ኢክራም አውቶ - ልዩ የኢድ ዝግጅት - IKRAM AUTO @ArtsTvWorld

Музыка

ኢክራም አውቶ - ልዩ የኢድ ዝግጅት - IKRAM AUTO
Subscribe: kzread.info/dron/SnwxtpNr-2QupM0qi11Y6Q.html
Facebook : ArtsTvWorld
Website : artstv.tv
Instagram : ArtsTvWorld
Twitter : ArtsTvWorld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_4vkgrlw
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: kzread.info/dron/SnwxtpNr-2QupM0qi11Y6Q.html
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 Arts Tv World

Пікірлер: 768

  • @eyasuworku5726
    @eyasuworku57262 жыл бұрын

    እናንተን ሳይ ለ ሙስሊሞች ያለኝ ፍቅር ጨመረ ሙስሊሞች በጣም ነው ምወዳቹ🙏🙏

  • @ktube8920

    @ktube8920

    2 жыл бұрын

    እኛም እንወድሀለን 🌺🥰

  • @fatimayousf7623

    @fatimayousf7623

    2 жыл бұрын

    ቅን ሰው ስለሆንክ

  • @halimaali3936

    @halimaali3936

    2 жыл бұрын

    አላህይዉደዲሺማርርር

  • @user-el2nd1ei2e

    @user-el2nd1ei2e

    2 жыл бұрын

    ሚዛናዊ,ነህ,ዉደደን👍

  • @user-yq7oc2co4t

    @user-yq7oc2co4t

    2 жыл бұрын

    👍

  • @beutyinhijab7302
    @beutyinhijab73022 жыл бұрын

    ሙዚቃ የለም ጭፈራ የለም መጠጥ የለም እራቁት የለም ቁም ነገር ጫዋታ እና ሐላል ምግብ የአላህ አላህዬ እስልምናቺንን ከፍ አርግልን

  • @foziyanuri6955
    @foziyanuri69552 жыл бұрын

    መንሱሬ ጡሩ ሰው ብትሆን ነው አላህ መንገድህን ሊያሳምርልህ ሰለፈለገ ከአሊሞች ጋር ጎደኛ አደረገህ አላህ ይጨምረልህ 🤲🤲🤲

  • @mymamking8293
    @mymamking82932 жыл бұрын

    እንኩዋን ኣደረሰን መሻላህ በርቱ ወንዲማቹ ኤርትራዊ ነኝ

  • @ahmedinshamil3709

    @ahmedinshamil3709

    2 жыл бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድማችን

  • @tube-qf7kt

    @tube-qf7kt

    2 жыл бұрын

    አህለው ወሰህለ

  • @cjggfyvucx7692

    @cjggfyvucx7692

    2 жыл бұрын

    እኳን አብሮ አደረሰን

  • @asyaasya6630

    @asyaasya6630

    2 жыл бұрын

    Enkuwan abiro aderesen 🥰

  • @user-cm2ku3gs1q

    @user-cm2ku3gs1q

    2 жыл бұрын

    ላላህብለንእኖድሀለን

  • @yakibeki4037
    @yakibeki40372 жыл бұрын

    አቡኬ የሱንም የኔንም እኔ አሰራሁ አሉ እሄ ነው የኔ አቡኬ ክርስቲያን ነኝ እንዴት እንደምወደው የኔ ጥበበኛ የኔ አስተዋይ እግዚአብሔር ይጠብቅህ love you

  • @nicelady6474

    @nicelady6474

    2 жыл бұрын

    አላህን ወደቀጥተኛ መንገዲ ይምራሺ

  • @munamagash2234

    @munamagash2234

    2 жыл бұрын

    Allh yewdedeshe yene wed

  • @hayathabeshatube1187

    @hayathabeshatube1187

    2 жыл бұрын

    አላህ ይዉደድሽ

  • @rahmet2268

    @rahmet2268

    2 жыл бұрын

    አላህ ቀጥተኛዉ መንገድ ይምራሽ

  • @Zainab-ud3xe

    @Zainab-ud3xe

    2 жыл бұрын

    እናመሰግናለን

  • @AbduTilahun0910
    @AbduTilahun09102 жыл бұрын

    የኔ ኡስታዝ አፍህ ማር ነውኮ ወላሂ አላህ ይጠብቅህ የኛ መንሱር ኣንተ ኩራት ነህ አባቴ ሃብታም ነህ ማሻ ኣልህ ሙስሊም ነህ እንዲሁ ኮንፊደንስህ በጣም ነው የምወድልህ ኢንሻ አላህ እንዳነት አይነት ሃብት ነው ሁሉም ሰው እንዲኖረው የምፍልገው ኣንተ በቻህን ህዝብ ነህ ሌላ ምንም የምለው ቃላት የለኝም ማሜ አላህ ይጠብቅህ አላህ ደስተኛ ያርግህ

  • @daniboss1191
    @daniboss11912 жыл бұрын

    ኡዝታዝ በጣም አስተዋይ ቅን ሰው ነው እግዚአብሔር ይባርከው

  • @semirafarisidris
    @semirafarisidris2 жыл бұрын

    መንሱር, ለኡሰታዝ አብበከር ያለህን ክብር አገላለፀህ በጣም ደሰ የሚል ነዉ!! ይህ መከባበር ወደ ወጣቱ ትዉልድም መተላለፍ አለበት።

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p2 жыл бұрын

    ኡስታዝ አቡበከር ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ጌታ ፍሱም ፈውሰለን ይላክልህ ቅን ሰወች ይብዙልን የአንተ አይነቶቹ የሀገር መሰሶ ናችሁና

  • @hawahawawi3972
    @hawahawawi39722 жыл бұрын

    ኢድ ሙባረክ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነዉ ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @zainabxx7382
    @zainabxx73822 жыл бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን ላነቺ ያለኝ ምክር እግርሺን ብታወርጂ ሁለተኛም ባትደግሚውእላለሁ ኡሰታዝ አቡኪ በአፊያህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል

  • @user-ji6mo8lh6h

    @user-ji6mo8lh6h

    2 жыл бұрын

    አሏህ ያቆይሽ ወላሂ ሁሉም ማሻ አሏህ እንጂ ስተት ግን የሚናገር የለም. ወንዶቹ ማሻ አሏህ ነው ሴት ደሞ በዚህ አይነት. መሆን የለበትም

  • @harunsaleh6120

    @harunsaleh6120

    2 жыл бұрын

    Wlya ena aune ytsmye newe ytngerswe😘👏👌🙏

  • @iammuslimtube2506

    @iammuslimtube2506

    2 жыл бұрын

    ትክክል ማማየ

  • @zinetseid5990
    @zinetseid59902 жыл бұрын

    ማሻ አላህ ኢድን በጥሩ ስራ አሳልፋቺሁታል እኔ እህታቺሁ አርብ ሀገር ሰለሆንኩ የኢድ ቀን በሰራ ቢዝ ነበርኩ ለዛም ፕሩገራማቺሁን ዛሬ እያየሁት ነው የሀገሬ ጀግኖቺ ወንድም /እህት እኳን አብሩ አደርሰን ወሚና ወሜኩም ለአመቱ በህይር ያድርሰን እኔም ለሀገሬ 🤲🤲🤲

  • @mekdesmekuria1277
    @mekdesmekuria12772 жыл бұрын

    ኢድ ሙባረክ ወ/ሮ ኢክራም በጣም የምትደንቂ ጎበዝ እህታችን እኔ የመጀመሪያ ግዜዬ ነው ፕሮግራምሽን ስከታተል እጅግ በጣም አስተማሪ የተለየ አገራችንንም እንደ ሌላው አገር የሚያሰለጥን ድንቅ ሀሳብና አስተምሮ እሚንሸራሸርበት ፕሮግራም ነው በርችልን እግዚአብሔር ይባርክሽ በድጋሚ መልካም ኢድ::👍

  • @ethiotech4812

    @ethiotech4812

    2 жыл бұрын

    አች እራሱ ቅን ቤተሰቅ ያሳደገሽ ቅን ልጅ መሆንሽ ግልፅ ብሎ ይለያል❤

  • @user-el8yv2kr2n

    @user-el8yv2kr2n

    2 жыл бұрын

    @@ethiotech4812 ፈፉ በቅንነት ደመርኩሸ ወዴ

  • @ethiotech4812

    @ethiotech4812

    2 жыл бұрын

    @@user-el8yv2kr2n ❤❤ኮሜንት አስቀምጭልኝ እመልስልሻለሁ ውደ❤

  • @user-dm3ji5rd9h
    @user-dm3ji5rd9h2 жыл бұрын

    ዋዉ መስሩ ማሻ አላህ ከትላልቁች ጋ መዋልክ በጣም ያስደስታል

  • @saratube9100
    @saratube91002 жыл бұрын

    የኔ ወንድሞች አላህ ይጠብቃችሁ አፊያ አላህ ይስጣችሁ አቡኬ የድን መምህራችን ሙሀመድ ፈረጅ የቁርአን ተፍሲር ለመላው ህዝብ እዳውቅ የተረጎምክልን መንሱሬ የኔ ሰው አክባሪ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @hayatbiintmuhammed6126

    @hayatbiintmuhammed6126

    2 жыл бұрын

    Love

  • @madinahmadinah9515
    @madinahmadinah95152 жыл бұрын

    ኡፍፍፍ አላሆይ እባክህ ይሄን ኡስታዝ አድሜውን ከጤና ጋራ ሰተሕ ውለታውን ክፈለው 🌹ውለታ ከፋይ አተብቻ ነህ ያረብ

  • @seyfkehantube2330
    @seyfkehantube23302 жыл бұрын

    ኢሻአላህ የኔ ኒያ ለታናሽ ወንድሜ ነው ገዝቼ የምሰጠዉ በአላህ ፉቃድ

  • @zedbaba2814
    @zedbaba28142 жыл бұрын

    አይ መንሱሬ ምርጥ ናችሁ ከወንድሞችህ ጋር መዋልን ልመድ

  • @user-zr1xj5jj1i

    @user-zr1xj5jj1i

    2 жыл бұрын

    ውነት ነው

  • @user-el8yv2kr2n

    @user-el8yv2kr2n

    2 жыл бұрын

    @@user-zr1xj5jj1i ኢማን ማበቅንት ደመርኝ ወዴ

  • @user-el8yv2kr2n

    @user-el8yv2kr2n

    2 жыл бұрын

    ዜድ ቤቤይ ማማበቅንነት ደመርኘ ደመርኩሽ

  • @user-wd1yz5rs2p
    @user-wd1yz5rs2p2 жыл бұрын

    ብዙቦታ አዳምጣለሁ ከመኪና ባለቤቶች//ከሹፌሮች የበለጥ ሥለመኪና እውቀት ያላችው ዝቅ ብለው መኪናን የሚያሥውቡት ናቸው በርቱ ነገ ሌላ ቀነው

  • @foziyanuri6955
    @foziyanuri69552 жыл бұрын

    መእንሱሬ ባህሪህ የሚገረም ነው እንዲህ አልጠበኩህም በጣም አደብ ያለህ ሰው ነህ በዛላይ አይናአፋረ ነህ አላህ ይጨምረልህ 🤲🙏🙏🙏

  • @zayetube3001
    @zayetube30012 жыл бұрын

    Ustaz Allah yetebekehe ስለ ኡስታዛችን በደንብ ዱአ አርጉ አላህ ሙሉ አፊያ እንዲሰጠው እና እንዲያቆይልን ስራውንም አላህ እንዲቀበለው

  • @user-fu4if4ps5u
    @user-fu4if4ps5u2 жыл бұрын

    ማሻአ አሏህ ደስ የሚሉ ሰዎች ።እዉቀት ያላቸዉ በእዉቀታቸዉ የማይኮሩ ።ገንዘብ ያለዉ በገንዘቡ የማይኮራ ልዩ ሰዎች ናቸዉ።ወጣቶች ከነዚህ ሰወች ስነ ምግባርን ተማሩ አንድ ነገር ሳትጨብጡ ራሳችሁን አትቆልሉ።

  • @ramadantube

    @ramadantube

    2 жыл бұрын

    በቅንነት ስብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ

  • @hayathihayathi7755

    @hayathihayathi7755

    2 жыл бұрын

    Sah

  • @user-el8yv2kr2n

    @user-el8yv2kr2n

    2 жыл бұрын

    ማማ በቅንነት ደመርኩሸ ደመርኝ ወዴ

  • @amlaabdu6883
    @amlaabdu68832 жыл бұрын

    ውይ አብኬ ወሬህ አይጠገብም ማሸአላህ መሃመድ ፈረጂ በጣም ምርጥ ልጂ ነህ ማሸአላህ መንሱር በደንብ ዲንህን ተማር እባክህ

  • @Sofia-zd3es
    @Sofia-zd3es2 жыл бұрын

    መንሱር ሰው አክባሪ ነህ አላህ ይጠብቅህ 🙏

  • @user-un9co3xm6s
    @user-un9co3xm6s2 жыл бұрын

    በርቱ እላሕ ይጠብቃቹ የኢስላም ልጆች 💓💓💓💓💓 አቡኬ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል

  • @user-uk2zw1se5n
    @user-uk2zw1se5n2 жыл бұрын

    የኔ ውድ ኡስታዝ አቤት ፈግግታ አላህ ሙላፍያህን ይመለስልህ

  • @hhaa44473
    @hhaa444732 жыл бұрын

    ደሥ እሚል ፕሮግራም ዉድ የኢስላም ልጆች እኳን አደረሳችሁ አለይና አለይኩም

  • @ethiopia7697
    @ethiopia76972 жыл бұрын

    አቡኬ ስላየንህ ደስ ብሎናል ሙሉ ጤናህን አላህ ይስጥህ ጣፋጭ ኡስታዜ 😍

  • @ramadantube

    @ramadantube

    2 жыл бұрын

    በቅንነት ስብስክራይብ አድርጊኝ ውድ

  • @toyba6187
    @toyba61872 жыл бұрын

    እህቴ እግርሽን ባታነባብሪዉ የተሻለ ነዉ ለወንድሞቾሽም ክብር ስጭ አደብ የሚባል ነገር አለ

  • @user-pk6vf3hm4m
    @user-pk6vf3hm4m2 жыл бұрын

    ኡስታዝየ አላህ ያቆይህ ረዢም እድሜ

  • @makiyakamale7009

    @makiyakamale7009

    2 жыл бұрын

    amine

  • @user-yh7hv9xj9q
    @user-yh7hv9xj9q2 жыл бұрын

    አቡኪ ተሽሎህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል የኢትዮጵያ ሙስሊሞች አይን ብሌናችን ኑርልን ከክፉ ነገር አላህ ይጠብቅህ ለመላው የኢትዮጵያ ሙስሊሞች እና ለአለም ሙስሊም እህት ወንድሞቼ አባት እናቶቼ እንኳን አደረሰን

  • @user-kr7rn8oq5w
    @user-kr7rn8oq5w2 жыл бұрын

    ኡስታዝ ግን ደህና ነክ አላህ አፊያ ያርግህ ፊዚካልህ የጤናማ አደለም ክፉ አይንካህ ኡስታዜ አቡኪ መንሱሬ ደሞ ስወድህ በቃ ማሜ የኛ አንደኛ የድምጽህ አንድናቂ

  • @gagagaga8377
    @gagagaga83772 жыл бұрын

    እንኳን አደረሠህ ኤርትራዊው ወንድማችን

  • @didy898
    @didy8982 жыл бұрын

    የኛ ፈርጦች ኑሩንልን ክበሩልን ያረብ ይጠብቃቹ

  • @ramadantube

    @ramadantube

    2 жыл бұрын

    በቅንነት ስብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ

  • @zynebk.tube.6876
    @zynebk.tube.68762 жыл бұрын

    ኡስተዜ አለህ ሙሉ አፍየህን ይስጥህ ያራብ

  • @seidmamo8862
    @seidmamo88622 жыл бұрын

    I Would Like to Say Eid mubarek For All Ethiopian Muslim!

  • @bintmekonentube7507
    @bintmekonentube75072 жыл бұрын

    ለአቡቢ እና ለሸህ ሰይድ አህመድ ሙስጠፋ. አስቡበት ላይክ አድርጉ

  • @ethiojago7171
    @ethiojago71712 жыл бұрын

    የማከብረውን ኡስታዝ አቦከርን አቅርባችሁ አንተ እያለችሁ ስጠሩ ትንሽ ቅር አለኝ ኡስታዝ አቦከር ውዽዽዽዽ

  • @zeharatube1277
    @zeharatube12772 жыл бұрын

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁሁ ወንድሞቻችን በርቱ አላህ ይጠብቃችሁ ኡስታዝ አቡኬ አላህ ጨርሶ ያሽርህ እህታችን ኢክራም ማሻ አላህ ስራሽ ደስ ይላል በርች ሌላ ግን አቀማመጥሽን አሳምሪ እህት

  • @hafsabanajah2429

    @hafsabanajah2429

    2 жыл бұрын

    አዘላሙ አለይኩም ማሻአላህ አላህ ያቆያችሁ በጣም ደሰ የሚል ፕሮግራም ነው ሰለሸሪዐው ሰለአራት ሚሰት ማግባት ሲነሳ ወንዶች ማግባት ሲፈልጉ ሸሪዐን መጋረጃ ያደርጋሉ አላህ ሰብሃነሁ ወተአላ ሲፈቅድ ምክኒያት አለው ሚሰቱ የታመመችበ የሚሰትነትን ሐቅ ማሟላት ካልቻለች ካገባ ም እኩል አርጎ ሊይዝ ብሏል አትችልም ማንም ወንድ አይችልም በገንዘብ ቢችልም በፍቅ ማሰተካከል አይችልም ሰለዚህ የመጀመሪያ ዋን ጥሩ ጸባይ ካላት ተከባብረው ተዋደው ከኖሩ አንዳ ትበቃለች ሚሰት ማብዛት ዘምብ ማብዛት ነው ምክኒያቱም ውሸት ነው አስተካክሎ የሚያሰተዳድር ባል የለም ኢክራም ማሻአላህ ጎበዝ ለሰነፍ ሴቶች ምሳሌ ነሽ ኡሰታዝ አቡበከር አላህ ያሸርህ እስልምና ምን ማለት አንደሆነ እያሳወቅህ ነው አላህ ያቆይህ

  • @youtub-nz1sm
    @youtub-nz1sm2 жыл бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን ሁሌ መልካም ነገር ነው ካንደበታቹ ማር ጠብ የሚለው

  • @azanihsan3308
    @azanihsan33082 жыл бұрын

    መንሱሬ አሁን ገና በጣም ወደድኩህ

  • @meramaegigu9445
    @meramaegigu94452 жыл бұрын

    ማሻአላህ በርቱ በጣም ታምርራላችሁ መልካም ኢድ ይሁን ኡስታዝ አላህ አፊህን ይመልስልህ አቡኪ

  • @user-rt3oj8uz4v
    @user-rt3oj8uz4v2 жыл бұрын

    አላህ ይጨምርላችሁ እኛንም አላህ ሰቶን የምንሰጥ ያድርገን

  • @jemal.belkare9822
    @jemal.belkare98222 жыл бұрын

    ኡንካን አብሮ አደራሳን ብለነል ኡስታዜ አላህ አፊያህ መልሶልን እሄን አንደባታ ሩቱ ንግግርህ አላህ ይጫምሪል

  • @user-uz7kb3hb3w
    @user-uz7kb3hb3w2 жыл бұрын

    አቡኬ አባቴ እረጅም እድሜ ይስጥልን አለይታችነህ ሙሉአፊያህን ይስጥልን ክፉአይካብን።

  • @sumeya2255
    @sumeya22552 жыл бұрын

    ማሻአላህ ! ኢስላም እኮ ውብ ነው፡፡ ሁሌም አላህ ያስውበን፡፡ thank you ኢክራም!

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi4 ай бұрын

    የአላህ ሰላምና እዝነት በነብያቶችና በተከታዮቻቸው ላይ ይስፈን

  • @mmmmcvvh5188
    @mmmmcvvh51882 жыл бұрын

    እስልምናችን ደስስስ ሲል ትልቅ ትንሺ የሚያከብሮ

  • @allhisone3171
    @allhisone31712 жыл бұрын

    ኡለቹንም እንሆዳቹሁ ለን አላህ ይጠብቃቹ

  • @user-dc1us5ct5s
    @user-dc1us5ct5s2 жыл бұрын

    ኡሥታዝአብኪእኳንተሻለህሀቢቢ💚⭐🌙💚⭐🌙💚😍😍😍

  • @da8387
    @da83872 жыл бұрын

    በጣም ታምራላቹ እንኳን ኣደረሳቹ መልካም ዒድ

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa35862 жыл бұрын

    እኩዋን አደረሣችሁ በጣም እምወዳችሁና የማከብራችሁ ወንድሞቻችን ና እህታችን

  • @rabiawali1915
    @rabiawali19152 жыл бұрын

    ሀቢቢ አቡኬ አላህ ሙሉ አፍያህን ይስጠህ ጀግኒ 💖❤️❤❤❤❤️❤️

  • @alialax4188
    @alialax41882 жыл бұрын

    ማሻ አላህ ደስስስስ የሚል ፕሮግራም ነው አላህ ይጠብቀቹህ ለፕሮግራሙ አዛገጅ እህተችን ኢክራም አቀመመጥሽን አስተካክይ. በተረፍ ሁለቹም በርቱ

  • @ramadantube

    @ramadantube

    2 жыл бұрын

    በቅንነት ስብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ

  • @iammuslimtube2506

    @iammuslimtube2506

    2 жыл бұрын

    ጥሩ ኮመንት

  • @user-gl7pt7fu4i

    @user-gl7pt7fu4i

    2 жыл бұрын

    አወ

  • @user-gl7pt7fu4i

    @user-gl7pt7fu4i

    2 жыл бұрын

    አወ

  • @user-lb7ye4xy1l
    @user-lb7ye4xy1l2 жыл бұрын

    አቡኪየ ኡስታዜ ሺ አመት ኑሩልን

  • @nuraworku5101
    @nuraworku51012 жыл бұрын

    አላህ ይወፍቅህ ኡስታዜ እዳው ማሜ ሁለተኛ ሚስት ሲነሳ ምናስበህነው ኢሻ አላህ ለሁላችን አንድ አድ ይወፍቀን

  • @nunununu602
    @nunununu6022 жыл бұрын

    አቡኪ የኛ እንቁ አሏህ ይጠብቅህ አፊያህንም ይመልስልህ

  • @andualemkagnew1200
    @andualemkagnew12002 жыл бұрын

    እንኩዋን አደረሳችሁ ወንድሞቼ!!!

  • @zemezmseid2317

    @zemezmseid2317

    2 жыл бұрын

    እካንአብሮአደረሰን

  • @abdelaosman8626
    @abdelaosman86262 жыл бұрын

    ማሻ አላህ ኢክራም አርት በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው እድ ሙባረክ

  • @ramadantube

    @ramadantube

    2 жыл бұрын

    በቅንነት ስብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ

  • @Sada-yf8ch6hb8x
    @Sada-yf8ch6hb8x2 жыл бұрын

    ኢድ ሙባረክ በጣም ደስ የሚል ኘሮግራም ነዉ ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @ramadantube

    @ramadantube

    2 жыл бұрын

    በቅንነት ስብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ

  • @user-ji6mo8lh6h
    @user-ji6mo8lh6h2 жыл бұрын

    አቡኬ ልዩ ነህ ረጅም እድሜ

  • @ASH-zk4tf
    @ASH-zk4tf2 жыл бұрын

    ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ተባረካላህ አላህ ይጠብቃችሁ ወድሞቸ

  • @hananferid7967
    @hananferid79672 жыл бұрын

    ከይቅርታ ጋር እህት ኢክራም አቀማመጥሽ የእግርሽ አነባበር እንደ ኡስታዝ ላሉ እንግዶች አይመጥንም የአላህን ዲን የረሱልን አርአያነት የሚያስተምር የዲን ካዳሚ ትውልድን ቀራጭ ስለሆነ ትንሽ ሃያእ ቢኖር እላለው

  • @keryaabdella2522

    @keryaabdella2522

    2 жыл бұрын

    Inem wallahi aferkugn betam

  • @user-yq7oc2co4t

    @user-yq7oc2co4t

    2 жыл бұрын

    ሣህ

  • @user-uk2zw1se5n

    @user-uk2zw1se5n

    2 жыл бұрын

    አቀማመጧ ዘጋኝ በዛልይ ሙልቅቅቅ ያለች

  • @tofikheyredin586

    @tofikheyredin586

    2 жыл бұрын

    ሣህ

  • @mahishallom1369

    @mahishallom1369

    2 жыл бұрын

    ስንት የሚታይና የሚሰማ ነገር ሞልቶ ይሄንን ኮመንት ማለታችሁ ።

  • @user-el2nd1ei2e
    @user-el2nd1ei2e2 жыл бұрын

    ደስ,ስትሉ,አቤት,እስልምና,ያለበሳችሁ,ካባ

  • @mekdaskebede4912
    @mekdaskebede49122 жыл бұрын

    usetazyaaaaaaaa enkewan slmmmmmmm honkiln ene ehitihakberhalhu

  • @bintmuhammadabayeiloveyous3640
    @bintmuhammadabayeiloveyous36402 жыл бұрын

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ ድስ ስሉ ሁላቺንም አላህ ይጠብቅቺሁ አቦኪየ አላህ ሀያትህን ያርዝምልን

  • @ramadantube

    @ramadantube

    2 жыл бұрын

    በቅንነት ደምሪኝ ውድ

  • @abdulrehmantuha1540
    @abdulrehmantuha15402 жыл бұрын

    ኢክሩ ኢድ ሙባረክ አቡኬ መሀመድ ፈረጂ ሌሎቹም

  • @ramadantube

    @ramadantube

    2 жыл бұрын

    በቅንነት ስብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ

  • @genatgenat7165
    @genatgenat71652 жыл бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ ለኢድ በጣም ደስ ትላላችሁ

  • @muhammadmustafa9562
    @muhammadmustafa95622 жыл бұрын

    ማሻ አላህ በጣም ታምራላችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @jemumidiya2047
    @jemumidiya20472 жыл бұрын

    ኢክሩ አንች በጣም ልዩነሽ ማሻ አላህ መንሱር አላህ የጠብቅህ አሁንም ሰዉን መርዳትህን እንዳታቆም

  • @jaharajahara2395
    @jaharajahara23952 жыл бұрын

    ማሻአላህ እኳን አደረሠን ኢድሙባረክ🌹🌹

  • @salemsaleh4715
    @salemsaleh47152 жыл бұрын

    Mashalamashala

  • @lailaethio6578
    @lailaethio65782 жыл бұрын

    ኡሥታዝና አቡኪ እድሁም ሁላችሁም አላህ ይጠብቃችሁ እካን አብሮ አደረሠን💚💚💚💚 🇪🇹🕌💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @zubaidaargab4664
    @zubaidaargab46642 жыл бұрын

    ማሻ አላህ አላሀምዱ ሊላህ 💐🤲🤲🇪🇹🤲🇪🇹🤲🇪🇹 ምርጥ የኢስላም ጀግኖች አላህ ይጠብቃቹ ለአመቱ በሰላም ያድርሰን አሚን 🤲🇪🇹👍💪💐💐🇪🇹💐💐💐💐

  • @ramadantube

    @ramadantube

    2 жыл бұрын

    በቅንነት ስብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ

  • @nuriaawol9014
    @nuriaawol90142 жыл бұрын

    Wow all of you loved brothers and sisters EID Mubarek ❤ 💕

  • @jamila4395
    @jamila43952 жыл бұрын

    እንዄን አብሮ አደርሰን አላህ ይጠብቃችሁ

  • @tube5648
    @tube56482 жыл бұрын

    ማሻአላህ ወድም እህቶ ኢድሚባረክ ማሻአላህ ታምራላቹ ❤❤❤❤🌙🌙🌙

  • @omufirdos5883
    @omufirdos58832 жыл бұрын

    ደስ ብሎኛል ስላየሁህ ጨርሶ አፍያህን ይስጥህ የኡማው አባት አቡኬ

  • @OsamaAli-eh7rp
    @OsamaAli-eh7rp2 жыл бұрын

    ማሻ አላህ ጀግና ሴት ...እንግዶቹም በጣም ከማከብራቸው ወንድሞቼ ናቸው

  • @ramadantube

    @ramadantube

    2 жыл бұрын

    በቅንነት ደምሪኝ ውድ

  • @hayatyalhamedlla4561
    @hayatyalhamedlla45612 жыл бұрын

    ማሻ አላህ እንኳን አደረሳቹ ጥሩ ቆይታ ነበር በርቺ ኢክራም

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi4 ай бұрын

    ኡስታዝ አቡበክር አህመድ: ጀግናችን አላህ ይጠብቅህ

  • @nafkot_music
    @nafkot_music2 жыл бұрын

    እንኳን አደረሳቹ ብለናል

  • @ethiotubea4903
    @ethiotubea49032 жыл бұрын

    እግር ሰቀልሽ የሚል የቅናታም ሴቶች አስታየት ዝም ብላችሁ መልእክቱን ብቻ ውሰዱ ፀጉር ሰንጣቂዎች

  • @refrefjifar8334
    @refrefjifar83342 жыл бұрын

    Eid Mubarak My Brothers and sisters you guys are beautiful keep it up like the show May Allah accept all good things Amine 🤲🏽🤲🏽🤲🏽 Ekram thanks 🙏

  • @iammuslimtube2506
    @iammuslimtube25062 жыл бұрын

    تقبل الله مِنا ومنكم صلح الاعمال እህቴ አቀማመጥሽን አስተካክይ ንግግርሽንም ወላሁ አዕለም አሞሽ ከሆነ አላህ ይሽፊሽ መንሱር ማሻ አላህ confidence ህ ግልፅነትህ ይለያል ሀብትህን አላህ ይባርክልህ ከአመሥጋኝ በሯቹም ያድርግህ ያድርገን ኡስታዝ ተሽሎህ ስላየሁህ ደሥ ብሎኛል ረዥም እድሜ ከዓፊያ ጋር ይስጣችሁ አላሁመ አሚን አልሃምዱሊላህ ሙስሊም አድርጎ ለፈጠረን ሱመ ሙስሊም አድርጎ ይግደለን ያረብ

  • @ekramail3262
    @ekramail32622 жыл бұрын

    አለሀምዱሊላህ ኡሰታዝ አቡበከር አህመድ ተሸሉህ ሰላይሁህ በጣም ደሰበሎኝለ አለሀምዱሊላህ አላህ ይጠበቅህ

  • @user-ut6tp2ek6l
    @user-ut6tp2ek6l2 жыл бұрын

    የወድም መስር ሀሳብ አሪፍ አሳብ ምርጥ ናው ሊባራታተ ይገባል

  • @hananmohatube757
    @hananmohatube7572 жыл бұрын

    ኢድ ሙባረክ አላህ እድሜያቹን ያርዝመው

  • @nuruabdullah5365
    @nuruabdullah53652 жыл бұрын

    ማሻአ አላህ በጣም ደሰተላላችው አላህ ይጠብቃችው

  • @myethiopianfood9588
    @myethiopianfood95882 жыл бұрын

    Abuke indante ayinet yabzalin amlakachin amen 💕👍

  • @hani3279
    @hani32792 жыл бұрын

    ኡስታዝ አላህ ይጠብቅክ

  • @neimanurya7377
    @neimanurya73772 жыл бұрын

    ማሻአላህ ወንድሞቻችን ደስ ይላል አላህ ያቆይልን ያረብ አቡኪ ሙሉ ጤና ይጨምርልክ ያረብ

  • @user-hv5kl7co2d

    @user-hv5kl7co2d

    2 жыл бұрын

    امين يارب 🤲

  • @hussenyousuf1488

    @hussenyousuf1488

    2 жыл бұрын

    Yiheni yamkina ya westi mabirati bitichameribat yabalata yabada yihonali eyew ekram

  • @hani3279
    @hani32792 жыл бұрын

    አላህ ያብዛችሁ ሀያታችሁን ያርዝማችሁ ማሻእላህ እህትና ወንድሞቻችን አላህ ወክበር

  • @gitmunique2614
    @gitmunique26142 жыл бұрын

    ኡስታዝ ሙሀመድ ፈረጅ እጅግ የማደንቅህ የማከብርህ ሰው።

  • @seidabdie2198
    @seidabdie21982 жыл бұрын

    በጣም የሚያምር ኘሮግራም

  • @user-ng5fq4gw4c
    @user-ng5fq4gw4c2 жыл бұрын

    ቢቀር ጡሩ ነው መንሱር እንዲክ ተጨንቅክ ከምት ቀርብ እኔ መቼም አይዋጠኝም ግን በርቱ ማሻህ አላህ

  • @aeth2591
    @aeth25912 жыл бұрын

    ማሻ አሏህ ደስ ይላል አሏህ ይጠብቃቹሁ ወንድሞቸ እህቶቸ ኢድ ሙባረክ

  • @ramadantube

    @ramadantube

    2 жыл бұрын

    በቅንነት ደምሪኝ ውድ

  • @zeynebabitmuhemedyealemant4831
    @zeynebabitmuhemedyealemant48312 жыл бұрын

    አልሀምዱሊላ ሙሥሊም በመሆናችን አላህይጠብቃችሁ ✅✅✅✅✅✅👍👍👍👍🌹🌹✅✅✅✅🌹🌹🌹

  • @shemsiseid3874
    @shemsiseid38742 жыл бұрын

    Eid mubarak our hero sister!!! and our hero brothers long life healthy ABUKI libachin nek Allah yekoyi yekoyachu

  • @ethiopiaethiopia4587
    @ethiopiaethiopia45872 жыл бұрын

    ጨዋታችሁ ደስ ይላል