ጀርመን ኤርትራና ሞጆን ያቆራኘው የፍለጋ ታሪክ Ethiopia | EthioInfo.

Follow us also on
Telegram: t.me/EtInf
Facebook: / ethioinfo2020
EthioInfo Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #EthioInfo

Пікірлер: 317

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam63343 жыл бұрын

    በዚህ ሚድያ ቀርቦ ያፈረ ሰው የለም እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛቹሁ ተስፋ አደርጋለሁ በቅርቡ መልካም ነገር እንደምን ስማ

  • @abitube3078
    @abitube30783 жыл бұрын

    ከሁሉም እሚበልጠው ጤናነውና ይችን ኮመንት እምታነቡ ፈጣሪ ይጠብቃቹህ አይዞን አታልቅሱ ፈጣሪ ያስገናኝቹህ ፈጣሪ እሚሳነው የለም እና

  • @Tube-ff2fb

    @Tube-ff2fb

    3 жыл бұрын

    አሚሚሚንንንንን

  • @user-fc7gg8nm6e
    @user-fc7gg8nm6e3 жыл бұрын

    በእውነት የማንነት ጥያቄ ክፉ በሽታ ነው እግዚያብሔር ይርዳችሁ ወገኖቼ

  • @sewmehon9860
    @sewmehon98603 жыл бұрын

    የነገው ህፃኑ ቂርቆስ ያገናኛችሁ እመብርሃን ትርዳችሁ 🙏🏽🤲🏽🙏🏽

  • @tihutshow633
    @tihutshow6333 жыл бұрын

    ይሄን ቻናል ስወደው እስኪ እንኔ የሚወደው

  • @sanianoria1715

    @sanianoria1715

    3 жыл бұрын

    በቀንነት እንደመር

  • @ethiopiafirst9249
    @ethiopiafirst92493 жыл бұрын

    ይህን የመሰለ ማህበራዊ ግንኙነትን የሚያጠነክር፣ የተጠፋፋ ቤተዘመድን የሚያገናኝ ሚዲያ ላይክ ያንሰዋል፣ ለመሲ ፍቅራችሁን ላይክ በማድረግ ግለጹላቸው።

  • @tegazeabe9821

    @tegazeabe9821

    3 жыл бұрын

    ጆሲ ነበር

  • @tsehayarega848
    @tsehayarega8483 жыл бұрын

    Ertria. we. love. u. ertrian. have. clear. heart.

  • @SS-ck9xp

    @SS-ck9xp

    3 жыл бұрын

    Ohhh Thank you 🇪🇷

  • @Ethio215

    @Ethio215

    3 жыл бұрын

    ትክክል

  • @universityabraha8030

    @universityabraha8030

    3 жыл бұрын

    Don't you know Eritrean this are the only have one blood with Tigrai???

  • @kiyalove1565

    @kiyalove1565

    3 жыл бұрын

    @@universityabraha8030 kkkkkkkk we love tigre too

  • @tinaye964
    @tinaye9643 жыл бұрын

    ለህዝብ የቆመ ሚዲያ መሲዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ😘😘❤️🙏🙏

  • @fafitube4259
    @fafitube42593 жыл бұрын

    የኔ እናት አለህ የገናኛችሁ እንደው መስዬ ስወድሽ እስት የመስ አድነቅዎች በለይክ አሰዩኝ

  • @hiwotkassa2558
    @hiwotkassa25583 жыл бұрын

    ቤተሰብን የለያየህ ሰይጣን ወያኔ ነብስህ በሲዖል ትቃጠል

  • @user-kc8mw3zk3g
    @user-kc8mw3zk3g3 жыл бұрын

    መሲየ ከይቅርታ ጋር ሶፍት አቅርቢ።

  • @GualRaya-vz4zz
    @GualRaya-vz4zz3 жыл бұрын

    ኡፍፍፍ ሓፍተይ ናተይ ረቢ ምስ ስድራ ኣቦኺ የራኽበኪ ምቅርተይ

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y3 жыл бұрын

    መሢ ተባረኪ 😘 ለተጨነቁት ሁሉ እግዚአብሔር ይድረሰላቸው 🤲

  • @mekdilv3402
    @mekdilv34023 жыл бұрын

    እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛችሁ ደስታቸውን ያሰማን

  • @lovegrace1303
    @lovegrace13033 жыл бұрын

    አይዞሽ ቆንጂዬ ጠንከር በይ ማልቀስ ራስን መጉዳት ነው ። በተቻለሽ አቅም ማድረግ ያለብሽን አድርጊ እንጂ በመፀፀት ትጎጃለሽ ያልቻልሺውን ለፈጣሪ ሰጥተሽ እረፊ እሱ ስላንቺ የሚጠነቀቅ ስለሆነ ወደሱ በመቅረብ እናትም አባትም ወንድምም እህትም መሆን የሚችል ነው በርግጥ በስጋ ዘመዶቻችን ያስፈልጉናል ሆኖም በምንችለው ማድረግ ያለብንን እናረጋለን ካልቻልን ግን ራስን መጉዳት አያስፈልግም ።

  • @Tube-uc9yi
    @Tube-uc9yi3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይርዳቹህ ደስታቹህን አብዝቶ ያሳየን። ጋዜጠኛ መሲ እንወድሽ አለን በርች እህት

  • @sanianoria1715

    @sanianoria1715

    3 жыл бұрын

    በቅንነት እንደመር

  • @user-hh5wo8yg9v
    @user-hh5wo8yg9v3 жыл бұрын

    አይዞዋችሁ እግዚአብሔር ያሳካዋል።ተስፋ አትቁረጡ 🙏💚💛❤️

  • @waltniguskebede2157
    @waltniguskebede21573 жыл бұрын

    እኔ የሞጆ ልጅ ነኝ እማማ ዘርጊን አውቃቸዋለሁ የሞጆ ከተማ ህዝብ ሁሉ እማማ ዘርጊን ያውቃል በጣም ጥሩ እናት ተጫዋች ነበሩ

  • @girmayani3638

    @girmayani3638

    3 жыл бұрын

    ዋልተንጉስ የገበያ ዳር ልጅ ነህ ኣይደል? ምናልባት ኣንተ ከሆንክ :: እማማ ዘርጊ 02 ቀበሌ ነዳጅ ማደያው ጋር የነበሩት ናቸው ? ቡና ቤት የሚመስል ነገር ነበራቸው ልበል?

  • @user-ni8lq5vd5l

    @user-ni8lq5vd5l

    3 жыл бұрын

    የሞጆ ልጆችዬ እንዴት ናችሁ ሞጆ ሲባል ደስ አለኝ

  • @helenalamin2368

    @helenalamin2368

    3 жыл бұрын

    I am the one come from there to kebela 01 I born there and I stay until 8 years old and I move to Addis Ababa but the place is still in my heart

  • @kalkidanmuhaba8124

    @kalkidanmuhaba8124

    3 жыл бұрын

    ወይኔ እኔም የሞጆ ልጅ ነኝ ሞጆ የሚለውን አይቼ ነው የመጣሁት

  • @woinshetwoldegebreal1008

    @woinshetwoldegebreal1008

    3 жыл бұрын

    @@kalkidanmuhaba8124 Amsal merhet tkalshe?

  • @helenshemeles4307
    @helenshemeles43073 жыл бұрын

    ይህ ሻናል እግዝአብሄር ይባርከው መሲየ አንደበት ቆንጆ

  • @helenshemeles4307
    @helenshemeles43073 жыл бұрын

    ዲስላይክ የምታረጉት ግን የቤተሰብ ፍቅር የላቸውም

  • @ethiopiafirst9249

    @ethiopiafirst9249

    3 жыл бұрын

    በሁሉም ጉዳይ እኮ ነው፣ እርኩስ መንፈስ ተጠናውቷቸው ነው፣ እግዚአብሔር ይፈውሳቸው።

  • @chrhiw6757

    @chrhiw6757

    3 жыл бұрын

    Ewnet new

  • @meseretseifu7020

    @meseretseifu7020

    3 жыл бұрын

    Yemgereme yeteme bota laye new deseke like yemaregote kewekete manese yemeselnale

  • @tsehaytessema4492

    @tsehaytessema4492

    3 жыл бұрын

    Be senbetu atanagrugn why guys dislike dummy nachehu!

  • @abebamucheye2070

    @abebamucheye2070

    3 жыл бұрын

    አይገርምም አሁን ይሄምኑ ዲስላይክ ይደረጋል

  • @user-og7ld8fr2z
    @user-og7ld8fr2z3 жыл бұрын

    መስየ ግን እስቲዲዬ ያስፈልጋታል የኔ ጣፋጭ ድምፅዋን ስወደው መጠየቅ እና ማዳመጥ ስትችልበት ብዙወች ጠይቀው እራሳቸው ነው የሚመልሱት አቅል የላቸውም በርች መልካም ስራ ነው የምትሰሪው

  • @leyaleya4383
    @leyaleya43833 жыл бұрын

    አይዞሽ እህቴ እግዚሐብሔር አምላክ ይርዳሽ እርግጠኛ ነኝ እንባሽ ይታበሳል

  • @hanademssie5616
    @hanademssie56163 жыл бұрын

    እትዬ ዘርጌ ነብሶትን በአፀደ ገነት ያኑርልን ደግ ሰው

  • @misrakgezahegn3731
    @misrakgezahegn37313 жыл бұрын

    አይዞሽ የኔ እህት መድሀኒያለም በሰላም ያገናኛቸው

  • @esayias1
    @esayias13 жыл бұрын

    Tnx Ethio-Info. 'From Efoyta ' . ☆☆☆☆☆

  • @yosephhabte565
    @yosephhabte5653 жыл бұрын

    ካናዳ የት ቦታ ነው የሚኖረው። የአጎቷ ፎቶግራፍ ካገኛች መለጠፍ ጥሩ ነው።

  • @thanksgodforeverything3705
    @thanksgodforeverything37053 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይራዳችሁ የኔ እናት ፈጣረ በስላም ያገናኛቸው በጣም ከባድ ነው

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle55663 жыл бұрын

    ቁዱስ ፈጣሪ ሐሳብክን የስምረልክን የሕዋተይ ሰብ ጉድ ረኪቡ ሎ እንታይሞ ክንገብር ፋሕ ጭንግራሕ ኢልና ዘርኢ መሬት ኮንና ብጣዕሚ ይሐዝን የሕዋተይ ጽቡቃት ፍጥረት አብኪክናኒ ንዓይ ዊን አባይኽን ይብከ 😭

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu17092 жыл бұрын

    መሲ. የአለቀሳውች እንባ ታብሳለች አሁንም የእናት እንባ ወድ ደስታ ትቅይራ አለች መንገድ ነች

  • @IT_4class
    @IT_4class3 жыл бұрын

    Yene enat setasazen yene wud ajoki mearye❤️❤️🙏 tsbekiti 💓

  • @user-ps3vi6oy2j
    @user-ps3vi6oy2j3 жыл бұрын

    አምላክ ያገናኛችሁ እንባችሁን ያብስላችሁ

  • @yeshialeme1768
    @yeshialeme17683 жыл бұрын

    ግን፣እንዴት፣ልጅ፣እያለ፣ፍርድ፣ቤት፣ይወስናል፣አሁንም፣መቼ፣ነው፣የሚፀዳው፣የኢትዮጵያ፣ሕግ?በተቻለ፣መጠን፣ልጃቸውን፣ማፈላግ፣አለባችሁ፣እግዚያብሔር፣ይርዳችሁ፣፣

  • @elenimenkir2256

    @elenimenkir2256

    3 жыл бұрын

    👏👏👏

  • @tolaararssa2961
    @tolaararssa29613 жыл бұрын

    Messi, I'm suffering watching most of your program. God knows how you take in all this misery and suffering. The tragedy and poverty of Ethiopians. I can't keep watching always with tears.

  • @bettyhussen3000

    @bettyhussen3000

    3 жыл бұрын

    Same here

  • @hiwiasefa8172
    @hiwiasefa81723 жыл бұрын

    ልስማውና ኮምታለው የሞጆ ልጅ ነኝ የተባለውን ሠፈርም አቀዋለው

  • @waldagabriel8184
    @waldagabriel81843 жыл бұрын

    ፍጣሪ ይርዳሺ እህቴ አይዞሺ ትገናኛላችሁ

  • @user-sm1wj6yb6f
    @user-sm1wj6yb6f3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛቹህ ደስታችሁን ያሰማን

  • @selambelumojo5098
    @selambelumojo50983 жыл бұрын

    I think the point should be to join her with her uncle. please don't worry about the house. It's located Kuchera sefer or doro Manekia he don't care about it. Just focus on the family trend. I love Shaleka Sileshi Desalegne. he was very smart young man. His brother name is Mulugeta Desalegn. Heleft Mojo I think 50 years ago.

  • @MonuMonu-sw3bx
    @MonuMonu-sw3bx3 жыл бұрын

    አላህ በሰለምና በህይወት የገነኛቸው

  • @user-cx7tn7mx7b
    @user-cx7tn7mx7b3 жыл бұрын

    መሰየ ደጓ የወደቀን የምታነሸ ዛሬስ በደንብ መከታተል ከበደኝ የሴትየዋ እልቅሶ ጭንቀት አሰለቀሰኝ መሰየ እግዚአብሔር ዓይን ለዓይን ለመገናኘት አሜን መሰየ በርችልን

  • @dawittekeste6798
    @dawittekeste67983 жыл бұрын

    ሙሉ ስሙን የትውልድ ሀገሩን ላኩልን ሁሉም ካናዳ ማፈላለግ እንችላለን

  • @maledachekol6594
    @maledachekol65943 жыл бұрын

    አይዞሽ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ከአባትሽ ዘመዶች ጋር ያገናኝሻል 🙏🙏🙏

  • @zewdineshhaile3727
    @zewdineshhaile37273 жыл бұрын

    አይዞሽ ዊታዬ በቅርብ አጎትሽን ታገኛለሽ ፈጣሪ ይርዳሽ መሲዬ አታሳፍርሽም

  • @filominahawle
    @filominahawle3 жыл бұрын

    God is Good all the time to Ethiopia 🇪🇹 🙏 🙌

  • @selemonselemon928
    @selemonselemon9283 жыл бұрын

    በሰላም እግዚአብሔር ያገናኛችሁ አይዞሽ እናት የተዋህዶ ልጆች እንደማመር🙏

  • @yemsrachmisir8927
    @yemsrachmisir89272 жыл бұрын

    ኢትዬ ኢንፎጋር መምጣታችሁ ጥሩ ነው ከፈጣሬ ጋር ይረዱሻል እህቴ ፈጣሬ ይርዳሽ 🙏🙏🙏

  • @kokobkoki976
    @kokobkoki9763 жыл бұрын

    አይ ወያኔ እኔም ከ 10 አመት ቦሃላ ከልጄ ተገናኘን አይዞሽ የኔ ቆንጆ ዝሃፍተይ

  • @lizamichael382

    @lizamichael382

    3 жыл бұрын

    ሰላም ምን ችግር አለው ቢቢ ብልፁግና አለልህ የሚያገናኝ ከጨለማ ወደ ብርሀን አመጣን ኢትዮጵያ ና ጓሬቤቶቿን ከሱዳንጋ እያገናኘን ይከው ሰላም በሰላም 3ዓመት ሞላን አደል ድብልቅ ልቁ የወጣ ሰላም በሰላም አረገን

  • @almazbati2519
    @almazbati25193 жыл бұрын

    ሙሉ ስሙን ፃፉልን እንድናፈላልገው የት ከተማ እንደሆነ ያለበትን ካወቀች

  • @iyasuyewahu8432
    @iyasuyewahu84323 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይርዳሽ ማሬ።

  • @geniigenni3262
    @geniigenni32623 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ አይዞሽ ታገኝዋለሽ አጎትሽን

  • @ta-sy6up
    @ta-sy6up3 жыл бұрын

    God bless my siste ur fameliy from Eritrea🌹🌹❤

  • @tube7667
    @tube76673 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያገናኝሽ

  • @sarah-oq9yh
    @sarah-oq9yh3 жыл бұрын

    selam ❤🇪🇷🇪🇹

  • @jmylove5318
    @jmylove53183 жыл бұрын

    የእህት ፈጣሪ ይርዳሽ ማሬ በስደት ያላችሁ ሰላምአችሁ ይብዛ ማሮቸ

  • @rodamesayi8880
    @rodamesayi88803 жыл бұрын

    ምርጦች❤❤

  • @ummuyousuf1597
    @ummuyousuf15972 жыл бұрын

    እናትየዋ በጣም ታምራለት

  • @tenad7309
    @tenad73093 жыл бұрын

    ስታምሩ♥️👍

  • @user-mh2ft1zs8u
    @user-mh2ft1zs8u3 жыл бұрын

    ድስላይክ. የምታረጉ. የሰዉ. አዉሬወች

  • @user-kt1gy1pk1s
    @user-kt1gy1pk1s3 жыл бұрын

    የኔ ምስኪን እግዚአብሔር ይርዳሽ አስለቀሽኝ እመብርሃን ከአጎትሽ ታገናኝሽ።

  • @RajKumar-wv8nn
    @RajKumar-wv8nn3 жыл бұрын

    እግዚአቤር.አያስፍርሽም.በዚህ.ሚድያ.መተሻል.እናት.አይዞሽ.አታልቅሺ.እናት.

  • @hanisanu2127
    @hanisanu21273 жыл бұрын

    ፈጣሪ ታላቅ ነው ትገናኛላቹ

  • @getealamdew1632
    @getealamdew16323 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ እናት 🙏🏿🙏🏿

  • @fcczahle6573
    @fcczahle65733 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ያገናኝችዋል

  • @raheladugna1247
    @raheladugna12473 жыл бұрын

    This is the sad part when the country separated people born from both side get affected so bad that was enough what happen between Ethiopia and Eritrea now those ignorant call them self tigraway want to separate from Ethiopia we the people born from one of our parents from Tigray what will happen to us? We will have the same luck it’s very sad very upsetting it make me sick

  • @fekademasresha9216
    @fekademasresha92163 жыл бұрын

    እግዚአብሔር መልካም ነው፡፡ መልካም ይሆንላችሁ፡፡

  • @yeabsra25212
    @yeabsra252122 жыл бұрын

    እንዴት ብዬ ነው ላገኛችሁ የምችለው 😭😭እኔም የጠፉወንድሞች አሉኝ 😭

  • @fikrietan1169
    @fikrietan11693 жыл бұрын

    አይዞሽ መልካሙን ያሰማሽ

  • @kalkal6204
    @kalkal62043 жыл бұрын

    እባካችሁ ይሄን መልክት ለኢትዩ ኢንፎ አድርሱልኝ አዲት እናት ልጆን ገለውባት ስቃይ ላይ. ነች አንድ ያላትን ነጠቆት ፍትህ ድፍን አዲሳባላይ ነው ይሄ የተፈፀመው አባቱቤት እግርና እጁ ታስሮ አፋ በጨርቅ ታፍኖ አባቱን ሊጠይቅ መቶ ሂወቱን ቀሙት የመኖር ተስፋውን አጨለሙት እባካችሁ ስለኢትዩጽያ አምላክ ይሄን ሼር እርጉና እድርሱልን

  • @hari13514
    @hari135143 жыл бұрын

    Wintu haftey ajoki kidanemhret ala aytbkey 😥 bala keterakbekiya ms sdra aboki habibeti gzie ynewuh ember trakebu ekum amlak msaki ykun 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @seareyihdego8956
    @seareyihdego89563 жыл бұрын

    Haftey Egzbhiehr yehagzki ajoki ane wune Adiss tewelide ms tom ztesogu bqolay Eritrea zkedkuye Hiwet bzuh ftene ztemelet ya gen kem fkad Egzibher kulu ykeal u 🙏 Ayzone

  • @user-mz3lx5xm9l
    @user-mz3lx5xm9l3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያገናንሽ ለኣይን ያብቃሽ የኔ እህት

  • @gelilazewde3269
    @gelilazewde32693 жыл бұрын

    እግዚአብሄር ይርዳሽ እህቴ❤

  • @matub4261
    @matub42613 жыл бұрын

    መሲ ፈጣሪይጠብቅሽ የሰው ጓዳ እደምትጎበኚ ፈጣሪ ይጎብኝሽ

  • @senaittafesse3234
    @senaittafesse32343 жыл бұрын

    እግዚአብሔር በኪነ ጥበቡ ያገናኛችሁ

  • @anwarmohamed9274
    @anwarmohamed92742 жыл бұрын

    ታሪክ እውነት ነው

  • @haftumuyesheret5400
    @haftumuyesheret54003 жыл бұрын

    ፈጣሪ ያገነኛችሁ

  • @hdhghvfgsh6342
    @hdhghvfgsh63423 жыл бұрын

    እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛችሁ

  • @weynicookingshow4426
    @weynicookingshow44263 жыл бұрын

    ወዉ ሲያሳዝን አይዟቹ ወገኖቼ

  • @ethiopialove9780
    @ethiopialove97803 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያገናኛት 😭 አሳዘነችኝ

  • @user-eh1km2pg7l
    @user-eh1km2pg7l3 жыл бұрын

    የኔ እህት አይዞሺ እግዚአብሔር ይርዳሺ

  • @ritagashaw7188
    @ritagashaw71883 жыл бұрын

    ፈጣሪ ይርዳሽ እህቴ

  • @maledachekol6594
    @maledachekol65943 жыл бұрын

    እግዚአብሔር የልብን መሻት ያሳካል 🙏🙏🙏

  • @TsiTsi1904
    @TsiTsi19043 жыл бұрын

    መሲየ ኣንደበተ ርቱ ስወድሽ

  • @rahmabntbaba6956
    @rahmabntbaba69563 жыл бұрын

    አደኛ ነኝ ላይክ

  • @girmaytekilay3175
    @girmaytekilay31753 жыл бұрын

    አግዚአብሔር መሳኪ ይኩን ሓፍተይ ናተይ.

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle10183 жыл бұрын

    ታገኙታላቹ አይዞአችሁ ስሙን ብቻ በትክክል አስቀምጡ በጣም ይገርማል መሬቱን ትወርሳለች ብለዉም ይሆናል

  • @birtukanadmase194
    @birtukanadmase1943 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ደስታችሁን ያሰማን

  • @mintiwabbekele8410
    @mintiwabbekele84103 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ለአይነ ስጋ ያብቃችኹ

  • @elsaassefa9811
    @elsaassefa98113 жыл бұрын

    እግዛብሄር ያቃል እይዞሽ እህቴ

  • @meseretsolomon7304
    @meseretsolomon73042 жыл бұрын

    ውይ ፈጣሪ ይርዳቹ ያገናኛቹ በደስታ መታቹ ለማየት ያብቃን

  • @abiy541
    @abiy5413 жыл бұрын

    Mesert bezu egzeyabher tena yisetsh my sister

  • @werkneshbeyene8372
    @werkneshbeyene83723 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @fikretabirhanufikretabirha9429
    @fikretabirhanufikretabirha94293 жыл бұрын

    እባክሽ የኔንም እህት አገናኙኝ ስለ እግዚአብሔር ብላቹ ሰሟ ተዋበች ብርሀኑ ትባላለች።

  • @genetgenifitwi5760
    @genetgenifitwi57603 жыл бұрын

    እግዚኣብሄር ይርዳሽ እህቴ

  • @tizitayemaryamlij2709
    @tizitayemaryamlij27093 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ።

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa6403 жыл бұрын

    እግዝአብሔር ይርዳቹ

  • @user-np9ye5jj4s
    @user-np9ye5jj4s3 жыл бұрын

    Egzabher amlak yerdachu 🙏🙏🙏😭😭😭🙏🙏🙏

  • @ethiopia7721
    @ethiopia77213 жыл бұрын

    መሲዬ አንችኮ ልዪ ነሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @mohammedhussen6906
    @mohammedhussen69063 жыл бұрын

    አላህ ይርዳቹህ

  • @kemamuyesawzer6987
    @kemamuyesawzer69873 жыл бұрын

    ፈጣሪ ይርዳችሁ

  • @genetyilam1791
    @genetyilam17913 жыл бұрын

    እኔ ግን አሁንም አማርኛ መናገሯ በጣም ደስ ይላል

Келесі