7xj1oi1p4 ай бұрын

    ቲጂየ እንዴትነሽ

  • @EdenEthiotube
    @EdenEthiotube4 ай бұрын

    😻😻😻😻

Келесі