እነሆ ንጉሳችን !!! በሚሊንየም አዳራሽ - ከመጋቢ በጋሻው ደሳለኝ ጋር || begashaw desalegn - part 2

#tiktok #begashaw #zerfekebede

Пікірлер: 67

  • @alisemir2527
    @alisemir2527 Жыл бұрын

    አንተን ሳይ በሃሳቤ የመጣው የሚካኤል ሰርቫንቲስ አስቂኝ ድርሰት ዶንኪሆቴ ነው ። ራሱን የስፔን ጀግና አርጎ በራሱ አለም የሚኖር ወፈፌ። ደግሞ የድፍረትሕ! አንተን ለማፍረስ መለኮት ሰባት አመት ፈጀበት!! ። አቤት አደፋፈር!!።እግዚኣብሄር መቼም ቻይ ነው። ይህን ሁሉ ብልግና የሚታገስ። ጌታ ይገስጽህ።

  • @hirutmodenese9606
    @hirutmodenese9606 Жыл бұрын

    ወይይይይይይይይይይይይ ወንድሜ በጋሻው እግዚአብሔር ይማርህህህህህህህህህህህህ ወይኔኔኔኔኔኔ የጨዋይቱ ልጆች አረ ሰንቱን ስብከት በሠበክበት አንደበትህ ይሄንን መስማት ያማል ያማል በእውነት ቅድስት ድንግል ማርያም ትፈውስህ በእውነት ማመን ነው ያቃተኝ ህክምና በሌለበት ዘመን አሁንም ድረስ አብዛኛው የኢትዮጵያ ሀዝብ የሚፈወሰው በፀበል እንደሆን በሠበክበት አንደበትህ ይሄንን መስማት ያማል ለማንኛውም በቅርብ ቀን ወደ ቀጥተኛይቱ ኦርቶዶክስ ተመልሠህ ግርማ ሞገስህ ተመልሶ እንደማይህ አልጠራጠርም ከአለባበስህ ጀምሮ ክፉ መንፈስ እንደሆነ ያስታውቃል እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንንም ይማረን አሜንንንንንን ተግተን እንፀልይ እግዚአብሔር አምላክ ቅዱሳን መላእክቶች ፃድቃን ሰማእታት አና ፃድቃኖች ይርዱን አአአአአአአሜሜሜሜሜሜንንንንንን !!!!!!

  • @user-mf8he3kx2h
    @user-mf8he3kx2h Жыл бұрын

    አለባበስህ ክርስቶስን የገረፈው አይሁድ መስለሀል አዛኟ ትርዳህ ወይኔ😅😅😅😅😅 ከዚህ መንፈስ ይጠብቀን 😂😂😂😂😂 አተን ሳይህ ሠይጣን ተፈታ እዴ እያልኩ ነበር

  • @user-hu6xf1gg9n
    @user-hu6xf1gg9n

    ጌታ ይባረክ እንደዚህ ነው የሚአስመልጥ።

  • @tehetenakasahun8478
    @tehetenakasahun8478 Жыл бұрын

    ወይኔ በጋሻው ወይኔ ፈጣራዬ ሠው ተላልፎ ሢሠጥ ባንተ አየው መጨረሻዬን አሣምረው የሚባለው ለዚነው ለካ

  • @asegidbekele62
    @asegidbekele62 Жыл бұрын

    አይ በጋሻው ግሩም ጫዋች ሆነሃል!

  • @alisemir2527
    @alisemir2527 Жыл бұрын

    የእብድ ስብስብ። አሁን ይህ የጤነኛ ሰው አለባበስ ነው??። ደግሞ የድፍረቱ። መለኮት እኔን ለማፍረስ ሰባት አመት ፈጀበት። አቤት እግዚኣብሄር መቼም ቻይ ነው። ይህን ሁሉ ብልግና የሚታገስ!!።

  • @ZelalemEmena-js6xl
    @ZelalemEmena-js6xl Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ባንተ የጀመረውን ይጨርሰዋል በርታ አይዞህ

  • @nebeyatkifle2795
    @nebeyatkifle2795 Жыл бұрын

    Amen Amen amen beyesusem yelkal yelkal beyesusem

  • @abAb-ey4cn
    @abAb-ey4cn Жыл бұрын

    ወይኔ ወንድሜ እንዲህ ሆነህ ቀረክ ያሳዝናል

  • @firaolahmed153
    @firaolahmed153 Жыл бұрын

    Ba Simih Aganint Alawexanim way? Bilew sixeyikut Getaa Kiristoos Alawkachum new Milachew Getaachin Ena Medanitachin Eyesus Kiristoos Ersu Mn ale, Yenakush Hullu Wede Egrish Cama Sir Yisagdalu Tinbete Esayas 60:14

  • @warkunugusu6489
    @warkunugusu6489

    Tabarakuuu...zamanachiiihuu..❤❤❤❤❤

  • @adineg4651
    @adineg4651 Жыл бұрын

    ወይ አንተ ብለህ ብለህ ጎሊያድን መስለህ መጣህ??? ግን በተናቀው ዳዊት ትገነደሳለህ!!! በድጋሚ አሳዘንከኘ!!! ዮኒ ቱልቱላው ደከመውና አንተን ላከህ!!!ምስኪን!!!!!

  • @amisge
    @amisge Жыл бұрын

    What a wonderful actor .

  • @mikiyasgebre3351
    @mikiyasgebre3351 Жыл бұрын

    ye getayen ye Eyesus Kristosing Gerafiwoch/Killerochen Kuchii Style

  • @shewayebekele4200
    @shewayebekele4200 Жыл бұрын

    የአለባበስህ መልክቱ ምንድነው?

  • @kidest7selasea208
    @kidest7selasea208 Жыл бұрын

    ሙዚቀኛውን ጥሩለት እንጂጂጂ እእእ የመንፈስ ጭንቀቱ እንዲቀለው።

  • @abelaba
    @abelaba Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ባንተ ልሰራ ያሰበውን በፍጥነት እየሰራ አለምን በዎንገልን ያስዎርህ

  • @senaitmekuria9402
    @senaitmekuria9402 Жыл бұрын

    ጂል ሲጃጃል ምን ይሰብራል አለች አያቴ

  • @user-mf8he3kx2h
    @user-mf8he3kx2h Жыл бұрын

    ሰው ከሰው ወቶ ሲያብድ አሁን አየው ከተዋረዱት አንዱ ሁነሀል እውነትም ታመሀል ፈጣሪ ቀልብ ይስጥህ ስታሳዝን ወይ እመብርሀን

Келесі