ኢድን ከባሌ አባት ጋር|ድምቅ ብለን ዋልን አልሀምዱሊላህ💕

Ойын-сауық

#how #duet #ethiopian #ethiopian #comedian #habesha #donkey #funny

Пікірлер: 116

  • @habrumedia_3863
    @habrumedia_3863Ай бұрын

    😍#ውዶች_ላይክ ሸር🙏

  • @yarab4997
    @yarab4997Ай бұрын

    ማሻአላህ ለአባታችሁ እረጂም እድሜ ለእኔም አባት ድአ አድርጎልኝ በቅርብ አባቴ ሙቶል 😭😭😭😭😭😭

  • @user-ev4jj2yu3m

    @user-ev4jj2yu3m

    Ай бұрын

    አላህ የጀነት ያርገው አንችንም አላህ ሶብሩን ይስጥሽ

  • @zemzemmohammed8862

    @zemzemmohammed8862

    Ай бұрын

    የኔ ውድ አብሽር አላህ የጀነት ያርግልን የኔም አባት ከሞተ ሁለት ወሩ በሰው አገር በናፍቆት ሳለገኘው አመለጠኝ አላህ ይዘንለት በጀነት ያገናኘን አላህ ከዱአ ውጭ ምንም ማረግ አችል ምግዜም በውስጤ ይኖራል የኔ ጀግና አባት ❤❤😢😢

  • @yarab4997

    @yarab4997

    Ай бұрын

    @@zemzemmohammed8862 የኔም 3 ወሩ በሰው ሀገር ከተረዳሁ ግን እንቢ አለነኝ እንባዬን መቆጣጠር አሚን የአንችንም አላህ ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቃቸው

  • @yarab4997

    @yarab4997

    Ай бұрын

    @@user-ev4jj2yu3m 😭😭😭😭አሚን ያረብ ለመቻል ብሞክርም አልቻልኩም

  • @zemzemmohammed8862

    @zemzemmohammed8862

    Ай бұрын

    አወ ከባድ ነው ግን ምን ማረግ እችላለን ለነሱም የሚጠቅማቸው ዱአ ነው አላህ በጀነት ያገናኘን አላህ ብርታቱን ጥንካሬውን አላህ በቁረአን ተናግሯል ኩሉነፍሴ ዛሊከል ሞት ማነው አይቀር ሁላችንም ተመላሽ ነን

  • @sameerasameera1988
    @sameerasameera1988Ай бұрын

    የናፈቀኝ ቀን ከቤተሰብ ጋር ማሰላፍ

  • @LovelyCrosswordPuzzle-tb9um
    @LovelyCrosswordPuzzle-tb9umАй бұрын

    ኢዲ ሙባረክ ማሻ አሏህ እኔም ከዲረ አያሌው ጋ የዛሬ አመት ሞቅ ዴመቅ ብለን ነበረ አይ ስዴት አይንህ ይጥፉ በስስስ አልሃምዱሊላህ ለኸይረ ነው አብሽሩ አይለያቺሁ መለዬት መራራ ነው አሏህ ይረዝቃቺሁ ዉለዱ የሂወት ማጣፈጫው ልጂ ነው

  • @emanahmad1484
    @emanahmad1484Ай бұрын

    ደስእሚሉኝጥዶች ፍቅራችሁንአላህይባርክ እዛላይልጅቱንቃት ደስይላል

  • @user-ho7dr6rm1h
    @user-ho7dr6rm1hАй бұрын

    መሻላ ሚስትህ ቅመም አላህ ይምፈልጊውን ሁሉን ይስጥሺ

  • @አልሃምዱ
    @አልሃምዱ28 күн бұрын

    አባቴህ ሣውድነበሩደ ማሻአላህ

  • @zaynabaa4034
    @zaynabaa4034Ай бұрын

    ማሻአላህ ሚጣ እዲግ ብላለች ወይ ልጂ ከተወለደ ቶለ ነው የሚያዲጉት🎉🎉🎉🎉

  • @Toybi274
    @Toybi274Ай бұрын

    ማሻአላህ አይለያችሁ ለአባታችሁ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣቸው እናተም ዉለዱ ክበዱ ያረብ እኛንም በስደት ያለነዉን በሀገራችን የረፍት እንጀራ እንድሁም ጥሩ ትዳር ይወፍቀን 🤲

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vwАй бұрын

    ማሸአላህ.እኮን ለአረፋ በአል አደረሳችሁ አደረሰን እድሜና ጤና ለባታችን ተመኝሁ ፋፊየ የሴት በላይ

  • @user-pj3ic3oc9w
    @user-pj3ic3oc9wАй бұрын

    ወንዶቹ በስረአት ተቀምጠው ያንች መከፋፈት ሰብሰብ ብለሽ ተቀመጭ

  • @HffftHffhyt
    @HffftHffhyt21 күн бұрын

    መሸ አላህ ልጅበልጅነት እኔ በ 17 አማቴ የ4 አማት ልጅ አለችኝ ቅመሞችዬ በደአ አትርሱኝ👍👍👍❤❤❤

  • @user-be7pz3tr9u
    @user-be7pz3tr9uАй бұрын

    ማሻአልልህ ሚጣ ሀቢቢ ጠክራለይ❤❤❤❤ አላህያሳድግሽ ያኡምሬ

  • @AbcAbc-mi4uy
    @AbcAbc-mi4uyАй бұрын

    ማሻ አላህ ተባረክ ረህማን በጣም ደስ ትላላችሁ አላህ ይጨምርላችሁ

  • @user-it8xs8md4o
    @user-it8xs8md4oАй бұрын

    ማሻ አላህ ተባረክላህ እኳን አደረሳችሁ ኢድ ሙባረክ ❤❤❤❤❤❤

  • @zuzanatube2002
    @zuzanatube2002Ай бұрын

    መሻ አሏህ አሏህ ለቀጣዩም አመት በሰላም ያድርሰን ፋፊዬ ከእነ ባለቤትሽ ከአመት ያድርስሽ ሸጊቱ ኢድኩም ሙባረክ

  • @user-tc7gh3fr5j
    @user-tc7gh3fr5jАй бұрын

    Masha Allah እረጂም እድሜ ለአባቶቻችን ያረብለእናቶቻችንም

  • @YayatYayat-dh4nv
    @YayatYayat-dh4nvАй бұрын

    ኢድኩም ሙባርክ ማሻአላህ ሥታምሪሩ ልጅ ውለዱና አሥደሥቷቸው አባታችሁን

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259Ай бұрын

    ማሻ አላህ❤አልሀምዱሊላህ ኢድሙባረክ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Neima703
    @Neima703Ай бұрын

    ማሻ አላህ የአመት ሰው ይበለን🎉🎉🎉🎉

  • @user-gh9fc9bf2f
    @user-gh9fc9bf2fАй бұрын

    ማሻአላህ ደሥ ትላላችሁ የዛሬ አመት ወልዳችሁ ከልጃችሁ እሽ ውደቸ

  • @NfhFjhdb-em1nq
    @NfhFjhdb-em1nq21 күн бұрын

    Masha allah mrt tndochi fafiye qmem

  • @Hayat-wz1bd
    @Hayat-wz1bdАй бұрын

    ወልድ ነዉ እደ በአላህ ማሽአላህ

  • @zuzanatube2002
    @zuzanatube2002Ай бұрын

    ፋዘር አያቴን ይመስሉኛል ሲያወሩ

  • @user-rd3rv9qx7k
    @user-rd3rv9qx7kАй бұрын

    ማሻ አሏህ ❤️❤️

  • @KKk-zo9mx
    @KKk-zo9mxАй бұрын

    ማሻአላህ🎉🎉የኔአባት

  • @fatumaomrem8491
    @fatumaomrem8491Ай бұрын

    ዘይኑ ሁሴን አያትህ አላህ ይራሀማቸው አባባ ሸህ አበበ ምርጥ ሰው ነበሩ እኛ ልጅ ሁነ ን ብርቱካን ሸጠው ለኛ ነበር እሚከፋፈሉት በልጅነታችን እኔ መቼም አረሳው የአክስትህ ልጅ እኔ ከዛው ከሰፈር ተሰባስበን 25ሳንቲም ያዳርሱን ነበር

  • @habrumedia_3863

    @habrumedia_3863

    Ай бұрын

    ያአሎህ ደስ እሚል ነገር ነው የነገርሽን ሳልደርስበት መቅረቴ ይቆጨኛል

  • @fatumaomrem8491

    @fatumaomrem8491

    Ай бұрын

    @@habrumedia_3863 በጣም ወላሂ ቀንበቀን ይሰጡናል አስቸውና የነ ኡስማን ሰይድ አባት አባባ ሸህ ሰይድ አካካይ ሙሀመድ ታረቀ አላህ የጀነት ይበላቸው አሁንማ አባገትየ 😏😏😏😏

  • @AwaLeyla-nr8te
    @AwaLeyla-nr8teАй бұрын

    ማሻ አሏህ❤❤❤❤

  • @SadieaSad
    @SadieaSadАй бұрын

    ماشاءالله تبارك الله

  • @user-tu5ss3bh6u16
    @user-tu5ss3bh6u16Ай бұрын

    ያገሬልጆች በርቱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-rt7my9he1p
    @user-rt7my9he1pАй бұрын

    ማሻ አላህ

  • @ktube8920
    @ktube892025 күн бұрын

    ፋፊ የባልሽን እህት እያሳደግሽ ነውዴ 🥰🥰

  • @madinaabdullah9255
    @madinaabdullah925525 күн бұрын

    ማሻ አላህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-lb6ol6ef2r
    @user-lb6ol6ef2rАй бұрын

    ማሸአላህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ud2ic9to1l
    @user-ud2ic9to1lАй бұрын

    ማሸአላህ

  • @user-mg2no9jp4n
    @user-mg2no9jp4nАй бұрын

    መሸአለ❤👍👍

  • @user-lz3ib7kj7q
    @user-lz3ib7kj7qАй бұрын

    መሸአላ🎉

  • @lulunegn8825
    @lulunegn8825Ай бұрын

    መሻአላህ

  • @user-wn6ch5wf4f
    @user-wn6ch5wf4fАй бұрын

    ማሻ አላህ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-mo8yr6cm7y
    @user-mo8yr6cm7yАй бұрын

    ማሻላህ

  • @JggGhuur
    @JggGhuur29 күн бұрын

    መሽአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-it5ux2yk9z
    @user-it5ux2yk9zАй бұрын

    መሺአላህህህ

  • @user-hw1hc2rb7m
    @user-hw1hc2rb7mАй бұрын

    የኔ አባት❤❤❤❤❤

  • @abdun3296
    @abdun3296Ай бұрын

    ማሽአላህ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @labeba3450
    @labeba3450Ай бұрын

    ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉

  • @fhffff4422
    @fhffff4422Ай бұрын

    ማሻአላህ 💐💐

  • @user-ld5ze3ig3c
    @user-ld5ze3ig3cАй бұрын

    ማሻአላሕ

  • @user-bp7jz2ro6q
    @user-bp7jz2ro6q24 күн бұрын

    ❤❤መሸአላህ

  • @toybamusah6882
    @toybamusah6882Ай бұрын

    መሽእላ

  • @user-ho7sj7db5z
    @user-ho7sj7db5zАй бұрын

    😢😢😢😢😢 እናታችሁ ስደት ህዳ እዳይሆንጂ

  • @eomoseman5509

    @eomoseman5509

    Ай бұрын

    አወ ስደት ነው ያለችው ባለፈው ወልዳ ነበር ተመልሳ ሳመጣ አቀርም ሊቃማ ይኑራት ጠለብ ትሁን ግን ማድሬ ሂዳ ትመለሳለች

  • @user-ld5ze3ig3c

    @user-ld5ze3ig3c

    Ай бұрын

    አይ ገርምም እኔ እናቱ የትሒዳነውእልነበር😢😢😢

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259Ай бұрын

    አባት❤❤

  • @makkiamakkia3478
    @makkiamakkia3478Ай бұрын

    መሸአላ ደስትላላችሁ ግን እናትህሳ

  • @sn-jn3eg

    @sn-jn3eg

    Ай бұрын

    አረብ አገረ ነች😢😢

  • @FentawAbate-vg9gv
    @FentawAbate-vg9gvАй бұрын

    ❤❤🎉 fafiye

  • @user-kf8fk5rw5z
    @user-kf8fk5rw5zАй бұрын

    እንኩአን ደህና መጣችሁ

  • @sweeff2079
    @sweeff2079Ай бұрын

    እናትሕሥ የት አለች

  • @user-qq8zk3om5k
    @user-qq8zk3om5kАй бұрын

    🎉🎉🎉

  • @ksaksa4449
    @ksaksa444924 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zaynabaa4034
    @zaynabaa4034Ай бұрын

    መዲና ነበሩ አባታችን የኔም አባት ጂዳ ይኖር ነበር

  • @user-hd9ox5cn3r
    @user-hd9ox5cn3rАй бұрын

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🎉🎉🎉🎉

  • @uaekalba3062
    @uaekalba3062Ай бұрын

    መሻአላህ ግን እናት የት የደ ነወ ወንዱም

  • @Balge-hl3ty

    @Balge-hl3ty

    Ай бұрын

    ሣወድ

  • @yarab4997
    @yarab4997Ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @user-wg7gl3ls1f
    @user-wg7gl3ls1fАй бұрын

    😍😍😍

  • @AsmaAsma-gz2cb
    @AsmaAsma-gz2cbАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @kamilamuye3035
    @kamilamuye3035Ай бұрын

    👍👍👍👍👍❤❤

  • @Samsung-kl9mp
    @Samsung-kl9mpАй бұрын

    😭😭😭😥😥👍👍👌👌❤️❤️🌹

  • @user-nq9vd7qi3p
    @user-nq9vd7qi3pАй бұрын

    ነብሰጡርናት። የምትሉ👍👍

  • @rabiaabdu750
    @rabiaabdu750Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @MmMm-se1zx
    @MmMm-se1zxАй бұрын

    ማሻአላህ ቅልጥፍ ያለች የልጅ ቅመም❤❤❤ እንኮን አደርሳችሁ

  • @ahmedtenaw1062
    @ahmedtenaw106225 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢

  • @GkhFuh
    @GkhFuhАй бұрын

    ግን እናቱስ ወልዳ ተመለሰች ስደት አይይ

  • @user-ig5kr9xg2z
    @user-ig5kr9xg2zАй бұрын

    ማሻ አላህ

  • @user-dz9jt5zc9s
    @user-dz9jt5zc9sАй бұрын

    ማሻ አላህ

  • @user-sn9ss9lz4k

    @user-sn9ss9lz4k

    Ай бұрын

    ማሻአላህ❤❤❤❤

Келесі