ክፍል 2 ሙሉ የሰርጋችን ቪዲዮ እነሆ ብለናል ስለተመለከታችሁን እናመሰግናለን Thank you for watching part 2 full wedding vidio

#Ethiopian youtuber Amiro tube seadi&aliየተወዳችሁ እና የተከበራችሁ የቻናላችን ቤተሰቦች ለዚህ ቻናል አዲስ ከሆናችሁ ላይክ ሰብስክራይብ ሼር በማድረግ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ ነባር ከሆናችሁ የምንለቃቸውን ቪዲዮዎች ሼር በማድረግ ሀሳብ አስተያየታችሁን ስጡን ወደ ቴሌግራም ሊንካችን እየገባችሁ እቃዎች ማየት ትችላላችሁ
የቴሌግራም ሊንክ t.me/mkalid
የዩቲባችን ሊንክ / @kalidomerrytube2222

Пікірлер: 538

  • @tamirnab474
    @tamirnab474 Жыл бұрын

    ማሻ አላህ በጣም ደሥ የሚል ሰርግ ነው አላህ እዛው ድረሥ በደሥታ የተሞላ ሂወት ይሥጣችሁ❤❤❤❤

  • @user-cb1og1nl2f
    @user-cb1og1nl2f Жыл бұрын

    አኡዝቢላህ ምንአይነት ቤሎነውየለበሰቺው ደሞማሻአላህ የምትሉሰዎች ጤነኛ ናቹህ ግን ሱረቱልአህዛብ አንቀፅ79እስኪአንብቡት

  • @user-jh5yq1bz5l

    @user-jh5yq1bz5l

    Жыл бұрын

    ሲጀመር ሶራ አህዛብ አያው 73 ብቻ ነው 79አይደርስም

  • @yfuuuh3395

    @yfuuuh3395

    Жыл бұрын

    ረአንች ለራሥሽ ሣታሥተውይ ኡማ አትመክሪም ለራሥሽ እውቂ መጀመሬ እኔ ፊደዎው መፐደፌ አይደለም ላኪን ተረጋጊ ሥሜት አዊ አትሑኒ ሡረቱአህዛብ ሠባ ዘጠኝ አይደርሥም

  • @SofiaSofia-og6cd

    @SofiaSofia-og6cd

    Ай бұрын

    Oml😊😊vl😊l😊 😊😊😊ll😊😊😊😊😊😊lo😊llvlvl 😊😊😊9😊😊o😊l😊o?o?😊😊😊l😊?😊😊😊llo L

  • @SofiaSofia-og6cd

    @SofiaSofia-og6cd

    Ай бұрын

  • @SofiaSofia-og6cd

    @SofiaSofia-og6cd

    Ай бұрын

    ​lo?lvoll😊l😊lll😊😊l

  • @fatumayesuf6320
    @fatumayesuf6320 Жыл бұрын

    መሻአላሕ ብያለሁ እኔንም ለዝሕ ቀን ያብቃኝ ከመዳም ወጥቸ ያረብብ አሚንንን❤❤❤❤

  • @lidacall5542

    @lidacall5542

    Жыл бұрын

    ኧረ ጥሩ ነገር ተመኚ በሙዚቃ አላህ አላህ በሰርጋቸው ቀን ከሚያምፁት አተው ጠብቀኝ እንጃ አህባሽ ነው ይሄን ሚመኝው

  • @Ekr348
    @Ekr348 Жыл бұрын

    ማሻአላህ የማዳም ቅመሙች ለዚህያብቃችሁ ያረብ

  • @fathiyanasser2496

    @fathiyanasser2496

    Жыл бұрын

    Good good good Good good good good

  • @kalidhadiya6766

    @kalidhadiya6766

    Жыл бұрын

    አሚን

  • @gjvv664

    @gjvv664

    Жыл бұрын

    አሚን ሁቢ

  • @sadaali3375

    @sadaali3375

    Жыл бұрын

    አሚን

  • @user-cf5ge5sp8e

    @user-cf5ge5sp8e

    Жыл бұрын

    አሚን

  • @ramarama5784
    @ramarama5784 Жыл бұрын

    ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል አንዳንድ ኮሜንተሮች ስረራሳችሁ ሳታውቁ ስለ ሰው አትቀባጥሩ ምድረ ሸክም ሁሏ ሙሽሮች እንኳን ደስ አላችሁ 👍👍🌲🌲🌱🌱🌾🌾

  • @FoziaShamil

    @FoziaShamil

    Ай бұрын

    Aswrwv❤

  • @FoziaShamil

    @FoziaShamil

    Ай бұрын

  • @FoziaShamil

    @FoziaShamil

    Ай бұрын

    💝💖💗💓💞💕🤲🇧🇴🇧🇴🇨🇬🎄🎄🎄🏕🍇

  • @Slamat-ux7oi
    @Slamat-ux7oiАй бұрын

    ማሻ አላህ ውይ ሙሺሮቹ ውይ የእናት እጀራና ወጥ ፍቅራቸው አብቦ ያፍራ ይውለዱ ይክበሩ

  • @user-um4kf8jz6c
    @user-um4kf8jz6c7 ай бұрын

    ወይኔ ማሪያምነው የምላችሁ ደጋግሜነው ያያሁት ፈጣሬ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ስታምሩ❤❤❤❤ በሰውም አገር የላችሁ ወገኖቼ ለዚህ ክብር ያብቃን አሜን❤❤❤

  • @amanshenecha3046
    @amanshenecha3046Ай бұрын

    መሸአለህ ወልደቹ ደሩ ትረቹ የሰለም የፍቅር አለህ የድርግለቹ

  • @user-on2im5do6w
    @user-on2im5do6w Жыл бұрын

    እኔኮ ለዚህ ቤተሠብ ሁልግዜ አንደኛ ኮማች ነኝ 👍👍👍👍👍👍👍👍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @user-ph4xx9dk7d

    @user-ph4xx9dk7d

    Жыл бұрын

    ሻጥራ

  • @merriam6681

    @merriam6681

    Жыл бұрын

    ግን አይመልሱም ታዊቂወቺ በዉሥጥ ራሡ እኒ አወረቸ አይተዉ ዝም አሉኚ እቃ ልዝ 5 ወር ጠበኩ

  • @kalidomerrytube2222

    @kalidomerrytube2222

    Жыл бұрын

    እሌኒ: ወለዬዋ እናመሰግናለን አሪፍ አሪፍ ኮሜንት ስለምትሰጭን እና ስለምታበረታችን እኛም ላንቺ ልዩ ክብር አለን

  • @merriam6681

    @merriam6681

    Жыл бұрын

    @@kalidomerrytube2222 ማሻ አላህ እሙ አሚርን ተቀየምኩ በዋሣብ አዉርቸ አዉርቸ 5 ወር ጠብቂ

  • @kalidomerrytube2222

    @kalidomerrytube2222

    Жыл бұрын

    @@merriam6681 ስራ ስለሚበዛባት ነው 0913991588 በዚህ ስልክ አውሪን እንመልስልሻለን እስካሁን ስላልመለስንልሽ አውፍ በይ

  • @mohammedalali7451
    @mohammedalali7451 Жыл бұрын

    እሙ አሚሮ ጀግና ተባረኪ እድሜ ይጨምርልሽ ለሁሉ እናት እሕት ጎደኛ ምርጥ የምወድሽ

  • @user-tg6tj3jd2d
    @user-tg6tj3jd2d Жыл бұрын

    ከጡ ብቻ ልቤን የመታው ሙሽሮችም ታምራላችሁ መጨርሻችሁን አላህ ያሳመመርላችሁ

  • @bela109

    @bela109

    Жыл бұрын

    👌👌👌👌👌👌👌

  • @ayoutube5185
    @ayoutube5185 Жыл бұрын

    ማሸአለህ አለህ በልጅ የበሸብሸቹ በሉ የለገበን ሁለችንም የዝ እጠ ፈንታ በቅርብ ይድረሰቹ በተለይም ለማደም ቅማሞች ስደት በቀቹ ይበለን ።።

  • @user-wk4bb2oe9g
    @user-wk4bb2oe9g9 ай бұрын

    ለቤታቹ አዲስ ነኝ ማሻአላ እኛንም አላህ የዘወጀን ❤❤❤❤❤❤

  • @fatumibintosman2864
    @fatumibintosman2864 Жыл бұрын

    መብሩክ በድጋሚ ደስ ትላላችሁ ማሻ አላህ

  • @rozaabdulahi8853
    @rozaabdulahi88537 ай бұрын

    ማሻላህ መብርክ ለኛም ለዚህ ቀን ያድርሰን አሚንንንንንን🎉🎉🎉❤❤❤

  • @aymenmohammed8175
    @aymenmohammed8175 Жыл бұрын

    ማሻ አላህ ደስ የሚል ሰርግ ነው

  • @user-pk3tl3ex5k
    @user-pk3tl3ex5k Жыл бұрын

    ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል ነው መጨረሻቹም አላህ ያሳምርላቹ ፍቅር እስከጀነት 🥰🥰ግን ጸጉርሽ ይታያል

  • @user-tj5ze5tl2e
    @user-tj5ze5tl2eАй бұрын

    ብርዙ እንጀራው ወጡ ሙሽሮቹ ቤተሰቡ ሁሉ ሲያምር መብሩክ

  • @kuwait4768
    @kuwait4768 Жыл бұрын

    ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል ሠርግ 🌷🌷🌷🌷

  • @sameran2566

    @sameran2566

    Жыл бұрын

    ደስተቹ አለሀ ለዛለቄ የርግለቹ

  • @hayathahamad164
    @hayathahamad164 Жыл бұрын

    ማሸአሏህ መብሩክ ወዲማችን

  • @tube-yq9no
    @tube-yq9no Жыл бұрын

    ማሻአላህ ምንኛ መታደል ነው በቤተሰብ መዳር ልጄ አራተኛ አመቱነው ሲድግልኝ እደ ኡሙ አሚር ጭቅ አድርጌ ሞላ ቤተ ዘመድ ያገርሰውጋ ታየኝኮ ስድረው ኗሪ ከሆን አይቀር መቸም😃

  • @hanantube6915

    @hanantube6915

    Жыл бұрын

    የኔንልጅ ትድሪዋለሽ በቃ😂

  • @fatimahmohammed1088

    @fatimahmohammed1088

    Жыл бұрын

    ኢሻአላ ሀቢበቲ

  • @Abranjenat
    @Abranjenat Жыл бұрын

    ስንት ግዜ ነው የምታገቡት አለባበሷ የሙስሊም ሴት አይደለም

  • @ZahraZahra-cy5dh
    @ZahraZahra-cy5dh10 ай бұрын

    ማሻ አላህ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ

  • @meremahassen5604
    @meremahassen5604 Жыл бұрын

    ማሻ አላሄ መብሩክ💝💝❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-op4mt4tm8f
    @user-op4mt4tm8f Жыл бұрын

    ወጡ ሲያምር መብሩክ

  • @zahera2172
    @zahera2172 Жыл бұрын

    ማሻ አላህ መልካም ትዳር ይሁንላችሁ

  • @halemakamal9009

    @halemakamal9009

    Жыл бұрын

    መሸአለሀ መቢሩክ👌👌👌👌💖💖💖💖💖💖💞💞💞💞💞💞💞💞💞🌹🌹🌹🌹👰👰👰👰👰👰🌹🌹ኢኢኢኢኢልልልልልልል

  • @mekiyamekiya9980
    @mekiyamekiya9980 Жыл бұрын

    ማሻአላህ የተባረከይሁን ዝለቁ ውለዱክበዱ

  • @ladiesfrist7047
    @ladiesfrist7047 Жыл бұрын

    ማሻአላ ታምራችሁ😍😍😍

  • @user-jz9zh1io8j
    @user-jz9zh1io8j Жыл бұрын

    ማሻአላ በጣም ነው ምታምሩት ትዳራቹ ያማረ የሠመረ ያርገው

  • @fatumaali7513
    @fatumaali7513 Жыл бұрын

    ማሻአላህ በዱኑም ባኬራም አላህ የሰደሰታቸሁ 👌❤❤👌

  • @hayahaya8686
    @hayahaya8686 Жыл бұрын

    ማሻአላህ ውለዱ ክበዱ ቆየህ እኮ ታገባህ ዛሬ ነው እዴ የተለቀቀው

  • @racmahhusan5519
    @racmahhusan5519 Жыл бұрын

    ማሻ አላህ ተባረከሏህ💖💖

  • @user-vn4ew5zb9n
    @user-vn4ew5zb9n Жыл бұрын

    መሻአላህህህህህ እኛሥ የመዳም ቅመሞች ወይ ዲካማችን አይታወቅልን ወይ ትዳር አልያዝን😭😭😭

  • @mrssa1405

    @mrssa1405

    Жыл бұрын

    አብሽር❤

  • @RAWUDA-zk6jm

    @RAWUDA-zk6jm

    2 ай бұрын

    ዝም ብለን እዲሚያችንን መጨረሥ ነዉ በሥደት ፍቅር ላኛም አላህ ይወፍቀን

  • @zed8412
    @zed8412 Жыл бұрын

    ማሻአላህ ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል ሰርግ

  • @user-km8rq8oz4u
    @user-km8rq8oz4u Жыл бұрын

    ማሻአላህ በጣም ደስስስስ የሚል ሰርግ ነዉ

  • @abukichanal156
    @abukichanal156 Жыл бұрын

    ማሻአላህ አላህ የመረጃ የሰመረ ትዳር ያድርግላችሁ

  • @user-vn4ew5zb9n
    @user-vn4ew5zb9n Жыл бұрын

    ሀብታም ሲያገባ ሀገሩ ይሞቃል ዲሀወቹሥ😢

  • @zinetvv8018
    @zinetvv8018 Жыл бұрын

    ማሻ አላህ እልፍ መብሩክ አላህ ያማረ የሰመረ ትዳር ያርግላች

  • @habibaseidyoutube3435
    @habibaseidyoutube3435 Жыл бұрын

    ኢሽአላህ የኛም ተራይደርሥይሆናል ከሥደት መልሥ

  • @rabiaaymer2543
    @rabiaaymer2543 Жыл бұрын

    Masha Allah

  • @shewateorange7324
    @shewateorange732410 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ማሻአላህ እልልልልልልልልልል 1000 መብሩክክክክ ያረብ አላህ ከሥደት መልሥ ኢንሻአላህ ያረብ አላህ ይወፍቀንንንን

  • @salehayimer1111
    @salehayimer1111 Жыл бұрын

    ማሻአላህ ማሻአላህ ያረብ ይጠብቃችሁ

  • @user-ms1jb8wb8s
    @user-ms1jb8wb8s Жыл бұрын

    ዋውው ያምራል እኳን ደሰ አላቹህ😍😍😍😍😍በፈቅረ የትሞላ ጋብቻ ያረግዉ😍😍

  • @wegayehurabiya130
    @wegayehurabiya13011 ай бұрын

    ዋው ፈጣሪ ይባርክላችሁ❤❤❤❤❤ ሥታምሩሩ🎉🎉🎉

  • @mahobam2100
    @mahobam2100 Жыл бұрын

    ማሻ አላህ

  • @qatraali5138
    @qatraali5138Ай бұрын

    Masha allah

  • @fathiyajimal4969
    @fathiyajimal4969 Жыл бұрын

    Enanim lzi desta yebkagh

  • @aminatmahammed98
    @aminatmahammed98 Жыл бұрын

    Mashaallh

  • @user-kp5mp2ze1w
    @user-kp5mp2ze1w Жыл бұрын

    ለብሳለች እንጅ አለበሰችም።በቃ ሙሽሮች ሰላት አይሰግዱም???ራቁት ሆኖ መቸም አይሰገድም።አረ በአላህ ወደ ቀልባቹ ተመለሱ።ለአንድ ቀን አላህን አታስቆጡ።

  • @tewekeltuaellah6638

    @tewekeltuaellah6638

    Жыл бұрын

    አረ አኡዙቢላህ ነዉ በነብዩ ሱና እያሉ ይዘፍናሉ ከዚህ በላይ ኪሳራ ምን አለ ባህላችን እንካን ሙሺራ ፊታም ይሸፎን ነበር አሁን ግን የተቁላሉ ሴቱም ወንዱም ሀያ የለ አልላህ የጠበቀዉ ሲቀር

  • @hayattube3185
    @hayattube3185 Жыл бұрын

    ማሻላህ ትዳራችሁ ያማር ያድርግላችሁ አላህ

  • @tewekeltuaellah6638
    @tewekeltuaellah6638 Жыл бұрын

    ሀራምምም አልላህን አይፈራም ሀይ ሁኔል የነብዩ ሱና ሲል ስታስጠሉ ዉበት እንዳለዉ ሰዉ ገላዋን እና ጸጉራን እንካን አልሸፈነችም አልላህ አዛኝነቱ እንጂ እንደዚህ እንደሆናችሁ መወሰዲ ይችላል ❌❌❌

  • @AaAa-ws6tn
    @AaAa-ws6tn Жыл бұрын

    መሺ አላህ ሰታምሩ ትዳራችሁን አላህ ያሳምርላችሁ

  • @user-no7tt9iy3e
    @user-no7tt9iy3e Жыл бұрын

    ማሻአላህ ከአይን ይጠብ ቃቹክ ያረቢ❤❤

  • @user-mb2dh9yc4l
    @user-mb2dh9yc4lАй бұрын

    Maashaa

  • @mekaahmedin3126
    @mekaahmedin3126 Жыл бұрын

    መሸአለህ በጠም ደስ እለን

  • @heyryafedlu9371
    @heyryafedlu9371 Жыл бұрын

    ማሻአሏህ መብሩክ ግን የኛ ተራ መች ይሁን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @emufikertube
    @emufikertube Жыл бұрын

    ወጡና እንጀራው ሸተተኝ ያብሹ ዋውው ሲያስጎመዥ ኡፍፍፍፍ ማሻ አላህ ደስ ሲል

  • @user-km5vw2ck4p
    @user-km5vw2ck4pАй бұрын

    ማሻ አላህ ያማረ የሠመረትዳርያርግላችሁ ለሙሺሪትለሙሺራው

  • @hamdaabdirahman6715
    @hamdaabdirahman6715 Жыл бұрын

    ማሺአላህ መብሩክ አላህ ያማረየሠመረ ትዳርያርግላችሁ

  • @fathiyafathiya-zq9ql
    @fathiyafathiya-zq9ql9 ай бұрын

    ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ ❤❤❤❤

  • @mohammedalali7451
    @mohammedalali7451 Жыл бұрын

    ማሻአላሕ ማአሻአላሕ

  • @badriyaajawaar1492
    @badriyaajawaar1492 Жыл бұрын

    Mashaa allh allh akkubar

  • @urcell1875
    @urcell1875 Жыл бұрын

    ማሻአለህ

  • @seadiyalbkowa8835
    @seadiyalbkowa8835 Жыл бұрын

    ማሻአላህ ተባረከላህ🥰🌹🌹🌹

  • @medinaendrismedi8866
    @medinaendrismedi8866 Жыл бұрын

    እሙ አምሮ ጀግና ሴት ናት እኔ ከሷ ብዙ ነገር ተምሬ አለሁ መልካም ትዳር ሙሺሪት ሙሺራው

  • @obsinetoromiya8269
    @obsinetoromiya826910 ай бұрын

    Mashaallaah

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 Жыл бұрын

    ማሻአላህ በሠላምትውለድ

  • @user-mk8hq4rc4r
    @user-mk8hq4rc4r Жыл бұрын

    ዋው በጣም ያምራል

  • @user-hf2hg6uj3p
    @user-hf2hg6uj3p5 ай бұрын

    Mashaalha

  • @user-wf3gx3vd1
    @user-wf3gx3vd1 Жыл бұрын

    ማሻአላህ. እኔ. ወጡንላይነውየገባሁት እጀራአለሜ

  • @sofiaasfaw7234
    @sofiaasfaw7234 Жыл бұрын

    Masha allah 🌺mashallah tabarakallah 😍😍

  • @AAbsh
    @AAbsh8 ай бұрын

    ማሽአላህ አላህ ዘላቂያርግላቹ ኢሄንካየች የያኔዋ ታፈንግጣለች

  • @user-ti4bm3jo1y
    @user-ti4bm3jo1y Жыл бұрын

    ማሻአ ላህ

  • @fatumawlloyewa8128
    @fatumawlloyewa8128 Жыл бұрын

    ማሻአላህ አልፉ መብሩክ👏👏👏❤❤

  • @user-on2im5do6w
    @user-on2im5do6w Жыл бұрын

    መሬምዬ የኔ ወርቅ ብየሻለሁ የሴቶች በላይ እሙ አሚር እድለኛ ነሽ ይችን ወርቅ የመሠለች ምራት ስለሠጠሽ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @taibah3242

    @taibah3242

    Жыл бұрын

    የመቸ ነው እደ አድስ እየተጋቡ ነውደ

  • @user-on2im5do6w

    @user-on2im5do6w

    Жыл бұрын

    @@taibah3242 የባለፈው ነው ውዴ ሙሉውን አለቀቁትም ነበር

  • @asdg2638
    @asdg2638 Жыл бұрын

    ماشاء لله تبارك الرحمن مبروك الفي مبروك

  • @ZuzuYouTube
    @ZuzuYouTube Жыл бұрын

    ማሻ አላህ አልፍ መብሩክ ❤❤

  • @nasimaabanga3111
    @nasimaabanga3111 Жыл бұрын

    Masha. Allh❤❤❤❤❤

  • @samiraadnan2757
    @samiraadnan2757 Жыл бұрын

    ባሊዮ አኮረፈ እንጂ ዝግጅቱ ቆንጆ ነው

  • @user-uk2cv2bc7i
    @user-uk2cv2bc7i3 ай бұрын

    ኡሙ አሚር ምርጥ እናት ነሺ ❤❤❤❤

  • @sarayemamtube5371
    @sarayemamtube5371 Жыл бұрын

    መብሩክ አባታችሁ እሳ

  • @citycity904
    @citycity904 Жыл бұрын

    مشاءالله

  • @sade9374
    @sade9374 Жыл бұрын

    ማሻአላህ ማሻአላህ ስታምሩ መልካም ትዳር

  • @almenshe.hussen-ht5kr
    @almenshe.hussen-ht5kr Жыл бұрын

    ማሻ አለሀ በጣሚ ደስለል

  • @sunais8925
    @sunais8925 Жыл бұрын

    Mashallaa Mashallaa 😍😍😍

  • @user-hk6px9uj4l
    @user-hk6px9uj4l Жыл бұрын

    ማሻአላ ማሻአላ ያማር የሠመረ ትዳር የርግላቺሁ

  • @ayishayoutube4345
    @ayishayoutube4345 Жыл бұрын

    አላህ የተባርክ ትዳር ያርግላቹ ኑ በቅንት እንድምር

  • @user-ir7lm5zj9h
    @user-ir7lm5zj9h Жыл бұрын

    ማሻአላ ድስይላል

  • @RabeaA-xg6sv
    @RabeaA-xg6svАй бұрын

    ማሻአላህ ደስ ይላል የቅናት አይት ነዉእጂ ምርጥነዉ

  • @user-lu3ow7ts8x
    @user-lu3ow7ts8x9 ай бұрын

    ማሻ አላህ❤እኔስ እንደዚህ ማድረግ አልችልም ሲያምረኝ ይቀራል😂

  • @msetopya1157
    @msetopya1157 Жыл бұрын

    MashaAllah👍👍👍

  • @maryamalkamal1747
    @maryamalkamal1747 Жыл бұрын

    Mashaa Allaah mashaa Allaah

  • @user-sm1cu5tj2f
    @user-sm1cu5tj2f11 ай бұрын

    Mashaaaa mashalaa Ukuni Dasalachuu ❤❤❤

  • @lailaethio6578
    @lailaethio6578 Жыл бұрын

    ማሻአላህ ማሻአላህ ብለናል

  • @user-rz7tz8nl9d
    @user-rz7tz8nl9dАй бұрын

    WoW

  • @SkSk-ho9fo
    @SkSk-ho9foАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ማሽአለ እልፍ ማብሩክ

  • @user-hh5ip8mz6p
    @user-hh5ip8mz6pКүн бұрын

    ማሻአላህደጋግሜነውእማያችሁ❤❤❤❤❤

  • @SeidaSaid-qv7nj
    @SeidaSaid-qv7nj10 күн бұрын

    ማሻአሏሀህ

  • @emantube763
    @emantube763 Жыл бұрын

    መሸአላህ መብሩክ😍😍😍😍

  • @asiaabdulmajida8639
    @asiaabdulmajida8639 Жыл бұрын

    Mabruk

Келесі