ኢትዮጵ እና ኬኒያ የገቡበት አጣብቂኝ | ከኬንያው ቀውስ ጀርባ ያልተሰማው ምስጢር | አዲስ ላይ አበባ ሞክረውት ያልተሳካላቸውን ኬንያ ላይ አደረጉት

ጀዋር መሀመድን ኬንያ ያስቀመጠው ማነው? | ኢትዮጵ እና ኬኒያ የገቡበት አጣብቂኝ | ከኬንያው ቀውስ ጀርባ ያልተሰማው ምስጢር | አዲስ ላይ አበባ ሞክረውት ያልተሳካላቸውን ኬንያ ላይ አደረጉት

Пікірлер: 344

  • @sammyman7032
    @sammyman70322 күн бұрын

    ይተነትነዋል ይህን ፓለቲካ ይተነትነዋል ይህን ኢኮኖሚ፣ ጀግናው በርታልኝ በሉት ይንን አስደማሚ፣ Thad from Dallas

  • @fuadBilal1

    @fuadBilal1

    2 күн бұрын

    👍

  • @hibretdessalegn1498

    @hibretdessalegn1498

    2 күн бұрын

    ብቻውን እኮ አይደለም ቀጭ ቀጭ ባታግዘው

  • @Sintayehusufe

    @Sintayehusufe

    Күн бұрын

    የሚገርም ትንታኔ ትችላለህ

  • @blenfekadu8096
    @blenfekadu80962 күн бұрын

    በርሲሳ ስዩም የት ጠፍተህ ነው ዛሬ ብቅ ያልከው? ሀቅ ዘጋቢ በጠፋበት አገር አንተ ከጠፋህማ ምን ልንሰማ እንደምንችል ይገባሃልና አትጥፋብን ። ቸር ያሰማን አሜን ።

  • @fuadBilal1

    @fuadBilal1

    2 күн бұрын

    👍

  • @alihussien6899
    @alihussien68992 күн бұрын

    My brother Siye, you really are exceptional Ethiopian, I proud of you, keep it up, Allah bless you.

  • @hiwotlemma3159
    @hiwotlemma31592 күн бұрын

    እናመሰግናለን ስዩሜ እና ወፉ ተባረኩልኝ ክበሩልኝ ሮቤል እግዚአብሔር ይማርህ ጤናህ ተመልሶ ቅዳሜ እንድናገኝህ እመኛለሁ ተባረኩልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @getnettesfaye3387
    @getnettesfaye33872 күн бұрын

    ስዩም ነገሮችንን ተንትነህ ስለምታቀርብ እንዲሁም ከሃላ የመጣውን ወደፊት የሚመጣውን ስለምትጠቁመን እጅግ በጣም እናመሰግናለን በርታልን የምንግዜም ጀግናችን ነህ ኑርልን።

  • @androidhs5860
    @androidhs58602 күн бұрын

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ስዬ 🌹🌹🌹እግዚአብሔር 🎉🎉🎉 ይባርክህ ❤❤❤ በርታ

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale2 күн бұрын

    የመቻል እስፖርት ክለብ የጥንቱ የጠዋቱ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @TesfayeBekele-gi3wj
    @TesfayeBekele-gi3wj2 күн бұрын

    እኔ እኮ ሀገሬን የምገመግመዉ በአንቴ ነዉ

  • @emebeteruma
    @emebeteruma2 күн бұрын

    እናመሰግናለን

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet2 күн бұрын

    መቻል ይችላል ክብር ትናንት ዛሬ ነገም ሀገሬን ታፍራና ተከብራ በነፃነት እንትኖር ለሚደክሙ ሁሉ ይሁን እናመሰግናለን ❤❤እናመሰግናለን

  • @EsmailSalih-rd5qw
    @EsmailSalih-rd5qw2 күн бұрын

    Allah bless Ethiopian

  • @SadikHussain-xj2yi
    @SadikHussain-xj2yi2 күн бұрын

    ማኛው አላህ ይጠብቅህ አቦ!!!

  • @munirnuriawel
    @munirnuriawel2 күн бұрын

    አይ ስየሜ ወፉ ትንታኔህ ወፍ ያረግፋል ። አቦ ምችት ይበልህ. ስዩሜ አንድ ለናቱ የባንዳዎች ራስ ምታት አናታቸውን አፍርስልኝ ክበሩልኝ አንተና ሮባ ።።

  • @ziyadahassen5876
    @ziyadahassen58762 күн бұрын

    ሰላም ስዩሜ ባኖርም ሮባ ወፉ ሰላማቹ ብዝዝዝት ይበል ስዩሜ የኢትዮጵያ ልጅ አላህ አብዝቶ ይጠብቅህ እሸቴኔ ነፃነት እድግይበሉልህ የጀግና ልጆች

  • @user-ow3ye8xp1v
    @user-ow3ye8xp1v2 күн бұрын

    ጥቁር አንበሳ የሚባል ክ,ጦር ታውቅ ነበር ከመቻል ጋር ወደፊት ❤ዎው ኩራ ሰዮሜ

  • @tewodroschefik6468
    @tewodroschefik6468Күн бұрын

    Seyume. You are a big asset for Ethiopia. Ethiopia is winning❤❤❤

  • @selemonbereded7432
    @selemonbereded74322 күн бұрын

    ሰዬኮ ማሎ ስዬ ያስዬ ኦዶን ሲኤጉ አንዳቆን እይ ስዬ ትንታኔህን በጣም እከታተላለሁ ምርጥ ነው አንድ አንዴም ሊታለፉ የማይችሉ ስህተቶች አትለፋቸው ለእርምት ይሆናሉ ና አድናቂህ ነኝ ከ አ አ

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet2 күн бұрын

    እናመሰግናለን አባ ተንትን❤❤

  • @andualemkagnew1200
    @andualemkagnew12002 күн бұрын

    አቦ ስዩሜ ኑርልን ኑርልን..... አሁን ብዙ ስራ አለብን , የተዘረፈውን የኢትዮጵያውያንን ንብረት መመለስ.

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse21682 күн бұрын

    ስየ እኛ ያደግነው በዳይፐር አደለም አሮጌ አንሶላ ተቀዶ ለሽንት ጨርቅ ታስሮልን ነው

  • @elsatakle502
    @elsatakle5022 күн бұрын

    Thank you for your intellect and being kind enough to share this vital information. God's blessings to you and your family.

  • @abuakrem5400
    @abuakrem54002 күн бұрын

    ስዬም ተባረክ

  • @samueldemissi1
    @samueldemissi12 күн бұрын

    Thank you Siyum for your time and effort to help us understand the current situation in Ethiopia and Ethiopian politics

  • @wossenhaile2860
    @wossenhaile2860Күн бұрын

    ስዬዬዬ ሮቤል እነደምናቹ። እግዚአብሔር ሌባና ዘረኛ ምቀኛን ሀገሩን የሚሸጥ ባንዳን የኢትዮጵያ አምላክ አመድ ያርጋቸው። ኢትዮጵያ ታድጋለች ትበለፅጋለች ፍቅር ያሸንፋል 💚💛❤️🌻🌻🌻🙏🙏🙏

  • @negasigebremeskel6408
    @negasigebremeskel64082 күн бұрын

    መቻል የአማርኛ ትርጉሙ ሳይሆን የመጀመርያ መከላከያ ሚኒስትር የነበሩ የሀብተጊዮርግስ የፈረሳቸው ስም መጠርያ ሲሆን የምድር ጦር ስፖርትመጠርያ ነው

  • @tedladiressie8472
    @tedladiressie84722 күн бұрын

    ማሳሰቢያ፣ ሥዩም፣ ለመረጃዎች የምትሰጣቸው ርዕሶች ሲታዩ የሚያስደነግጡ ናቸው። ብታሻሽለው መልካም ይመስለኛል።

  • @user-mr1zd7gp7v
    @user-mr1zd7gp7v2 күн бұрын

    ስዬ ስዬ አባቴ አቦ ረጅም አመት በጤና ኑር

  • @workineshteka3269
    @workineshteka32692 күн бұрын

    ሰላም ስዩሜ እና ሮቤል ጀግናችን ለአማ ኢትዮዽያ ጠበቃ ጀግናችን በርታ ስዩሜ✅✅ ❤️🇪🇹❤️👍💪🙏

  • @mustefayassin6100
    @mustefayassin6100Күн бұрын

    ክብር ለመከላከያ ሰራዊታችን ሞትና ውርደት ለባንዳና ተላላኪዎቹ!!!!!

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale2 күн бұрын

    ስዬ ጀግናችን 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @AW-bh6dy
    @AW-bh6dy2 күн бұрын

    I just enjoy your conversation and it is very informative and educational. Thank you for standing up for the truth. Keep talking.

  • @gethab2306
    @gethab23062 күн бұрын

    Thank you!

  • @AbdulbariMohammed-ue2nq
    @AbdulbariMohammed-ue2nq2 күн бұрын

    አኔ ከትውልድኮ መቻል ደጋፊ ነኝ ❤❤❤

  • @GidiTadesse
    @GidiTadesse2 күн бұрын

    ይመችህ ይመችህ

  • @admasuaddisalem4597
    @admasuaddisalem459723 сағат бұрын

    10q seyum teshom brief and clear taught for us.

  • @BedadaTeshomeYami
    @BedadaTeshomeYamiКүн бұрын

    Nice analysis.

  • @shoaafrassa6263
    @shoaafrassa62632 күн бұрын

    ስዩሜ ሮቤል ወፉ እንክዋን ድህና መጣችሁሀ❤❤❤ ሰላም ለመላው ጥቁር ህዝብ ይሁን እንበርታ🎉🎉🎉 እናንተን ማግኘት በጣም ችግር ነው🙏🏾🇪🇹🙏🏾🇪🇹🙏🏾🇪🇹❤️

  • @wossenuephriem7971
    @wossenuephriem79712 күн бұрын

    Wonderful perception about. Getting here the same in us NY

  • @mengistebeyene5504
    @mengistebeyene55042 күн бұрын

    የማላውቀውን ድንቅ በሆነ ትንታኔ ስለአስተማርከኝ በእጅጉ አመሰግንሀለሁ አቶ ስዩም ። እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካህ ።

  • @etichahabtamu7475
    @etichahabtamu74752 күн бұрын

    🎉🎉🎉🎉 so great 👍 so smart 🎉🎉 prof...yeEshete YeNetsanet abat 🎉🎉Selameh yibeza broo!!!

  • @wondimugetahun2336
    @wondimugetahun2336Күн бұрын

    ስዩም ፖለቲካን በዕወቀት የምታስተላልፍ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ክፉ አይንካህ ንርልን::

  • @Black-2024
    @Black-20242 күн бұрын

    🤔 Message ለ"KENYA"▪️▫️ "If ሀSΑ is your friend, you don't need ENEMY"❗

  • @natanimworku4750
    @natanimworku47502 күн бұрын

    ስዬ አባ ተንትን ዋናው ፣ Welcome ብለናል 💪

  • @omariumari1202
    @omariumari12022 күн бұрын

    በርታ ወንድም ሁሌ የሚገርም ማብራርያ ስለምትሰጠን ከትክልለኛ መረጃ

  • @naliru6096
    @naliru60962 сағат бұрын

    ስለ ብድር የምትኩራራ ሃገር በዚህ ዘመን ብቸኛው የፈረንጅ ቅኝ ተገዢ ኢትዮጵያ

  • @eluyou7103
    @eluyou71032 күн бұрын

    You are right sye

  • @sunshinebekelebekele9702
    @sunshinebekelebekele97022 күн бұрын

    ሰዬ ምርጡ ተንታኝ ኑርልን

  • @ayelechteshome7383
    @ayelechteshome73832 күн бұрын

    በዕውቀት ላይ የተመሠረተ ትንታኔ፡፡ ላወቀዉ ሰዉ ትምህርታዊነቱ የበዛ ነዉ፡፡

  • @fikeryashenfal4921
    @fikeryashenfal49212 күн бұрын

    የኬንያ ዕዳ 70% GDP ነው, ማለትም ከ$85 ቢልዮን በላይ ማለትነው

  • @FetaAyan
    @FetaAyan2 күн бұрын

    በርታ የኢትዮጲየ ጠበቃ

  • @hussishadamtew4720
    @hussishadamtew4720Күн бұрын

    አስተማሪ ሲያረጅ ይሆናል .....!! የተባለው ትዝ አለኝ። የኢትዮጵያ መምህራን ከደርግ ኢሰፓ እስከ ኢህአዲግ ብልጽግና፣ መስዋዕትነት፣ ተለጣፊነትና አቃጣሪነት እንደ ስዩም!

  • @Black-2024
    @Black-20242 күн бұрын

    ▫️Thank you #Siyum_Teshome & #ወፉ ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ❗😊👍 ▫️▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹 💚💛❤️ ▪️▫️▪️▫️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo41832 күн бұрын

    ሰዬ ❤❤ ለአገርህ እንደ መከላከያ ጦር ሰራዊት በጀግንነት በዕውቀት ምሁርነት ምርምር ጥበብህ በባዕዳን በአገር ላይ የሚከሰትንና ሊከሰት የሚችሉበትን ሁኔታዎች በትክክለኛ እውነተኛ መረጃን ለህዝብ ጆሮ እንዲደርሰ የምትታገል ጀግናና አኩሪ የኢ/ያ ልጅ በመሆንህ በርታልን ኑርልን 👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @seidabdu5920
    @seidabdu59202 күн бұрын

    ወዴት ወዴት ነው አቶ ስዩም ተውንጂ እኛ እና እነሱ የገባንበት ችግር እንዴት አጠጋጋሀው የኬንያ እና ኢትዮጵያ ያለንበት ችግር አንድ አይነት ነው እንዳትል በፍፁም አይገናኚም ብቻ በፈጣሪ ተስፋ አንቆርጥም የናንተን ነገር ተወው

  • @funny0v
    @funny0vКүн бұрын

    ሀገር በፖሊሲ ሰላም ማድረግ ይሉሃል ይሄ ነው። ዘርፈውንም ሰላማችንንማ አይነሱንም ከእንግዲህማ ተመስገን ጌታዬ

  • @EmanAbdurezak-li1lb
    @EmanAbdurezak-li1lb2 күн бұрын

    ስዬ የዘንድሮ ታክስ ባለበት ቢቀጥል ይሻላል

  • @mohamedkedir6650
    @mohamedkedir66502 күн бұрын

    Nairobi ውስጥ ያ ቦታ Mathare Valley Slum ይባላል።

  • @hilinabogale7917
    @hilinabogale79172 күн бұрын

    ስዬ ወሳኝ እኮ ነህ😅 ስዬ ስለመቀሌ እንኳን ደ.ፂን ጠይቅ😂😂😂

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale2 күн бұрын

    ስዩሜ ጀግናዉ የጀግናዉ የመከላከያ ሰራዊታችን አባል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌿☘️🍀🎄☘️🍀☘️🎄🌿🎄☘️🍀🎄☘️🌿🎄☘️☘️🍀🎄🌿☘️🎄🍀

  • @user-ct7zz7hc8r
    @user-ct7zz7hc8r2 күн бұрын

    Selamachu yebeza seya robale

  • @wubesileshi5043
    @wubesileshi5043Күн бұрын

    የኬኒያው ሮቶ አሜሪካ ሄዶ (non Neto allies) አባል ነኝ ብሎ ሲያወራ ታላቁ "ኦቦ በንቲ" ኬኒያ በቅርቡ ከባድ ችግር ይደርስባታል ሩቶ ኬኒያን አዘቅት ውስጥ ከተተታት ብለው ነበር።

  • @Abichu-eg7qh
    @Abichu-eg7qh2 күн бұрын

    Ethiopian 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘

  • @wardewarde9415
    @wardewarde94152 күн бұрын

    ክብር ለመከላከያችን ለአየርሃይላችን ለፖሊሶቻችን ለባህርሐይላችን ይሁንልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን ስዬዬዬዬዬዬዬ blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @SarahAsefa
    @SarahAsefa2 күн бұрын

    ጃግና ኢትዮጵያዊ ወንድ የአባትህ ልጅ።

  • @wassiekebede6345
    @wassiekebede63452 күн бұрын

    ክብር እና ሞገስ ለኢትዮጵያ እንቁ ልጆች ለጀግናው መከላከያ ሠራዊታችን !!!

  • @eliashusen1057
    @eliashusen10572 күн бұрын

    ስዩሜ ምርጥ ትንተና ነው ነገር ግን ሰለዲያስፖራ ጉዳይ ገንዘቡ አላላክ ጉዳይ ዳሰሳ ስራበት ከግማሺ በላይ ልዪነት ባለበት ምንዛሪ ከዚህ በበለጠ ደግሞ እራሳቸው የመንግስት ዲፕሎማቶች ሳይቀር በቡላክ እየተጠቀሙ እንዴት ማስታረቅ ይቻላል ይህን ጉዳይ ሀሳቡ ስጥበት

  • @AAAAA-gu1nc
    @AAAAA-gu1nc2 күн бұрын

    ስዩሜ:ትንተና:እየሰጠህ:በየመሐሉ:ወፉ:ምናምን:እያልክ:ለዛ:ቢስ:አትሁን:ጊዜውን:አትቀልድበት:እባክህ:በጉጉት:ነውና:የምንከታተልህ:እባክህ።

  • @ngussebayou9288
    @ngussebayou92882 күн бұрын

    WoW ❤❤❤❤❤❤❤

  • @TesfayeBekele-gi3wj
    @TesfayeBekele-gi3wj2 күн бұрын

    በትክክል ስዩሜ አሁን እንደ መከላከያ ድነናል

  • @user-bz5gl5bu8y
    @user-bz5gl5bu8y2 күн бұрын

    Ok

  • @TesfayeBekele-gi3wj
    @TesfayeBekele-gi3wj2 күн бұрын

    ስዩሜ ጄግና የኢትዮጵያ ልጅ❤❤❤❤

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale2 күн бұрын

    ጀዌ ቀዌ ለየለት

  • @fuadBilal1
    @fuadBilal12 күн бұрын

    ሰላማችሁን ያብዛልን🤲 ስዬ 👋❤️🥰 ሮባ ሮቢ ሮቤል ሮብሰን👋❤️🥰 ወፉ🐦📷 👋❤️🥰

  • @biratuolika574
    @biratuolika574Күн бұрын

    Bravo Siye

  • @NardosAshnafie
    @NardosAshnafie2 күн бұрын

    ❤ይችላል❤ መቻል❤ ይችላል❤

  • @084Dudududu
    @084DudududuКүн бұрын

    ሲጀመር የኢትዮጵያ ህዝብ ጨዋ የሞራል ልእልና ያለው ህዝብ ነው! ፈጣሪን የሚፈራ ህዝብ ነው ያለው! ተረበሸ ከተባለም የወያኔ ልጆች ሀሽሸ ወስደው ነው! ወላጆቻቸው ሰርቀው ሀብታም ስላደረጓቸው ነው

  • @mitikumulugeta5662
    @mitikumulugeta5662Күн бұрын

    ጀግና

  • @chrisyab6066
    @chrisyab60662 күн бұрын

    ❤❤❤

  • @fikeryashenfal4921
    @fikeryashenfal49212 күн бұрын

    የኪኒያ ኢንፍሌሽን 12.2% ነው

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo41832 күн бұрын

    ሰዬ ❤❤❤❤👍👏👏👏👏👏👏✌️🙏

  • @mtolla5767
    @mtolla57672 күн бұрын

    Both Ethiopia and Kenya have debt, but their debt levels are different: Ethiopia In 2022, Ethiopia's total debt increased by 10.8%, but its debt-to-GDP ratio decreased to 56.1%. In December 2023, Moody's downgraded Ethiopia's foreign currency debt to "junk" status. Statista forecasts that Ethiopia's national debt will increase by $93 billion between 2024 and 2029, reaching $156.69 billion by 2029. Kenya As of December 2023, Kenya's public debt was around $82.1 billion, and the government's debt has been increasing in recent years. However, Aaron O'Neill forecasts that Kenya's debt-to-GDP ratio will decrease by 7.6 percentage points between 2023 and 2028, reaching 62.65%

  • @lemlemdema567
    @lemlemdema5672 күн бұрын

    💯🙏🙏🙏👍

  • @mimimulu2295
    @mimimulu22957 сағат бұрын

    አበሳው ሰየሜ አይ እውቀት ተበረክ❤🎉❤🎉❤🎉

  • @abel-fn1ee
    @abel-fn1ee2 күн бұрын

    In December 2023, Ethiopia became the third African country in as many years to default on its global debt payment. It was supposed to pay $33 million to holders of the country's only international government bond on December 11 but failed to do so even after the 14-day grace period ended on December 25....i didnt see kenyas name here ??

  • @behailumekaria8698
    @behailumekaria86982 күн бұрын

    Marfa yeraswan satsfa yelela tsfalech fesam hulu

  • @embetbekel6888
    @embetbekel68882 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @jemalmidia_982
    @jemalmidia_9822 күн бұрын

    ስዩም በርታ

  • @DZ-qj2uc
    @DZ-qj2uc2 күн бұрын

    ❤❤

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo41832 күн бұрын

    ሰዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @denekealembo840
    @denekealembo840Күн бұрын

    ሲዩሜ እባክህ እዬም ጥሩነው ማስተዋወቅህ ግን እስኪ ስለወንጂ እና መተሀራ የእስፖርት ክለብን ጎርጉረህ ዘግብልን አወያየን በጣም ታዎቂና አስፈሪ የእስፖርት ክለቦች ነበሩ በተለይ የወንጂ እስፖርት ክለብ ሜዳው እራሱ አለህ የተባለህ ነበረ

  • @084Dudududu
    @084DudududuКүн бұрын

    አይ ስዩሜ ድሮን እኮ ነሽ ግቢላቸው! አስቀዝንልን እንደዚ

  • @negedegugssa2911
    @negedegugssa29112 күн бұрын

    ስዬ ሮቤል በርቱ ክብር ለ ጀግናው ለ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹መከላከያ ሰራዊታችን!!!

  • @fikeryashenfal4921
    @fikeryashenfal49212 күн бұрын

    ኬንያ ገንዘባን ዴፕርሼት አስደርገዋታል

  • @mussiesniferaw
    @mussiesniferaw2 күн бұрын

    🎉🎉

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale2 күн бұрын

    ስዬዬዬዬዬዬ ጀግናችን 💪💪💪💪💪💪🙏🙏🙏💪

  • @NardosAshnafie
    @NardosAshnafie20 сағат бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @084Dudududu
    @084DudududuКүн бұрын

    አምሮ አምሮ ይተዋቸዋላ! ምድረ የደም ነጋዴ ይሞክሩታ

  • @oumersurur1236
    @oumersurur12362 күн бұрын

    ወፉ ዛሬ ተይዘካል አብሽር

  • @TekaligneTesfaye-ye2nk
    @TekaligneTesfaye-ye2nk2 күн бұрын

    Kenya violence must be condemned. If people elect their representatives they must respect their vote in parliament. The Kenya demonstration to take the government down is not acceptable, it is a set back for democracy

  • @BuzuneTeshome
    @BuzuneTeshome2 күн бұрын

    አይ ሱዩሜ ነብስ እኮ ነክ❤❤

Келесі