ክፍል-1 : የጉሙሩክ ሲስተም የፊት ገጹ ምን ይመስላል? ምን ምን አካቷል?

በዚህ ቪዲዮ የኢትዮጵያ ጉሙሩክ ሲስተም
የፊት ገጹ ምን እንደሚመስል?
ምን እንደሚያካትት?
ጥቅሙን? እንመለከታለን::
ጥያቄ ከተፈጠረብዎ ከስር በምናስቀምጥልዎ ቴሌግም ቻናል በመቃቀል
ጥያቄዎን ያቀርባሉ እኔው እራሴ የምመልስ ይሆናል፡፡
ቴሌግራም
t.me/davetransit
ዳዊት ትራንሲት ነኝ ከድሬዳዋ::
ላይክ ሼር ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ…

Пікірлер: 6

  • @Betty64120
    @Betty64120Ай бұрын

    አንደኛ መምህር.. Well Done!!🎉 Keep it up....

  • @davetransitt

    @davetransitt

    Ай бұрын

    Thankyou.

  • @FABMotors-e2l
    @FABMotors-e2lАй бұрын

    keep up a good work!!!

  • @davetransitt

    @davetransitt

    Ай бұрын

    Thanks, will do!

  • @sew_hoy_hulum_yalfal
    @sew_hoy_hulum_yalfalАй бұрын

    Next about Unimodal or Multi modal sraln😊

  • @davetransitt

    @davetransitt

    Ай бұрын

    I will.

Келесі