ልጅነቴ ለአዋቂነቴ ! ልዩ እና ደማቁ የቡሄ ዋዜማ ዝግጅት /በእሁድን በኢቢኤስ /

Ойын-сауық

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’s own Asfaw Meshesha, Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane.
It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion.
The program is engaging which keeps the viewer right at the other side for the whole three hours.
It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking, and many more.
#EhudenBeEBS​​​​​​​ #SundayAfternoonShow_EBSTV​​​​​​​ #InfotainmentShow_EBSTV​​​​​ #AsfawMeshesha_EBSTV​​​​​
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision​
#ኢቢኤስ​
#EBS

Пікірлер: 99

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l2 жыл бұрын

    እንኳን በደና መጣችሁ ሀገራችን እግዚአብሔር ሰላም ያርግልን

  • @mulehabeshamedia9345

    @mulehabeshamedia9345

    2 жыл бұрын

    አሜን ቤተሰብ እንሁን በአክብሮት

  • @user-vo4uz8cc8e
    @user-vo4uz8cc8e2 жыл бұрын

    አሜን እኳን ለአመቱ በሰላም አደረሰን እግዚአብሔር አምላክ ቅድስት ሃገራችንን እትዮጵያን ጽኑ ሰላም ያድርገልን🙏💚💛♥?

  • @haschascha627
    @haschascha6272 жыл бұрын

    እንኳን ለደብረታቦር አመታዊ በአል በሠላም አደረሳችሁ ኢትዮጵያዬ ሠላምሽ ይብዛ።

  • @user-zq5se2ks1r
    @user-zq5se2ks1r2 жыл бұрын

    ዛሬ አባቴ ከሞተ 12 አመት ሞላው አባቴ ጀነትን ይወፍቅህ ሁልግዜም በልቤ ውስጥ ነህ ለኔ 2ቀን ነው የሚመስለኝ

  • @beleteayalew8972

    @beleteayalew8972

    2 жыл бұрын

    አይዞሸ ውዴ ለአባትሸ ነፍሰ ይማር

  • @astertube5406

    @astertube5406

    2 жыл бұрын

    አይዞሽ እህት

  • @hanayedingellijtube8842

    @hanayedingellijtube8842

    2 жыл бұрын

    Ayizosh fetari nebsachewun yimar

  • @user-xu5js5rh3k
    @user-xu5js5rh3k2 жыл бұрын

    ኧረ ናፍቆት ቀረይ ናፍቃናለች ትምጣልን

  • @abduman9990
    @abduman99902 жыл бұрын

    ሰላም ሰላም አስፊቲ የመጀመሪያዉን(መግቢያ ፕሮግራም live ብታደርጉት ደስ ይለኝ ነበር

  • @davealemu9967

    @davealemu9967

    2 жыл бұрын

    Thank you so much for your text message thank me for your wendimiye and merry blessings off if we

  • @abdk5315
    @abdk53152 жыл бұрын

    ግጥሙ በጣም አሪፍነው👌👌👌👌👌👌👌👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏

  • @user-zw1hk6fm5p
    @user-zw1hk6fm5p2 жыл бұрын

    መቅዲዬ የኛ ምርጥ በአልን መስለሻል

  • @teddybear2615
    @teddybear26152 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ሆይ እትዮጵያን አስቡት❤😭

  • @mulehabeshamedia9345

    @mulehabeshamedia9345

    2 жыл бұрын

    አሜን ቤተሰብ እንሁን በአክብሮት

  • @askidesta4271
    @askidesta42712 жыл бұрын

    ውይ ደስ ሲል ክርስትና እናቴ ትዝ አለችኝ ሠላም ለናት ሀገር ኢትዮጵያ 👆🙏🙏🙏

  • @mulehabeshamedia9345

    @mulehabeshamedia9345

    2 жыл бұрын

    ✌️ቤተሰብ እንሁን ጎብኝልን ቻናሌን

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r2 жыл бұрын

    እንኳን ሰላም መጣቹ ምርጦችዬ አላህ አገራችን ሰላም ያርግልን 💚💛❤ አስፊቲ የebs ድምቀት እኮ ነህ

  • @hiruttesfaye8578
    @hiruttesfaye85782 жыл бұрын

    አሰፋው ክበርለን ebs ተባረኩ አሰፋውና ዮናሰ ባይኖሮ ebs አይደምቀም ተባረኩ

  • @Mradt2023

    @Mradt2023

    2 жыл бұрын

    በጣም ትክክል ሴቶቹም ሆኑ ያ ሌላ ወንድ ( ትንሳኤ የሚባለውም ጭምር ) ምንም ችሎታ የሌለው በዘመድ የተገሰገሱ ይመስላል

  • @amsaleaweke2805
    @amsaleaweke28052 жыл бұрын

    እንካን አደረሳችሁ እምንወዳችሁ እነ እስርፊቲ !! አገራችንን ስላም ፍቅር ያርግልን አገራትንም ከፍ ትበልልንን ከነ ህዝቦችዋ !!!!

  • @user-bv8xh4eo4s
    @user-bv8xh4eo4s2 жыл бұрын

    እንኳን አደረሰን በጉጉት የምንጠብቀው የቢኤስ ፕሮግራም ነው መቅዲዬ አስፈሽ ቃል እንወዳችኋለን

  • @abebtube9771
    @abebtube97712 жыл бұрын

    የዘንድሮ ብአል ብልም አልመስለኝ ሀገራችን ቤተስቦቻችን ተበታትነው ቤታቸውን ትተው

  • @user-so2le7lq8j
    @user-so2le7lq8j2 жыл бұрын

    ሰላም ለአገሬ ሰላም ለምድር ሰው ሁሉ ውድ የአገሬ ልጆች እንኳን ለደብረ ታቦር በሰላም አደረሳቹ

  • @user-mh1yc5vc5x
    @user-mh1yc5vc5x2 жыл бұрын

    እንኳን ለደብረ ታቦር ዋዜማ በሰላም አደረሳቹ ሀገራችንን ሰላም ፈጣሪ ያድርግልን✟🙏

  • @asimkhan7799

    @asimkhan7799

    2 жыл бұрын

    አሜን

  • @mulehabeshamedia9345

    @mulehabeshamedia9345

    2 жыл бұрын

    ✌️ቤተሰብ እንሁን በአክብሮት

  • @user-mh1yc5vc5x

    @user-mh1yc5vc5x

    2 жыл бұрын

    @@mulehabeshamedia9345 ➕ሆነናል

  • @mulehabeshamedia9345

    @mulehabeshamedia9345

    2 жыл бұрын

    @@user-mh1yc5vc5x አመሰግናለሁ

  • @user-ym5gh5wb9s

    @user-ym5gh5wb9s

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ትልቅ በአል ነው ጌታችን ወደተራራ ወቶ ለደቀመዛሙርቱ እራሱን የገለፀላቸው በአል ነው

  • @anshaa5057
    @anshaa50572 жыл бұрын

    ማሻላህ ደስ ስትሉ

  • @user-bj3wi5rk5b

    @user-bj3wi5rk5b

    2 жыл бұрын

    🤲💟🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤💒💒💒

  • @sabelay4348
    @sabelay43482 жыл бұрын

    በጣም ቆንጆ ዝግጅት! እንደ ሌላው ጊዜ ቀድሞ የተጠና ዝግጅት ሳይሆን ተፈጥሯዊ ጭውውት ነበር በርቱ!

  • @zbebz6116
    @zbebz61162 жыл бұрын

    ወሀላችን ዉብነው ሰላምሺ ይበዛ አግራችንንንን

  • @user-ih3fb7tk9x
    @user-ih3fb7tk9x2 жыл бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች

  • @desta547
    @desta5472 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳን እንኳን አብሮ አደርሰን እግዚአብሔር አምለክ አገራችን ሰለም ያድርልን።

  • @user-ym5gh5wb9s
    @user-ym5gh5wb9s2 жыл бұрын

    እኳን አብሮ አደረሰን ለደብረ ታቦቱ ደስ ይላል ፈጣሪ አገራችን ይጠብቅልን

  • @Rabia-lm7dq
    @Rabia-lm7dq2 жыл бұрын

    እንኳን አደረሳቺሁ ለቡሄ ባአል መልካም የቡሄ ባአል

  • @user-he9ye3kz8o
    @user-he9ye3kz8o2 жыл бұрын

    ሰላምችሁብዝት. ይበል. ኢቢሶች

  • @njadnjad3902
    @njadnjad39022 жыл бұрын

    እምዬ ኢትዮሠላምሽብዝትይበልልኝ መልካምቀን...

  • @hbtamu5332
    @hbtamu53322 жыл бұрын

    አስለቃችሁኝ እግዚአብሔር አገራችንን ህዝባችንን ይጠብቅልን

  • @astertube5406
    @astertube54062 жыл бұрын

    እንኮን አደርሰን ሃገር ስላም ያርግልን

  • @user-ym5gh5wb9s
    @user-ym5gh5wb9s2 жыл бұрын

    ሰላም እኳን ደና መጣችሁ

  • @user-he9ye3kz8o
    @user-he9ye3kz8o2 жыл бұрын

    እንኮን. እደረሳችሁ. ውንድማቸ

  • @mulehabeshamedia9345
    @mulehabeshamedia93452 жыл бұрын

    ለኢትዮጵያ ህልውና ሁሉም ዘብ ይቁም ኑ የቻናሌ ቤተሰብ እንሁን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @habeshawitnegn4505
    @habeshawitnegn45052 жыл бұрын

    Enkuwan adereschihu Ethiopian selam yadirgilin

  • @SdSd-ui2uy
    @SdSd-ui2uy2 жыл бұрын

    ዋው

  • @mekedeswinter4454
    @mekedeswinter44542 жыл бұрын

    ሰላም ሰላም መቅዲ ሁላቹሁም እንኳን በሰላም አደረሰን የምስጋና ቦታው የቴዲ አፍሮ ነው የታደማችሁት

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l2 жыл бұрын

    ወይኔ ቡሄ ደረሰ እንዴ ወደዚች ምድር የመጣሁት በቡሄ ነው

  • @astertube5406

    @astertube5406

    2 жыл бұрын

    ሜሜየ እንኮን ተወለድሽ እማ

  • @user-lv4oc9ll8l

    @user-lv4oc9ll8l

    2 жыл бұрын

    @@astertube5406 አመሰግናለሁ የኔ ማር😘

  • @muluteffera196
    @muluteffera1962 жыл бұрын

    Where is Nafkot.

  • @yeshialeme1768
    @yeshialeme17682 жыл бұрын

    ወይ፣ኑሮ፣ውድነት፣ሙልሙሉ፣እንኳ፣የቀበሌ፣ዳቦ፣አከለ፣!!

  • @salansalam4740
    @salansalam47402 жыл бұрын

    የዛሬ አመት ያድርስን

  • @ferehiwet_bereeket1069
    @ferehiwet_bereeket10692 жыл бұрын

    Enikan aderesachu aderesen👏👏👏

  • @hiruttesfaye8578
    @hiruttesfaye85782 жыл бұрын

    መቅዴ አደይ አበባ መሰለሻል

  • @kidanekalamha8213
    @kidanekalamha82132 жыл бұрын

    I am the first seen

  • @user-rg6jy2ed4l
    @user-rg6jy2ed4l2 жыл бұрын

    አቅራቢ ሴቸተሸች አጭር እና ክፍት ልብ አትልበሱ ቀሚስ ለሴት ልጅ ውበትነው ረዘም ያለ ልበሱ ያምራል

  • @melkamnababw9233
    @melkamnababw92332 жыл бұрын

    ሰላም ለሀገራችን እንኳን አብሮ አደረሰን ጁንታ የዘንድሮ ዘመን መለወጫ አያሳልፍህ አሜን ሀገሬ ሊነጋ ሲል ይጨልማል 💚💛♥️👍👍

  • @freeedward8499

    @freeedward8499

    2 жыл бұрын

    የቆማጣ ዘር መርገም ይወዳል 🤮🦓🦓🦓

  • @melkamnababw9233

    @melkamnababw9233

    2 жыл бұрын

    @@freeedward8499 እግዚአብሔር ይመስገን ሙሉ ጤነኛ ነን ጁንታ የክርስቲያን አምላክ ይፍረድባችሁ አማራ እና ትግራይን እየገደልክ የጴጤ መፈንጫ አደረካት ምድሪቱን ክርስቲያን ከቁጥር ይጎላል ሌለዉ ይ ባዛል

  • @user-xh3wq6pc6v
    @user-xh3wq6pc6v2 жыл бұрын

    ጋሺ አሥፋው ድምፅህ ምነው ፏ ብትንብላችኃል እግዚአብሔር ሀገራችንን ስላም ያርግልን

  • @burtanfetawek7162
    @burtanfetawek71622 жыл бұрын

    አመትከአመትሳይለይእዚህላደረሰንእግዚአብሔርይክበርይመስገንሰላምለሀገራችንለህዝባችንያውርድልንምህረትቸርነቱአይለየን

  • @user-fq3ov1xc2n
    @user-fq3ov1xc2n2 жыл бұрын

    ናፍቆት በቃ ወጣች አትመለስም

  • @mhmh7628
    @mhmh76282 жыл бұрын

    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @rahelhaylu377
    @rahelhaylu3772 жыл бұрын

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹💋❤️

  • @markonet4122
    @markonet41222 жыл бұрын

    ❤️ሰው ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነውና እባካቹ ሳብስክራይብ ብቻ እንድታደርጉ ነው ምፈልገው ወጎኔቸ።🙏🏼❤️

  • @swd3650
    @swd36502 жыл бұрын

    አስፊቲ የእሁድን ኢቢኤስ ድምቀት እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @misebeyenbeyen8157
    @misebeyenbeyen81572 жыл бұрын

    ለልጆቹ የቡሄዉን0በማሳየት ነበር ምክንያቱም ባህል እየጠፉ ነዉ ጌዜ፡ በኑሮ ውድ በመሳሰሉ በደንብ ባህል ለትዉልድ አደራ ሚዲያ ባለሙያ በሙሉ።

  • @lovedream217
    @lovedream2172 жыл бұрын

    Enkuan aderesachu buhe belu lijoch hulu

  • @ferejuremeto3907
    @ferejuremeto39072 жыл бұрын

    ነፍቆት ያት ገባች

  • @solbossa8703
    @solbossa87032 жыл бұрын

    አስፋው በጣም ስርአት እያጣ ነው። ምን የሚዲያ ዲሲፕሊን የለውም ። እባካችሁ የማኔጅመንት አካላት ብታስተካክሉት መልካም ነው

  • @user-uq2ko3ms4b

    @user-uq2ko3ms4b

    2 жыл бұрын

    ምን አደረ ደግሞ በሱ አይደል ፕሮግራሙ የሚደምቀው

  • @fakrtamaryma1909
    @fakrtamaryma19092 жыл бұрын

    የዘንድሮው በዓል ጦሮነት ሁኖን በዝህ ስዓት የአዱስ አመት ዋዜማ የቡሄ ወዜማ በየተለብጅኑ በየፌስብክ የአዱስ አመት የሸንዳ ዋዜማ ይጥለቀለቅ ነበር

  • @mematube2842
    @mematube28422 жыл бұрын

    endena ketemechachihu eski belike asayugn

  • @tenalehulum

    @tenalehulum

    2 жыл бұрын

    ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።

  • @tt2009ish
    @tt2009ish2 жыл бұрын

    ኧረ ምን ጉድ ነው !?........ስቱዲኦ!…..ኦ!….:ኦ!…….ኦ! አስፋው ግን ምነዉ ሆኖ ነው !?አትርሱኝ አለሳ😊

  • @habashatube6461
    @habashatube64612 жыл бұрын

    ውዶቼ እንደማመር

  • @alemgetanehassefa1956
    @alemgetanehassefa19562 жыл бұрын

    Enkun dehna metachihu waw des sil

  • @tenalehulum

    @tenalehulum

    2 жыл бұрын

    ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።

  • @jdjdheihdhjdjskskd6182
    @jdjdheihdhjdjskskd61822 жыл бұрын

    Enkon bsalm mtchu Asfti makdi kal enkon adrsachu ldbrtabor bal ymchachu

  • @tenalehulum

    @tenalehulum

    2 жыл бұрын

    ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።

  • @abdu4725
    @abdu47252 жыл бұрын

    ዛሬ እሁድ ኖሯል እንዴ ቡሄም ደርሷል ማለትነው

  • @mariyamyemar2938
    @mariyamyemar29382 жыл бұрын

    ብሮክራም ነበር ዝግጅቱን የደር ይኒቨርስቲ ነበር

  • @mariyamyemar2938
    @mariyamyemar29382 жыл бұрын

    የቴድ አፍሮ

  • @user-jy4bj9te4b
    @user-jy4bj9te4b2 жыл бұрын

    እንደማመር እስኪ በምቶዱት

  • @mulehabeshamedia9345

    @mulehabeshamedia9345

    2 жыл бұрын

    ✌️

  • @abdu4725
    @abdu47252 жыл бұрын

    መቅድስ ጭፈራ ከተነሳኮ ልጅነቷን የጨርስች አይመስለኝም ቲነካካት

  • @user-oy7jf7rh8t
    @user-oy7jf7rh8t2 жыл бұрын

    Kkkkk የ 20 አመት ትዝታ 😂 ድሮ ውድሜ ሲወጣ ቡሄ ሊጨፍር አለቅሳለው 😂 ብር ሲሰጠኝ ዝም እል ነበር ጨፍሮ መቶ የሱ ከበለጠ አካፍላት ሲባል እሱም ያለቅሳል። ሴት አበባዬሽ ነው ይሉኛል። ግቢ ውስጥ አፈር ላይ እከባለላለው። ይጨመርልኛል 👏😂 27 ት አመት ሆነኝ። አባዬሽም። ሳንቲም። ወይም ከበሮ መቺ ነኝ አለዝያ አኮርፍለውሁ 😀

  • @user-ih3fb7tk9x
    @user-ih3fb7tk9x2 жыл бұрын

    ምነው ሴቶች የባህል ልብስ ይለበሳችት ኢትዮጵያ አይደላቹ

  • @Mradt2023
    @Mradt20232 жыл бұрын

    ምንድነው EBS እያደረገ ያለው አመትባል ነው ካላችሁ በተለይ ሴቶቹ እንዴት አንድ አይነቶ ልብሰ አይለበሱም የሀገር ባህል ልብሰ እንኳን መልበስ ካልፈለጉ እነዚህ ሴቶች ከአስፋው ጋር በምንም አይሄዱም ራኪኤብ የምትባለው ከወጣቾ በሗላ ሴቶቹ ምንም የሚስብ ስብእና የላቸውም የግል አስተያየቴ ነው

  • @sisay7

    @sisay7

    2 жыл бұрын

    it is Buhe boys holiday...no one wear traditional clothes

  • @hailurobele6938
    @hailurobele69382 жыл бұрын

    This is a terrible program. It is not how you sing for bouhe. I'm very sad how you distroying the culture.

  • @user-eq8ro7kz7
    @user-eq8ro7kz72 жыл бұрын

    የዉሸት ሠዎች እናንተ መኖፍቆች አደላቹሕም መሐተብ የምታስወልቁ ሥለዚ ቡሔ የእናንተ አይደለም።

Келесі