ከ250 ሺ እስከ 2 ሚሊየን ብር ብድር ለወጣቶች | ለስራ ፈጣሪዎች የተመቻቸ | Loan option | business| gebeya | Ethiopia

Ойын-сауық

ከ250 ሺ እስከ 2 ሚሊየን ብር ብድር ለወጣቶች | ለስራ ፈጣሪዎች የተመቻቸ | Loan option | business| gebeya| Ethiopia
Welcome to Gebeya media! Gebeya Media is an internet media company, provides you with various business ideas, job options and market research, as well as various ideas that our unemployed citizens can benefit from.
If you have any suggestion for Gebeya media to advertise your product or service, call us on 0948622222
Email: gebeyamedia@gmail.com
Telegram:t.me/gebeyamedia
TikTok: / gebeya_media
Facebook: / gebeyapromotion
Make sure to subscribe to Gebeya Media - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2021:Gebeya Media - ገበያ
#ገበያ#Gebeya#Gebeyatv#gebeyamedia#ገበያሚዲያ

Пікірлер: 161

  • @ToibaAli-zh4qd
    @ToibaAli-zh4qd2 ай бұрын

    አለን እህት ጫልዬ ተስፋ በሰላም ነዉ አንዳንድ ጊዜ ጎብኘት ያድርገን

  • @bezatube438
    @bezatube4382 ай бұрын

    ጫላ ወድሜ ከአዲሳባ ውጭ ብድር ካለ ጠይቅልን ክፍለ ሀገር

  • @Toybi274
    @Toybi2742 ай бұрын

    እኔ አረብ አገር ነኝ መበደር እፈልጋለሁ ዎላሂ የሰው አገር ሰልችቶኛል ደክሞኛል ቶሎ ተለውጬ አገሬ መግባት እፈልጋለሁ

  • @user-vx2vb7ft6w

    @user-vx2vb7ft6w

    2 ай бұрын

    አረብ ሀገር ሁነሽ እዴት ልትሰሪበት ነው

  • @meyimunahesen

    @meyimunahesen

    2 ай бұрын

    እኔም ወላሂ

  • @KhaledMohamad-gy1bg

    @KhaledMohamad-gy1bg

    2 ай бұрын

    በወለድ ነው እህቴ

  • @Toybi274

    @Toybi274

    2 ай бұрын

    @@KhaledMohamad-gy1bg እሽ ከወለድ ነፃ ቢሆን አሪፍ ነበር

  • @genetteshome3906

    @genetteshome3906

    2 ай бұрын

    ​@@Toybi274ያለው አየመስለኙም እስከመጨረሻው ማዳመጥ

  • @wazircell6391
    @wazircell63912 ай бұрын

    የተግባረእድ ምሩቅ መካኒክ ነኝ ሚኒባስ ብትገዙልኝ ሞባይል ጋራጅ መስራት እፈልጋለሁ ለግዜው ካምፓኒ ውስጥ ተቀጥሬ በሲኒየር መካኒክ ፖዚሽን እየሰራሁ ነው በርካታ መፍቻዎችም ገዝቼ አጠራቅሜያለሁ እና ለወገን ደራሹ ወገን ነው እና ሰው አድርጉኝ ፕሊስ

  • @ethiopianyouthfederation2743
    @ethiopianyouthfederation27432 ай бұрын

    የኢትዮጵያ ወጣቶች ፌዴሬሽን የዚህ ትልቅ አላማ አካል በመሆኑ ደስታ ይሰማዋል

  • @seidabdulkedir
    @seidabdulkedir2 ай бұрын

    ጥሩ ነዉ ደስ ይላል በርቱ,,,

  • @user-ck6gs9nf4n
    @user-ck6gs9nf4n2 ай бұрын

    እናመሰግናለን እንዲህ አይነት ነው እሚያስፈልገው እኔ በጣም እፈልጋለሁኝ

  • @user-uv1ec5ej1b
    @user-uv1ec5ej1b2 ай бұрын

    ጥሩ ሃሳብ ነው ያለ ዋስትና የምትሰጡ ከሆነ የዋስትና ጉዳይ የኢትዮ ወጣቶች የምንቸገር በት ጉዳይ ስለሆነ እና እኔም ወደ ፊት ወደ አገሬ ስገባ እግዚአብሄር ቢፈቅድ የእድሉ ተጠቃሚ እንደ ምሆን ተስፋ አረጋለሁ መስራት የምፈልጋው በግብርናው ዘርፍ እና ላኪ እና አስመጪ ነው

  • @silondisluelseged7904

    @silondisluelseged7904

    2 ай бұрын

    ቅዱስ እግዚአብሔር እንደዚህ ነው የሚጻፈው እግዚአብሄር ‹ እግዜር አይባልም

  • @kediribrahim789
    @kediribrahim7892 ай бұрын

    ምርጥ ሀሳብ ነው በርቱ ችግር ፈቺ ነው ድንቅ ነው

  • @user-ch8gz2py8r
    @user-ch8gz2py8r2 ай бұрын

    ደስ ይላል, ጥሩ ነው ,, እኔ በመኪና ብቻዬን አዲስ 00 Mileage suzuki spresso , ብድር ወስጄ መስራት እችላለሁኝ

  • @AirplaneET
    @AirplaneET2 ай бұрын

    ወጣቶች ለወጣቶች Good job

  • @eyerusalemfiyesa6566
    @eyerusalemfiyesa65662 ай бұрын

    እኔ ግብርናላይ መስራት ፈልጋለው ግን ወደ ክፍለ ሀገር ኑ

  • @Times343
    @Times3432 ай бұрын

    I like the way she lets them speak.....great listening skills and raises good questions. He speaks clearly and is a good presenter. Synergy's goal is funny and unrealistic - 2030 is just 13/4 years ahead. I have said this before, and I will say it again - all loan providers lie - that's how they are(in a way they are tricky scammers).

  • @woubalemtaye6757
    @woubalemtaye675717 күн бұрын

    በጣም ጠቃሚ አላማ ነው።

  • @aliyeyouya1377
    @aliyeyouya13772 ай бұрын

    እርስዎ እንደተናገሩት "በሲነርጂ ፋይናንስ ውስጥ "የተበየደው ተመን ሊተገበር ይችላል) የሙስሊን ወጣቶችን "ያልተፈቀዱ" ያልተፈቀዱትን ወለድ እንዴት ነው የምታስተዳድረው?

  • @AlehegnZigale
    @AlehegnZigale2 ай бұрын

    እኔ የሳሙና ማምረቻ ማሽን እና ግብዓቶችን ያስፈልጉኛል እናም እጥረቴ ገንዘብ ነው፡፡አግዙኝ

  • @sosinayoni
    @sosinayoni2 ай бұрын

    ቅጥረኝነት መሮኝ መስራት እየቻልኩ እውቀት አቅም እያለኝ ብድር አጥቼ ተሰደድኩ ምነው መጀመሪያ ባዬው 😢😢😢😢

  • @user-qs9pq9of1k
    @user-qs9pq9of1k2 ай бұрын

    በርቱልን ወንደሞች አናመ ስግንሻል

  • @Ameena-cs8iq
    @Ameena-cs8iq8 күн бұрын

    እነ የቤት ክራይ አቃጥሎኝ ነው ወጣሁ ባለኝ ብረ ጨምሬ ለመግዛት ተባበሩኝ

  • @ermiyasteshome1829
    @ermiyasteshome18292 ай бұрын

    The registration is closed on April 30. Dear, What are you talking about? Please ask them why and when they will re-start registration?

  • @kenenibaissa
    @kenenibaissa2 ай бұрын

    I respect her, She is perfect.

  • @KeniLove-ww1wz
    @KeniLove-ww1wz2 ай бұрын

    ከ ሁለት ወር በኃላ እመጣለሁ እንደ እግዚአብሔር ፍቀድ

  • @Zemzem-lp4bt
    @Zemzem-lp4bt2 ай бұрын

    እኔ በእውነት ከቻይና መስመጠት አፋልጋለሁ ደሞ ማሽኑ በእትዮጲያ የለአይማስለኝም ምክንየቱም እኛ እቃ ለመግዛት /ለመግኛት በጠም እየተቻገርን ነው አንዴ ዶለር ጫምሯል አንዴ ቀረጥ በዛ እየሉ ስለዝህ በሀጋሬ ይህን መሽን መትካል እፈልገለሁ እኔ የራሴ የሆነ ሙየና ስራ አለኝ በስራዬ ዘርፍ ምርቱን መፈበራክ እፈልገለው

  • @ermiyasseraw
    @ermiyasseraw5 күн бұрын

    እህቴ ጫልቱ ይሄንን ፕርግራም ከቀረበ በኻላ ተመዝግበን ነበር አሁን ትክክለኛ አድረሻናመረጃ አጥፈተው የሉም መረጃ ሚዲያ ተከታታይ ነኝ በእናንተ በኩል ነው መረጃዉ የደረሰኝ አጣሩ

  • @MaryeMequant
    @MaryeMequantАй бұрын

    ሲነርጂ የወጣቶች ተስፋ ጠንክሩ በጣም አድንቄያችኋለሁ። እንደዚህ አይነት ተግባራት እስካሁን ሃገራችን ላይ ቢተገበሩ ኑሮ ወጣቱ እንድህ ስራ አጥ ሁኖ አይኖርም ነበር። በርቱ በርቱ ግን የግድ ለአዲስ አበባ ነዋሪ ወጣት ብቻ መሆኑ እኔንና መሰሎችን አግልሏል። ለምሳሌ እኔ እንድህ አይነት ተቋም ከሚያስፈልጋቸው ስራ አጥ ወጣቶች ምናልባትም ቀዳሚው ነኝ ብየ አስባለሁ

  • @justpositive8270
    @justpositive82702 ай бұрын

    First commentater betammmmm nw emfelegw 😢😢😢😢

  • @tutubekele4231
    @tutubekele42312 ай бұрын

    Spain የተደረገው Cooperative ማለት ነው።

  • @BubufathShukra
    @BubufathShukra2 ай бұрын

    ብር ቆጥቡ ሜባል ነገር ብር ቤኖረን ብድር ለምን ፈለግን

  • @DaniGarmente
    @DaniGarmente2 ай бұрын

    Bemenja fekade ayeshalem???

  • @BubufathShukra
    @BubufathShukra2 ай бұрын

    ሴኖ ካሶኔ 2019 ሞዴል መግዛት ፈልጋለሁ አግቻለሁ 5,5 በ 50/100 ትገዙልኛላቹ

  • @user-ry8qh7sh5l
    @user-ry8qh7sh5l2 ай бұрын

    Can i know how much is the rate of interest ?

  • @yerosenpharmacy1556
    @yerosenpharmacy15562 ай бұрын

    Please le kilil woxatochim amachachulin inj serten melewex ifaligalen gin financial problem nw chigir yehone.....

  • @MulukenWorku-ud7ye
    @MulukenWorku-ud7ye2 ай бұрын

    ሃሳብ ያለው ከእኛ ጋር መስራት ይችላል ብላችው አል፡፡ ወድጄው አለው

  • @user-cs7co4kt1h
    @user-cs7co4kt1h2 ай бұрын

    ወጣት ነኝ ደሞም ነጋደ ነኝ ለመበደረ ምን ኮላተራል ማሳዝ ይኖሪብኛል

  • @jacobmengistu3292
    @jacobmengistu32922 ай бұрын

    P.L.C blo cooperative ale ende?🤔 I wish this could be nice as you talk

  • @user-ry9en1su7j
    @user-ry9en1su7j2 ай бұрын

    እውነት ነው ግን??ክፊለሀገር ላይ ይቻላል ወይ??

  • @LedetAbeRA-mj9be
    @LedetAbeRA-mj9be2 ай бұрын

    ከምሬ ነው ቤት ልገዛ ብይ ግን አነሰኝ ይቻላል መበዱር ?

  • @dfggdt9728
    @dfggdt97282 ай бұрын

    2 ሚሌን አቀድሩኝ በሁለት አመት እመልሳለሁ

  • @yosephkassahun4419
    @yosephkassahun4419Ай бұрын

    Synergy በሁሉም የሀገሪቱ ክፍሎችነዉ የሚሰራዉ

  • @MulukenWorku-ud7ye
    @MulukenWorku-ud7ye2 ай бұрын

    ቸመችቶኛል

  • @YosephtadesseYosephtadesse
    @YosephtadesseYosephtadesse2 ай бұрын

    ለማለት የምፈልገዉ ነገር ቢኖር ለምሳሌ ዳማስ ሱዚኪ መኪና ብፈልግ ከኔ ምን ይጠበቃል

  • @kalab-ej1oh
    @kalab-ej1oh2 ай бұрын

    Genius

  • @ayibe2648
    @ayibe26482 ай бұрын

    ጫላ የት ጠፋ

  • @HiwotYeabkenenat
    @HiwotYeabkenenat2 ай бұрын

    Eny yalhuot hareb hager nw yetewsne birr aleg photo bet Ena lawendry mekeft eflegalew Ena tabdrogalecuo?

  • @user-sf7yd8im2r

    @user-sf7yd8im2r

    2 ай бұрын

    በጣም ጥሩሀሳብ ነዉ

  • @gazedajanu6452
    @gazedajanu64522 ай бұрын

    ለተደራጀ ቢቻ ንዉ ወይስ ለ 1 ሳው ነዉ ?

  • @aliyeyouya1377
    @aliyeyouya13772 ай бұрын

    Woled weled ??

  • @maxbirtsh3225
    @maxbirtsh32252 ай бұрын

    እኔ የህትመት ባለሙያ ነኝ የራሴን ሰራ ለመሰራት ለማሽን መግዣ ብድር እፈልጋለው ሰዕልም ቅርፃቅርፅም እሰራለው ብር ያሰፈልገኛል

  • @Ameena-cs8iq
    @Ameena-cs8iq8 күн бұрын

    አሪፈ ነበገረ ግን ከሀገረ ውጪ ያለን እንዴት እእበደረ አማራጨ ካለ ንገሩን

  • @Ameena-cs8iq

    @Ameena-cs8iq

    6 күн бұрын

    ያቤት ብደረ ጠይቄ ነበረ መልሥ ኤለም ሥልክ አይሠራም?

  • @user-gu1kc6gc1t
    @user-gu1kc6gc1t2 ай бұрын

    አዲሰ አበባ ነኝ እናንተን ማግኛት እፈልጋለሁ

  • @FetleMogos
    @FetleMogos2 ай бұрын

    እኔ የፈርኔቸር ታቢሰሪ ሙያም አለኝ መስሪያ ማሽንም አለኝ ሶፍ መስሪያ ማሽን አለኝ የጎደለኝ ስራውን የማስፍፍበት አቅም ነው የምፈልገው ለቤት መከራያ ነው የምፈልገው እውነት ከሆነ በጣም ደስተኛ ነኝ

  • @tigist9810
    @tigist98102 ай бұрын

    እኔ ተበድረ ቤት መግዛት ይፈልጋለሁ ያለዉት ከሀገር ዉጭ ነዉ በአንደ ከፍዬ መግዛት ስላልቻልኩ ነው አታበድሩኝም?

  • @user-eq4bt2en2w

    @user-eq4bt2en2w

    2 ай бұрын

    የኔም ጥያቄ ነበር

  • @sosinayoni

    @sosinayoni

    2 ай бұрын

    ሳትሰሙ ለምን ትቀባጥራላችሁ በተለይ አረብ ያላችሁ በስንት ነገር ነው የተበደላችሁት😂

  • @power8643
    @power86432 ай бұрын

    መጣሁ መጣሁ

  • @user-xk9fi8rg9b
    @user-xk9fi8rg9b2 ай бұрын

    መኪና መግዛት ፈልጋለሁ

  • @BelayTekle-nt8fx
    @BelayTekle-nt8fxАй бұрын

    melkam hsab new .endet magignet enichilalen

  • @MelonaTube1223
    @MelonaTube12232 ай бұрын

    ሃዋሳ ነን እንዴት መጠቀም እንችላለን?

  • @meram-no8we
    @meram-no8we2 ай бұрын

    እኔ የክፍል ሀገር ልጅ ነኝ የአድስበባ አይደለሁም አልችልም ማለትነው ።?💔

  • @getahunsheleqo
    @getahunsheleqo2 ай бұрын

    እንዴት ነው መበደር የምችል

  • @marifatofik6075
    @marifatofik607525 күн бұрын

    ወለድ በሙስሊሞች የተከለከለ ነው ኢሄ ብድር ደሞ በምን መልኩ ነው ከወለድ ነፃ የሆነ ና ሙስሊሙንም የምያካትት ነው ወይስ... ግልፅ አርጉልን

  • @MitikeAdeme
    @MitikeAdeme2 ай бұрын

    እየስራው ትምህርቴን እማራለው እባካቹ አድራሻቹን ንገሩኝ

  • @aserkemudea
    @aserkemudea2 ай бұрын

    ወለድ አለው

  • @BarkonIan
    @BarkonIan2 ай бұрын

    wow

  • @BubufathShukra
    @BubufathShukra2 ай бұрын

    የት መሰፈርቱ ምንድነው

  • @JemalAhmed-zm7bp
    @JemalAhmed-zm7bp2 ай бұрын

    ሲነርጂ ተቋም በጣም አሪፍ ነገር ይዞ መቶዋል ግን ክልሎች ውስጥ እንዲሰጥ

  • @meserettachoma
    @meserettachoma2 ай бұрын

    Hi

  • @zainbmosa-xv2db
    @zainbmosa-xv2db2 ай бұрын

    ወለድ አለዉ ወይስ ብድር ነዉ እስኪ ያገበችሁ አስረዱኝ

  • @gazedajanu6452
    @gazedajanu64522 ай бұрын

    le 1 saw mabeder yichilal ways letederaje bicha nw ?

  • @rrrtt6sd5lg9k
    @rrrtt6sd5lg9k2 ай бұрын

    ሻሸመኔ ነዋሪ ነኝ ብድር ይሰጠኛል?

  • @ruhama621
    @ruhama6212 ай бұрын

    አድራሻቸሁ የት ነው

  • @muleagidaw6426
    @muleagidaw64262 ай бұрын

    ስልክ ቁጥራችሁን አስቀምጡልን የት ነዉ አድራሻዉ

  • @gebeyamedia

    @gebeyamedia

    2 ай бұрын

    ቪዲዮ ላይ አለ

  • @MisganawMish
    @MisganawMish13 күн бұрын

    እኔም ፈልጋለሁ

  • @denekehailemariam
    @denekehailemariam2 ай бұрын

    አድራሻቸው በግልጽ ቢቀመጥ ጥሩ ነው።

  • @rebeccamulatu2302

    @rebeccamulatu2302

    2 ай бұрын

    Bole yod Abyssinia 300M geba belo EDF gym yalbet 2 nd floor

  • @sosinayoni

    @sosinayoni

    2 ай бұрын

    😂😂😂😂🎉rip

  • @lijeberketi762
    @lijeberketi7622 ай бұрын

    አረብ ሀገር ይቻላል እንዴ

  • @SelamZewdu-wf6ux
    @SelamZewdu-wf6uxАй бұрын

    Ene bechayen lji asadagi negni ebakachuh abedrugni

  • @abrishmelogadatube
    @abrishmelogadatube2 ай бұрын

    ይሄ ነገር ወደ ክልል ከተሞች ብመጣ ጥሩ ነው፣ በተለይ ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል።

  • @user-lr1to5wq3w
    @user-lr1to5wq3w2 ай бұрын

    lkelele wetatoch yesetale

  • @zerihungugisa2879
    @zerihungugisa28792 ай бұрын

    አድስአበባ ብቻ የተባለው ምክንያት ምንድነው

  • @rebeccamulatu2302

    @rebeccamulatu2302

    2 ай бұрын

    አ.አ ውጪ በቅርብ ይመጣል

  • @hareguagehiru
    @hareguagehiru8 күн бұрын

    ዲጅታል መታወቂያ ይሆናል

  • @enjoysbekele1401
    @enjoysbekele14012 ай бұрын

    ወደ ኪፍለ ሃገር ዋይም ከሊል

  • @user-fy8vg4ib3c
    @user-fy8vg4ib3c2 ай бұрын

    1ኞ

  • @SARANEGESSE
    @SARANEGESSE2 ай бұрын

    Edet new

  • @paulosmathewos1096
    @paulosmathewos10962 ай бұрын

    ክፍለ ሀገር ያሉትን ለምን አያካትትም?

  • @roobaajiru7516
    @roobaajiru75162 ай бұрын

    any idea created in our country always does not consider Muslim society, this is not correct deeds please think about it synergy

  • @aliyeyouya1377
    @aliyeyouya13772 ай бұрын

    የህዝበ ሙስሊሙ ወጣቶች የሲነርጂ ፋይናንስ ፍላጎት እንዴት ነው አባል አለመሆኑ ወይም ሌላ አማራጭ ነው። የወለድ ተመን ከወጣቶች ሙስሊም ማህበረሰብ ጋር እንዴት ይሰራል

  • @sosinayoni

    @sosinayoni

    2 ай бұрын

    ማን ስሪ አለሽ ቢዝነስ እና እምነት አይገናኝም

  • @ToibaAli-zh4qd
    @ToibaAli-zh4qd2 ай бұрын

    ሲነርጂ ማለት ምን ማለት ነዉ!??

  • @Emiye20

    @Emiye20

    2 ай бұрын

    ራሱ የዩቲውቡ ባለቤት ለዚህ ጥያቄ ላይክ ይገጫል? መልስ መሆኑ ነው ወይስ ላይክ የማድረግ አመል? ጦይባ ስላልገባት ይሄን ጥያቄ ጠየቀች ባለበቱ ደግሞ ላይክ ተገጫት።

  • @yemicheal862

    @yemicheal862

    2 ай бұрын

    ቅንጅት።ለየብቻ ትናንሽ ውጤቶች ከማምጣት በአንድላይ ትልቅ ውጤት ማምጣት ማለት ነው

  • @ToibaAli-zh4qd

    @ToibaAli-zh4qd

    2 ай бұрын

    @@yemicheal862 አመሠግናለሁ

  • @user-tl4rz7mv9b

    @user-tl4rz7mv9b

    2 ай бұрын

    Maserja k medtet yelk l teyakewoch k meals yelk like this it should stopped

  • @BubufathShukra
    @BubufathShukra2 ай бұрын

    ቤት አለን ቤታችንን ይዛቹ ምታበድሩን ከሆነ እንምጣ

  • @awelmusa-qr1bw
    @awelmusa-qr1bw2 ай бұрын

    ታየኝ እኮ ልብ ድር ቦሌ ስሄድ

  • @Mesayabay
    @Mesayabay4 күн бұрын

    ወለዱ ምን ያህል ነው ማለት ነው

  • @narditube4378
    @narditube43782 ай бұрын

    ወሬ ብቻ ነው ተግባር ማፊ ሞክሬ ስያቅተኝ ስያንገለቱኝ ነው ትቼ ከሀገር የወታሁት

  • @kediribrahim789

    @kediribrahim789

    2 ай бұрын

    መቼ ተጀመረ

  • @sebleworku9266

    @sebleworku9266

    2 ай бұрын

    Seriously?????

  • @sosinayoni

    @sosinayoni

    2 ай бұрын

    እውነት በል አትዋሽ?

  • @2345heleneritrea

    @2345heleneritrea

    2 ай бұрын

    Ewnetn nw gena eko altejemerem aydel ende

  • @MosZ-dr6fl
    @MosZ-dr6fl19 күн бұрын

    ከአድስ አበባ ውጭ አይቻልም

  • @zerihungugisa2879
    @zerihungugisa28792 ай бұрын

    ለምን የክልል ከተማን አይጋብዝም አድስ አበባ ነዋሪ ለተባለው አልገባኝም የወጣቱን ለውጥ መንግስት ከፈለገ ለኢትዮጵያ ወጣቶች ሥራ ዕድል በሚል ለምንድነው ዕቅዱን ያላስፋፈው

  • @fgbsvb5799
    @fgbsvb5799Ай бұрын

    እኔ መበደር እፈልጋለው ፀጉርቤት አለኝ የወንድ ማስፋፋት እፈልጋለው

  • @zamalzamal1560
    @zamalzamal1560Ай бұрын

    እኔ ፈልገሎ

  • @user-fz2jn9xw8h
    @user-fz2jn9xw8h2 ай бұрын

    Beder 250

  • @Ethiofxstrategy
    @Ethiofxstrategy2 ай бұрын

    Selkachew aderashachew

  • @LemaSemano
    @LemaSemano2 ай бұрын

    አድራሻች የትነው ሀሌተኛ በግል መቤዴር ደይቻላል ወይ አደሰ አበበ ነዋርነኝ

  • @eyobassefa7365
    @eyobassefa73652 ай бұрын

    ሃሣብ ሊሠረቅ ነው

  • @HirutHirut-jo2zg
    @HirutHirut-jo2zg2 ай бұрын

    ዋውውውውው አድራሻ ፃፋልኝ ስልክ

  • @gebeyamedia

    @gebeyamedia

    2 ай бұрын

    ችግሩ ቪዲዮውን አላዩትም እንጂ ስልክ ቁጥር አስቀምጠናል ቪዲዮ ላይ አለ

  • @sosinayoni

    @sosinayoni

    2 ай бұрын

    ስለምን እንደሁ እንኳን ሳታውቁ ሙሉን ብታይው አድራሻ ባላልሽ

  • @HirutHirut-jo2zg

    @HirutHirut-jo2zg

    2 ай бұрын

    @@sosinayoni አልገባኝም አስረጂኝ

  • @2345heleneritrea

    @2345heleneritrea

    2 ай бұрын

    ​@@sosinayoni beye commentu megebat aydeberem

  • @user-si2qb4rk9g
    @user-si2qb4rk9gАй бұрын

    ውሸት ነው እስከመቼ ነው ግን ሰውን ምትዋሹት ካላመናችሁኝ ደውሉና ሞክሩ😏😏😏

  • @dragensecuritiy
    @dragensecuritiy2 ай бұрын

    Yet New Adrashachu

  • @MikiTerefe-gh5kn
    @MikiTerefe-gh5kn2 ай бұрын

    Wad kelel katmoches macha temtalchu

Келесі