ኢትዮጵያና ኤርትራ ሰላም ናቸው?

Ойын-сауық

#Ethiopia #Eriteria #Asmera #Adissababa #Abeyahmed #Isayasafewerki

Пікірлер: 346

  • @fitsumgebre256
    @fitsumgebre25619 күн бұрын

    ማኪ የራስዋ ቻናል ትክፈት የምትሉ ድጋፋችሁ ኣሳዩኝ

  • @chuksokadigbo4750

    @chuksokadigbo4750

    19 күн бұрын

    😂😂😂.🎉❤❤.❤❤❤🎉🎉🎉🎉😂❤❤❤🎉❤❤​ 🎉🎉🎉🎉🎉❤ዕልልልልል…መጀመሪያ እንቋዕ ኣብፀሓኹም ንዘላለማዊ ሓዘንን ቁዛመን ቃንዛ ስቃይ ሰቆቓ መርድእ ናብ ሲኦል ጋሃንብ ዝኣቱ ዝረገፉ more than 1.5 million ዝተቀንዘፉ ደመ ኸልቢ ኾይኖም ዝረገፉ ምውታት REST IN HELL❤❤❤🤣🤣🤣😂😂😂ሓይልታት ምክልኻል ሞቶረ ሃገረ ዓባይ ትግራይ Republic( so called USELESS HOPLESS tdf) ብዘይካ መናእሰይ ካባ “ሰብኣዊ መሰል“ ተጎልቢቦም ዝንቅዉ ዘሎዉ ሓደሽቲ ኣዛብእ ናይ ቀትሪ ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ዕቡድ ኸልቢ ዝለሃሶም ብመንፈስ ዕቡድ ኸልቢ ዝተጠመቁ ዝተለኸፉ ዝተበኸሉ ንዉርደት ንሓዘን ንሞት ንስቃይ ንጥሜት ንቃንዛ ንቁዛመን ንከቢድ ሕማም ንከቢድ ሓደጋ ንመርድእ ንምልማን እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ተጎቢሆም ብመኣኮሮም ብኣፎም ይዉገሩ ብበረኺና ብኣሲድ ተሓፂቡ ዘይጸርይ ጥላም ጥምባም ብስብስ ረሳሕ ለሓሲ ሓቀኛ ባሕላዊ ተወጋሪ ዘርኢ ድያብሎሳት ትግራዋይ ሰማእታት ኣብ ምድራዊ ሲኦል ዘርኢ ድያብሎሳት ጋንየናት ነዉራማት ሕዝቢ መንሃርያ ክልል ትግራይ ኣብፀሓኹም: ኣሜን! ኣሜን!🎉

  • @resomtewelde5598
    @resomtewelde559819 күн бұрын

    Very good News for peace of Ethiopia and Eritrea.

  • @ukbayc
    @ukbayc19 күн бұрын

    ኪሮስ የብርጌ ንሐመዱ መሪ ነው የሚል በኣባቱ እና በእናቱ የኣጋመ ትውልድ ነው !!!

  • @tsehaineshberhane6279

    @tsehaineshberhane6279

    18 күн бұрын

    ትክክል

  • @samsonmehari7013

    @samsonmehari7013

    18 күн бұрын

    ያውቃሉ ዓጋመ መሆኑ!!

  • @temesgenamlak4301

    @temesgenamlak4301

    18 күн бұрын

    Yess

  • @Metkeli

    @Metkeli

    18 күн бұрын

    Bhaki

  • @nohisack7796

    @nohisack7796

    18 күн бұрын

    ጽቡቅ አለካ ሐው ኪሮሰ አሰፈሃ አረጋዊ ይበሃል

  • @freweinitesfay653
    @freweinitesfay65319 күн бұрын

    ማኪ ስለ ኢትዮፕያንና ኤሪትራ ስለሰላም መናገርሽ ጌታ የሱስ ይባርክሽ የሁላቺን ጸሎትና ምኞታች ነው 🌷🙏

  • @user-qx2id2fr1w

    @user-qx2id2fr1w

    18 күн бұрын

    ልክ ነሽ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ አብረን እንጸሊ 🇪🇷🤝🇪🇹

  • @berheandeberhan1871
    @berheandeberhan187119 күн бұрын

    እህታችን ማኪ ፈጣሪ ይባርክሽ።"የሚያስተራርቁ(ሰላምን የሚሰብኩ) ብፁዓን ናቸው።"ይላል መጽሓፉ። ዘመንሽም፡ ህይወትሽም ፡ቤትሽም፡ ሰላም ይሁንልሽ። 👑👑👑🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @abduomar5730
    @abduomar573018 күн бұрын

    Hi.maki thank you for all efforts.let us pray for both countries. Eritrea and Ethiopian people. I wish peace & prosperity. Inshallah 🤲 Ameen

  • @hzbawityemane2874
    @hzbawityemane287419 күн бұрын

    እህቴ ትክክልነሽ እነዚህ ጸረሰላም ሚዲያዎች ለኤርትራም ኣይወክሉም ለኢትዮጲያም ኣይወክሉም ማንም ሃላፊነቱም የሰጣቸው የለም ስለዚ ሰወች የኤርትራና የኢትዮጲያ ህዝብ ይንቃ እንደገና ወደጨላማ ሊወስዱክ ኣትፍቀድላቸው

  • @brhanekiros9549
    @brhanekiros954919 күн бұрын

    ማኪ በመጀመሪያ ሰላምነሽ አንቺ በጣም የተባረክሽ ነሸ ከተቻላ ያንቺ ሜዴያ ቢኑርሽ በጣም አሪፍ ነው በላይ የሚበለው በጣም ባለጌ ሰው ነው።

  • @user-xf9tn9cy2w

    @user-xf9tn9cy2w

    19 күн бұрын

    Makiye Eritrean hulachn enwedshalen ❤❤❤❤ketyibet

  • @martagebremeskel1693
    @martagebremeskel169319 күн бұрын

    ማኪ እንዳች ያሉ ኢትዮጵያውያን ይብዙ አንዳንዶች ግን በጣም አፋቸዉን ይለቃሉ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤❤❤

  • @afewerkiessac9689
    @afewerkiessac968919 күн бұрын

    እንዳልኪው ኣመጽ'ና ስድብ ጥሩ ኣደለም ራስህ ችለህ ሁሉ ግዜ ስለ ሰላም የምትሰብኪው በጣም ደስ ይላል ምስጋና ይድረስሽ።

  • @brhanalem5387
    @brhanalem538719 күн бұрын

    ተባረኪ የንየ እህት ❤ ሰላም እኮ ከሁሉም በላይ ነዉ ❤

  • @abduhazak4568
    @abduhazak456819 күн бұрын

    Think you very much 👍🙏🇪🇷🇺🇸🇪🇹🌹🌹🌹

  • @abduhazak4568

    @abduhazak4568

    19 күн бұрын

    I hope oll East Africa peace and love very Commont😆💕🌹🙏👍🇪🇷🇺🇸🇪🇹

  • @haileweldesilassie313
    @haileweldesilassie31319 күн бұрын

    ሰላም የሚይከብር ሰው ሰላም ይገኛል። ክብረትም ያገኛል ። ቀጥልበት ። ዕድመ ይስጥሽ ።

  • @berhaneftwi468
    @berhaneftwi46819 күн бұрын

    ብሕቁ ንፍዒቲ ማኽዳ ሕብተይ ስላም አዩ ጽብቅ ብሕቂ አይኳንን ምስ ህዝቢ ኢትዩጵያ ኤረትሪን ምስ ዝኳነ ስላም አዩ አታ ትግብረያ ዘለኪ ስለ ስላም ሕልናኻ ዝዕገብ አዩ አምላኽ አባሪኪ

  • @helenh7835
    @helenh783519 күн бұрын

    የበላይ ሜድያ ሰለሚመሰለን መግባት አንፈልግም ከይቅረታጋረ የራሸን ሚድያ ክፈቺ አሰተዋይ ሰለሁንሸ ይገባሻል ❤❤❤

  • @chuksokadigbo4750

    @chuksokadigbo4750

    19 күн бұрын

    😂😂😂.🎉❤❤.❤❤❤🎉🎉🎉🎉😂❤❤❤🎉❤❤​ 🎉🎉🎉🎉🎉❤ዕልልልልል…መጀመሪያ እንቋዕ ኣብፀሓኹም ንዘላለማዊ ሓዘንን ቁዛመን ቃንዛ ስቃይ ሰቆቓ መርድእ ናብ ሲኦል ጋሃንብ ዝኣቱ ዝረገፉ more than 1.5 million ዝተቀንዘፉ ደመ ኸልቢ ኾይኖም ዝረገፉ ምውታት REST IN HELL❤❤❤🤣🤣🤣😂😂😂ሓይልታት ምክልኻል ሞቶረ ሃገረ ዓባይ ትግራይ Republic( so called USELESS HOPLESS tdf) ብዘይካ መናእሰይ ካባ “ሰብኣዊ መሰል“ ተጎልቢቦም ዝንቅዉ ዘሎዉ ሓደሽቲ ኣዛብእ ናይ ቀትሪ ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ዕቡድ ኸልቢ ዝለሃሶም ብመንፈስ ዕቡድ ኸልቢ ዝተጠመቁ ዝተለኸፉ ዝተበኸሉ ንዉርደት ንሓዘን ንሞት ንስቃይ ንጥሜት ንቃንዛ ንቁዛመን ንከቢድ ሕማም ንከቢድ ሓደጋ ንመርድእ ንምልማን እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ተጎቢሆም ብመኣኮሮም ብኣፎም ይዉገሩ ብበረኺና ብኣሲድ ተሓፂቡ ዘይጸርይ ጥላም ጥምባም ብስብስ ረሳሕ ለሓሲ ሓቀኛ ባሕላዊ ተወጋሪ ዘርኢ ድያብሎሳት ትግራዋይ ሰማእታት ኣብ ምድራዊ ሲኦል ዘርኢ ድያብሎሳት ጋንየናት ነዉራማት ሕዝቢ መንሃርያ ክልል ትግራይ ኣብፀሓኹም: ኣሜን! ኣሜን!🎉

  • @paulosabraha482
    @paulosabraha48219 күн бұрын

    Bless you Maci. May God protect you from any evil.

  • @nemielol.6036
    @nemielol.603619 күн бұрын

    Thank you for telling the truth!!❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🙏

  • @user-ni7ky4tn8w
    @user-ni7ky4tn8w19 күн бұрын

    Beautiful Makuye! First of all you are the most gorgeous, talented and honest lady I have ever known.The world needs Selam, Knu personally like you. You are the daughter of lord and God bless you, your family and both Eritrea 🇪🇷 &Ethiopia. We are neighbors and we have to be smart, we got nothing from war.

  • @abbie9082
    @abbie908219 күн бұрын

    Maki, you are wonderful. In this world we need more people like you. God bless you. Love you always.

  • @freweinitewelde7862
    @freweinitewelde786219 күн бұрын

    Maki, ሰላም ሰው ሰላም ያገኛል። ክብረትም ያገኛል ። ቀጥልበት ። ዕድመ ይስጥሽ ።🙏🏼🇪🇷🇪🇷

  • @user-qi6vc8vn6s
    @user-qi6vc8vn6s19 күн бұрын

    Moky my God bless to you, u are really peaceful activity

  • @zemda4415
    @zemda441518 күн бұрын

    Think you so much maki,edman tenan yeteshi fitre

  • @mehari_ffm
    @mehari_ffm18 күн бұрын

    የተከበርክሽ ማኪ። እደያልክሽ ሁሉም ሰላም ለሁሉም ጠቃሚ ስለሆነ እባክሽ ሳይሰለችሽ ቀጥልበት አደራ። ✌️✌️🇪🇷🇪🇹✌️✌️🙏❤️

  • @michaelghebreab1220
    @michaelghebreab122018 күн бұрын

    Maki, our sister, we thank you for thinking peace between Eritrea and Ethiopia. We love you, and God bless you.

  • @Johnnyq123
    @Johnnyq12319 күн бұрын

    Thank you, Maki. You're so amazing and educated person . Keep it up

  • @user-ew3ty1ul6s
    @user-ew3ty1ul6s19 күн бұрын

    As you correctly said, peace is everything for any community! Girmay

  • @awetbariagaber
    @awetbariagaber19 күн бұрын

    Thanks maki haftey! Always you do a great job for peace . Love you ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekwolf3436
    @mekwolf343618 күн бұрын

    Good work, Maki..! Keep it up for the dividend of peace is harmony and prosperity. The region yarning for peace ✌️ .

  • @sandumihzintu7447
    @sandumihzintu744718 күн бұрын

    We love you keep preaching for peace ❤that’s what we need 🙏🏽🇪🇷😍

  • @ferwinisiulu488
    @ferwinisiulu48818 күн бұрын

    Thank you for work peace 🇪🇷❤️🙏🏾

  • @elizabethtekle2368
    @elizabethtekle236819 күн бұрын

    God bless you my dear keep doing what you are doing.

  • @eskandergebregzabher3264
    @eskandergebregzabher326419 күн бұрын

    ሃይ ሰው የፈለገውን ሊጠላም ሊደግፍም እንዲሁም ሊቃወም ይችላል ነገር ግን youtube በሮች ወይም (አክቲቪስቶች) ለደንበኞቻቸው እስከመጨረሻ ታማኝ መሆን አለባቸው ::ልክ እንዳንቺ ክበሪልኝ እህቴ ማኪ 🎉🎉

  • @Odu985
    @Odu98519 күн бұрын

    Maky , you are the Best do not lose your base . You are one of gifted heart I love what you doing don’t stop my sister!!

  • @brannaberhane2391
    @brannaberhane239119 күн бұрын

    I like your speech. Keep up the good work ❤

  • @millionyohannes1036
    @millionyohannes103619 күн бұрын

    Makiye Egiziabher Yebarkisch 🙏🙏🙏

  • @habteghabranisera8424
    @habteghabranisera842418 күн бұрын

    🇪🇷 Eritrea, peace and truth are important. You are right. Your in the right 👣 truck let ajirie_ know.

  • @selamawetmehari9836
    @selamawetmehari983619 күн бұрын

    ሰላም ሚኪየ! ኣምላክ የባርክ!❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🇪🇷🕊🇪🇹

  • @kalidali2547
    @kalidali254718 күн бұрын

    God bless Eritrea & Ethiopia

  • @damaeast6551
    @damaeast655118 күн бұрын

    Maki Thank you 😊 for your tireless work to continue the Peace 🕊️ Process between Eritrean and Ethiopian people. You are amazing woman and courageous.

  • @selamasfaha546
    @selamasfaha54619 күн бұрын

    Amlak selam ydrglan ❤❤peace for Borth country ❤❤

  • @sofiaamanuel9970
    @sofiaamanuel997015 күн бұрын

    We Eritrean and Ethiopian people are thirsting for peace!!!! God bless the two countries. And thank you for supporting the peace our dear sister.🇪🇷🇪🇹

  • @johnhabte6743
    @johnhabte674319 күн бұрын

    ማኪ እንወድሻለን የሰላም ኣምባሳደር ነሽ ቀጥይበት

  • @simpleboy2simple655
    @simpleboy2simple65519 күн бұрын

    Thank you we appreciate your efforts for peace ❤

  • @berhanedesta9218
    @berhanedesta921819 күн бұрын

    U’re Ambassador of peace Miki🙏 😍I wish the media will do as u do . I always enjoy your show. Thank u for your service we need more people like u GOD bless u🙏

  • @woldumehari
    @woldumehari19 күн бұрын

    Maki you are doing very well keep it up.

  • @asmellashgherinichiel4528
    @asmellashgherinichiel452819 күн бұрын

    ሰላም ለሁላችን ይሁን። በጣም ጥሩ ኣስተሳሰብ ማስፈን ስርቹ ኣመሰግናለሁኝ።

  • @user-ei8re4tk1u
    @user-ei8re4tk1u19 күн бұрын

    Selam 🇪🇷 🇪🇹 🙏🏾

  • @DaniMeharina-iw2ds
    @DaniMeharina-iw2ds19 күн бұрын

    God bless you and your family

  • @Nakfa-Erdina
    @Nakfa-Erdina19 күн бұрын

    🇪🇷🇪🇷 BELAY IS A GOOD PERSON- THOSE WHO SAY BAD AND DIRTY WORDS ARE NOT PURE ERITREAN, UNDER COVER TIGRAYANS PRETEND AS ERITREAN - BELAY DO NOT NEED TO ANSWER THEM, IT ONLY MAKE HIM ANGRY 🇪🇷🇪🇷

  • @peacewins3281

    @peacewins3281

    18 күн бұрын

    They are Digital Weyane & he/Belay should understand that.😮

  • @user-qx2id2fr1w
    @user-qx2id2fr1w19 күн бұрын

    ማኪ እህታችን በጣም ነው ምንወድሽ ። አይዞሽ ስለ ሰላም ቀጥዪ 🇪🇷🤝🇪🇹

  • @natzretyetbarek4937
    @natzretyetbarek493718 күн бұрын

    ማኪየ የኔ ውድ እግዝኣብሄር ይባርክሽ። ኣዎን ሰላም መስበክሽን ቀጥይበት

  • @user-qx2id2fr1w
    @user-qx2id2fr1w18 күн бұрын

    ሰላማቹ ይብዛ አብረን እንጸሊ ተባረኩልኝ ። 🇪🇷🤝🇪🇹

  • @akbaromgebrem2929
    @akbaromgebrem292919 күн бұрын

    ሰላምሽ ይብዛ!!❤❤❤

  • @abdulalimkhiar572
    @abdulalimkhiar57217 күн бұрын

    We need many people like you sister, we do greatly appreciate your service. We all need peace Eritreans and Ethiopians.

  • @Yotkk
    @Yotkk19 күн бұрын

    ተባረኪ ውድ እህታችን🇪🇷💪🇪🇹

  • @jjcc7950
    @jjcc795019 күн бұрын

    Hi Maki,thank you Bella.

  • @haimanotghebreyesus6781
    @haimanotghebreyesus678118 күн бұрын

    ድራር ናይ ብሓቂ እዚ ዕወር ኮንሰርት ክገብር ይደሊ ኣሎ ይመስለኒ መንእሰያት የጥፍእ ደሎ❤

  • @selamqelati5946
    @selamqelati594618 күн бұрын

    ማኪ በጣም አስተዋይ እግዝአብሔር የባረከሽ ጎበዝ ነሽ ቀጥይበት ተባረኪ

  • @kebedezegirges2840
    @kebedezegirges284018 күн бұрын

    Thanks for sharing and bringing all the most interesting documents very helpful info to the public

  • @ibelayneshwoldemichael5197
    @ibelayneshwoldemichael519719 күн бұрын

    Thank you Maky we love you❤❤❤

  • @yonastekeste7109
    @yonastekeste710917 күн бұрын

    E/gzabiher yesteshe maki ya Eritra hzeb ayteshal maceme gegna nashe endami tekatali tesfa alne Maki barciiii 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷♥️♥️♥️

  • @leakefecadu1284
    @leakefecadu128418 күн бұрын

    ተባረኪ ማክየ በኢትዮጵያና ኤርትራ የሰላም ግድብ ሁነሽ የምትካሂዲው የኛ እርግብ ቀጥይበት የሰላም ጉዞሽኝ የሁለቱ ህዝብ ደስታና ፍላጎትም ነውና እዝጊኣብሔር ካንቺ ጋር ይሁን ኣሜን።

  • @selammelake502
    @selammelake50216 күн бұрын

    Thank you Maki🙏🙏🙏peace is always very important to all of us ❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @YonasBerhaneKeleta
    @YonasBerhaneKeleta18 күн бұрын

    Thanks dear for your effort.

  • @awg6310
    @awg631017 күн бұрын

    Appreciate your efforts for peace maki ደከመኝ ሳትይ ስለ ስላም ዘምሪ we love you ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @sofiaamanuel9970
    @sofiaamanuel997015 күн бұрын

    Maki full of Love 💕 🙏🇪🇷🇪🇹

  • @tesfamariamfesseha5470
    @tesfamariamfesseha547016 күн бұрын

    ኣምላክ ይባርክሽ ❤❤❤።

  • @minassieberhe1089
    @minassieberhe108919 күн бұрын

    Peace is our slogan

  • @andesokar4515
    @andesokar451518 күн бұрын

    Peace for Eritrean and Ethiopian

  • @jemaneshgizaw825
    @jemaneshgizaw82517 күн бұрын

    ለኢትዮጵያ እና ለኤርትራ ሕዝብ እግዚአብሔር ፍቅር በረከት ይስጥልን 🎉

  • @EMichael-zf1ye
    @EMichael-zf1ye18 күн бұрын

    Peace can not be kept by force; it can only be achieved by understanding.”God bless you 🙏🏾

  • @teferemerkebu6717
    @teferemerkebu671719 күн бұрын

    Please have your own website. Belay mengesha is destroying this website

  • @mihretsemere8704
    @mihretsemere870418 күн бұрын

    Gobez ehitachin 😊selam now yeminfeligew Ethiopea🇪🇹+🇪🇷👍 ena Eritrea

  • @sofiaamanuel9970
    @sofiaamanuel997015 күн бұрын

    Maki please stay as you are humble and loyal 🇪🇷🇪🇹

  • @dejenmekonnen9916
    @dejenmekonnen991618 күн бұрын

    Maki i appricet you. Gn degmo ende lelochu endathogni eferalehu. Gn anchi selam malet min malet endehone bedenb mtakiu ymeslegnal. Mkniatun yaleshibet ager testun endtatarmi argoshal. Ena kanchi kidim endalshiu hakin etebikalehu. Kemanim fekad ayasfelgshim. You know well the test of peace more than any one. Thank you for your serving the truth.👍👍👍

  • @mahiadhanom9716
    @mahiadhanom971616 күн бұрын

    Maki konjo, yeselam Ambasador enewedeshalen keberilen🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹

  • @nebiatgebremariam8193
    @nebiatgebremariam819318 күн бұрын

    Egziabher kanchi yhun , selam sle mtsebki Amlak kanchi yukun. Thank you 🙏🏽 Des yilegnal selam Slemtsebki. ❤❤

  • @FreweiniMesfn
    @FreweiniMesfn19 күн бұрын

    Maki ye blessd lanchi kal yelegnm ketbet geta eyesus ybarksh enwedshalen selam le Eritrea ena le Éthiopie❤❤❤❤❤❤

  • @elsyelias3887
    @elsyelias388718 күн бұрын

    Thank you continue to be positive .

  • @testes7925
    @testes792518 күн бұрын

    ማኪየ አነደበተ ርቱ በጣም ነው የምንወድሽ በርቺልን ሁሉም የምሰሪው ጥሩ ነው አድናቂሽ ነኝ በጣም ለመስማት ደስ የሚል ረጋ ያልሽ እህታችን በርቺልን 💯👸👍🏻👍🏻

  • @SamsonSimba-yg7mk
    @SamsonSimba-yg7mk18 күн бұрын

    We are always with you still which you are singing peaceness!!!

  • @fitsumteare9464
    @fitsumteare946419 күн бұрын

    እውነት ነው እህታችን እግ/ር ይባርክሽ ስለ ሰላም መስበክ ህሊናዊ ግዴታ ነው አንዱ መጥፎ ተናገረ ተብሎ ሌላውም መከተሉ ጥሩ አመለካከት አይደለም።

  • @user-xp9my5gz2h
    @user-xp9my5gz2h18 күн бұрын

    ማኪ በመጀመርያ በጣም በጣም እንወድሻለን ❤ እንደገና በላይ መንገሻ ይህ ሁሉ ጀግንነት የእትዮ ኤርትራ ቀጥልበት ምንም ተስፉ ሳትቆርጥ ሰለ ህዝብ ብለህ ወደፊት በል ብለሽ ምክሪው ባክሽ የኔ ውድ አንቺ ግን አናት ህታችን ውድድድድ ❤❤❤❤❤

  • @yoditsemere9427
    @yoditsemere942718 күн бұрын

    ተባረኪ ማኪ የሰላም ኣምባሳደር ነሽ።❤❤❤❤❤❤

  • @yonasaraya6614
    @yonasaraya661418 күн бұрын

    Egzeabher yebarkesh, Maki shikor🙏💝😊

  • @tetetety3946
    @tetetety394619 күн бұрын

    Slam makya thanks ❤❤❤❤❤❤

  • @eritrea576
    @eritrea57618 күн бұрын

    Peace for Eritrea and Ethiopia people

  • @user-qx2id2fr1w
    @user-qx2id2fr1w18 күн бұрын

    ማኪየ ለበላይ ሰላምታ አድርስልን ። እንወዳችዋለን 🇪🇷🤝🇪🇹

  • @yeshidejen4770
    @yeshidejen477017 күн бұрын

    You are right makiye may GOD bless you.

  • @tecleberhanmengistu2300
    @tecleberhanmengistu230017 күн бұрын

    Good job I wish all people like you Dear.

  • @MamayeMamesha
    @MamayeMamesha19 күн бұрын

    ተባረኪ

  • @jklmnk9596
    @jklmnk959618 күн бұрын

    Kerestian matebun aytelem..aybeteken.. weyem aykortem endetebalew..Maki thank you for standing for peace..

  • @rahwagebremedhin5319
    @rahwagebremedhin531919 күн бұрын

    Egzabihr ybarkish maki 🇪🇷🙏🇪🇹🙏🇪🇷🙏🇪🇹💕💕💕💕💕💕

  • @haderakelati1160
    @haderakelati116019 күн бұрын

    ማኪየ የተናገርሽዉ ሰለሰላም ነገር በጣም ደስስ የሚል ነው።እነት በሁሎቱን ሃገርና ህዝብ ሰላም ጥሩ ነው። እኔ የራሴን ወኪየ መልስ ግን እሰጢሻለሁኝ።መቸም እኛ ኤርትራኖች ለሰላም ያለን ኣመለካከት እ ኤ ኣቆጣጠር በ2018 የተደረገ በኣቢዪ ኣሕመድ ወደ ኣስመራ በሄደበት ግዜ በተለይ የኣስመራ ህዝብ ግልብጥ ብሎ ወጥቶ የተቀበለበት ጊዜ እንደነበረ ኣይተሻል።ስለ ሆነም የኢትዮጵያ ወታደሮች በታደሮች በወያኔ በታረዱበትና በተጨፈጨፉበት ቀን ከዚሁ የቀሩት ወታደሮች ወደ ኤርትራ እራቆታቸው ጥሎ ሲሸሹበት የኤርትራ ህዝብና መንግስት ተቀብሎ ኣጉሩሶ ኣሳጥቆ ኣልብሶ ቀልቡን መልሶ ሁለተኛ ኣሳጥቆ ወደ ሃገሩ የመለሰው ማ ነበር? ኤርትራውያን ኣደሉም እንዴ? እና ምንድ ነው ወደኛ እየመለሳቹ እኛ እንዳጠፋን ኣርጋቹ ምትናገሩት።ኢትዮጵያ እንዳትፈርስ በነበረው ጥርነትስ ስንቴ መስዋእት የከፈልነውስ ምንም ኣታስታውስ።ኣቢዪ እንኳ ራሱን በጨለማ ጊዜ ጥላህን እንኳ የክዳሃል በብርሃን ጊዜ ግን ይከተላሃል ኤርትራውያን ግን በጨለማችን ያልክዱ ኤርትራውያን በጨለማችን ጊዜ ስለ ተከተሉን የኢትዮጵያ ህዝብና ታሪክ ለዘላለም ኣይረሳውም ብሎ ተናግሮ ስድስት ወር ሳይሞላ እኮ ነው ክዶ ባሕራችን ፈለጋ ኣመለ ቢስ የሆነ ባሕሪውን ኣውጥቶ ደባ ያሴረልን።እና ኣሁን እንዴት ነን እምነታችንና ፍቅራችንን እንዴት ይጸናል እንድትስ ሰው እናምናለን? ካንቺ ጋ ወደ ኤርትራ ይመላለሱ የነበሩት እንኳ ስንቴ ክደት እየፈጸሙ ኣደሉም።እነ በላይ የኤርትራ ህዝብ እንዴት ይቀበላቸው እንደነበረ ታቂያለሽ እኮ ምንነው ከህደቱስ ፍቅሩን የኡውነት ፍቅር እንዳልነበረ ያሳየኛል።ኣንችም የኡነት ለሰላም ዘማሪ ከሆንሺ የተሰው ወንድሞቻችን እንኳ ደማቸውን ደመ ከልብ ኣላደረገም ኣቢዩ። ግልብጥ ብሎ ደግሞ እኛን ክዶ ጦሩነቱ በመገባደዱ ላይ ከወያኔ ጋ መታረቁ በኡነት ለኛን ከወያኔ ሁኖ ጦርነት ከፍቶ ባሕራችን ለመውሰድ እኮነው ሴራ ያሴረልን። እና ፍቅር እንዴት ነች ምትመጣ ኣስቢ? ጡት ነካሽ እኮ በዛን።ፍቅር ከሆነ ለፍቅር ብለን ሂወት ከፍለናል እኛ ኤርትራዊ ወታደርና ኢትዮጵያዊ ወታደር በኣንድ መቃብር ተቀብሮዋል ለፍቅርና ለሰላም ሲባል።እና ጥዋት ጥዋት መታረቅና መጠላት ከሆነ እኛ ኤርትራኖች ይኽ ነገር ኣንቀበለውም። እኛ ህጻኖች ኣደለንም ስንቴ ትግል ያካሄድን ህዝብ ነን።ሰላም እንፈልጋለን ኣንዴ ዕርቅ ተደርገዋል ኣንዴ ሰላም በለን ዘምረናል ለምንድ ነው በዛ ያልቀጠለ። የናንተ መሪ ያባለሸውን ጉዳይ ሃገራችን በማዕብ ያለቹ እንኳ ለኢትዮጵያ ብላ ይኽ ዋጋ እየከፈለች ነች ያለች ሃገሬ እና ለዚሁ እንኳን የሚረዳ ሰው የለም? ነገር ግን ብዙ ኢትዮጵያውያን ተኛ ጎን እንዳሉ እረዳለሁኝ ይገባኛል ግን ጡሩ መሪ ካልተገኘ ማሰሪያ የሌለውን ማዶ ይሆናል። በኡነቱ ህዝብ ለህዝብም ችግር ያለውን ሆኖ ኣይታየኝም። ማከ እንደ ማኪ ምን ትሰሪ እንደለሺ ይገባኛል።ግን ኣንችም የኡነት ፍቅር ነው ወይም እንደ በላይ መንገሻ ሊትከጂ ነሽ ቅስ ብለን እናዮዋለን።በዚሁ ቀጥ ብለሽ በኡነተኛ ጎዳና ከሄድሺ ግን እኔ ያንቺ ኣድናቂና ደጋፊ እንደሚሆን ኣትጠራጠሪ። በጣም ኣከብሪሻለሁኝ ኣመሰግኒሻለሁኝ። ❤🎉❤❤🎉❤❤🎉!!!

  • @azaziyohannes8873

    @azaziyohannes8873

    18 күн бұрын

    ወንድም፡ በጣም ጥሩ comment ነው ያስቀመጥከው።

  • @aronmussie557
    @aronmussie55718 күн бұрын

    ማኪ ኣምላክ ይባርክሽ ጎበዝ

  • @fitsumgebre256
    @fitsumgebre25619 күн бұрын

    I will subscribe when you have your own Chanel

  • @senaite7519
    @senaite751919 күн бұрын

    ማኪ ብዙ የትግራይ ተወላጆች እንደ ኤርትራውያን መስለው በመሃከላችን ገብተው ብዙ ችግር እንዳይፈጥሩ ዕድል መሰጠት የለባቸውም እባክሽ ለበላይም ምከሪው በጣም እየተሳሳተ ነው እወጥመዱ ውስጥ እየገባ ነው ማንም ኤርትራዊ ከጎረቤት ሀገር ሰላምን እድገትን የሚፈልግና የሚወድ ነው

  • @militegebrenegus6390
    @militegebrenegus639019 күн бұрын

    Selam 🇪🇷 ❤️ ❤❤

  • @fasika5935
    @fasika593518 күн бұрын

    It's really great and cool way of presentation,that gives a good lesson for those who preach hate speech. Woww keep it up sis Maki🎉❤

  • @user-wl8or2be1j
    @user-wl8or2be1j18 күн бұрын

    You are Peace ☮️ person if u want peace you have to have with your own life so I will call you peace person of the year from far Away Canada 🇨🇦 ❤🇪🇷🇪🇹

Келесі