"ኢትዮጵያ የመበተን አደጋ እያንዣበበባት ነው" ፕ/ር መረራ ጉዲና

Join this channel to get access to perks:
/ @ethiopiareporter
#EthiopianReporter #Ethiopia #EthiopiaNews
@ethiopiareporter
Welcome To Ethiopian Reporter / ሪፖርተር ኢትዮጵያ
This KZread channel is one of the digital products of the Ethiopian Reporter. To address breaking and pressing issues in today’s eventful Ethiopia, the channel has classified its content into: Daily News, interviews, analysis, Entertainment programs, among others.

Пікірлер: 523

  • @tamefast1
    @tamefast15 ай бұрын

    የኔ ዘመን ወጣት, እድሜ እና ህይወትህ በፖለቲካ ቁማር እንዳትበላ መንቃት አለብህ. እንደዉም ባለፉት 50 ዓመታት በፖለቲካ ቁማር አሲዛችሁ ያስበላችሁት የሚሊዮኖች ህይወትና የወጣትነት እድሜ መልሱ ብለህ መጠየቅ አለብህ.

  • @addismeda7406
    @addismeda74065 ай бұрын

    ገዳዮችን እየደገፈ እና እያሞካሸ ማንን ነው የምትከሰው መረራ እድሜ ልክህን ለሆድህ ያደርክ ሰው

  • @alemayehubedasse7359
    @alemayehubedasse73595 ай бұрын

    ለአሁኑ ችግራችን ዋና ተጠያቂዎች ፖለቲከኛ ነን ባዮች ናቸው። እነሱ ሲጠፉ ችግሩ ይፈታል።

  • @TesfaKiflie-gz2hf
    @TesfaKiflie-gz2hf5 ай бұрын

    ፕሮፌሰር መረራ እድሜ ልክህን አሟርተሀል ብዙ አውርተሀል አንዱም ግን አልሆነም። አንተ የፖለቲካ ሣይሆን የወሬ ልሂቅ ብትባል ይቀላል

  • @tv_agenda

    @tv_agenda

    5 ай бұрын

    edme likachun gin sidib aykedebdim? Sidibi & dihinet & rehab & hatet yibeqal le ethiopia!

  • @TesfaKiflie-gz2hf

    @TesfaKiflie-gz2hf

    5 ай бұрын

    @@tv_agenda ኢትዮጲያ ችግር ምክንያቱም ውጤቱም መረራና የእሱ እኩዮች ናቸው ተንኮልና ቅናት የተሞሉ ትዳር ለመምራት እንኳን ያልበቁ በየመጠጥ ቤቱ ውስኪ እየገለበጠ በስካር ወኔው ያሰበውን ሊፈፅም የሚቃዥ ሰው ነው። ዋሸው?

  • @tv_agenda

    @tv_agenda

    5 ай бұрын

    @@TesfaKiflie-gz2hf sidib sidib and more sidib! And sim matfat! And attacking the personality of someone instead of discussing ideas. Yetewega Yihun!!!!!

  • @user-zl3vj4pj6x

    @user-zl3vj4pj6x

    5 ай бұрын

    Dr.Maraaraatti murteessun hin danda'amu,maalif yoo jette,Umrii isaa guutuu mormaa fi Gadi aantummaa(inferierity) afarsaa waan jiraatef akka ka'ee nagaa haasa'uu hin danda'u,jechoota waggaa 40 dura shamaddade fayyadama,sammuun isaa waan haaraa dubbachuu hin danda'u,kana duras ofii kolaafamee dhaloota kolaaseera,ammas dhaloota ofii boce waliin taa'ee biyya kolaasaa jira!Umrii guutuu Theory barsiisee nama theory ta'ee hafe,oduu inni odeessu Jaarsi Oromoo barumsa hin qabneefii baadiyaadhaa ba'ee hin beekne haasa'uu ni danda'a,rakkoo guddaan furmaata fiduudha,innis komii( blame) gochuun ala furmaata hin qabu,Atse minaamina,jedhammoo sanuu ,Dhaloota gara duubaa drebisa,eech..

  • @TesfaKiflie-gz2hf

    @TesfaKiflie-gz2hf

    5 ай бұрын

    @@tv_agenda no need of discussing with him because he is crazy. He knows only talking, lying and initiating youngsters to disturb their country.

  • @YeeTawahidoLij4764
    @YeeTawahidoLij47645 ай бұрын

    Our prof/ Merara Guddina❤

  • @kifluterefe4217
    @kifluterefe42175 ай бұрын

    የድሮ ታሪክ ለዛሬው መፍትሔ ነው? ። ሁሌም ስለ ንጉሡ አውርቶ አይጠግብም!!

  • @yewbdarkarnapke2664
    @yewbdarkarnapke26645 ай бұрын

    ኢትዮጵያ የሚወድዋት ልጆችዋ እያሉ መቼም ቢሆን አትበተንም/ አትፈርስም። ሊያፈርስዋት ያሰቡት ሁሉ ቀድመው ይፈርሳሉ!!!

  • @AbayneshwWgeyorgs-gk1ir
    @AbayneshwWgeyorgs-gk1ir5 ай бұрын

    ጠላትዋ። ይበታተን ኢትዮጵያ እያበበች እያማረች ትቀጥላለች💒🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ebsamohamed5845

    @ebsamohamed5845

    5 ай бұрын

    If you want to be blind to the facts on the ground that is your right but the facts are facts ethiopia is a failed state

  • @selamawitamide1391

    @selamawitamide1391

    18 күн бұрын

    ይሄ ሟርተኛ አጁዛ አናቱ ይፍረስና የራሱንም ህይወት ማስተካከል አልቻለም የዞረበት

  • @salemtegen8077
    @salemtegen80775 ай бұрын

    እድሜ ለርሶ አገራችንን ለስልጣን ብላችሁ ደም እምታፋሱ እንንተ ናችሁ

  • @getukassaye9103
    @getukassaye91035 ай бұрын

    ባንዲራው ምንድ ነው??

  • @YM-yo7jf

    @YM-yo7jf

    5 ай бұрын

    ህወኃት ቢሮ ውስጥ የተቀረፀ ይመስላል😊

  • @ebsamohamed5845

    @ebsamohamed5845

    5 ай бұрын

    Whatever it is none of your concern all you have to know is it is no the evil ortho amhara flag.

  • @Gracefull-ok9lr

    @Gracefull-ok9lr

    3 ай бұрын

    የፓርቲያቸው አርማ ነው

  • @leyikungessese2968
    @leyikungessese29685 ай бұрын

    ምነው ዶር ጥሩ ቢናገሩ፣እስከመቼ የሚያወሩት የመከፋፈል ሆነ፣በእድሜአችን ልክ እናስብ፣አፍ ከመከፈቱ በፊት ዝንብ እንዳይገባ መጠንቀቅ የተሻለ ነው፣መንግስቱ ሳይገለኝ ማለት ሲገባዎ ሌላ አይናገሩ፣የጊዜ ጉዳይ እንጂ ያገኙታል

  • @NamibianYoutubeChannel
    @NamibianYoutubeChannel5 ай бұрын

    ፍየል ወዲህ ቅዝምዝም ወዲያ :: ሰውየው ስለአሁን ሲጠየቁ ስለ ድሮው ያወራሉ :: ስለ ኢትዮጵያ ሲጠየቁ ስለ ሌላ ሀገር በማውራት ነው አብዛኛውን ጊዜ ያጠፉት :: ጡረታ ቢወጡ ጥሩ ነው ::

  • @bereketkiflu8825
    @bereketkiflu88255 ай бұрын

    ቁምነገር አልሰማሁም ያየሁት ነገር ቢኖር ተስፋ መቁረጥ ፍርሀት የወለደዉ ንግግር አንድ ሚለየን የትግራይ ህዝብ የምተዉ በ ህዉሀት ማሳብብ ወንጀለኛን የመደበቅ የ ኦሮሞ አባዜ ተረዳሁ ሌላ ምንም አላማ የለዉም

  • @mekonnengebre7361
    @mekonnengebre73615 ай бұрын

    ጃፓናውያን ባንዳ የለባቸውም ለሥልጣን ሳይሆን ለጃፓን ያስቡ ነበር 50 ዓመት በሙሉ በስልጣን ጥም መንበዛበዝ የጤና ሳይሆን በሽታ ነዉ::

  • @user-ry7vt7db6l
    @user-ry7vt7db6l5 ай бұрын

    መረራ ሁልጊዜም ስለኢትዮጵያ መፍረስ ነው የሚያወራው። ሪፖርተር ጋዜጣም የኢትዮጵያን መፍረስ ይመኛል።

  • @joeldejene7621
    @joeldejene76215 ай бұрын

    ፕ/ር መረራ አለ እንዴ? ኢትዮጵያን በመጥላት እና በዘረኝነት ፕሮፌሰር የሆነ ነገር ነው

  • @eliasabebe4410
    @eliasabebe44105 ай бұрын

    Ethiopia will undergoing great difficulty but remain united .we are pasing through deep valley but will come out of the valley after paying dearly

  • @girmakalu1753
    @girmakalu17535 ай бұрын

    ይህ ሰውዬ ስለመሪዎች አቃቅር ከማውጣት መቼ ነው የመፍቴህ አካልየሚሆነው እድሜልኩን በትችት ብቻ ዘመኑን የበላ ግለሰብ ነው

  • @fikruworku2815
    @fikruworku28155 ай бұрын

    እኔ መረራ ጉዲናን ስሰማ ሩብ ምዕተ ዓመት ሆኖኛል፤ ታዲያ ከተቃውሞ በስተቀር ለአገር ጥቅም ፋይዳ ያለው አንዳች ነገር ሲናገሩ ሰምቼ አላውቅም። ካልተቃወሙ በስተቀር መኖር የሚችሉ አይመስልዎትም? የቅንዓት እንጂ የቅንነት መንደር ሳይረግጡ አረጁኮ!

  • @Aurora55sara
    @Aurora55sara5 ай бұрын

    ይሄ ሰዉዬ ቤትሰብ ሳይመራ ሀገር ለመምራት ያስባል :: ኢትዮጵያ ስትበተን አንተም ብትንትንህ ይዎጣል :: በማን እንደሚብስ እናያለን ::

  • @yihuneabera5176
    @yihuneabera51765 ай бұрын

    አይ በቃ እኔን ካልሰማቹ ዛሬም አለ ኧረ በስተእርጅናም መጥፎ ምኞት እኔ እንኳን ሳቃቸዉ ሁሌም ይቺ ሃገር ልትፈረስ ነዉ እያሉ ይኸዉ 40አመት ሞላኝ😂

  • @eliasabebe4410
    @eliasabebe44105 ай бұрын

    An intellectuals like you are the one who is responsible for the curent crisis in Ethiopia. Do not blame the old leaders

  • @anbessiewa3860

    @anbessiewa3860

    5 ай бұрын

    He never had a behaviour of intellectual. He has been living 78 years, predicting only negative about every government on power.

  • @Tesfalem-tl7le
    @Tesfalem-tl7le5 ай бұрын

    መራራ እድሜ ልኩን ምሬት ጥላቻ እንደሰበከ አረጀ።

  • @addisseyoum3585
    @addisseyoum35855 ай бұрын

    Godina number one tribalist politician the root cause of our problem

  • @user-hf8wx7pq6d
    @user-hf8wx7pq6d5 ай бұрын

    ምንም ጥያቄ የለውም ሟርት ነው ግን ሟርተኛ ካልተመለሰ ከፍታዋን አያይም በቃ

  • @user-df6zd8wn6x
    @user-df6zd8wn6x5 ай бұрын

    ዕረፍት ያድርጉ መራራ አሁን ጊዜህን በከንቱ ጨርሰሃል ፖለቲካ አልቀና ብሎሃል

  • @user-ki3qz4bq1m
    @user-ki3qz4bq1m5 ай бұрын

    60 አመት ሙሉ ስለመበተን እንዳወራ እንደተቃወመ ተወልዶ ያደገ ያረጀ ሰው ቢኖር ፕሮፌሰር መረራ ብቻ ነው ።

  • @user-ry7vt7db6l
    @user-ry7vt7db6l5 ай бұрын

    መረራ የወያኔን ባንዲራ ከጀርባው አቁሟል

  • @ephremtamiru6315
    @ephremtamiru63155 ай бұрын

    ምንህ ይሆን ፕሮፌሰር ያስባለህ? ምን ያክል ተማሪዎች አስተምረሀል? ያስተማርካቸው ተማሪዎች ምን አይነት ውጤት አምጥተዋል? አንተ ያስተማርካቸው ተማሪዎች ዛሬ ምን ደረጃ ላይ ደርሰዋል? አንተን ጥሩ አስተምሮኛል የሚል ተማሪ አለህ ወይ?

  • @legessedinka1945
    @legessedinka19455 ай бұрын

    Professor always used to speak the truth . Great .

  • @user-cm8ti8to6n
    @user-cm8ti8to6n5 ай бұрын

    መራራ አንተና ጓደኞች ንጉሱ ጥላችሁ ያመጣችሁት ለውጥ በ50 አመት ውስጥ ምድነው ነባሩን ህዝብ ማፈናቀልና መግደል ነዉ? አፄዎቹማ 3000 አመታትን ያለ ብድር ያለእርዳታ ኢትዮጵያን አስረክበውናል መሥራትና ማዉራት ይለያያል ምን አይነት ጭቅላት ነው ያላችሁ ተሣዝናላችሁ

  • @milionephrem489
    @milionephrem4895 ай бұрын

    እግዚአብሔር አዋቂ ነው እርሶን መኻን ያደረገዎት። ዘርዎን ስላልተኩ እጅግ በጣም እናመሰግንዎታለን ፕሮፌሰር መራራ ጉዲና። ምክንያቱም እርሶ ልጅ ቢወልዱም ሃሳቡ እንደ እርሶ የተወላገደ የሀገር ጠንቅ ነበር የሚሆነው። አይ መራራ ጉዲና የዘር ፍሬዎንም እድሜዎንም በትነው ጨረሱት በቃ? አናትዎ ይፈርሳል እንጂ ኢትዮጵያ አትፈርስም ነፍስ ይማር። 😂😂😂😂😂

  • @kassahunbirru

    @kassahunbirru

    5 ай бұрын

    አይባልም፡፡ ነውር ነው፡፡

  • @milionephrem489

    @milionephrem489

    5 ай бұрын

    @@kassahunbirru እዋይ ለስለስ አረኩት እንዴ? ደረቅ ላርግላችሁ? ይሄ ኩበት የሆነ ሼባ ነው። ከኑማ?

  • @kassahunbirru

    @kassahunbirru

    5 ай бұрын

    @@milionephrem489 አቶ ሚሊዮን ተው በእ/ር ስራ አትግባ!

  • @Tewodros-tm7bs

    @Tewodros-tm7bs

    5 ай бұрын

    @Milion betam,betam tesastehal please niseha giba wendime endesuko ayibalim,antem eko teweldeh Enat abatihin tasibalehina.

  • @hailemariamgnere8210
    @hailemariamgnere82105 ай бұрын

    እባክዎትን ለኢትዮጵያ ክፉ ከመመኘት ተቆጥበዉ የሽምግልና ዘመንዎን ቢያሳልፉ መልካም ነዉ፡ፕሮፌሰር ተብለዋል በዚህ ዕዉቀትዎ ለወገንዎ ለሀገርዎ ምን ሠሩ ኢትዮ፡ አትበታተንም የምበታተኑት ክፉ የምመኙላትና ጠላቶቹዋ ናቸዉ።ኢት በአሁኑ ወቅት የሚያስፈልጋት ወሬኞችን ሣይሆን የፈጠራ ሰዎችን ነዉ ያለፉ ተረቶች ኢትዮጵያን ከችግር አያወጣትም ይተዉን።

  • @ardi4.6million28
    @ardi4.6million285 ай бұрын

    ምነው ፕሮፍ ሚኒልክማ የሥልጣኔን መንገድ አስጀምሮ ነው የሞተው ሀገር እኮ የወደመው በናንተ የሃም ሣዎቹ ትውልድ ተከፋፍላችሁ በነጭና ቀይ ሽብር ውድ የኢትዮጵያን ልጆች ፈጅ ታችሁ ለዚህ ያበቃችሁን የዛሬ 50 ዓመት በእርስዎ አድሜ እነ ኮሪያ ከኢትዮጵያ እርዳታ ይወስዱ ነበር ሚኒሊክማ ጣሊያንን አሸንፈው ከአፍሪካ ኢትዮጵያን በስልጣኔ ቀደምት ያደረጉ የመላው ጥቁር ሕዝብ መሪ ነበሩ እንደ እርስዎ ፕሮፌሰር ባይሆኑም ለመሆኑ እርስዎ የመኤሶን ቀንደኛ አባልና የ ሶቪያሊዝም አቀንቃኝ አልነበሩም እንዴ? እናንተ አይደላችሁም ደርግን ያስተማራችሁት በዘጠና ዓመትዎም ከደሙ ንፁህ ነኝ ማለት ምን ዓይነት የማይድን በሸታ ነው ያዛዝናል ያማል መከራ ለምን አሁን ዞር አይሉም ባለፉት ስድስት ዓመት እርስዎና መሠሎችም ባካሄዱት የዘር ፖለቲካ ሌላ ሃምሣ ዓመት ወደ ኋላ የሚያስኬድ ምናልባትም ኢትጵያን የሚያፈርስ ሥራ በትጋት ሠርተዋል እባክዎ በፈጠረዎት አምላክ ኢትዮጲያን ፋ ታ ይስጧት በይፋም ይቅርታ ጠይቀው ቀሪ ዘመንዎን ፍቅርን አንድነትን ይስበኩ ቢመ ሽብዎትም የሠለጠነውን ዓለም ይመልከቱ ታናሽዎ!

  • @sahlugirma989
    @sahlugirma9895 ай бұрын

    ይሄ ሰውዬ ስለመበተን ስያወራ ኖሮ ኖሮ ራሱ ሊበተን ደርሷል። ሀገሪቱ resilient የሆነች ነች።

  • @kitawtadesse2679
    @kitawtadesse26795 ай бұрын

    ፖለቲካውም እውቀቱም የነጠፈበት ባዶና ድኩማን ምሁር!!

  • @ethiofriendship4909
    @ethiofriendship49095 ай бұрын

    Is this fool comparing Bismark to Minilik ??always dwelling on the past !!!

  • @temesgenmulugeta4974
    @temesgenmulugeta49745 ай бұрын

    ሟርተኛ አንድ ቀን ደህና ነገር አያወራም

  • @danieldid91
    @danieldid915 ай бұрын

    እድሜ ልክክንን አይደብርክም !! ጠያቂዎቹ ግን ዝግመት አለባቸው !!

  • @user-dn1xi6vh7b
    @user-dn1xi6vh7b5 ай бұрын

    Profesar merara gudina❤❤

  • @tesfayewondimu5056
    @tesfayewondimu50565 ай бұрын

    እውነት ነው በኢትዮጵያ ጉዳይ ተስፋ ከተቆረጠ በሁዋላ ማንም ባልጠበቀው መለኮታዊ ጣልቃ ገብነት እንደ ተወለደ አዲስ ኮከብ አብርታ ብቅ ትላለች ጠላቶችዋም እልል አይሉባትም ይህ የቢሆንልኝ ምኞት ወይም ተስፋ ላለመቁረጥ የምለው ሳይሆን ሲፈጸም የሚታይ ጉዳይ ነው

  • @moon-ge4ky
    @moon-ge4ky5 ай бұрын

    Professor thank you, For truth.

  • @habtamudestawu2590
    @habtamudestawu25905 ай бұрын

    ለኢትዮጵያ ምበተን ዋናው ተጠያቂ ሁሉም የኦሮሞ ፖለቲከኞች ናቸው።ወንበዴው የብልፅግና ቡድን ያለው 1 አማራጭ ከአማራ ምድር ጥርግ ብሎ መውጣት ብቻ ነዉ ሌላ መፍትሄ የለም።

  • @dreY95
    @dreY955 ай бұрын

    I wouldn’t call him a professor instead I call him he is a part of the problem

  • @ሀገሬኢትዮጽያ
    @ሀገሬኢትዮጽያ5 ай бұрын

    If you recalled, some years back YOU TOLD TO ALL THAT IF OROMO went to Palace. To main things will occur: 1. Ethiopia will be destroyed, and 2. OROMO will disappear.

  • @globalcitizenethiopia3617
    @globalcitizenethiopia36175 ай бұрын

    እንደ መስቀል ወፍ ድንገት መተው ከመተቸት ውጪ በሀገሪቱ ፖለቲካ ምንም ፋይዳ ሳያመጡ ጡረታ ወተዋል!!

  • @anbessiewa3860
    @anbessiewa38605 ай бұрын

    Just forget about this old man. He has been preaching all the way from his childhood up to now about the disintegration of this country. He has no positive thinking, not only for this country but also for his friends.

  • @mesayabenet8592

    @mesayabenet8592

    5 ай бұрын

    You are uneducated Person, Stop talking nonsense

  • @owlwatchingu8956

    @owlwatchingu8956

    5 ай бұрын

    I’m not from your country. The situation in your country appears worrisome. The possibility of disintegration high. Your relationship country with Kenya, South Sudan , North Sudan, Somalia , Eritrea, Djibouti is not in the best condition. Moreover, ethnic and religious tension is very high as well - it’s just a Matter of time.

  • @user-xe6qn1cw6o
    @user-xe6qn1cw6o5 ай бұрын

    Dear professor, you have no capacity to show light in middle of darkness! You want to keep others in suspension and darkness! But no one will share this!

  • @Keryihun
    @Keryihun5 ай бұрын

    እርስዎ አዛዉንት ሁሌም ሟርት እንዳወሩ ዘመንዎን እየፈጁ ነዉና ፈጣሪ አስተዋይ ልቦና ይስጦትና ከዚህ በኃላ እንደዉ በቀረዎት ጊዜ አርፈዉ ቢቀመጡ ይሻሎታል እኮ ። በፈጣሪም ፊት መጠየቅ እንዳለም እርስዎና መሰሎችዎ ቢታዉቁ ። እንዲታስተዉሉም የፈጠራችሁ አምላክ አስተዋይ ይፍጠርላችሁ !!!

  • @EchelonOmega
    @EchelonOmega5 ай бұрын

    አደጋዉ የዛሬ ሳይሆን "ዘንዶዉ ባሪች" ኢትዮጵያን ጠቅልሎ በ1880 ከዋጤ በኃላ ነዉ። የዘንዶዉ ሆድ ዉስጥ እስከአሁን ሳይፋጩ በህይወት ያሉ፣ ለመዉጣት የሚንፈራገጡ ስላሉ ነዉ።

  • @user-ig2rz7to8f
    @user-ig2rz7to8f5 ай бұрын

    መማርና ማወቅ ትክክለኛውን ነገር ማደረግ ነው አንድም ቀን ልክ ያልሆነ ሰው ተምሮ ነው ደንቁሮ ።

  • @tube4545
    @tube45455 ай бұрын

    ይሄ ሰውዬ እና አንዳርጋቸው ስልጣን እንዳማራቸው አረጁ ያሳዝናል

  • @Ethi912
    @Ethi9125 ай бұрын

    ፋጣሬ ሆይ እነዚህን መቼ ነው ይምተወስዳቸው የደም ቁማርተኛች

  • @addpuppets9326

    @addpuppets9326

    5 ай бұрын

    ምትወስዳቸው ለማለት ነው? ከሆነ የኔም ምኞት ነው

  • @woldefantu75
    @woldefantu755 ай бұрын

    ማንም መንግስት ወይም ፓርቲ መጥፎ ልሁን ብሎ አይሠራም ፣ያግባባል ግን አለመሸሽ ነው መጋፈጥ ይሻላል ሁልጊዜም ስለብተና ከመተሰክ

  • @sisaymelese6383
    @sisaymelese63835 ай бұрын

    አማራ እንዲወጋ በአደባባይ ፋኖን ትጥቅ አስፈቱልን ብሎ የጠየቀ አሁን ላለው እልቂት እና አደጋ አንዱ ተጠያቂ የደም ሰው ነው።

  • @abiyeagegnehu9258
    @abiyeagegnehu92585 ай бұрын

    ትግሬና ኦሮሞ በመራ ጊዜ ነው ኢትዮጵያ የመበተን አደጋ የገባችው::ይህንን አደጋ ለመቀልበስ መፍትሄው ፋኖ ብቻ ነው::ድል ለፋኖ =ድል ለኢትዮጵያውያን!!

  • @user-kj2ly3bu4m

    @user-kj2ly3bu4m

    5 ай бұрын

    Fano demo yeshetal fano yeleba sibsib new

  • @bahraldin4330
    @bahraldin43305 ай бұрын

    ጀግና

  • @hailuhp7228
    @hailuhp72285 ай бұрын

    ስለመበታተን የሚያወሩት ሲበታተኑ ያየንበት ሁኔታ ነው ያለው 😮

  • @seifuagiddi5702
    @seifuagiddi57025 ай бұрын

    ኦቦ እስከዛሬ ለዚህች ሀገር ሰላምና ብልፅግና ብለው ቆሞ መቅረትዎ ያስመሰግኖታል አሁን ግን ጊዜዎን ስለጨረሱ መንገላጀጁን ትተው አርፈው ለመሰናበቻዎ ቢዘጋጁ ጥሩ አይመስሎትም ? መልካም መንገድ!

  • @zewdefekadu
    @zewdefekadu5 ай бұрын

    ትፈርሳለች እያላችሁ ታስፈራሩናላችሁ እናንተ ያመጣችሁት የዘር ፓለቲካ ነው ለዚህ ውጥንቅጥ ያበቃን ነገር ግን ይህ ፓለቲካችሁ ይፈርሳል እንጂ ኢትዮጵያ አትፈርስም!!!!!

  • @ahmuqasim7540
    @ahmuqasim75405 ай бұрын

    Good discussion.

  • @AmsaluBelay-k7z
    @AmsaluBelay-k7z10 күн бұрын

    Prof merra please retire and give chance to the young because the future belongs to them.

  • @nad7808
    @nad78085 ай бұрын

    "ስለፈለግን አናድናትም ስራችን ነው የሚያድናት!'' ፖለቲካውን ብቻ ሳይሆን ታሪኩን ራሱ ጥንቅቅ አድርገው ያውቁታል። አዳዲስ ፖለቲከኞች ከናንተ ብዙ መማር አለባቸው!

  • @אשנאפי
    @אשנאפי5 ай бұрын

    አገሪቱ የመበተን አደጋ ቢደረሰ እንኳን አንደኛው ተዋናይ እርሶ ኖዋት አሁን ራሶትን ገለለተኛ ለማድረግ አይሞክሩ‼️‼️

  • @user-re5hv9nz3d
    @user-re5hv9nz3d5 ай бұрын

    ይሄ ወራደ የሻገተ ቆሮቆንዳ ራስ ትናንት ይቺ ንብ አ.አ ትቀስማለች ትግራይ ሄዳ ታራላች ጥላቻ ስትረጭ ነበርክ በተመሳሳይ ምላስህ አሁን ደግሞ ኦሆዴድ ንብ ከአ.አባባም ከሁሉም ክልል ትቀስማለች ኦሮሚያ ሄዳ ትቀዝናለች በል::

  • @ColeFire
    @ColeFire5 ай бұрын

    እንኳን ሰው ለምን ወደ ካሜራ ታቀርባላቹ ቢቻል እስር ቤት ውስጥ አስቀምጦ መቀለብ እስከ ሚሞቱ አለዚያ አገር ያቆሽሻሉ !!

  • @yadolij8239
    @yadolij82395 ай бұрын

    Let God dismantle you, not Ethiopia. Selabi felfela!

  • @tomk5529
    @tomk55295 ай бұрын

    እርሶ ይበተናሉ እንጂ ኢትዮጵያ አትበተንም

  • @YohannesGeday-dj3ls

    @YohannesGeday-dj3ls

    5 ай бұрын

    ሰው ጥራ ቢሉ ቁንዶ አባ ጉቾ😂...

  • @kerakeraful

    @kerakeraful

    5 ай бұрын

    Germany had a lot of higher education institutions during Bismark era, wher as during Minilik era there was no any high school in Ethiopa.

  • @ebsamohamed5845

    @ebsamohamed5845

    5 ай бұрын

    @@kerakerafulwhose fault that was?amhara solutions for problems blame blame blame externalize your problems be happy at others miseries this evil empire has to be dismantled

  • @calebalex2593
    @calebalex25935 ай бұрын

    ,ፕሮፌሰር ስለ ራስዎ ፍላጎት እንጂ ሁሉንም የምያግባባ መፍትሔ ሲናገሩ ሰምተን አናውቅም

  • @masuu0922143577
    @masuu09221435775 ай бұрын

    ❤the prophet of politics

  • @jl8969
    @jl89695 ай бұрын

    I admire your intellect and power to predict the future of this country. Keep it up Prof.

  • @simatube66
    @simatube665 ай бұрын

    ከኋላው ያለው ባንዲራ የዬት ሃገር ይሆን ?

  • @bisratzewdie9081
    @bisratzewdie90815 ай бұрын

    ይሔ ሟርተኛ ሽማግሌ እንደአሟረተ ሊሞት ነው

  • @ermiyasmamo7561
    @ermiyasmamo75615 ай бұрын

    መራራ ምን ሰርተሃል ሁሌ ኢትዮጵያ ትበታተናለች እያልክ አንተ ፈርስርህ ያለ ዘር ቀረህ

  • @user-hk2vb7xi6z
    @user-hk2vb7xi6z5 ай бұрын

    ጥናዣም ሽማግሌ አንጀትህ ይበታተን ቅልራስ

  • @user-yg8rv2de1x
    @user-yg8rv2de1x5 ай бұрын

    ይሄ ዕድሜ ልኩን ግራ የተጋባ ዕውቀትም ቅንነት የሌለው ዝርክርክ ዕርባና-ቢስ ሟርተኛ

  • @jemalaliabdullah3158
    @jemalaliabdullah31585 ай бұрын

    መቼ ይሆን መቀባጠር የምታቆመው? ጃጅተህ ዝገሐል፣ ግን የዚች አገር መበታተን ያንተ የትግል ጥግ እንደሆነ ግልጽ ነው

  • @joswag2419

    @joswag2419

    5 ай бұрын

    ደደብ ድንጋይ ራስ ነህ ቡትቶ ምን ታቃለህ ስማ ዝም ብለህ የተማረ ትልቅ ሰው ሲያወራ። አርህን አትራ አትፀዳዳ እዚህ።

  • @jemalaliabdullah3158

    @jemalaliabdullah3158

    5 ай бұрын

    @@joswag2419 ከንደሱ አይነቱ የተማረ የአንተ መሐይምነት ይሻላል።

  • @mulumebetconte5813
    @mulumebetconte58135 ай бұрын

    We pray for our country we know that God is in control. What we see in our country seems difficult to solve but God is good. All Ethiopians please let us pray for our country in the Name of Jesus

  • @gomegu3557

    @gomegu3557

    5 ай бұрын

    Yes what we need is prayer prayer prayer in the name of Jesus, Amen

  • @ebsamohamed5845

    @ebsamohamed5845

    5 ай бұрын

    But ethiopia is a Christian island so more than half of the population is not listening to you or Jesus you need to come up with other choices

  • @alemkidane7964

    @alemkidane7964

    5 ай бұрын

    I agree

  • @user-ki7ou7kj5g
    @user-ki7ou7kj5g5 ай бұрын

    የህወሓት ባንዲራ ነዉ? 🙄

  • @gurmufunane4588
    @gurmufunane45883 ай бұрын

    የመበታተነ አደጋ ለመልካም ከሆነ ምን ከፋ? ኢትዮጵያን ለማስቀጠል አሁን ከሚሞተው ያነሰ ከሆነ ይሁን ብልጽግና ከነበሩት ስርዓቶች በጣም የከፋ መሆኑን ሁሉም ይመሰክራል

  • @teshomegedebo2266
    @teshomegedebo22665 ай бұрын

    ኢትዮጵያ አትበተንም ።እንዲህ እንድትሆን የሚያስብላ ሁሉ፣ራሱ ይበተን!!

  • @tom-hn6wm

    @tom-hn6wm

    5 ай бұрын

    Ameen, enezih hodamoch yibetenalu enji, Ethiopia atibetenim.

  • @user-ks7fc4le2r

    @user-ks7fc4le2r

    5 ай бұрын

    ከዚህ የበለጠ ምን ቀሬ ? ቪዛ ይዘጋጅልን እንጅ ! እኔ ወደ ሀዋሳ እና አርባ ምንጭ መሔድ እፈልጋለሁ ፡

  • @MeftaJimmaJimma-ot3uo

    @MeftaJimmaJimma-ot3uo

    5 ай бұрын

    አብንና በአማራ ክልል ያሉት የፖለቲካ ፓርቲዎች ፋኖን አደራጅተው ሀገር ይበጠብጣሉ እናንተ ደግሞ ሸኔን አደራጅታችሁ ሀገር ልትፈርስ ነው ትላለህ እዚህ የነቃ ወጣት ይንቃ እኔ ኦሮሞ በኢትዮጵያ አልደራደርም ትልቁ ችግር ያለው ተላላኪ ሚድያና ተላላኪ የፖለቲካ ፓርቲዎችጋ ነው ለትንሽ ጊዜ ነው የጊዜ ጉዳይ ነው ትጠፋላችሁ

  • @alemsegednegash2641
    @alemsegednegash26415 ай бұрын

    What is your contribution for the crises

  • @sileshibogale3536
    @sileshibogale35365 ай бұрын

    what about those who could run their own personal life or lives as to your perception? Do you think that they are leading the country........?????

  • @kirstanmore1709
    @kirstanmore17095 ай бұрын

    What is the flag behind the gudina / በህግ አምላክ ጉድናዬ you are getting wider ።

  • @wandimuayana7326
    @wandimuayana73265 ай бұрын

    ቢስማርክ ጀርመንን በዲፕሎልማሲ እንጂ በኃይል አንድ አላደረገም. በድጋሚ ይነበብ.

  • @mesfindamte1971
    @mesfindamte19715 ай бұрын

    ምን አለ ዝም ብለህ ብትቀመጥ ስንት አመትህ በፓለቲካ ውስጥ ግን ምንም ጠብ ያለህ ነገር የለም።ሃምሳ-ስልሳ አመት ሙሉ። እባክህ አርፈህ ተቀመጥ ወይም እራስህን አጥፋ

  • @Buy-wg3qk
    @Buy-wg3qk3 ай бұрын

    The main problem is ethnic ideology politics which brought by Wayne in 1967 . So this Dirty ethnic ideology politics must removed from Ethiopia. Because it didn't do anything to Ethiopian people!!

  • @sabaalemu5082
    @sabaalemu50825 ай бұрын

    እንደስምህ መረህ ቀረ በቃ ዘንድሮ ሼባው ነፈሰባችሁ ጨልላችሁ ትውልድ ነቅቶል ዞር በሉልን

  • @mergamergasima5176
    @mergamergasima51765 ай бұрын

    አራት መንግስታትን ሁሉ ትቃወማለህ ወይ የተሻለ ሐሳብ አታመጣ እንደው ምን ይመቸው ይሆን

  • @Yar-bp8qe
    @Yar-bp8qe5 ай бұрын

    ስምን መልዐክ ያወጣል እንዲሉ ወላጆቹ የወደፊቱ ታይቷቸው "መራራ" ብለው ሰየሙት

  • @tassewbogale5559
    @tassewbogale55595 ай бұрын

    As the matter of fact, this man is one of the dead alive hypocrites who has the habit and character of chameleon.Better be forgotten.

  • @user-gq2zs6lb5b
    @user-gq2zs6lb5b5 ай бұрын

    ሰዬ መበተን መበተን በምሎው ቀለት ውዱት እና ቀውስ ቀወስ በምሎ ለይ ነው ያፖሮፎሰርነት መራግ ያሰሩ?

  • @Ya-rm4qp
    @Ya-rm4qp5 ай бұрын

    ኧረ መበታተንን ሠይጣን አይስማው። ኢትዮጰያ በዘመነ መሣፍንት በ 17 ኛው ክፍለ ዘመን ተከፋፍላ ለ 78 ዐመታት የርስበርስ ጦርነት ተደርጎ በ 1840 አካባቢ ተመልሣ ተዋህዳለች(በዓፄ ቴዎድሮስ )። እና ይህ ነገር መደገም የለበትም ። አሁንማ ህዝቡም በጣም ብዙ ስለሆነ እልቂቱ/ቀውሱ ከባድ ይሆናል። ይሠውረን ማለት ነው።

  • @workukassa343
    @workukassa3435 ай бұрын

    ምን ሲሰራ ነበር ህዝብ ሲያሽቆለቁ : የዚህ ሰውዬ ድርሻ ምን ነበር: ምን አበርክቶ አለው : ድብቅ ፅንፈኛ ነው:

  • @abelking474
    @abelking4745 ай бұрын

    ይሄ ሰውዬ ሁልጊዜ እንዳሟረተ ሟርተኛ

  • @girmakalu1753
    @girmakalu17535 ай бұрын

    የሚገርመው የሚመራውን ፓሪቲ ላይ ችሎታው ተገልጣል የፍዘዙ የሱቢጤ ጡረተኞች ብቻ እያላዘኑ ነው ምናለ በቃኝ ብሎ አርፎ ቢቀመጥ ከዚህ በውሃላ ምን አይፈይድም

  • @Omer-uv4hv
    @Omer-uv4hv5 ай бұрын

    አይ ፕ/ር መራራ የምትገርም ፖለቲከኛ እኮ እኮ ነህ ተመችተከኛል።

  • @asresgesses3980
    @asresgesses39805 ай бұрын

    መራራ ከደርግ ጀምሮ ትልቅ እልቂትን ተባባሪ የሆነ ደንቆሮ ግለሰብ ነወ!!!!!!!!

  • @rimhussen6699
    @rimhussen66995 ай бұрын

    ከአላህ ውጪ ማንም ምንም አያውቅም የወደፊቱን ነገር

  • @green-yellow-red2252
    @green-yellow-red22525 ай бұрын

    Anateh yibeten All Ethiopians stand together in unity except your cowards

Келесі