ጃዋር መሃመድ ለፋኖ ያቀረበው ጥሪ! የእነ ዘመነ አስቸኳይ መልዕክት! “ዘመቻ አሳምነው ጽጌ”ታወጀ!

#የሮሃ_ቲቪ የዩቱዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
/ @roha_tv
#ሮሃ_ቲቪ - Facebook Page 👇
rohamedia202...
#ሮሃ_ቲቪ Telegram Channel 👇
👉 t.me/rohatv1
#Ethiopia #Roha_News #ROHA_TV
ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው
ውድ የሮሐ ቴሌቪዥን ወዳጆች በዩቲዩብ ቻናላችን የሮሐ ብቻ የሆኑ ዕለታዊ ዜናዎች፤ የፖለቲካ ትንታኔ ዝግጅት በየቀኑ፤ የትም ያልተሰሙ የህዝብ ድምጾችንና ወቅታዊ ልዩ ልዩ ማህበረሰብ ተኮር የመዝናኛ ዝግጅቶችን መከታተል ከእናንተ ከቤተሰቦቻችን የሚጠበቅ ነው፡፡ ‹‹ሮሐ ቴሌቪዥን የሀገሬው ነው›› ስንል የሮሐ ስራዎች ሁሉ በሀገሬነት የሚመዝኑና ባለቤታቸውም ሀገሬ የሆነው ኢትዮጵያዊ ሁሉ መሆኑን ለማሳወቅ ነው፡፡ አብዝታችሁ እንድትወዳጁንና እንድታበረታቱን እንጋብዛችኋለን፡፡
ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው

Пікірлер: 128

  • @ethiopiantiktok2761
    @ethiopiantiktok27612 күн бұрын

    እኛ አማሮች ደግሞ አቶ ሜንጫን እናሳስባለን! ሁሉንም ነገር የረሳነው እንዳይመስልህ ጊዜና ቦታ ብታገኝ ከሰይጣኑ ያልተናነሰ ግፍ በአማራ ላይ እንደምትፈጽም እናውቃለን የሁለታቹ ጸብ የስልጣን ብቻ ነው ። አፍህንም እጅህንም ብትሰበስብ ይሻልሀል

  • @bettykassa3135
    @bettykassa31352 күн бұрын

    ለማየት በጣም ከሚያቅለሸልሸኝ ሁለተኛው የአማራ ደም መጣጭ ሰው ጀዋር ነው። ከብት

  • @user-qh1xg8nl5w
    @user-qh1xg8nl5w2 күн бұрын

    ጀዎርም በቀለም አብይም አንድ ናቸዉ በህዝብ እና በአገር ላያ ተሰይመዉ የሚሰሩት ድራማ ነዉ አማራየ ሆይ ንቃ ይሄን መፃፌ እና እንዲህም ማሰቤ አይግረማችሁ አደባባይ ላይ ሰዉን ዘቅዝቀዉ ሲገድሉ አሳይተዉናል የነፈጠኛን አከርካሪ ሰበርን ብለዉናል እርጉዝ ሴትም ሆዶን ቀደዉ ፅንሰ አዉጥተዉ አሳይተዉናል በቃ "ነፃነታችንንም አዉጀን ብንኖር ይሻላል ""

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye6872 күн бұрын

    ድል ለአማራ ህዝብ በሙሉ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ 🦁🦁👈💚💛❤️✊እናሸንፋለን ጀዋር 😏እኛ አማሮች መስሚያችን ጥጥ ነዉ 4 ነጥብ 86 ሰዎች ያስከደልከዉን እዳትረሳ የሞቱትን ወገኖቻችን ቀን ይስጥህ ዘገምተኛ

  • @romiooo0193

    @romiooo0193

    2 күн бұрын

    Yessss👌👌👌👌

  • @yghezudenku8734
    @yghezudenku87342 күн бұрын

    ጀዋር ውንጅለኛ እንደሆነ ያቃል። በውንጀል ዋንኛ ተጠያቂ ነው።።።ጀዋር ዋንኛ የኦሮሞ ብልጽግና አማካሪ ነው።

  • @MulugetaDasalow
    @MulugetaDasalow2 күн бұрын

    ድል ለነበልባሉ ፋኖ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @Si20511
    @Si205112 күн бұрын

    ጃዋር ስማ ፋኖ የጋላ አማካሪ አይፈልግም ሂድና እንደለመድከዉ ሸኔን አማክር

  • @malikatamn2589

    @malikatamn2589

    2 күн бұрын

    ትክክል ገሎ ይማርሽ የለም

  • @romiooo0193

    @romiooo0193

    2 күн бұрын

    Yessss

  • @user-sl9eu5wv3g
    @user-sl9eu5wv3g2 күн бұрын

    እባብ፡አለሳልሶ፡ነው፡የሚነድፍ፡እንግዲህ፡እባብን፡አምኖ፡ለመደራደር፡መሞከር፡ጅልነት፡ነው

  • @romiooo0193

    @romiooo0193

    2 күн бұрын

    Yessss👌👌👌👌

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu53882 күн бұрын

    ጀዋር ምናገባህ በፋኖ ትግል ፋኖውስጥ ከአንተ በእውቀትም በፓለቲካም የሚበልጡ ሀይሎች አሉ ትግሉን የሚመሩት ይወስኑ የኦነጋውያንን ምክር አይፈልጉም ድል ለአሳረኛው ፋኖ 👏👏👏

  • @KukuyeBlack
    @KukuyeBlack2 күн бұрын

    ጅዋር... ቀንህን ጠብቅ ሊባል ይገባል።ማንም ኢትዮጵያዊ የሠራውን ፀያፍ አይረሳውም።

  • @robely8853
    @robely88532 күн бұрын

    እባቡ ጀዋር ስለ አማራ ምን አባትህ አገባህ፣ ለአማራ የሚዝን ቅንጣት ታክል ሰብአዊነት ያልፈጠረብህ አረመኔ ዘረኛ፣ መንግስታችን እየትፈከረከ ስለመጣ፣ በድርድር ስም እድሜያቸውን የማርዘም ሂደት ነው።

  • @Ashenafi2121
    @Ashenafi21212 күн бұрын

    አሁን ያለው የአገር መከላኪያ ሳይሆን ጥቂቶች የሚዘወሩት የኦሮሞ መከላኪያ ሰራዊት ነው‼️

  • @samuelwoldemariam4996
    @samuelwoldemariam49962 күн бұрын

    ጃዌ ምንም ብትል የሚያምናት የለም! ኦፌኮ ማንነቱ already ታውቋል !

  • @DawitSeyoum-xb5mv
    @DawitSeyoum-xb5mv2 күн бұрын

    ምነው ጃዋር እስከ ዛሬ የት ነበርክ አላማዕን በአብይ በኩል እያሳካክ ስለነበር ዝምታን መርጠህ ነበር አሁንማ የሽመልስን የአንተን የአብይን ሴራ ተባኖዋል 😂😂😂

  • @muluw.tsadik9864
    @muluw.tsadik98642 күн бұрын

    ጀዋር አርፈህ ብትቅምስ? የፖለቲከኛ ኪሳራ የገጠመህ ደደብ።

  • @MadinaAlmadinah
    @MadinaAlmadinah2 күн бұрын

    ድል ለነበልባሉ ለጀግናው አማራ ፋኖነ💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛♥♥♥♥♥♥♥♥🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅💪💪💪💪💪

  • @yehizbalemmekonnen8622
    @yehizbalemmekonnen86222 күн бұрын

    ጃዋር: ግም ለግም አብረህ አዝግም

  • @esayaslove5758
    @esayaslove57582 күн бұрын

    ድል ለአይበገሬውና ለትንታጉ ዐማራ ፋኖ 💪💪💪

  • @solomonteshom4286
    @solomonteshom42862 күн бұрын

    ድል ለጀግናው ለአማራ ሕዝብ ፋኖ💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍

  • @getuyohanes6873
    @getuyohanes68732 күн бұрын

    ጀዋር መጀመሪያ ከዚህ በፊት ላስገደላቸው 86 እና በላይ አማራወች በፍትህ መጠየቅ አለበት። ሀሳብ የመስጠት መብት የለውም።

  • @BadryaBadrya-hz5nh
    @BadryaBadrya-hz5nh2 күн бұрын

    ድል ለፋኖ ኢንሻአላህ ድሉ ለፋኖ ነው❤❤❤❤

  • @solomon3431
    @solomon34312 күн бұрын

    🙏 “እንግዲህ እግዚአብሔር ዳኛ ይሁን፥ በእኔና በአንተም መካከል ይፍረድ፥ አይቶም ይምዋገትልኝ፥ ከእጅህም ያድነኝ።” 1ኛ ሳሙኤል 24፥15 🙏 _____

  • @Cripto244
    @Cripto2442 күн бұрын

    ጆዋር ሞሃመድ Ethiopia out of oromia. የሚለውን መፈክሩን ቀይሯል ብለህ እትጃጃል : ህዝብን አታወናብዱ:: ጆዋር ሞሃመድ ማለት አቢይ አህመድ ነው

  • @asefaeshete4987

    @asefaeshete4987

    2 күн бұрын

    ይኸ ቀይ እባብ ነው

  • @terefefeyssa877

    @terefefeyssa877

    2 күн бұрын

    " Kasfelege be mencha, kasfelege bemercha" eyale tere arun new yaraw yehe balege. Sente,Amhara motual be Jawar mekenyat.

  • @yitbarek4035
    @yitbarek40352 күн бұрын

    ድልልል ለክንደ ነበልባሉ ፋኖኖኖ

  • @seay2550
    @seay25502 күн бұрын

    በእናታችሁ ጃዋር ስለተባለ የሞተ ግለሰብ እያወራችሁ ከሞት ለማስነሳት አትሞክሩ! ደሜን አታፍሉት! የውጭ ዜናም አትዘግቡ! የህልውና ትግል ላይ ያለን መስሎኝ! በቃ ፋኖ እና ፋኖ ብቻ!

  • @husseinhawa8747
    @husseinhawa87472 күн бұрын

    ጀዋር አትቀልድ!

  • @yghezudenku8734

    @yghezudenku8734

    2 күн бұрын

    የኦሮሞ ብልጽግና መቀበር ለሁሉም የኦሮሞ ሃይሎች ሞት ነው።

  • @zewditumulugetta4665

    @zewditumulugetta4665

    2 күн бұрын

    ወንድም ለአማራ አስበህ ወይስ እስር ቤት ከቶ ላሽመደመደህ ወገንህ በማስብ ወይስ አቴንሽን ፍለጋ? ስለአቴንሺን ፍለጋ ሳነሳ አንድ ነገር ትዝ አለኝ እስር ቤት የገባህ ጊዜ ቄሮ ይነሳና ያስለቅቀኛል ብለህ እንደቃዠህው አሁንም እይቃዠህ ነው። ፖለቲከኛ ነኝ ከሚል ስው አይጠበቅም ዳሩ አይፈረድብህም የዘሬን ብተው ያንዘርዝረኝ ሆኖብህ ነው።

  • @user-lo6fb4qu2e
    @user-lo6fb4qu2e2 күн бұрын

    አቾ ጀዋር ኦሮሞ ስልጣን ሊቀማነው ብሎ ነው እንጂ ላማራ አስቦ አይደለም አማራመብቱን በደመና ባጥንቱ ያስከብራል ድል ለአማራ ፈኖኖኖኖኖ❤❤❤❤

  • @asefaeshete4987
    @asefaeshete49872 күн бұрын

    ጁአር መሀመድ ጭቃ አታቡካ ቀይ እባብ

  • @aacon1
    @aacon12 күн бұрын

    ዛሬ ያየውት የሬሳ መሀት በጣም የሚዘገንን ነው ለምን እደሆነ አላውቅም መከላከያ ለምድነው እደበግ እየተነዳ ወደ አማራ ክልል የሚገባው አረ ንቁ ወላጆችም መከላከያ ያሉትን ልጆቻቹውን ምከሩ በማያቁት አገር እየገቡ ልጆቻቹ እያለቁ ነው ካላመናቹ ዘመድኩን ቴሌ ግራም ቻናል ላይ ገብታቹ እዩ መከላከያ ማለት ዳር ድበር ጠባቂ እንጂ በዚ መልክ በየመንደሩ እየገባ ታኝካ እደተተፋ ማስቲካ በየጉድጓዱ የነሱ እሬሳ ነው በሚሰቀጥጥ ሁኔታ የግለሰብ ስልጣን ለማስጠበቅ ክቡር የሆነ አንድ ነብሳቸውን በዚ መልኩ ማጣት የለባቸውም ወላጆች ልጆቻቹን ምከሩ ቢኖሩ ናው የናተ ጠዋሪ ቀባሪ መሆን የሚችሉት እባካቹ አውንም ይቅርባቹ በቃን በሉ ንቁ 🙏😪😪⬅️⬅️

  • @tesfayeassefa5677
    @tesfayeassefa56772 күн бұрын

    ድርድር የምን ድርድር

  • @getuyohanes6873
    @getuyohanes68732 күн бұрын

    አዲስ አበባ አሁንም አማራ ወጣቶች እየታፈሱ ነው እስር ቤት የሞሉት አማራወች መሆኑን ለአለም አሳውቁልን

  • @namanekemti8556
    @namanekemti85562 күн бұрын

    ጀዋር መሐመድ "ከኔ የበለጠ የፖለቲካ ቁማር የሚች የለም" ብሎ የሚያስብ ቱልቱላ ኦፍቱላ ግለሰብ መሆኑን በተደጋጋሚ አስመስክሯል። አማራን አራጅ አሳራጁ ጀዋር መሐመድ፤ "ፋኖ ከጀነራሎች ጋር መደራደር አለበት" የሚል ምክር አቅርቧል። ይህ ግለሰብ ስለአማራ ትግል የመተቸት የሞራል ብቃት የለውም።

  • @SARASARA-hb1gq
    @SARASARA-hb1gq2 күн бұрын

    ጂዋራ የአማራ ድምጠጨ አርፈህ ቁጨ በል አተ አረመኔ

  • @yitbarek4035
    @yitbarek40352 күн бұрын

    Roha አለኝታችን

  • @user-je9cm1ok6k
    @user-je9cm1ok6k2 күн бұрын

    አዘናግቶ ሊበናነው አውሬው

  • @yaredbekele6692
    @yaredbekele66922 күн бұрын

    Thanks

  • @Adnet-mf5om
    @Adnet-mf5om2 күн бұрын

    ጁሃር በለጨው በጬው ምን ያህል የአማራን ሕዝብ ቢንቅ ነው ድርድሩን ተቀበሉ የሚለው???ይህ ነፍሰ ገዳይ አማራው ከሚፈልጋቸው ሰዎች ቁጥር አንድ ነው::የገባበት ገብተን አንገቱን አንቀን ለፍርድ እናቀርበዋለን::

  • @Ethio491
    @Ethio4912 күн бұрын

    I never forget jaware he has in hand innocent amhara people blood .

  • @user-th8zf7nm4b
    @user-th8zf7nm4b2 күн бұрын

    ድልደል ለፍኖ

  • @yosefetopia1528
    @yosefetopia15282 күн бұрын

    ሮሃ ዜና እናመሰግናለን,... ፋኖ ዘኢትዮጵያ ችሏል!ወደፊት!,... ጃዋር አማራን አትወክልም አርፈህ ተቀመጥ, ገና ለፍርድ ትቀርባለህ ከነሜንጫህ,አዎ ላስጨፈጨፍካቸው ንፁሃን አምሓሮች ተጠያቂ ነህና!,ሊባል ይገባዋል::

  • @MulugetaDasalow
    @MulugetaDasalow2 күн бұрын

    አሸናፊ ፋኖ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-rr2eg9uq4k
    @user-rr2eg9uq4k2 күн бұрын

    ጀዋር😂😂😂😂😂አራጅ

  • @bunakuma874
    @bunakuma8742 күн бұрын

    ሰላም ሮሃ ሚዲያ !!! ጃዋር አራጅ አሳራጅ አንተን ማን ይሰማል አንት ካንሰር

  • @Crismoses-nd1fq
    @Crismoses-nd1fq2 күн бұрын

    ጀዋር የ አማራን ህዝብ ማሳረድክን እረሳከው

  • @selamawitadmassu7887
    @selamawitadmassu78872 күн бұрын

    አይ ጀዋር አሳቀችኝ😂😂😂

  • @melesseworkiye5991
    @melesseworkiye59912 күн бұрын

    አንተም በመደብህ እኛም በመደባችን። ፍርድህን ጠብቅ

  • @yaredbekele6692
    @yaredbekele66922 күн бұрын

    ጁዎር ንብረቱ እንዳይወረስ በመስጋት የመለማመጥ ነገር ነው

  • @user-nm3ch1de1b
    @user-nm3ch1de1b2 күн бұрын

    ፋና

  • @efratawondwosen9952
    @efratawondwosen99522 күн бұрын

    ሚዲያው የትግል ሆኖ እያለ እንዴት በአዲስ አበባ ለሚገነባ ሪልስቴት ማስታወቂያ ሊሰራ ቻለ ግልፅ ብታረጉልን

  • @malikatamn2589

    @malikatamn2589

    2 күн бұрын

    ይህ ጥያቄ የኔም ነው

  • @romiooo0193
    @romiooo01932 күн бұрын

    jawar araje gadaye naw

  • @thestar2137
    @thestar21372 күн бұрын

    ጃዋር እኛም አራዳ ነን ብዳታም

  • @ethiopiaethiopia2718
    @ethiopiaethiopia27182 күн бұрын

    እማዝነው ለጀዋር ንግግርየአማራ ተቆርቋሪ ሚዲያወች ሽፋን መስጠታቸውነው!! እርሱት - የኦርሞን ትግል መምራት ያቃተዉ ለፋኖ ይምከር?

  • @user-kc6gi8ds6n
    @user-kc6gi8ds6n2 күн бұрын

    ጀዋር ስራውን ስለሚያውቅ ነው

  • @feedelband205
    @feedelband2052 күн бұрын

    የወራዳው የአራተኛ ክፍል ተማሪው ጨቅላው ጨካኝ ህፃን እማካሪው ጀዎር መሀመድ እሁን ባለቀ ሰአት የፋኖን አሸናፊነት በማምን ጌታውን አብይን ለምዳን የሄደበት መንደፋደፍ በርግጥ የሚገርም ቢይሆንም መራራ ጉዲናም በተመሳሳይ አለቃውን እብይን ካላዳነ መኖር እንደማይችል ተገንዝቦ እሱም ፋኖን መለመን ጀምሯል ፋኖ ነብሰግዳዬችን ለፍርድ ለማቅረብ የመጭረሻ ሰአት ላይ ስለሆን ከፈረሰ የአብይ ወንበዴ ህፂን ደፋሪ ገዳይ ሰራዊት ጋር እዴት ነው የሚደራደረው ይልቅስ ላታመልጭኝ እታራሩጭኝ ነውና ጀዎርም መራራም እራጁን ጉዎደኛችሁን አትፈራገጥ እጅህን ስጥ ብሊችሁ የንፁሀንን አሊስፈሊጊ እልቂት አስቁሙ በተረፈ ማንም አይሰማችሁም ምድረ ሆዳም

  • @nardosmulugeta6954
    @nardosmulugeta69542 күн бұрын

    Please all Amhara,FANO and Ethiopian don't lessen to any Jawar ideas he is trying to save PP.

  • @bisratgelan2437
    @bisratgelan24372 күн бұрын

    TPLF OPLF and all other LFs should be banned from Ethiopian politics. If any politicians make mistakes and ask for an apology may be forgiven once, but not capable of leading anything. their judgment is wrong or they are liars. Either way, they are not fit to lead politics.

  • @aidatewolde8331
    @aidatewolde83312 күн бұрын

    ጀዋር ማነው ስንት አማራን ካሳረደ ቀንድ ኛው ነው

  • @yirgalemnigusse-em7je
    @yirgalemnigusse-em7je2 күн бұрын

    የጨፍጫፊ ግባ ተመሬት መፈጸም እንጅ እርባና ቢስ እንደራደርን አኝከው የብልግና ስኮርት ነው !

  • @wagayebahiru86
    @wagayebahiru862 күн бұрын

    I think Jawar is the chief advisor of the Ehio gov't

  • @zaidghidey569
    @zaidghidey5692 күн бұрын

    Sele fano ahjagbawuo abeiy ielqun kesltahn lehkk ieblwuo dehl lefano Selam le ulum ahlem

  • @yadugna
    @yadugna2 күн бұрын

    Who can listen and trust Jawar. How he forgot what he did on our people

  • @ashebirwondimu5726
    @ashebirwondimu57262 күн бұрын

    Why is Jawar Mohammed concerned about this issue? Why is he lying about Ethiopia's defence force? Jawar, as you not relevant to Amhara's struggle get out of this game.

  • @eliasabebe4410
    @eliasabebe44102 күн бұрын

    Jawar please save your advice to yourself

  • @tilahunyimer25
    @tilahunyimer252 күн бұрын

    ጃዋር ስለፋኖ ምናገባዉ?...ፋኖ መስሚያዉ ድፍን ነዉ

  • @Sarah-kg6mb
    @Sarah-kg6mb2 күн бұрын

    ጁህር አንሰማህም😂

  • @user-vh5jc7td7w
    @user-vh5jc7td7w2 күн бұрын

    Jawar yemibal segera koshasha ye80 sew nebs yebela Gena anelekewm

  • @bisratgelan2437
    @bisratgelan24372 күн бұрын

    Jewar, Gadu, and Merera Gudina are distraccation. They should never have a place in Ethiopian politics. Because of Amhara's disappear weakness international criminals and genociders are allowed to talk about Fano. These people should go to the international court for provocation of the genocide of the Amhara people in the Oromo region. Oromo politicians are scared and afraid of the FANO movement,.

  • @politicalcrimessurveillanc7941
    @politicalcrimessurveillanc79412 күн бұрын

    መምህራን ማን ያዛቸው፤ ጥለው አይወጡም! አስመሳዮች፤ ካልቻሉ መልቀቅ እና የራሳቸውን ስራ መስራት ነው፤ የሀገሪቱ ችግር የእነርሱ ችግር ነው፤ እነርሱ ያመጡት፤ ደንቆሮዎች!

  • @ababaalamo1041
    @ababaalamo10412 күн бұрын

    ጀዋር አማራን ቀደምነው ብለህ ነበር እረሳከው ዛሬም አንተ ያማራ ጠላትነህ መርዝ። አማራ የስርአትለውጥ እንጂ የድር ወሬ አይሰማም

  • @tilahunyimer25
    @tilahunyimer252 күн бұрын

    ጃዋር? አማራ እንደሱ ጅልል መሰለዉ እንዴ?...ዞር በል !!

  • @yeshialemmengistu3643
    @yeshialemmengistu36432 күн бұрын

    Jewar go do your Self. You are out side Ethiopia. Fano is in Ethiopia. No one Trust you any more full your self.we know the Drama. Remember Your mencha!!!

  • @AsterWorkiye
    @AsterWorkiye2 күн бұрын

    Oduu

  • @FasilYitbarek-qb2hd
    @FasilYitbarek-qb2hd2 күн бұрын

    በሌላ በኩል ጃዋር የሚመራው ኦፌኮ ኦሮሚያ በሚኖሩ አማራዎች ላይ የጄኖሳይድ ቅስቀሳ አድርጓል።

  • @user-kc6gi8ds6n
    @user-kc6gi8ds6n2 күн бұрын

    ሞት ወይም ነጻነት ምንም ድርድር አይሰራም ጀዋርም አብይም ፈርተዋል

  • @SolomonDawit-rg9pi
    @SolomonDawit-rg9pi2 күн бұрын

    Jawhar Min agebah hiding yerasehn shenne asasebachew ye dikala lij

  • @mirtvoice
    @mirtvoice2 күн бұрын

    አቶ አልሽው ይሄን የአማራ ደም መጣጭ አስጨፍጫፊ ቫምፓዬር....ጊዜ ለኩሉ

  • @Mollabaynasey
    @Mollabaynasey2 күн бұрын

    Dle lamhira

  • @AlazarZelalem
    @AlazarZelalem2 күн бұрын

    Leba beyew

  • @negedeyimam2745
    @negedeyimam27452 күн бұрын

    ጅል ነዉ

  • @chickennugget4854
    @chickennugget48542 күн бұрын

    እርሱ ማንነው ለመሆኑ? ወንጀለኛ ገዳይ አስገዳይ አይደለም ወይ? ለስንቱ የአማራ ሰማእት ምክንያት የሆነ ሌባ አስጨፍጫፊ ዘረኛ ጋላ አይደለም ወይ? የሚሉሽን ባወቅሽ ገበያ ባልወጣሽ ይባላል በጀኖሳይደር የሚፈለግ መሆኑን አልተረዳም ማለት ነው

  • @derejekassahun3537
    @derejekassahun35372 күн бұрын

    እንዴት ይህ ሚዲያ በማስታወቂያ Dollar እንዲያገኝ አቢይ ፈቀደለት???

  • @user-jm4ir3cc8s

    @user-jm4ir3cc8s

    2 күн бұрын

    ምነዉ ሁሉም በአብይ እጅ ነዉ አላችሁ😂😂😂😂

  • @ሂወቴ
    @ሂወቴ2 күн бұрын

    ጁሀርን አርክሰው ትተውታል የእኛ ሚድያ ግን ጁሀር ምን ተነፈሰ እያላችሁ ትዘግባላችሁ አማራን ያስጨፈጨፈ ቤተክርስቲያን ያነደደ ካህናት ያሳረደ መሆኑን እረስቶ።እረስታችሁ አሁን ምንም ይበል ለአማራ የሚጠቅም ሀሳብ አያነሳም የኦሮሞን ስልጣን እንዳይነጠቅ እየወጣ 👹😀🤔

  • @saidFeleke
    @saidFeleke2 күн бұрын

    Alfa so sorta don’t forget convince and confuse Amhara people

  • @ethiocsc8289
    @ethiocsc82892 күн бұрын

    'All of Amharas out of Oromia' is the motto of JAWAR which caused the massacres of thousands of Amharas in Oromia and their displacements in hundreds of thousands. As a result, he has no moral integrity to give advice to Fanos or Amhara people.

  • @terefefeyssa877
    @terefefeyssa8772 күн бұрын

    Jawar sew negn belo Afun yekeftal. Telant yaderegew yemiresa meslotal. Yehe zeregna Abiyen lemadan ena ye Oromo yebelayneten lemasketel new. Abebaw Tadesse mane hono new dereder yemiteraw? Abebaw Tadesse ye Abiy ashker new. Abiy angetu eskiaz deres trgel aykerem. Abiy Ahmed yafessew dem mene lihon new?

  • @Mmmm-oi9cu
    @Mmmm-oi9cu2 күн бұрын

    😂😂😂😢😢🎉🎉🎉🎉

  • @Mmmm-oi9cu
    @Mmmm-oi9cu2 күн бұрын

    😂😂🎉🎉😊😊😮😮

  • @user-nm3ch1de1b
    @user-nm3ch1de1b2 күн бұрын

    ያገዉ ፋኖ አለ ንገሩኝ❤❤❤❤

  • @Sarah-km5be

    @Sarah-km5be

    2 күн бұрын

    አዉ

  • @hirutkebedetsegaye687

    @hirutkebedetsegaye687

    2 күн бұрын

    አዎ አለ 😔 በሰላም ነው?? ማለቴ አገዉ አማራ ነዉ🧐🧐

  • @habtamushisema3790
    @habtamushisema37902 күн бұрын

    Anchi demo yemikerb ena yemaykerb atakim..who the hell is jawar chirash asasibalew minamin..and tera sew ale alale who cares . famous yaregechut enant nachu..

  • @user-sg9nb2sv8w
    @user-sg9nb2sv8w2 күн бұрын

    Jour Mohamed is Abiy Ahmed's donkey prosperity government supporter and Abiy Ahmed must be avoided by force frist before starting negosation in Ethiopia.

  • @Israelxox
    @Israelxox2 күн бұрын

    Jawar 💩💩💩 where ru been

  • @fikiresketsela
    @fikiresketsela2 күн бұрын

    ለመምህራን ትኩረት መንፈግ መምህርነት እንዲጠላና የቀጣይ ትውልድ የትምህርትና ዕውቀት ሽግግር እንዲከሽፍ ተመለሠን ወደ መሃይምነት ዐዘቅት አገሪቱ እንድትወድቅና ለዘመናት ለትምህርት ከፍታ እና ማደግ የተከፈለውን ዋጋ የሚያሣጣ የዐላዋቂዎች ምልከታና ቸልታ ነው ።

  • @waltersara6984
    @waltersara69842 күн бұрын

    መንምነሃል ዝም ብለህ በሽታህን አስታም

  • @nubawmer7001
    @nubawmer70012 күн бұрын

    የብአዴኗ መአዛ ሚዲይ ማስታወቂያ

  • @Hailu918
    @Hailu9182 күн бұрын

    ጀዋር ለሸኔ ጥሪ ያድርግ ሰዉ ማረድ እንዲያቆም. Jewar is not the right person to call for Fano to do anything. He needs to shut the eff up and go to hell. Roha is no different than Jawar. Both work as under cover for PP.

  • @AsterWorkiye
    @AsterWorkiye2 күн бұрын

    Oduu

Келесі