|| እጅግ ጥዑም ስብከት || በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan Girma New sibket

|| የህይወት ውሃ || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ | Aba Gebrekidan Girma New sibket 2024
• || እጅግ ጥዑም ስብከት || በርእ...
#አባ_ገብረኪዳን_ስብከት #aba_gebrekidan #aba_gebrekidan_girma
✝️የእግዚአብሔር ቃል ለሁላችንም ይዳረስ ዘንድ ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ። በጸሎትም ያስቡን +++ Subscribe ያድርጉን +++ Share ያድርጉ +++
#aba_gebrekidan_girma
#አባ_ገብረኪዳን_ግርማ
#aba_gebrekidan
#አባ_ገብረኪዳን_ስብከት
#orthodox_tewahdo
#Aba_Gebrekidan_Interview
#ርዕሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን_ግርማ
#ርዕሰ_ሊቃውንት
#ፈውስ_መንፈሳዊ_ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ_፬_መጻሕፍተ_ጉባኤ_ሚዲያ
FACEBOOK PAGE: / tselott
TELEGRAM CHANNEL: t.me/tselott
INSTAGRAM: tselot_tube?igs...
SUBSCRIBE and LIKE: kzread.info/dron/qJu.html...
#Feta_daily #abel_birhanu #ethio_forum_ኢትዮ_ፎረም

Пікірлер: 17

  • @__Voice_of_Fano
    @__Voice_of_FanoАй бұрын

    አሜን ቡራኪዎ ይድረሰን በእርስዎ ላይ አድሮ የመከረን የአባቶቻችን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @Adonay27
    @Adonay27Ай бұрын

    በእውነት ቃለ ሕይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን የሰማነውን ልቦናችን ይቅረፅልን የልያን ልቦና የከፈተ አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር የኛንም ልቦና ይክፈትልን

  • @Fewus_Menfsawi_Aba_Gebrekidan
    @Fewus_Menfsawi_Aba_GebrekidanАй бұрын

    ለአባታችን አባ ገብረ ኪዳን እግዚአብሄር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በውነት እኛንም በነእርሳቸው ፀሎት ልመናና በእርሱ ቸርነት ይማረን ይቅር ይበለን 🙏😭

  • @Donkeyeshetu
    @DonkeyeshetuАй бұрын

    አባታችን አባ ገብር ኪዳን የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎትን ዘመን ይባርክልን ተስፋ እርስተ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን

  • @user-hv8hw9lh2f
    @user-hv8hw9lh2fАй бұрын

    አባቴ ቃለሂወት ያሰማልን የእኔ አባት

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን🙏♥️ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባዬ የአገልግሎት ዘመንዎትን ፈጣሪ ያርዝምልን በረከትዎት ይድረሰን🙏🙏🙏♥️♥️♥️

  • @merimeri5901
    @merimeri5901Ай бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን❤❤❤

  • @user-wv7ex2sj4x
    @user-wv7ex2sj4xАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን የአባቶቻችን ቃለሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን። እኛምን። ማስተዋሉን ያድለን ❤❤❤❤

  • @aba_gebrekidan_sbket
    @aba_gebrekidan_sbketАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን ፡፡ በዕድሜ በጤና በፀጋው በክብር ያቆይልን መምህር በእውነት የኛን ነብስ አዳኑልን እግዚአብሔር አምላክ እውቀቱን ጥበቡን አብዝቶ ይስጦት ። የክርስቶስ በጎች ለመሆን ያብቃን ፣ የጠፉትን ይመልስልን ፣ የሞቱትንም ነብሳችውን ይማርልን ቸሩ መድሀኒያለም ፡፡ አሜን ፫ 🙏

  • @addisalemworkneh4604
    @addisalemworkneh4604Ай бұрын

    ወደላይ እኔ መመረቅ ባልችልም፣ ከላይ ሆኖ የሚመለከት አምላክ እሱ በቸርነቱ ፀጋውን በረከቱን ቸርነቱን አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይጨምርልዎት አባታችን። ቃለ ሕይወትን ያሰማልን።

  • @HuluagershTeshale-hb6gc
    @HuluagershTeshale-hb6gcАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅልን❤❤❤❤❤

  • @melesenigatu8022
    @melesenigatu8022Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ Aban saysemu mewal endt Yale sinfina new. Sibihat Le Egziabher.Egziabher yitebkot!

  • @MuhammedJjj
    @MuhammedJjjАй бұрын

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት❤❤❤❤❤

  • @masewslasrese4379
    @masewslasrese4379Ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @kinfegabriel4098
    @kinfegabriel4098Ай бұрын

    Amen Abatachen ❤

  • @user-vo7fu6dz7g
    @user-vo7fu6dz7gАй бұрын

    Abatachn qalehiywetn yasemaln ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kinfegabriel4098
    @kinfegabriel4098Ай бұрын

    Kal hiwot yasemalegn ❤

Келесі