አጃኢብ የሆነ ታሪክ 41 | ኸሊሉ ረህማን ነብዩ ኢብራሒም (ዐለይሂ ሰላም) | ሸይኽ ሰኢድ አህመድ ሙስጠፋ

ለአላህ ሲሉ ራቁታቸውን ወደ እሳት የተወረወሩት ኸሊሉ ረህማን ነብዩ ኢብራሒም (ዐለይሂ ሰላም) ታሪክ መጀመሪያ አካባቢ የድምፅ ጥራቱ ትንሽ ቢረብሽም ከተወሰኑ ደቂቃዎች እየቆየ ይጠራል በሰብር አዳምጡት
የድምፅ ማሰተካከያ ተደርጎ በድጋሚ የተሰራ
ወደ ቴሌግራም ቁርአን የሚለቀቅበት ግሩፕ ለመግባት
= t.me/amharic_quran_tefsir
Nure Production contact
telegram = t.me/nurayn7
ወይም +251 918 01 7575

Пікірлер: 7

  • @najexthechampion1141
    @najexthechampion11414 ай бұрын

    In my life I have never ever seen like our shayk my Allah give him long life amin,

  • @Zebibahussen-xx5zy
    @Zebibahussen-xx5zy4 ай бұрын

    ያረብ አንተ ሸኻችንን ጤኛቸውን መልስልን

  • @bintseidtube
    @bintseidtube4 ай бұрын

    ከተቻለ ስለ ሀጅ አጀማመር ዪለቀቅልን

  • @sonymax9699
    @sonymax96994 ай бұрын

    ድምፁ ይነፋነፋል ይቆራረጣልም

  • @redwansied7086
    @redwansied70864 ай бұрын

    Ere astekaklut dmtsun please yih yemesele elmi

  • @user-jd2vj8zx2s
    @user-jd2vj8zx2s4 ай бұрын

    ይህ ትንሺ ይሻላል መስል ድምፅ

  • @nureproduction

    @nureproduction

    4 ай бұрын

    ኦርጂናል ሪከርዱ በጣም ነው የሚረብሸው ወላሂ ከዚህ በላይ ለማስተካከል ስላልተቻለጂ ቢቻል ይህን አንለቅም ነበር። ኦርጂናል ድምጹን ሊንክ ለማስቀመጥ እንሞክራለን ቢያንስ ምን ያክል የድምጽ ጥራቱን አስተካክለን እንደለቀቅን ትረዱልናላችሁ።

Келесі