No video

ከ 40 ሚሊዎን 27 ገባ ዲጅታ ካርታ ያለው

Пікірлер: 212

  • @tgtg7068
    @tgtg7068Ай бұрын

    ቤት እየፈረሰ ማን አምኖ ይገዛል ፈጣሪ ይሄን ስረአት አስወግዶልን በሰላም በኖርን

  • @aklilgeorge8670

    @aklilgeorge8670

    Ай бұрын

    አንቺ የሀገር ጠላት ለውጥ ያምሻል

  • @emuye-shinbira8268

    @emuye-shinbira8268

    Ай бұрын

    Eko yemanew yewah

  • @QuantumStulmy21

    @QuantumStulmy21

    Ай бұрын

    ​@@aklilgeorge8670አንተ ግዛው እንከፍ!🤣

  • @lula-lp3cu

    @lula-lp3cu

    29 күн бұрын

    Ye dihnet menfes kifu new wegahut😂

  • @ETBeMore

    @ETBeMore

    25 күн бұрын

    ​@@aklilgeorge8670 She is correct!!!

  • @mahhamedhamza1173
    @mahhamedhamza1173Ай бұрын

    ዱባይ ነው እባክህ የምንገዛው. እናተ እዛው አፍርሱ😊

  • @Aminat-nv3cu

    @Aminat-nv3cu

    Ай бұрын

    እኮ😂😂

  • @emuye-shinbira8268

    @emuye-shinbira8268

    Ай бұрын

    Me too

  • @user-nj9pv8dy3k

    @user-nj9pv8dy3k

    Ай бұрын

    😅😅😅😅😅😅

  • @zeritessema9182

    @zeritessema9182

    Ай бұрын

    እኛም አሜሪካ ነው ምንገዛው ዶላር እያማረው ይቅር

  • @dhayniiicell

    @dhayniiicell

    29 күн бұрын

    እኔም ኳታር ነው የምገዛው አብይ እስከ ልጅ ልጁ ይኑርበት ለምቀኛ ዘወር ማለት ነው የሚሻለው የመዳም ቅመሞች በያላችሁበት በርቱ ጠንክሩ አይዟችሁ ለሁሉም ግዜ አለው

  • @user-lo3kt9td8w
    @user-lo3kt9td8wАй бұрын

    ዳስቦራ ትላለህደ የከተማውን ኗሪ እያፈለሰ ዳስቦራዎ ምን ዋስትና አለን አለመቀማቱ እሄስረአት

  • @emuye-shinbira8268

    @emuye-shinbira8268

    Ай бұрын

    1 penny ayaworam diasporaw genzebun kuwatro meyazin mertoal ager layina tach hono manin amino new investment. Ken yimetal lehulum 😢😢

  • @genetseyoum5225
    @genetseyoum5225Ай бұрын

    እኛማ እየኖርን ነው እናንተ ግዙት ቤታችሁ የፈረሰባችሁ 😭😭

  • @abetu_maren2682
    @abetu_maren2682Ай бұрын

    በባንክ ልኬ አያዋጣም ዘመዴ 4 -5 ሚሊዮን ሲሆን እንገዛለን

  • @tgay5642

    @tgay5642

    Ай бұрын

    እኔ ምለዉ አይኔ ነዉዴ 40 ሚለውን ቀነሰ 27 ሚለውን ከኢትዮጵያ የረከሰ የሰዉ ሂዎት መጥፋት ብቻ ነዉ የረከሰ ግን ከየት እያመጡነዉ ሚገዙት ኡኡኡኡኢ ዘራዝርቴም እሂነሰ ቁጥር አያዉቀዉ

  • @emuye-shinbira8268

    @emuye-shinbira8268

    Ай бұрын

    Ayizosh dub yilal keziyam alfo

  • @emuye-shinbira8268

    @emuye-shinbira8268

    Ай бұрын

    ​@@tgay5642eko tesrto yetegegne bihonma Yan yakil ayigezam..😅😅

  • @dagi6055

    @dagi6055

    24 күн бұрын

    3 million beki nw

  • @abatefamily1756
    @abatefamily1756Ай бұрын

    መንግስት ሲቀየር ንገረን እንመጣለን. እስከዛው አክስት አገር ዮጋንዳ ኢንቪስት አድርገን እንጠብቃለን

  • @danielm4956
    @danielm4956Ай бұрын

    ገዥ ነው የለም!!! የነፃ ገንዘብ ለምደህ ሌላ ስራ ማስብ አትችልም ። ገጠር ሂድና እረስ

  • @user-nj9pv8dy3k

    @user-nj9pv8dy3k

    Ай бұрын

    😅😅😅😅😅eko

  • @Enat2721
    @Enat2721Ай бұрын

    ባሁኑ ግዜ ቤት መግዛት አይስፉልግም።

  • @emuye-shinbira8268

    @emuye-shinbira8268

    Ай бұрын

    Lemeshet yemiroaruatewmko hulum wastinaw silemiyasegaw new

  • @user-em6ko5gp8w
    @user-em6ko5gp8wАй бұрын

    ይሄንን መንግስት ማን አምኖ ቤት ይገዛል ገና ጥንቡን ይጥላል

  • @goodnews2392
    @goodnews239229 күн бұрын

    27 ሚልዮን ቢሆንም ዋጋው አይደለም። ስለዚህ ወደ ትክክለኛው ዋጋ ይውረድ? 2ሚልዮን ይበቃዋል

  • @genetseyoum5225
    @genetseyoum5225Ай бұрын

    ከገዛን ቦሃላ ማስረጃ አምጡ ልትሉ ነው ወይስ ልታፈርሱት?

  • @user-hi5px2dq7f
    @user-hi5px2dq7fАй бұрын

    ያላግባብ በወበዴወች ደላላ ወደ ለይ የወጣ ዋጋ ገና አወዳደቁ ደፈግሞ ገና አስቀያሚ ይሆናል ገና ትለምናለህ

  • @alshaibani8594
    @alshaibani8594Ай бұрын

    ዲያስፖራዎች በእግር በፈረስ እየተፈለጋችሁ ነው የት ናችሁ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እንዳት ገዙ ዲያስፖራው በነፃ ብር የሚያመጣ ይመስላችዋል አፈር በልተው ነው ብሩን የሚያመጣው 😏😏😏😏ለምን አንተ/አንቺ አገዢውም😏😏😏😏2/ መቶሺ ሲሆን ንገሩን😏

  • @kukutilove

    @kukutilove

    12 күн бұрын

    ኸረ አለን ግን ብር የለንም

  • @TsehayEthiopian
    @TsehayEthiopianАй бұрын

    መንግስተ ሰማያት እወርስበት ምሰለህ እንደ ለምድራዊ ህዎት የነፃ በሰጠኝ ምድር አምላኬን አመስግኒ ኑሪ እሔዳለሁ😢😢የሚያስጨንቀኝስ የዘለአለሙን የምወርስበት መልካም ስራ😢

  • @HayatMohammed-wx7wg
    @HayatMohammed-wx7wgАй бұрын

    ዲያስፖራ ብር ያፍሳል ዴ ገለቴ😂

  • @emuye-shinbira8268

    @emuye-shinbira8268

    Ай бұрын

    Politica chewata siyalik diaspora dres temilut negers😅😅😅

  • @Ibrahimman-rv6cp
    @Ibrahimman-rv6cpАй бұрын

    መንደርተኞች ዘረኞች ጋ ማንይኖራል

  • @DdDd-ci9pj
    @DdDd-ci9pjАй бұрын

    ምን በወጣን ነገ ለሚፈርስ ይሄን ያክል ብር ማዉጣታችን የተቸገሩ እረዳበታለሁ

  • @iamoromofarist8344
    @iamoromofarist8344Ай бұрын

    እዳፈርሱት ነው እዴ የመንገዛው 🥺

  • @RahmaNurgaba

    @RahmaNurgaba

    Ай бұрын

    አይዞኝ

  • @avivagedamo1587
    @avivagedamo1587Ай бұрын

    አለን ግን እረ አንፈልግም አሁን አብደናል እንዴ ቤት የምነገዛ የለምክንያት አደለም ከ40 ለ27ሚልየን የወረደ ሆሆሆ የገዛነውንም ሸጠነውም ቢሆን ጥሩ ነበር

  • @solomonduressa3087
    @solomonduressa308713 күн бұрын

    ዳያስፓራ 2 ስራ እየሰራ ባመጣው ገንዘብ ቤት ለመግዛት ሞክሮ ነበር ግን በአሁኑ ጊዜ በጣም የዉጣ ውረድ ስርዓቶች ባለበት መንግስት ምንም መተማመን የለም እና investment አያስተማምንም በቅርቡ የመጣው መግልጫ (ምንጩ ያልታወቀ ገቢ) ለትንሽ ነው ዳያስፓራውን የሳተው::

  • @binyammen
    @binyammenАй бұрын

    ገና በነፃ ይታደላል😁

  • @tsigewoinikiros5281
    @tsigewoinikiros528129 күн бұрын

    We tried to survive here We don't have no money to buy a house Any more

  • @adaneayalew6258
    @adaneayalew6258Ай бұрын

    ምነው ከሸጡ ቡሀላ ቢያፈርሱትስ😂😂😂

  • @Kemilaabdela-c4m

    @Kemilaabdela-c4m

    Ай бұрын

    Ena shetewulin adele inde begon yaferesubin

  • @melamha6640
    @melamha6640Ай бұрын

    እረ ቤት እየፈረሰ በላይ ላይ ከቦሌ እስከ ፒያሳ 😅😅አራዳ ገንዘባችንን ልታስበሉ

  • @dansamkid01
    @dansamkid01Ай бұрын

    27 ሚ በጣም ብዙ ነው ይሄ ማለት $390k በላይ ነው 390k እኔ ባለሁበት ሀገር ብገዛ እና ባከራይ $3 k በላይ ይከራያል ይሄ ቤት 70 ሺ 80 ሺ ቢከራይ እንዃን አያዋጣም ገና ከዚህም በፍጥነት ዋጋ መውረድ አለበት 😅

  • @lulagirma5395

    @lulagirma5395

    Ай бұрын

    ትክክል በደንብ ገብቶሀል👍

  • @user-uz2zr2gz1t
    @user-uz2zr2gz1tАй бұрын

    አሁንማ ዲያስፖራው ንቅቷል አንዴ የተሸወደተሽውዷል ሌላ አይደግም ልጆቻችን ለማይኖርበት ይሄ ገንዘብ ምፍሰሰ

  • @ritawandemu2206
    @ritawandemu2206Ай бұрын

    ዲያስፓራዎች ብራቹን ያዙ እንዳትገዙ ጋሎቹ እንገነጠላለን ፊንፊኔ ኬኛ እያሉ ለምን ተብሎ ይገዛል ቲሽሽሽሽ

  • @ElsaHailu-id3ub

    @ElsaHailu-id3ub

    29 күн бұрын

    It is not nice name calling. Let's be civil

  • @dagi6055

    @dagi6055

    24 күн бұрын

    endih eyalsh anchin nw migenetlut mejrya...afishin astekaky

  • @sufyanbatihaji3190

    @sufyanbatihaji3190

    23 күн бұрын

    እንዲ እየተሳደባችሁ ሚስኪኑን አስለቅሱ ምድረ መሀይም

  • @zobleselam5695

    @zobleselam5695

    13 күн бұрын

    ትልቁ የብልግና ምልክት ሰውን በዘሩ መስደብ ነው ።የሆንሽ ደደብ

  • @hailubekele4311
    @hailubekele4311Ай бұрын

    ሀገራችን ዋጋ የሚተመነው በደላላ እንጂ በባለሙያ አይደለም:: መጀመሪያውኑ እንዴት 40 ሚ ተባለ?

  • @MdAhmad-hr3my
    @MdAhmad-hr3myАй бұрын

    ቅስማችን ተሰብሮዋአል ምንሰላምአለ አዳነችአቢቢካአለች

  • @emuye-shinbira8268

    @emuye-shinbira8268

    Ай бұрын

    100%

  • @shalommi12youtube98
    @shalommi12youtube98Ай бұрын

    እንቁልጭ በይ ማንም እንዳይገዛ ጎበዝ

  • @addisababa8072
    @addisababa807225 күн бұрын

    Don’t waste your money I heard a new rules for diaspora to pay extra tax for any investment in Ethiopia

  • @admasujimma-eo8yb
    @admasujimma-eo8ybАй бұрын

    can i please see inside

  • @user-jp4jb7en4t
    @user-jp4jb7en4t27 күн бұрын

    ዲያስፖራ ገንዘቡ እየተበላ የት ነው የሚገዛው አላህ አገራችንን ሰላም ያርገው።

  • @Samaritan_Law
    @Samaritan_Law2 күн бұрын

    የተዘረፈ ቤት በአፍንጫችንም አናሸተዉም! ገና 5 ሚሊየን ይገባል😂😂😂😂

  • @addisababa8072
    @addisababa807225 күн бұрын

    Sell it to abiye

  • @flower525af4
    @flower525af4Ай бұрын

    Never buy a house from Ethiopia

  • @lulagirma5395
    @lulagirma5395Ай бұрын

    ደያሰቦራውንማ እደሜ ለአብዪ አሰደነገጠው በፊት የተገዛውንም ገራ ገብቶናል አንውጠው እንኳን ልንጨምር

  • @Uae-fd4lp
    @Uae-fd4lpАй бұрын

    በዝህ ግዜ ቤት የምገዘ:እብድ እንጅ ጤነኘ አይደለም:

  • @user-nz6uu8zr8t
    @user-nz6uu8zr8t27 күн бұрын

    ❤❤❤

  • @asemanizaniargan5397
    @asemanizaniargan5397Ай бұрын

    ዲያስቦራ አይገዙም ምክንያቱም በአዲሱቀቀ ህግ መሠረት ቢወረስ

  • @HelenSisay-dr3tk
    @HelenSisay-dr3tkАй бұрын

    አለን በደንብ እስኪወደደ እየጠበቅን ነው ሲጭምር እንገዛለን

  • @Aminat-nv3cu

    @Aminat-nv3cu

    Ай бұрын

    😂😂😂

  • @titishaethio308
    @titishaethio30829 күн бұрын

    1 million begebam algeza

  • @mbika8120
    @mbika8120Ай бұрын

    የገዛነው በምክንያት እየተወሰደብን እንዴት ሰው ደብል ይሸወዳል ዱባይና አሜሪካ እያለ በነፃነት የሚኖርበት

  • @SofiyaSofi-ct4bk
    @SofiyaSofi-ct4bkАй бұрын

    ኢሻ አላህ

  • @bemnettesfay5890
    @bemnettesfay5890Ай бұрын

    ዲያስፓራውማ ያለንንም እየሸጥን ነው እንኩዋን ልንገዛ መቼ ተነስተው እንደሚያፈርሱት ላማናውቀው ነገር በሰው ሀገር ደም ተፍተን ሰርተን ለምን ብለን እንገዛለን መጀመሪያ አፍርሳችሁ ጨርሱ

  • @user-cn5sk9qd3y
    @user-cn5sk9qd3y27 күн бұрын

    ለአዳነች እና ለአብይ ስጡአቸዉ

  • @tigistabebe7111
    @tigistabebe7111Ай бұрын

    አባቴ ዲያስፖራ ሰላም ነው እሚፈልገው

  • @yohannesbelay7020
    @yohannesbelay702029 күн бұрын

    ምን በወጣን ነገ የሚፈርስ ቤት የምንገዛ ዋሰትና በለሌበት ሀገር እነ ገመቹ መጥተው የሚያፈርሱት ቤት

  • @zeritessema9182
    @zeritessema9182Ай бұрын

    ከዚያ ልትወስዱት፡ 😂 እያማረው ይቅር የኢትዮጲያ መንግስት፡ አሜሪካ ነው ምገዛው no more

  • @mumuye5
    @mumuye517 күн бұрын

    ይፍረስ አይፍረስ ለማይታወቅ ቤት ማን ሞኝ አለ? በብልጽግና ጊዜ ቤት የሚገዛ ያበደ ነው።

  • @tihtnayenatuanafakidxb820
    @tihtnayenatuanafakidxb820Ай бұрын

    ሊፈርስ የተዘጋጀ መሆን አለበት😂😂😂😂😂😂

  • @ElsaHailu-id3ub
    @ElsaHailu-id3ub29 күн бұрын

    Ask Abiye..who trust your president

  • @TemsgenWoldegzi
    @TemsgenWoldegzi28 күн бұрын

    No Government it isn’t

  • @Zi-28
    @Zi-28Ай бұрын

    500 ሽ ብር ሲሆን ንገረን ኢንሻ አላህ 😂

  • @ethiopiahagere5377
    @ethiopiahagere537723 күн бұрын

    10 ሲገባ ነገረኝ. ያውም ለልማት ፈራሽ ካልሆነ😂

  • @YaDi-ln1vz
    @YaDi-ln1vzАй бұрын

    ያበደ ቤት ዱባይ አልገዛም በዚህ ብር !😂😂😂😂

  • @emuye-shinbira8268

    @emuye-shinbira8268

    Ай бұрын

    Eko yalawoke aleke alu

  • @almutilgm44
    @almutilgm44Ай бұрын

    Where is it?

  • @HuIuAdiss
    @HuIuAdiss26 күн бұрын

    መቸ አበድን ቤት እየፈረሰ የምገዛው ሀገሩ መጀመርያ መቸ ሚገዛበት ነው ያው ሁኔታ😊

  • @sahrahassan825
    @sahrahassan825Ай бұрын

    evredide eskre abie ahmide sife mine bye ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sarabarkot1646
    @sarabarkot1646Ай бұрын

    አለን አለን በድቤ ከሆነ አለን አለን

  • @malefeyatube3852
    @malefeyatube3852Ай бұрын

    270M ሲገባ አሳውቁን

  • @YaredMoges-si7og
    @YaredMoges-si7og29 күн бұрын

    የበፊት ዋጋው ከ 20 ሚሊዮን አይበልጥም ነበር

  • @user-nj9pv8dy3k
    @user-nj9pv8dy3kАй бұрын

    Anfelgm agezam😅😅 gena 1 miliyen yiwerdal

  • @fikirtewoldemariam4402
    @fikirtewoldemariam440229 күн бұрын

    ዲያስፕራው ዶላር ከግዋሮው እንደ በሶቢላ አይሸመጥጥም::እንዴት ነው የምታስቡት?

  • @amharafannotoday6009
    @amharafannotoday600923 күн бұрын

    ምን ዋጋ አለው ፣ ቤቱ በተገዛ በነጋታው የኛ/የኔ የሚል ተረኛ ዝርፊያ በሚፈፅምበት ህገ አራዊት በነገሰበት ሀገር ማን ገንዘቡን ይበትናል????

  • @birukambaye6862
    @birukambaye6862Ай бұрын

    ቤት ለእምቦሳ ቀርቶ ቤት ለአቦምሳ ሆነ እኮ ፍሬንድ ይረጋጋ የምን ፈንጂ አምካኝ መሆን ነው

  • @fassil47
    @fassil47Ай бұрын

    አብይ እያለ የምንገዛ … አብደናል?

  • @RahmaNurgaba
    @RahmaNurgabaАй бұрын

    ድየሥፖራ መፊ ፍሉስ😂

  • @SumeyaTeferi
    @SumeyaTeferi29 күн бұрын

    ለአበቤ አሳውቃት መጀመሪያ😮

  • @mohammedtahaibrahim6003
    @mohammedtahaibrahim6003Ай бұрын

    9,99 M ሲገባ ደውል ሊታስወርስብን ነው ??

  • @emuye-shinbira8268
    @emuye-shinbira8268Ай бұрын

    Diaspora tilaleh ende? Ager wust yalew balehabit bezito yele ende zendro enesun felgeh lemin atishetilachewum bro. Le diaspora sheteh be Carta lay Carta awutito lelebinet endimechi new..min bewotaw yemilefaw diyaspora game chewataw eziyaw new ahun

  • @user-wz8sq9zo4v
    @user-wz8sq9zo4v23 күн бұрын

    How much this home

  • @Habeschah1
    @Habeschah13 күн бұрын

    የሚፈርስ ከሆነስ ይሄ መንግስት ምን ያምነዋል

  • @eyemetunw2450
    @eyemetunw245020 күн бұрын

    ለምን ሁለት አይገባም አይገዙም 😏

  • @user-kt5cl2ok3h
    @user-kt5cl2ok3hАй бұрын

    7 ሚሊዮን ሲሆን ንገረኝ😮

  • @YosephGidey
    @YosephGideyАй бұрын

    ቀረ እኮ ዲያስፖራ ፊቱን ወደ ዱባይ አዙሮዋል እንደዚህ ነህ እንደዛ ነህ ሳይባል ።

  • @BiniKiki
    @BiniKiki15 күн бұрын

    Beselam new k40 27

  • @AmokachiSheba
    @AmokachiSheba22 күн бұрын

    ጉድጓድ ግቡ ትንሽ ቆይታችሁ ልታፈርሱት ቆሻሾች

  • @emmacross976
    @emmacross976Ай бұрын

    ሰባት ሲደረስ ንገረን

  • @DawitAmare-lq8zr
    @DawitAmare-lq8zr5 күн бұрын

    ፋኖ ሲመጣ እንገዛለን

  • @misraksabure8272
    @misraksabure8272Ай бұрын

    40 ሚሊዮን ሲሉብስምቶ ነው ገና 17 ይገባል ትቀልዳለህ እንፌ

  • @onelove7922
    @onelove792220 күн бұрын

    እመነኝ ገና 7 ሚሊዮን ይገባል

  • @KkOo-jj3pz
    @KkOo-jj3pzАй бұрын

    አድራሻ ስጠኝ በ3መቶ ሺህ ካዋጣችሁ

  • @adadnech122
    @adadnech122Ай бұрын

    አንፈልግም የደለላ ጋገተ እዝህ በዶላር ጋዝተናል አንፈልግም ዳስፖራ አራበምጭና ጎርጎራ ናዝሬት አዋሳ ሆሰዕና አድስ አበባ ባይ

  • @user-rc2hj1ce3f
    @user-rc2hj1ce3fАй бұрын

    Cut home bicouse presnale Amrican poset ligliy true

  • @user-by8lg8np7f
    @user-by8lg8np7f28 күн бұрын

    ምኑ ሞኝ ነው በስንት ድካም ሃያ ሰአት እየሰራ ያጠራቀመውን ገንዘብ አውጥቶ አስተማማኝ የሌለውን ቤት የሚገዛው

  • @Saranegni21
    @Saranegni2129 күн бұрын

    አብይ እያለ ማንም ቤት አይገዛም😢

  • @se5561
    @se556120 күн бұрын

    እንዴት አድርገን እንመናችሁ

  • @HamrawitሐምራTube
    @HamrawitሐምራTubeАй бұрын

    እዛው በፀበላችሁ ሰው የሚታገትበት የሚታረግድበት ምድር

  • @firihewotadugna5516
    @firihewotadugna5516Ай бұрын

    Dubai

  • @mominahussien7980
    @mominahussien798020 күн бұрын

    Then, on the next day, Abey's will demolish it...

  • @MdAhmad-hr3my
    @MdAhmad-hr3myАй бұрын

    ምንእያየን ሰውበተወለደበት ባአረጀበት መጦራያአቶ ጂብ እየበላው

  • @xanadujohn9928
    @xanadujohn992821 күн бұрын

    5 ሚሊዮን ሲደርስ እንገናኝ።

  • @ermiasayano389
    @ermiasayano389Ай бұрын

    ዲያስፖራ አልክ አንተ አራዳ ይፈርሳል የተባለ ቦታ ልትቸበችልኝ ኡና እየሳቅሽ ቻፖዬን ልትረከበኝ 5 ሚሊየን ሲገባ ንገረኝ 😂😂😂

  • @dagi6055
    @dagi605524 күн бұрын

    40 million dirgit nw mkeftbet bet 10 million yabede erase sralehu

  • @maryamnwasen8599
    @maryamnwasen859929 күн бұрын

    እንዲህ ቀልድ ነው 27ሚሊዎን?ዋስትና በሌለበት ጊዜ

  • @user-dp5gv3qc6k
    @user-dp5gv3qc6k25 күн бұрын

    በ27 የትም አለም ቤት ይገኛል

  • @rivkaterunah3195
    @rivkaterunah319529 күн бұрын

    5 ሲገባ እንመጣለን

  • @ሳራ
    @ሳራ25 күн бұрын

    😢40 ሚሊወን ያለዉ አለ😢

  • @mdmohammed9931
    @mdmohammed9931Ай бұрын

    አምሰት ይግባና እገዛዋለሁ

Келесі