ጄሩካ አለቀሰች | አስገራሚው የጃራ እና የጄሩካ ሰርግ | Jara Tesfaye | Jeruka | Ethiopian Wedding

ጄሩካ አለቀሰች | አስገራሚው የጃራ እና የጄሩካ ሰርግ | Jara Tesfaye | Jeruka | Ethiopian Wedding

Пікірлер: 121

  • @hiwi99
    @hiwi99

    አደገ እና አገባ የሳቄ ምንጭ የልጅነት ትዝታችን😂 መልካም የትዳር ዘመን🙏💖

  • @kassechkassech2596
    @kassechkassech2596

    ያ ጣፋጭ ልጅነትህ አለቀ ጃሩኮ 😂😂 ለማንኛውም እንኳን ለዚህ ክብር ጌታ አበቃህ አበቃችሁ የትዳር ዘመናችሁ ጣፋጭ ይሁንላችሁ ተባረኩ 🥰🥰

  • @Amanuel465
    @Amanuel465

    የጥቁር ቆንጆ ነች ፈግታዋ ሲያምር በስታ ኑሩ ፍኩ ዘራቹ ይብዛ 🙏

  • @user-nm6fm3bi7n
    @user-nm6fm3bi7n

    ያልተንዛዛ ሰርግ ግን ምነው አለባበስሽን ብታስተካኪይ መልካም ነበር መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ

  • @yegrace831
    @yegrace831

    beautiful ...may God bless your Union!

  • @user-ow1sz1kb8v
    @user-ow1sz1kb8v

    ባል ሳያይ ታዳሚዉ ሚጠግበው ነገር ቢኖር የኢትዮጲያ ሴት ልጅ ጡትነው እባካቹ ጡት የዉበት አንዱ ማድመቂያ ሳይሆን መሸፈን አለበት በጌታ እኔ ምን ያህል እንደምሳቀቅ ለናንተ ለምትገላለጡ 😢 በተረፈ መልካም የጋብቻ ዘመን ይሁንላቹ

  • @sgl745
    @sgl745

    ጌታን በአደባባይ ስላስከበርክ ተባረክ በብሄር የምትሳደቡ ጌታ ማስተዋል ይስጣችሁ

  • @BarkotTadesse-zk8ux
    @BarkotTadesse-zk8ux

    Congra እንኳን ደስ አላችሁ የአባቴ ልጆች

  • @fisehayeaa8079
    @fisehayeaa8079

    Wow enkoan des alcheu! Geta eyesus yebarkachehu!

  • @ihavefaithingod.godisgood.1188
    @ihavefaithingod.godisgood.1188

    Congratulations God bless you is good ❤

  • @fadillamarkosi9137
    @fadillamarkosi9137

    Wawawaw essssyyyyueeee kebre le EGZBHERE yehune yehe hitsane lije agabe tabrku

  • @user-ol7zk5ns1d
    @user-ol7zk5ns1d

    እግዚአብሔር አምላክ ዙመናችሁን እና ህይወታችሁን ይባርክ

  • @naturalskinglow
    @naturalskinglow

    My favorite couple congratulations 🎉🎊🎉🥂

  • @elsaedesalegn4591
    @elsaedesalegn4591

    ጃራ ተባረክ የወደድኩትን ነገር ስነግር የሚዜ ውቅሩን ነው ። እንደዚህ ነው የልብ ጎደኛ እንጂ ሚዜ አይገዛም።

  • @hiwothailemariam6066
    @hiwothailemariam6066

    Konjo new gn...veloa betam yechenkal

  • @Yenekonjoo
    @Yenekonjoo

    Ye Abraham ena yesara yarglachu betam tamralachu❤🎉

  • @theodoreyeamalajitu9392
    @theodoreyeamalajitu939216 сағат бұрын

    Yibarklachihu

  • @shewayedange8046
    @shewayedange8046

    Congratulations agin and agin

  • @user-nu4sk3gk3b
    @user-nu4sk3gk3b

    Congratulations

  • @beritoberito4139
    @beritoberito4139

    Woowowoo wwwwwwwwwwww woowowoo kibirr la geta yehunilate congratulations tabaraku 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

Келесі