🛑 ኢቲሳ ደብረ ጽላልሽ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ገዳም "ጻድቁ ተክለሐይማኖት የተወለዱበትን የግብፃዊዉ ሊቀ ጳጳስ መካነ መቃብር ያለበትን ስፍራ አየን!!

Ойын-сауық

የካህኑ ፀጋ ዘአብ እና የእግዚሀርያ መካነ መቃብር ያለበት ስፍራ
- ታቦተ ፅዮን ያረፈችበት ፃድቁ አቁነ ገብረመንፈስ ቅዱስ የፀለዩበት ድንቅ ገዳም
- ደብረ ሊባኖስ ከመመስረቱ በፊት የነበረዉ ገዳም ይጣራል
ይሄንን ሙሉ መርሐግብር ለማየት ከስር ያለዉን ሊንክ ይጫኑ ላይክ ሼር ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
ንቁ ሚዲያ ርቱዕ የቤተክርስቲያን ልሳን
ንቁ ሚዲያ የተሻለ አገልግሎት እንድንሰጥ ለመርዳት 1000 2975 55549 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ :ንቁ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ የፀሎትና መርከብ መርዳት ለምትፈልጉ የሂሳብ ቁጥር እና ሰብስክራይብ ፤ላይክ አስተያት በመፃፍ አና የደዎል ምልክቷን በመንካት ቤተሰባችን ይሁኑ ” ምርጫዎ እኛ ስላደረጉ እናመሰግናለን፡፡
✅join አድርጉ t.me/nikuchannel ንቁ ሚዲያ አዲስ የቴሌግራም ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ንቁ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር
✅የማህበሩ አባል መሆን ለምትፈልጉ ስፖንሰር የምታደርጉ የዋሳፕ በዚህ ሊንክ ይግቡ👉chat.whatsapp.com/JJfoncjwiZi...
ንቁ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር
ለበለጠ መረጃ የማህበሩን አድሚኖች በወትሳብና በኢሞ ብቻ ይደውሉልን አልያም በተቀመጠው የወትሳብ ሊንክ join አድርገው ይግቡና ያግኙን
+49 1521 37 06 500
+2519 44 274 294
+966 5 37 02 86 64
+966 54 007 9927
+49 1766 68 68 741
👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ንቁ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር
የFacebook page 👉🏻ንቁ-የወንጌል ትምህርት በፌስቡክ መልስ በኮሜንት።#growth #orthodox

Пікірлер: 10

  • @rutrtshe9628
    @rutrtshe96284 күн бұрын

    ስለውሉም እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤

  • @EzeraEzera-r6i
    @EzeraEzera-r6i4 күн бұрын

    ለደጃቸው ያብቁን

  • @KalkidanAschalew
    @KalkidanAschalew4 күн бұрын

    በረከታቸው ይደርብን በርቱ ቃለሕይወት ያሰማልን ይጠብቋችሁ❤❤❤

  • @SamuelTedla
    @SamuelTedla4 күн бұрын

    ፃድቁ አባቴ ለደጅህ አብቃኘና በረከትህን አብዝተህ አድለኝ።

  • @serkalemmekuanet3496
    @serkalemmekuanet34963 күн бұрын

    ኢትዩጵያ እኮ ሀገረ እግዚአብሔር ናት ድንቅ ታምር ያለባት

  • @natyshow5012
    @natyshow50124 күн бұрын

    የሚናፈቅ ቦታ።

  • @BRAKES226
    @BRAKES2264 күн бұрын

    Wey feta ezber enedwrtdox ena endam atfetm

  • @AaAa-lm1ui
    @AaAa-lm1ui4 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤አሜኀኀኀ❤❤❤❤

  • @natyshow5012
    @natyshow50124 күн бұрын

    እሱ አካባቢ ያለችው የማርያም ቤተመቅደስ በእግር ከ2 ሰዓት በላይ የሚኬድባት ቤተክርስቲያን መጠሪያ ስሟ ማን ይባላል?

  • @user-zl8th5ys5y

    @user-zl8th5ys5y

    4 күн бұрын

    አባ ኖብ ይባላል።

Келесі