ክፍል 2 ዘንዶ አስራ በዓታ ለማርያም የሚያስገርም ድንቅ ምስክርነት ለምን ተአምረ እግዚአብሔር አልተባለም ቢሉ በድንግል ማርያም ላይ አድሮ እርሷ የሰራችው ነው

✅# ዩቱዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይስ ያድርጉ / @nikumidea456 የደውል ምልክቱን ይጫኑ፡፡ቪዲዮች በየቀኑ እንዲደርሶ እናመሰግናለን።
✅የቴሌግራም ቁጥሬ ይህ ነው join አድርጉ t.me/joinchat/ChpwxELgGpE4djF... ንቁ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር
✅ የማህበሩ አባል መሆን ለምትፈልጉ የበረከት ሥራ ለመስራት በዚህ ሊንክ ይግቡ 👉chat.whatsapp.com/JJfoncjwiZi... እኛ አድሚኖች( አስተባባሪዎች)ያገኑናል
✅የፌስቡክ ግሩፓችን join አድርጉ groups/17478...
✅ #የፌስብክ #ፔጆችን= / ንቁ-የወንጌል-ትምህርት-በፌስቡክ-መ...
ንቁ የፀሎት እና የንስሀ መርከብ ማህበር
ለበለጠ መረጃ የማህበሩን አድሚኖች በወትሳብና በኢሞ ብቻ ይደውሉልን አልያም በተቀመጠው የወትሳብ ሊንክ join አድርገው ይግቡና ያግኙን
+49 1521 37 06 500
+2519 44 274 294
+966 5 37 02 86 64
+966 54 007 9927
+49 1766 68 68 741
👇ንቁ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር
የFacebook page 👉🏻ንቁ-የወንጌል ትምህርት በፌስቡክ መልስ በኮሜንት።

Пікірлер: 224

  • @abrehaafewerki1064
    @abrehaafewerki10643 жыл бұрын

    እመቤታችን ድንግል ማርያም በስደት ያለን ልጆችሽን ጎብኝ

  • @rutirut8846

    @rutirut8846

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-kr1gb9fm7k

    @user-kr1gb9fm7k

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @emuugirma9913

    @emuugirma9913

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @ferafera850

    @ferafera850

    3 жыл бұрын

    Amen Amen Amen🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-bq1wn6xi5h

    @user-bq1wn6xi5h

    3 жыл бұрын

    አሜንአሜንትጎብኘን

  • @rutirut8846
    @rutirut88463 жыл бұрын

    ከስደት ስመለስ ለደጅሽ ያብቃኝ ዘንዶ አስራ ባታ ማርያም በጸሎት አስቡን

  • @emuugirma9913

    @emuugirma9913

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @asrat7146

    @asrat7146

    3 жыл бұрын

    አሜን

  • @wosenashagerie9755

    @wosenashagerie9755

    3 жыл бұрын

    ቦታው በግልፀ ንገሩን

  • @asrat7146

    @asrat7146

    3 жыл бұрын

    @@wosenashagerie9755 ቦሌ አራብሳ

  • @hannahanna204

    @hannahanna204

    2 жыл бұрын

    የትነዉ ቦታዉ እህቴ ?

  • @helentube.
    @helentube.3 жыл бұрын

    እናትን የሰማች ባታ ማሪያም እኔንም ትሰማኝ🤲

  • @meazamekonen4442
    @meazamekonen44423 жыл бұрын

    ድንግል እመቤቴ ጨንቆኛል ድረሽልኝ የኔ ፈዋሽ እናት አደራሽን

  • @bezaabebe6689
    @bezaabebe66893 жыл бұрын

    እመቤቴ ማርያም በስጋም በነብስም እንደገመድ የተጎነጎነው ህይወቴን የዘንዶ አስራ እመቤቴ ማርያም ፍቺኝ ዘመድ ወገን የለኝም ምስጥሬን አንቺ ታውቂዋለሽ ድረሽልኝ እናቴ

  • @bdbd114
    @bdbd1143 жыл бұрын

    ዞንዶ አስራት ባእታ ለማርያም በስደት ያለነው በሰማያዊው ቄሜሽሽ ሸፍኝኝ አገራችንን ሰላሟን መልሽልኝ።😭😭😭😭😭

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እመቤቴ ማርያም ክብር ምስጋና ይግባት🤲🤲

  • @kidsitabay9792
    @kidsitabay97923 жыл бұрын

    እባካችሁ እህት ወንድሞቸ በፀሎቶ ይሰቡኝ

  • @user-cy1ib3rt2h

    @user-cy1ib3rt2h

    3 жыл бұрын

    እማምላክ ታስብሽ

  • @asrat7146

    @asrat7146

    3 жыл бұрын

    አሜን

  • @user-zc5cv2jg5s

    @user-zc5cv2jg5s

    2 жыл бұрын

    እመ አምላክ ትርዳሽ

  • @hainahiiitarifa492

    @hainahiiitarifa492

    2 жыл бұрын

    አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @kidistemehrete5237
    @kidistemehrete52373 жыл бұрын

    እናቴ ዘንዶ አስራ ባታ ማሪያም የልቤን ታውቂያለሽ ለደጅሽ አብቂኝ እናቴ አሜን።

  • @user-qs9gi6ck8c
    @user-qs9gi6ck8c3 жыл бұрын

    እናቴ እመቤቴ ሀገራችንን ባርኪልን የወገኖቻችን መሞት ይብቃ በይን እኛ ስደተኞችንም እቅፍ ደግፍ አድርገሽ ለሀገራችን አብቂን ለደጅሽ አብቂን

  • @roozrooz2804
    @roozrooz28043 жыл бұрын

    amen amen amen😭😭😭🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻⚘👏👏⚘👏⚘👏👏⚘👏⚘👏⚘👏⚘👏👏👏👏👏👏👏🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛

  • @ath5178
    @ath51783 жыл бұрын

    እናቴ ምን ይሳንሻል እኛንም በስደት ያለን ልጆችሽን ጠብቀሽ ለሀገራችንም ለደጅሽም አብቂን ሀገራችንን ሰላም አድርጊልን

  • @user-ox6kw5ss4b
    @user-ox6kw5ss4b3 жыл бұрын

    ወለላይቱ እመቤታችን እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም የጌታዬ የእየሡሥ እናት ሆይ ለኔም ድረሺልኝ 😪😪😪😪 እናቴ እባክሺን ከሥደት እከምመለሥ የተጨነቅሁበትን ጤና ያሣጣኝን ነገር ፈዉሺኝ ይቻልሻልና

  • @mssalma1136
    @mssalma11363 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ለናተ የደረሰች ወላዲተ አምላክ እመ ብዙሐን እማ ፍቅር ለሁላችንም ትድረስልን አሜንን፫

  • @haymibrhanu5916
    @haymibrhanu59162 жыл бұрын

    የልቤን ሙይልኝ ታምራን ስሰማበጣም ደስአለኝዘንዶ አስራ ባታ ማርያም አንች እርጂኝ

  • @user-qw8hh3uk7p
    @user-qw8hh3uk7p2 жыл бұрын

    እመቤታችን በስደት ያለን ልጆችሽን ጎብኝን

  • @andualemtaffes3088
    @andualemtaffes30883 жыл бұрын

    እመቤቴ ለኛም ትድረስ

  • @user-yj3ie6um7e
    @user-yj3ie6um7e3 жыл бұрын

    ድግል ሆይ ከስደት መልሰሽ ለደጅሽ አብቂን👏👏👏

  • @belaineshchaklu833
    @belaineshchaklu8333 жыл бұрын

    ይለናተ የደረሰች እና ታች ቅድስት ድንግል ማርያም ለእኛ ትድረስ

  • @asrat7146

    @asrat7146

    3 жыл бұрын

    አሜን

  • @abezulove3386
    @abezulove33863 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እናንተን የጐበች ድንግል ማርያም የአዶናዬ እናት በስደት ያለነው ለእኛንም ትድረስልን

  • @kumemaraga7819
    @kumemaraga78192 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Elelelelelele Elelelelelele Elelelelelele 🤲🤲🤲🙏🙏🙏💒💒💒📖📖📖🎚️🎚️🎚️

  • @goofygoofy3968
    @goofygoofy39683 жыл бұрын

    እመቤቴ እኔም ከሰደት መለስ ለደጀሸ አብቂኝ የአባቶቻችን ጸሎት ይደርብን 🤲🤲🤲

  • @haymanotadamu3732
    @haymanotadamu37322 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልል ዘንዶ አስራ ባአታ ለማርያም ምስጋና ይገባታል እልልልልልልልልልልል ✝️⛪️✝️⛪️✝️⛪️🕯🕯🕯💚💛❤️ 🍒🥀🌹🍒🥀🌹💐🍒🥀🌹💐🥀🌹🍒🌿🍇🍎🍇🌿🍎🍇🌿🍇🍎🌹💐🥀🍒😍😍😍

  • @himahima2935
    @himahima29352 жыл бұрын

    አምላኬ ጌታየ መድሀኒቴ አንተን እንደት ብየ ላመስግንህ በምን አንደበቴ

  • @elsabetcorebtaw9396
    @elsabetcorebtaw93963 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ፣ ክብር ሁሉ ለአንተ ይገባሀል ፣ አንተ ታውቃለህ። በርቱ እግዚአብሔር ይርዳቹ ፣ ይርዳን።

  • @user-ou2ho1vb3b
    @user-ou2ho1vb3b3 жыл бұрын

    *ለወገኖቻችን የደረሰ ለኛም ይድረስልን*

  • @belibeli1539
    @belibeli15392 жыл бұрын

    ክብርሽ ከፍ ከፍ ይበል ድንግል እምቤቴ

  • @balkachewmulu8141
    @balkachewmulu81413 жыл бұрын

    እመብርሃን ደጅሽን ለመርገጥ ያብቃኝ

  • @rahhaharadsh8328
    @rahhaharadsh83282 жыл бұрын

    እመቤቴ ቅድስት ድንገል ማርያም ክብር ምስጋና ይገባታል 😭😭😭😭😭

  • @gentedesta3754
    @gentedesta37543 жыл бұрын

    ባታ ለማርያም ዘንዶ አዝራ ማርያም እኔንም ከነቤተሰቤ ማርኝ እባክሽ ለደጀሽ አብቂኝ

  • @sarahsaoron2393
    @sarahsaoron23932 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ባትየ በጣም ተአምረኛ ናት ለኔም ብዙ ነገር አድርጋልኛለች እኔም ምሥክር ነኝ የዛሬ አመት እዛው ነበርኩ አሁን ግን የሣፈቃድ ሆኖ ዱባይ ነኝ አሁንም ከሷ ብዙ እጠብቃለሁ ብዙ የሚያሥጨንቁ ነገሮች አሉኝ እመቤቴ አንች ታውቂአለሽ አንች ፍችልኝ ባትየ የአለም መድሀኒት

  • @user-be5xg7qu4e
    @user-be5xg7qu4e2 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል ክብር ለ እመ ብርሃን ይድረሳት እመቤቴን የያዘ አፍሮ የተመለሰ የለም አለም ያለ እመ አምላክ አይድንም ንሰሐ እንግባ🔶🕯🇧🇴

  • @ONELOVE-he7tx
    @ONELOVE-he7tx2 жыл бұрын

    Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏

  • @user-pe5yo3jf8i
    @user-pe5yo3jf8i3 жыл бұрын

    እሰይ እሰይ እሰይ ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እኔም ከእነ መላው ቤተሰቤ መጥቼ ለመባረክ ያብቃኝ አሜን፫ እንደምናደራቹ የእመቤታችን የአስራት የበኩራት ልጆች ፀበልና እምናነት ወደስደት ባስመጣው ምንም ችግር የለውም አይደል?

  • @abrehaafewerki1064
    @abrehaafewerki10643 жыл бұрын

    እመቤታችን ለደጅሽ የምንበቃ አድርጊን

  • @solomonyared7699
    @solomonyared76993 жыл бұрын

    እመብርሐን ማሪን

  • @tube4753
    @tube47532 жыл бұрын

    ክብሯ ይስፋ ለድንግል ማርያም

  • @Gerie1998
    @Gerie19982 жыл бұрын

    ኣሜን(3) ቃል ሂወት ያስማለን

  • @dfdf-li3sj
    @dfdf-li3sj3 жыл бұрын

    ሀገራችንንሰላምያድርግልን እኔጨንቆኛል አገርእየታመሰች ኡፍፍፍፍ

  • @smegambaye2511
    @smegambaye25113 жыл бұрын

    ወላዲተ አምላክ ያለሁበት አንቺ ታዊቂለሽ ለደጅሽ አብቂኝ እማምላክ እናቴ

  • @kalkidangane8072
    @kalkidangane80723 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @saramamo5332
    @saramamo53322 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @aishaziyadi3643
    @aishaziyadi36433 жыл бұрын

    እመቤቴ ድንግል ማርያም እናተን የሰማች አገራችንን ሰላም ታርግል🙏🙏🙏

  • @emuugirma9913

    @emuugirma9913

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @ferafera850

    @ferafera850

    3 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @asrat7146

    @asrat7146

    3 жыл бұрын

    አሜን

  • @kalkidangane8072
    @kalkidangane80723 жыл бұрын

    እልልልልልልልልል

  • @azebtufa7389
    @azebtufa73893 жыл бұрын

    ልልልልልልልል የእናታችን በረከታ በያለንበት ይድረስን

  • @helenhaftom1525
    @helenhaftom15253 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን እሰይ እልልልልልልልልልልልልል

  • @mesitawtikorma8468
    @mesitawtikorma84683 жыл бұрын

    እግዚአብሔር የመሰገን

  • @user-vi4uh1mq9z
    @user-vi4uh1mq9z3 жыл бұрын

    እመቤቴ ማርያም ለደጅሽ አብቅኝ

  • @et1206
    @et12063 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Ahmad-zb8fl
    @Ahmad-zb8fl2 жыл бұрын

    አሜንአሜንአሜን

  • @kidusroyaltube3328
    @kidusroyaltube33282 жыл бұрын

    Amen amen gene zendo asera maryamina katela maryam ande nachew

  • @user-gr8sk5gp5q
    @user-gr8sk5gp5q3 жыл бұрын

    እናተን የጎበኘች እናታችን ባታለማሪያም ለኛም ትድረስልን

  • @ashuymareymlijyoutube7348
    @ashuymareymlijyoutube73482 жыл бұрын

    መስከረም 22 ነው ዛሬ አባጋ ደውዬ ፆለት አደረጉልኝ ደስ ብሎኛል ደስታዬን ብታውት የልቤ መሻት ተፈፅሞልኝ እድመሰክር ያብቃኝ ውስጤ ብዙ ጭንቀት አለብኝ ትድረስልሽ በሉኝ

  • @adrianaarin652
    @adrianaarin6522 жыл бұрын

    Thank U God Foreverything i was sick N healed in This Blessed Place 🙏🙏

  • @classicphone5968
    @classicphone59683 жыл бұрын

    ክብር ምስጋና ለእመብርሃን እኔንም ለቤትሸ አብቂኝ

  • @saroonsaroon1547
    @saroonsaroon15472 жыл бұрын

    Elelelelelelel

  • @gentedesta3754
    @gentedesta37543 жыл бұрын

    እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለድንግል ማርያም

  • @jojohan4033

    @jojohan4033

    2 жыл бұрын

    እመቤቴ ተመስገን

  • @user-dz2vf4xo1j
    @user-dz2vf4xo1j8 ай бұрын

    ቦታዉ ላይ ሄጀ ነዉ የመጣሁት ስደት ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን❤❤❤❤❤❤

  • @getrekt9137
    @getrekt91373 жыл бұрын

    እመቤቴ ማሪያም ደጅሺን ለመረገጥ ያብቃን ቦታለ ማሪያም አሜን እናቴ እመቤቴ

  • @Meme-yg4jx
    @Meme-yg4jx2 жыл бұрын

    Ameen ameen ameen ameenelelelllllllll eleleeellllllllllllllll

  • @tageseNegese
    @tageseNegese3 ай бұрын

    Amne

  • @hiwotcute3685
    @hiwotcute36853 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜንን አሜን

  • @hiwotcute3685
    @hiwotcute36853 жыл бұрын

    እግዚያብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልል

  • @ferafera850
    @ferafera8503 жыл бұрын

    አሜን አሜን እናንተን የፈወሰ አምላክ እኛንም ይፈውሰን🙏🙏🙏

  • @jaffatadele2522
    @jaffatadele25222 жыл бұрын

    እመቤታችን በረከትሽ ለሁሉም ይድረስ

  • @user-yj3ei7xh9g
    @user-yj3ei7xh9g2 жыл бұрын

    አሜን

  • @sfcxxxcvhjfxdf5662
    @sfcxxxcvhjfxdf56623 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ለእናተ የደረሰ አምላክ ለሁላችንም ይድረስልን

  • @asrat7146

    @asrat7146

    3 жыл бұрын

    አሜን

  • @fgcdhvx5417
    @fgcdhvx54173 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እኳን ለዚህ አበቃችሁ እግዚአብሄር ክብር ምስጋና ይግባዉ

  • @SuperMakasha
    @SuperMakasha3 жыл бұрын

    እልልልልል ልእልልልልል እልልልልል እመ ብዝኋን ጭንቅ አማላጇ ጭንቀቴን አስወግጂልኝ አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን😭 🙌🤲💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @hannaabebawe3031
    @hannaabebawe30313 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ለእናተ የደረሰች ለእኛም ትድረስልን አሜን

  • @synyetwork2279
    @synyetwork22793 жыл бұрын

    አልልልልልልልልልል 🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @user-br1jv9ru3u
    @user-br1jv9ru3u3 жыл бұрын

    እግዚያብሄር ይመስገን ለናተ የደረሰችላቹ ባታለማርያም አማላጅነቷአይለየን ገዳሙን ለመሰረቱልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን

  • @mekdesmekdes6036
    @mekdesmekdes60363 жыл бұрын

    እመብርሀን ውላዲት አምላክ ሆይ ለሀገራችን ስላም ፍቅር አድነት ላኪልን እመብርሀን ክስደት መልሽኝ ለደጀሽ አብቂኝ እመብርሀን

  • @user-yj3ie6um7e
    @user-yj3ie6um7e3 жыл бұрын

    እመቤቴ ሆይ ያስራት አገርሽን ጠብቂልኝ❤💛💚🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭

  • @ittaliya0248
    @ittaliya02483 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልል

  • @lemmahana6522
    @lemmahana65222 жыл бұрын

    BAHETAYE LE ENEM TEAMERE SERETALECHII

  • @user-si1hn2cv7v
    @user-si1hn2cv7v3 жыл бұрын

    እመቤቴክብራላችይሑንልን

  • @mamemame1455
    @mamemame14552 жыл бұрын

    እልልልልልልል

  • @seliethio1303
    @seliethio13033 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሃን የአምላክ እናት ሁላችንም ትጎብኘን። እኔም የማር እምነቱን አስመጥቸ ከጸበሉ ጋር ቀላቅየ ጸሎት ቦታየ ላይ ሰቅየው ከውስጡ ምን እንደሆን ማወቅ አልቻልኩም ግን የሆነ ነገር ሰርቷል እናቴ እሷ ትፍታው ሁላችንም ከታሰርንበት ትፍታን።

  • @mahrat9369
    @mahrat93692 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከነ ልጇዋ ሁሉ ይቻላታች

  • @mihretsisay9347
    @mihretsisay93473 жыл бұрын

    እመቤቴ ቅድስት በዓታ ማርያም ለኛም እድሉ ላልደረሰን ትድረስልን ለሀገራችን ለኢትዮጵያ ምድር እና ደጇን ለመርገጥ ታብቃን ልጇ እየሱስ ክርስቶስ ይፍቀድልን

  • @SaraSara-gd4bt
    @SaraSara-gd4bt3 жыл бұрын

    ለእናንተ የደረሰች እናቴ በአታ ለማርያም ለእኛም ትድረስልን

  • @helentesfay6453
    @helentesfay64533 жыл бұрын

    Amen🤲God Bless u💒🥰🥰🥰

  • @samirabh8469
    @samirabh84693 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ለናንተ የደረስ ምህረት ለኛ ለስደቶኞት ይድረስለን

  • @selamtefera8772
    @selamtefera87723 жыл бұрын

    Amen amen amen

  • @user-rj8ry9ve4k
    @user-rj8ry9ve4k3 жыл бұрын

    እመቤቴ ድንግል ማርያም ሆይ ለህቶቻችን የደረስሽእናቴ ለወንድሜምድረሽለት እናት የለንም እናታችን አንች ነሽ እማከቤቴብምህረትሽግብልኝአንች ጎብኝን ከስደት ተመልሸ ደጅሽንእንድረግጥ ፍቃድሽ ይሁን አሜን

  • @agmasmedia
    @agmasmedia3 жыл бұрын

    እጹብ ድንቅ ነው ! ተመስገን አምላካችን!!!

  • @destamamomamo8462
    @destamamomamo84623 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ተዋህዶ እምነቴ

  • @sintayoogirma1978
    @sintayoogirma19782 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ✝️✝️✝️

  • @joejoet5867
    @joejoet58673 жыл бұрын

    እመብርሃን እንኳን ቤቷ ለሔዳችሁ እኔም ታምር አርጋልኛለች ፀበሏን እህቴ ልካልኝ ተስዬ ጠጣሁት እግዚአብሔር ይመስገን በፀበሏ ድኛለሁ እመቤቴ ከልጇ ከወዳጇ ታማልደን ለቤትሽ አብቂኝ እናቴ አሜን::

  • @user-kz4hq3on6u
    @user-kz4hq3on6u3 жыл бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ ለብርሃነ ትንሳኤው በአተ ለማርያም ለኔም ድረሺልኝ ጭንቄን በሽታዬን ታውቂዋለሽ ለደጅሽ አብቂኝ

  • @etdftdvfggddfgd3132
    @etdftdvfggddfgd31323 жыл бұрын

    አሜን እህታችን ቃለሒወት ያሠማልን

  • @hiwotmolla1894
    @hiwotmolla18942 жыл бұрын

    🙏🙏🙏🙏

  • @samritemelso8700
    @samritemelso87003 жыл бұрын

    Amennn egziabiher ymesgen

  • @afaTube
    @afaTube3 жыл бұрын

    ንቆዎች በርቱ

  • @user-ln9ib2dw4b
    @user-ln9ib2dw4b3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት። ያስምልን

  • @saraabebe5829
    @saraabebe58292 жыл бұрын

    አሜን እልልልልልል

  • @dajk1214
    @dajk12142 жыл бұрын

    ተመስገን❤❤❤❤❤

  • @hdiidjjd7748
    @hdiidjjd77483 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @destamamomamo8462
    @destamamomamo84623 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን የት ነው ቦታ እመቤቴ ለደጇ ተብቃኝ እህት ወንድሞቼ አባቶቼ በጸሎተችሁ አስቡኝ

Келесі