No video

Interview with Artist Yerdaw Tenaw - Seifu on EBS

አርቲስት ይርዳው ጤናው ከሰይፉ ጋር ያደረገው ቆይታ Interview with Artist Yerdaw Tenaw - Seifu on EBS

Пікірлер: 164

  • @aminaalisa4408
    @aminaalisa44087 жыл бұрын

    እምላኬ እባክክን ይህንን ሰው እይምሮውን እንዳበራከው እባክክ እንድ እይኑን እንካን እብራለት እንዳተ ቸርነት እንደኛ ሀጥያት ሳይሆን እንዳተ ቸርነት እባክክ ጌታሆይ እባክክ

  • @vdbbdgddbdd2954

    @vdbbdgddbdd2954

    5 жыл бұрын

    Amina Alisa ok

  • @enatmesfin

    @enatmesfin

    5 жыл бұрын

    በፀሎት አስቡት

  • @omardemon1284

    @omardemon1284

    4 жыл бұрын

    አወ ላተምንም አይሳንህ እባክህጌታማኑኤልሆይ

  • @ewketbeyenbeyen2016
    @ewketbeyenbeyen20167 жыл бұрын

    ይርዳውዬ አድናቂ ነኝ የእውነት በጣም ነው የምኮራብ እግዝአብሔር እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ያብዛል አይዞ ወንድሜ በርታ ትእዳር ይዘ ልጅ ወልደ ማየት እፈልጋለው እግዝአብሔር ይርዳክ ይጠብቅ እወውሃለሁ

  • @kalyehabeshalij8139
    @kalyehabeshalij81397 жыл бұрын

    ይርድየ በጣም የማከብርክ እና የማደንቅህ ልጅ ነክ ሰራችልኝ በጣም ሀሪፍ ስራ ነው

  • @zebra8028

    @zebra8028

    7 жыл бұрын

    Kal Tsega tnx tnx dersognal

  • @kalyehabeshalij8139

    @kalyehabeshalij8139

    7 жыл бұрын

    Asmara 1

  • @lemlemyoutube9428
    @lemlemyoutube94285 жыл бұрын

    ይዳው ጤናው በጣም የማከብረው እና የማደንቀው ምርጥ አርቲስት እድሜና ጤና ይስጥህ እግዚአብሔር ሰራችልኝ በጣም ተወዳጅ ስራ ነው የሰራከው በርታ

  • @user-sx1no8co9z
    @user-sx1no8co9z7 жыл бұрын

    ሰዬፉ በጣም ነው ያናደድከኝ ትሽ 6 ደቂቃ ቃለ መጠየቅ ባታቀርበው ይሻል ነበር ይርድሽ እንካን 6 በደቂቃ ቀኑ በሙሉ ቢሰማ መች ይሰለቻል ይርድሽ የምነግርክ ነበረኝ ምናልባት ከስደት ስመለስአግኝቼህ እንደምነግርክ ተስፋ አረጋለሁ በተረፈ እድሜና ጤና እመኝልካለሁ ጉሬጌዋ መርካማ ነኝ ከስደት

  • @senaitmihret5521
    @senaitmihret55217 жыл бұрын

    ውይ በጣም የማደንቅህ እና ማከብርህ ነህ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ

  • @elsaelsa5771
    @elsaelsa57715 жыл бұрын

    ይርድዬ በጣም የምወድክ እና የማከብርክ አርቲስት ነክ እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥክ

  • @zenebumamo4803
    @zenebumamo48037 жыл бұрын

    ይርዳውየ አንጀቴን በላህው እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ...አድናቂህ ነኝ .በርታ♥♥!!

  • @selamfiker4934
    @selamfiker49345 жыл бұрын

    ይርድዬ.ያንተ.ሙዚቃ.ስሰማ.ይመስጠኛል.ኑርልን.ጤና.እድሜ.ይስጥህ

  • @fkrblehetragne6558
    @fkrblehetragne65585 жыл бұрын

    ይርድየ በጣም እማከብርህ የእውነት በርታልን እግዚአብሔር ከክፍ ሁሉ ይጠብቅህ♥

  • @user-hy4co9jx3x
    @user-hy4co9jx3x6 жыл бұрын

    ይርድየ አድናቂህ ነኝ እግዚያብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማሪያም አይንህን ብርሀን ብታደርግልህ ምን ይሳናታል

  • @worknshantehu7018
    @worknshantehu70185 жыл бұрын

    ይርዳዉ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ንፁህ ልብ የእ ር ስጦታ ነዉ

  • @user-is1tv4fq2n
    @user-is1tv4fq2n7 жыл бұрын

    በ እውንት እዚህ ያደረሰክ እግዚአብሔር ይመስገን ሲቀጥል ዘፈኖችክ በሙሉ ይመቸኝል

  • @molymolymolly2693
    @molymolymolly26935 жыл бұрын

    ይርድየ ምርጥ ሰው ነህ ጠንካራ ሰው ነህ ምንም ሳይከልልህ ከስራህ ምንም ሳይገድብህ ጠንክረህ በመስራትህ ኣድናቅህ ነኝ

  • @kemerurejeb5305
    @kemerurejeb53057 жыл бұрын

    allah aynh ysteh yareb😚😚😚

  • @CLoud-im9jz
    @CLoud-im9jz7 жыл бұрын

    amen tenshe yeseteh

  • @user-tl1sm5or6z
    @user-tl1sm5or6z6 жыл бұрын

    ይርድየ ስወድክ ማንንም ቁሌታም ብዙ ሰአት ታቅራሩብናላችሁ ይርድየን ግን 5 ደቂቃ አንተ ብሽቅ። እድሜክ ይርዘም ይርዳው ጤናው

  • @anwarmohamed1164

    @anwarmohamed1164

    6 жыл бұрын

    Selam

  • @lidacall9038

    @lidacall9038

    5 жыл бұрын

    Banate Enani Agebagne

  • @enatmesfin

    @enatmesfin

    5 жыл бұрын

    @@lidacall9038 ሃሃሃ

  • @saraabebe2594
    @saraabebe25946 жыл бұрын

    ስወዳቹ ይርዳውና ሰይፍዬ ♥♥♥

  • @helengaleni9506
    @helengaleni95067 жыл бұрын

    በጣም የሚወደደ አረቲሰት ነው ግን ምናለበት መዘሙር ብትዘመር እግዚአበሔርን ብታመሰገነው የተሻለ ነግር ሊደረግልህ ይችል ይሆናል በርግጠ እግዚአበሔርን ባናመሰግነውም የተመሰገን ነው ግን አበበት አርቲሰት ይረደው

  • @memoalfarsi6844
    @memoalfarsi68447 жыл бұрын

    እግዚአብሔር እድሜክን ያርዝምልክ ጥሩ ኢትዮጵያዊ

  • @user-jq2zn1bq6q
    @user-jq2zn1bq6q5 жыл бұрын

    ይርድዬ እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥክ

  • @ahmedeiz6128
    @ahmedeiz61286 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይርዳይ በእዉነት አድናቅህ ነን ባለህበት ሰላምህን ያብዛዉ

  • @Moahs
    @Moahs5 жыл бұрын

    ይርዳው ስወድህ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @hanajackie1040
    @hanajackie10406 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ...ይርዳውዩ

  • @user-vg2hd5np5e
    @user-vg2hd5np5e6 жыл бұрын

    ዋው ምርጥ ሰው ይርዳውየ ሰይፍሽ ቴንኪው

  • @rozishikor2511
    @rozishikor25116 жыл бұрын

    Big respect

  • @hanankonjoo2073
    @hanankonjoo20737 жыл бұрын

    big respect

  • @user-db5yz4xe9s
    @user-db5yz4xe9s6 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ይርድየየ

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail20982 жыл бұрын

    ይርዳው ልበ ብርሀንነህ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @mergmerg2955
    @mergmerg29555 жыл бұрын

    አመሰግናለሁ

  • @nataneynatey4525
    @nataneynatey45256 жыл бұрын

    ይርድየ ምርጥ ሰው።

  • @habi2065
    @habi20657 жыл бұрын

    ዋው በጣም ነው የማደንቅህ በርታ

  • @haftomtewelde992
    @haftomtewelde9926 жыл бұрын

    ayzho yerdaw tenaw

  • @fezeyyewollegney5736
    @fezeyyewollegney57366 жыл бұрын

    ሚሲኪን ስታሳዝፈ ፈጣሪ ይግለጥልህ

  • @mariyemtawido7880
    @mariyemtawido78805 жыл бұрын

    💔💖

  • @user-gr4cz6gb5v
    @user-gr4cz6gb5v3 жыл бұрын

    ❤️

  • @user-sk7cm4zi4p
    @user-sk7cm4zi4p3 жыл бұрын

    ይርድየ በጣም ታሳዝነኛለህ አምላኬ ሆይ እመብርሀንሆይ ምናል እንድ እይኑንኮን ብትከፍትለት ውይ

  • @hiewotthesome3102
    @hiewotthesome31027 жыл бұрын

    ወይ.ኢርዳውዬ.ሰራዎችከን.ሰወደው.በርታ.ሕግዚያብዬር አሂንከን.ያብራልከ.ብረአንየምታሂበትን.ቀንያቅርብልከ.ሁሌምፀሎቴነው

  • @haftuadane9515

    @haftuadane9515

    6 жыл бұрын

    Hiewot Thesome swwwwwwe

  • @user-dn8nf1go6n
    @user-dn8nf1go6n7 жыл бұрын

    ይርድየየየየየየየየየየ ዛሬ ውሎየን ስከታተልህ ነው የዋልኩት ስወድህ

  • @meskeremasarat5014
    @meskeremasarat50147 жыл бұрын

    ውድድድድ ነው የማረግህ ቆንጆ በርታ

  • @user-zd9xq6so3f
    @user-zd9xq6so3f7 жыл бұрын

    yan.gata.yaerdu❤❤❤❤❤

  • @rosamohammed7097
    @rosamohammed70976 жыл бұрын

    Sewedik idimrna xena yerdagn gin minew seatu asanesekew

  • @user-ul7hv6yr1k
    @user-ul7hv6yr1k7 жыл бұрын

    /ይርዳው...ጤናው ውስጤ ነው

  • @kukufetene3368
    @kukufetene33687 жыл бұрын

    serachilgn mert netala zema Love you yirdsh

  • @moramora4915

    @moramora4915

    4 жыл бұрын

    እወድክአለዉ ዉስጤነክ ይርዳዉዬ

  • @jerijuce9198
    @jerijuce91987 жыл бұрын

    yrdye adnakih negn Gn mnew betam yetegodadah timeslaleh kesah ufffff misgin

  • @mashomulugeta3884
    @mashomulugeta38845 жыл бұрын

    Yemewedh egzehaber yetebek

  • @evaaragie4270
    @evaaragie42706 жыл бұрын

    Ene yemilew seat yaderegew aynu yayal ende. New weys Beka seat Endeget new?

  • @user-iy5ue9yv9k
    @user-iy5ue9yv9k5 жыл бұрын

    ስወደዉ

  • @zinashfeleke9676
    @zinashfeleke96767 жыл бұрын

    Big respact

  • @addisuborsamo6823
    @addisuborsamo68236 жыл бұрын

    Sefu addis comedeyan ataberetatam?

  • @fatumaabdallah2039
    @fatumaabdallah20396 жыл бұрын

    _ያረብ ብረሀንህን አላህ ይመልስልህ ያረብ እኔ ብዙ ጊዜ አይኔን ያመኛል_

  • @user-pv2fm8yl7e
    @user-pv2fm8yl7e4 жыл бұрын

    እረ የድንግል ማርያም ልጅ ለዚህ ምስኪን አይኑን አብራለት እንደኛ ልብ ሳይሆን እንዳንተ ቸርነት

  • @kalgirma636
    @kalgirma6367 жыл бұрын

    ምንድነው እሩጫው ሰይፉ በደንቡ ቃለመጠይቅ አታደርግለትም ይርዳው እኮ ቀኑን ሙሉ ሲያወራ ቢውል አንደበቱ አይሰለችም በጣም አድናቂው ነው ጥሩ እድል እንዲገጥመው እመኝለታለሁ ሰራችልኝ የሚለው ስራው በጣሙን ተመችቶኛል

  • @hshheheh7715

    @hshheheh7715

    4 жыл бұрын

    😍

  • @user-ij2tl5io6v
    @user-ij2tl5io6v6 жыл бұрын

    እመብርሀን አይን ትሁንህ ይርድየ

  • @betelhemgirmachew8241
    @betelhemgirmachew82417 жыл бұрын

    we love you

  • @atedetadlo5798
    @atedetadlo57987 жыл бұрын

    ይርዳው የኔ ማር ስውድህ

  • @naninani-hh5js
    @naninani-hh5js7 жыл бұрын

    ይርድዬ ሰራችልኝ ዋው በጣም አሪፍ ነው! በሁሉም ዘፈኖችህ አደንቅሀለው!

  • @tig4420
    @tig44207 жыл бұрын

    wooow fetari edem ena tena yesitehi

  • @lemisslemiss2055
    @lemisslemiss20556 жыл бұрын

    አንጀቴን በላሀው ምን ሁነህ ነው የከሳሀው ውይይይይ

  • @Tube-pn3mi

    @Tube-pn3mi

    5 жыл бұрын

    አወ በጣም እኔም ከሣብኝ

  • @user-ve2ot7ng9r
    @user-ve2ot7ng9r6 жыл бұрын

    በጨለማ መኖር ከባድ ነው ፈጣሪ ብረሀኑን ሰጠው ሚሳንህ የለምና

  • @enatmesfin

    @enatmesfin

    5 жыл бұрын

    ከልብ ጨለማ የዓይን ጨለማ ይሻላል ስንቱ አለ አይደል ዓይኑ ቤርቶለት ልብ የጨለማው ብቻ እግዚያአብሄር ከ እንዲህ አይነት ነገር ይሰውረን የ በረጠሚዎስን ዓይን ያበራለት አምላክ ይርዳዉ ጤናንም ዓይነ ልቡና እሱ ያበራለት::

  • @aishasalim1852
    @aishasalim18526 жыл бұрын

    ይርድየ የኔ ማር

  • @edeneden7028
    @edeneden70286 жыл бұрын

    siwodih yirdaw ena sayifu

  • @user-uz7yv3xl7q
    @user-uz7yv3xl7q4 жыл бұрын

    ፈጣሪ ጤና ይስጥ ይሪዳይ

  • @hwjsjwsbjwjs8008
    @hwjsjwsbjwjs80085 жыл бұрын

    ወይ በጣም አሳዘንከኝ

  • @nbatggfgghj3719
    @nbatggfgghj37197 жыл бұрын

    ምነው ይርዳው የኔ አስተዋይ ምን ሁነህ ነው የከሳከው በሰላም ነው ?

  • @enatmesfin

    @enatmesfin

    5 жыл бұрын

    ጉንፋን ይዞት ነው

  • @elenideres8258
    @elenideres82587 жыл бұрын

    ኧረ ምንድን ነው ሰአት አንሶን ሰይፍሽ አድናቂው ነኝ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @user-wh3sn8uu1z
    @user-wh3sn8uu1z7 жыл бұрын

    ይርዳው ሠራችልኝን ወድጄዋለው

  • @neera5998
    @neera59984 жыл бұрын

    አኔ ሳምራዊት እባላለሁ የራያ ልጅ ነኝ እናም ይርዳዊን እፈልገው አለሁ

  • @user-vl9wy4je2m
    @user-vl9wy4je2m7 жыл бұрын

    ምነው ይርድየን 5 ደቃቂ ለምን ባታቀርበው ይሻላል አተም ታዳላለህ ማለትነው በጣም ትትገርማለህ❓❓

  • @ademyassin5085

    @ademyassin5085

    7 жыл бұрын

    Lielna Green Anch Ade's engda adlem alshe adel aygbashem kaahun befit egame aytenwal be seifu Habsha senbal mamat enewdalen ena leza nw tadalalhe yalshew ye yerdaw interview kenfkshe be sifu dero yadrgewen legabezshe

  • @user-hf6oh6pr5w
    @user-hf6oh6pr5w6 жыл бұрын

    😙😙😙😘😘😘😍😍😍

  • @naemazinab9256

    @naemazinab9256

    5 жыл бұрын

    Ju

  • @user-gs2nn3my5l
    @user-gs2nn3my5l4 жыл бұрын

    አፍፍፍፍ ዛሬ ነው የማየው ወላሂ አንጀቴን ነው የበላኝ

  • @user-lc8uf7ut1n
    @user-lc8uf7ut1n5 жыл бұрын

    Wawwwww adnakihi nge

  • @btolasaloveyou2116
    @btolasaloveyou21166 жыл бұрын

    batami newi imadeniki salamiki yibiza narta

  • @aweertechumq2936
    @aweertechumq29367 жыл бұрын

    ይርድየ እመብርሀን አይንህን ታብራልህ ወንድም አለም

  • @user-tb3dh9gk5i
    @user-tb3dh9gk5i5 жыл бұрын

    ወይኔ ይርዳው አያይምዴ😢😢😢😢

  • @genetshmieles7853
    @genetshmieles78537 жыл бұрын

    😍😍😍😘😘

  • @ksaksawaw9797

    @ksaksawaw9797

    6 жыл бұрын

    ሰይፉ አርበናትህ የይርዳው አባት ልጀልጀ እያሉነው እባክህን ስለአባቱ ጠይቀው

  • @yemariymlijmariym3041
    @yemariymlijmariym30417 жыл бұрын

    seyifu yirdawn silk plz

  • @omardemon1284
    @omardemon12844 жыл бұрын

    የኔወድም

  • @user-zc9yh3vb8f
    @user-zc9yh3vb8f4 жыл бұрын

    አላህ አይን ብርሃንህን ይመልስልህ ወድሜ ኡፍፍፍ አይዞህ ወድሜ

  • @mart8073
    @mart80735 жыл бұрын

    ይርዳው ውሰጤ ነው ወይ ይርዳው ሳይከ ወንድሜን ይመሠለኛል እንደሰ አይን ከሪም ነው ወይ

  • @hhhg9409
    @hhhg94095 жыл бұрын

    Way Amlki Hoy Ante Yemisanh Yelemna Yh Sew Adesew Ayunun Adecherneth Kfetulut

  • @alembedadafeta7100
    @alembedadafeta71006 жыл бұрын

    Yerdau ayezowne seow selaye men jebdou sera anthem sataye tareki sertkal ayetow kemayesra semtow tareki mesraten seltcherki f etarey yemsegne berta

  • @bekishmanti
    @bekishmanti5 жыл бұрын

    ይሪድዬ እንት እኮ ምሪጥ ነህ

  • @kdkkddk8319
    @kdkkddk83194 жыл бұрын

    ሰይፍዬ አድናቂህ ነኛ

  • @rihanarihana4535
    @rihanarihana45357 жыл бұрын

    ሠይፉ ቃለምልልሡ አጠረ

  • @user-mw3vb8ej3s
    @user-mw3vb8ej3s5 жыл бұрын

    እግዚአብሔር የአይን ብርሀን ይስጥህ በማለድልው ጀንበር የሚለው ሙዚቃህን ብሰማው አይሰለቸኝም

  • @gdgd3857
    @gdgd38575 жыл бұрын

    ምስኪን ሲያሳዝን

  • @user-rp3jt8yo4g
    @user-rp3jt8yo4g7 жыл бұрын

    sewode eko yedsh edemena tena yabzali

  • @aweertechumq2936
    @aweertechumq29367 жыл бұрын

    ይርድየ ምስኪን ጤናህን ይስጥህ ወንድም

  • @tsedalkassie107

    @tsedalkassie107

    7 жыл бұрын

    Aweertech Umq AmanAmanAman

  • @bewentbetamaselkesngketlub790
    @bewentbetamaselkesngketlub7907 жыл бұрын

    erdiya mnew kesah

  • @gj1093
    @gj10935 жыл бұрын

    ሚስኪን በጣም ያሳዝናል አይንን ያክል ነገረ አደረ እማናህን አላህ ያረብ

  • @mekulove169
    @mekulove1696 жыл бұрын

    💔💔💔💔💔

  • @mestiredi7344
    @mestiredi73447 жыл бұрын

    kesa mnew

  • @mekdesgebur8373
    @mekdesgebur83737 жыл бұрын

    ቆይ ከአሁን በፊት ሚስትህ ቆንጆ መሆኗን እንዴት አወቅህ ሲባል በመልካምነቷ ሚስቴ በጣም ቆንጆ ናት ብሎ ነበር እኮ ይርዳው ጤና ሠላምህን ያብዛልህ

  • @enewaalebachew7226

    @enewaalebachew7226

    6 жыл бұрын

    ይርድየ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @anwarmohamed1164

    @anwarmohamed1164

    6 жыл бұрын

    Alw

  • @anwarmohamed1164

    @anwarmohamed1164

    6 жыл бұрын

    Mekdes Gebur lebdash

  • @sofiabobtoo9898
    @sofiabobtoo98987 жыл бұрын

    Safio pirogrmak yameraa

  • @Lidiya_N.
    @Lidiya_N.3 жыл бұрын

    ረጅም እድሜ ተመኘሁልህ🙏🙏🙏

  • @user-ps1ey1mz1z
    @user-ps1ey1mz1z5 жыл бұрын

    አቤት የሠውነገር አሣዘነኝ ምናለ ወሬውን ቢጨርሥ ሠይፋ እህ ሌሎች ቢሆኑ """

  • @user-yz9dl7uw2l
    @user-yz9dl7uw2l7 жыл бұрын

    የሳውዲቱ። ተዘጋጅ።

  • @user-pl3fy2sw2r
    @user-pl3fy2sw2r7 жыл бұрын

    እንዴ ባለፈው ሰይፉ ላይ ደውላ ይርዳውን አፍቅሬው ልሞት ነው ያለችውን ሊያገባ ነው? ደስ ይላል

  • @mekulove169
    @mekulove1696 жыл бұрын

    Absher

Келесі