ኢህአፓ እና ካዛንቺስ! ነሲቡ ስብሃት ከደረጀ ኃይሌ ጋር - Benegerachin lay

ኢህአፓ እና ካዛንቺስ! ነሲቡ ስብሃት ከደረጀ ኃይሌ ጋር - Benegerachin lay
Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2020 Arts Tv World

Пікірлер: 246

  • @stfrcnhghlndr
    @stfrcnhghlndr3 жыл бұрын

    የዛኔስ እሺ ልጅ ስለነበሩ ያጠፉትም ካለማወቅ ነው እንበል፤ አሁን ድረስ ከስሕተታቸው አለመማራቸው ግን በጣም አሳዛኝ ነው!

  • @temesgengetahun2708

    @temesgengetahun2708

    3 жыл бұрын

    ይህ ሰቱፒድ ሰውዬ በግድያና በእልቂት የሚኮራ የሰይጣን ታላቅ ወንድም ነው፡፡

  • @seyfesileshi253
    @seyfesileshi2533 жыл бұрын

    የዛ ዘምን ወጣት እትዮጵያን ማታውቁ እዳቺሁ ለኛም ተረፈ !

  • @oneethio4665

    @oneethio4665

    3 жыл бұрын

    You are correct.

  • @temesgengetahun2708

    @temesgengetahun2708

    3 жыл бұрын

    በጣም ልክ ነህ፡፡ እነዚህን በግድያ የሚያምኑ ሰዎች ማውገዝ ነው ያለብን፡፡ ምንም የሚያኮራ ታሪክ የላቸውም፡፡ የዚያ ዘመን ወጣት እንደ ቅጠል የረገፈው በኢሕአፓና በደርግ ነው፡፤ የብሔር መብት እስከ መገንጠል ብለው አገር አፍርሰው የአሜሪካንን ኢምፔሪያሊዝም አውግዘው አሜሪካ ጉያ ውስጥ ሄደው የተወሸቁ ወራዶች ናቸው፡፡

  • @blacklionking1312
    @blacklionking13123 жыл бұрын

    ጋሽ ደረጄ በጣም ከምወዳቸው 2 ጋዜጠኞች አንዱ አንተ ነህ ስወድህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @Ethiohabtina
    @Ethiohabtina3 жыл бұрын

    Dere, what a Great Journalist. I am always impressed by your grace and quality. Lots of love and respect Bro.

  • @milireda2877
    @milireda28773 жыл бұрын

    ቃለ መጠይቅን ደረጀ ሀይሌ እና መኣዛ ብሩ ሲሰሩት እንዴት ያምራል መሰላችሁ!

  • @user-ob2yz8ee5f
    @user-ob2yz8ee5f3 жыл бұрын

    ደሬ አክብሮቴን ተቀበለኝ። ስለ ስልሳዎቹ ስታወራ እኮ አቤት ሲጣፍጠኝ።

  • @konjitaliwolie4736
    @konjitaliwolie47363 жыл бұрын

    አይ አለመታደል ይህ ጉዳይ አሁንም በከፋ መልኩ መኖሩ ነው:: ይህን ቃለ መጠይቅ እያነባሁ ነው የሰማሁት:: እግዚአብሔር ምነው ጨከነብን:: የሰው ልጅ እንዴት ክፉ ነው ዘለአለም ለማይኖረው

  • @berhanumoges9696
    @berhanumoges96963 жыл бұрын

    እንክዋን አብሮ አደግ የአንድ እናት ልጆችም ለግድያ ሲፈላለጉ ነበር። የተፈናጠረ ldeology ከሕብረተሰቡ እድገት ጋር የማይጣጣም ፤

  • @temesgengetahun2708

    @temesgengetahun2708

    3 жыл бұрын

    ባጣም ልክ ነህ፡፡ እነዚህን በግድያ የሚያምኑ ሰዎች ማውገዝ ነው ያለብን፡፡ ምንም የሚያኮራ ታሪክ የላቸውም፡፡ የዚያ ዘመን ወጣት እንደ ቅጠል የረገፈው በኢሕአፓና በድርግ ነው፡፤ የብሐየር ምብት እስከገንጠል ብለው አገር አፍርሰው የአሜሪካንን ኢምፔሪያሊዝም አውግዘው አሜሪካ ጉያ ውስጥ ሄደው የተወሸቁ ወራዶች ናቸው፡፡

  • @survivalbelay8838

    @survivalbelay8838

    3 жыл бұрын

    @@temesgengetahun2708 Temesgen Getahun ሰንቱ ተወርቶ ያልቃል የርስ በርስ ጦርነት በለው ፡፡ አሁን ላለንበት የዳረገን ጥንስሱ የተማሪ እንቅስቃስ የተባለዉ በ GANGSTERS(Palestinian Influence and even Arab Country Embassies in Addis Ababa የሚረድዋቸው ) የሚመራ በህዋላም ደርግን ጨምሮ እነዚህን ድርጅቶች የወለደ ነው ብየ አምናለሁ ባይገርምህ ለኢትዮፕያ ህዝብ ነው የምንታገለው ብለውን BRAINWASH አድርገዉን በእድል በህይወት የተረፍን በሰዉነትም ባአእምሮም ዳሽቀን መከራ የዳረጉን በትምህርታቸዉም ገፍተዉ ኑሮአቸዉን አደላድለው ወደ ብህር ጎራ ገብተው ሲቀባጥሩ ሳይ በከንቱ የረገፈው ብሩህ አእምሮ ሁለ ያንገበግብኛል፡፡ ባይገርምህ አንዳንዶች አመራር ላይ የነበሩ እዝህ program ላይ ቀርበው በሙሉ ልብ ሰህተት ተሰርተዋል(ሰርቻለሁ) ለማለት ይተናነቃቸዋል አይፈልጉምም ፡ ለምሳለ ብርሃኑ ብርለ ? የተሰኘ አሁን አዲስ አባባ የሚኖር መጽሃፉን ለማስተዋወቅ የቀረበ ፡ለሻቢያም ለኢሃፓ(ሰ) የተዋጋው ‘የሚቆጨኝ የለም ክአመሪካን ክታወቁት ዩኒቨርስቶዎች ተመርቃለሁ ልጆቸም ጥሩ ደረጃ ደርሰዋል’ ሲል አዘንኩ በተሰብሀን ጎጃም ሂደህ ጠይቀሃል ወይ ሲባል ሰራ ይበዛብኛል ብሎ ፡ ወላጅ አባተ ሳላየው በሞት ተለየኝ ብሎ በለቀሶ ????? ድራማ ሲስራ ነበር ፡፡

  • @asterbekele8444
    @asterbekele84443 жыл бұрын

    ቀን በጠራራ ኢሃፖ ይገላ: ደርግ ምሽት ዜና የፍየል ወጠጤ እያለ ይፎክራል :ለማንኛውም የተማረው : በሁለቱ መሃከል አልቅዋል::

  • @teferacherkos8055

    @teferacherkos8055

    Жыл бұрын

    ፍሬ-ቢስ ድርጅት ነው ! አሁንም አለሁ ይላል ፣ ያለማፈር ፣

  • @Ya-rm4qp

    @Ya-rm4qp

    5 ай бұрын

    ​የሆነ የኢትዮጵያ ጠላቶች ቅጥረኛ ድርጅት እኮ ነው። ከሱማሌ ከተገንጣይ ጋር የቆመ ነበር እኮ።የተማረውን የጨረሠ ሠራዊቱን ሲገል የነበረ ነዉ ።​@@teferacherkos8055

  • @mhmethio7546
    @mhmethio75463 жыл бұрын

    ኢሠፓ እና ኢህአፓ ምን እና ምን ናቸው ? ለቀይ ሽብር መነሻ ነጭ ሽብር መሆኑን ለምን እንደሚክዱ ጠይቀው እባክህ ደረጄ ወዳጄ ለትውልዱ ትክክለኛ መልስ ከሰጠ መማሪያ ይሆናል ።

  • @kukulunega

    @kukulunega

    3 жыл бұрын

    ጥያቄው ግድያውን ማን ጀመረው ነው።ቀይ ጭብር ነጭ ሽብርነቱ አይደለም።ፋሽሽት ደርግ ሲገድል፣ ሲያስገድል፣ገድሎ ኢሕአፓ ገደሊው ሲል፣ሲያወራና ሲያሶራ፣ያን ለመከላከን አጻፋውን መመለስ ግድ ነው።ከዚያ በኋላ ቀይ በለው ነጭ ዋጋ የለውም።ችግሩ ቁንጽን እውቀት ይዘን በየቦታው ስንጸዳዳ ነው።ይቺ አገር ኢትዮጵያ ዛሬው በሺታዋ ድንቁርናና አሉባልታ ሠፋሪ ነው።የቁሙ ሙኡታንን ነብስ ይማር።

  • @abdelaarega6618

    @abdelaarega6618

    3 жыл бұрын

    እንዴ እነዚህ እኮ የተረገሙ ነብሰበላዎች ናቸው ደግሞ ደርግን ይከሳሉ !! ወገኞች

  • @mhmethio7546

    @mhmethio7546

    3 жыл бұрын

    @@kukulunega ቁንጽል እውቀት ላይ በኢትዮጵያዊ ባህልና ጨዋነት ከስድብ ውጪ ያለዎትን ጥልቅ እውቀት ቢገልጹልን ለመማር ዝግጁ ነን ማንም ይጀምረው ላሉት ካልተጀመረ ውድቀትም እድገትም የለምና

  • @bedelludesta5508
    @bedelludesta55083 жыл бұрын

    Sadly it is happening today too.I live in Australia Melbourne. I meet a man in the street.We knew each other for many years. I consider as a friend. After the usual greeting, he told me that he is struggling with life. He added that he does not have a place to sleep and he didn’t eat for more than a day. I really felt sorry for him. We were in an area dominated by Africans , mostly by Ethiopians . There are many shops and restaurants in there . I invited him lunch. But he bluntly told me that he does not want people to see him with me. I didn’t ask him why. I know he is Oromo and I am not. I suspected this must be the reason. I then gave him money and walked back to my office .

  • @hanan.m1053

    @hanan.m1053

    3 жыл бұрын

    Sorry I don’t understand what you wrote Can it be enough reason? Where the problem if you are not Oromo and he is?

  • @eskenderdamena5074
    @eskenderdamena50743 жыл бұрын

    “አይባባ አይባባ ሆዴ በሬሳን ማን ባሻገረኝ ጠባሴ ጉዳይ ነበረኝ" ደብረ ብርሃን

  • @kindienahato4453

    @kindienahato4453

    3 жыл бұрын

    Welcome to Tebase.

  • @belaybelay4288
    @belaybelay42883 жыл бұрын

    EPRP leaders has failed miserably as national party leaders and should be accountable for thousand of innocent lives and suffering

  • @solomontesfaye3717
    @solomontesfaye37173 жыл бұрын

    ደሬ ድጋሚ አገኘውህ am happy, dear guest Nesibu what a nice interview ,ከሁለተኛው interview በፊት መጽሐፍህን ጨርሼ እጠብቃለሁ .Tnx Dere

  • @nigstbefkadu3703
    @nigstbefkadu37033 жыл бұрын

    ውይ ትዝታ ወይ ትዝታ ኣግረ ኣስታውሲኩት የርርሥሁትን ንግር ኣስታውሥችሁን ውይነ ያ ፍቅር ያ ምርተማመን ኣሁን ቢኖር ኖሮ ትልቅ ዲል ይመጣ ነበር ኣሁን ኣፍ ኢንጂ ልብ የለምውጣቱ ውነው ትሽርሺራን

  • @amourgagnetoujours
    @amourgagnetoujours3 жыл бұрын

    ጋዜጠኛ ደረጀ ኃይሌ የክብር ሽልማት ይገባሃል። ጥበብህ እንግዶችህ ደስ እያላቸው ሲስሉብን አድማጭ /ተመልካቾችህ ዘና ብለን ስዕሉን እንድናይ ያደርገናል።

  • @peacelove6150

    @peacelove6150

    3 жыл бұрын

    የት ነዉ የሚኖረው ጋዜጠኞው? አቀራረቡና የሚያመጣቸው አርእስቶችን በጣም እወዳቸዋለሁ

  • @tilethio

    @tilethio

    3 жыл бұрын

    @@peacelove6150 Dere aradaw ye beqelo betu lij lives in Addis.

  • @xFlavoriax
    @xFlavoriax3 жыл бұрын

    እዚህ ላይ አቶ ነሲቡ ...የሆነ ቦታ ላይ 50 አለቃ ሰለሞን ያለው ሰው 100 አለቃ ሰለሞን እሚባለው መሆን አለበት ...ቺቺ እምትባል መሳሪያ ከጁ እማይለይ ሰው ነበር ይላሉ...ይህ ሰው እኛ ቤት መቶ እኛን ፈልዎች ናቸው ብሎ ትቶን ሄደ ብል አባቴ ነግሮኝ አስታውሳለሁ...ግን የኛ ታላላቅ የካዛንችዝ ሰፈር ልጆች ስለ ኢህአፓ በጣም ብዙ ታሪክ ይነግሩን ነበር... ከነዛ ባለታሪኮች አንዱ ሱራፌል እሚባል አባቱን የ ኢህ አፓ ወረቀት ሰጥቼው አንብቡዋል ብሎ አጋልጥዋል ተብሎ ይነገርለት ነበር..ይሄን ታሪክ የሰማሁት ሱራፌል በ አዲስ አበባ የ አክሱትን መኪና ጨምሮ ከ 30 በላይ መኪኖች ላይ የስርቆት ወንጀል በመፈፀሙ ነበር...መኪና ከጠፋባቸው ሰዎች ጋር አብሮ እያመለከተ ከፖሊስ ስለ አፈላለጋቸው ያጠና ነበር ..መጨረሻ አንዱ ጉዋደኛቸው አሮጊት ሴት ገጭቶ ሁሉም ተያዙ እንጂ በጣም አስደንጋጭ ዝርፊያ ነበር፡፡ ሌላው በጣም ሲነገርለት እና በዘፈን የተነሳ በጣም ልጅ ነበረው ገነነ ነጋ ስለሚባል ልጅ ነበር ይሄን ታሪክ እስከመቼም እማረሳው ነው፡፡ ከፍተኛ 15 ሊቀ መንበር የነበሩት የ ዩንቨርስቲ አስተማሪም ነበሩ እሚባሉት አሳዝነው ባይሳ እሚባሉ ነበሩ ስማቸው ዝነኛ ነበር ምን ያርጉ ምን ባላቅም፡፡ ብዙ የስፈራችን ልጆች ግን ገረፈችን ብለው የነገሩን አስቴር ትሁን መስታወት እምትባል ሴት ነበረች በጣም ይፈሩዋት እንደነበር ያወሩ ነበር፡፡ እግዚአብሄር የስራቸውን ይስጣቸው ለ ኢሀፓዎች የ ሰው ሬሳ ትምህርት ቤት ስንሄድ ያየነው እነሱ የገዱሉትን ሰው ነበር፡፡ በዛ እድሜያችን ሬሳ ማየት ባላስፈለገን ነበር... ስለ ኢህአፓ እንደ ጀብዱ እሚወራ ሳይሆን እሚያስፍርም ድርጊት እንዲፈፀም መንገድ የከፈቱ መጥፎ ትውልዶች ነበሩ ... እንደ ግርማ ከበደ እሚባል በሁዋላ ደርግ ባደባባይ የረሸነው ጨካኝ በ ኢህአፓ ድርጊት የተፈጥረ ነበር፡፡ ኢህ አፓ ኡኡታ ኮሚቴ ብለው ለሱማሌ ጦርነት በሚዘጋጅ ምግብ ውስጥ ጠርሙስ ፈጭተው እሚጨምሩ የነበሩ ትውልዶች ነበሩ እውነቱን ለመናገር እንደ ጀብዱ እሚነገር ስራ አልነብረም፡፡ ደርግ ግን ቁጭ ብሎ መኢሶንንና ኢህ አፓን ሲያጫርስ እንደ ነበር ቆይቶ የደርግ አባላት በፃፉት መፅሀፍ ለመማር በቅተናል፡፡

  • @yonas316
    @yonas3163 жыл бұрын

    ደረጀ በጣም ከማደንቃቸው ጋዜጠኛ አንተ ነህ ብልህ ማጋነን አይሄንብኝም ምክንያቱም የአንተ ቃለ ምልልስ እኮ በቃ ምን ልበልህ ፊልም እንደመስራት ማለት ነው በአንተ ዝግጅት ግዜው እንዴት እንደሚሮጥብኝ እኮ በርታ አድናቂህም ነኝ በነገራችን ላይ !!!!!!!!! እንወድሃለን

  • @tsegaybiemnet387
    @tsegaybiemnet3873 жыл бұрын

    It took me 50 years back I am an Eritrean I was a member of Epryl gulele region mr neseb you put exactly the way it was thanks

  • @peace3726

    @peace3726

    3 жыл бұрын

    Pp

  • @peace3726

    @peace3726

    3 жыл бұрын

    Popped PPP lll

  • @peace3726

    @peace3726

    3 жыл бұрын

    Ppl

  • @peace3726

    @peace3726

    3 жыл бұрын

    P

  • @mulugetadests8674
    @mulugetadests86743 жыл бұрын

    ይህ ሰውዬ አንደኛ የኢትዬጵያ ጠላት ነው

  • @amenberhane4310

    @amenberhane4310

    3 жыл бұрын

    ፓልቶክላይ ነው ሲሳደብ የማቀው

  • @dagimtiroro5489
    @dagimtiroro54893 жыл бұрын

    ምን ያረጋል የኢትዮጵያ ውጣቶችን የተማረ ሐይል አጥፍተችሁ አስጠፋችሁ እስከአሁን ያልተቋረጠ ነቃርሳ ሆናችሁብን የምንኖርበትን ስዖል ።😍😍😍❤😍😍😍💀💀💀💀💀💀

  • @temesgengetahun2708

    @temesgengetahun2708

    3 жыл бұрын

    በጣም ልክ ነህ፡፡ እነዚህን በግድያ የሚያምኑ ሰዎች ማውገዝ ነው ያለብን፡፡ ምንም የሚያኮራ ታሪክ የላቸውም፡፡ የዚያ ዘመን ወጣት እንደ ቅጠል የረገፈው በኢሕአፓና በደርግ ነው፡፤ የብሔር መብት እስከ መገንጠል ብለው አገር አፍርሰው የአሜሪካንን ኢምፔሪያሊዝም አውግዘው አሜሪካ ጉያ ውስጥ ሄደው የተወሸቁ ወራዶች ናቸው፡፡

  • @kukulunega

    @kukulunega

    3 жыл бұрын

    ​@@temesgengetahun2708 የተወሸቁ ወራዶች ናቸው የሚል እራሱን የማያውቅ ወራዳ ብቻ ነው።ሲጀመር ጅምላ ግምት ሁሉ ስህተት ነው።በጭፍን ሁሉን መውቀስ ከውድቀት ሁሉ የከፋ ሌላ ወራዳነት ነው።የአሜሪካንን ኢምፔሪያሊሽምን አውግዘው አሜሪካን ውስጥ የሚኖሩ የኢሕ አፓ አባላት ብቻ አይደሉም።አሜሪካ የኮሚኒስት ፓርቲ ከሩቅ ምሥራቁ በኋላ የመጀመሪያው የግራ ክንፍ ፓርቲ አገር ናት።የአሜሪካን ኢምፔሪያሊስም በአገር ውስጥም ተቃዋሚ አለው ማለት ነው።እነዚህ ተቃዋሚዎች አሜሪካ ጉያ ውስጥ ተደበቁ ማለቱ የነገደ ከብት ግምት ቢሆን አይገርምም። በሌላ አመለካከት ደግም እነዚሁ አሜሪካ ጉያ ውስጥ ተወሸቁ የተባሉት ተምረው ይበልጥም በሕክምና ትምህርት ተመርቀው ኢትዮጵያ የሚያገለግሉ በሺ ይቆጠራሉ።ችግሩ ያንተን የመሰለ የዘመን ውዳቂ ከክብት ነጥሎ ዜጋ አድርጎ ማሰልጠኑ ነው።

  • @jaffershurie862
    @jaffershurie8623 жыл бұрын

    እንግዳው እራሳቸው ያለፉበትን ታሪክ ማካፈላቸው ያስመሠግናቸዋል:: በተርፈ ቀይ ሽብር የተጀመረው ግን በ1970ዓ/ም ሳይሆን በ1968ዓ/ም ነው::

  • @shimelisgetachew3196
    @shimelisgetachew31963 жыл бұрын

    አፓ. ባንዳ. ነው. ከወያኔ. ለይቼ. አላየውም. አሃፓ.የወያኔ. አሽከር. ነው. አፍ. አለኝ. በላችሁ. ታውራላችሁ. ሶማሌ. ስትዎርን. አብራችሁ. ሶማን. ተደግፉ. ነበር. ሃግራችንነ. አሁን. ለግተማት. የዳረጋቸሁዋት. የአትዮጵያ. አመላክ. ይፍረድባችሁ.

  • @endugebre5917
    @endugebre59173 жыл бұрын

    ወይ ሀገሬ አሁንም ታሪክን እየደገምን ነው አዙሪት

  • @haftumuyesheret5400
    @haftumuyesheret54003 жыл бұрын

    ደሬ ሰላም ነዉ አንጋፋችን

  • @tiledesta5825
    @tiledesta58253 жыл бұрын

    Thank you very much Mr. Dereje for a such interesting stories!!

  • @Tikursew1
    @Tikursew13 жыл бұрын

    Dere you are living legend for your amazingly fair and interesting journalism. I have been following you since “Ye Dera Chewata” know you are interested in this particular era of Ethiopia history. For a young man like me Red Terror is unbelievable but 👂 from someone who was there is a huge lesson. Please keep them coming.

  • @kbeshir3986
    @kbeshir39863 жыл бұрын

    ዳሬ እድሜ እና ጤና ይስጥህ:: እባክህን የድሮ ጎደኞችህን መልሰህ እቅርብልን:: ማላት ያሬድዬና የቴሌቭዥን ጋዜጠኞን

  • @tilethio
    @tilethio3 жыл бұрын

    I was working at Ministry of Agriculture at Kasanchis( My office was near Urael than Kasanchis, There was a 2 floor building on the left side of that connecting road of Borchle and the Total road. I remember one morning when on my way to my office, a cashier safe of Borchele, brocken and draged down the street by robbers. There were few cash scattered on the street which was surrounded by police officers. Kasanchis was full of fun.

  • @MrSherqi

    @MrSherqi

    2 жыл бұрын

    I was born and grew up there in the 90’s. Life was so amazing as a child in Kazanchis

  • @konjitgeremew8837
    @konjitgeremew88373 жыл бұрын

    ደርዬ እንኳን ደህና መጣህ እግዛብኤር ጤና ይስጥህ❤️❤️❤️

  • @addisushevaye1801
    @addisushevaye18013 жыл бұрын

    Dear Deraje, Many Many thanks

  • @TheArebek
    @TheArebek3 жыл бұрын

    Thank You

  • @demelashgirma5066
    @demelashgirma50663 жыл бұрын

    ኢሕአፖ እኔ የማውቀው አንድ ኢሕአፓ ነው አገር ቤት ነው ያለው እርግጥ ነ ው ድርጅቱ ኢትዮጵያ ሲገባ አብረን ከድርጅቱ ጋር ያልገባን አባላት የነበርን አለን ::

  • @ethiolove7431
    @ethiolove74313 жыл бұрын

    ደሬ እረ ለእኛ አስብልን !ብቃት ያለው ጋዜጠኛ አንተና አንተ ነህ : ባክህን አትጥፋብን

  • @solomondebebe9344
    @solomondebebe93443 жыл бұрын

    Dere you are the best you remind me the old days.

  • @mamegelila
    @mamegelila3 жыл бұрын

    What a great journalist Derge

  • @nibanibus1697
    @nibanibus1697 Жыл бұрын

    This intervew with Nesibu is amazing ..I grew up in era, eventhoug i was very young I remember feeling the terror of the derg military regime ! The new generation has to read if not watch this chronicle it is a history!

  • @fekerlehulum7413
    @fekerlehulum74133 жыл бұрын

    እፃናት ማሳደጊያ ሸዋፖሊስ እንዚህም አሉ።

  • @anwarmohamed5177
    @anwarmohamed51772 жыл бұрын

    Mother Is Best Mother Is First I love My Family

  • @JAsperEudaimonia
    @JAsperEudaimonia3 жыл бұрын

    ይሄ ኢህአፓ የሚባለው የእንከፎች ስብስብ ነበር ማለት ነው። እየወጡ የሚያወሩት ሁሉ ጠብ የሚል ነገር የላቸውም።

  • @Alemina2000
    @Alemina20003 жыл бұрын

    Real professional journalist Dereje proud of you, always enjoying & learning. Thank you

  • @musakuwelitube1033
    @musakuwelitube10332 жыл бұрын

    ታርክን እንዲህ በህይወት ባሉ ሰዎች ጋር ለትውልድ ለማስተላለፊና ለማቆዬት ውይይት የማድረግ ልምድ ለሎችም ጋዘጠኞች ልምድ ቢያደርጉት አስተዋጽዎ አለውና ደረጀ እናመሠግናለን።ይህ ታርክ መሐል አ አ ብቻ ሣይሆን የኢህአፖ ሠል እኛ ሞያሌ ኬኒያ ጠረፍ ላይ ሆነን የትግሉ ተሣታፊ ነበርን ና ትዝታው ቀላል አይደለም።

  • @nigistelenineba9691
    @nigistelenineba96913 жыл бұрын

    Dere legend

  • @sebezhighqualitytoothpick7327
    @sebezhighqualitytoothpick73273 жыл бұрын

    So happy to see you derye We miss you

  • @mimiaddisu4840
    @mimiaddisu48403 жыл бұрын

    ያለመታደል ሆኖ አሁንም ታሪካችን ያው ነው በተለይ በስልሳዎቹ የነበሩ ፖለቲከኞቹ አሁንም እዛ ላይ እንደቆሙ ናቸው አገሬ ሰላሙንና ፍቅሩን ያምጣልሽ ደሬ እናመሰግናለን

  • @haileywale1527
    @haileywale15272 жыл бұрын

    እድሜ ለናንተ የ ናንተ ስህተት ለዚህ አበቃና! የ ተርገመ ትውልድ!

  • @lilyh9470
    @lilyh94703 жыл бұрын

    የሚገርመው ሲያወራ በኩራት ነው ትንሽ እንኳ አይቀፈውም ያን ሁሉ ወጣት አስቀጥፈው እነሱ እስካሁን እየተንቀባረሩ ይኖራሉ::

  • @Menelik27

    @Menelik27

    2 жыл бұрын

    በወቅቱ አላማ ትግል ነው ብለው ነው ያደረጉት።በትክክል ብዙ ወጣት አልቆዋል ያሳዝናልም።

  • @chuzahaile4407
    @chuzahaile44073 жыл бұрын

    💚💛❤ ደሬ ኑርልን እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @asterbekele8444
    @asterbekele84443 жыл бұрын

    ምንካሳችስ ብቻ ልገሃር አካባቢ ሌሊቱን ሰፈሩን ጨረቃ ያረጉት ነበር :.

  • @yohanesa7728
    @yohanesa77283 жыл бұрын

    ባልደርስበትም......ስለ ቀይ ሽብር ሰሰማ እጅግ በጣም ያመኛል:: በቃ በጣም በጣም ይረብሸኛል:: በተለይ በተለይ ወጣት ወገኖቻችን በቤተሰባቸው ፊት ሲገደሉ እና በአሰቃቂ ሁኔታ ሲደበደቡ ደግሞም ሲረሸኑ የነበረውን ታሪክ ሰሰማ ሁሌም ያስለቅሰኛል:: በጊዜው ተጠቂ ለነበሩት ቤተሰቦች ሁሌም እግዚአብሄር ከነርሱ ጋር እንዲሆን እፀልያለው:: መጥፎ ታሪክ ነበር!

  • @simenehbekele
    @simenehbekele3 жыл бұрын

    Dere no word 4u thanks

  • @monaaaa5731
    @monaaaa57312 жыл бұрын

    ጋዜጠኛ ደረጀ ሀይሌን ያለማድነቅ አይቻልም እንወድሀለን እናከብርህ አለን ፈጣሪ ይባርክህ።

  • @zeharamohammed335
    @zeharamohammed3352 жыл бұрын

    ጋዜጠኛ ደረጀ ኃይሌ ምርጥ ነህ በዚህ ፐሮግራምህ ግን እናቴን አስታወስከኝ ከልጅነት እሰክ እወቀት በጠፋው በወንድምዋ ታለቀስ ነበር ያው መቸረሻወን ሳታወቅ ሞት ቀደማት ታደሰ ወልዴ ሮባ ይባላል ብላኛለች ያንን አስታወስኝ

  • @dolcevitac.lassale9974
    @dolcevitac.lassale99743 жыл бұрын

    ,,,፣ወጣ ወጣና ኣንደሽንበቆ ተንከባለለ እንድ ሙቀጫ,,፣የሚል ትዝ ይለኛል።እኔ ኤርትራዊ ነኝ ፣ ከኣዋሬ ፣ካዛንችስ-3 ዶርስ፣5-ዶርስ ስንመላለስ ትዝታችንን ቀሰቀሳችሁብን ።መልካም ጊዜ።

  • @mahletnegash1190

    @mahletnegash1190

    3 жыл бұрын

    @@khadeejahteyeb9050 eritrea lualawit ager nat zarem hulem lezelalem ysemal

  • @coolnassa1420
    @coolnassa14203 жыл бұрын

    By the way,ኢትዮዺያ የዚህ ሁሉ ምንቅልቅል ተጠያቂ ኢሐፖ ነው

  • @kukulunega

    @kukulunega

    3 жыл бұрын

    እናትህን ያለ መክሰስህ መልካም ነው።ነገ ወደ እናትህ ክስ እንደምትሸጋገር በእርግጥ ነው። አሉባልታ ሌላ ፣ በማሥረጃ ክስ ማቅረብ ደግሞ የተሻለ ነው።ተጠያቂው ኢሕአፓ ነው ብሎ ክስ ማቅረብ፣ከደነቆረ ባሕል ድንቁርናን መሸመት ነው። እዚህ ላይ ከንቱነትህን ከመዘርዘ መጀመሪያ የጠፋው ማንነትህን ፈልግ።ኩታራ

  • @ethiobesttv8490
    @ethiobesttv84902 жыл бұрын

    I personally did subscribe long time ago and I am having my childhood historys as simple as possible

  • @liseyassanchase4395
    @liseyassanchase43953 жыл бұрын

    World Transformation Movement™ Freedom ማንኛውም የጎሳ ተጠሪ ነኝ ባይና የዝንጀሮ ቤተሰብ ፖለቲካ የሚያራምድ መፅሃፉን ገልጣችሑ ማንበብና መረዳት ቢያቅታችሑ፣ Jeremy Griffith ቃለመጠይቅ ዕያስተረጎማችሑ ኣስረጂ ባለበት ትምህርት ውሰዱ፣ ተወያዩበት፣ ከቁሻሻ ኣመለካከትና ባህርይ ትፈወሳላችሑ። ዕብደታችሁም ይቀንሳል። ቦታውንም ለጤነኞች ችሎታ ላላቸው ለቃችሑ፣ ሰላም ዕንድትነግስ ትገደዳላችሑ። ሃይል መናፈቅ ጥሩ ዓደለም። ዕንደቅሪላ መረገጥና፣ ቅኝ ግዛትን ባርነትን የናፈቃችሑ ኣይነት ነው ተግባራችሑ። ከዚህ ጠባብነትና መንደርተኛነት ተላቀቁ ዕየተባላችሑ ተለምናችሗል። በተለይም የቤኒሻንጉልና የዖሮሞ ክልል ኣመራር ሰጪዎች ሕወዓትን ለማገዝ ሽርጉድ ማብዛታችሑን ማንም ዓውቆታል። በምንም ዓይነት መስፈርት ሀገር ልትሖኑ ዓትችሉም፥ ይሄንን ኣረጋግጥላችሗልሑኝ። የዖሮሞውን ኣደገኛነት በመረዳት ኬንያም በከፍተኛ የጦር ልምምድና ዝግጅት ላይ ነች። ዓውሮፓ፣ ኣሜሪካና፣ ኣውስትራልያ በተጠንቀቅ ላይ ናቸው፣ምክንያቱም ይህ ኣይነት የተመረዘ ጉዞ ዒትዮጵያ ዕየሄደች ያለችው ኣደጋ ያመጣል፤ የተለያዩ የኣለም ሕብረተሰብ ኣባላትን በስደተኝነት በመቀበላቸው። ይሄ ሑዋላቀር የጥሻ ፖለቲካ ለማንም ኣይመችም። ዛሬ ዕንግሊዝኛ ቋንቋን በመረዳታችን ከኣድማስ ባሻገር ባሉ ሃገሮች ላይ የሚደርሰውን ጥቃት በደል ግድያ ስንሰማ ተቃውሞ ዕናደርጋለን ዕንገሥፃለን ዕንደኣስፈላጊነቱም በቦታው ተገኝተን ለማስቆም ዕንፋለማለን። ይሄም ዕድል የተገኘው ኣንዱን የዓለም ያደገውን ቋንቋ ማዳመጥ መረዳት መናገርና ማንበብ መፃፍ በመቻላችን ነው። ቋንቋው የቅኝ ገዢዎች ነው ብለን ኣልተውነውም። ያደረሱትን ጉዳት ያክልም የጠቀሙት ነገርም ዓለ። ይብርቱካንም ፍሬ መራራ ነውና። ያ መራራው ፍሬ ተተክሎ ነው ብርቱካን የሆነው። የኣንዱ ኣፍሪካዊ ክፍል ላቅ ማለት ሊያስኮርፋችሑ ሊያስቆጣችሑ ኣይገባም። መበላለጥ ያለ ነው። ከፈርስ ቤት ከመስራትና ደም ከመለቅለቅ፣ የሰው ሬሳ ከመብላት፣ ጥርሷን ያበቀለች ሕፃንን በወላጆችዋ ከመገደል ለማዳን የሚሮጠው ጀግና በልጦህ ነው። ያ ተልካሻ በህልህ ከስገራ ጉድጓድ ኣይሻልም። ምነው ምንነካችሑ፣ ዕንዴት ኣታስቆሟቸውም፣ ዕንዴት ኣታስተምሯቸውም መባል ዓለ። ላንተ ሳይሆን ለክብሬም ጭምር ነው ተው የምልህ። ዕንዴት ዕናንተ ዕያላችሗት ለዛች ሐገር ይህ ዓፀያፊና ዘግናኝ ተግባር ይተገበራል

  • @marietedla9997
    @marietedla99973 жыл бұрын

    ብሰል ያላለው እድሜ ልኩን አይበስልም:: አሁንም የኢህአፓ ርዕዮት አለም ልክ ነው ሲል አይገርምም ? ኩሊ ኩሊ ! ከማለት ወዛድር ማለት የኑሮ ለውጥ ያመጣ አስመስለው:: ኩሊ ማለት ህንድኛ ከመሆኑ ሌላ ምን ችግር አለው?

  • @solomontesfaye3717
    @solomontesfaye37173 жыл бұрын

    Dere, my dippest condolences for Ali Tango

  • @meskeremyilma8423
    @meskeremyilma84233 жыл бұрын

    ያንን ሁሉ ወጣት አስጨርሳችሁ ቁም ነገር እንደሰራ ህዝብ ፊት ትቀርባላችሁ ልታፍሩ ይገባል

  • @temesgengetahun2708

    @temesgengetahun2708

    3 жыл бұрын

    በጣም ልክ ነህ፡፡ እነዚህን በግድያ የሚያምኑ ሰዎች ማውገዝ ነው ያለብን፡፡ ምንም የሚያኮራ ታሪክ የላቸውም፡፡ የዚያ ዘመን ወጣት እንደ ቅጠል የረገፈው በኢሕአፓና በደርግ ነው፡፤ የብሔር መብት እስከ መገንጠል ብለው አገር አፍርሰው የአሜሪካንን ኢምፔሪያሊዝም አውግዘው አሜሪካ ጉያ ውስጥ ሄደው የተወሸቁ ወራዶች ናቸው፡፡

  • @ewnetuyineger491

    @ewnetuyineger491

    3 жыл бұрын

    አሁንስ?

  • @solomondebebe9344
    @solomondebebe93443 жыл бұрын

    Tibebe benti yesfalem Adamu.

  • @yeshitegegne9994
    @yeshitegegne99943 жыл бұрын

    ወይ ነሲቡ ይገርማል:: ገና 8 ክፍል እያለን ራሄል አናውጥ ( መስከረም )የመጀመሪያ ፍቅረኛህ አንድ ክፍል እንማር ነበር በእረፍት ስአት በአስቴር ዘፈን ስለ አንተ ትዘፍንልን ነበር ::

  • @essayaskidane7204

    @essayaskidane7204

    3 жыл бұрын

    Wow! I small world. I know Meskerem. My uncle married her cousin who also lived with the family at the time. They've all passed away...

  • @solianasoliana4052

    @solianasoliana4052

    3 жыл бұрын

    @@essayaskidane7204 waw small world 😂😂

  • @freedomseeker9301
    @freedomseeker93013 жыл бұрын

    ደርግን አውሬ እንድሆን ያደረጋችሁት በዛን ጊዜ የነበራችሁ ድርጅቶች ናችሁ 5 አመት እንኳን እሱ የሚከተለውንና የዘመኑን አኗኗር ብትመዝኑት ጥሩ ነበር እላለሁ።

  • @temesgengetahun2708

    @temesgengetahun2708

    3 жыл бұрын

    በጣም ልክ ነህ፡፡ እነዚህን በግድያ የሚያምኑ ሰዎች ማውገዝ ነው ያለብን፡፡ ምንም የሚያኮራ ታሪክ የላቸውም፡፡ የዚያ ዘመን ወጣት እንደ ቅጠል የረገፈው በኢሕአፓና በደርግ ነው፡፤ የብሔር መብት እስከ መገንጠል ብለው አገር አፍርሰው የአሜሪካንን ኢምፔሪያሊዝም አውግዘው አሜሪካ ጉያ ውስጥ ሄደው የተወሸቁ ወራዶች ናቸው፡፡

  • @waniorata478

    @waniorata478

    2 жыл бұрын

    ףףףףף

  • @zerihunatnafe8354
    @zerihunatnafe83543 жыл бұрын

    ኢህአፓ አለች አነደ አለኝ የላት ነገር ከልቤ ነዉ የሰቀኝ

  • @tetetesfaye9641
    @tetetesfaye96413 жыл бұрын

    ደርዬ❤

  • @solomonsebsebe
    @solomonsebsebe6 ай бұрын

    ካዛ ብላንካ 😮😮😮😅😅😅

  • @peaceisneeded8383
    @peaceisneeded83832 жыл бұрын

    አረባከህን በካዛንቺስ አጂብ አጠገብ የነበረው ባር ከነ መኝነታው ስሙ ከረን አልነበረም።እንዲያውም ባለቤቱ በአፍሪካ ህንፃ የሚሠራ ሰውእንደነበረ ትዝ ይለኛል።እንዲያውም ፊት ለፊቱ የነበረው (ኖቼ )በሞረቴዶላ ሳንዲቹ የታወቀው ጣልያን ነበረ፣ባሩም በቪኖ ፍፁም ታዋቂ ሰው ነበረ።ስለዚህ ስለ ኢሃፓንና ምኤሶን እኔን ጠይቀኝ።በተጨማሪ እኔ ራሴ የኢሃፓ አባልና የሠራተኞች ማህበር ምክትልና ፀሃፊ የነበረው ጓደኛችን ፣ደርግ ይፈልጉት እንደነበረ ስለገባን፣ የማህበር ሠራተኞች አባላት ወንድማችንን ለማዳን ያህል ፣ሽጉጥ ያስፈልገዋል በማለት ገዛንለት።ይሁንጂ ወደ ኤርትአራ ሰንልከው በደሴ የአውቶቡስ ፍተሻ ተይዞ ተረሸነ።ይሁንጂ ስሙና ጀግንነቱ ለዘለአለም ስናነሣው እንኖራለገ ን።

  • @mekedeswinter4454
    @mekedeswinter44543 жыл бұрын

    ሰላም ሰላም ዴሬ.

  • @mengeshawoldeabib4380
    @mengeshawoldeabib43802 жыл бұрын

    አቶ ደረጀ፣ ለጥሩ ጋዜጠኝነትህ አድናቆት አለኝ። እያሱ ግን ለማውቅሽ ታጠኝ የሚለውን አባባል ያስታውሰኛል። እርሱ እንደሚለው የ9ኛ ክፍል ተማሪ ነበር። ከገጠር መጥቶ ዘግይቶ ተምህርት የጀመረ ካልሆነ በቀር 13 ወይም 14 ዓመቱ ቢሆን ነው። ምናልባት የኢሕአወሊን የጥናት ሕዋስ የስካር ጽሑፎችን ከመጋት በቀር እንዴት አርጓ ነው ፖለቲካውን አገናዝቦ ወስጠ እነደ ውስጠ አዋቂ ተንተኝ ሆኖ ብቅ ያለው? መጽሐፉም ከዚያ ከዚህ ከስማ በለው የተጨላለፈ ካልሆነ የ14 አመት እንጪጭ ከመስታወሻው እየለቀመ የጻፈው አይደለም። አሁንም ዱሮም አንዳበዱ የቀሩ መሥከመን አሻንጉሊቶች።

  • @musakuwelitube1033
    @musakuwelitube10332 жыл бұрын

    ወደ ሙዚቃ ዓለም ኪነት ውስጥ ለመታቀፊ ምክኒያቱም ዋናው ከኢህአፖ ጋር በተቆራኘው ጉዳይ ነው።

  • @semung2513
    @semung25133 жыл бұрын

    DERE EBAKEH MERSHA YOSEFN AKREBLEN BEZU SAYAREJU .

  • @quaragonder4735
    @quaragonder47353 жыл бұрын

    It hearts very much !!!!!!!!!! EPRP history is not simply explain as the speaker tell US. THIS ISSU IS VERY DEEP THAT MOTHER ETHIOPIA NEVER RECOVER!!!!!!!!!!!!!!!!!! So many young ,adult, old Ethiopian killed .Heart Breaking,Heart ache FOREVER. i wish that it does not exist.

  • @tesemademese9976
    @tesemademese99763 жыл бұрын

    ድንቅ ቆይታ ነሲቡ በአገር ወዳዶቹ የዱሮዎቹ ወጣቶች ስም ምስጋና አቀርባለው በትክክል የከፍተኛ15ን እንዲሁም የኢህአፓን ታሪክ ለወጣቱ ትውልድ እንዲያውቅ እንዲማርበት ስላደረክ ምስጋናኜ ከፍ ያለ ነው::

  • @liseyassanchase4395
    @liseyassanchase43953 жыл бұрын

    በዓንድ ቋንቋ ኣትግባቡ ብለው፣ ሁሉ የየራሱን ኣሉ፥ ይንንም ማለፊያ፥ ይሁንላችሑ ኣልን። የሚለው ካልገባኝ ዕንዴትሥ ልረዳው ዕችላለሑኝ፣ ግራ ገብቶኝ ሳሰላስል ጭንቀት ይዞት ሲጭህም ብሶቴን ላሰማህም ቢለኝ በምን ተረድቼው፣ የፍየል፣ የዶሮና የውሻ ጩኸት ሆነብኝ የሱም ቋንቋ። ዐረ ዕንዲያው ዕንዴት ቢያስቡት ነው። ያቺ ኣሜሪካ ዕንደኛው ሰብስባለች ዕዛም የራሳቸውን ይዘውት የመጡትን ይሆን የሚጠቀሙት። የትርጉም ማተሚያ ቤቱ ፋታም ያለው ኣይመስልም። ዕውነት ይሄ ኣቶ ፈዴራል ምን ይህል ሐያል ቢሆን ነው ዕንዳትሠባሰቡ፣ ዕንዳትግባቡ ሲል ኣድማጭ ማግኝቱ። ቋንቋውን ሳስብ ጭራሽ ሁሉ በክልሉ የራሱን የጦር ሰራዊት ኣዘጋጀ፣ ስንት ዕብድ በመሃላችን ዕንዳሉ የዘነጉ ይመስላል። በደርግ ግዜ ይሄን ዓይነት ሳይኖር ዕንኳን ታጣቂ ዘራፊዎችን ኣልቻልናቸውም ነበር፣ ዛሬ ታዲያ የት ልንገባ ነው። ኣለቆቻቸውስ ቢኳረፉ ህዝብ ሊያልቅ ኣደል ዕንዴ፣ ኣዛዦቹን ላለማስነካት። ማን ይሆን ያማከራቸው ጃን። ከተማ ገብተው ሰርቀው ኣጭበርብረው ወደዋሻቸው የበሩና፣ ፖሊስ ሲላክ፣ ወራሪ፣ ዘረኛ መጣ ይላሉ። የት ሊደረስ ነው በዚህ ሁኔታ። ኣባት ኣያቶቼ ገነት ነበሩ ለካ ሲያወሩ ሲያወጉ ስሠማ። የባቢሎንን ሰማይ ጠቀስ ኣቀበት መውጪያ ስንገነባ ነበር ሰማይ ለመግባት፣ ዓምላክ ደደብነታችንን ተረድቶ፣ የማይሆን ነገር መስራታችንን ኣውቆ፣ በቋንቅዋ የከፋፈለን ዕንዳንሰራ፣ ዕንዳንገነባ ይባላል። መች ሰማይ ላይ ዕንዳለን ዕኛስ ገብቶን፣ ያውም ያለባላ የቆሙ ኣከላት ላይ ቆመን ኣብረን ያለንን ነው ዕርስበርስ የሚያባሉን። ያለኝ በሽታዬ ኣነሰኝ፣ ጠላቴ ጤናዬን የሚነሳኝ በሺህ የሚቆጠሩ ዕያሉኝ፣ ጎርቤት ዘመዶቼን ሲያስነሱብኝ ሌላ ጠላት ፈጥረውብኝ ሲያስገድሉኝ፣ ምን ልበል፣ ያ በሽታዬ ግዜ የሚሰጥስ ነበር፣ ያሁኖቹ መሰሎቼ ግን በገጀራ ቆራርጠው ይጥሉኝ ጀመር። ይሄንን ኣይቶ ጤነኛ ዜጋስ ይፈራል። የት ሄጄ ልሙተው፣ ማንስ ይቅበረኝ። ኣምላክ የስራችሑን፣ የዕጃችሑን ይስጣችሑ። ከዕመቤት ዒትዮጵያ።

  • @The28041966
    @The280419663 жыл бұрын

    My brother Thanks You remmber me I was help you more time yours foot I am brother yohannes Girmatchew Felix I miss my brother

  • @hailuzeleke9393
    @hailuzeleke93933 жыл бұрын

    ፍጹም ነው እምነቴ-በነሲቡ ስብሃት..የካዛንቺዝ ልጅ ሆኖ ይህንን መጽሃፍ ማንበብ ግድ ይላል፡፡ የማንነታችን አካል ነውና በተገኘበት ይነበብ!

  • @hailuzeleke9393

    @hailuzeleke9393

    3 жыл бұрын

    ዳኛው ማነው? -ታደለች ኃ/ሚካኤል ዳኛውማ ደርግ ነው! -ነሲቡ ስብሃት

  • @solomondebebe9344
    @solomondebebe93443 жыл бұрын

    Nesibu,you remember solomon pusto.

  • @bedruismael5490
    @bedruismael54903 жыл бұрын

    A good teacher, Nessibu.

  • @elias79380
    @elias793803 жыл бұрын

    I.meant setegna adariwoch

  • @ethiobesttv8490
    @ethiobesttv84902 жыл бұрын

    I don't why this channel will not reached 3 4 5 millions of sub

  • @horrie33
    @horrie333 жыл бұрын

    እናንተ በጀመራችሁት የመገዳደል፤ "እኛና እነሱ" ዛሬም በዚያ ውስጥ በመሆናችን ምን ይሰማዎታል ?

  • @temesgengetahun2708

    @temesgengetahun2708

    3 жыл бұрын

    በጣም ልክ ነህ፡፡ እነዚህን በግድያ የሚያምኑ ሰዎች ማውገዝ ነው ያለብን፡፡ ምንም የሚያኮራ ታሪክ የላቸውም፡፡ የዚያ ዘመን ወጣት እንደ ቅጠል የረገፈው በኢሕአፓና በደርግ ነው፡፤ የብሔር መብት እስከ መገንጠል ብለው አገር አፍርሰው የአሜሪካንን ኢምፔሪያሊዝም አውግዘው አሜሪካ ጉያ ውስጥ ሄደው የተወሸቁ ወራዶች ናቸው፡፡

  • @solomonberhanu2303
    @solomonberhanu23033 жыл бұрын

    Hi Derji betame yemadenki gazategina nehi . Negere geni yemiteyeki teyaka alegine ?????? Bezo geza ye Ehapani bezo sewo kalemeteyeki adergehilachewal lemehoni ye TANA BELLESS Project yawodemot ketelate gare honewo Ehapa newo yebalal meni yahie ewonete newo ye Ehapani sewoche teyekileni????!!!!!!!

  • @bedelludesta5508
    @bedelludesta55083 жыл бұрын

    The youth of Addis should start doing the same thing today

  • @paulosasfaw9799
    @paulosasfaw97993 жыл бұрын

    dereje le beseel akerarebih tariken tenkekeh legna letemelkachochih ena ladnakiwochi yemitakerbibet menged ena professional gzetegninethen adenkalehu rezim edma ketena gar emegnilegaleew!!!

  • @eheteagedie1533
    @eheteagedie15333 жыл бұрын

    መነጋገር መወያየት እያለ ጦርነት ከተማ ውስጥ ጦሳችሁ ደረሰን

  • @temesgengetahun2708

    @temesgengetahun2708

    3 жыл бұрын

    በጣም ልክ ነህ፡፡ እነዚህን በግድያ የሚያምኑ ሰዎች ማውገዝ ነው ያለብን፡፡ ምንም የሚያኮራ ታሪክ የላቸውም፡፡ የዚያ ዘመን ወጣት እንደ ቅጠል የረገፈው በኢሕአፓና በደርግ ነው፡፤ የብሔር መብት እስከ መገንጠል ብለው አገር አፍርሰው የአሜሪካንን ኢምፔሪያሊዝም አውግዘው አሜሪካ ጉያ ውስጥ ሄደው የተወሸቁ ወራዶች ናቸው፡፡

  • @derejoni9315
    @derejoni93153 жыл бұрын

    ደሬ ፕሮግራምክን በጣም ከሚወዱት አንዱ ነኝ ግን የኢሀፖ አመራሮችን ባታቀርብ ደስተኛ ነኝ ምክንያቱም ስንት ልጅ ካስፈጁ ቦሗላ እነርሱ የት እንደሚኖሩ ስናይ እንዴት እንደሚሠማኝ ብታይ::

  • @mottybiya8282
    @mottybiya82823 жыл бұрын

    The ex- members of the EPRP are not willing to give information on the history of the party.I think , they are write , to say,because the struggle of the party is not finalised and it is still the agenda of the day.

  • @aynalemyilma4926
    @aynalemyilma49263 жыл бұрын

    የከፍተኛ 15 ቀበሌ 23 ሊቀመንበር አስር አለቃ ሰለሞን የረሸናቸው በአንድ ላይ ከሀያ የሚበልጡ ሲሆን ከነዚህ ውስጥ አራቱ ወንድማማቾች ነበሩ ሁለቱ ግርማና ሞገስ የኮኖሬል ብርሃኑ (ጡረተኛ) ልጆች እንዲሁም ጎረቤታቸው ተሰፋዬ የኔ ቅርብ ጓጀኞች ነበሩ። አስከሬን ከሚንሊክ ሆስፒታል ለመውሰድ ለእያንዳንዱ 30ብር ለጥይት ዎጋ ተጠይቀዉ የነበረ ሲሆን የተስፋዬ ተከፍሎ መጥቶ ቀብረናል። የተስፋዬ ዘመድ ግን የሞተ መስሎ ከአስኬሬን ዉስጥ አምልጦ ወጥቷል። ሁሉም ግን ቀን ላይ አብረን ፖል ላይ የጨርቅ ኳሰ አስረን ሰንጫወት ነበር። ነፍስችሁ በአፀደ ገነት ይኑር።

  • @asnabelayneh7228

    @asnabelayneh7228

    3 жыл бұрын

    ግርምሽን በዓታ ትምህርት ቤት 6ተኛ ክፍል ተማሪ ነበርን የኮነሬል ብርሃኑን ቤተሰብ የሚያውቅ ሰው መቼም ስም አይቀበርም የአባቴ አብሮ አደግ ነበሩ የኮነሬል ሃዘን የቤተሰብ ብቻ ሃዘን አልነበረም እጅግ የሚያሳዝን ከዳግማዊ ምኒሊክ እየፈለጉ አስከሬን እንዳይወጣ ተብሎ ተከለከለ :: 4ቱ ልጆች ሲሆኑ 2ቱ የኮነሬል የእህት ልጆች ናቸው ከእነሱ መካከል አንዱ ከተረሸኑ በኇላ ተርፎ በህይወት እንደመጣ ሰምቻለሁ ልጆችም ስለነበርን እረጅም እድሜ ነው ነገር ግን የእነ ግርምሽ እናት በህይወት መኖራቸው በእግዚአብሔር ምህረት ነው የደም ምድር እግዚአብሔር ይቅር ይበለን እባካችሁ ያኔ ልጅነት ነው ይባል መንግስተ ሰማያት ቀርባለች እና ንስሃ ግቡ ተመለሱ ክእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የተወለደው ኢየሱስ ያድናል ! ካላመንክ ይፈረድብሃል እባክህ ምንም አይጠቅምህም ተመለስ ሁሉም እዚሁ ምድር ላይ ቀሪ ነው ከሞት በኇላ ህይወት ይሻልሃል ተመለስ ተመለስ ጌታ ይሻልሃል የሰላሙ ንጉስ እርካታ ይሆንሃል ከልጅነት እስከ እውቀት እድሜህን አታስበላ እግዚአብሔር ይርዳህ ትውልዱ ይትረፍ ያምልጥ የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው !

  • @user-oy5wc6ze4l
    @user-oy5wc6ze4l4 ай бұрын

    እስቲ ድንንቁርና

  • @nmariam123
    @nmariam1233 жыл бұрын

    Ye tefat tewled erse bersu tegedadlo yaleqe

  • @anwarmohamed5177
    @anwarmohamed51772 жыл бұрын

    Before You Get Married First Ask Your Family Weeding Without Family Zero Respect Family

  • @nesibus4697
    @nesibus46973 жыл бұрын

    ስልክ 703 300 4302 በመደወል የመፅሐፉን ደራሲ ማግኘት ትችላላችሁ

  • @enelhagere6429
    @enelhagere64293 жыл бұрын

    Dr. Tesfaye Gebregzie or Dr. Tesfaye Debasye???

  • @semung2513

    @semung2513

    3 жыл бұрын

    Gebrezgi ye kedmo mastawkya minister

  • @belaybelay4288
    @belaybelay42882 жыл бұрын

    Can you educate the public by bribing honorable citizen who can explain a how to build a better form of government and civil society

  • @belaybelay4288
    @belaybelay42882 жыл бұрын

    You do not educate the public in any better form of government but hypnotize them with dictators Banda

  • @phun4379
    @phun43792 жыл бұрын

    ልዕልት ተናኘወርቅ አዳሪና ተመላላሽ ትምህርት ቤትን ህፃናት ማሳደጊያን ኖርዊጂያን ሚሲዮንን ዩጎዝላቪያ ኤምባሲ አፍሪካ ዳቦቤት ውብ የጣልያን ጀነራሎች ቪላዎችን አትርሱ ሃምሳለቃ ሰለሞን የገደላቸው የኮሎኔል ብርሃኑን ልጆች ነው እሳቸው የጎጃም ክፍለሐገር ፖሊስ አዛዥ ነበሩ ይሄ ሃምሳለቃ ኮሎኔሉ ጡረታ በወጡበት ልጆቻቸውን በዕድሜ ከትንሽ እስከ ትልቅ ሞገሥ ብርሃኑ(11)ግርማ ብርሃኑ( 13)ተፈራ ብርሃኑ(15) ደምሴ ብርሃኑ (18) እነኝህን ብቻ ሳይሆን ከጎናቸው ይኖሩ የነበሩትን የእህታቸውን ሁለት ልጆች ተስፉ (12) ንና ዘውዴን (19) ከሌሎች የሠፈሩ ልጆች ጋር ወስዶ ሲያበቃ ጨፍጭፍዋል ዘውዴ በብዙ ጥይት ቢመታም ህይወቱ ግን ተርፎ ነበር:: አረመኔው ሃምሳለቃ ሰለሞን መጨረሻው ምን ሆኖ ይሆን?

  • @kitawtadesse2679
    @kitawtadesse26793 жыл бұрын

    ደሬ ከእንግዳህ ከነሲቡ ስብሃት ጋር ያደረከውን ቃለመጠይቅ ተከታተልኩት:: ነሲቡ እንደማንኛውም የኢህአፓ አባል የተጎዳ እንደ እድልም በህይወት የተረፈ ሰው ነው:: ነገር ግን ኢህአፓን ከመላእክና ከቅዱሳን እኩል ሊፈርጀው ይዳዳዋል:: ያ በፍፁም ስህተትና ፍፁም ገዳይ ድርጀት መሆኑን ሕዝብ ያውቀዋል አብዛኞቹም የኢህአፓ አባሎችም በገሃድ የሚናገሩት ነው:: በአገሪቷ ሲካሄድ ነበረው አብዮት በመሆኑ:: የወቅቱን የአገሪቷን መሪ ጓድ መንግስቱን በገዳይነት ወቀሰ በልቡም በሞት ቀጣቸው:: መንግስቱ እኮ የአገር መሪ ለዚያውም በአብዮት የምትታመስ አገር መሪ ናቸው:: የነሲቡ አነጋገር ግን "በመንጌ የመሪነት ዘመን አንድም ሰው መሞት አልነበረበትም" የሚል ድምዳሜ ያዘለ ይመስላል:: መሪ መሆኑንም ዘንግቶት:: ለመሆን መፈንቅለ መንግስት ተሞክሮበት ኩሁዴታ አድራጊዎችን እቅፍ አበባ የሸለመ መሪ በአለም ካለ ቢነግረን መልካም ነበር:: ሌላው ቱፋ (ከፈለኝ አለሙ) ኬንያ ላይ በሚገባ በቅርበት አውቀዋለሁ:: በርግጥ ቱፋ በሚለው ስያሜ ይጠራ እንጂ ከፈለኝ አለሙ መሆኑን እርሱም አይደብቅ ስደተኛውም በሚገባ ያውቃል:: ልጀች ይዞ አሜሪኬ የገባበት ጉዳይ እውነት ነው በእድሜ ከፍ ያሉ ለአባትነት የደረሱ ነገር ግን አሜሪካ ለመሄድ እድል የሌላቸው አልያም ልጀች ወስደው ገንዘብ ማግኘት የፈከጉ ወይንም ሰው ለመርዳት የፈለጉ ሁሉ የሚያደርጉት ነው:: እናም የነሲቡ ጩኸት የብቀላ እንጂ በፍፁም የፍትህ አይመስለም:: በነገራችን ላይ ከፈለኝ ኬንያ በነረበረበት ወቅት በርካታ ጓደኞቹ የኢህአፓ አባሎች እንደነበሩ በሚገባ አውቃለሁ:: እና ደሬ አንዳንዴ አድማጭ ብቻ አትሁን ፈታኝ ጥያቄ እያነሳህ ብትሞግት መልካም ነው እላለሁ:: አመሰግናለሁ::

  • @tamiratestifanos6465
    @tamiratestifanos64653 жыл бұрын

    አንጃው ባይፈጠር ባነዳውም ባይኖር የዚህች አገር እዳ ቀሎላት ነበር፡፡

  • @joshuawolde5184
    @joshuawolde51843 жыл бұрын

    You give a forum to one of the members of the most reactionary organisations in Ethiopia, responsible for what is happening in the country today. I do not oppose that he has full right to speak, but, unfortunately without taking any responsibility as an individual and a member of a violent organisation. This is Ethiopia, a criminal passes for a hero!

  • @amourgagnetoujours

    @amourgagnetoujours

    3 жыл бұрын

    I think he was a young victim himself.

  • @amourgagnetoujours

    @amourgagnetoujours

    3 жыл бұрын

    They are not passing as heroes they just tell their part in the history of the revolution. It is important to know.

  • @MrSherqi

    @MrSherqi

    2 жыл бұрын

    My generation read a lot about EPRP than any other organization. Coz they wrote much than any other organization from “the generation”. EPRP has the most romanticized image. Others should also write so that we get the full picture.

  • @hailesilase
    @hailesilase2 жыл бұрын

    ደረጀ ሃይሌ እባክህ ኮለኔል መንግስቱ ሃይለማርያምን ሳያልፉ አስፈቅደክ በአንተ እስታይል አንድ ዘመን ተሻጋሪ ኢንተርቪዉ አድርግልን ከቻልክ እሳቸዉ ያሳደጓቸዉን ከዘዋይ የአንባ ልጆች የተወሰኑ ብዙዎቹን የሚወክሉ ልጆችን ይዘክ ሄደክ እነሱ በሂወት እያሉ እንዲያመሰግኗቸዉ በዛዉም ካንተ ጋር ጭዉዉታችሁን ለታሪክ አስቀምጥልን።

Келесі