ልጇን በአሰቃቂ ሁኔታ የገደለቸው እናት

Ойын-сауық

silehiwot.com/
Join this channel to get access to perks:
/ @silehiwottv22
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2022 Sile hiwet Tv
like us on face book / selehiwot

Пікірлер: 285

  • @strong1220
    @strong1220 Жыл бұрын

    ዛሬ በጣም የምወዳት ጎደኛዬ ቆንጆ ልጅ ተገላገለች በጣም ደስ ብሎኛል 😍😍😍😍😍

  • @user-qp7lg8uj8v

    @user-qp7lg8uj8v

    Жыл бұрын

    Tumescent desi aleshi

  • @strong1220

    @strong1220

    Жыл бұрын

    @@user-qp7lg8uj8v 😍😍😍😍😍

  • @kiyayemaryamlij3585

    @kiyayemaryamlij3585

    Жыл бұрын

    እንኳን ደስ አለሽ

  • @Tsehay1261

    @Tsehay1261

    Жыл бұрын

    @@user-qp7lg8uj8v ማማየ ደምሪኝ

  • @Tsehay1261

    @Tsehay1261

    Жыл бұрын

    @@strong1220 ማማዠ ደምሪኝ🙏🙏

  • @FasikaAragaw
    @FasikaAragaw Жыл бұрын

    🌻 ቅድስት ስላሴ ሆይ:- ለተራቡ - ምግብን ለተጠሙ - መጠጥን ለተራቆቱ -ልብስን ለታመሙ - ፈውስን ለተረበሹ -ሰላምን ለተከዙ - መፅናናትን ለባዘኑ - እረፍትን ለታሰሩ - ፍትህን ለተሰደዱ-ማረፍያን ትሰጠን ዘንድእንለምንሀለን። ከቅድስት ስላሴ 🌻 በረከት :*ረድኤት :በያለንበት ያድለን። 🌻የአብርሀምን እና የሳራን ቤት የባረከ ሥሉስ ቅዱስሀገራችንን:ህዝባችንን: ; ከክፉ ነገር ይሰውሩን : መልካም ሰናይ ብሩክ ቀን ያርግልን

  • @sifansifan3283

    @sifansifan3283

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ፡ ❤❤

  • @bitaniatemesegen5437

    @bitaniatemesegen5437

    Жыл бұрын

    አሜን

  • @user-fq5fe2jm9p

    @user-fq5fe2jm9p

    Жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @hewankebeidy5005

    @hewankebeidy5005

    Жыл бұрын

    አሜን

  • @kdusmicaelkdusmicael160

    @kdusmicaelkdusmicael160

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜንን

  • @fafishewatube8608
    @fafishewatube8608 Жыл бұрын

    ማነው እንደኔ በጉጉት የሚጠብቀው ስለ ህይወትን

  • @s.ss.s3592

    @s.ss.s3592

    Жыл бұрын

    ወሬ ስለምንወድ እኮ ነዉ

  • @anshamohaammed2008

    @anshamohaammed2008

    Жыл бұрын

    Eny

  • @user-jc3sm3dm8f

    @user-jc3sm3dm8f

    Жыл бұрын

    ይህምኑይጠበቃል??

  • @fafishewatube8608

    @fafishewatube8608

    Жыл бұрын

    @@user-jc3sm3dm8f አስተውለሽ ካየሽው ትምህርት አለው

  • @woineshetdechasa2742

    @woineshetdechasa2742

    Жыл бұрын

    Begugut newu be chinket

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e Жыл бұрын

    ኧረ መድሀኒአለም ተመልከተን የህጻናት ሞት በረታ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን😭😭😭 ነፍስ ይማር ምን አይነት ጭካኔ ነው ይሄ

  • @Mamamama-re9od
    @Mamamama-re9od Жыл бұрын

    የኛ ኣበሻዎች ጉድ እድሜ ለሦሻል ሚዲያ በየቀኑ የማሠማዉ የለም ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @user-hx4zg3wn1c
    @user-hx4zg3wn1c Жыл бұрын

    ተራኪው የዘወትር አድናቂህ ነኝ ክበርልኝ❤

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Жыл бұрын

    የዘመናችን አቤልና ቃየል 😭😭😭 እግዚኦ ወደ ልባችን መልሰን እንደቸርነትህ 🤲🏽

  • @huaweihawa3129

    @huaweihawa3129

    Жыл бұрын

    ሀይ

  • @Tsehay1261

    @Tsehay1261

    Жыл бұрын

    @@huaweihawa3129 ማማየ ደምሪኝ🙏🙏

  • @memehirumadamo2803

    @memehirumadamo2803

    Жыл бұрын

    Ameeeennnn

  • @fanosyegata947

    @fanosyegata947

    Жыл бұрын

    ተቃየል በልጧል የዚህ ዘበን ግፍ

  • @ubaxmaxamed8186

    @ubaxmaxamed8186

    Жыл бұрын

    Hi

  • @alenleshethiopia5663
    @alenleshethiopia5663 Жыл бұрын

    ሲጀመር አማራጭ በማጣት ይቅርታውን የተቀበለችው ነው የሚመስለው ምክንያቱም ለጆቹ ደስታ ሰታቸው አታውቅም ሁሌ ጭቅጭቅ ከሆነ እንኳን ያልወለድናቸው የወለድናቸውም ጥለውን ይሄዳሉ ወላጆችም ሆንን አሳዳጊወች ልንረዳው የሚገባው ለልጆቻችን ፍቅርና ሰላም እንዲሁም ጊዜ መስጠት ወሳኝ ነው ይህን ካላረግን ማወቅ ያለብን ልጆች ከኛ ጋር የሚኖሩት አማራጭ ስለሌላቸው እንጅ ተመችቷቸው አለመሆኑን ነው አማራጭ ያገኙ ቀን እንኳን የተሻለ ከባዱንም ሂወት ተቀብለው ይሄዳሉ ብዙ ልጆች የጎዳና ተዳዳሪ የሴተኛ አዳሪነትን ሂወት የሚቀላቀሉት በዚህ በዚህ ምክንያት ነው እኔ እንደሚገባኝ ይህች ሴት እራሷ ያበላሸችውን ለማስተካከል ስለረፈደባት ብስጭቷን የተወጣችበት መንገድ እንጅ ተከድታ ነው ብየ አላስብም እንዲህ ካልን እራሳችንን ለመፈተሽ አንችልም ነገ በተመሳሳይ ችግር ውስጥ ልንወድቅ እንችላለን

  • @ethyopiaehtyopia22
    @ethyopiaehtyopia22 Жыл бұрын

    እመብርሀን እናቴ በሰውሀገር ሁኜ ጥሩ ነገር መስማትናፈቀኝ መሽቶ እስኪነጋ ስልኬ ሲጠራ ተሳቅቄ ሞትኩ

  • @FreihaYaissn
    @FreihaYaissn Жыл бұрын

    አሏህ ሆይ ከሰው ሀገር በሰላም ለሀገራችን አብቃን እሪዚቃችንን በሀገራችን ክፈትልን ጤናችንን ስጠን የሰው ተመልካች አታድርገን መጨረሻችንን አሳምልን የሀገራችንን ሰላም መልስን አሚን ፕሮፍይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ውድ የሀገሬ ልጆች ፣፣

  • @safiaahmed1570

    @safiaahmed1570

    Жыл бұрын

    Ameen

  • @Tsehay1261

    @Tsehay1261

    Жыл бұрын

    @@safiaahmed1570 ማማየ ደምሪኝ🙏🙏

  • @Ayahmar

    @Ayahmar

    Жыл бұрын

    ኢማንን

  • @kasechderibe1474
    @kasechderibe1474 Жыл бұрын

    አይ እኔ መደበቃቸው ጥፋት የለውም ምክንያቱም ልጆቹ ባእድነት እንዳይሰማቸው ነው ችግሩ ይቅር ብላ ባልዋን በይቅርታ ተቀብላ ማሳደግ ስርጀምር ግን ልጆቹን እንደ ልጅ አሳድጋ ቢሆን ኖሮ ማንም ቢመጣ ለውጥ አያመጣም ምክንያቱም ልጆቹ እናታቸው ሳትወልዳቸው የከፈለችላቸው መስዋትነት ስለሚያስታውሱ በሁዋላ ለምትመጣው እናታቸው የተለየ ቦታ አይሰጧትም ነበር እናት በህግ ልጄን እወስዳለሁ ብትል እንኳን ልጆች መምረጥ ይችላሉ እዚጋ ግን እሷ መውለድ ባለመቻልዋ ባልዋ ወልዶ እንዲያመጣ ካረገች ችግሩ የሷነው ስለዚህ መስዋእት ከፍላ ልጆቹን በብዙ ፍቅር ማሳደግ ነበረባት ከዛም አልፎ እድሜአችውን ሙሉ እያሰቃየች አሳድጋ ለምን እንዲህ እንደምታረጋቸው ሳያውቁ ያደጉ ልጆች ባጋጣሚ ምክንያቱን ሲያውቁ ጥለዋት መሄዳቸው ግድ ነው እናት ተብዬ ባትመጣም እነዚህ ልጆች ከሌላ ሰው ቢሰሙትም ጥለዋት ይሄዳሉ አሁንም በፍቅር ያለማደጋቸው ጉዳይ ነው ሴትዮዋ ግን መጀመሪያም አልተቀበለቻቸውም ይጨምርልሽ ብሎም ባለትዳር መሆኑን እያወቀች መውለዷ ሳያንስ እናት ነኝ በሚል ብቻ መታ ብዙ አመት ጧሪ ቀባሪ ይሆኑኛል ያለቻቸውን ልጆች ስትቀማ አሜን ብሎ የሚቀበል ህሊና ለማግኘት ብዙ ጥንካሬን ይጠይቃል።ውላጅ እናት ትናንት ጥሏት ልጁን ይዞ የሄደ ባል ዛሬ ተመልሳ ከትዳር አፋታ ልጇ ከህጻንነት እስካደገችበት ግዜ የለፋችውን እናት ድካም ከንቱ ለማረግ ስትንገበገብ ምስኪን ልጇን በሞት ኣጣች የናት እዳ ለልጅ ይሉታል ይሄ ነው እሳዳጊም ይሄን ሁሉ አመት ልጆቹን ስትበድል የኖረችበት ግፍ በአንድ ጀበር ልጆቿንም ትዳሯንም እራሷንም አጣች አቤት የሰው ልጅ አልጠግብ ባይነቱ በዝቶ አንዱንም ሳይዘው እራሱንም ሰውንም ይዞ ይጠፋል ልቦና ይስጥን።

  • @user-yv2pf4it8s

    @user-yv2pf4it8s

    Жыл бұрын

    አሚን

  • @Tsehay1261

    @Tsehay1261

    Жыл бұрын

    @@user-yv2pf4it8s ማማየ ደምሪኝ🙏🙏

  • @synyetwork2279
    @synyetwork2279 Жыл бұрын

    አናመሸግናለን ለተራኪው ጎበዝ 😭

  • @petrospetros5226
    @petrospetros5226 Жыл бұрын

    እግዝኦ ቅናት መድሀኒት ያልተገኘለት በሽታ ነዉ ግን እግዝአብሔር መፍራት መድሀኒቱ ነዉ

  • @user-wz1fx8kv1t
    @user-wz1fx8kv1t Жыл бұрын

    አይ ጉድ አሏህ የሚያዝን ልብ ይስጠን

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy Жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ካላስበነው በድንገት ከምመጣው ከየትኛ አደጋ ይስውርን ይስውራችው አሜን።

  • @rukiyayusef1497
    @rukiyayusef1497 Жыл бұрын

    ሱበሀንአላህ ያረቢ

  • @adonaydawit9824
    @adonaydawit9824 Жыл бұрын

    ብስራትዬ እጅግ የምትደነቂ ገሃዱን አለም ያሳየሽን ማንም ያልደፈረውን ደፍረሽ እንድናውቅ ስላደረግሽን እግዜር ስራሽን ቤተሰብሽን ይባርክ

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf Жыл бұрын

    እንጀራ እናት ምንም ቢሆን ልጆቹን አሳድጋለች መከበር ነበረባት ልጆቹም አጥፍተዋል

  • @hulumyalfal7052

    @hulumyalfal7052

    4 ай бұрын

    tikikil

  • @ETHIOPIA7773

    @ETHIOPIA7773

    Ай бұрын

    betaam.. gn lezih hulu wenjel teteyaki abbat mehon neberebet asadagiwan techawetebat iko yegifgif nw yaderesebat

  • @Setotaye2024
    @Setotaye2024 Жыл бұрын

    የተከዳ ሰው የሚያደርገውን አያውቅም መአዛ ጨቅጫቃ ብትሆንም ልጆቹን አሳድጋ የልጅ መሀን ስትሆን ከባድ ጉዳት ነው ስለዚህ የሚጎልባት ነገር ስለሌለ ጥፋት ነው የሚታያት ወላጅ እናት መጀመሪያ ከልጁዋ አባት እና ከአሳዳጊዋ ጋር ቁጭ ብላ መነጋገር ይቅርታ እና እሱዋን ማመስገን ነበረባት እንጂ ዘው ብሎ መጥቶ ልጁዋን መውሰድ ትክክል አይደለም ሌላው በድብቅ የመገናኘቱ ክህደትን እና የአሳዳጊነቱዋን ክብር ይነካል መጨረሻው ደስ የማይል ብቀላ ነው የሚሆነው ብዙ ግዜ ልጆች ሰበብ ወይም ተጠቂ ይሆናሉ። በእርጋታ እና በመነጋገር የማይፈታ ችግር የለም ካልሆነ በህግ ነው

  • @elsateklay5454

    @elsateklay5454

    4 ай бұрын

    በጣም ትክክል

  • @addisahemd2795
    @addisahemd2795 Жыл бұрын

    እደኔ ግን ማአዛ እንጀራ እናት ብትሆንም አሳድጋለች ወላጅ እናት ልጇን መንጠቅ የለባትም ነበር ባዶ ነት ተሰማት ተስፋ ቆረጠች ባሏን ልጆቿን ስታጣ ከባድ ነው

  • @s.ss.s3592
    @s.ss.s3592 Жыл бұрын

    እናት አትበሉዎ እጀራ እናት ነች

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын

    እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኝን 👏

  • @user-yg3sj7lz4d
    @user-yg3sj7lz4d Жыл бұрын

    ግን ያነድደል እንዲህ ለፍጣ ከሰደገች ባሆላ መቃደት ካበድ ነው ግን መግደል አልነበርበትም ከእግዚአብሔር ተገኝ ነበር

  • @mulukenmuluken3056
    @mulukenmuluken3056 Жыл бұрын

    ውይይይይ በጣም ያሳዝናል ልብ የሚሰብረ ኦፍፍፍፍ ሰውወደ አውሬነት ተቀየረ እግዚአብሔር ሆይ በቃ በለን

  • @ganaganet9288
    @ganaganet9288 Жыл бұрын

    ሀገራችን.የገባው.የመግደል.መንፈስ.አላህ.ያርቅልን.ያማል.ያስፈራል💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😥😥😥😥

  • @ayishayoutube4345
    @ayishayoutube4345 Жыл бұрын

    አላህ፣ያዘንልን፣ዛራ፣አንድ፣እናት፣ሶስት፣ልጅችን፣እና፣ባላን፣መርዝ፣ሰታ፣ገደለቻቸዉ

  • @user-uo5ft2bd9i
    @user-uo5ft2bd9i Жыл бұрын

    እረኡኡኡ ወደየት እየሀድንነው😱ያአላህምጉድመጣብን

  • @Mom2023new
    @Mom2023new Жыл бұрын

    ትውልድ ሆይ!! ወደ እግዚአብሔር ቃል ተመለስ!! እግዚአብሔርንም ፍራ!! እማማ ነኝ።

  • @sabamesgun1077
    @sabamesgun1077 Жыл бұрын

    Thank you so much this it’s teach us lots the true will come out one day it’s not good to be self the and off it’s very pine for everyone the they have right to know and protect them it’s all so too have children and to mom is different

  • @user-cd7nx7hx1l
    @user-cd7nx7hx1l5 ай бұрын

    ውቧ ብስራትዬ በዚሁ ቀጥይ በጥንቃቄ ሂወቴን እንድመራ አርገሽኛል አመሰግናለሁ ❤❤የኔ እሕት።

  • @meserettamiru6353
    @meserettamiru6353 Жыл бұрын

    የሰው ልጅ የሰው ነው የሚባለው እውነት ነው

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Жыл бұрын

    አቤቱ በምህረትህ ድረስልን

  • @tebebekassa4919
    @tebebekassa4919 Жыл бұрын

    ግን እኮ አሳድጋለች የወለደች እናትም ብትሆን ክፉ አለች

  • @user-if1jx3uy5g
    @user-if1jx3uy5g Жыл бұрын

    Ma.azi 1degna new ooo Atewawen hulachum mert nachu💓💓💓💓

  • @elsateklay5454
    @elsateklay54544 ай бұрын

    እናትየዋም ታሳዝናለች የሰው ልጅ በልጅ አይፈተን😢

  • @hfhjgfyfhjf1774
    @hfhjgfyfhjf1774 Жыл бұрын

    አብዛኛው እናትይያወች መርዝ ናቸው ይች ስለገደለቻት እንጅ ስንት የሚያሰቃዩ አሉ

  • @user-nk1ve3bh2z
    @user-nk1ve3bh2z Жыл бұрын

    ሀገራችን እውነት ስለሌለ ነው አዶብሽን አሣድጎ እድሜቻው ሲደርስ ይነግሮአቸዎል

  • @ufhhyfutufy7960
    @ufhhyfutufy7960 Жыл бұрын

    ፈጣሪ ልቦና ይሰጠን

  • @thefitsum3013
    @thefitsum3013 Жыл бұрын

    Good job merry & besreyy!

  • @amanuelmesfin1732
    @amanuelmesfin1732 Жыл бұрын

    የውሸት ፓስተር እና ነቢይ ነን ባዮች በኢትዮጵያ ውስጥ መጣን ካሉ ጀምሮ የኢሊሙናቲ መንፈስ ከገባ ጀምሮ የሚታረደው ቁጥር በዛ መንግስትም ስቅላትን ተግባራዊ ማድረግ አለበት

  • @user-jr8fm1rq6d
    @user-jr8fm1rq6d Жыл бұрын

    ተራኪው ድምፅህ በጣም ደስ ይላል

  • @rahma-pc1fp
    @rahma-pc1fp Жыл бұрын

    እንኳንደህናመጣችሁ አንደኛነኝ 👍👍ግጩኝ ያሳዝናል 😭😭😭

  • @Emabetdibaba
    @Emabetdibaba Жыл бұрын

    ኧረ በቀ ይበለን የህፃናት ሞት ይብቀን ፍትህ ለህፃናት😢😢😢😢

  • @user-hk4on6zx1b
    @user-hk4on6zx1b Жыл бұрын

    በፍቅር አሳድጋቸው ቢሆን ጥለዋት አይሄዱም ነበር ባይ ነኝ መደበቃቸው ችግር የለውም ሲያድጉ ይነገራቸዋል

  • @HayatHayat-pt4nf
    @HayatHayat-pt4nf Жыл бұрын

    ሱባሀንአሏህ

  • @fasika2225
    @fasika2225 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ለአገራችን ምረት ያውርድልን

  • @user-fc7yz9mt4x
    @user-fc7yz9mt4x Жыл бұрын

    ለሑሉምነገር አልሐምዱሊላ መጨረሻችንን አሳምርልን😔😔

  • @zainasied615
    @zainasied615 Жыл бұрын

    ላህውለላ ቅወተኢላ ቢላ ☝️💔💔

  • @user-pb6cf4lw7e
    @user-pb6cf4lw7e Жыл бұрын

    በስመሀም ይዘገንናል ውይ አደለም ልገል የተገደለ ባይ አልቋቋምም ይሰቀጥጣል😢

  • @amooamoa2533
    @amooamoa2533 Жыл бұрын

    እረ ምኑ ጊዜ ነን ግን አምላኪ ደህና ቀን አምጣልን

  • @dagnachewseifu1724
    @dagnachewseifu1724 Жыл бұрын

    በጣም በጣም ያሳዝናል ቢሆንም መጀመሪያ አንድ ጥፋት ሲደረግ መደባበቅ ( መሸፋፈን) እንደገና ሌላ የከፋ ጥፋት ማድረስ የራስን ሕይወት ከመጀመሪያው እጅግ ወደ ከፋ የገዛ ህይወትን ወደማይወጡት የአመታት መከራ ውስጥ እና ነፃነትን የሚገፍ ወንጀል ውስጥ ከመግባት ሌላ መንገድ በመፈለግ ሌላውንም በማይጐዳ በማይነካ እራስንም ወደ ከፋ ችግር በማይከት መንገድ ኑሮን መቀጠል ሌላው ቢቀር በነፃናት መኖር ከሀብትም ከምንም በላይ ነው ።ንዴት እና ብቀላ የ ደቂቃዎች እብደት ነው : : ለዚህ ሁሉ እግዚአብሔር ቸርነቱን እና ልቦናውን ያድለን ይስጠን 🙏. ለጠፋውም ህይወት ነፍስ ይማር

  • @frehiwettadesse1782
    @frehiwettadesse1782 Жыл бұрын

    ልጆቹም ያናድዳሉ ልፋቷን ረስተዉ በአንዴ መቀየራቸዉ ያማል ቢሆንም መግደል መፍትሄ አልነበረም

  • @romansurafel9283
    @romansurafel9283 Жыл бұрын

    Besem Abe weled Egezio meharene kerstos ere wedet eyehedn newu 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @freselamamha6974
    @freselamamha6974 Жыл бұрын

    የባልየው እደፈቀደ መኖር ነው ባካቹ በግዛቤር ሀሳብ ኑሩ

  • @toybayoutube4209
    @toybayoutube4209 Жыл бұрын

    በጣም ያሳዝናል የሚሳዝን ታሪክ ነው🥺🥺

  • @Genettube
    @Genettube Жыл бұрын

    ከግድያ እና ከሚያስፈራ ወንጀል አስተማሪም ነገር ልቀቁልን

  • @mehritlove5066
    @mehritlove5066 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u Жыл бұрын

    አቤት ወንዶች የማያመጡት ጉድ የለም! እነሱ ምን አለባቸው አንዷ ብትሄድ አንዷን አቅፍ ይተኛል. ጉድ የሜላትን ሰርግ ሳይ ላግባ እንዴ አልኩ. እረ ቢቀርብኝስ. ከ100 80% ወንዶች አይረብም. ያሳዝናል. የዘመኑ ልጆች ሰይጣንም ተደባልቆ ነው የሚወለድት ከምር. እናትየውም ጭንቀቷን መቆጣጠር አልቻለችም. ልጅቷም ሄደች. 😮😮😮

  • @birkheanjhulu4920
    @birkheanjhulu4920 Жыл бұрын

    እረ ምድነው በሰበብ አስባብ የሰው ደም መፍስ በቃች በለን

  • @zuzujammatube2327
    @zuzujammatube2327 Жыл бұрын

    ታዳ ከንጀራ እናት ምን ይጠበቃል

  • @ziye1715

    @ziye1715

    Жыл бұрын

    Aybalem sent teru ye enjera enat alu

  • @haylu8198
    @haylu8198 Жыл бұрын

    አቤት ጭካኔያችን ማረን ይቅርም በለን

  • @SelamfsehaSelamfseha
    @SelamfsehaSelamfseha Жыл бұрын

    እኳን ደና መጣቹ

  • @mesi5948
    @mesi5948 Жыл бұрын

    በስመአብ ምን አይነት ጭካኔ ነው አያድርስ ነው

  • @mareammohamad5996
    @mareammohamad5996 Жыл бұрын

    ያረቢ ሰትኒ 😥😥

  • @haregadinokatar8035
    @haregadinokatar8035 Жыл бұрын

    ተራኪው ድምፁ አይጠገብም ጊዜው ከፍቷል በምህርቱ ይጎብኘን አምላክ ውይ ጨካኔ ነፍስ ይማር 😭💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @sifansifan3283
    @sifansifan3283 Жыл бұрын

    አምላክ እንደት ያስፈራል ፡ 😊😊😊

  • @astershifraw2574
    @astershifraw2574 Жыл бұрын

    Wow.

  • @user-lf7qg4iz1w
    @user-lf7qg4iz1wАй бұрын

    እውነት እውነት እላችሆለሁ የሰው ልጅ ከማሳደግ @ ውሻ ማሳደግ ይሻላል ጥሩ ዘመድ ይሆናል የማይከዳ. & ውሻኔ ባሳያችሁ ከእናቴ ልጄች በላይ እወደዋለሁ

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Жыл бұрын

    እባካችሁ ሳውዲ ያላችሁ እህቴን ታደጉልኝ 😭😭😭😭🙏🏿🙏🏿🙏🏿እኔ ባህሬን ነኝ ሀገር ቤት ላኩኝ ስትላቸው አደጋ ሊያደርሱባት ፈለጉ እባካችሁ እባካችሁ በፈጣሪ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @user-qp7lg8uj8v

    @user-qp7lg8uj8v

    Жыл бұрын

    Ayizoshi

  • @user-xd8by8kb8n

    @user-xd8by8kb8n

    Жыл бұрын

    የምንአደጋ ጠለብ ናት

  • @weyni2552

    @weyni2552

    Жыл бұрын

    ለትልልቅ ሚዲያ ላይ አሳውቂ ግን እግዚአብሔር ይርዳልሽ

  • @bosenagashu1673

    @bosenagashu1673

    Жыл бұрын

    @@weyni2552 ብለፈልፍ ማንም አይሰማም 😭ለዩቱባቸው የሚመች ብቻ መርጠው ነው ሚሰሩት 😭

  • @genetyetwahdolij2494

    @genetyetwahdolij2494

    Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይድረስላት

  • @user-mo9xy9yr8v
    @user-mo9xy9yr8v Жыл бұрын

    ያረቢ አላህ ሆይ አገራችንንሰላምአርግልን

  • @elcelc2278
    @elcelc2278 Жыл бұрын

    እሰይ እኳን ደስአላቹሁ

  • @AliAli-wg5bn
    @AliAli-wg5bn Жыл бұрын

    እኳን፣ደና፣መጣቹ

  • @rev.chudinatoministries2057
    @rev.chudinatoministries2057 Жыл бұрын

    God have mercy on us

  • @lubabalubaba1369
    @lubabalubaba1369 Жыл бұрын

    ባትወልዳቸውም አሳድጋ እዚህ አድርሳቸዋለች ልጆቹ ጥፋተኛ ናቸው ሰውየው ደሞ ከሀዲ ነው እሱንም አብራ ጨምራው ቢሆን መታሠሯ ካልቀረ

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia513 Жыл бұрын

    እንዴት ነው ወዴት ወዴት እየሄድን ነው ኧረ ያንተ ያቸህ በምህረት ጎብኘን።

  • @user-id2xm8jy7f
    @user-id2xm8jy7f Жыл бұрын

    እግዚኦ ማርና ከርስቶስ

  • @Inspire-ir5qp
    @Inspire-ir5qp Жыл бұрын

    Wayeo💔😭

  • @rahmaboge9268
    @rahmaboge9268 Жыл бұрын

    ሱበሀን አላህ

  • @Sara-nh3zg
    @Sara-nh3zg Жыл бұрын

    እግዚኦ ምን አይነት ጉድ ነው

  • @furtunaghirmy8829
    @furtunaghirmy8829 Жыл бұрын

    Weyne min aynet chikane now Fetari ethiopan yqirbelat sow endekebt yemitaybet heger now betam yasaznal

  • @safiaahmed1570
    @safiaahmed1570 Жыл бұрын

    Thank you so much Slie Hewot ❤it’s very sad story 😂

  • @mengistuakkema7061
    @mengistuakkema7061 Жыл бұрын

    Mels efeligalehu hunetawun bedenb yemitawuku kalachihu. Ameseginishalehu

  • @SelamfsehaSelamfseha
    @SelamfsehaSelamfseha Жыл бұрын

    ዘግናኝ ነው ያሳደገቻትን ልጅ መግደል መብትሄ አደለም

  • @meronmengistu1868
    @meronmengistu1868 Жыл бұрын

    🙏🙏🙏

  • @habebamohammed2487
    @habebamohammed2487 Жыл бұрын

    👍👍👍

  • @kiyayemaryamlij3585
    @kiyayemaryamlij3585 Жыл бұрын

    እግዞኦ

  • @uouo441
    @uouo441 Жыл бұрын

    በስማም,, በዎልድ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @hindaali4644
    @hindaali4644 Жыл бұрын

    አሳዳጊዋ በደዚህ ደረጃ ልጆቹን ማሳጣት ማራቅ ጥፋት ነው ባንዴ ሁለቱም ከባድ ነው

  • @bettymiye9882
    @bettymiye9882 Жыл бұрын

    ፈጣሪ ይቅር ይበለን

  • @senaittesfamichael3635
    @senaittesfamichael3635 Жыл бұрын

    ያሳዝናል ልጄ ብላ ይሕን ያሕል ግዜ ለነሱ ብላ ያሳለፈችው ይቆጫታል ጥፋቱ ገና በጠዋቱ ነበር መነገር የነበረባቻው እያወቁ ስያድጉ ጥሩ ነው ስለዚሕ ለሌላውም ስው ትምሕርት ይሑን የስው ልጅ ከማሳደግ የውሻ ልጅ ማሳደግ ይሻላል ውሻ ምንግዜም እይክድም ስው ግን ከሐዲ ነው ስለዚሕ እውነታውን ነግሮ ማሳደግ ን የመስለ ነገር የለም

  • @umerjemal8896
    @umerjemal8896 Жыл бұрын

    💞💞💞

  • @Sabit33
    @Sabit33 Жыл бұрын

    አይ ጭካኔ ግን ለምንድን ነው ቤተሰብ ለልጆች ግልፅ የማይሆኑት

  • @user-hb8gi5mt6i
    @user-hb8gi5mt6i Жыл бұрын

    ንዴት በጣም መጥፎ ነው በስሜት ምንም ነገር ከማድረግ መቆጠብ አለብን የመጀመሪያው ጥፋተኛ አባት ነው ሲቀጥል ሁለቱም ሴት ላይ ጥፋት አለ ልጆን መዉስድ ሳለባት ባሏንም መዉሰድ አልነበረባትም አባትየው የስህተት መነሻ ነው

  • @hasinati4689
    @hasinati4689 Жыл бұрын

    😢😢😢😭😭😭😢😢☝☝☝

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 Жыл бұрын

    በስመ አብ በጣም ያሳዝናል

  • @zeyenbaendris1387
    @zeyenbaendris1387 Жыл бұрын

    የአላህ እውነት ነው ግን

  • @user-hs3pd4sj9n
    @user-hs3pd4sj9n Жыл бұрын

    እንደዚህ ያለ ጅል ቴክኖሎጂ ባለበት ሀገር ባትሞት ነበር የሚገርመኝ በሰለጠኑት ሀገር ቢሆን ልጅቱ ድረሱልኝ ብላ ስትደውል ስልክ አስተው የነፍስ አድን ድምፅ ሲሰሙ የት ነሽ ምን ተፈጠረ ብለው በመነታረክ ጊዜ አያቃጥሉም ስልኩን ዘግተው ቴክኖሎጂቸውን ተጠቅመው በሰከንድ ውስጥ ወደ ቦታው ይደርሳሉ ሊጠፋ የነበረ ህይወትንም ይታደጋሉ እኔን በዚህ መንገድ ከህይወት መጥፋት አድነውኝ ስለነበረ ተመስገን በኛ ሀገር ግን ከሞተቡሃላነው የፀጥታ ሀይሎች የሚደርሱት ይሳዝናል ተኮል ውሸት መጨረሻው ጥፋትነው

  • @shalomtekeste8250
    @shalomtekeste82503 ай бұрын

    Did someone know what is the Ethiopian police phone number at emergency situations please tell me is it 911 or ???

  • @mihretgirma
    @mihretgirma Жыл бұрын

    ያሳዝናል በጣም

  • @azebetina1685
    @azebetina1685 Жыл бұрын

    😍😍😍🙏

Келесі