ክፍል 3 ከአክራሪ እስልምና ወደ ክርስትና ናህድ ማሕሙድ ሙትዋሊ እውነተኛ ታሪክ

Ойын-сауық

✅የማህበሩ አባል መሆን ለምትፈልጉ ስፖንሰር የምታደርጉ የዋሳፕ በዚህ ሊንክ ይግቡ👉chat.whatsapp.com/JJfoncjwiZi... ንቁ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር
✅ዩቱዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይስ ያድርጉ / @nikumidea456 የደውል ምልክቱን ይጫኑ፡፡ቪዲዮች በየቀኑ እንዲደርሶ እናመሰግናለን።
✅የቴሌግራም ቁጥሬ ይህ ነው join አድርጉ t.me/joinchat/ChpwxELgGpE4djF... ንቁ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር
"ኑ" ግዴታችን እንወጣ አቅማችን በፈቀደ እንርዳ (ንቁ የፀሎትና የንስሐ መርከብ ) በማህበራችን የበጎ ሥራ ስፖንስርም ለማረግ:- ተሳታፌዎች የሂሳብ ቁጥራችን👇🏻👇🏻
Niku Ye Ortodox Tewahdo Yeselot Merkeb
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ :1000 2975 55549
Swift code : CBETETAA
ለበለጠ መረጃ የማህበሩን አድሚኖች በወትሳብና በኢሞ ብቻ ይደውሉልን አልያም በተቀመጠው የወትሳብ ሊንክ join አድርገው ይግቡና ያግኙን
+49 1521 37 06 500
+2519 44 274 294
+966 5 37 02 86 64
+966 54 007 9927
+49 1766 68 68 741
የFacebook page 👉🏻ንቁ-የወንጌል ትምህርት በፌስቡክ መልስ በኮሜንት።

Пікірлер: 95

  • @kalualedemissie9552
    @kalualedemissie95523 жыл бұрын

    ኦ አምላክ ሆይ እንዲህ ከበረትህ ውጭ ያሉትን በጎች ወደበረትህ ስታስገባ እኔን በቤትህ ውስጥ ሆኜ የተፋሁትን በግ በቸርነት ልቦና ስጠኝ

  • @azebazeb2112

    @azebazeb2112

    3 жыл бұрын

    ይህታርክእዉነትነዉ ስ

  • @kalualedemissie9552

    @kalualedemissie9552

    3 жыл бұрын

    @@azebazeb2112 ይህ ብቻ አይደለም ሰው ይሆናል ብሎ ያላሰበው እግዚአብሔር በጥበቡ ያደረገው ብዙ አስገራሚ ታሪኮች አሉ እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል። ስለ ሁለት ነገር እውነት እንደሆነ አምናለሁ የመጀመሪያው በተዋህዶ ቤት ድራማ ስለሌለ ሁለተኛው ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ። እግዚአብሔር እንዲህ ይላል ከዚህም በረት ያልኾኑ ሌላ በጎች አሉኝ እነርሱን ደግሞ ላመጣ ይገባኛል ማቴ 10÷16

  • @azebazeb2112

    @azebazeb2112

    3 жыл бұрын

    እኔማመን አቃተኝ ገናሳልጨርሰዉ ሶስተኛዉላይ ነኝ እዉነተኛ ከሆነ ምአይነት መታደለ ነዉ ማለቴ እኔ ሂወት ተደበላልቃብኝ የፊቴ ወደደሃ ኋ የኋላየ ወደፊቴ ተዟዙሮብኝ ባራ እደያዛት በግ ያዟዙረኛል እና ስሰማዉ ጌታሆይ እኔን ከወደኩበት እድያነሳኝ ፊቃዱ እድሆንልኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ።

  • @maregmareg2190

    @maregmareg2190

    2 жыл бұрын

    😢😢😢😢😢 እኔም በቤቱ ውስጥ ያልሁ ግን የጠፍሁ በግ ነኝ😢😢😢

  • @evana552

    @evana552

    2 жыл бұрын

    አሜን

  • @sooqusabya2778
    @sooqusabya27783 жыл бұрын

    የጌታ ስራ ድንቅ ነው ይህ ለሁላችንም ትምህርት ነዉ ጆሮ ያለዉ ይስማ ልብ ብላችሁ አስታዉሉ

  • @ruhamatube3913
    @ruhamatube39133 жыл бұрын

    ትረካውን ላቀረበችልን እህታችን ቃለህይወትን ያሠማልን አሜን

  • @bithonbithkon1068
    @bithonbithkon10683 жыл бұрын

    ተመስገን ተለቀቀ ስጠብቅ ነው የሰነበትኩት ተባረኪ እህት እውነት በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው ። ፈጣሪ ሆይ አመሰግንሀለሁ እስከዚህ ሰአት በሰላም ያቆየኸኝ እሄን ታሪክ እንዳዳምጥ ያደረከኝ አተ ነህ ለዘላለም አትለየኝ ጌታዬ

  • @bzualem
    @bzualem2 жыл бұрын

    ወለተ ኢየሱስ እያላችሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ 😭😭😭

  • @yoerdanoszegeye1889
    @yoerdanoszegeye18893 жыл бұрын

    ሰለማይነገር ሰጦታህ ሁሉ እግዚአብሔር ይመሰገን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን እህታችን ፀጋ እግዚአብሔር ያብዛልሽ በርችልን እህታችን በነገሮቹ ሁሉ እግዚአብሔር ከፌት ይቅደምልሽ የጠፉትን እግዚአብሔር ወደ ቤቱ ይመልሰልን

  • @astereyasuyetewahidolij2119
    @astereyasuyetewahidolij21193 жыл бұрын

    የእኛ አምላክ ስራው ድንቅ ነው የተመሰገነ ይሁን

  • @user-wj4xm4zl3v
    @user-wj4xm4zl3v3 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ምስጥ ብየ ነው የምከታተለዉ ለኛም በልቦናችን ያሳድርልን አሜንንንን

  • @user-hs9do3wo5j
    @user-hs9do3wo5j3 жыл бұрын

    ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን ✝

  • @astereyasuyetewahidolij2119
    @astereyasuyetewahidolij21193 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋውን በረከቱን ያብዛልሽ እህታችንን

  • @tigistabi3994
    @tigistabi39942 жыл бұрын

    እዉነት ነዉ ነአድ ከእግዚአብሄር ጋር ስትሆኝ አለም ሁሉ ከንቱ መሆኑን ትረጃለሽ እኔም እግዚአብሔርን ካወኩት በኃላ የተሰማኝ ይህ ነበር ዉድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ኦርቶዶክስ ሀይማኖትን በልማድ ብቻ አንኑርባት በእውቀት ላይ ይሁን

  • @abitiaderajew7178
    @abitiaderajew71782 жыл бұрын

    ተባረኩ እኔም ከልቤ ነው ያዳመጥኩት እየሱስ ክርስቶስ በሁላችንም ቤት ይግባ የሀጢያትን ወጥመድ ይስበርልን ወላዲተ አምላክ ከኛ ጋር ትሁን

  • @meseretmuras6025
    @meseretmuras60253 жыл бұрын

    ትረካውን ላቀረበችንልን ለእህታችን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንሽን እግዚአብሔር አምላክ ያስረዝምልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ጸጋውን ያብዛልን እንድማችን ወልደ ገብርኤል ስለ ሁሉም ነገር በጣም እናሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎትህን ዘመን ያስረዝምልን እድሜና ጤና ይስጥልን በጣም ደስ ይላል ቀጣዩን በጉጉት እንጠብቃለን እግዚአብሔር አምላክ ረቶን በኢትዮጵያ በትቭ እንድተላለፍና በገጠር የምገኙ በተሰቦቻችን ለነርሱም እንድርሳቸው አቡዬ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ይርዱን የአቡዬ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አምላክ ለንቁ የጎደለውን ይሙላልን አሜን ይሁንልን ይደረግልን

  • @user-cw5nb9jc7q
    @user-cw5nb9jc7q3 жыл бұрын

    ለእህታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን፫

  • @user-lc8lp2tg7c
    @user-lc8lp2tg7c3 жыл бұрын

    ጌታ ቃሉ አይታበልም የኔ የሆኑት እኔ አመርጣቸዋለሁ እንጅ አይመርጡኝም። የሚለው። ቃሉ ሁሌም ይደንቀኛል። ከመረጣቸው። ለሱ ከሆኑት ጋር ያድርገን። ድንግል ሆይ አዛኝቷ ትርዳን

  • @kalualedemissie9552

    @kalualedemissie9552

    3 жыл бұрын

    አሜን

  • @zomaneshtirunesh7543
    @zomaneshtirunesh75433 жыл бұрын

    እግዚአብሔር መልካም ነው በመከራ ቀንም መሸሸጊያ ነው!ይህን ድንቅ የህይወት ክፍል የእግዚአብሔርን ድንቅ ስራ ስላሰማችሁን የነፍስ የስጋ በረከትን ይስጥልን፣ ህይወታችን በአምላካችን መዳፍ ታርፍ ዘንድ፣ ህጻን ልጅ በአባቱ መዳፍ በተዝናኖት እንደሚቀመጥ፣ ጫጩት በእናታቸው እቅፍ እንደሚሰበሰቡ ፣እኛም አባታችን ሆይ በሰማይ የምትኖር ብለን ስንፀልን የእውነት እናርፍ ዘንድ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁን አሜን!

  • @ummikedar144
    @ummikedar1443 жыл бұрын

    Egzebr yemsgen betesfa sitebiq neber

  • @mssalma1136
    @mssalma11363 жыл бұрын

    የህይወትን ቃል ያሠማልን እህታችን

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu16733 жыл бұрын

    ሰላም ለዕናት ሀገራችን ኢትዮጵያ 😭 አምላክ አንተው በቃ በለን 🙏🏿

  • @addi9119
    @addi91192 жыл бұрын

    ስራህ እፁብ ድንቅ ነው አምላኬ ክርስቶስ ሆይ ተመስገንልኝ

  • @user-vj9og4od2z
    @user-vj9og4od2z3 жыл бұрын

    በእውነት ለእህታችን ቃለሂወት ያሰማልን ለትረካው ለተረከችልን እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ በርች ንቁዎች በጣም እናመሰግናለን

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham82273 жыл бұрын

    በጉጉት የምጠብቀው ትረካ ነው። ለዚያውም እጅጉን ነፍስን የሚመስጥ

  • @user-hn1wm2ev6h
    @user-hn1wm2ev6h2 жыл бұрын

    ብጣም ይግርማል ይእግዝብሔር ሲራ ከእርትድክስ ውጪ ያሉ ለልቹውም እደዛ ልቦናችው ይግልጥላችው

  • @selamawitalebel6966
    @selamawitalebel69662 жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውነት✝️

  • @mahrat9369
    @mahrat93693 жыл бұрын

    አሜን ለእህታችን በእውነት ቃለህወትን ቃለበረከትን ያሰማልን ፀጋ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ በቤቱ ያፅናሽ አሜን አሜን

  • @user-by2ek4he7q
    @user-by2ek4he7q3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር አሜን

  • @tsehaayguutaa6852
    @tsehaayguutaa68523 жыл бұрын

    Amen Amen Amen kale hyeweten yasemelshe Ehthachin ✝️🕯

  • @tsehaayguutaa6852

    @tsehaayguutaa6852

    3 жыл бұрын

    Amen Amen Amen kale hyeweten yasemelshe ✝️✝️✝️🕯🕯🕯

  • @amenteshome6013
    @amenteshome60132 жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን እህታችን በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው

  • @user-rd9hv9gc8i
    @user-rd9hv9gc8i3 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን

  • @user-fj1ly3ek4g
    @user-fj1ly3ek4g2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስት ሰማይ ያዋርስልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልሽ በቤቱ ያፅናሽ አሜን፫ እኛም የሰማነው ቃል እግዚአብሔር አምላክ በልቦናችን ያሳድርልን አሜን፫

  • @user-sd7gk7nq5t
    @user-sd7gk7nq5t2 жыл бұрын

    በእውነት ቃለሂወትን ያሰማልን እህታችን የድንግል ማርያምልጅ ምንይሳነዋን አቤቱ ጌታ ሆይ እኔ ደካማዋንልጅህን አበርታኝ

  • @lemlemlemlem406
    @lemlemlemlem4063 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሠማልን እህታችን አሜን

  • @user-bv9sl3qj9o
    @user-bv9sl3qj9o2 жыл бұрын

    እግዚአብሄር ሆይ አተ አዛኝ እና እራሪነህ አቤቱ የሰራዊት ጌታ ልኡል እግዚአብሄር ሆይ እኔንም ባርያህን ወደ ልቦናየ እድመለስ አቤቱ እርዳኝ የሚሳንህ የለምና የድግል ማርያም ልጂ አለም ወስዳኝ አለይ በዘፋኖ እባክህን ስራኝ እደገና ሁሉን ትችላለህ እና በምህረትህ ማር

  • @user-jh9sn3xx2d
    @user-jh9sn3xx2d3 жыл бұрын

    እህታችን ቃል ህይወት ያስማልን

  • @luyabh9172
    @luyabh91722 жыл бұрын

    በእውነት የእግዚአብሔር ሰራ አጹብ ድንቅ ነው ፈጣርዬ ሀይ አይነ ልቦናዬን አብራልኝ

  • @tube7667
    @tube76673 жыл бұрын

    ቃለህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አሜን

  • @makedaalemayehu4050
    @makedaalemayehu40503 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @user-wb8wm3sg1y
    @user-wb8wm3sg1y3 жыл бұрын

    ብጣም ይግርማል ታኣምርነው ኢካን ክርስቲና ሆንኩ ተመስግን ግታይ

  • @alammarya9497
    @alammarya94973 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂዉት ያሰማልን

  • @sintayoogirma1978
    @sintayoogirma19783 жыл бұрын

    ቃል ሒወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-bw4oj1jr2g
    @user-bw4oj1jr2g2 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ ውድ እህታችን ፈጣር ይጠብቅሽ መጀመርያ ሳይሆን መጠረሻውን ሙሉ ፍፁም ያድርግልሽ

  • @user-fd1zs5zx5v
    @user-fd1zs5zx5v2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር የአንድ ሰው ነፍስ ያስጨንቀዋል

  • @astereyasuyetewahidolij2119
    @astereyasuyetewahidolij21193 жыл бұрын

    ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛላችሁ ንቁዎች

  • @galnnetirfe8153
    @galnnetirfe81533 жыл бұрын

    Kale Hewet yasemalin

  • @waletemariyam2420
    @waletemariyam24203 жыл бұрын

    Egzihabiher hoy Ante Talake new! Simehi zelalem eske zelalem yetemesegene yihun!!! Ameen!!! 💔🙏🙏🙏

  • @user-sj7yj6se9f
    @user-sj7yj6se9f2 жыл бұрын

    በእወነት ቃለህይወትን ያሰማልን እህታችን ፀጋወን ያብዛልሽ

  • @waletemariyam2420
    @waletemariyam24203 жыл бұрын

    Be ewunet elishaluhu ehite anchi temerteshal dess yibelish!!! be Kiristos bet menor! Ameeen!!!!❤💓💔💞💞💞🙏

  • @user-sj2go6lf8m
    @user-sj2go6lf8m3 жыл бұрын

    በእውነት ግሩም ድንቅ ነው ምን ይሳነዋል የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድኃኒአለም ስለማይነገር ስጦታው ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እህታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ቀጣዩን በጉጉት እንጠብቃለለን

  • @meron1112
    @meron11122 жыл бұрын

    ወለተሥላሴ

  • @danak2367
    @danak23672 жыл бұрын

    አሜንንን የኔ ጌታ እኮን ያንተ ሆንኩኝ

  • @selammamo7138
    @selammamo71383 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-zz4wh4iq8c
    @user-zz4wh4iq8c3 жыл бұрын

    የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሆን አሜን ቃለ ሂወት ያስማልን

  • @seblekasse5251
    @seblekasse52512 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሠማልን እህታችን👏👏👏👏👏

  • @roserose5889
    @roserose58893 жыл бұрын

    ሠላማችሁ ይብዛ የተዋህዶ ልጆች

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu16733 жыл бұрын

    የሕይወት ቃል ያሰማልን

  • @yetmeyetme7997
    @yetmeyetme79973 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰመሩበት ልን

  • @user-vg7fx5jq2p
    @user-vg7fx5jq2p3 жыл бұрын

    *ትረካውን ላቀረበችልን እህታችን ቃለህይወትን ያሰማልን*

  • @user-if1kr6px5v
    @user-if1kr6px5v3 жыл бұрын

    በእውነት ትረካውን ላቀረብሽልን እህታችን ቃለህወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ ቀጣይ ክፍል በጉጉት እጠብቃለን

  • @user-yj3ei7xh9g
    @user-yj3ei7xh9g2 жыл бұрын

    አሜን

  • @user-dl4yt5tt1r
    @user-dl4yt5tt1r3 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ባለፈ ክፍል ሶስት ብለው አሳስተው አቅርበውልነበር

  • @user-bd6hd2im6b
    @user-bd6hd2im6b2 жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @user-hn1wm2ev6h
    @user-hn1wm2ev6h2 жыл бұрын

    እግዝብሄር ይመስገን ኣብ ግታሆተ

  • @tirsityedingillji3581
    @tirsityedingillji35813 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-hn1wm2ev6h
    @user-hn1wm2ev6h2 жыл бұрын

    ወይጉድ የእግዝብሔር ሲራ. እዴት ይደቃል ጆሮ ያልው ይስማ ልብ ያልው ያስትውል

  • @user-rg2qj9gm3l
    @user-rg2qj9gm3l2 жыл бұрын

    በጣም አስተማሪ ታሪክ

  • @doniaytopia5831
    @doniaytopia58313 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሠማልን እህታችን

  • @mekdes320
    @mekdes3202 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ስራው ግሩም ድንቅ ነው🙏❤❤❤❤

  • @user-zk4qp2qu4f
    @user-zk4qp2qu4f8 ай бұрын

    ጎቦዝ ጎቦዝ ጎበዝ

  • @getewerku9078
    @getewerku90783 жыл бұрын

    በእወነት ለእህታችን ቃል ህይውትን ያስማልን አሜን፫➕

  • @user-qz9md5le4z
    @user-qz9md5le4z3 жыл бұрын

    በጣም ሚገርም እውነተኝ ታራክነው

  • @user-te3vx9mr9m
    @user-te3vx9mr9m3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቆይ ግን የኔ ስልክ ለምድነው ላይክ የማያረገው

  • @test-fp7lw

    @test-fp7lw

    2 жыл бұрын

    የሜት ስልክ ስለምትጠቀሚ ነው። አይ ለላይክ ብለሽ ነው የምትበጠረቂው

  • @tgd1875
    @tgd18753 жыл бұрын

    አሜንንንንንንን

  • @aiynoaiyno5073
    @aiynoaiyno50733 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሠማልን አሜን

  • @talatsegaye5093
    @talatsegaye50932 жыл бұрын

    😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @talatsegaye5093
    @talatsegaye50932 жыл бұрын

    🤲🤲🤲😭😭

  • @lmlmlmlm7583
    @lmlmlmlm75832 жыл бұрын

    🤲🤲🤲🤲🤲💓💛💚

  • @talatsegaye5093
    @talatsegaye50932 жыл бұрын

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @fbljf9863
    @fbljf98632 жыл бұрын

    ORTHODOX is the religion of Miracles.She is witnessing live witness.Eg.SAINT GHEBRIEL ARK NOW IN ANTARTICA AND OTHERS, TOO.

  • @talatsegaye5093
    @talatsegaye50932 жыл бұрын

    💚💛❤️💐💐💐💐💐🌼

  • @muslimnow9305
    @muslimnow93052 жыл бұрын

    ልብወለድ ጀመራቹ😂

  • @nejathussein2038
    @nejathussein20383 жыл бұрын

    አክራሪ አይባልም. ሀይማኖት የግል ነው መቀየር መብትሽ ነው ግን አትተቺ

  • @test-fp7lw

    @test-fp7lw

    2 жыл бұрын

    ​@ትዙ ነኝ አባቷን ናፋቂ ክርታኖች ላይ በጣም የናቅጓቸው መቼ እንደሆነ ታውቂያለውሽ ለሴጣን አምላኪዋ ለ ቢዮንሴ ፤ ለዘፋኝ ታቦት የወጣ ቀን ነው።ወይኔ ውርደት ወይኔ ለነገሩ የግብጽ ስራ ነው አባይ እንዳይገደብ ታቦት አሸክመው አሸክመው ከ 12 ወደ 44 ፤ ወይኔ ከየት መጣ ብላችሁ እንኳን እራሳችሁን አትጠይቁም። አይ የግብጽ አይሁድ ከባድ ናቸው። እንዲ ግን ይጫወቱባችኋል ብዬ አስቤ አላውቅም ነበር። ለነገሩ አሁን በትንሹም ቢሆን ነቅታቿል ከግብጽ ጳጳስ ማስመጣት አስቀርታቿል። እኔ በግልፅ ልንገራችሁ ምክንያቱም በደንብ ስለኖርኩበት ነው። በጣም ብዙ ሰዎ ክርስቲያን ሆነው እንዲቆዩ ያደረጋቸው ለምን እንደሆነ ታውቂያለሽ ። በጣም ብዙ ወንጀል መስራት ፈልጎ ነገር ግን እንዳይጠጣ ለመደበቂያነት ነው። ተመልከቺ እስቲ ሌላ ሀይማኖት ሰው አስካሪ መጠጥ ሲጠጣ ሰው ይገረማል እንዴ ሙስሊም አይደለም እንዴ ? ይጠጣል እንዴ። ክርስታን ከሆነስ ? እስቲ መልሺልኝ። ሴቶች ሱሪ ስለብሱ ? ጭፈራ ቤት ስትሄዱ። ሳትጋቡ አንሶላ ስትጋፈፉ። ኡኡአ ያው መደበቅ የፈለግ ምን ችግር አለው ይገሰግሳል ።

  • @aberashwondesen4652

    @aberashwondesen4652

    9 ай бұрын

    ቤተ ክርስቲያን ሱሪ ልበሱ ወይም ጠጡ ስትል ሰምተሻል ምናለ የማያገባቹ ቦታ ባትገቡ ከገባቹ ደሞ ልቦናችውን ከፍታቹ በቅንነት አስተውላቹ ብታዳምጡ ምን አለበት ልቦና ይስጣቹ መዳንያለም ታሳዝናላቹ

  • @hannatafara700
    @hannatafara7003 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን

  • @henokhailu3095
    @henokhailu30953 жыл бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

Келесі