አጃኢብ የሆነ ታሪክ 34 | ዒሳን ለመግደል ሲሞክሩና ወደ ሰማይ ሊያርጉ በነበረበት ጊዜ የተከሰተው ታሪክ | ሸይኽ ሰኢድ አህመድ ሙስጠፋ

አልገደሉትም አልሰቀሉትምም፡፡ ግን ለእነሱ (የተገደለው ሰው በዒሳ) ተመሰለ፡፡ እነዚያም በእርሱ ነገር የተለያዩት ከእርሱ (መገደል) በመጠራጠር ውስጥ ናቸው፡፡ ጥርጣሬን ከመከተል በስተቀር በእርሱ ነገር ምንም ዕውቀት የላቸውም፡፡ በእርግጥም አልገደሉትም፡፡ ቁርአን ሱራ ኒሳእ 157

Пікірлер: 24

  • @khadijah9878
    @khadijah98783 ай бұрын

    ሱበሀነሏህ ጄዛከሏሁ ኸይረን

  • @Jobiraw404
    @Jobiraw4045 ай бұрын

    ሼህና ታመው ወደ ቱርክ ሄደዋል አሉ አሏህ አፊያ ያድርግልን ያረብ

  • @Mastermahi1

    @Mastermahi1

    5 ай бұрын

    what?

  • @moha11-vz3xb
    @moha11-vz3xb4 ай бұрын

    Bareklhum

  • @user-yv9wq4ty3f
    @user-yv9wq4ty3f4 ай бұрын

    አላሀ አፍያ ያርጋቸዉ : አሚን ያረባላአለሚን

  • @user-fv2ff9kz3l
    @user-fv2ff9kz3l5 ай бұрын

    አላህ ፈውስ ይስጣቸው

  • @AminaMolaw-bt1it
    @AminaMolaw-bt1it5 ай бұрын

    ሸሀቸን አላህ አፊወትን ይመልስለወት ይሂ ቻናል ደስ የሚለው እጥር ምጥን ያለደርስ ነው የሜቀርበው ቀጥሉበት

  • @user-su4nj5xi8w

    @user-su4nj5xi8w

    5 ай бұрын

    አላህ አፍያ ያድርጋቸው ያረብ

  • @gjggmhj-zr5vp
    @gjggmhj-zr5vp5 ай бұрын

    ጀዛከላህ ህይርን ሸሀችን አላህ ይጠብቃችሁ

  • @semihkiya6830
    @semihkiya68303 ай бұрын

    Hood

  • @susu-jo5nh
    @susu-jo5nh5 ай бұрын

    ማሻአሏህ❤ጀዛኩሙሏህ ኸይር

  • @rahmarshma3529
    @rahmarshma35295 ай бұрын

    Subhan Allsh Allah ydmewetn yarzmln yeshek

  • @user-tz2bq2iq6o
    @user-tz2bq2iq6o5 ай бұрын

    ❤❤🎉🎉🎉❤🎉🎉❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ferhanaadem8954
    @ferhanaadem89544 ай бұрын

    Allah afia yargachew inshallah

  • @msKhairi
    @msKhairi5 ай бұрын

    مشءاللہ۔ءامش۔للہ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @qader6010
    @qader60105 ай бұрын

    ሰላምዋለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ወሳህለን ሼሀችን

  • @MubeMedia5511
    @MubeMedia55113 ай бұрын

    የዳእዋ ማጀቢያ ድምፅ ብታደርግበት 🥰

  • @SeidIbrahim-rj4xp
    @SeidIbrahim-rj4xp5 ай бұрын

    اللهم بين لكل من تشبه عليه فجزاك الله خيرا ياشيخ

  • @user-nd8ib4ef9k
    @user-nd8ib4ef9k5 ай бұрын

    አሰላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ እባካችሁ የመሪየምን ታሪክ መሉዉን ልቀቁልን

  • @muna-ny5jh
    @muna-ny5jh5 ай бұрын

    ሱረቱል መርየምን ሙሉዉን ልቀቅልን😢

  • @user-vi5oo3yh7u
    @user-vi5oo3yh7u4 ай бұрын

    አላህራጅምእድሜያኑርልን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yitogizaw2458
    @yitogizaw24584 ай бұрын

    Luke 23 አማ - ሉቃስ 44: ስድስት ሰዓትም ያህል ነበረ፥ ጨለማም እስከ ዘጠኝ ሰዓት በምድር ሁሉ ላይ ሆነ፥ ፀሐይም ጨለመ፥ Luke 23 አማ - ሉቃስ 47: የመቶ አለቃውም የሆነውን ነገር ባየ ጊዜ፦ “ይህ ሰው በእውነት ጻድቅ ነበረ፡” ብሎ እግዚአብሔርን አከበረ።

  • @ayeshaabdela4262

    @ayeshaabdela4262

    3 ай бұрын

    Ena yemeto alekawem eko yakeberew egzaberen nw enji eyesusen aydelem teksu endemilewm yih sw sadik nbr nw enji amlak nbr aydelem yetekebere amlak yelakew nebey enji egnam menelew eyesusen yefeterewen amlak enji sewen anamelkem nw

  • @-oj4gq5xi8g
    @-oj4gq5xi8g4 ай бұрын

    አላህ ሙሉ አፊያቸውን ይመልስላቸው ያረብ

Келесі