ልጅ ቢኒ ስለ እጮኛው በግልፅ ተናገረ በቅርቡም ያገባል

Фильм және анимация

follow me on social media;
facebook: / lijbinu
Instagram: instagram.com/?hl=en

Пікірлер: 571

  • @LijBiniTube
    @LijBiniTube4 жыл бұрын

    ወደ ቴሌግራም ቻናሌ ይቀላቀሉ t.me/lijbinitubechannel

  • @user-oh3fs9xw9r

    @user-oh3fs9xw9r

    4 жыл бұрын

    👌👌👌

  • @etubaba8061

    @etubaba8061

    4 жыл бұрын

    እሺ

  • @bettylapea291

    @bettylapea291

    4 жыл бұрын

    Lij Bini Tube እናመስግናለን ልጅ ቢኒ እድሜ እና ጤና ይስጥክ በርታ ደስ ይላል !!

  • @mekedsalemayehu7123

    @mekedsalemayehu7123

    4 жыл бұрын

    ማለፊያ ነው ግን እኮ ገና በፊት ልጅ ቢኒ የሚል የቴሌግራም ቻናል አይቼ join እድርጊያለሁ

  • @romiroman274

    @romiroman274

    4 жыл бұрын

    ምን ታቀርባለህ ቴሌግራም ላይ?

  • @user-tu6gc4dw2n
    @user-tu6gc4dw2n4 жыл бұрын

    በጣም ደስ ይላል የተዋህዶ የቁርጥቀን ልጂ እኮ ነህ እኔ ባለፈው መስከርም 4 ሰልፍ ሲባል ያለምንም ጥርጥር ፈጥነህ ስትሄድ ነው መስዋዕትነትህን ያሳየህበት ቀን ነው ብየ እማስበው ምክንያቱም መስዋዕትነት ደም መፍሰስ ብቻ አይደለም አሁንም ወደኋላ እንደማትል እተማመናለሁ ። አሁንም በርታ የሁላችንም አርአያ ነህ።

  • @mimilema2816

    @mimilema2816

    4 жыл бұрын

    በጣም እመብርሀን ትጠብቀው የውእነት ግሩም ሰው ነው ቢኒ😘ወንድሜ

  • @ewnettube7547
    @ewnettube75474 жыл бұрын

    ሴቶች ግን እናንተ የመረጣችሁትን ሳይሆን እግዚአብሔር ያለላችሁን እኮ ነው ምታገቡ ምን ፍቅረኛ ፍቅር አስኛችሁ ኧር ወዴያ

  • @maryamemimikaye3638

    @maryamemimikaye3638

    4 жыл бұрын

    Ewnte nwe ema egezabher yimertwe nwe yimishalwe

  • @mahaumyousef1595

    @mahaumyousef1595

    4 жыл бұрын

    ኧረ ወዲያ እውነትሽን// ህን ነው

  • @gegeyemareyamliggegeyemare6370

    @gegeyemareyamliggegeyemare6370

    4 жыл бұрын

    እውነትሽን ነው

  • @senaitmolla4870

    @senaitmolla4870

    4 жыл бұрын

    Iwnet new

  • @meditube.7206

    @meditube.7206

    4 жыл бұрын

    Kkkkkk

  • @tsegayegebremedihnaraya9001
    @tsegayegebremedihnaraya9001 Жыл бұрын

    ቢኒየ የፈለከውንም ብሔር ሁን እኔ እመፈልገው ኢትዮጵያዊነትህንና እንቁ የተዋህዶ ልጅ መሆንህን ነው በርታልኝ ወንድሜ አመ ብርሃን ትጠብቅህ

  • @user-tn1jz5cw5d
    @user-tn1jz5cw5d4 жыл бұрын

    ኮመንት ሰጭወች ፍቅር ሆነ ትዳር ሰላም ሆነ ጤና ሁሉም በፈጣሪ ፍቃድ ነው የሚሆነው ቢኒ መልካም ሰው😍

  • @tirwarklemma2293

    @tirwarklemma2293

    4 жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t2 жыл бұрын

    በዉነት መላካም ስብእና ያላት በሃይማኖቷ እማትደራደል መላካም ሴት እግዚአብሔር ይስጥህ ወድማችን ቢኒየ መልካም ልጅ ነህ በተረፈ ባለህበት እመቤቴ ማርያም ትጠብቅህ

  • @user-bv7qe9bj1x
    @user-bv7qe9bj1x4 жыл бұрын

    ኢትዮጵያዊነታችን ኩራታችን ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሐይማኖታችን ውበታችን ነው ።ምርጥ የተዋሕዶ ልጅ ቢኒ እመብርሐን ትጠብቅህ

  • @user-xp1st6es4w
    @user-xp1st6es4w4 жыл бұрын

    😃😃😃በርታልንንን ቢንዬ እንቁ የተዋህዶ ፊሬ ሁሌም ስወድኪ እኖራለሁ💓💓💓💓⛪🙏🙏🙏

  • @user-xp1st6es4w

    @user-xp1st6es4w

    4 жыл бұрын

    @Ethio Queen እሽ ችግር የለውም ቅንነታ ለራስ ነው ሰበሰክራይብ አሪገለሁ

  • @user-ot9ke4tf8u
    @user-ot9ke4tf8u3 жыл бұрын

    ስለ ፋቅር ለምጠይቁ እህቶቻችን ፋቅር ክርስቶስ ነዉ ክርስቶስን የሚያዉቅ ፋቅርን ያዉቃል ምንም ቢኖረን ፈቅር ከለለን ከንቱ ነን ልጅ ቢኒ እቁ ወድማችን በርታልን😘

  • @number8645
    @number86454 жыл бұрын

    ሰውና ስህተት ያለ ነው ቢንየ በጣም እኮ ልዩ ሰው ነህ የእግዚአብሔር ፀጋ ባተ ላይ ስላለ በጣም ነው የምወድህ ምክናቱም አተ ማለት ልዩ መልካም ሰው ነህ ❤❤❤💚💚💚

  • @mesiemesie9311
    @mesiemesie93114 жыл бұрын

    አይ ቢኒዬ ትዳር ከእግዚአብሄር ነው እግዚአብሄር መልካሙን ትዳር ይስጥክ። እዳት በእምነቷ ጠንካራ የሆነች ትሁት ሴት እማምላክ ታበርክትልክ ይሄ የኔ ምኛት ነው

  • @masaharuando9986

    @masaharuando9986

    4 жыл бұрын

    amen👐

  • @emuyeatkachew8059
    @emuyeatkachew80594 жыл бұрын

    ምርጥ ሰው ቢኒ አድናቂህ ነኝ የተዋህዶ ጀግና ሰላምህ ይብዛ መልካም ስራህን ቀጥልበት

  • @user-ko6cd2xj8l
    @user-ko6cd2xj8l4 жыл бұрын

    ልጅ ቢንየ ሰላምህ ይብዛ እንወድሀለን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር⛪⛪⛪እናም ትምህርቱ ቀጥልልን በጣም ቡዙ ትምህርት ካተ ተምራለሁ ቀይረህኛል በጣም ነው ትምህርትህን በጣም ነው የምከታተለው በጣም ትልቅ ደረጃ ላይ ደርሻለሁ በጣም አመሰግናሀለሁ

  • @misrakb1898
    @misrakb18984 жыл бұрын

    ቢኒዬ ውድ ወንድማችን የተዋህዶ እንቁ እግዚአብሔር እስከነ ቤተሰቦችህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ውዱ ወንድማችን

  • @user-jz8rb4gd4t
    @user-jz8rb4gd4t4 жыл бұрын

    ሰላም Bini ትዳር ከእግዚአብሔር ነወ እግዚአብሔር መልካም ትዳር ይሰጥህ

  • @wasenketu6568

    @wasenketu6568

    4 жыл бұрын

    ሰላም ቢኒ ትዳር ከእግዚአብህርነው እግዚሀብህር መልካም ትዳር ይሥጥህ

  • @nejateside1921

    @nejateside1921

    4 жыл бұрын

    Wooow benye betam sewdki hulyem melkam ayelyeki wendem Berta fiker yeabzalhe

  • @seenaagirma8958
    @seenaagirma89584 жыл бұрын

    ምርጥ የተዋህዶ ልጅ ነህ በማርያም በፀሎታቹ አስብኘ

  • @mesitakale8531
    @mesitakale85314 жыл бұрын

    ቢኒዬ እንቁ የተዋህዶ ልጅ ፈጣሪ እረጂም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን ከነ ቤተሰቦች

  • @user-jk5re7dk2z
    @user-jk5re7dk2z4 жыл бұрын

    ወይ ጉድ ለምን አላገባህም አላፈቀርክም ምን አይነት ጥያቄ እንደምጠይቁ ሴቶች ግን እር ሼም ነው ትዳር እኮ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እሷ ብቻ ስላፈቀርቺው ሊያገባት ነው?? ለማንኛውም ቢኒ መልካሙን ሁሉ እመኝልሀለሁ።

  • @susususu8880
    @susususu88804 жыл бұрын

    ቢኒዬ ፈጣሪ ይርዳክ ደስ የሚል ባህሪ ነው ያለክ በዚህ ቀጥል እሽ

  • @gegeyemareyamliggegeyemare6370
    @gegeyemareyamliggegeyemare63704 жыл бұрын

    ወይ ቢንየ አንተን የምታገባማ የታደለች ናት በአሁኑ ሰአት በሃይማኖት በምግባር የታነፀ ፈጣሪውን ሚፈራ ወድ ማገኘት በጣም ከባድ ነው

  • @frecll9925

    @frecll9925

    4 жыл бұрын

    እውነትሽ ነው እህቴ

  • @hirutchernet6968

    @hirutchernet6968

    3 жыл бұрын

    Please don't lie

  • @ethiopiantube798
    @ethiopiantube7984 жыл бұрын

    ዋው ቢኒ እንዴት ነህ ኑሮ ስራ ጤንነት ሁሉ ሰላም ነው። እግዚአብሄር ይመስገን የመለስካቸው መልሶችህ በጣም ደስ ይላል ያሰብከውን ሁሉ እግዚአብሄር ያሳካልህ በርታ ለላው ትዳር እኛ በናስበው አይደለም እግዚአብሄር ለአዳም ሰው ብቻውን ይሆን ዘንድ መልካም አይደለም እንዳለው ላንተም እሱ ያዘጋጃት ይሰጥሀል እሱን መማፀን ነው

  • @user-wc3sl3km1l
    @user-wc3sl3km1l4 жыл бұрын

    ቢኒ መልካም ሰው እኔ ስለ አንተ መልካምነት ተናግሬም አልጨርስ ዝምም ልበል እድሜህን ያርዝምንልን እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ሁሌም ሰላምህ ይብዛልን እኔ ስለ ኢትዮጵያ ሀገሬ ታሪክ ማወቅ እንጂ የምፈልገው የሰው ሀገር ምንም ማወቅ አ ልፈልግም እምዬ ሀገራችን ኢትዮጵያ ሀገራችን ለዘላለም ትኑር ሀገሬን ስጠራ ሁሌም ውስጤ ሰላም ይሰማኛል

  • @kndahaftitesfay9066
    @kndahaftitesfay90664 жыл бұрын

    የሰርግህ ቀን ያሳየን አስተዋይ ምርጥ ሰው

  • @brhanhayle2245
    @brhanhayle22454 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ሰላምህ ያብዛው ውድ እንቁ የተዋህዶ ልጅ ቢንየየየ ቀሪው ዘመንህ ይባረክ በረከትህ ይድረሰኝ የኔ ውድ ወንድም

  • @ama7624
    @ama76244 жыл бұрын

    ስለ ዘረኝነት በመታወቂያ አነሳለሁ ስትል ወይኔ ተናነቀኝ እባ በእውነት ያስብከውን ያሳካልክ ወንድም ቢኒ ኢትዮጵያዊ ማለት እንዲህ ነው አንድ ህዝብ እንዲት ኢትዮጵያ

  • @ngsteyhabshawit8275

    @ngsteyhabshawit8275

    4 жыл бұрын

    በጣም

  • @soloMedia13
    @soloMedia134 жыл бұрын

    I don't understand Amharic But I like this guy Because he's orthodox tewahdo I'm here for comment

  • @user-jt8mq4uh8x
    @user-jt8mq4uh8x4 жыл бұрын

    የኔ መልካም ልጅ እድለኛ ናት አተን የምታገባ በርታ ለሁሉም ግዜ አለዉ እኛ በሮጥን አደለም

  • @user-eg5py4jr3q

    @user-eg5py4jr3q

    3 жыл бұрын

    እግዚአብሄር መልካም ሚስት ይስጠወ እንጂ የዘንድሮ ሴት እሱን መስላ ቀርባ የምታሳብድ ናት

  • @user-hd4to5yv1h
    @user-hd4to5yv1h4 жыл бұрын

    ልጅ ቢኒ የተዋህዶ የቁርጥ ቀን ልጅ ሰላምክ ብዝት ትርፍርፍ ይበልልን መልካምነትክ ለኛ አርያ ሆነከናል ከአንተ ብዙ ተምረናል ድንግል ማርያም ትጠብቅልን

  • @user-go7he9bm3b
    @user-go7he9bm3b4 жыл бұрын

    ወይ ጉድ የእራሷ አሮባት የሰው ታማሰላለች አሉ የቢኒ ትዳር መያዝ አለመያዝ ምን አሰጨነቃችሁ ሚድያ ሰላልወጣ ነው ፍቅር በልብ ነው እደኔ ፍቅር እግዚአብሔር ብቻ ነው ለእኔ እና ለብኒ የሰው ፍቅር የለም በኒየ ዝም በላቸው ለእግዚአብሔር እያገለገሉ መኖር መታደል ነው ቀጥልበት 😍😍😍😍😍

  • @tizteaethiopia1832
    @tizteaethiopia18324 жыл бұрын

    በመጀመሪያ ፈጣሪ ጤና ሰላም ይስጥህ እረጅም እድሜ ይሰጥህ መጨረሻህ ያማረ ይሁን

  • @MT-wp6nz

    @MT-wp6nz

    4 жыл бұрын

    Abat anita E/r yebarikik yatilek tilek eco nak i😍🙋🙏🙏🙏

  • @user-pv5vu8og2j
    @user-pv5vu8og2j4 жыл бұрын

    ዉድ ወንድማችን ቢኒ እኔ የአንተ አድናቂ ነኝ ግን አንድ ነገር ታዝብኩልህ እሱም ለምንድነው ዲያቆን ሀይሉ መንግስቱ አሞት እንድህ እየተሳቃየ እያያቹ ለምን እንደ ሌሉቹ መልካም እያደረካላቸው ለእርሱ ወንድማችን ታምዋል እና እንደግፈው የማትል በጣም ሁሌ ጥያቄ ስለሚትፈጥርብኝ ለጥያቄ መልስ እንድትሰጠኝ በትህትና እጠይቅሃለሁ

  • @ftubb3573

    @ftubb3573

    4 жыл бұрын

    የእውነት እግዚአብሔር ይሥጥሽ የኔም ሀሣብ ነው ለምን ዝም ተባለ ለምን አልገባኝም ቢኒ የእውነት ለነፍሥክ ነው ይሄን ናጅ በቁሙ እንርዳው በማሪያም እባካችሁ እባካችሁ ሥለፈጠረህ በኒ

  • @cbbc7925

    @cbbc7925

    4 жыл бұрын

    ትክክል ወድማችን ዳቆን ሀይሉ እግዚአብሔር በቃህ ብሎ ይፈውሰው እማምላክ ትዳብሰው

  • @afomiyatube3638

    @afomiyatube3638

    4 жыл бұрын

    😭😭😭😭😭😭 መምህር ዘመድኩን ራሱ ለዲያቆን ሃይሉ እህህህ ዝም አለው የእሱ ቻናል በአንድ ቀን ነበር የሚያዳርስ አሁንስ አንጀቴን ነው የበላኝ እህቶቼ ነገ ከሞተ በኃላ እንዲህ ነበር ከመባል በቁሙ ብንረዳው ምን ነበር

  • @user-bo7mq9dn3z

    @user-bo7mq9dn3z

    4 жыл бұрын

    የኔም ጥያቄ ነው ዘማሪ ሀይሉ መንግሥቱ ለምን ዝምም እንዳሉት ወንድማችንን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርልን 😢

  • @user-jm3yk4io3i

    @user-jm3yk4io3i

    4 жыл бұрын

    እውነት ነው ቢኔዬ እሱ ዲያቆን ነው እንካን ለማንም የምትሆል ልጅ ነህ

  • @sarakuwait3970
    @sarakuwait39704 жыл бұрын

    የልብህን መሻት ፈጣሪ ይስጥህ

  • @salambelete1298
    @salambelete12984 жыл бұрын

    ሚስት ም ባልም የፈጣሪ ስቶታ ነው መልካም ትዳር የሚባረከው ከላይ ሲሰጥ ነው ቢንዬ አምላክ ላንተ ያስቀመጣት አለቺ በጣም አከብርሀለሁ ወንድሜ ኑርልኘ

  • @rodasyemareyamlij4030
    @rodasyemareyamlij40304 жыл бұрын

    የተዋህዶ ልጅ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ልጅ ቢኒ የተናገርከውን የምትኖር ልዩ ሰው ነህ

  • @tigstmamozewudie113
    @tigstmamozewudie1134 жыл бұрын

    ባንድ ደቂቃ ይሄ ሁሉ ሰው ቀደመኝ ጉድ እኮ ነው ለማንኛውም ሰላማችሁ ብዝት ብዝዝት ይበልልኝ...

  • @hirutyoutubeshow6700

    @hirutyoutubeshow6700

    4 жыл бұрын

    @Ethio Queen እሺ በተሰብ እንሁን ዉድ

  • @user-xz1rd7jm7s
    @user-xz1rd7jm7s4 жыл бұрын

    ዋውው በጣም ደስ ይላል መልሱ ! እውነት ቢኒ ሁሌም ደስተኛ ሆንልን ቢኒዬ እናመሰግናለን ❤🙏

  • @abelbirhanu6114
    @abelbirhanu61144 жыл бұрын

    እውነት ነው ብንየ ኢትዮጵያዊነት በቃል አይገለፂ♥♥♥♥♥♥♥አንተ ልኪ እንደኔ ነህ ለሀገራችን ያለን ነገር አንድ አይነት ነው ♥♥♥♥

  • @BirrrFinancialContents
    @BirrrFinancialContents4 жыл бұрын

    አታገባም እንዴ ጥያቄ ሲበዛ...ባል ፈላጊዎች በዝተዋል ማለት ነው😄

  • @nigistyoutube682

    @nigistyoutube682

    4 жыл бұрын

    Eko

  • @letarikmekonen6878

    @letarikmekonen6878

    4 жыл бұрын

    Hahaha

  • @sofhiesofhie4814

    @sofhiesofhie4814

    4 жыл бұрын

    ፍቅር ቢይዝህ ምን ታደርጏለህ ያልሽ ልጅ እዴትነሽ ደናነሽ እዴትነሽ ክክክክክ

  • @BirrrFinancialContents

    @BirrrFinancialContents

    4 жыл бұрын

    Sofhie Sofhie ይሄኮ መጠየቅ ያለበት ጥያቄ አልነበረም:: አንድ ሰው ቢያፈቅር ምን ሊያደርግ እንደሚችል ግልፅ ነውኮ...እንዴትናት ግን በናትሽ? ደህና ናት ? እንዴት ናት?

  • @BirrrFinancialContents

    @BirrrFinancialContents

    4 жыл бұрын

    Tarik Mekonen አይደለም እንዴ?🎹 ዋሸው እንዴ ?🎻🎺🎧💃🏽🕺🏽?

  • @mdadi127
    @mdadi1273 жыл бұрын

    እድሜና ጤና ለልጅ ቢኒ

  • @weliewelie8175
    @weliewelie81753 жыл бұрын

    thenuu liji binii💚💛❤👍

  • @user-fb7fs8vb1z
    @user-fb7fs8vb1z4 жыл бұрын

    እውነት ቢኒዬ ምርጥ ኢትዩጲያ ነህ አላህ ይጠብቅህ ባለህበት ኑርልን አቦ

  • @miserutube7681

    @miserutube7681

    4 жыл бұрын

    አሽቀበጭ

  • @tube72

    @tube72

    4 жыл бұрын

    ዉጪ ከዚህ ወሬኛ

  • @atsedaatseda8208

    @atsedaatseda8208

    4 жыл бұрын

    የ ምታቀርበው ትምንህርት ደስ ይለኛል

  • @user-ug3yb9vl2u
    @user-ug3yb9vl2u4 жыл бұрын

    እውነት ቢንየ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነሕ እማምላክ በሔድክበትሑሉ ትጠብቅሕ እግዚአብሔር አምላክ ሔዋንሕን ይሥጥሕ

  • @user-ut9hr1ry9u
    @user-ut9hr1ry9u4 жыл бұрын

    ቢኒሹዬ እኔ ምንም ጥያቄ አልጠየኩም ግን ከልቤ ነው የማከብርክ ወላዲቷ ከነቤተሰብክ ይጠብቅልን የኔ መልካም ሰው

  • @ezzoehb43

    @ezzoehb43

    4 жыл бұрын

    Bini egizhabher yibarkhi

  • @molom7246
    @molom72464 жыл бұрын

    ብንየ ፈጣሪ ይባርክህ ሀገሩን ሀይማኖቱን እናቱን የምወድ ለኔ ልዩ ሠዉ ነዉ

  • @tigistchalhoub2706
    @tigistchalhoub27064 жыл бұрын

    Binye yene enku kal yelagnm anten yemigalsibt ♥♥♥

  • @tizitateferi2451
    @tizitateferi24513 жыл бұрын

    ቢኒ ለማንኛውም በመንፈሳዊ ህይወት ጠንካራ ልጅ በመሆንህ አድናቅህ ነኝ🙏🙏

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 Жыл бұрын

    በትክክል

  • @birhanubirku1026
    @birhanubirku10264 жыл бұрын

    ይህ ጥያቄ ከሰይጣን እንዳይሆን ተጠንቀቅ ወንድሜ ቀጥልበት በምግባርህ

  • @briymareyameljebriymareyam6990
    @briymareyameljebriymareyam69904 жыл бұрын

    ቢኔ የኔ መልካም ወንድማችን ጎበዝ ብርታ ቢኔየ ሁሉ ነገር በፈጣር ይሳካልህ

  • @maledemekonen4149
    @maledemekonen41494 жыл бұрын

    እንደ አርሴማ ገዳአም ለዛች ምድር አውሬው ግዝት ቢደረግበት የህግ የበላይነት ቢስፍን ቢሆንላት ተንሳኤ ዳግም ላንባባል የዚህ ዘር ምርጥ ሀገር ነበረች ኢትዮጵያ ሀገረ እግዚአብሔር!!!

  • @ayinelemadunge9587
    @ayinelemadunge95874 жыл бұрын

    Des is may farst tam to comment you and I love you too your channels very good okay ⛄🌲🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇱🇷🇱🇷🇱🇷

  • @user-os2nu2we3y
    @user-os2nu2we3y4 жыл бұрын

    ቢኒየ ምርጥ ሠው ሠላምህ ይብዛልኝ ፍፁም በክርስቶስ ፍቅር ውድድድድ

  • @bilenmillion1179
    @bilenmillion11794 жыл бұрын

    I wish you all the best Lij Bini I am watching your video from Seattle wa.

  • @user-jh3vu9ob3j
    @user-jh3vu9ob3j4 жыл бұрын

    ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን በርታልን ቢኒየ መልካነህ መልካምነትህን ቀጥልበት አተን የምወድህ ለሃይማኖትህና ለሃገርህ ትሞታለህ የቁርጥ ቀን ልጆች አከብርህ አለሁ በክርስቶስ ፍቅር እወድሃለሁ

  • @user-xe5gu8on1g
    @user-xe5gu8on1g4 жыл бұрын

    ትዳር ከላይ ሲሰጥነው በፈለግአደለም መልካሙዋን ፈረሃ እግዛቤሄር ያላትን ያዝብልህ

  • @Nega-21
    @Nega-214 жыл бұрын

    Bini my bro....yanten video yemayew bemikniyat nw. ayizoh berta!!! I wish you all the best!!!

  • @soniachwayre3630
    @soniachwayre36304 жыл бұрын

    Very good!!!!!!!!!!

  • @zainabainab9161
    @zainabainab91614 жыл бұрын

    በእውነት ለዘላለም ኑርልን ለዘላለም ሰላምህ ይብዛልህ ወንድሜ እግዚአብሄር በአለህበት ሁሉ ይጠብቅህ ሁሌም እመቤቴ አትለይህ ግን የትነው የትነው የምት ኖረው በእውነት ቅንሰውነህ በጣም በጣም አደነኩህ ወንድሜ💒💒💒🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏💒💒🇪🇹🙏🙏🙏🙏

  • @user-xk7gc3un9l
    @user-xk7gc3un9l4 жыл бұрын

    እንኳን ደና መጣህ ወንድማችን የኛ መልካም

  • @user-kt2tm4hx6l
    @user-kt2tm4hx6l4 жыл бұрын

    keep going the job you do its helping others including me

  • @wubalemgashaw76
    @wubalemgashaw764 жыл бұрын

    በርታ የናቴ ልጅ ፈጣሪ ከአንተ ጋር ይሁን በቅርቡ አገባለው ስትል ደስስስ ብሎኝ አይይ እንደገና ኩስስ አልኩ ላንተ ያለው አይቀርም ብቻ ሠላም ካለ ሁሉም ነገር አለና እናት ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን

  • @ayenalemaschalew4782
    @ayenalemaschalew47824 жыл бұрын

    ቢኒዬ መልካም ትዳር እመኝልሀለው እግዚያብኤር ይባርክህ

  • @Sibisib06B
    @Sibisib06B Жыл бұрын

    አንተ እዉነት ድንቅ ሰዉ ነህ!

  • @AlamAlam-dl6fc
    @AlamAlam-dl6fc4 жыл бұрын

    ሰላምህ ይብዛ ሰላምህ ይድረሰን ውድ ወንድማችንን በእግዚአብሔር ፍቃድ ነውና ሁሉም እሚሆነው ለሁሉም ይደረሳል እግዚአብሔር የተሻለ ነገር ያምጣልንን

  • @hiwotgonfa516
    @hiwotgonfa516 Жыл бұрын

    ስላምክ ይብዛልኝ ልጅ ቢኒ

  • @aguyemerifikraguyeyemariam20
    @aguyemerifikraguyeyemariam204 жыл бұрын

    Well come binshaa Wow des yilal Yikinak😍😍

  • @egziyabharyimesgen4822
    @egziyabharyimesgen48224 жыл бұрын

    ዋው ዛሬ አደኛነኝ 👍ቆይ ልስማውና እኮምታለሁ በጣምነበር የደበርኝ ውዶች💗💗💗💗

  • @alsayube1250
    @alsayube12504 жыл бұрын

    ዛሬ አደኛ ነኝ . ቢንዬ 👌👌

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y4 жыл бұрын

    ያላገባን የተባርከ የተቀደስ የትዳር አጋር ይሰጠንአሜን መልካም ጋብቻ አመለ ሰናይ

  • @user-sx3mn9ee1p
    @user-sx3mn9ee1p4 жыл бұрын

    እኔም ኢትዮጵያ ሰለመትወድ ነው እምንወደህ ቢኒ እዬ መልካም ልጁ ነህ

  • @asterbedane9014
    @asterbedane90144 жыл бұрын

    😍😍😍😍😍👏👏👏👏dasi yilali batam amlaki yitabikk barta egzyabher fikad naw esu yalibikin guwadaiia yisatkalu tayikk

  • @mesi3777
    @mesi37774 жыл бұрын

    ቢኒዬ እግዚአብሔር መልካም ትዳር መልካም ሴት ይስጥልን። እንዳንተ ያለችውን መልካም ይስጥህ ምርጥ ሰው ነህ። 💚💛❤

  • @ethiotube4798
    @ethiotube47984 жыл бұрын

    ቢኒዬ አድስ ገቢነኝ ዋው ወድሜ ሰላምህ ብዝቶ ይበል

  • @abebechhabit1949
    @abebechhabit19494 жыл бұрын

    Selamik yebiza biniye Enameseginalen

  • @user-zp7ke6yf5v
    @user-zp7ke6yf5v3 жыл бұрын

    ምርጥ ነህ

  • @kodosbry7158
    @kodosbry71584 жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድሜ

  • @hdidydud7535
    @hdidydud75354 жыл бұрын

    ቢኒ ምርጥ ሰው ስወድህ እኮ ውይይ ታድለህ ሁሉ ነገርህ በጣም ደስስስ ይላል መመርጥ ነው በእውነት

  • @hulegebtube3883
    @hulegebtube38834 жыл бұрын

    first of all i apprciate you , for your religious strength and then i wish to you all future life will be best

  • @fikertegebremichael9036
    @fikertegebremichael90364 жыл бұрын

    ቢኒዬ እግዚአብሔር ህን እያመሰገንክ መኖር ነው ለጋብቻ መቻኮል አያስፈልግም

  • @user-ep8lq3bz3g
    @user-ep8lq3bz3g4 жыл бұрын

    ትዳር ምሰጠው እግዚአብሔር ነው መልካም ሚስት ይስጥህ ወንድሜ ቢኒ

  • @tirualemeyihunatube344
    @tirualemeyihunatube3444 жыл бұрын

    አሜን ልጅ ቢኔ ማግባት አገወባ ወንድሜ ልጅ ወልዶ ማየት ማሳደግ በወጣትነት ደስ ይላል ጉልበት ሳይደግም በጣም ተመራጭ ነው እስቴ ለኔም መልካም ባል ይስጥሽ በሉኝ እህት ወንድሞች እናተም እንደኔ ላላገባችው መልካም ባል ለወንድሞቸ መልካም ሚስት ይስጠን ቸሩ ፈጣራችን አሜን

  • @bezalove5936

    @bezalove5936

    4 жыл бұрын

    Amen amen amen

  • @alemkebede3103
    @alemkebede31034 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክ😍😍😍

  • @laylalayla6102
    @laylalayla61024 жыл бұрын

    ቢን እግዚአብሔር ይባርክህ ለሁሉም ነገር ለአንተ ጌታ የመረጠልህ አለ በትግስት ጠብቅ

  • @mastewalbalew8975
    @mastewalbalew89754 жыл бұрын

    ሰላም ላንተ ወንድማችን በጣም አድያቂህ ነኝ መታወቂያለ ላይ ብሔር ሚለውን አጠፋለሁ በማለትህ

  • @wonjishwo5591
    @wonjishwo55914 жыл бұрын

    ወይ ዘንድሮ እንደው ስንቱን አየው ሠላምክ ይብዛ ቢኒሻ ሌላው ትርፍ ነው

  • @felefelefele8405
    @felefelefele84054 жыл бұрын

    አንተ መልካም ስው እድሜህን ያርዝምልህ የእናትህንም ምኞት ተግብረኸው ያሳየን የዛሬ አመት ሶስት ሆነህ ያሳየኝ

  • @saratsegaye3559
    @saratsegaye35594 жыл бұрын

    ቢኔ አሠተዋይ ሠው ነክ በረታ ትዳረም ከእግዜአብሄር ነው ሠው የመረጠውን ሣይሆን እግዜአብሄር የመረጠውን ሢሠጥ ነው

  • @ameyoutube6762
    @ameyoutube67624 жыл бұрын

    አው ትክክል ወንድም ብሔር የሚለው ቢጠፋ ጥሩ ነው አንድ ኢትዮጵያ

  • @hamahyy7178
    @hamahyy71784 жыл бұрын

    በኒ ሰበጣም ነው የማከብርህ አክብረህ ጥያቄያችንን ስለመለስክ እግዚአብሔር ያክብርህ

  • @sablasabla7069
    @sablasabla70694 жыл бұрын

    ቢንዬ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥክ❤❤

  • @user-di1gi6jg7b
    @user-di1gi6jg7b4 жыл бұрын

    በርታ ቢኒየ የኛ መልካም ወጣት

  • @boozoodubai862
    @boozoodubai8624 жыл бұрын

    ስላም ቢኒዬ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላ

  • @alama4747
    @alama47474 жыл бұрын

    ወንድማችን፣ልጅ፣ቢኔ፣ማዘርህ፣ስትናገር፣በጣምስቸጋሪ፣ልጂ፣ነህ፣የታስተላልፍው፣መልእት፣ልብ፣ይነካል፣በጣም፣እሪፍነው

  • @eskuesku3150
    @eskuesku31504 жыл бұрын

    ሰላምክ ይብዛልን ቢኒሻ በርታልን ኮመንታተሮች ደግሞ ሁሌ አንድ አይነት እና ማይጠየቅ ጥያቄ አጠይቁ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ሲፈቅድ ነው ሚሆነው ካጠፍው ይቅርታ አርጉልኝ እህትና ወንድሞቼ

  • @wultageste538
    @wultageste5384 жыл бұрын

    Thnaks you 💚💚💛💛❤️❤️😍

  • @almtube4923
    @almtube49234 жыл бұрын

    ልጂ ብኒ በጣም ነው እማከብርክ እግዚአብሔር ካተጋ ይሁን ወድም

  • @user-xi7el2jx9d
    @user-xi7el2jx9d4 жыл бұрын

    መልካም ጋብቻ ይሁንልህ አተመልካም ሰዉነህ

  • @mesheremwalechirhas9373
    @mesheremwalechirhas93734 жыл бұрын

    ሰላም ቢኒየ ሰላምህ ይብዛ ለሁላችሁም የኔ መልካም በርታ አሪፍ ነው

  • @user-ge1cv3cp8q
    @user-ge1cv3cp8q4 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያሠብከዉን ነገር ያስፈፅምህ

  • @alemkasaw3484
    @alemkasaw34844 жыл бұрын

    እንኳን ደና መጣህ ቢንየ

Келесі