ከ10 አመት ልጅ የማይጠበቅ...ምን ተፈጠረ.

የEncounter ፕሮግራም ማገዝ ምትፈልጉ ፦
Zelle/cash Up +12067249288
PayPal: Getabalewbest@gmail.com
Ethiopia:_ CBE 1000407022738
Tizta Teklu #encounter #ደማስቆ #ሰማይ #christiantube #Testimony #yttracker #ያሬድ ጥላሁን #ጌቱአማረ #kokebe Alemayehu #YidenekachewTeka #berekettesfaye #ይድነቃቸው ተካ #ኢየሱስ_ክርስቶስ #ኢየሱስ
#TiztaTeklu #ትዝታ #genet new, #new_song, #babi_and_grace
genet new, new song, babi and grace
ለሰማይ ቱብ ማንኛውንም አስተያይት ለመስጠት
ውድ የEncounter/ደማስቆ ቤተሰቦቻችን፤ በSemay Tube የሚለቀቁ እንደነዚ ያሉ ድንቅ ምስክርነቶች ብዙ ሰዎች ጋር እንዲደርስ የናንተ ድጋፍ ያስፈልገናል። ሰዎች ጋር መድረስ አለባቸው ብላቹ ካሰባቹ Share, Like, በማድረግ አብረን ወንጌልን እናገልግል። እግዚአብሔር ይባርካቹ።
‪@NikodimosShow‬ ‪@fevengashaw‬
For more information
Ethiopian +251978808055 / 0940547511
Telegram: - +251978808055 / +12067249288
Whats Up :- +12067249288

Пікірлер: 222

  • @berhanemerso6329
    @berhanemerso63298 ай бұрын

    በጣም አስተዋይ የረጋች ንግግርዋ ቁጥብና ጥንቃቄ የተሞላበት በጥበብ የተሞላች ቆንጆ ወጣት ክርስትያን። ለብዙዎች መቆም ምክንያት የምትሆን ልጅ ነች። ትህትናዋ ግልጽነትዋብየቃላት አደራደር ጥንቃቄዋ ከአሁኑ ትውልድ የተለየች። ወደዱኳት። ጌታ ከክፉ ይጠብቅሽ

  • @hasabgebeya8144

    @hasabgebeya8144

    8 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን🙌🙌 አሜን

  • @mekdesasefa1757
    @mekdesasefa17574 ай бұрын

    ባያልቅ እያልኩ ነው ያዳመጥኩት እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን እጅግ ደስ የሚል ምስክርነት ነው ::

  • @Encounter_

    @Encounter_

    4 ай бұрын

    እናመሰግናለን 🙏። እግዚአብሔር ይባርክሽ።

  • @user-uc5ty7vd2e
    @user-uc5ty7vd2e4 ай бұрын

    መንፈስ ቅዱስ ሲያፅናና ህመማችንን ሐዘናችንን እስከ ማይሰማን ነው ክብር ምስጋና ለሱ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤

  • @Encounter_

    @Encounter_

    4 ай бұрын

    አሜን …..

  • @azebkebede6651
    @azebkebede66518 ай бұрын

    በጣም የተባረኩበት ምስክርነት ነዉ እዉነት ነዉ እየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ መንፈስ ቅዱስ ካለ በቂ ከበቂ በላይ ነዉ ተባረኪ

  • @shalomzewde3749
    @shalomzewde37498 ай бұрын

    Oh wow God is good forever it’s amazing እንዴት አድርጎ ከእናት እና ከአባት በላይ ህኖ በስነስርዓት እንዳሳደገሽስ ? እርሱ ክብሩን ጠቅልሎ ይውስድ የረዳሽ ክማንም በልይ አብዝቶ የተጠጋጋሽ እውነተኛ ወዳጅ

  • @Encounter_

    @Encounter_

    8 ай бұрын

    እግዚያብሔር ይመስገን

  • @fikrieshitie230

    @fikrieshitie230

    8 ай бұрын

    አቤት የእግዚአብሔር ማፅናናት እንዴት ይደንቃል !!!!

  • @mekdeshailegiorgis6073
    @mekdeshailegiorgis60738 ай бұрын

    እግዚአብሔር በጣም ክፍተትን የሞላል እሱ ጌታ ቃላት ብታጭለት አየገርምም መንፈስ ቅዱስ በተለየ መልኩ የነካው ሰው ይገባዋል እኔ100% ተረድቼሻለው ተባረኪ

  • @jojomastery
    @jojomastery8 ай бұрын

    ትንሾ ትዙ የኔ እዉነት እርሱ ብቻ መራሽ ቀዳሚ ምስክር ነኝ ።ለኛም ኩራታችን ነሽ

  • @FevenMHunde
    @FevenMHunde8 ай бұрын

    I remember Tizu from my high school days when we served God in fellowship. She was just an elementary school student back then, but I will never forget her commitment to serving God during that time. Praise God for what he has done and continues to do in your life.

  • @Encounter_

    @Encounter_

    8 ай бұрын

    Praise God ….

  • @hasabgebeya8144

    @hasabgebeya8144

    8 ай бұрын

    favuye❤❤

  • @kirub244
    @kirub2447 ай бұрын

    በጣም ሚወደድና ለብዙዎች አስተማሪ የሆነ ዝግጅት በመሆኑ እናመሰግናለን እና እባካችሁን ከቻላችሁ ቄስ ትግስቱ ሞገስን አቅርቡልን🖤🖤🎉🎉

  • @diboramulugeta2271

    @diboramulugeta2271

    6 ай бұрын

    Wy aw kes tgstun akrbuln❤

  • @ayalneshshuke6142
    @ayalneshshuke61427 ай бұрын

    እናትን ማጣት በየትኛውም እድሜ የሚለመድ አይደለም ላንቺ ደግሞ ከባድ ነው ግን ያሳደገሽ ድንቅ አባት ይባረክ።እኔም እናቴን ያጣሁት ልጆች ወልጄ ቢሆንም እጅግ ከብዶኝ ነበር ግን መንፈስቅዱስ ያፅናናል ይደግፋል ።እናትም አባትም ይሆናል❤

  • @user-ec2nf6uj5e
    @user-ec2nf6uj5e8 ай бұрын

    ትዙዬ በጣምምም ተምሬበታለው የእግዚአብሔር ታላቅነት ቸርነትና ጥበቃ ተማርኩበት

  • @menitube-3685
    @menitube-36857 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክሽ😢❤ ኢየሱስን እወደዋለሁ💞💞💞::

  • @Encounter_

    @Encounter_

    7 ай бұрын

    Thank you for watching

  • @temesgenberhanu1439
    @temesgenberhanu143927 күн бұрын

    What heart touching testimony! really you encountered the real Jesus what I read in the bible and experienced in my life❤❤❤❤❤❤

  • @Encounter_

    @Encounter_

    26 күн бұрын

    Thank you 🙏

  • @user-mo2ju9sb2c
    @user-mo2ju9sb2c2 ай бұрын

    Geta yibarkish birtu yargesh esu naw zelalem antenim Geta iyess yibarkh

  • @fanayetesfaye9142
    @fanayetesfaye91428 ай бұрын

    እህቴ የረዳሽ ያገዘሽ መንገድ ያሳየሽ እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ፡፡ አዘጋጅና አቅራቢዎቻችንም ጌታ ዘመናችሁን ይባረክ ክፉ አይንካችሁ፡፡

  • @Encounter_

    @Encounter_

    8 ай бұрын

    አሜንንንንን ክብር ለሱ ይሁን

  • @abbybeyen6965
    @abbybeyen6965Ай бұрын

    Wow what a wonderful testimony!! I see His grace and favour in you. Tebareki.

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Ай бұрын

    Praise God

  • @dinkugoitom3137
    @dinkugoitom31378 ай бұрын

    በጣም ውጣት በልጄ እድሜ ስለ ሆንሽ ጌታ እብዝቶ ይባርክሽ ልጄ ሆይ ያ በልጅነት እድሜሽ በጣም ብምያስድንቕ ታምራት ብውስጥሽ ገብቶ የትናግረ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ይክብር ይምስግን ምስክርነትሽ በጣም ባርኮኛል ። ካንቺ የማይውስድ እጣ ድርሶሻል እና እንደ ማርያም እድልኛ ነሽ ። ጌታ ጸጋውንእና ሓይሉን ያብዛልሽ። በጣም እስተምረሽኛል ተባርኬኣልሁ ተባረኪልኝ የኣምላኬና የኔ ቖንጆ ። ጸንተሽ ኑሪለት ልጌታና ለሕዝብሽ። እሁንም ትባረኪ።😍🙏🙏🙏

  • @Encounter_

    @Encounter_

    8 ай бұрын

    አሜን ክብር ለሱ ይሁን

  • @mekame2023
    @mekame20237 ай бұрын

    አሜን እግዚአብሔር እናትም አባትም ነው ስሙ ይባረክ

  • @Encounter_

    @Encounter_

    7 ай бұрын

    አሜን

  • @aschalewbirhanu5673
    @aschalewbirhanu56738 ай бұрын

    አስደናቂ የእግዚአብሔር እጅ .... መንፈስ ቅዱስ እያፅናና ፣ እያስተማር ፣ እየመከር የመራት የእግዚአብሔር የእጅ ስራ የሆነች ድንቅ ልጅ ። ሰዉ በልቡ የሞላውን በአፍ ይናገራል ..... ብዙ ውሃ የጠጣች መሬት ፍሬ ማፍራት አይቻላትም ... አንቺ በርከታችን ነሽ ::

  • @Encounter_

    @Encounter_

    8 ай бұрын

    አሜን

  • @hasabgebeya8144

    @hasabgebeya8144

    8 ай бұрын

    አስችዬ🙏🙏😍

  • @samibekele-sc6px
    @samibekele-sc6px7 ай бұрын

    እግዚአብሔር ከአባትም ከእናትም በላይ ነው ።

  • @Encounter_

    @Encounter_

    7 ай бұрын

    Amen 🙏

  • @bahliawabezahbe6004
    @bahliawabezahbe60047 ай бұрын

    እድሜ ዘመንሽ ይባረክ አሜን ።

  • @merrytam345
    @merrytam3457 ай бұрын

    E/g yemesgen

  • @Encounter_

    @Encounter_

    7 ай бұрын

    Amen 🙏

  • @EmnetAbayenh
    @EmnetAbayenh7 ай бұрын

    ድንቅ ምስክርነትነው!ቡዙዎችን ያስተምራል በሀዘን የተስበረውን ልቤን መንፍስ ቅድስ ጠግኖልኛል ስለዚህ ጌታ እየሱስ ይባረክ እሱ አዋቂ ነው❤

  • @tsigeyigezu6252

    @tsigeyigezu6252

    5 ай бұрын

    Getayebarkshegodeplsyou

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur40578 ай бұрын

    በመከራችን በሀዘናችን የማይለየን ጌታ የተመስገነ ይሁን አሜን አሜን Thank you for sharing, and God bless you 🙏

  • @yodittewelde5395
    @yodittewelde53957 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክሽ : በጣም መጥፎ ሁኔታ ላይ ሆኜ በስደት ላይ እናቴን በድንገት አጣሁዋት : ህይወቴ ፈተና የበዛበት ወጣ ወረዱ ቢያደክመኝም : ከሁሉ በላይ አፅናኝ የኔ ጌታ ኢየሱስ ሁሌ አዲስ ሀይል እየሰጠ በህይወት አቆየኝ : ጌታ ባይኖረኝ ምን ይውጠኝ ነበረ። ተባረኪ🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @Encounter_

    @Encounter_

    7 ай бұрын

    Amen

  • @hannagebremaria1950
    @hannagebremaria19508 ай бұрын

    ጌታ ዘመንሽን ይባርክ ትዙዬ, መንፈስ ቅደስ እውነተኛ መሪ ነው, እንኳን ጌታ እረዳሽ, የረዳሽ ጌታ ይባረክ!

  • @Encounter_

    @Encounter_

    8 ай бұрын

    Amen 🙏

  • @tsiondawit2365
    @tsiondawit23658 ай бұрын

    Tebareki

  • @DRABENIDRLIDU-eh9yx
    @DRABENIDRLIDU-eh9yx8 ай бұрын

    You are amaizing child of God Tizuye God bless you forever.

  • @Encounter_

    @Encounter_

    8 ай бұрын

    Amen 🙏

  • @gelilasemere6067
    @gelilasemere60677 ай бұрын

    ጌታችን ይመስገን ዘመንሽን ሁሉ ለእርሱ ክብር ኑሪ ተባረኪ ፀጋ ይብዛልሽ አዘጋጆች ብሩኳን ናችሁ::

  • @eyobamberber2530
    @eyobamberber25303 ай бұрын

    Tezu thankyou for sharing your testimony which is highly supportive to us. Be blessed, i would appreciate encounter tube; keep up working!

  • @Encounter_

    @Encounter_

    3 ай бұрын

    Thank you, we will

  • @astermekuria6938
    @astermekuria69388 ай бұрын

    ከመደነቅ ውጪ ከመገረም ውጪ ምን እላለሁ የመጣሁበትን ጉዞ ሳስተውለው የውድቀቱ የመነሳቱን ብዛት ሳስበው ቢዘገንነኝም በህይወት የመቆየቴ ምክንያት እስካሁን እየመራኝ እየተጠነቀቀልኝ ያለ ጌታ መንፈስ ቅዱስ የተባረከ ይሁን። አንቺ በጌታ የወደደሽ የተባረክሽ ውድ ሴት ብሩክ ሁኚ ሰማይ ቱዩቦች ጌታ ይባርካችሁ

  • @Encounter_

    @Encounter_

    8 ай бұрын

    አሜን

  • @assefamanaye3017
    @assefamanaye30177 ай бұрын

    ዋው ድንቅ ነው።

  • @tobizeru9715
    @tobizeru97158 ай бұрын

    Wow Amazing .

  • @astertesfamichael3800
    @astertesfamichael38007 ай бұрын

    Yes ,Amenn Amenn Tebareki

  • @hiruteshete4801
    @hiruteshete480119 күн бұрын

    ትዝታ የምታቀርቢ ፕሮግራም መልካም ነዉ። ድንገት ዩቲዩብ ስከፍት የአንችን ምስክርነት አገኘሁ እና አዳመጥኩት ። ከብዙ ወራት በፊት የተላለፈ ነዉ። እንዴት ጌታ በእናትሽ ወደ ጌታ መሄድ እንዳጽናናሽ በጣም ደስ አለኝ። ግን ጥያቄ አለኝ ትዙየ አግብተሻል? ከሆነ ጌታ ይመስገን ካልሆነ ለምን? እኔ የ4ልጆች እናት እና 9 የልጅ ልጆች አሉኝ ለዚህም ስጦታ ጌታየ ይመስገን። በርች ዝግጅትሽን በጣም እወደዋለሁ።

  • @banchibisu8352
    @banchibisu83528 ай бұрын

    ❤❤❤❤ this is also my story ❤👍🙏😭😭😭😭😭

  • @emebetlamboro2563
    @emebetlamboro2563Ай бұрын

    Tizuye batem new yemewodish! Batem Yemegerm new ketenegershechew wust yetewosenu kane gar yimaseselel. Min yibelale esu dinke new! bichawen merto sew yedergele. Thank you menfase kiduse!🎉

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Ай бұрын

    Amen 🙏 amen 🙌🙌

  • @alemudesta5793
    @alemudesta57938 ай бұрын

    ክብር ለእግዝአብሔር ይሁን::የረዳሽ እሱ ክብሩን ሁሉ ይዉሰድ ::አሜን!!!!

  • @Encounter_

    @Encounter_

    8 ай бұрын

    Amen 🙏

  • @misrakdeguma7053
    @misrakdeguma70537 ай бұрын

    God blessed you sister እንኳን ጌታ ረዳሽ ተባረኪ

  • @hannakassa4857
    @hannakassa48578 ай бұрын

    ተባረኪ ልጄእንኮን ተጠጋሽው ደግሞ እግዚያብሄር አደራን ወይም ኪዳኑን ጠባቂ ነው።

  • @Encounter_

    @Encounter_

    8 ай бұрын

    አሜን

  • @dinkeneshzeleke1257
    @dinkeneshzeleke12575 ай бұрын

    Zemenish yibarek betam tebarikebetalehugn

  • @Encounter_

    @Encounter_

    5 ай бұрын

    Amen

  • @tseganeshabeham2554
    @tseganeshabeham25548 ай бұрын

    Tebareki ehte slasayeshin menfes kidus❤

  • @frehiwottsige6774
    @frehiwottsige67748 ай бұрын

    Tebarekiy

  • @lhaile1499
    @lhaile14997 ай бұрын

    ዘመንሸ ይባረኽ

  • @selamselam366
    @selamselam3668 ай бұрын

    ጌታ ይባርክሽ መንፈስ ቅዱስን አጥብቀን እንድንወዳጀው ነገርሽን 🙌🙌❤❤❤በእውነት ደግሞ ደጋግሞ ይንካኝ ተባረኩ ሁሌም ስለምትባርኩን አገልግሎታቹን ያስፋው 🙌🙌🙌🙌

  • @Encounter_

    @Encounter_

    8 ай бұрын

    Amen amen 🙏

  • @godlovesus404
    @godlovesus4048 ай бұрын

    አቤት ጌታ እሱ ባይኖረን ምን ይውጠን ነበር

  • @Encounter_

    @Encounter_

    8 ай бұрын

    Praise God

  • @TamiratHailu-xz4xw
    @TamiratHailu-xz4xw8 ай бұрын

    Praise God! He is wonderful. More grace to you sister 🙏

  • @Encounter_

    @Encounter_

    8 ай бұрын

    Amen 🙏

  • @user-rn8lg8mn7l
    @user-rn8lg8mn7l3 ай бұрын

    Tizi.asteway.tenkara.tewedaje.betam.akeberkush.wededkush.kiber.lehayalu.geta.yihun

  • @Encounter_

    @Encounter_

    3 ай бұрын

    Thank you for watching

  • @yonas2998
    @yonas29985 ай бұрын

    Demasiko Encounter geta yebarekechihu yemigerime perogeram yemigerime menekate wow geta tilike new pelise kechalachihu zemari workenhi alaro yekirebilene silemitegabizu enameseginaleni geta yebarekechihu

  • @Encounter_

    @Encounter_

    5 ай бұрын

    Thank You 🙏

  • @Ethiopia_Leikun
    @Ethiopia_Leikun8 ай бұрын

    ተባረኪ ትዙዬ በጣም ደስ ይላል ጌታ እራሱን ስለገለጠልሽ ደስ ብሎኛለሸ

  • @Encounter_

    @Encounter_

    8 ай бұрын

    Praise God

  • @user-oh1ee4uf4f
    @user-oh1ee4uf4fАй бұрын

    U r amazing wow I have no words to explain u.i wish u r my daughter.

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Ай бұрын

    Thank you 🙏

  • @hewangirma7684
    @hewangirma76848 ай бұрын

    O my God,,,,, really my Jesus Christ is lord 4ever,,,,and ever,,,,,, powerful tastimony,,,, stay blessed ❤️❤️❤️🙏🙏🙏👏👏👏🙏🙏🙏👏👏👏🙏🙏🙏

  • @Encounter_

    @Encounter_

    8 ай бұрын

    Amennnn

  • @EtsegenetEyuel
    @EtsegenetEyuel7 ай бұрын

    God is such an amazing father and comfort.He shows his mercy and love in you. u are blessed dear

  • @Encounter_

    @Encounter_

    7 ай бұрын

    Amen

  • @kalkidana.5528
    @kalkidana.55288 ай бұрын

    Geta Yibarkesh Tizu! Semay Chirstian Tube geta zemenachun yibarek your programs are life-changing you are bringing back peoples to Jesus and Holy spirit! may God bless you more and more

  • @bayushegame5760
    @bayushegame57608 ай бұрын

    እግዚያብሄር ይመስገን ህይወት የሚያለመልም ምስክርነት ነው እንተ የኔ የራሴ የግሌ የኔ ባስጨናቂው ቀን ለኔ ደርሰህ በጨለማዩ ላይ ብርሀን የብራ ብለህ ታሪኬን ለውጠህ ታዲያ ልበል እንጂ አንተ የኔ……

  • @Encounter_

    @Encounter_

    8 ай бұрын

    Amen 🙏 praise God

  • @jerryaboye7200
    @jerryaboye72005 ай бұрын

    ሚገርም የእግዚአብሄር ህልውና ❤❤❤እድለኛ ነሽ እኔስ ስት አመት ሳለቅስ ከርሜ ፊቴ ማድያት ጠበሰኝ ❤❤❤❤

  • @Encounter_

    @Encounter_

    5 ай бұрын

    🙏🙏🙏

  • @rahel977
    @rahel9777 ай бұрын

    Uuu hallelujah tbareki

  • @Encounter_

    @Encounter_

    7 ай бұрын

    Amen 🙏

  • @eyerusalembedane2038
    @eyerusalembedane20388 ай бұрын

    Egzabher mlkame nawe bmkera kene msashegiy Telku Egzabher!!!!!!

  • @sunnightfantye8899
    @sunnightfantye88998 ай бұрын

    እውነት ብለሻል የኔ ቆንጆ ለእያንዳንዳችን እግዚአብሔር በተለያየ መንገድ እረድቶናል ለዛም ተከፍሎ የማያልቅ እዳ አለብን ከተደረገልን ነገር የተነሳ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ

  • @hasabgebeya8144

    @hasabgebeya8144

    8 ай бұрын

    አሜን🙏

  • @Encounter_

    @Encounter_

    8 ай бұрын

    አሜን

  • @negesetrezene3924
    @negesetrezene3924Ай бұрын

    I think this girl is my twin , true we have the same live style , the lord is everything mother , father , best friend , someone who can understand deep inside , protector . The lord is my Shepard . I will to say thanks you lord for everything , I do love u ❤❤❤

  • @user-rn8lg8mn7l
    @user-rn8lg8mn7l3 ай бұрын

    Eyesus.betchawn.beki.new.betam.tebareki..kenebeteceboches.chimer.dese.yemetelu.beteseboch.nachu

  • @Encounter_

    @Encounter_

    3 ай бұрын

    Kibir Le Geta

  • @saronanaye
    @saronanayeАй бұрын

    what a beautiful soul ❤both inside outside ? ❤❤❤❤❤❤ stay blessed !

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Ай бұрын

    Amen 🙏

  • @sinafikishanbese7578
    @sinafikishanbese7578Ай бұрын

    Tizuye you are so blessed!!

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Ай бұрын

    Amen

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola52828 ай бұрын

    POWERFUL.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola52828 ай бұрын

    AMAZING.

  • @tsigeayalew1887
    @tsigeayalew18872 ай бұрын

    Tzuye enkun geta erdash ene welajoce yalefut be 7or 8 ameti lay new yalefit gn geta hulu negeriye hono new yasadegeg egzihher ymesgen

  • @Encounter_

    @Encounter_

    2 ай бұрын

    Amen Egzaber enquan asadegesh.

  • @Sasha-fu5ns
    @Sasha-fu5ns8 ай бұрын

    Amazing testimony, he is almighty God . I can see his work on your testimony. May his blessing continue in your life forever. 🙏

  • @Encounter_

    @Encounter_

    8 ай бұрын

    Amen 🙏

  • @aboneshayalnesh8408
    @aboneshayalnesh84088 ай бұрын

    Tebareki menfeskidus bedeneb aderego new yetenekebakebsh lemen esu kidus deg ruehrueh new abatem new atsenagn new egnam abezeten ednetegaw aberetetonale semu kefe yebel beruke hugn aunem yebezalesh bedemu teshefegn tebarkebetaleu akerebiwochiem tebareku❤❤❤❤

  • @Encounter_

    @Encounter_

    8 ай бұрын

    Amen 🙏 thank You for watching

  • @mizanabota171
    @mizanabota1717 ай бұрын

    Ufffff betam thank u this much be spiritual nger smart sew magegnte betam kebad nw....ewnet about Holley Spirit bezi lek alterdahutm nber kalatochu be rasu fewse nachw enja kemnem belay Menfes kedus berasu endat arego endesrat yigrmal....tesaktolshal each and every each word yawrashw Hulu sel Menfes keduse nw God bless more and more!❤

  • @Encounter_

    @Encounter_

    7 ай бұрын

    Praise God

  • @surraMD
    @surraMD7 ай бұрын

    ተባረኪ እህቴ! አሁንም በዘመንሽ ጌታን በሙላት ማወቅና ማገልገል ይብዛልሽ!

  • @Encounter_

    @Encounter_

    7 ай бұрын

    አሜን

  • @emebettegegn5941
    @emebettegegn59418 ай бұрын

    እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም ❤

  • @user-fo4mq3yq2m
    @user-fo4mq3yq2m8 ай бұрын

    This is way touching and reviving you showed me and bring me closer to Holy Spirit. You inspired me to be attached to the comforter Holy Spirit. May God Bless You Tzita.

  • @Encounter_

    @Encounter_

    8 ай бұрын

    Amen 🙏

  • @zelalembanjaw9687
    @zelalembanjaw96878 ай бұрын

    Touching testimony! Thank God for comforting her in those difficult times...

  • @Encounter_

    @Encounter_

    8 ай бұрын

    Praise God

  • @birukasfaw994
    @birukasfaw9948 ай бұрын

    I thank God for you May the name of God who helped you be blessed The holy one who holds your hand. The one who Comforts the one who strengthes Spirit may his name be glorified

  • @Encounter_

    @Encounter_

    8 ай бұрын

    Praise God

  • @abrahamb5087
    @abrahamb50878 ай бұрын

    ተባረኪ መልካም እና አስተማሪ ምስክርነት ነው

  • @Encounter_

    @Encounter_

    8 ай бұрын

    ክብር ለሱ ይሁን

  • @asteralemu9606
    @asteralemu96068 ай бұрын

    Teebareki yemibarek mesekerenet new❤

  • @FunnyDachshund-cz3ri
    @FunnyDachshund-cz3ri4 ай бұрын

    Praise lord!!! God bless u Tizu!!!

  • @saralove3388
    @saralove33888 ай бұрын

    Adand egzabhar yenatn ena ybatn fkr rasu seto yasadgal ❤❤❤❤ menfes kdus ybark tebarki ehta

  • @Encounter_

    @Encounter_

    8 ай бұрын

    Amennn

  • @user-ou6lv7ii1g
    @user-ou6lv7ii1g8 ай бұрын

    ይገርማል መፅሐፍ እንደሚያነብ ሰው ሆኜ ነው የሰማውሽ ትዙዬ ትንሿ የማቀውን እውነተኛ ታሪክ ተረክሽልን በእውነት ምስክር ነበርን መንፈስ ቅዱስ መስራት የጀው ገና በሆድ ውስጥ ሳለሽ ነበር ምክንያቱም የተክሉ ሞት እራሱ ከባድ ነበር ባጠቃላይ ሁሉንም ነበር ያፅናናው እግዚአሐብር ይመስገን አሁን መንፈሱ ይርዳሽ።❤

  • @Encounter_

    @Encounter_

    8 ай бұрын

    እግዚያብሔር ይመስገን። ክብር ለእግዚያብሔር።

  • @hasabgebeya8144

    @hasabgebeya8144

    8 ай бұрын

    weyneye❤❤

  • @user-rc1fi2db5z
    @user-rc1fi2db5z7 ай бұрын

    Leka bewesta yalew menfes kidus endezihem chimer nw. atsenagne nege Belo yemiyatsenana amelak simu yebarek. Jegnit berchylgne ahunem yanchi ngr gena yiketelale.

  • @lidiyagebre3157
    @lidiyagebre31578 ай бұрын

    Tizushaye 🥰🥰 Enkuwan Getaye Redash Tebarekilign 🙌🙌🙌🥰🥰

  • @Encounter_

    @Encounter_

    8 ай бұрын

    Amen 🙏

  • @wollodesie2116
    @wollodesie21168 ай бұрын

    እኔም ቤተሰቤ ያንች እግዚአብሔር ይሉኛል እኔም የኔ የብቻዬ እለዋለው❤

  • @Encounter_

    @Encounter_

    8 ай бұрын

    Thank You for watching

  • @GenetBerhane-it7tt
    @GenetBerhane-it7tt5 ай бұрын

    እውነት ነው እህቴ እኔም በዘመኔ ነክቸዋለሁ ዳስሸዋለሁ እርሱ ሲነካ እግዚአብሔር ሲነካ የእናት ፡ የአባት፡ የቤተሰብ፡ የሁሉን ቦታ ይሞላል!

  • @Encounter_

    @Encounter_

    5 ай бұрын

    Praise God

  • @asteraster3816
    @asteraster38168 ай бұрын

    Wow tza betami des yemele mesenanate kale new yengersene tebareke gata eyesuse abezeto yebarekese yena telke sew des belonale telke sew unese kaneche yeunene bemesemata kemebalew belaye des belnale kerjeme gza beula selyeuse ❤❤❤😊

  • @hasabgebeya8144

    @hasabgebeya8144

    8 ай бұрын

    ❤❤Astuye

  • @tsegaamare3093
    @tsegaamare30938 ай бұрын

    Betam yemiwodish ehite geta lanch silabezaw mihretina cherinet kibre yihunilet geta beneger hulu yirdash

  • @Encounter_

    @Encounter_

    8 ай бұрын

    Amen 🙏

  • @saralove3388
    @saralove33888 ай бұрын

    Wow❤❤❤❤

  • @Encounter_

    @Encounter_

    8 ай бұрын

    🙏

  • @nebrettadesse7845
    @nebrettadesse78458 ай бұрын

    God is good,

  • @Encounter_

    @Encounter_

    8 ай бұрын

    Amen 🙏

  • @aidam6784
    @aidam67847 ай бұрын

    May God bless you, I have learned a lot from you

  • @Encounter_

    @Encounter_

    7 ай бұрын

    Glad to hear that

  • @Lovejoy955
    @Lovejoy9558 ай бұрын

    እግዚአብሔር መልካም አባት ነው😢😢

  • @Encounter_

    @Encounter_

    8 ай бұрын

    አሜን

  • @kingcell4953
    @kingcell49535 ай бұрын

    Ehte e/r amlke ahunem krizamnshe bebetu edylke yrdashe tbarki ewnet new e/r mnfes ewntnga atsnge new tbrki❤

  • @Encounter_

    @Encounter_

    5 ай бұрын

    Amen 🙏

  • @NigatTamene-ng8tk
    @NigatTamene-ng8tk6 ай бұрын

    መንፈስ ቅዱስን ድምቅ ያደረገ ምስክርነት

  • @Encounter_

    @Encounter_

    6 ай бұрын

    Praise God 🙌🙌🙌

  • @kingcell4953
    @kingcell49535 ай бұрын

    yzhie mdya akrbyiowch tbrku bzu eytkmchun new❤

  • @Encounter_

    @Encounter_

    5 ай бұрын

    Thank You 🙏

  • @tigisthaile7565
    @tigisthaile75658 ай бұрын

    ተባረኪልኝ

  • @Encounter_

    @Encounter_

    8 ай бұрын

    አሜን

  • @anketsp.4670
    @anketsp.46707 ай бұрын

    Tebareki tizu getan asayteshal kibrun esu yiwsed

  • @liyatadesse5751
    @liyatadesse57518 ай бұрын

    መንፈስ ቅዱስ ❤❤❤❤❤

  • @Encounter_

    @Encounter_

    8 ай бұрын

    ክብር ለሱ ይሁን

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola52828 ай бұрын

    WOW.

  • @user-zn6vu2mj2w
    @user-zn6vu2mj2w7 ай бұрын

    Egzeabhir eko uffff becha yemesegen menem kal aygegnema

  • @berhanemerso6329
    @berhanemerso63298 ай бұрын

    Wow God bless you. What a great testimony

  • @Encounter_

    @Encounter_

    8 ай бұрын

    Amen 🙏. Thank You for watching

  • @estermeku3050
    @estermeku30508 ай бұрын

    Beautiful soul

  • @Encounter_

    @Encounter_

    8 ай бұрын

    Praise God

  • @tsigeredaendale6434
    @tsigeredaendale64348 ай бұрын

    Glory to God! Thank God about you Ehite!

  • @Encounter_

    @Encounter_

    8 ай бұрын

    Praise God

Келесі