ዝግጅቱ ላይ በመገኘቴ ብቻ ብዙ ገንዘብ ተከፍሎኛል!..2 ብር አካውንቴ ውስጥ ቀርቶ ነበር @Lidiyanasolomon ሊዲያና ሰለሞን @dawitdreams
In this special episode, we are honored to host @Lidiyanasolomon, a distinguished model, influential social media personality, and successful businesswoman. Lidiana shares her remarkable journey and the secrets behind her success, offering inspiration and valuable insights to our viewers.
Join us as Lidiana talks about:
• Her Modeling Career: The challenges and triumphs she faced in the fashion industry.
• Business Ventures: How she built and managed her thriving businesses.
• Influencer Life: Building a brand and connecting with her audience.
• Personal Experiences: Stories and moments that shaped her path to success.
• Motivational Tips: Advice for aspiring models, influencers, and entrepreneurs.
Don't miss this inspiring conversation with Lidiana Solomon. Subscribe to Dawit Dreams and hit the notification bell to stay updated with our latest episodes featuring extraordinary guests.
#dawitdreams #habesha #lidiyana #ሊድያና #ethiopianmotivation #lidiyana_Solomon #girl
#ሕልም #ይቻላል
Join Dawit Dreams in this inspiring video as he shares his wisdom on the topic.
ሰብስክራይብ ማድረግዎን ልብ ይበሉ = / dawitdreams
For any information, please contact: +251 938 25 25 25
Telegram ፦t.me/DawitDreamsTelegram
TikTok ፦ www.tiktok.com/@dawi.../video...
Facebook ;- DawitDreams/...
#ethiopian #DawitDreams, #EthiopianMotivation, #EthiopianPersonalDevelopment, #LifeCoach, #BigDreams, #Ethiopia, #ትልቅሕልምአለኝ, #EthiopianPodcast, #Success, #LiveEvents, #Motivation, #Transformation, #Empowerment, #Education, #PositiveChange, #EthiopianCommunity
Пікірлер: 314
Thank you to the Dawit Dreams team and everyone who supports me and shows me so much love.
@emanr19
21 күн бұрын
❤❤
@semira2393
21 күн бұрын
Liduya yena tenkara ewedishalew❤❤❤
@user-ez4yf7bb2m
21 күн бұрын
Batam new mewdesh anchi kedrom roll modela nesh sayesh and ken endsa ehonalew gn mehonew tenkra ketmarku kesre ehonalew elalew batam ewdshalew❤❤❤❤❤
@AdnanNuru-os7mj
21 күн бұрын
Konjit
@user-xw2nr7gc5x
21 күн бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ስወዳት ቁንጅና ከሰኬት ጋር እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ❤
Now I'm 17 years old One day I will be successful like you Believe me😊❤
@zizimoha8064
21 күн бұрын
You will!
@user-ip1tf6ph5l
21 күн бұрын
Yessss
@user-jx3qb9lu8g
21 күн бұрын
U will❤❤❤
@t2chickensfarm365
21 күн бұрын
Yp
@BarkotTadesse-zk8ux
21 күн бұрын
Yes
እኔም 15 ሺ ብር ይዠ ቤት የገዘው ስው ነኝ በድፍረት ብድር እደፍር ነበር እናም የቤቴን የገዘውበትን ብድር ከፍየ በቤቴ ተበድሬ መኪና ገዛው ግን ምን ዋጋለው ሀገራችን ጦርነት በመሆኑ እንደፈለገ ተንቀሳቅሶ መስራት አልቻለም በጣም ነው ያነቃቃሺኝ ይበልጥ እንድደፍር እንድስራ❤❤❤እውድሻለው ጀግና ሴት ደስ ይለኛል
@ituneethiopia8427
21 күн бұрын
U mean dollar
@HayatIbti
20 күн бұрын
Gobez lj
@user-by5ky6hi3d
18 күн бұрын
15ሺ ተይዞ ቤት መግዢያ የሚክል የሚያበድሩ ካሉ ጠቁመኝ። እኔ ፕላን ቤት ይዤ እንኳን ሰርቢስ ለመስሪያ ብጠይቅ እንቢ ብለውኛል። ሆኖልህ ከሆነ ደስ ይላል በርታ....
ቁንጅና ከጥንካሬ ጋር አላህ ይጨምርልሽ❤❤❤❤❤
እስኪ ለሊድያና 👍
ጀግና እኮ ነሽሽ ስወድሽ እንዳንቺ ቆሜ እንደማወራ አምናለሁ
ጀግና ሴት እኛም የመዳም ቅመሞች የረፍት እንዝጀራ ይስጠን
@lidiyabayelign7726
21 күн бұрын
Amen 🙏
@user-kx3fy7jh4s
21 күн бұрын
ኣይዞን ጠክረን ነገ ኢቺ ቦታ የኛነች
@Rabiayimam470
19 күн бұрын
ጀግና፣ጠንካራ፣የዘመናችን፣እንቁሴት፣ነሽ
@dinodire7576
16 күн бұрын
Gered hono nenor endiabeka social media lay kemtad yelek sera seru. Burachehun be mewacho achersu
ኡፍ አሁንስ ሰለቸኝ በመደም ቤት እድሜዬን ጨረሰኩ ያአገሬ ልጀች አይዞሽ በሉኝ ውዴች ደሚረኒ እቦኮች አንድሺ አሰገቡኒ አገረ ልገቦ ከፈአይከች ያርብ😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-pl4zn9hp9j
21 күн бұрын
ሂጂ
@ZulekaAhmed-mo4gx
21 күн бұрын
Ayzosh yalfal ehtey
@hiwotabadi8119
21 күн бұрын
Ayzoeshi
@lidiyabayelign7726
21 күн бұрын
Ayzosh hulum yalfal Ehete 🙏🙏🙏
ጀግና ሴት ሳይ በጣም ደስ ይለኛል ጀግናነሺ በርች❤❤❤
The fact that she is brutally honest and confident…. I don’t care how much she makes I love her
even if a fall, i well get up i'am young ብወድቅም እነሳለሁ ገና ወጣት ነኝ በጨለመም ብሄድ ጌታ ብረሃኔ ነው አመሰግነለሁ እኔ ግን አሁን በሃያ ዓመት ወይ ጉዴ ምን ሰሪቻለሁ አሁን ጉዞ ወደ ስኬት
ድንቅ ዉብ አስተዋይ ባለራዕይ እና ድንቅ የመናገር ችሎታ ከሴት የዋህነት ያሟላ ስብዕና ያለሽ ሴትነሽና በርቺ
ስኬቱን ብቻ ሳይሆን ያሳለፉትንም መጥፎ አጋጣሚዎችም ሳይሸፋፍኑ መናገር አለባቸው
ከምንም በላይ የመድረክ አለባበስሽ ደስ ይላል.
Lidu my role model❤❤❤❤
ሴት ሁሌም ትችላለች ሊዱ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ባንቺ መንገድ ሌሎችንም መምራት ትችያለሽ እኔም ሴት ነኝ በሳቅሽ ውስጥ ትልቅ ጥንካሬ አለ ❤❤
አለማድነቅ ንፉግነት ነው ❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንሽን ይባርክ እህቴ
@lidiyabayelign7726
21 күн бұрын
Amen 🙏
እኔ አቺን በጣም ምወድሺ ጀግና ነሺ በርቺ ከዚህ በላየ ትልቅ ቦታላዪ እጠብቅሻልው ስለሁሉም ነገር እግዚአበሔር ይመስገን (3)🙏🙏🙏🙏🙏💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤❤
@lidiyabayelign7726
21 күн бұрын
Amen 🙏
በእግዚአብሔር ላይ ያላት እምነት የሚገርም ነው bless you ❤
የኔ ቆንጆ ጀግና ሴት ነሽ ከሁሉ በፊት እግዚሐቤርን ስላስቀደምሽ ነዉ የረዳሽ 🙏🙏🙏🙏😍😍
ስወዳት ቁንጅና ከስኬት ጋር እግዚከብሔር ይጠብቅሽ❤
She is The role model of girls
ወዉ ጀግነ ሴት አንቺማ ያእሸቱ መለሰ እህት መሆን አለበት ያሰን አስተሰሰብ ይዘለች ተመሰሰለችብኝ በርቺ❤❤❤
Demo anegager sitichilibet🥰
የእውነት ጀግና ነሽ ሁሌም motivate ነው የምሆነው ሳይሽ
ሊድየ፡ስወድሽ
You're honest! You are intelligent and have wisdom!
I love this girl. I really love her. She is honest.have trust on Gad.have good energy.
Dear Dawit, do u give online courses ?
እግዚያብሔር ይጠብቅሽ የኔ ቆንጆ ለብዙ እንስቶች አርአያ የምትሆኝ ድንቅ ልጅነሽ ተባረኪ
Thanks so many times to you for this great speech ❤❤❤
Hi David if you know where or when do I find this video you will proud on your self thank you. Lidiana if yo read this message I want to tell you after 5 years I will be the most successful person in the world not on the nation ok you have given me the power to generate my energy thank you. By the way my name is Amanuel Jomo if you hear this name after 5 years don't be surprized
ችግር ያልመከራው መከራ ይምከረው ነበር አሁን ግን ዳዊት ድሬም ይምከረው ሆነ እኔ ምለው በመስራት እንጂ በምክረ?
Thank you liduye
This is truly inspiring
ተባረኪ ሊዲያና
የኔ ቆንጆ በጣምምምምምምም ጀግና ነሽ እግዚኣቢሄር ይጠብቅሽ😍
ሁሉንም ኮሜንት አየውት። ሁሉንም ኮሜንት የፃፈው ዳዊት ነው እንዴ? ሰማውት ሰማውት ምንድን ነዉ ወሬው? መኪና፣ብር.......ከዛ ከዛ ከዛ.......
Yene wud liduye thank you
ጀግና ጠንካራ ሴት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ከክፉ ሁሉ ❤💋
እግዚአብሔርን ስለሲቀደሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ!!!❤
I love ur honesty, courage, advices ❤❤❤❤❤
ዋዉ ጀግና ሴት ነሽ እኛም እንዳንቺ ለመሆን ያብቃን ❤❤❤
ተባረኪኪኪኪኪ
AMAZING LADY!!! ...PERIOD!!! THANKS!!....I JUST SHARED IT FOR MY DAUGHTERS!!!
ሠላም ጤና ይስጥልኝ አንድ ጥያቄ አለኝ Please መልሱልኝ እኔ አረብ ሃገር ነው ያለው 29አመት ወጣት ነኝ እና እግዚአብሔር ይመስገን ። ታናሽ ወንድሜን የዛሬ አምስት አመት ነው 15አመቱ ድፕሬሽን ውስጥ ገብቶ እራሱን ያጠፍ ፡ አሁን ለይ ታናሽ ወንዴም ትህምርት አቁም ብዙን ግዜ እፈራለው እና ህፃናት(ander age 14 year)ታሰለጥናላቹ ። ወይ ፕሊስ
lediyana jagna set sewadat andenya neyi esti lidiyana yemi wadat esti enda isowa jagna mahon yemt faligut👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤
Very smart woman. Loved you so much.
Yes she is heroes ❤❤❤ stay blessed mamaye🎉🎉🎉🎉
so honest and sweet thanks so much liduye we got a lot❤
Ye ewunet egzbiher betam betam teru temarta new ye ganhebet wude berchi gobaz betam gobaz 👏👏👏👌👌👌👍👍👍😍😍😍❤❤❤
Excellent Lidya!
i wish one day i will meet her😢
@user-ls4qk9we2x
21 күн бұрын
Me too
በግልፅ ስላካፈልሽን የሕይወት ልምድና ስለሰጠሽን የማስታወቂያ ዕድል በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሄር ይበልጥ ረድቶሽ ህልሞችሽ ተሳክቶ ማየትን እመኛለሁ፡፡ የኛ ልጅ በርቺ በርቺ እንዳትረቺ…
የኔ ቆንጆ ጎበዝ ንፁህ ነሽ
ጀግና ሴት ነሽ ጎበዝ ነሽ ካንች ብዙ ትምህርት ወስጃለሁ ያሰብሽውን አላህ ያሳካልሽ እህቴ
Ur honesty and ur beauty 🙌
Keep going dear 💪💪
Liduye yanchin video mekina wist kefche iyadametkugn,2 tunm ye mekina spokiyo 2 leboch metew serekugn
ዋውውውው ጀግና ሴት ነሽ 👌በርቺ እንድህ ነው ጀግና ሴት😮❤❤ ሴቶች ተማሩ 👈
ደስ የሚል ትምህርት🙏
በስዴት ያላችሁ እህቶች ከዚህ ተማሩ ጥንካሬን ከማንም በላይ ብር እንሰራለን ግን እንዴት እንደምንሰራበት አንስብም እስኪ እንሰብ እንጠንክር
@user-xs4kt5cd1i
7 күн бұрын
ኑ እንምካከር❤
ተባረኪ ውድድድድድድ ድንቅ ❤❤❤🙏👍👌
Dawit Dream like always amazing education🙏👍👏💯
የኔ ቆንጆ ያብዛልሽ
She's good girlie 😍
Thank you lidiana
ስወዳት ቁንጅና ከስኬት ጋር እግዚከብሔር ይጠብቅሽ
ጀግና በርቺ ❤❤
ጀግና ሴት ነሺ እረጅም እድሜ ተመኘሁልሽ ።
እግዚአብሔር ይመስገን
ጀግና ነሽ በርቺ
My dear dear I am proud of you selam
Thank you my hero
የምር ጎበዝ ነሽ በርቺ ጥንከሬሽ ደስ ይለል
የኔ ውብ ተባረኪ
ዋው በርች ታድለሽ?!
ጀግና ሴት ❤❤ እኔም እንዳቺ እሆናለሁ እሆናለሁ !!
ጀግኒት❤❤❤❤❤❤😍
Thanks you wow amazing 🥰❤🙏
ሊዱዬ የኔ ቆጆ የወጣት አዋቂ ጠካራ ሴት ገና ብዙ ደረጃ ትደርሻለሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔ ሚገርመኝ እሷ ስኬቷን ስታወራ የታዳሚዎቹ ደስታ ዋው
ማሻ አላህ ጀግና ነት❤
ስዎድሺ ❤️❤️
ለኛም ለመዳም ቅመሞች አላህ የማታ እንጀራ ይሥጠን🎉🎉እኛም እዝች ቦታ ላይ ለመታየት ያብቃን እኛም ጀግኖችነን አብሽሩ🎉🎉
@amienyemam7327
19 күн бұрын
🤔🤔ፉክክር ጡሩ አደለም
@user-vx4rb4gg5v
14 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂@@amienyemam7327
Yene konjo betam new des yemteyew kezi belay yasakalsh
በጣም ድንቅ ነሽ
Amazing ❤ liduye
በጣም ከፍቶኝ ስሰማት ዉስጤ ጠነከረ ለካ ይደረሳል
wow amazing ladies
❤❤you’re the best
Bravo keep challenging yourself for better tomorrow! You can do more
You're so great long live 🎉🎉🎉♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
Especially person... 🎉
Eski dagmo like flaga yahona nagar enbal🤫 ስታምሪኮ የኔ ዉብ❤❤
የኢትዮ ታዋቂና ባለ ሀብቶች አገኙ በሉ ጠጡ ተዝናኑ አሪፍ ቪላ ቤት ኖሩ ምርጥ መኪና ነዱ በቃ ከዛ ያለፈ ህይወት የላቸውም ሰው የምርዳት ሰው ከወደቀበት የማንሳት የራበው የማብላት የታመመው የማሳከም ደግነት አያውቁም
@SabaTache
14 күн бұрын
ሰው ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው። ፈጣሪ ሁላችንም ልባችንን ያብራልን❤
@asterasamenew9236
12 күн бұрын
ሰላም ❗❗❗ በዚህ ከላይ በተፃፈፈው ትንሽ የራሴን አስተያየት ብሰጥ ወደ ድኩ ይች ልጅ እንደዚህ ስኬታማ የሆነችው ብዙ ችግሮችን ተጋፍጣ ነው ከተረዳዳ የሰው ልጅ ስኬት ጋር አይመጣም የራስን አይምሮ ማሰራት ስለሚያስፈፈልግ ነው ። አመሰግናለሁ ሊዲያ ጎበዝ 👏👏👏👏👏 እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
She is my life role model i love you 🥰🥰🥰🥰🥰
የኔ ጀግና ❤️🥰❤️🥰❤️🥰❤️🥰🙏
Waaaaaw mashallah❤