ኢየሱስ ጴንጤዎች ጋ የለም ያለው መምህር

Ойын-сауық

ኢየሱስ ጴንጤዎች ጋ የለም ያለው መምህር

Пікірлер: 245

  • @sintayehutadese8824
    @sintayehutadese88242 жыл бұрын

    መቼ ይሁን ለእነዚህ ሰዎች እውነት የምገለጥላቸው በረታ ኤርሚ እኔን ያማነው ይህ ምልክት ይከተላቸዋል ለምትነገሩት አትጨነቁ ይላል ተባረክ

  • @BehailuSime
    @BehailuSimeАй бұрын

    Amen 🙏🙏🙏 Jesus Christ Tbaireke 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @DubaiDubai-zg9rr
    @DubaiDubai-zg9rr2 жыл бұрын

    ጌታ የአንተ አይነቱን ያብዛልን

  • @BehailuSime
    @BehailuSimeАй бұрын

    Amen 🙏🙏🙏 Amen Amen Amen erime❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 Amen M😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @kenaethiogamer4740
    @kenaethiogamer47402 жыл бұрын

    እኔ ጌታን በአንተና በትዝታው ምክንያት ተቀብያለሁ ተባረኩ አኔ የሚገርመኝ የአባባ ተስፈዬ ተረትተረት ሲገርመን አበበ ተካ መጣ

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime8362 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ወደ ልብህ ይመልስህ ኢየሱስን ህፃን ብቻ አርጎ የሚስል ኤርሚዬ ተባረክ

  • @user-cu2wi9tt2k

    @user-cu2wi9tt2k

    2 жыл бұрын

    ህፀንው ኤረሜይ ተውው

  • @lizabellalulu7297
    @lizabellalulu72972 жыл бұрын

    ትክክል ማንበብ ጠቀመን ጌታ ረድቶን አመለጥን ትክክል ሠምክር ኤርሚሹ ዘርህ ማንዘርህ በምድር በሠማይ ይብራልክ እንደአብርሃም እሠይ

  • @BehailuSime
    @BehailuSimeАй бұрын

    Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 yes

  • @eleni311
    @eleni311 Жыл бұрын

    ዘመንህ ይባረክ ኤርሜ ታዲያ ውሼቱን ውሼት ካልተባለ ይሄ ትውልድ እንዴት ይድናል ለዘመናት በጬለማና በውሼት የኖረ ህዝብ አሁን በናተ ነፃ ቢወጣ እና ቢድን ለሁሉም ደሰታ ነው አጋልጥ ውሼቱን ወንድሜ

  • @debrituteka3136
    @debrituteka31362 жыл бұрын

    ልክ ነው ኤርሚ መረዳት አለብን ወንጌልን

  • @senaitdebebe1811
    @senaitdebebe181110 ай бұрын

    እውነትማ ሊነገር ይገባል እውነት አርነት ያወጣል እና ኤርሚዬ ተባረክ ፀጋው ይብዛልህ

  • @YonatanMamuna
    @YonatanMamuna4 күн бұрын

    አሰይ ተባረክ በጣም ነው ደሰ የሚለው እውነት ሲነገር

  • @agabosp6188
    @agabosp61882 жыл бұрын

    2ኛ ቆሮ 13:5 ለመምህሩም ለሌሎችም ወገኖች ይህን ቃል እንድታነቡ አስተላልፋለሁ! ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው!!!

  • @BehailuSime
    @BehailuSimeАй бұрын

    Yes GetaEysuAmensGetanewe

  • @chereneterketo1123
    @chereneterketo11232 жыл бұрын

    ኤርሚ ተባረክ እነዝ ሰወችግን መች ነው ስለወጌል ምማሩት

  • @cherkosserba9287
    @cherkosserba92872 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላካችንና አባታችን አብዝቶ ይባርክህ

  • @elbatadam1573
    @elbatadam15732 жыл бұрын

    ኤርሚ ተባረክ እዉነት ነዉ ስራችን ያልዳኑትን ከጨለማ ወደ ብርሃን ማምጣት ነዉ ስለዚህ ጌታ እየሱስ እስኪመጣና እስኪወስደን ድረስ ወንጌል ይሰበካል።

  • @user-rp3gw7ge7w
    @user-rp3gw7ge7w2 жыл бұрын

    ተባረክ ።ለእነሱም እግዚአብሔር የልቦና አይናቸውን ያብራላቸው ።ያሳዝኑኛል😥 ምክንያቱም በፊት እኛም በዚህ ድንዛዜ ውስጥ ስለነበርን

  • @abigale2543

    @abigale2543

    2 жыл бұрын

    ስላዘንክልን እሹ እንልሃለን በምን መስፈርት እንዳዘንክልን ስናስበው ስናጤነው ለምን ጰንጤ አልሆኑም ለምን እንደኛ ዘመናዊ የሆነ ሃይማኖት አይከተሉም ለምን ባማረ ወንበር ባለው ቦታ አይሰበሰቡም እረ እዛ ድንጋይ ላይ ሙቀትና ብርድ እየተፈራረቀባቸው ወንጌል ያዳምጣሉ መዝሙራቸው የማያነቃቃ የማያስጨፍር በዛ ላይ ብርዱ ሊመፀወቱ የተኮለኮሉ ምስኪኖች ነው እኮ የሚመስሉት እያልከን ነው በጣም አርገህ እዘንልን እሹ የኛ ደግ።ያው እንግዲህ ገንዘቡ ከምእራባውያን የሚላክላችሁን ሳይሆን እንደኛ ብርዱና ቁሩ እየተፈራረቁብህ ስለ አንድዬ እናት ስለ ድንግሊቱ የልጇና የሷን መከራ እያሰባችሁ ለቤቷ መጠገኛ ቤተ ክርስቲያን ማሰሪያ ለአባቶቻችን መጠጊያ ... እያልክ ለምን እሹ ተባረክ እንልሀለን። በቀኝ አዙር አገዛዝ እምዬ ኢትዮጵያን ዳር ዳር እያላችኋት ነው ፈረንጅ አምላኩ ለፈረንጅ ለመሸጥ አገራችንን ሴራ ውስጥ ነህ ወይም ገና ምንም አልገባህም ".....ገደሉን ሳታይ"

  • @abigale2543

    @abigale2543

    2 жыл бұрын

    @@user-rp3gw7ge7w ለራስህ እዘን ከቀን እስከ ማታ ያን ግዜ ትነቃ ይሆናል ከሁሉ የሚገርመን አንዱን ፓስተር ስም መጥቀስ ባያስፈልግም እኛን ለምን አትተውንም ይልቅስ ሙስሊሞቹን "ኑ ወደ እውነተኛው ጌታ እያልክ በጥቅስ ጠቅጥቀህ አትሞክራቸውም አታድናቸውም ስንለው በመልሱ አዝነንለት 🤭 fast food ትርጉም ፓስተርህን ጠይቀው ጭንቅላትህን በ fast ጥቅስ ጠቅጥቆህ መዝብሮህ ወይኔ ኦርቶዶክሶች አሳዘኑኝ ትላለሕ ሌሎቹስ በዓለም ዙርያ ያሉ ሃይማኖቶች አያሳዝኑህም 😭 ስንት የሚያሳዝን ነገር እያለ እኛን ተወን ዓለምን ሁሉ የሚወድ በላይ በሰማይ ከእናቱ ጋራ ያለው ይመስገንልን አንተም እኛን ተወንና ለራስህ እዘን ላስተሳሰብህ እዘን ፁም እንዳልልህ ??????

  • @DubaiDubai-zg9rr
    @DubaiDubai-zg9rr2 жыл бұрын

    ጌታ ይባርክህ

  • @romiegebreselassie3108
    @romiegebreselassie31082 жыл бұрын

    ትክክል ነህ ለምን ስለኛ እንደዚህ እየተዛባ እየተነገረ ልክ እንደ እርኩስ የሚያዮን ስለዚህ እኛ ጴንጤዎች ማንን እንደምናመልክ መነገር መሰበክ አለበት መጥራት አለበት ተባረክ ኤርሚዬ

  • @lamlam2443
    @lamlam24432 жыл бұрын

    እኔ ኦርቶዶክስ ዉሰጥ መዘምራን ነበርኩኝ ግን ጌታን አግቼ በወጣዉ ሰአት ቸርች ዉስጥ እሳት እሳት ሲሉ ምድነዉ ብየ ጌታ ስጠይቅ ወስዶ ሀይሉን አሳየኝ የማትቀርበዉ ልትጠጋዉ የማትችለዉ እላይ እሳት አለ እና አዳራሸ ዉስጥ ኢየሱሰ የለም ላለዉ ትልቅ ስትት መፈስ ቅዱስ ለጠሩት በየትኛዉ ቦታ አለ

  • @abigale2543

    @abigale2543

    2 жыл бұрын

    እረግጠሽ የወጣሻት ቤተክርስቲያን ትሆን አዬ ልጄ ልብሽ ከኔ ሸፍቷል ብላ የሸኝችሽ ምናልባት እንደዛ ሀብቴን ሰጠኝ ብሎ እንደኮበለለው። አሁን አንቺ አገረ ዳንኪራ ውስጥ ነው ያለሺው እሳት በቻ ገና ብዙ ታያለሽ መንፈሱን ሁሉ ሲቆጣጠሩት ገና ሲያስጨፍሩሽ ያው የሚቀጥለው አለባበስ ይቀየር እህታችን ተብለሽ የፓስተሩ እጮኛ ወይ ሚስት ልብስ ለአዳራሹ ተስማሚ ጌጣ ጌጥ ትገዛልሻለች ከዛ ምኑ ቅጡ። አይዞሽ ምናልባት ሊረዝም ሊያጥር ይችላል ጥለሻት የሄድሻት ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን በመጣሽ ግዜ ግን በክብር ትቀበልሻለች አቀባበሉም ሥርዓት ባለው ነው መጥቶ ዘው አደለም ሁሉም ስርአት አለው ✝️

  • @ethio-code6509
    @ethio-code65092 жыл бұрын

    እረ ይሄ የጨለማ ስራ መገለጥ አለበት ኤርሚ ተባረክ ንገርልን የእኛ እየሱስ በክብር በአባቱ ቀኝ ነው

  • @kassawbeshaw9852
    @kassawbeshaw98522 жыл бұрын

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ! ጌታ ያዳነው ስለጌታ ይናገራል። ለመናገርም ለመመስከርም ወደ ኋላ አይልም። ሊድኑ ያሉት ሊያድን የሚችለውን የእውነትቃል እያስተማርክ ስለሆነ ተባረክ። ያቆመህ ጌታ ኢየሱስ ይባረክ። አሜን!

  • @yerodubai1142
    @yerodubai1142 Жыл бұрын

    Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen 🤲 🙏 ♥

  • @zenashmoges9274
    @zenashmoges92742 жыл бұрын

    ሰላም ኤርሚ ተባረክ ።ይሄ መፀሀፍ ያላነበበ የልቡ አሳብና የፈለገውን መናገር ያልቻለ ደሞ አሁንም ተረት በአሁን ዘመና የእውቀት ነው እባካችሁን እንደናንተ አስተማሪ ነን የምትሉ እራሳችሁና ፈልጉት መጀመርያ ህዝብን ተውውውውውውውውውውውትትትትትትትትትትት።

  • @user-so8cf9gw9l
    @user-so8cf9gw9l2 жыл бұрын

    ተባረክ በብዙ ዘመንክ ይባረክ ኤርሚ ጸጋውን ያብዛልህ

  • @birtukanabarra9044
    @birtukanabarra9044 Жыл бұрын

    Yes 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 haleluyya ililililililililililililil tabarak ermiyee

  • @yedlineshpawndeeshete6091
    @yedlineshpawndeeshete60912 жыл бұрын

    እ/ር ይባርክ

  • @user-ng4hd5mh8d
    @user-ng4hd5mh8d Жыл бұрын

    Tebareki erem korate jigena

  • @sidamaheeshotefaarso6137
    @sidamaheeshotefaarso61372 жыл бұрын

    Ermi wongelen eyesebek nwu eyesus zemeneh yebarekeh tsegawun yabzaleh

  • @mimialemu9021
    @mimialemu90212 жыл бұрын

    ኤርሜ የእየሱሰ ጀግና በርታ

  • @fisehaabera9935
    @fisehaabera99352 жыл бұрын

    ኤርሚ ተናገር እውነቱ ተባረክ ።

  • @selamkassa1839
    @selamkassa18392 жыл бұрын

    ኤርሚዬ ተባረክ ጌታ ይረዳሀል

  • @user-lt2ip4fi7k
    @user-lt2ip4fi7k8 ай бұрын

    በረታ እብኼር ይባርክ!!!

  • @yerodubai1142
    @yerodubai1142 Жыл бұрын

    ermiye tabaraki 💯💯💯✅✅✅🙏🙏🙏🙏🏆🏆🏆🏆♥️♥️♥️

  • @user-yv9ge6kk9n
    @user-yv9ge6kk9n5 күн бұрын

    egzader yebark

  • @temsegengetaye3869
    @temsegengetaye38692 жыл бұрын

    ኤርሚ ተባረክ አትስማቸዉ ለምን ወንጌልን አትሰብክም ለሚሉህ አንተ እኮ ሰዉ እንዲነቃና እዉነቱን እንዲያዉቁ ነዉ የምታስተምረዉ እና ኦርቶዶክስ ለምትዋሸዉ ዉሸት መገለጥ አለበት ያለዛማ ሰዉ ሊገናዘብ አይችልም ወንጌልን ለሚያጣምሙ ለሆዳቸዉ ብለዉ መጋለጥ አለበት ቀጥል ቀጥል ብዙዎች እየዳኑ ነዉና ።

  • @abigale2543

    @abigale2543

    2 жыл бұрын

    እማን ላይ ቆመሽ እግዜርን ታሚያለሽ ይላሉ አበው ኦርቶዶክሶቹ ሲተርቱ ። ፓስተሮቻችሁንና እናንተን ነጭ ኦርቶዶክስ መጥቶ ወግ በለው መልኩ ቢያስተምራቸው እናንተ የምትጠብቁትመንፈሱ ወርዶ አዳራሹን ሲኦል ሊገቡ ተራቸውን እንደ ማጠብቁ ነፍሶች መንጫጫት ማጓራት ነበር ።በነገራችን ላይ ፓስተሮቻችሁ እኮ መንፈሱን ያዙታል "ዛሬ ብዙ እንግዶች ስላሉ ሰዓታችነም እያለቀ ስለ ሆነ እባካችሁ እራሳችሁን ተቆጣጠሩ ፀጥታ ሲል" ጥፋት አጥፍቶ እንደ ተቆጡት ልጅ ፀጥ። በእውነት ጓደኛዬን ጰንጤ ሆና መጥታብኝ እንግዳን ማስተናገድ ባሕሌ ስለሆነ ለዛሬ እሺ ብዬ ይዣት ሄጄ ነው are you serious ስል የዋልኩት ። ፓስተር ኤርሚያስ ኑሮ ሆኖበት ነው ዘይት እኮ ተወደደ የሚመግበውን ክፉ መንፈስ እንዳይለየው ነው በጤና መሰለሽ እንዴ ? ጰንጤ ፓስተር ሁሉ በዜሮ ጀምሩ 🚗🚘✈️ እህቴ አገራችንንና ሐይማኖ ታችንን እስቲ ተወት አርጓት አገርማ የጋራ ነው ተብሏል ኦርቶዶክስ ቅርሳችንን ሃይማኖታችንን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ በእናቱ በቅድስት ድንግል ማርያም በግሩማን መላእክት በሰማእታትና በፃድቃን የተወደደች ሁሉንም እንደየከበሬታቸው 24 ሰዓት ስታመሰግን የኖረች የምትኖር ነቸና ለኛ ተዉልን ። ጌታ ጌታ ብዙ ባትሉት ደሐም ሆኖ ስለማያውቅ " አላቃችሁም" ጌታ ጌታ ይሉኛል እንዳለ።

  • @temsegengetaye3869

    @temsegengetaye3869

    2 жыл бұрын

    @@abigale2543 ቅርፅ እኮ ሙዝየም ነዉ የሚቀመጠዉ እንጂ አይመለክበትም ያለ እኔ በቀር ወደ አብ የሚገባ የለም ብሏል ኦርቶዶክስ እኮ ዋናዎቹ እስራኤላውያን እንኳን የማታመልከዉን እምነት ኬት እንዳመጣችዉ መጠየቅ አለባት ። እግዚአብሔር ልቦና ሰቷቸዉ መፅሐፍ ቅዱስን ቢያነቡ አይናቸዉ ይገለጥ ነበር ለነገሩ ተረት ተረት ይችላሉ ቅድስት ድንግል ማርያም እርሱን ስሙት ብላለች አሁን አይደለም ከብዙ ዘመናት በፊት ሞታለች ማንንም የማማለድም የመስማትም ነገር አታደርግ ይሄ የአሮጊቶች ተረት ተረት ነዉ ትዉልድ ንቃ ዝም ብለህ በደመነፍስ አትነዳ ከመናገርና ከመሳደብ በፊት ቆም ብሎ በጥሞና መጵሀፍ ቅዱስን ማንበብ ከዛ እዉነቱን መገናዘብ መዳን ሌላ በማንም የለም ልንድንበት የሚገባ ስም ኢየሱስ ክርሰቶስ ብቻ ነዉ ። በርሱ ያላመነ አሁን ተፈርዶበታል ይላል ቃሉ እስቲ ከመሳደብ በፊት አንቡት እባካችሁ ። በድፍን ጥላቻ አትመሩ : ጥላቻ ስድብ በራሱ ሀጢያት ነወ ። ክፉ ቃል ካንደበታችሁ አይዉጣ ይላልና ።

  • @abigale2543

    @abigale2543

    2 жыл бұрын

    @@temsegengetaye3869 ስንት ዓመትህ ነው? መቼም የብእር ስምህ ልበለውና "ተመስገን" እያሉ ለልጆቻቸው ስም ያወጡ አባቶቻችን እሰይ ተመስገን እያሉ በገና የደረደሩት ለማን ይሆን? ሰለ ቅርስ ሌላም ሌላም ያለከው የአእምሮ ዘገመተኛ ይሆን? ወይስ ትኩስ ጰንጤ? ኑሮ ተወዶበት ፍርፋሪ ለመብላት ብዙዋቹ እንደሚያረጉት እየሄደ ይሆን? ወንድሜ ንቃ እያደነዘዙህ ነው ከሁሉም በላይ ተማር ሰውዬ ስትቃወም እኮ ትንሽ reasonable ሁን እንዴ የ ሚያስተምርህም ፓስተር በልቡ ይስቅብሀል እኮ ገንዘቡን ካገኝ ሆድ ሲያውቅ ዶሮ ማታ ብሎ ዘይቱን ይገዛል ።

  • @temsegengetaye3869

    @temsegengetaye3869

    2 жыл бұрын

    @@abigale2543 🤣🤣🤣

  • @temsegengetaye3869

    @temsegengetaye3869

    2 жыл бұрын

    @@abigale2543 eshi tebarekelege

  • @Princesses-h4b
    @Princesses-h4b2 жыл бұрын

    The Lord Jesus is not a child anymore. HE is the king of kings. HE is our high priest. HE is our advocate. HE is in the right hand of Our Father.

  • @abigale2543

    @abigale2543

    2 жыл бұрын

    ከየት ወዴት ችግር አለ? እናትሽ መቼም አቅፈውሽ ምናልባት አሳድገውሻል መቼም እናት ሁሌ ብታቅፈን ነው ደስ የሚላት እንደ ብዙዎች እናት አይመስልሽም አንቺና መሰሎችሽ ቅዱሱን መፅሐፍ በቦርሳሽ ይዘሽ ክለብ የምትሄጂ መስለሽ በምናብሽ 😴በሕልሙ ያየኝ ሰው ይኖር ይሆን😴 እያልሽ የጌታችን እናት የተወገዘችበት አዳራሽ ቃ ቃ እያልሽ ገብተሽ ባማረ ወንበር ላይ ተቀምጠሽ የሸፈተውን ልብሽን መለስ የሚያረግ ወደ መልካሙ አስተሳሰብ የሚሰርቅሽን ስእል ወላዲት ዓለምን ሊያድን የመጣውን ፈጣሪ አቅፋ ብታይው ምናልባት ሰበር ትዪ ይሆን እህቴ እንደው ምናልባት በመስቀሉ ስር ሰይፍ በልብሽ ያልፋል ተብላ የተሸከመችውን ትንቢት በለቅሶ ልቧ በሰይፍ ተወግቶ ያለውን ስእልስ ብታዪ። ምናልባት በምናብሽ የሳልሺው ካለ? ግን ተሳስቼ ነው ለካ የሷ ነገር እዛ አካባቢ አይነሳም ወይ መበደል ወይ መያዝ ነው አሉ "የተመለሱ" ለማንኛውም ይቺን አስተሳሰብሽን ዝም ብለሽ አትበያት ለ ሃይማኖቱ ሳይሆን ገንዘብ ፍለጋ የመጡት እነሱ እንኳ እረ እንዳውም ፓስተሩ እራሱ በሆዱ እየሳቀ እህቴ ፀልይላቸው ይልሻል 🤭

  • @joeking2028
    @joeking20282 жыл бұрын

    Thank you my brother ermiya

  • @user-xp4wl1ib5x
    @user-xp4wl1ib5x2 жыл бұрын

    የብሉይ ኪዳን መጋረጃ በልባቸው ይኖራል ስለዚህ ለእነሱ መሲውን የማይት ብቃት የላቸውም እስከ አለም ፍፅሜ ድረስ እኔ ከእናንተ ጋር ነኝ ያለው ጌታ ታማኝ ነው ማንም የሚፈልግውን ቢናገር አትፍረድበት አብ ካላስበው በቀር ወደ እኔ የሚመጣ የለም የብሉይ ኪዳን አገልግሎት የሞተ አገልግሎት ነው ክርስቶስ ተቃዋሚ ነው እንደአባቶች ቢክድ አይስገርም ጌታ ይቅር ይበለውው

  • @eddeyaeddeya4143
    @eddeyaeddeya41432 жыл бұрын

    ይሰማል

  • @joeking2028
    @joeking20282 жыл бұрын

    yes Yes Thank you God 🙏🏻

  • @endriastomas9495
    @endriastomas94952 жыл бұрын

    እግዝአብሔር ይባሪክ

  • @daveabraha3274
    @daveabraha32742 жыл бұрын

    ሰላም ላንተ ይሁን ኤርሚ

  • @tube6241
    @tube62412 жыл бұрын

    ቃልም ሥጋ ሆነ፤ ጸጋንና እውነትንም ተመልቶ በእኛ አደረ፥ አንድ ልጅም ከአባቱ ዘንድ እንዳለው ክብር የሆነው ክብሩን አየን። ዮሐነን1፤14

  • @yisahakabreham3875
    @yisahakabreham38752 жыл бұрын

    Ermi ye Egziabher tsega ena selam yibzaleh

  • @saradadislove3758
    @saradadislove37582 жыл бұрын

    Teberk

  • @sintayehutadese8824
    @sintayehutadese88242 жыл бұрын

    ሰላም ለአንተ ይሁን ውድ የአባቴ ልጅ ኤርሚ ደግሞ እውነት ነው ኢየሱስ ከማረያም እንደ ተወለደ እናምናለን ግን ኢየሱስ ህፃን ሆነ አልቀረም ለእኛ ለልጆቹ ህይወቱን ሰጥቶ የጥል ግድግዳውን አፍርሶ አለምን ነፃ አውጥቶ አሁን ለእሱ ለሆኑት ስልጣን ሰጥቶ በአባቱ ቀኝ ተቀምጦአል ተባረክ ኤርሚ

  • @user-ki5cg5wb6q
    @user-ki5cg5wb6q7 ай бұрын

    አንደኛ

  • @jeshurun2746
    @jeshurun27462 жыл бұрын

    ኤርሚ በጣም ትክክል ተናገርክ

  • @joeking2028
    @joeking20282 жыл бұрын

    Geta yebarke ermiya

  • @BehailuSime
    @BehailuSimeАй бұрын

    TbairkeJesase love yo❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤erime ❤❤❤❤❤❤❤ Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sourcetube6398
    @sourcetube63982 жыл бұрын

    My GOD blesses You

  • @bisrathaile9980
    @bisrathaile99802 жыл бұрын

    Hallelujah praise be the Lord .you are blessed

  • @yetnayetmeleyo7072
    @yetnayetmeleyo70722 жыл бұрын

    ተባረክ

  • @hallowiegehts477
    @hallowiegehts4772 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Halleluja kbr leegzeabher amlak yhun amennnnnn GBU more and more

  • @yeshitesfaldet1028
    @yeshitesfaldet10282 жыл бұрын

    Ermiye you are absolutely right and doing an amazing job. Yetetekele menkelnew

  • @sisaydeneke6214
    @sisaydeneke62142 жыл бұрын

    PREACH THE GODPEL BRO ERMI GOD BLESS U

  • @yerodubai1142
    @yerodubai1142 Жыл бұрын

    🎤📖💯💯💯💯✅✅✅✅❤♥️💚💛💚tabaraki

  • @abebet8509
    @abebet85092 жыл бұрын

    እውነት ምን ማለት እንደሆነ ነገራቸው። Ermi

  • @joeking2028
    @joeking20282 жыл бұрын

    Geta Eysus Geta newe 🙏🏻❤

  • @misganawbeyene692
    @misganawbeyene6922 жыл бұрын

    Amen ene miskir negn . Yekalu birhan bertolignal. Tsega yibzalih Ermi!!!

  • @joeking2028
    @joeking20282 жыл бұрын

    God bless you and your family

  • @aynitade3401
    @aynitade34012 жыл бұрын

    Geta yebarekhe

  • @netsanetnoah4015
    @netsanetnoah40152 жыл бұрын

    ሃሌሉያ የሞትን ጉልበት ሰብሮ በአባቱ ቀኝ ለተቀመጠው ተመልሶ ለሚመጣው ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ሁሉ ይሁንለት።

  • @mekdimekdi7556
    @mekdimekdi75562 жыл бұрын

    ኧረ ጌታ ሆይ ምረትህ ቸርነትህ እርህራሄህ በኛ ላይ ትሁን🙏🥺

  • @mehretmehret729
    @mehretmehret7292 жыл бұрын

    ish.geta.yibareki.tebareki.geta.sagwu yibzalike.buruki.tebareki

  • @elsakidnqne4838
    @elsakidnqne48382 жыл бұрын

    Amennn Ermi tebark Yebzalhe Ante Bruk Nehe

  • @dimadame7642
    @dimadame76422 жыл бұрын

    Amen🙏 🙏 🙏

  • @hannaseyoum384
    @hannaseyoum3842 жыл бұрын

    አቤት አቤት የሁኑ ይባስ !!! ኢየሱስ ክርስቶስማ ጴንጤ ጋ በጣም አለ መጥቶ ማየት ብቻ ነው።

  • @nardossileahi707
    @nardossileahi7072 жыл бұрын

    I like that!!

  • @yonasghebre2411
    @yonasghebre24112 жыл бұрын

    Zemeneh zereh yebarek

  • @futsumgebremicheal4814
    @futsumgebremicheal48142 жыл бұрын

    God bless you Ermi don't stop you are on the right way ---->

  • @metibenti4348
    @metibenti43482 жыл бұрын

    Tabarek

  • @Kingdom15591
    @Kingdom155912 жыл бұрын

    Ermiye go forward God Bless You

  • @tibebuzemedkun2316
    @tibebuzemedkun23162 жыл бұрын

    I like it!

  • @selamasgodam3153
    @selamasgodam31532 жыл бұрын

    Tebarek Ermi wendeme ❤️❤️🙏

  • @chrismetube6696
    @chrismetube66962 жыл бұрын

    Tbarklge Yes Ermyeeeeee

  • @mimialemu9021
    @mimialemu90212 жыл бұрын

    ሰዉየዉ ያማርበት መስሎት ነዉ

  • @hallowiegehts477
    @hallowiegehts4772 жыл бұрын

    Kbr legeta Jesus Christus yhun amennnnnn GBU more and more

  • @addiswassie8467
    @addiswassie84672 жыл бұрын

    Satan couldn't stop Almighty God work, Hallelujah praised God.

  • @wendeendaleoffical4171
    @wendeendaleoffical41712 жыл бұрын

    Wedehalew ermiye

  • @kalabyeshitaye
    @kalabyeshitaye Жыл бұрын

    truth unveiling ,,,,,

  • @senaitdebebe1811
    @senaitdebebe181110 ай бұрын

    እነዚህ ሠዎች ከሰው ጫንቃ ላይ መቼ ነው የሚወርዱት ትዝታውማ ወንጌል በርቶለት ወጣ ምን አለ ቃሉን ብቻ ቢሠብኩ ሰው ወደ እውነት የሚመጣበትን የእውነት ቃል ብቻ

  • @daveabraha3274
    @daveabraha32742 жыл бұрын

    ትክክል ነህ ኤርሚ

  • @tsehaywoldu6272
    @tsehaywoldu62722 жыл бұрын

    ኢየሱስ ጌታ ነዉ መዳን አሁን ነዉ የህይወት እንጀራ ኢየሱስ ነዉ ጌታን ተቀበሉ የዘላለም ህይወት አግኙ

  • @senaitamsalu2671
    @senaitamsalu26712 жыл бұрын

    Tebarek Ermi

  • @birtukanabarra9044
    @birtukanabarra9044 Жыл бұрын

    Ameeeeeeeeeeeen

  • @mesfinassegdew7556
    @mesfinassegdew75562 жыл бұрын

    ተባርክ

  • @tensumamush9918
    @tensumamush99182 жыл бұрын

    Amennnnnnn haleluyaaaa simu yibarek yeabaten menfes akewalehu bewiste new

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku1392 жыл бұрын

    God bless you

  • @tube6241
    @tube62412 жыл бұрын

    3፤14-15 ሙሴም በምድረ በዳ እባብን እንደ ሰቀለ እንዲሁ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ የሰው ልጅ ይሰቀል ይገባዋል። 16 በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።

  • @john9762094
    @john97620942 жыл бұрын

    ወደ ሮሜ ሰዎች 8:14 በእግዚአብሔር መንፈስ የሚመሩ ሁሉ እነዚህ የእግዚአብሔር ልጆች ናቸውና። ወደ ሮሜ ሰዎች 8:15 አባ አባት ብለን የምንጮኽበትን የልጅነት መንፈስ ተቀበላችሁ እንጂ እንደገና ለፍርሃት የባርነትን መንፈስ አልተቀበላችሁምና።

  • @hantehaato9838
    @hantehaato98382 жыл бұрын

    Yehe sew demesu erasu yasferal ....beyesus sem!

  • @daveabraha3274
    @daveabraha32742 жыл бұрын

    ትክክል

  • @misganawbeyene692
    @misganawbeyene6922 жыл бұрын

    Yihewulih jemeru hak areguh. Egna bintaser wongelachin ayitaserim. Woteh giba Ermi

  • @samrawitkalay6053
    @samrawitkalay60532 жыл бұрын

    ይህ አለማወቅ ወይስ የልብ ጥመት? የክፉ መጋረጃ ከፊታቸው በእየሱ ስም ይቀደድ !!! ኤርሚ ተባረክ

  • @birtukanabarra9044
    @birtukanabarra9044 Жыл бұрын

    Uuuuuuuuuuuuuuuuuuufow tabarakuling lilililililili haleluyya ililililililililililililil iyesus geta now

  • @endriastomas9495
    @endriastomas94952 жыл бұрын

    ትክክል ነህ

  • @tsehaykiros5797
    @tsehaykiros57972 жыл бұрын

    Ermi tebarek

Келесі