“ልጃችንን ከሱስ ለማውጣት በሄድንበት መንገድ ለሌሎችም ተረፍን” /ባለትዳሮቹ/ //እሁድን በኢቢኤስ//

Ойын-сауық

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Пікірлер: 90

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 Жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚሉ ግልፅ እውነት የተሞላበት የሚናገሩ ባልና ሚስቶች ዛሬ ተመለከትኩ አንዳንድ ባለትዳሮች ተጣልተን አናውቅም ሲሉ ይገርመኛ እንኳን ከተለያየ ቤተሰብ ያደጉ የተለያየ ባህሪ ያላቸው ሰዎች በአንድ ቤት ሲኖሩ አንዱ የአንዱን ባህሪ እስከሚያውቅ በትንንሽ ነገር በልጆች ለማስተካከል ይጣላሉከመጀመሪያ ጀምሮ አንጣላም የሚሉ ሰዎች ውሸታሞች ናቸው ክበረት ይስጥልን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እነ ጤና ይስጣችሁ

  • @gashawbekele905
    @gashawbekele905 Жыл бұрын

    ብዙ ባለትዳሮች ሚዲያ ላይ ሲቀረቡ እውነቱን ከመናገር ይልቅ እርስ በርሳቸው መሞጋገስ ይወዳሉ። እነዚህ ቤተሰቦች ግን በግልፅነት በትዳር ውስጥ ያሳለፉትን ከባድ ጊዜ እና የነበረውን ተግዳሮት እንዴት እንዳሳለፉ እና ከችግር የወጡበትን መንገድ በግልፅነት ነግረውናል እናመሰግናለን ።

  • @saraamagreedavid6763

    @saraamagreedavid6763

    Жыл бұрын

    በጣም ትክክል ይሸፋፍናሉ

  • @AsdAsd-tb5fo
    @AsdAsd-tb5fo Жыл бұрын

    እረጅም እድሜ ከጤና ይስጣችሁ ስታምሩ ❤️❤️❤️❤️💪💪💪

  • @lemma4223
    @lemma4223 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናችሁ ይባረክ

  • @amihabeshawit7365
    @amihabeshawit7365 Жыл бұрын

    ከስደት መልስ የተደላደለ ትዳር ይስጣቺሁ የመዳም ቅመሞች ❤

  • @maadeenadubai7641

    @maadeenadubai7641

    Жыл бұрын

    አሚን ወዶየ

  • @yyyy3582

    @yyyy3582

    Жыл бұрын

    Amen

  • @rabiayimam3430

    @rabiayimam3430

    Жыл бұрын

    አሚን

  • @enatfkre3959

    @enatfkre3959

    Жыл бұрын

    አሜንንንንን

  • @tigegetachew8559

    @tigegetachew8559

    Жыл бұрын

    Ameen Ameen Ameen

  • @mmb509
    @mmb509 Жыл бұрын

    ሲስተር ይርገድ አቶ ሰለሞን ስላየኃቹ በጣም ደስ አለኝ ይርገድዬ ስልሽ እንደ ታላቅ እህት የምትመክሪኝ ወድና ተናፋቂ በጣም የምሳሳልሽ ከረጅም አመታት በኃላ ስለአየሁሽ ደስ አለኝ እወድሻለሁ ❤❤❤

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 Жыл бұрын

    ለማስተካከል ሀላፊነት ስለሚሰማቸው የሚጣሉ ባለትዳሮች ብዙ አመት ሲዘልቁ አይተናል የማይዋደዱ የሚፈራሩ ባልና ሚስቶች አይጣሉም ይፈራራሉ በንብረትም የኔ ያንተ ስለሚባባሉ ሀላፊነት አይሰማቸውም በትዳር መሀል ፀብ አለ ፍቅር አለ

  • @beletetigist9830
    @beletetigist9830 Жыл бұрын

    ቀሪ ዘመናችሁን ጌታ ይባርክላችሁ 🙏 እንደዚህ አይነት ትዳሮች ይብዙልን 😍

  • @emmy1365
    @emmy1365 Жыл бұрын

    Awwwwwww...ደስ የሚል የትዳር ህይወት!! እግዚአብሔር ያለምልማችሁ!!!!😍🙏

  • @martasila5996
    @martasila5996 Жыл бұрын

    Blessed parents! Thank you for sharing your testimony.

  • @ilovetsfmcal1128
    @ilovetsfmcal1128 Жыл бұрын

    በጣም ደሰ የሚሉ አባት ነቸቸው ለአሁን ተውልድ ወንዶች ትምህርት ይሁን ብዮ ተመኘሁ እረጀም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጣችሁ

  • @madinamadina4406

    @madinamadina4406

    Жыл бұрын

    😍😍😍👍👍

  • @mestawetuluma840
    @mestawetuluma840 Жыл бұрын

    እነዚህን ባለትዳሮየች ከተወሰኑ አመታት በፊት በስራ አጋጣሚ አውቃቸዋለሁ በጣም ተምሳሌት የሆኑ ናቸዉ ኢቢኤስዎች አናመሰግናለን አንግዳ ስላደረጓችኋቸው

  • @abebamengestu9914
    @abebamengestu9914 Жыл бұрын

    እሰይ የኔ እህት እንኳንም ሕይወቱ ተለወጠልሽ ሕግዚሐብሔር ስሙ ይመስገን ማንም በበልጁ ይደሰት አይከፋ!!!

  • @jimanegawo1107
    @jimanegawo1107 Жыл бұрын

    ፈጣሪ በህይወት መንገዳችሁ ሁሉ ከፊትለፊታችሁ እየቀደመ ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክ ፣ ትውልዳችሁንም ይባርክላችሁ ፣ ረጅም ዕድሜና ጤንነትም ይስጣችሁ ። ለሌላውም አርአያ የሚሆን መልካም ቤተሰብ ናችሁና !

  • @wellotube2
    @wellotube2 Жыл бұрын

    አላህ ሆይ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን 🇪🇹🌺🌺ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🌹

  • @hreetabebe3979
    @hreetabebe3979 Жыл бұрын

    This man is telling my story; he is right in saying that spiritual life uplifts to a higher ground to sustain marital life and pass through any conflict.

  • @yonasbelay7583
    @yonasbelay7583 Жыл бұрын

    ቆንጆዎች አሁንም ወደፊትም መልካም ጊዜ

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p Жыл бұрын

    ችግርን ወደ ለወጥ መለወጥ ::ይሄ የእግዚአብሔር እገዛ ነው ዋው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tsiyontakele
    @tsiyontakele Жыл бұрын

    እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 Жыл бұрын

    ሁለቱም ውብ ቆነጆ ናቸው ጨዋ ያሳደጋቸው በስነምግባር ያደጉ ሰዎች ሁሉነገራቸው ይናገራል ትዳራችን እንደእናተ ይመርልን

  • @meselechalna6311
    @meselechalna6311 Жыл бұрын

    ጋሽ ሰለሞን ሲስተር ክ20 አመት በኋሏ ስላየዋችሁ በጣም ደስ ብሎኛል ፣ሲስተር አልተወጥሽም ፣ስታምሪ

  • @hiyabalay2742
    @hiyabalay2742 Жыл бұрын

    ደስ የሚሉ ባለትዳሮች

  • @yeshiasnake6012
    @yeshiasnake6012 Жыл бұрын

    ታድላቸሁ ጌታ ይባረካቸሁ እደሜ ይስጣችሁ።

  • @kerga1
    @kerga1 Жыл бұрын

    በእዉነት ትልቅ ሰው ናችሁ ለብዙዎችም አርአያ ናችሁ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናችሁ ይባረክ !!

  • @sintmulu4522
    @sintmulu4522 Жыл бұрын

    ❤በጣም ደስ ይላሉ EBS መሉ ፕሮግራም በሱስ ለተጠቁ ወንድም እና እህቶች እንዴት መርዳት እና ማገዝ እንደምንችል ሲስተር ቢያስተምሩን ተመኘሁ

  • @solomoncuba5319
    @solomoncuba5319 Жыл бұрын

    ሲስተር በጣም ሠው አክባሪ መልካም ሠው ናቸው በአካል አቃቸዋለሁ ወንድሜ የሡሥ ተጠቂ ሆኖ እዛ አስገብተነው ብዙ ረድተውናልና ምስጋናየ የላቀ ነው እድሜና ጤና ለቤሠብ እመኘለሁ ናፍቆት ጎበዝ ነሽ በርቺ ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ ጌታ ይጠብቅሽ

  • @meseretg.sellasie7524
    @meseretg.sellasie7524 Жыл бұрын

    ደስ የሚሉ ባለትዳሮች። እግዚእብሄር ይባርካችሁ! ጥሩ ምሳሌዋች ናችሁ።

  • @yeshitadesse4616
    @yeshitadesse4616 Жыл бұрын

    ዋው ሲስተርዬ አሁን ነው በአጋጣሚ ያየሁት የ ኔ አዛኝ:ሩህሩህ: መካሪ:ለችግር ደራሽ: በትክክል የህክምና ሙያሽን ከቅንነት ጋር የተገበርሽና ወደፊትም የምትተገብሪ እጅግ በጣም የማከብርሽና የምወድሽ ቸሩ መድሐኒያለም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ::

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ 🙏🏾የናንተን ልጅ ከሱስ ያወጣ አምላክ ለሌሎች ወላጆችም ይድረስ ዘንድ ፈቃዱ ይሁን🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @saraweldekidan152
    @saraweldekidan152 Жыл бұрын

    ኡፍፍፍ በጣም ድስስስስ እምትሉ እግዚአብሔር የባረከው ትዳር እድሜና ጤና ይስጣችሁ ❤❤❤❤

  • @fantatilahun8555
    @fantatilahun8555 Жыл бұрын

    Wow what an incredible elegant woman she handled her marriage, her time consuming work, family ( especially her son) finally her Rehab center with dignity. Thank you very much for helping a lot of young men and women CONGRATULATIONS FOR YOUR 40 YEARS MARRIAGE ❤🎉🎉

  • @genetteferi9552
    @genetteferi9552 Жыл бұрын

    በጣምነው፣ደስስ፣የሚሉት፣እግዝያብሔር፣እድሜና፣ጤና፣ይስጥልን።

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Жыл бұрын

    እግዚአብሄር ጤናና እድሜ ይስጣችሁ 🙏🙏🙏

  • @konjitberhanu8571
    @konjitberhanu8571 Жыл бұрын

    እንዴት ደስ እንደሚሉ። ቀሪውን ጊዛቸውን ይባርክላቹሁ።

  • @medehinhailu5534
    @medehinhailu5534 Жыл бұрын

    ተባረኩ አድሜና ጤና ይስጣችው

  • @rewdaali2769
    @rewdaali2769 Жыл бұрын

    አንደኛ የእኔ እናት የምታስቸግርሽ አይደል ሲስ

  • @Anumma572
    @Anumma572 Жыл бұрын

    Egziabeher Abzto Ybarkachu Astmariwch nachu

  • @mercywolde5630
    @mercywolde5630 Жыл бұрын

    አቅራቢዋንና ቤተሰቡን አመሰግናለው ለመልካሙ ታሪክ። በእሁዱ መልካም ሰንበት ብለሻል ስትሰናበቺ፤ ሰንበት ቅዳሜ ነው እንጂ እሁድ ነዉ እንዴ?

  • @AsnakeSinesibhat

    @AsnakeSinesibhat

    Жыл бұрын

    ቅዳሜ "ቀዳሚት ሰንበት" ነው የሚባለው፣ እሁድ ደግሞ "ሰንበት" ይባላል።

  • @tezroro
    @tezroro Жыл бұрын

    Uffooooy Des Silu! I dont know where you find these couples but each have remarkable stories. Keep it coming!

  • @edennegatu6726
    @edennegatu6726 Жыл бұрын

    God bless you guys more and more

  • @ejigayehuadnew1075
    @ejigayehuadnew1075 Жыл бұрын

    እደዚህ ሁለገብ ስትሆኑ ደስ ይላል

  • @wosenemengistu2034
    @wosenemengistu2034 Жыл бұрын

    እግዝሐብኤር ዕድሜና ጤና ይስጣቾ

  • @lulitbogale3393
    @lulitbogale3393 Жыл бұрын

    TEBAREKU !!!!Betam Desi telalachu

  • @mahdermichael2029
    @mahdermichael2029 Жыл бұрын

    Egziabhare kerizemenachunun yebarkachuh

  • @ZionPicturesusa
    @ZionPicturesusa Жыл бұрын

    ጋሽ ሰለሞን እንኳን በሰላም አየዎት! ረጅም እድሜ ከነቤተሰቦ

  • @samannous5046
    @samannous5046 Жыл бұрын

    የተላጠች ደሮ መስላችሁ ሣለ አስተያየት ፅፌ ነበር አሁን 3 /እሁድ አለባበሣችሁ አሪፍ ነው ናፍቂ ና መቅዲ ቀጥሉበት 👌👍👍👍👍🇪🇹👍

  • @yeenalmetyo4286
    @yeenalmetyo4286 Жыл бұрын

    Egzaber Ymsgee Enkan Lezi Abeqash Tidar QerinZebenach hu n yamare Yanree Yhunlach Bxamnew Des Yaleny Edezi Aynet Tidar LtwliduunYadlenn 🤲🤲🤲 Ameen ysmatuuYqdus 👏👏👏👏Edmena Xenawn Yadlach 😘

  • @manalegsadick2561
    @manalegsadick2561 Жыл бұрын

    ደስየምትሉባለትዳሮችናችሁ።እግዚአብሄርቀሪውዘመናችሁንበሞገስናበጥበቡይባርክላችሁ።ናፍቆትዬበእውነትትህትናሽናየሰውአክብሮትሽበጣምደስይላል።ፈጣሪልጅሽንያሳድግልሽ

  • @fevennewyork4493
    @fevennewyork4493 Жыл бұрын

    ኡኡኡኡፍፍፍ ልብ የሚያሞቅ ትዳር እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጣችሁ አይለያችሁ የተባረከ ትዳር 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mlashughedam4707
    @mlashughedam4707 Жыл бұрын

    Very nice Couple God bless you for your marriage long life together❤❤

  • @menetwabk4252
    @menetwabk4252 Жыл бұрын

    ወዋወዋ ደሰይለል እዲሜ ይጫመርለቹ🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @tizuarage8391
    @tizuarage8391 Жыл бұрын

    እውነትም ድንቅ አሰተማሪዎቸ‍ እውነቱ ይህ ነው በትዳር ህይወት ያለመግባባት አለ እውነት ነው ግን እንዴት ነው ችግሮችን መቋቛም መፈታት የሚቻለው እንማር

  • @helengivma3323
    @helengivma3323 Жыл бұрын

    ቀሪው ዘመናቹን ጌታችን መዳሂኒታችንን ኢዪስስ ክርስቶሰ ሥጋና ደሙን ወስዳቹ ቆርባቹ በቤቱ ያፅናቹ የትዳር መልካም አራያዎች ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ያሰጣቹ

  • @addisalmemetcalf9721
    @addisalmemetcalf9721 Жыл бұрын

    Ewye yena enaet my dearest enkuen ayweshe yena teru sew

  • @rewdaali2769
    @rewdaali2769 Жыл бұрын

    ጀግና

  • @maggy437
    @maggy437 Жыл бұрын

    Edmena tena ystlen 🙏🙏

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Жыл бұрын

    ትክክል ነገር ተናግረዋል ሲስተር ብዙዎቹ በትዳራችን ምንም አልገጠመንም ብለው ኢንተርቪው ላይ ሲቀርቡ ተጣልተን አናውቅም ብለው አደባባይ ወጥተው የሚናገሩ ባልና ሚስቶች ባይዋሹ ጥሩ ነው ።

  • @huleyeayele8729
    @huleyeayele8729 Жыл бұрын

    Wow ❤❤

  • @tersite858
    @tersite858 Жыл бұрын

    ምን ዓይነት ጥያቄ ነው ምናቸውን ወደዱላቸው ማለት? ድሮ የነበረው የታወቀ ነው አጭር ቀሚስ የለ አስቀድሞ መልከስከስ የለ!

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.3620 Жыл бұрын

    🙏❤️🙏

  • @jesusking3536
    @jesusking3536 Жыл бұрын

    Betam yemasqenu Enatna Abat

  • @rewdaali2769
    @rewdaali2769 Жыл бұрын

    አባት እና እናታችን ናቸው ሲስተርዬ አመለ ትሁት ምን ልበልሽእናቴ

  • @yosefakatsukihokage4817
    @yosefakatsukihokage4817 Жыл бұрын

    ሮሳባብርመታደለ ረግመ አድማ yestlne😍😍😍

  • @zahraqueen1161
    @zahraqueen1161 Жыл бұрын

    Wow wow wow wow 👌betam desi selu❤

  • @babeylave6187
    @babeylave6187 Жыл бұрын

    ኡፈይ ሲያምሩ 1000 አመት ኑሩ

  • @FirdowsYouTube45
    @FirdowsYouTube45 Жыл бұрын

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 Жыл бұрын

    እንደው ግን ይህ ፕሮግራም ባያጥር ጥሩ ነበር።

  • @hldanabenyam8313
    @hldanabenyam8313 Жыл бұрын

    GOD BLESS YOU

  • @lit9440
    @lit9440 Жыл бұрын

    🥰😇

  • @DM-qo5sy
    @DM-qo5sy Жыл бұрын

    waaawu 😍😘siaamiruu

  • @wabbydumga9790
    @wabbydumga9790 Жыл бұрын

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @yenebecha7099
    @yenebecha7099 Жыл бұрын

    EBS tv እባካችሁ የሲስተርን ሥልክ አድርሱኝ አሥር አይደለም ከ15 አመት በላይ በለቅሶ አለሁና ሲስተር ሊረዱኝ ከቻሉ የማገኝበትን አድራሻ ብትሰጡኝ

  • @lidiyaseyum9009
    @lidiyaseyum9009 Жыл бұрын

    እረችም እዴሜ ጨምሮ ይስጣቹ

  • @ibrahimhussien2551
    @ibrahimhussien2551 Жыл бұрын

    🌹🎂👏🏽👨‍❤️‍💋‍👨

  • @titibibi
    @titibibi Жыл бұрын

    Wait wait he was addicted five year while at elementary school ? Who was sending him to buy the stuff at that age ?

  • @johntadesse830
    @johntadesse830 Жыл бұрын

    Inne yemiyawkaw la 70 abro yaluti allu

  • @asmarah3174
    @asmarah3174 Жыл бұрын

    እውነትዎ ነው። ካልተጋገዝክና ካልተቻቸልክ ትዳር ትግል ነው።

  • @Taiba-mh7ev
    @Taiba-mh7ev Жыл бұрын

    በፉትም ፍቅር ነበርደ አሁን ብቻ መሥሎኚ

  • @toorijaan7325
    @toorijaan7325 Жыл бұрын

    💟💟💟💟💟💟💟💟

  • @rewdaali2769
    @rewdaali2769 Жыл бұрын

    አልተጠቀምንብሽም

  • @arsemayilma8547
    @arsemayilma8547 Жыл бұрын

    እሁድን በኢ ቢ ስ ማየት እንዴት እንዳስጠላኝ.ምናቹም አይመችም ምንም ቁም ነገር የለውም😏😏😏😏😏

  • @elizabethberhanu9543

    @elizabethberhanu9543

    Жыл бұрын

    አሁንም ሲታዪ ፍቅራቸው እንዳለ ነው።ጋሽ ሠለሞን መንገድ አሻግሮ ጳውሎስ በር ላይ አድርሶአት ነው የሚመለሰው።ዘመናችሁ ይባረክ

Келесі