#ከ

Пікірлер: 113

  • @Tgkutabertube
    @Tgkutabertube3 ай бұрын

    *ስለምታበረታቱኝ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ላይክ ማድረጋችሁን እንድትረሱ❤*

  • @AAa-gs6dn

    @AAa-gs6dn

    2 ай бұрын

    አታስፈራሪን እግዲህ ሌላ ስራ የለሽ አድ ልጅ መያዝ አቃተሽ አረ ተይ እኔ ስት አቅጃለሁ መሰለሽ ሀገር ገብቼ ከቤቴ ከልጆቸ ጎን ለጎን ስራ ለመስራት አቅጃለሁ አታስንፊኝ

  • @ggghhh-cr5jt

    @ggghhh-cr5jt

    2 ай бұрын

    ወይ ቲጂ እኔኮ የእጀራእና የጎመን አምሮት ሊደፍኝነው እደ አቺእኔም ጥቁር ጎመን በጣምነው የምወደው )የቅቤውነገር ያሥፈራል ዲሮቀረ በእምነት የሚሸጡት

  • @KuWait-vc4qj

    @KuWait-vc4qj

    2 ай бұрын

    አጀቴንበላሽኝ እህት የለሽምደ. ማማየ ተናሽህት እዳለሽ አይረዱሽ ሚስኪንን አትሥደቧት.

  • @user-gv2pk5cn4g
    @user-gv2pk5cn4g2 ай бұрын

    እንደው አላህ እኔስ መቸ ነው ሀገር ገብቸ በቤቴ ጉድ ጉድ የምለው እረ ያረብ አሁንስ ክፍት ብሎኛል እስኪ በላይክ አፅናኑኝ

  • @AAa-gs6dn

    @AAa-gs6dn

    2 ай бұрын

    ሁላችንም ነን ሀቢብቲ አላህ ሀገራችንን ሰላም አድርጎት በሰላም ከቤተሰብ ያገናኘን

  • @z-qh7dt

    @z-qh7dt

    2 ай бұрын

    አይዞን 😢

  • @tube8843
    @tube88432 ай бұрын

    እኔ የናፈቀኝ ይሄ ቀን ነዉ በቤቴ ሌት ከቀን ብለፋ ሲደክመኝ አርፌ ኧረ ጉሉ አልሀምዱሊላ ህዝቶቸ

  • @SusuumuabedalaTube
    @SusuumuabedalaTube3 ай бұрын

    ዘምብዬነው የምወድሽ አልባበስሽ ደሞ ሁሌም ረጋ ያለነው ጠክር አትገላልጪ ለንችና ፋስካ ልዩ ቦታነው ያለኝ ሀገር ከገበሽ ቦሀላነው በደንብ የምከታትልሽ ትዝታወችን ስለምተሳይ ደስ ይላል

  • @Tgkutabertube

    @Tgkutabertube

    3 ай бұрын

    *የኔ ውድ እህት አላህ ይውደድሽ እኔም ወድሻለሁ❤*

  • @rakyi2023

    @rakyi2023

    3 ай бұрын

    ሚ ቱ me to

  • @user-dc4uu5kh5z
    @user-dc4uu5kh5z3 ай бұрын

    ማነውእዴኔ በስዴት አይዞሽእሚልቤተሠብ የለለው አይድሌ😭😭😭😭😭😭

  • @MerkebAsefa

    @MerkebAsefa

    3 ай бұрын

    አይዛሽ ፈጣሪሽ አለ አትጨነቂ

  • @FunLandFlix

    @FunLandFlix

    3 ай бұрын

    ሁላችንም እኮ አንድ አይነት ነን የኔ ውድ አላህ በቂ ነው ብርታቱን ይስጠን አይዞሽ

  • @hawamedia655

    @hawamedia655

    3 ай бұрын

    አይዞሽ ውደ አላህ አለሽ ሰው ሁሌም አጠገብሽ አታገኝውም

  • @Tgkutabertube

    @Tgkutabertube

    3 ай бұрын

    *ሀያቲ አብሽሪ በአላህ ብቻ ተመኪ እኔም እንዳንች ነበርኩ*

  • @user-vq5jt3vg4d

    @user-vq5jt3vg4d

    2 ай бұрын

    አይዞሽ እህቴ ውደፈጣሪሽ ቅረቢ ወላሂ ደስተኛ ትሆኛለሽ የሰው ልጅ ዛሬ ቢያጅብሽ ነገይርቅሻል

  • @user-cn2zw4iw3v
    @user-cn2zw4iw3v2 ай бұрын

    የኔማር በርችልን የሀገራችንን ልጆች ማሳደግ አለብን።በመቀጠል የግቢሽ ሳሩም ያምራል ቢንቢ ካላመጣ❤❤❤😊

  • @tube3507
    @tube35073 ай бұрын

    ማሻ አላህ ውዴ አብሽሪ ✍️ባለሽ ነገር አላህን አመሥግኝ ያንችን ኑሮ የሚመኙ ብዙዎች አሉና ውዷ ደሞ በሀገር ሁሉም ያምራል።

  • @Tgkutabertube

    @Tgkutabertube

    3 ай бұрын

  • @hahhhhhh523
    @hahhhhhh5232 ай бұрын

    አብሺሪ ቲጂየ በርች

  • @Nurya971
    @Nurya9712 ай бұрын

    በርቺ ማማ

  • @GggGggg-cg3wd
    @GggGggg-cg3wd2 ай бұрын

    አላህ ይገዝሽ አልሀምዱሊላህ በይቲጅየ በራስ ቤት መልፋት መታደልነው ለኛምዱአአድርጊልን ለሀገራችንእንዳበቃን

  • @zedahmed9371
    @zedahmed93712 ай бұрын

    ጎበዝ በርች 👍👍👍

  • @user-tc5zk2vi9e
    @user-tc5zk2vi9e2 ай бұрын

    አላህ የህዲች ሙዚቃው ምንድነው አስተካክይ

  • @hawamedia655
    @hawamedia6553 ай бұрын

    አብሽሪ

  • @newid5082
    @newid50822 ай бұрын

    ይመሽ ዉደ እኔቤቴን ጨርሻለሁ አልጋ ገዝቻለሁ እድሁም ትንሽቃ ከዛዉጭ ወደዉጭ ባለኚ ልደሰትበት እደት እዳደግን ላለመርሳትም ጭምር ካልተዉት ደሞአይሞላም

  • @user-es3wj1fh4y
    @user-es3wj1fh4y2 ай бұрын

    ምድነዉ ዘፈኑ ይረብሻል ኤጭ

  • @newid5082
    @newid50822 ай бұрын

    ኢሻአላ እኔም ከትንሽ ወራት ቦሀላ❤❤❤❤❤

  • @newid5082
    @newid50822 ай бұрын

    አልሀምዱሊላ በዛምላይ ባሌገበሬነዉ ❤❤

  • @user-kj5fz2wr5c
    @user-kj5fz2wr5c2 ай бұрын

    ሰው የለም እኔደ ቡና ብቻሽን የምጠጭው

  • @reyanyoutub2743
    @reyanyoutub27433 ай бұрын

    ዘነ በይ በድንሽ ለይ በርቺ የንቺን ህይወት የምመኝው ስንት አላ

  • @Tgkutabertube

    @Tgkutabertube

    3 ай бұрын

    ❤ኢንሻአላህ ሀያቲ*

  • @rahima439
    @rahima4392 ай бұрын

    አሰላም አለይኩም❤❤❤❤ በርቺ

  • @user-kx8cx9lk1h
    @user-kx8cx9lk1h3 ай бұрын

    ቲጂ የኔ ጀግና አችና ጮቤን ሳይ አገረ መግባት ያምረኛል የኔ አቋመ ፀኑ

  • @tube-ud4sd
    @tube-ud4sd2 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @አይቅርምአደቅንይሳካል
    @አይቅርምአደቅንይሳካል3 ай бұрын

    ውይኔ ጉምን😢😢😢😢😢

  • @mnegnyewlolijmeryem3797
    @mnegnyewlolijmeryem37972 ай бұрын

    ዉዶቸ ዱአ አርጉልኝ አባቴን አሞብኛል

  • @MmAs-qy2oi

    @MmAs-qy2oi

    2 ай бұрын

    አለሀ የሺርልሺ የረቢ

  • @modinaibrahim685
    @modinaibrahim6853 ай бұрын

    ለምን ትናጀጃአለሽ ሚያናድድ ነገር ምን አመጣው በሀገረሽ ፈታ ብለሽ ዘና ብለሸ መኖር ነው ያለብሽ እጂ አላህን አመስግነሽ መኖር ነው እህቴዋ ለዝ ላጭር ህዮት መናደድ አያስፈልግም በተረፍ በርቺ🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tgkutabertube

    @Tgkutabertube

    3 ай бұрын

    *ኢንሻአላህ ሀያቲ❤*

  • @user-ik2is8gv5u
    @user-ik2is8gv5u3 ай бұрын

    ጊቢሽ ሲያምር

  • @Tgkutabertube

    @Tgkutabertube

    3 ай бұрын

  • @madi2644
    @madi26442 ай бұрын

    አሰላሙ፡፡አለይኩም፡፡ሰላምናችሁ

  • @user-zr6lk8wg4g
    @user-zr6lk8wg4g3 ай бұрын

    ❤❤🎉

  • @user-mj7bz5kc6z
    @user-mj7bz5kc6z3 ай бұрын

    😢😢😢

  • @Tgkutabertube

    @Tgkutabertube

    3 ай бұрын

  • @aminanuredine4278
    @aminanuredine42782 ай бұрын

    ረከቦቱስ 😂 ይኤ ጀበና መቀመጫዉ አይደል እንዴ 😮

  • @user-de7vr6nw5e
    @user-de7vr6nw5e3 ай бұрын

    አው ይሻላታል

  • @MeriMTube

    @MeriMTube

    2 ай бұрын

    የኔዘወሪ

  • @MeriMTube

    @MeriMTube

    2 ай бұрын

    ነይንህማሻመቅደላእኔእካሰራሰችቶኝአልአችትሰሪልኝአለሺ

  • @mnegnyewlolijmeryem3797

    @mnegnyewlolijmeryem3797

    2 ай бұрын

    ​@@MeriMTubeያግሬ ልጅ አብሺሪ በርቺ

  • @bint.seid.
    @bint.seid.2 ай бұрын

    ቲጅየ በአላህ ራሡ ያንችን ፎፋ እንድትገዥልኝ ፈልጌ ነበር ካላስቸገርኩሽ ማሬ

  • @Tgkutabertube

    @Tgkutabertube

    2 ай бұрын

    *የት ነሽ ሀያቲ ችግር የለም*

  • @bint.seid.

    @bint.seid.

    2 ай бұрын

    ዱባይ ነው ያለሁት ለናቴ ልገዛላት ፈልጌ ነው ኮቻ ነች

  • @user-uk1gd2bp5d
    @user-uk1gd2bp5d3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @twbaamaraa4059
    @twbaamaraa40593 ай бұрын

    እህቶቼ ከ3ወረ አገረ ልገባ ነበረ ምን ትሉኛላችሁ ቤትም ሰረቻለሁ ብረም,(1)ነጥብ አለኛ ግን ጨነቀኛ

  • @bint.seid.

    @bint.seid.

    2 ай бұрын

    አትጨነቂ ግቢ ማማየ ሺ አመት አይኖር

  • @SadaKassaw5

    @SadaKassaw5

    2 ай бұрын

    ግቢ እህት ጨከንብለሽ ሀገርገብተሽ የሆነወርት ይዘሽ ትስራላሽ ጨክነሽግቢእህት

  • @medna1100

    @medna1100

    2 ай бұрын

    አንችኳን አመስግኝ እኔ ስባት አመት ሊሞላኝ ነው መቶሺም የለኝ ግን ለመግባት ወስኛለሁ. 😢አንድ ስል አንድ O ።ልሙትንደሀዳ ህእ

  • @user-cn2zw4iw3v

    @user-cn2zw4iw3v

    2 ай бұрын

    አረ ግቢ። እኔም 10 አመቴ ቤት ሰርቻለሁ ለመሄድ 6ወር ነዉ የቀረኝ ብር የለኝም

  • @user-cn2zw4iw3v

    @user-cn2zw4iw3v

    2 ай бұрын

    የብርሽን መጠን ለምታቂዉ እንዳትናገሪ😊

  • @user-xg4cu5jh4x
    @user-xg4cu5jh4x2 ай бұрын

    አሁን የምናይሺ እቃ ስታጥቢ ቡና ስጠጪ አይ መቀባጠር ምን አለ አስተማሬ ነገር ብስሬ

  • @Tgkutabertube

    @Tgkutabertube

    2 ай бұрын

    *ይሄ የናፈቀው ስንት አለ መሰለሽ😂*

  • @zeynebahmed5262
    @zeynebahmed52622 ай бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭👍👍👍👍👍👍👍

  • @OQPR-bx5og
    @OQPR-bx5og2 ай бұрын

    😢😅

  • @user-bf7wq8qt4h
    @user-bf7wq8qt4h3 ай бұрын

    ለልጅሽ ቀቢው አናቱ አሪፍ ነው

  • @Tgkutabertube

    @Tgkutabertube

    3 ай бұрын

    *እሽ ውዴ*

  • @MonaTa-xc1xe
    @MonaTa-xc1xe3 ай бұрын

    👍👍😍😍 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌺 መልካም 🌺🌻 🌻🌻 በዓል! 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @Tgkutabertube

    @Tgkutabertube

    3 ай бұрын

  • @hffhkg-vb1mt
    @hffhkg-vb1mt3 ай бұрын

    እስኪ እህት ስለኩታበር ንገሪኝ መጣት አስቤ ነበር ኩታበር ላይ ምን ቢሰራ ያዋጣል አሁን ደከመኝ ስደት ጤናም አጣሁ ብቻ አልሀምዱ ሊላህ

  • @aminakebede3225

    @aminakebede3225

    3 ай бұрын

    አይዞሺ

  • @aminakebede3225

    @aminakebede3225

    3 ай бұрын

    እኔም የኩታበር ልጂ ነኝ

  • @Tgkutabertube

    @Tgkutabertube

    3 ай бұрын

    *አብሽሪ ነይ ውዴ ጠንክረሽ ከሰራሽ ሁሉም ያዋጣል ከሌላው ለየት አድርገሽ ባቅም ትንሽ ካፌ ብትከፍች ያዋጣሻል*

  • @hffhkg-vb1mt

    @hffhkg-vb1mt

    2 ай бұрын

    @@Tgkutabertube ጅዛኪሏሁ ኽይር እኔማ ልምጣ ስል ቤተሰብ ነይ ይለኛል ሌላዉ ደማ ጧርነት ነው አትምጭ ብትመጭም መስራት አትችይም እያሉ ግራ አጋብተውኝ ነበር

  • @user-vo3ut1gg6n
    @user-vo3ut1gg6n2 ай бұрын

    ጫት መስሎኝ ወላሂ እደት እደደነገኩኝ😁😁😁😁😁🙄

  • @rakyi2023
    @rakyi20233 ай бұрын

    🤣🤣🤣🤣

  • @emuemran-zw9vj
    @emuemran-zw9vj3 ай бұрын

    ሙዚቃሽ ዘጋኝ

  • @Tgkutabertube

    @Tgkutabertube

    3 ай бұрын

    *የገጠር ሰርግ ነው😮*

  • @user-vl3by5ns1p

    @user-vl3by5ns1p

    3 ай бұрын

    እስከመጨረሻዉ ይዝጋሽ ደነዝ

  • @fatumara3244

    @fatumara3244

    2 ай бұрын

    @@user-vl3by5ns1pክክክክክክሙዚቃኮ አደለም የባህል ዘፈነው ሸቃሎች ነቅለዋል

  • @user-vl3by5ns1p

    @user-vl3by5ns1p

    2 ай бұрын

    @@fatumara3244 ክክክክክ ቀላል ነቀለች የዚች ባሠ

  • @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw

    @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw

    2 ай бұрын

    @@user-vl3by5ns1p ደነዝ እንዳቺ ያለነው ሥለዲንሺኳ እማታቂ ካንቺው ብሶ ደነዝ

  • @user-rj1oh6ds8p
    @user-rj1oh6ds8p2 ай бұрын

    ምነው ቆርበት አንጥፉልኝ አልሽ😂😂😂😂የአረብ ሽንት ቤት ስታጥቢ ኖረሽ 😂😂😂ብጣሻም😢😢😢

  • @Tgkutabertube

    @Tgkutabertube

    2 ай бұрын

    *ቁርበት የት ተገኝቶ ልጄ እንደ ዱሮው መስሎሻሎ ተወዷል*

  • @GggGggg-cg3wd

    @GggGggg-cg3wd

    2 ай бұрын

    ስድቡንምአመጣውታዳ

  • @user-dy5fk6iw8r

    @user-dy5fk6iw8r

    2 ай бұрын

    አራሥ ናትኮ ምን አሰደበሽ

  • @user-cn2zw4iw3v

    @user-cn2zw4iw3v

    2 ай бұрын

    ​@@GggGggg-cg3wdኮሜን ለስድብ ብቻ የተዘጋጀ የሚመስላቸዉ ብዙሀን ናቸዉ

  • @ammarcell2790
    @ammarcell27902 ай бұрын

    እቃ አስተጣጠብሽ በጣም ይደብራል በአጠቃላይ ሶስት መዘፍዘፍዘያ አዘጋጂ አንዱን ለሳሙና ሁለቱን ንፁህ ውሃ አድርገሽ አለቅልቂው በተረፈ ኩንታኩቴ አታብዚእቤትሽ ውስጥ።

  • @Tgkutabertube

    @Tgkutabertube

    2 ай бұрын

    *ሶስት መዘፍዘፊያ የለኝማ ዋይ😂 አራት ጊዜ ነውኮ ያለቀለቅኩት 😮*

  • @user-wb4fu8oz2b

    @user-wb4fu8oz2b

    2 ай бұрын

    ​@@Tgkutabertubeእህህህ ዝም በያት እህት ሰው ምን ብትጠነቀቂ አቃቂር ከማውጣት አይታቀቡም እምኖሪውን ኑሮ አንችን እንደተመቼስ🥰🥰

  • @user-cn2zw4iw3v

    @user-cn2zw4iw3v

    2 ай бұрын

    እሷ በራሷ ሙድ አጥርታዋለች❤ ይብላኝ ላች አንዷ ያስተማረችሽን ብቻ ይዘሽ ለምዞሪዉ😢

  • @user-wy2li2do1i
    @user-wy2li2do1i2 ай бұрын

    ሙዜቃሽ ይረብሻል

Келесі