ልጅቷ - Ethiopian Movie Lijitwa 2024 Full Length Ethiopian Film Lijetewa 2024 Lijtwa
ልጅቷ - Ethiopian Movie Lijitwa 2024 Full Length Ethiopian Film Lijetewa 2024 Lijtwa
Join this channel to get access to perks:
/ @netsebraqmedia
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
Copyright ©Netsebraq Media
Пікірлер: 180
The end is right the person need to stop before he hurt other women. Always speak up don't be afraid silence is not solution.
ደብሮኛል ላይክአረጉኝ
በጣም የሚያሳዝን ፊልም ነው ቤት ይቁጠረው ስንቱ አፍኖ ኖራል😭💐💐💐💐💐
ኑ የመዳም ቅመሞች ጥሩ አስተማሪ ፊልም ይመስላል ለይኩኝ ላይክ አምሮኛለ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤
ይህንን ለምታነቡት ያላሰባችሁት እንጀራ ይጠላችሁ
ሰላማችሁ ይብዛ ይህን የምታነቡ ሁሉ ❤ደምሩኝኝ
😳😳😳🙄 ወይኔ ማነው እደኔ መኪናው ሲገጫት የደነገጠ መጀመሪያው ላይ
በጣም ደስ ይላል❣️ይችን ሴትዮ ስወዳት እርግት ያለች❣️❣️
መግደል ልክ ነው ምትሉ እስኪ ኣንድ ኣን ጻፉ
❤❤❤
በእንባ ነው የጨረስኩት ስንቶቹ አሉ በስቃይ የሚኖሩ ቤት ይቁጠረው 😢😢😢😢
ማርያምን ይሄን ትልቅ ሠዉዬ ስፈራዉ😢😢😢ሁሊም የሚሠራዉ ፌልም የጭካኔ ስራ ነዉ
በጣም የሚያሳዝን ፊልምነዉ 😢😢 የሽምግልናዉ ግን😂 እኔም የምፈልገዉ እንድህነዉ
ይሄ ሰውዬ ሁሌም ደፋሪ ነው የሚመስለው የእውነት ደፋሪ ሳይሆን አይቀርም 😂😂😂😂
እውነት በጣም ከፋኝ 😢😢😢በየቤቱ ስንት ነገር አለ
ነገ ሚስጥር ነው ትናንት ታሪክ ነው በእንባ ጀምሬ ጨረስኩት 😭😭😭😭ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቀን
ዋው በጣም ደሰ ይላል መጨረሻም ❤፣❤❤❤❤❤❤❤
ምርጥ ፊልም ❤ ግን በየቤቱ ስንት ጉድ አለኮ እውነተኛ ታሪክ ነው ብዙ ብዙ ጉድ አለ 😢😢😢
ደስ የምል ፍልም አስተማር ነው😊
በጣም የሚሳዝን አስተማሪ ፊልም ነው ሰው የሰራውን ያጪዳል😢😢😢