ልጆችን እንዴት ብለን ፓፓ እናስለምድ(ዳይፕር እናስተው)Pottye training

Комедия

ልጆቼን እንዴት አድርጌ ፓፓ እንዳስለመድኩዋቸው በኩዋረንቲን ወቅት

Пікірлер: 45

  • @maremaru
    @maremaru4 жыл бұрын

    ወደዚህ ቻናል ስለመጣቹ አመሰግናለሁ 🙏

  • @zedkitchen
    @zedkitchen4 жыл бұрын

    gobeze betam arif hasab new yezeshe yemetashe berche yene weda

  • @birkitgebrekirstos7726
    @birkitgebrekirstos77264 жыл бұрын

    Thanks konjo

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun72327 ай бұрын

    ሓፍተይ ጸልይለይ ማንታ ኣወዳት ኣለዉኒ ጸልይለይ ደቂ 2ዓመትን 8ወርሕን እዮም ገና ከለዉ እየ ጀሚረዮ ስጋብ ሕጂ ግን ይፍትን ኣለኹ ጸልይለይ ❤❤❤❤ ብጣዕሚ እየ ዘመስግነኪ ቡዙሕ ሓጊዝክኒ ከማን

  • @maria9514
    @maria95143 жыл бұрын

    እንዴት ነሽ ማሬ ልክ ነሽ ምልክት ያሳያሉ የመጀመሪያ ልጅ ለኛም ሁሉ ነገር አዲስ ስለሚሆንብን በብዙ ነገር ይዘገያሉ አንችም ልምድሽን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ያመጣሽው❤

  • @maremaru

    @maremaru

    3 жыл бұрын

    አመሰግናለሁ ማሪያዬ❤ ጥፍተሻል ደሞ 😀

  • @bettyethiopianfood463
    @bettyethiopianfood4634 жыл бұрын

    Good job

  • @Ruta_tube19
    @Ruta_tube19Ай бұрын

    Enamesegenalen

  • @AyniA1
    @AyniA14 жыл бұрын

    ለኔ አሪፍ ነው እሞክረዋለሁ ለልጄ እያሰብኩ ነው ለማስለመድ

  • @kalyaamenenat1953
    @kalyaamenenat19534 жыл бұрын

    Sealm eaki betasb adrgug💕🤗

  • @mahletnegre9133
    @mahletnegre91333 жыл бұрын

    Gobrz betam Desssssssssss ylal

  • @fatuma6
    @fatuma62 ай бұрын

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @edenabraham1971
    @edenabraham19713 жыл бұрын

    Yigermal betam amesegenalew ehete ahun anchi yaleshiwen tsebay eyasaye new leje selezi eski mekereshin tekebeye ejemeralew wetetun enegereshalew amesegenalew

  • @maremaru

    @maremaru

    3 жыл бұрын

    እሺ አመሰግናለሁ ጀምሪለት ሲያቆሙ ያለውን ደስታ ታየዋለሽ

  • @birkitgebrekirstos7726
    @birkitgebrekirstos77264 жыл бұрын

    Awo ehtachn

  • @YOHHACLINIC
    @YOHHACLINIC4 ай бұрын

    endet endalemamedachihu ye lijochin video bitasayun tirru neber

  • @lidyataye4819
    @lidyataye48194 ай бұрын

    Ere lij 2 amet molaw be diper new men larg?

  • @wubitcookingandvlogs5581
    @wubitcookingandvlogs55813 жыл бұрын

    Kaka....popo lay masjemers endet new pls

  • @senisfamily5411
    @senisfamily54114 жыл бұрын

    በጣም ጥሩ መላ ነው እናመሠግናለን ውዴ አንድ አመት ሆኖአታል ላለማምዳት😁

  • @maremaru

    @maremaru

    4 жыл бұрын

    እስለምጃት ሰኒ 😀

  • @merontesfaye152
    @merontesfaye1524 жыл бұрын

    ውዴ በጣም አርፍ ነው ቪዲዮ ብምይት ብትስብ አንውናአ

  • @mituyefikir9033
    @mituyefikir90333 жыл бұрын

    Thanks for the video.its very helpful. I'm potty training my twins girls. They are 2 yrs old. I don't put them on diapers they are walking around with out diapers. They are doing well so far. After I watched your video I'm thinking of buying underwear for them so that they won't pee on their clothes when we go out. Thanks again.

  • @maremaru

    @maremaru

    3 жыл бұрын

    Thank you 🙏You're good at starting two years old 👍

  • @enat-ethiopianfood7261
    @enat-ethiopianfood72614 жыл бұрын

    ልጀን ፖፖ ለማስለመድ KZread ማቆም አለብኝ ክክክክ በየደቂቃዉ ነዉ ማስቀመጥ ያለብን ካለዚያ ቤት ሙሉ ተበላሸ ዉዴ እኔ ልጀን ያስለመድኳት ከ6 ወር ጀምሮ ነዉ በዳይፐር እያለች ጠዋት ጠዋት እንደ እናቶቻችን ከግሬ ላይ በማረግ እ በይ እያልኩ አስለመድኳት ከዛ ለመጠቀም ስትፈልግ እግሬ ላይ ቁጭ ትላለች ከዛ ፓፓ ጀመርኩላት ከዛ በቶሎ ለመደችበራሷ ነዉ የምትለዉ በ2 አመቷ አሁን ልጀ 1 አመቱ ነዉ አልቻልኩም ጊዜ ይፈልጋል ዉዴ

  • @maremaru

    @maremaru

    4 жыл бұрын

    😂😂😂እናትዬ በጣም ጎበዝ ነሽ በ 6 ወሩዋ መጀመርሽ 👏👏አዎ የመጀመሪያዋን እንዳቆምሽ እሱም ላይ በርቺ እና አስጀምሪው

  • @HabeshaFamily
    @HabeshaFamily4 жыл бұрын

    ይኸውሽ እኔም ጀምሬ እየተሰቃየሁ ነው

  • @maremaru

    @maremaru

    4 жыл бұрын

    አይዞን ሲለምዱ ደስታው የዛን ያህል ነው

  • @bruktawittesfaye8416
    @bruktawittesfaye84164 жыл бұрын

    ህሉ እንዴት ነሽ እኔ ከ 6 ወር ጀምሮ ነው ማስቀመጥ የጀመርኩት ደህና ለምዳልኝ አሁን ግን 2 ዓመት ከ 2 ወር ናት ካካዋን ራሷ ትሄዳለት ሽንቷን ግን እንደ አዲስ እንቢ አለችን ልብሷ ላይ እየለቀቀች ምን ይሻለኛል?

  • @maremaru

    @maremaru

    4 жыл бұрын

    ሰላም ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን በ6 ወሩዋ መጀመርሽ በጣም ጎባዝ ነሽ ሀገር ቤት መሆን አለብሽ😀ውይ እኔ ስለሱ ምንም አላቅም ግን ጠይቄ ነግርሻለው ሴት ልጆች ያላቸው በይበልጥ ሊያቁ ይችላሉ እንደዚህ ያጋጠማቸው ካሉ

  • @yoyotube3538

    @yoyotube3538

    4 жыл бұрын

    Ke ene temokero lenegershi. Ene beye 5 dekikaw new yemiteykew ena yezew hedalhu. Liresu yechelalu gen beye gizew mastaws lemalet new ketekemeshi konjiye

  • @bruktawittesfaye8416

    @bruktawittesfaye8416

    4 жыл бұрын

    @@maremaru አመሰግናለሁ አዎ የሰፈርሽ ልጅ ነኝ

  • @maremaru

    @maremaru

    4 жыл бұрын

    Eshi bruktait beka lalochi lijochim teyika negrshslew endiwim comment ayitew lingrushi yichilalu kena bebelete

  • @maremaru

    @maremaru

    4 жыл бұрын

    Face book layi Awerign bebelete

  • @birhantesfaye6072
    @birhantesfaye60722 жыл бұрын

    የኔ ልጅ ካካዋ ስመጣ ይታወቃታል ግን ዳይፐር ላይ ጨርሳ ነዉ ፖፖ የምትለው

  • @maremaru

    @maremaru

    2 жыл бұрын

    ቶሎ ቶሎ ውሰጃት ሽንት ቤት ካካ ምትልበትን ሰአት በብዛት ተመሳሳይ ሰአት ስለሆነ እሱን መያዝ ነው

  • @user-ve9rj5zs3m
    @user-ve9rj5zs3m8 ай бұрын

    ልጅሽ በስንት አመቱ ማማ ማለት ጀመረ

  • @mateyoskerbej6651
    @mateyoskerbej66513 жыл бұрын

    የኔ ልጅ ፖፖላይ ላስቀምጣት ስልትቀውጠዋለች እረ

  • @gashawalene5326
    @gashawalene5326 Жыл бұрын

    የኔ ልጅ በ9ወሩ ነው ፖፖ የለመደው

  • @yoyotube3538
    @yoyotube35384 жыл бұрын

    Ye ene lej popo 3 geze becha new yetekemetew kezan behala Normal eyedehede yeshenal. Gen yaw enem yemejemeriya leje selenber ke 3 amet yemijemer mesloge nber nger gen be 14 ken west lemedelgee.

  • @maremaru

    @maremaru

    4 жыл бұрын

    እውነት ነው ዬርድዬ አብዛኛውን ስደት ላይ ሶስት ላይ ስለሚያቆም እንደዛ ነው ሚመስለን

  • @yoyotube3538

    @yoyotube3538

    4 жыл бұрын

    Awo tekekek hilu. Wanaw nger tewetenewal 👍💪🏻💪🏻😄

  • @maremaru

    @maremaru

    4 жыл бұрын

    😀👏👏

  • @user-rz3cc9bu8n
    @user-rz3cc9bu8n3 жыл бұрын

    ወይኔ እኔ ልጄ ሁለት አመቱ ነው ግን እንቢ አለኝ

  • @mateyoskerbej6651
    @mateyoskerbej66513 жыл бұрын

    የኔ ልጅ ፖፖላይ ላስቀምጣት ስልትቀውጠዋለች እረ

  • @maremaru

    @maremaru

    3 жыл бұрын

    ሽንት ቤት ላይ ሚቀመጠውን እድርጊላት እና ሞርያት

Келесі