ክፍል7"የአማራን ህዝብ ጠላት ሚያበዙበት ፖለቲከኞቹ ናቸው, ኦነግ የትግል ጥያቄዎች መች ነው ሚቆሙት? ብልፅግና ጦርነት ይፈልጋል"

Ойын-сауық

#teddyhawassa #ethiopia #teddygetahun #abiyahmed #ebstvworldwide #ebstv #fanatv #waltatv #seifufantahun #ኢትዮጵያ #ቴዲሃዋሳ #ቴዲጌታሁን
#yetiktoklaynewariwoch #የቲክቶክላይነዋሪዎች

Пікірлер: 62

  • @AbrhamAdan-lm7rs
    @AbrhamAdan-lm7rs16 күн бұрын

    ፋኖ ህዝቡን ብቻ ሳይሆን እራሱንም ነፃ ለመወጣት ነው።

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia884416 күн бұрын

    What is the point ጠላት ጠላት እንጂ ወዳጅ ሊሆን አይችልም።

  • @paulosselassie22
    @paulosselassie2217 күн бұрын

    ጠያቂው የማንነት ችግር አለበት እኔ እንደተረዳሁት

  • @paulosselassie22
    @paulosselassie2217 күн бұрын

    ትክክለኛውን እየመለሰልህ ታቃርጠዋለህ ትገርማለህ ተመሳሳይ ጥያቄ ታቀርባለህ መልስ እየሰጠህ ነው ደንቁረህ አታደንቁረው ምን እንደምጠይቅም ግራ ገብቶሀል።

  • @erdinaydena281

    @erdinaydena281

    16 күн бұрын

    ዛሬ ቴዲ በብዙ ጥሩ አደለም

  • @RahelShumeneh-ok3so
    @RahelShumeneh-ok3so17 күн бұрын

    💚💛❤️

  • @kiyamohammed7860
    @kiyamohammed786017 күн бұрын

    Tedyyee gin tigistik we love u 😘

  • @abdi9388
    @abdi938817 күн бұрын

    የብልጽግናና የኦነግ ልዩነት ምንድነዉ? ወለጋ ያሉት አማሮች እያለቁ ያሉት በመንግሥታዊ መዋቅር ቅንጅት ጭምር ነዉ። አገር እያወደመ ያለዉ ኦነግ ፕሌን እየቀረበለት በፈለገዉ አገር ድርድር እንዲያደርግ እየተለመነ እያየን ነዉ።

  • @Menta443
    @Menta44316 күн бұрын

    Arif new bereta

  • @misertilahun9650
    @misertilahun965017 күн бұрын

    ፋኖ ይታገላል ይታገላል አለቀ

  • @kukutilove

    @kukutilove

    16 күн бұрын

    ያልቃል እንጂ ምንም አያመጣም

  • @abebechtessema8850
    @abebechtessema885017 күн бұрын

    የአማራ ህዝብ በሂወት የመኖር ህልውና የመጥፋት አደጋ ገጥሞታል ይክን ጉዳይ የሚቀርፈው ጠንካራው ትግል ነው።

  • @azeblove6949
    @azeblove694917 күн бұрын

    የአማራ ትግልን ከኦሮሞና ከትግሬ ትግልጋ ማወዳደር ትክክል አይደለም ኦሮሞም እዚለመድረስ 100 እመት የፈጀ ትግል ወስዶባቸዋል ትግሬም ወደ60 አመት የወሰደባቸው ትግል ነው አማራግን በአንድ አመት ውስጥ ያመጣው የትግል ውጤት በጣም የሰለጠነና መዋቅር ያለው ትግል ያሳየነው እንደራደር ላሉት ደግሞ የአማራ ሲሆን በቄስና በሼህ ለማድረግ ይሞከራል እኛ እምንደራደረው በገለልተኛ መንግስት ብቻ ነው የምንደራደረው ሌላው ደሞ በጣም እምታሳዝኑት ጥያቄያችሁ የአማራን ትግል ለማሳነስ የተለያያችሁናችሁ ትላላችሁ በእንድ አመትውስጥ 60 ሚልየን አማራ እንድሆኖ ይመጣል ብለህ ካሰብክ ችግሩ እዛጋር ነው አንዳዴለአማሮች የምታቀርቡላቸው ጥያቄ ፍትህ ያለው አይደለም በመሰረቱ ቴዲ ይሄን አይነት አለማገናዘብ ካንተ አልጠብቅም

  • @Baby-nb2dy

    @Baby-nb2dy

    17 күн бұрын

    1,2 እየተባለ አይደል 60 እና 100 የሚደረሰው እናም እናንተም ቀስ እያላችሁ ትደርሱበታላችሁ😂😂 የዘመድኩን ደቀ መዝሙር😂😂 ያ እብድ የሚላችሁን እየሰማችሁ ጉም እየጨበጣችሁ ነው😂😂። እዚ ሚዲያ ላይ የምታወሩትን በመሬት ላይ አድርጋችሁ ብታሳዩ ምንኛ ደስ የሚል በሆነ ነበር። ወሬ አለባችሁ ወይ እንደ ወንድ በረሀ አልወረዳችሁ ወይ የከተማ ጦርነት ነው ብላችሁ ህዝባችሁን ላለማስጨረስ ከክልላችሁ ገፍታችሁ አላስወጣችሁ አንድ ተኩሳችሁ የእናታችሁ ቀሚስ ውስጥ መወተፍን እንደጀግንነት ቆጥራችሁ ህዝባችሁን ታስጨርሳላችሁ። ባይገርማችሁ የእናንተ ደግሞ ይብሳል እንጂ ቀላል አይደለም ሲጀመር የትኛው አንድነታችሁ ነው። ይኸው እያየናቸው እኮ ነው እርስ በእርስ እየተጠባጠቡ😂😂😂 ፓ እናንተን ብሎ የኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያን አዳኝ😂😂 ካልታዘላችሁ የትም ፍንክች እንደማትሉ የታወቀ እኮ ነው😂😂 ኢሳያስ ያዝለናል ብላችሁ አስባችሁ ነበር ወገቤን አላችሁ😂😂 አይ የፍየል ጠባቂ እና የማዳም ገረድ ፖለቲካ😂😂😂 ዘመድኩን ግን ይመቸው ስንት ስልጡን ገረዲት እና ፍየል ጠባቂ አፍርቷል😂😂😂😂

  • @kukutilove

    @kukutilove

    16 күн бұрын

    የአማራ ትግል ወሬ ነው እንዳንተ ምንም ሳትሰሩ ወሬ በወሬ ደግሞ የትም አይደረሰም 4 ኪሎ ህሌም ነው እንጂ መቸም አትገቡም

  • @kukutilove

    @kukutilove

    16 күн бұрын

    ​@@Baby-nb2dyወሬ ብቻ ነው የሚያውቁት

  • @azeblove6949

    @azeblove6949

    16 күн бұрын

    @@Baby-nb2dy አይገርምህም/አይገርምሽም ሁለቱንም ስለምትወክል/ ወክይ የአማራንማ ጀግንነት እያሳየክ ብርክ ብርክ እያለህ እያርበተበተህ ስለሆነ በተከፈለህ ልክ ማጏራት ጀመራችሁ እኛ ስራላይ ነን አንተ/አንቺ የሽንት ጨርቃችሁን ማዘጋጀት ጀምሩ መጭው ግዜ ስለሚከብዳችሁ ምድረሰገጤ በሙሉ

  • @azeblove6949

    @azeblove6949

    16 күн бұрын

    @@kukutilove ከካንተ አይነቱ ደንቆሮ ጋ ለመመላለስ ግዜው ሰአቱም የለኝ አንተና መሰሎችህ በ21 ኛው ክፍለዘመን ባርነትን እምትናፍቁ የአብይና የመሰሎቹ የዘመኑ ደንቆሮዎች ቂጥ ጠራጊዎች ስለሆናችሁ ሂድ እዛው እንደፈረደብህ ቃዥ ቅዠታም ቢጤ

  • @misertilahun9650
    @misertilahun965017 күн бұрын

    .የአረጋ ያደራጃቸው ብልፀግናዎች ናቸው

  • @misertilahun9650

    @misertilahun9650

    17 күн бұрын

    ፋኖ መሪ ከሌለው መተልው ነው

  • @AtoomGudda
    @AtoomGudda17 күн бұрын

    ለሠለም፡ጥርጊያ፡መንገድ፡የሚያመቻች፡ማንም፡ይሁን፡

  • @marimasd6628
    @marimasd662817 күн бұрын

    ቴዲ እንዲህ የአማራን ልጆዎች ላይ ጠንከር ትላለክ አንድም ቀን የኦሮሞን ሰው ስትሞግት አላየንም ጆሮክን ከፈተክ የአማራን ጥላቻ ነው የምሰማው

  • @thaile9751
    @thaile975117 күн бұрын

    እውነቱን ነው:: ወደ ድርድር ሰውን አግባብቶ ለማምጣት እውቀትና ብስለት ያስፈልጋል:: እነዚህን 15 ሰዎች ማነው የአዋቀራቸው? ብልጽግና?

  • @jessicajone2229
    @jessicajone222917 күн бұрын

    አማራ በየቦታው መንግስት በተቀናጀ መልኩ እየገደለ ነው።ስር ነቀል ለውጥ ያስፈልጋል

  • @misertilahun9650
    @misertilahun965017 күн бұрын

    ቴዲ ቺክ አትበል

  • @tsegayesurafel
    @tsegayesurafel17 күн бұрын

    tedyy beltsegna lay tensh chana eyabzak new

  • @HayuTeklay
    @HayuTeklay16 күн бұрын

    Teddy ketlbet

  • @AtoomGudda
    @AtoomGudda17 күн бұрын

    ኦሮም፡ነፃነት፡በአማራ፡ክልል፡ገብቶ፡የአማራን፡ሕዝብ ወይምፋኖን አልተወገም፡የአማራ ሕዝብ፡አብሮን፡እየኖሩ ነው።

  • @yeshialemmengistu3643
    @yeshialemmengistu364317 күн бұрын

    Teddy . Your idea is to give up Amhara, Because Amhara have many enemies and you can't win.??? The answer is it is two or ten. Enemies are enemies. We will fight till get our freedom. Our enemies have the same Ajenda. To destroy Amhara. So we don't wait to Winn each by each. For amhara, we have enemies we will fight till we get our freedom. We don't have a choice "Give me my freedom or kill me". This is Amhara's Stragle.

  • @rob21112
    @rob2111217 күн бұрын

    Teddy Twitter (X) Space lay aweyay andande.

  • @adinaethopia7764
    @adinaethopia776417 күн бұрын

    ቲዲ እዴ የናገርበት ዳኒን አፈከዉ

  • @minwyeletayehu8043
    @minwyeletayehu804317 күн бұрын

    ጅጅግሳ ስለተፈናቀሉት ስለተገደሉት ብቻ ለምን ታወራላቸ ስላልሞቱትም አውሩ አላለም🤔 በዚህ ልክ እሚያስብ አእምሮ መኖሩ አስገራሚ ነው?? አዲስ ታይምስ እሚባል አሳቡ አይጣፍጥም በሚዲያ ሳይሆን በሌላ ነገር ቢያግዝ አልተመቼኸኝም

  • @AtoomGudda
    @AtoomGudda17 күн бұрын

    ስለአማራትግል፡ከኦሮሞ፡ጋር፡ለምን፡እንዳምተቆራኝ፡የአማራንትግል ዓለማ፡በቅጡ፡የልተረዳ ነው።

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia884417 күн бұрын

    መሰመር ያለበት አማራ ከሆንክ የትም ቦታ የመገደል ቻንስ ይጨምራል። ፋኖ እየታገለ ያለው ይሄን ለመጨረሻ ጊዜ ለማስቆም ነዉ።

  • @kukutilove

    @kukutilove

    16 күн бұрын

    ወሬ

  • @TmFm-yk1ut
    @TmFm-yk1ut17 күн бұрын

    ሐብታሙ አንዳንዴ ሎጂክ አያውቅም ያዛዝነኛል እቺን ለመረዳትና ካቃተው ይከብዳል ሰዎቹ ማንም ይውኑ ዋናው ነገር መሬት ላይ ያሉት ፋንሆች ናቸው

  • @Lguama
    @Lguama17 күн бұрын

    ኢትዮጵያ ምን ዘር አለና😂የንጉሥ ሣህለ ሥላሴን ሚስቶች፣ ቁባቶች እና ከጋብቻ ውጭ የነበራቸውን ጾታዊ ግንኙነት የኢትዮጵያ ነገስታት ሆኑ ሌሎች ነገስታት ብዙ ሚስት፣ ውሽማ እና ቁባቶች በመያዝ ይታወቃሉ። ይህ የማይታበል የአፄዎች እና የባለስልጣናት ባህሪ ነው። በአንድ ሚስት ተወስኖ የኖረ የኢትዮጵያ ንጉስ ሆነ ባላባት መጥቀስ አዳጋች ነው። ምክንያቱም ጋብቻ የስልጣን መሳሪያ ሆኖ አገልግሏል፤ ነገስታት ዘንድ ብዙ ልጆች መውለድ እንደ ጸጋም እንደ ስልጣን ማስቀጠያም ይታያል። የትግራዩ ሹም ዓጋመ ወልዱ 5ዐ ልጆች፣ የጐጃሙ ደጃች ተድላ ጓሉ 14 ልጆች፣ ራስ ኀይሉ ተክለ ሃይማኖት 2ዐ ልጆች፣የሼህ ሆጀሌ ልጆች ደግሞ 72 እንደ ነበሯቸው የታሪክ ማስረጃዎች ይጠቁማሉ። On my two previous posts, ስለ አጤ ሚኒሊክ እና ልጅ ኢያሱ ሚስቶች እና ቁባቶች አስነበቤያችሁ ነበር፤ አሁን ደግሞ ንጉሥ ሣህለ ሥላሴን፤ከጋብቻ ውጭ የነበራቸውን ጾታዊ ግንኙነት እንመልከት፡፡ ንጉሥ ሳህለ ሥላሴ ወሰን ሰገድ የአፄ ምኒልክ አያትና የአቤቱ እያሱንና የአፄ ኃይለ ሥላሴ እና ቅድመ አያት ነበሩ። የሽዋው ንጉሥ ሣህለ ሥላሴ፣ አንዲት ሕጋዊ ሚስትና ሰባት በግልጥ የታወቁ ቀባቶች ነበሯቸው፡፡ ከነሱም 15 ልጆችን አፍርተዋል፡፡ 1) ከሕግ ሚስታቸው ከወይዘሮ በዛብሽ ደጀን፣ ኀይለ መለኮትን፣ ሠይፉንና ወሰን የለሽን፤ 2) ከስልጤዋ ቁባታቸው ከወይዘሮ ወረጋ [ወሪጌ አ/ች ቀልቦ] የበኩር ልጃቸውን ራስ ዳርጌን፣ 3) ከሩሲያዊው አባት ከተወለደችው ቁባታቸው ከወይዘሮ ይመኙሻል ቡንኝ፣ ኅይሌንና ተናኘ ወርቅን፤ 4) ከቡልጋዋ ተወላጅ ቁባታቸው ከወይዘሮ ማለፊያ፤ አያህሉሽምንና ጠንፍ የለሽን፤ 5) ከወሎየዋ ቁባታቸው ከወይዘሮ እቴነሽ፣ ብርቅነሽን፣ 6) ከአርሲ ባላባት፣ ከአርባ ጉጉ ተወላጅ ከኾነችው ቁባታቸው፣ ካሰኝን፣ 7) ወይዘሮ ማረፊያ ከተባሉ ቁባታቸው፣ ወርቅ አፈራኹንና አቻሜለሽን፣ 8) ከአልዩ ዐምባ ተወላጅ ቁባታቸው ከወይዘሮ ብዝት፣ ባሕርይን፣ ሙላት ወርቅንና በለጥሻቸውን፣ ወልደዋል፡፡ (ምንጭ፣ ቀደም ሲል የተጠቀሰው የጥላኹን ብርሃ ሥላሴ ቤተ አንደኛ መጽሐፍ ገጽ 10) በዚሁ መጽሐፍ ገጽ 16 ላይ፣ ከሕጋዊ ሚስቶችና ቁባቶች ስለሚወለዱ ልጆች እንዲህ ይላል፡፡ «...ንጉሦችም ኾኑ ሌሎች ቁባቶች በየቦታው ይኖሯቸዋል ………ብዙ ልጆች በወለዱ ቁጥር፣የእግዚአብሔር ጸጋ እንደኾነ ስለሚቆጥሩት ይደሰቱበታል እንጂ አያፍሩበትም፡፡….ለምሳሌ ያኽል፣ የትግራዩ ሹም አጋሜ ወልዱ 5ዐ ልጆች፣ የጐጃሙ ደጃች ተድላ ጓሉ 14 ልጆች፣ ራስ ኀይሉ ተክለ ሃይማኖት 2ዐ ልጆች፣የሼህ ሆጀሌ ልጆች ደግሞ 72 እንደ ነበሩ ይነገራል…» ምንጭ:-አቤቶ ኢያሱ አነጋገስና አወዳደቅ በአጥናፍሰገድ ይልማ ሚያዚያ 2006

  • @abdisalmredwan5463
    @abdisalmredwan546317 күн бұрын

    No sense😂😂😂😂😂😂😂

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia884417 күн бұрын

    አብይን ከማመን ሰይጣን ማመን ይቀላል።

  • @tilahunshiferaw5474
    @tilahunshiferaw547417 күн бұрын

    ቴድ ለመጠምዘዝ አትሞክር በአላም ላይ እንዴፋኖ ትግል በፍጥነት አንድ የሆነ የለም።ጦርነት ወረቀት ላይ መጻፍ አይደለም።

  • @AbdulkerimKeriso
    @AbdulkerimKeriso17 күн бұрын

    ይህ ፖለቲከኛ ሳይሆን ዱባ ነው 😂😅

  • @kukutilove
    @kukutilove16 күн бұрын

    የአማራ ህዝበ ጠላት ዳያስፖራው አማራ ነው: አንተ እራስህ ሀብታሙ ቢሻውን ጨምርሮ

  • @abge5258
    @abge525817 күн бұрын

    ቴዲ ይፍ አንተ የምትለው ቢገባኝም ህዝቡ ላይ አደጋ እንዳይበዛ ነው ግን በውሸት መሸፋፈን መፍቴ አይሆንም ኦንግ እና ያላቸው ልዩነት በጣም ትንሽ ነው ብልፅግና እንደውም የኦንግን ሀሳብ እየፈፅምን ነው ሚሉዋቸው ብልፅግና ግልፅ ያላረገው ነገር ቢኖር ኦሮሞ ልንገነጥል ነው ብለው ግልፅ አላረጉም እንጂ በአዲስ አበባ ጉዳ የሚሰሩት ተመልከት ሸገር እኮ የአድስ አበባ ስም ነው እንዴት እንደሚከቡት ተመልከት የአንድ ሀገር ዋና ከተማ ቢሰፈ የኦሮሞ ህዝብ ተጠቀመ እንጂ ምንድነው ሚጎዳው ውስጣቸው ሴራ አለ የአማራ ወይም ፋኖ መላው ኢትዮጵያውያን ነገ ከጎናቸው እንደሚቆ አትጠራጠር ስው ውስጥ ውስጡ እየተብላላ ነው እጅግ በጣም የጠገቡ አሁን ስልጣን ላይ ያሉት ንግግራቸው ስማ መጨረሻ ይለያል እንጂ ኡሹሩሩ አገር እያፈረሰ ነው ሌላው ኢትዮጵያውያን አማራው በመከላኬያ እየተመታ ሌሎቻችን ዝም የምንል ከሆነ አማራ ነገ ከፍተው ገፍተው ሌላ ሀገር እንዲሆን እያረጉ ነው የኦሮሞ ሊህቃን ወይም ፖለቲከኞች ሌሎቻችን ዝም የምንል ከሆነ አማራ ነገ ሌላኞው ኤርትራ ትሆናለች ለኦንግ ግን ደስታው ነው ማለት ነው ኢትዮጵያ ማዳን አለብን አማራ ተበድሎዋል ጄኖሳድ ተፈፅሞባቸዋል ::

  • @user-ed3fr2xc6f
    @user-ed3fr2xc6f16 күн бұрын

    አይ ቴዲ ስከትልህ ቆይቼ የነበረው ለዚህ አልነበረም ለሰፊው የአማራ ህዝብ ያዘንክ ቢመስልም በሰላም እርቅ ቢፈጠር ሲስተማተክ ጭፍጨፋው አቢይ ይህን ህገመንግስት ይዞ በረቀቀ ሁኔታ እንደሚቀጥል አታውቅምና ነው?

  • @user-oe8vs1wt5u
    @user-oe8vs1wt5u17 күн бұрын

    አሁን ይሄ ዱባ ምንም ፖለቲካ አይገባውም አታስገባው

  • @DessalegnBitew
    @DessalegnBitew17 күн бұрын

    ቴዲ በጨዋ ደንብ ልጠይቅህ፣ የዘር ማጥፋት ወንጀል እየትፈፀምበት ያለን ህዝብ ተሸንፈህ ገብረህ ኑር ነው የምትለው? መጀመሪያ አሁን ያለው መንግስት የማይታመንና አቅመ ቢስ እንድሆነ ጠፍቶህ አይደለም። እባክህ ስለ ድርድር ያለህን አቋም አስተካክል። አውቃለሁ ፖለቲካው ይገባሃል......ግን???

  • @kadunatsouli622
    @kadunatsouli62217 күн бұрын

    ቲድ፡ምን፡ሆክ፡ችክችክ፡አበዛህ፡ፋኖ፡ያሸንፊን❤❤❤

  • @kukutilove

    @kukutilove

    16 күн бұрын

    አያሸንፍም

  • @misertilahun9650
    @misertilahun965017 күн бұрын

    አማራ ተደራደረም አልተደራደረም ከመታገል ውጪ አማራጭ የለውም ቢደራደርም ሞት ነው

  • @kukutilove

    @kukutilove

    16 күн бұрын

    ለውጥ የለም

  • @kikmelese8761
    @kikmelese876117 күн бұрын

    ቴድዬ እንደዛ ተጠናክረውና አላማ ምናምን እያለ ጊዜ ከወሰድን አንተ ክንድህን ካላየ ማን ይሰማናል በክንድ ነው ከፅንፈኛ ወደ ፉኖ የገባነው

  • @minwyeletayehu8043
    @minwyeletayehu804317 күн бұрын

    ጅጅግሳ ስለተፈናቀሉት ስለተገደሉት ብቻ ለምን ታወራላቸ ስላልሞቱትም አውሩ አላለም🤔 በዚህ ልክ እሚያስብ አእምሮ መኖሩ አስገራሚ ነው?? አዲስ ታይምስ እሚባል አሳቡ አይጣፍጥም በሚዲያ ሳይሆን በሌላ ነገር ቢያግዝ አልተመቼኸኝም

Келесі