Hewan Gebrewold - Munaye (Official Audio)

Музыка

2022 Hewan Gebrewold
hewan.lnk.to/hewan
vevo.ly/8urkfQ

Пікірлер: 682

  • @yemaruayu5695
    @yemaruayu56952 жыл бұрын

    ትግርኛ ሙዚቃ በዚህ እስታይል መስማት መቻል እራሱ ደስ ይላል ቆንጆ ዘፈን ❤❤❤👌

  • @DigitalDesignET

    @DigitalDesignET

    2 жыл бұрын

    Except you profile picture is evil.

  • @heavensweety7568

    @heavensweety7568

    2 жыл бұрын

    @@DigitalDesignET you Are Evil 😈

  • @hanahana8072

    @hanahana8072

    2 жыл бұрын

    @@DigitalDesignET what are you saying hi is hero

  • @mikail6242

    @mikail6242

    2 жыл бұрын

    👌👍🇻🇳👈🌹❤️

  • @hailemaryamgebru165

    @hailemaryamgebru165

    2 жыл бұрын

    @@DigitalDesignET evils known theme on evil persons but he is world class not ፎጤ እንዳንተ

  • @Lubapictures
    @Lubapictures Жыл бұрын

    እንደኔ ደጋግሞ የሚሰማ እጁን ያውጣ🙏 ሙነዬ ክሊፕ ብትሰሪለት የተዋጣ ስራ እንደሚሆን አልጠራጠርም❤

  • @eyeandear7329
    @eyeandear7329 Жыл бұрын

    ክሊፑ መቐለ ውስጥ መሰራት አለበት። የዚህ ያለፈው ሁለት የመከራ አመታት ማስታወሻ አድርጌዋለሁ ይህንን ዘፈን። በዚህ አስከፊ ጊዜ የምትወዱትን ሰው ላጣችሁ ፈጣሪ ያፅናችሁ። በህይወት የተረፈን ደግሞ ፈጣሪን ሁሌም እናመስግን።

  • @infoallaboutinformationand7622

    @infoallaboutinformationand7622

    Жыл бұрын

    Yessss❤❤❤❤clip in mekelle❤

  • @moryamartamarta9202

    @moryamartamarta9202

    11 ай бұрын

    Marta❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nugusetsegay9156
    @nugusetsegay91562 жыл бұрын

    ሄዋነየ አቲ ዓለም መን ከማኺ ንዘልኣለም ❤💛

  • @hikutihiku9023
    @hikutihiku90232 жыл бұрын

    አንቲ ኮኮብ አሜን ወራሲት(ወራሽ ለማለት ነው) ኪሮስ አለማየሁ!!! I listen this music and praying for #tigrai

  • @abosemoonsemoon6449
    @abosemoonsemoon64492 жыл бұрын

    ትግርኛችንን አንድ ደረጃ ከፍ ስላደረግሽልን ክብር ይገባሻል ሂዊ!

  • @alexanderkehase3891
    @alexanderkehase38912 жыл бұрын

    We love you hewan❤💛❤💛❤💛❤💛❤💛❤💛❤💛❤💛❤💛❤💛❤💛❤💛❤💛❤💛❤💛❤💛❤💛❤💛💛❤💛❤💛❤💛❤💛❤💛❤💛❤💛❤💛❤💛❤💛❤💛❤💛❤ፅቡቅ ስራሕ።

  • @fitseethio
    @fitseethio Жыл бұрын

    ሚኪ ጃኖ ምርጥ አሬንጅመንት ሰርተሃል .... ከኤልያስ መልካ በኃላ ትግርኛን በዚህ ደረጃ መስማታችን ድንቅ ነው :: 👏👏👏

  • @tewodorll6596
    @tewodorll65962 жыл бұрын

    ትርጉሙን በደንብ ባይገባኝም በጣምምም ልብ የሚነካና የሚያሳዝን ቅላፄ ያለው በጣም ምርጥ ስራ ነው!!! አሁን ሶስተኛየ ደግሜ እየሰማሁት ነው 👍

  • @mebrhitbirhane7088

    @mebrhitbirhane7088

    Жыл бұрын

    የፍቅር ነው እኔም ባሌ አማር ነው ተርጉሜ ነው የጋበዝኩት በጣም ሰለምዉደዉ

  • @eyobastudio6422
    @eyobastudio64222 жыл бұрын

    የፈጠሪ ፍጥረት ሁሌም ውብ ነው ስራሽን ከልቤ ነው የወደድኩት ያደነኩት ፡፡ፈጣሪ ጤናን እረጅም እድሜን የሰው ፍቅርን ይስጥሽ፡፡ ሁሌም እንወድሻለን በርቼ እህታችን፡፡

  • @melmeja
    @melmeja2 жыл бұрын

    አቦ በቃ እንታረቅ እንጂ! በጎሪጥ መተያየት ይብቃን። በሁለት ስልጣን ወዳድ ግሩፕ ጸብ የተነሳ የሶስት ሺህ አመት ታሪካችንን አናጠልሸዉ። ፍቅር ይሻለናል!

  • @eyerusalemkalayu4588

    @eyerusalemkalayu4588

    2 жыл бұрын

    😂😂😂😂

  • @dawitandualem2603

    @dawitandualem2603

    2 жыл бұрын

    እግዜር ይስጥህ... ሰው ሁሉ ቢያስብ

  • @henoklegesse405

    @henoklegesse405

    2 жыл бұрын

    😂😂😂

  • @majestictigray7914

    @majestictigray7914

    2 жыл бұрын

    ብልጦቹ! እስኪበቃቹህ ፈጭታቹህ ስታበቁ በቃቹህ አይደል፤ የ3ሺ ዓመት ታሪኩ ባለቤት አለው። ልክ እንደመዥገር መጣበቅ 😡

  • @KuwasFootball

    @KuwasFootball

    2 жыл бұрын

    @@majestictigray7914 bruh what you gonna do about it? Nothing actually. You dont actually know who is sticking here. Dont ruin some positive vibes here

  • @almazdesbele1837
    @almazdesbele18372 жыл бұрын

    ሄዋነይ ምቅርቲ ናይ ባሀቂ ደስ ዝብል ስራህ ትፋለይ ኢኪ ማዓረይ የቅኔልና ብፍላይ ከዓ እዚ ሙዚቃ ምስቶ እቲ ትርጉም ዝርድዓም ደቂ ዓደይ ብሐደ ተዝሰምኦ ክንደይ ደስ ምበለኒ እስቲ ፈጣሪ ይፈልጥ

  • @henokr.g.6215
    @henokr.g.62152 жыл бұрын

    "ፈጣሪውን" ኤልያስ መልካን ዳግም ያስታወሰን ድንቅ ቅንብር፤- "ሙነይ"! በ1990ዎቹ ዓ.ም አጋማሽ የማህሌት ገ/ገርግስን ትግርኛ ሙዚቃና የኪዳኔ ኃይሌን የኩናምኛ ሙዚቃ ያደመጠ የሙዚቃ አድማጭ በዘፈኖቹ ቅንብር ላይ አንድ ለየት ያለ የቅንብር ስልት እንዳስተዋለ አፈን ሞልቶ መናገር ይቻላል። እነዚያ ሁለት የብሔር ሙዚቃዎች ቱባ ባህላዊ እሴታቸውን ሳይለቁና በዘመናዊ መሣሪያ ሳይራቀቁ ከተለምዶው ድለቃና ድምታ በጥበብ ዘወር ያሉ፤ ግን ደግሞ ማራኪ ቅንብሮች ነበሩ። በተለይ በማህሌት ገ/ገርግስ "በይነ-ተሪፈ" የትግርኛ ሙዚቃ ውስጥ "ፈጣሪው" ኤልያስ ልቡ የሚሻውን ጆሮ-ገብ የጊታር ጨዋታ "ሜሎደስ" በሆነ መልኩ በከበሮው መካከል ያሰናሰለበት መንገድ የማህሌትን ግሩም ሙዚቃ ወደላቀ ደረጃ አድርሶት፤ የቋንቋው ተናጋሪ ከሆኑት አድማጮች ባሻገር ሁሉም የሙዚቃ አድማጭ በወጉ እንዲያደምጠው እድል ሰጥቷል። እንሆ የዘመኑ ኤልያስ መልካ አልጋወራሹ ሚካኤል ኃይሉ (ሚኪ-ጃኖ) ከጥንት ከጠዋቱ የጀመረው "ኤልያሳዊ የቅንብር ፀጋ"በእጥፍ በርክቶለት ከሰሞኑ በተለቀቀው የሔዋን ገ/ወልድ "ሙነይ" የተሰኘ የትግርኛ ሙዚቃ "እንሆ በረከተ-ዘ-ኤልያስ መልካ" ሲል ጀባ ብሎናል። ይህን ሙዚቃ ሚካዔል እንዴት በኤልያሳዊ የቅንብር ጥበብ እንደተጠበበት በሚከተለው ትንተና ለማስረዳት ይሞከራል፦ 1. ዜማውን የተረዳበት አረዳድ ከዚህ በፊት በዚህ የሙዚቃ ገጽ በተደጋጋሚ እንደተገለጸው ሙዚቃ ማቀናበር የሙዚቃ ማሣሪያን አፍ-በሚያሲዝ አኳኋን መጫወት መቻል እንዳይደለና፤ የሚቀናበረውን ሙዚቃ ስሜት ከልብ መረዳት እንደሚያስፈልግ በአስረጂነት በርከት ያሉ የቀድሞ የኤልያስ መልካን እና ሌሎችንም "አድማጭ" ሙዚቀኞች ሥራዎች ዘርዝረን አስነብበናል። ሚካኤል "ሙነይ" የተሰኝውን ዜማ ገና በእንጭጭነቱ ሲያደምጠው ዝም ብሎ ሙዚቃ እናድልሆነና ባህላዊውን የአዚያዚያም መሠረት ያለቀቀ ግን ደግሞ ልብን ሰረቅ የሚያደርግ "ቴክኒካዊ" አጨዋወት ከኪቦርዱ ውስጥ በርብሮ ማግኘት ነበረበት። እነደጣረውም በለሆሳስ ልብን እያሸፈተና በዝግታ ድም፤ድም እያለ የሚረግጠውን የዜማውን መሠረታዊ ምት በጥበብ አስማማው። 2. "ሜሎድስ" መሆኑና የ"ፈጣሪነት" ሚናን ከታላቁ የተማረበት መንገድ ሚካኤል ግሩም ጊታር ተጫዋች እንደሆነ ማንም ይመሰክርለታል፤ ይህ ማለት ግን በሙዚቃ ቅንብሮቹ ጊታርሩን በሚገባው ቦታ በጥበብ አስገብቶ ጥዑም የሆኑ የቁልፍ-ድምጾችን አጥግቦናል ማለት አይቻልም። እንደውም ቀደም ባሉት የስቱዲዮ ቅንብሮቹ በልጅነት መንፈስ በጊታሩ ያራገባቸውን በቅጡ ያልተቀናጁ ሥራዎቹን በቴውድሮሥ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) እና በ ጃኖ ባንድ ሙዚቃዎች ላይ አስደምጦናል። አሁን ግን ከእድሜ መጎልበትና የ"ሱፐር-ስታርነት" ድራማ ተሻግሮ "አዋቂ" ሙዚቀኛ ወደ መሆኑ ደረጃ በሚሸጋገርበት የዕድሜ ዘመኑ እንዲህ የተረጋጋና ፈጠራ የታከለበትን ድንቅ የሙዚቃ ቅንብር አስደምጦናል። 3. አላስፈላጊ ማደማማቂያና ማደናገሪያ የሌለበት አገባብ "ኢንትሮ"ና አውጣጥ ወይም 'ኤክስትሮ" መቸም አፈሩ ይቅለለውና ታላቁ ኤልያስ መልካ ወደመጨረሻ አካባቢ እየሰራቸው በነበሩ ሙዚቃዎቹ እነደተለመደው በበዙ ማባበያ ድምጾች ጆሯችንን ኮርኩሮ ወደ ሙዚቃው አንደርድሮ የሚያስገቡን አልነበሩም። ይልቁንም በሩቅ ያለ አውሎ ንፋስ ይመስል "መጣሁ መጣሁ" የሚል አንዳች ድምድም ወይም እንጉርጉሮ ቢጤ ድምጽ ጫር ያደርግብንና ድንገት የዘፋኙን ድምጽ ያሰማናል። ይህ ታዲያ አገባቡ ላይ ብቻ ሳይሆን አወጣቱም ጋ "ሄድኩኝ ሳይልና ሳይጣደፍ እያባበለና ቅር ቅር እያሰኘ እንደሚለይ ወዳጅ ሳናስበው 3 ና 4 ደቂቃዎችን ብቻ ፈጅቶ ይሄድብናል። ይህንን ሙዚቃዊ ቁምነገር በጥልቀት ለመረዳት የቤሪንና የጌቴን ሙሉ ሥራዎች ብቻ በጽሞና ማድመጥ መልሱን ይሰጣል። ሚካኤልም ይህንን የሔዋን ሙዚቃ ከአገበቡ ጀምሮ "ቨርሱንና ኮረሱን" ሳይቀር በጥንቃቄ ተሻግሮ በዝግታ የወጣበት ድንቅ ሙዚቃ ነው። ለዚህም ይመስላል ይህ ሙዚቃ ሰላሳ ጊዜ እንኳ በተደጋጋሚ ቢደመጥ የሚሰለች ያልሆነው። ከዚህ በላይ ሚካኤል ከመሠረታዊው ቅንብር ድምጾች ባሻገር እንደ ግብዓት የጨመራቸው እንደ የባሕር ውሃ ወለል የሚሉና ከበስተጀርባ የሚደመጡ የአንበሳ ማጓራትና የርግብ ማኩራራትን የመሳሰሉ ድምጾች በዋናው የቅንብሩ ሃዲድ ላይ እንደ ካባ ተደርበው ሙዚቃውን ግርማ እንዲያላብሱት አስችሏቸዋል። እዚህ ላይ ቅንብሮቹን "ማስተር" በማድርገ ወደ ጆሯችን በዚህ መንገድ እንዲደርስ ልዩ ችሎታውን እየተወጣ ያለውን የሙያ አባታቸውን አበጋዙ ሹዎታን ማንሳት ይገባል።

  • @kaleabfeleke7570

    @kaleabfeleke7570

    2 жыл бұрын

    Nice comment. Are you a professional or just music fan?

  • @bm-id2yq

    @bm-id2yq

    2 жыл бұрын

    thank you

  • @aklil_1996

    @aklil_1996

    2 жыл бұрын

    Bro..u r genius too. Marvellous Elias Melka

  • @RosaRosa-qq9du
    @RosaRosa-qq9du2 жыл бұрын

    ትግረኛ ባልችልም ወስጤ ወዶታል የማሰለች ለስለስ ያለ ሙዚቃ 😘😍😍😍😍😍😍

  • @user-xz1ep8el9s
    @user-xz1ep8el9s2 жыл бұрын

    የጎንደር ሰዉ ሁላ ሙነየን track ተደብቆ በ earphone እየሰማበት ያለበት ሁኔታ ነው ያለዉ what a masterpiece good job ሄone

  • @proudafrica7129

    @proudafrica7129

    2 жыл бұрын

    @@dawitmulugeta5053 ከመች ወዲ ትግራ ወደዳቹ😂😂😂

  • @danewhog1392

    @danewhog1392

    Жыл бұрын

    We are one people, people who try divide Ethiopia won't thrive.

  • @nahomberhe6946

    @nahomberhe6946

    Жыл бұрын

    😂😂😂

  • @eframboss7505
    @eframboss75052 жыл бұрын

    መንገዛ ጓልና ናዓና ናቆንጠርኪ በዚ ዝገርም ድምፅኪ ንካልኦት ብሕፍኒ ብሓቂ ቀኒአ ብቀፃሊ ክትውስኽና ተስፋ እገብር ሄዊ ሽኮር ብሉፅ ስራሕ።

  • @futureethiopia343
    @futureethiopia343 Жыл бұрын

    ይሄን ሙዚቃ በጣም ነው ምወደው ትርጉም...በስለሺ ቢሆንም

  • @zinabutesfamariam7084
    @zinabutesfamariam70842 жыл бұрын

    Really great work! I listened to it several times today and found many mistyped words in the lyrics like: እንደይ -> ክንደይ ፍቅርካ -> ፍቕርኻ ጓይታ -> ጎይታ አለም -> ዓለም እድመይ -> ዕድመይ እሳብ -> ክሳብ ህልመይ -> ሕልመይ እደጋ -> ዕዳጋ እድል -> ዕድል ቀኒኡኒ -> ቀኒዑኒ ከአደይ -> ኣብ ኢደይ ሰአሪ -> ሰዓሪ ሙናዬ -> ሙነዬ ሰባዬ -> ሰበዬ ሰብይ -> ሰበይ አብዝአልም -> ኣብዚ ዓለም ሰበይ አለኒ -> ሰብ ኣለኒ ንዘልአለም -> ንዘልኣለም ከምዳዕሮ ፅላ -> ከምዳዕሮ ፅላል መቀረት -> መቐረት ዝአደለካ -> ዝዓደለካ ሀሳብን ሻቅሎተ -> ሓሳብን ሻቕሎትን እበዝህ -> ይበዝሕ እንቁባህሪ -> ዕንቁባሕሪ አታ -> ኣታ

  • @assefahayelom1418

    @assefahayelom1418

    2 жыл бұрын

    I think the subtitle was written by someone who doesn't know Tigrigna.

  • @Yemichaellij12

    @Yemichaellij12

    2 жыл бұрын

    ዘብርህ ፅባይ ኩሉ ሰአሪ ->ዘብርህ ፀላም ኩሉ ሰዓሪ

  • @alulagebresas486

    @alulagebresas486

    2 жыл бұрын

    እቶም ደፋራት እዮም ፂሒፎሞ

  • @animation_computer6308

    @animation_computer6308

    2 жыл бұрын

    can u translate it

  • @brazilerio6964

    @brazilerio6964

    2 жыл бұрын

    Ye abath sem layem "serz"yegolewale Tesfa-mariam nw mehon yalebet

  • @biluhabtu6516
    @biluhabtu65162 жыл бұрын

    Clip yasfeligewal ehe music hewan gebrewold 👏🏽👏🏽👏🏽

  • @tigisttekleab858

    @tigisttekleab858

    2 жыл бұрын

    እዉነት እኔም እስማማለሁ

  • @lindunazu242

    @lindunazu242

    2 жыл бұрын

    እኔም እስማማለሁ 😘

  • @smpeefive

    @smpeefive

    2 жыл бұрын

    Yep100%

  • @tkfon5039

    @tkfon5039

    2 жыл бұрын

    le shemunam abresh srilet

  • @seadaseid6432

    @seadaseid6432

    2 жыл бұрын

    Love this song

  • @abiy7266
    @abiy72662 жыл бұрын

    ይሄ ሙዚቃ አፍላ እድሜ ላይ ሆነን ያሰቃየንን ፍቅር ያስታውሰኛል። ሌላው ደግሞ ይሄን ዘፈን ስሰማው ምን ስሜት እንዳሳደረብኝ ታውቃላችሁ? በዚህ ሰዓት የማስበው ያፈቀርኩት ሰው ሳይኖረኝ ግን ፍቅር እንደያዘው ዓይነት ሰው እንዲሰማኝ አድርጎኛል። ሄዋን በዚህ ዘፈን አሸንፈሻል። ስለ እውነት ወድጄሻለሁ። በርቺ!!!

  • @lamrotwerkutesfaye996

    @lamrotwerkutesfaye996

    2 жыл бұрын

    Tergumun ngrege bmaryam

  • @worldwideaverythig1913
    @worldwideaverythig19132 жыл бұрын

    ሔዋን በጣም ነው ማመሰግው በጣም ቆንጆ አልበም ነው 👏👏 እና እንደ ሰጀሽን youtub ላይ ሙዚቃውን playlist ወስጥ አድርጊው በደንብ ሙሉውን አልበም እንዲሰማ ያለዛ ያንቺን አንዱን ትራክ እየዘፈነ ሲያልቅ የሌላ ሰው ሙዚቃ ነው next የሚያመጣው እናም አስተካክይው ለማለት ያህል ነው

  • @brazilerio6964

    @brazilerio6964

    2 жыл бұрын

    Eshi astekakelahu thank you

  • @MillionBedo

    @MillionBedo

    2 жыл бұрын

    Use this kzread.info/head/PLmjecHCUI7sI3Wy791cdQviAgL81KDvc2

  • @growbigmystery8147

    @growbigmystery8147

    2 жыл бұрын

    can you tell me on how this can be done please?

  • @TENACHEN_
    @TENACHEN_2 жыл бұрын

    ተወዳዳሪ የሌለው ምርጥ ድምፅ። አሪፍ ቅንብር። ።ዝ!

  • @familytimeyebetesebgize9251
    @familytimeyebetesebgize92512 жыл бұрын

    Hulem 1 ber sizega lelaw yikefetal lanchim eneza sewoch Anchin yegodu simeslachew lanchi talak edil New yefeterut bekelalu Le hulum tederash honeshal berchi ❤️❤️❤️

  • @Sofi-ks3zo
    @Sofi-ks3zo2 жыл бұрын

    ትግርኛ አንቺ ስትዘፍኚ ብቻ ነው ስንኞቹ በደንብ የሚሰሙት ሄዊ❤

  • @sabrina492

    @sabrina492

    2 жыл бұрын

    ትግርኛ ስለማትችል ማለቴ ይአማርኛ ትግርኛ ተናጋሪ ስለሆነች ነው

  • @Sofi-ks3zo

    @Sofi-ks3zo

    2 жыл бұрын

    @@sabrina492 ተወልዳ ያደገችው መቀሌ ነው ትግርኛ አፍ መፍቻዋ ነው

  • @sabrina492

    @sabrina492

    2 жыл бұрын

    Oh really ? Emmm….Her accent ግን አይመስልም በደብ ከሰማሻት

  • @Sofi-ks3zo

    @Sofi-ks3zo

    2 жыл бұрын

    @@sabrina492 አክሰንት የላትም የአዘፋፈን ስልቷ ነው ጃሉድ ሲናገርና ሲዘፍን የተለያየ ነው ልክ እንደዛ ነው ሄዊ ደሞ ድድም ከበሮ አትጠቀመም ለዚያነው ቃላቶቹ የማይዋጡት

  • @romadiabrha253

    @romadiabrha253

    2 жыл бұрын

    @@sabrina492 ምንም ኣክሰንት የላትም pure ትግርኛ ነው እየዘፈነችው ያለቺው...ኣክሰንት የነ ሄለን በርሀ ትግርኛ ስትዘፍን ትንሽ ያስቸግራታል .ሄዋን ግን ትግራወይትም ናት ምንም ችግርም የላትም አንቺ ነሽ ትግርኛ በደንብ ማትችዪ ማለት ነው

  • @melakekedir8522
    @melakekedir8522 Жыл бұрын

    Miki bezi zefen ውስጥ ትታየኛለህ ሄዋን ምርጥ ዘፈን ነው የሰራችሁት ❤

  • @seadaabdela5865
    @seadaabdela58652 жыл бұрын

    hewan arife sera new በጣም ቆየን የትግረኛ ሙዚቃ ከሰማን ለጆሮ የማይጎረብጥ ስራ♥♥♥

  • @samuelabitew6030
    @samuelabitew60302 жыл бұрын

    this is what we call soulfull music..

  • @dj_hazeka.
    @dj_hazeka.2 жыл бұрын

    Hewany shkor ኬፍ ዘለዋ ደርፊ ሙነይ ሙነይ ❤❤❤🥰❤ ሄዋን ቆንጆ ፍቅር የሆንሽ ልጅ 🥰

  • @fanuelmergiaw4867
    @fanuelmergiaw48672 жыл бұрын

    ትርጉሙን አላውቀውም ግን በቃ ደስ ብሎኝ ነው ማዳምጠው ለወክ እንደ 'አነ’ 😍

  • @mltafo8505
    @mltafo85052 жыл бұрын

    ምንም ልንል እንችላለን ዝምብለን ሰማን። ግን ተገረምን!!!!¡

  • @DrkingTefera
    @DrkingTefera2 жыл бұрын

    ጥዑም ዜማን ፅቡቅ አገላልፃ ግጥምን ይበል ጓል ዓድና በርትዒ ካባኺ ብዙሕ ንፅበ ኢና የቀንየልና ጓል ትግራይ ኩሕሎ👌👌👌❤💛

  • @medaniteshetu8329

    @medaniteshetu8329

    Жыл бұрын

    አረ ተርጉሚልን

  • @DrkingTefera

    @DrkingTefera

    Жыл бұрын

    @@medaniteshetu8329 እናቱ የፍቅር ዘፈን ሆኖ በጣም መሳጭ ነዉ ወንዱን እምትገልፅበት ቃላትም በጣም ዉብ ናቸዉ

  • @fitse2716
    @fitse27162 жыл бұрын

    the most under rated album::!!! hewan your amazing!

  • @nahomdawit6655
    @nahomdawit66558 ай бұрын

    neana elki eki derfkya yelan kemza derfi ohhhh ❤🔥

  • @redetaschalew7296
    @redetaschalew72962 жыл бұрын

    ሳይገባኝ ማደመጥ ማቆም አልቻልኩም በጣም አንደኛ የሚደነቅ አልበም

  • @OliyadKing-zl5mo
    @OliyadKing-zl5mo Жыл бұрын

    I always need good tigrigna music wheather Eritrean or TIGRAY ❤❤❤❤

  • @hubechisgetachew6400
    @hubechisgetachew64002 жыл бұрын

    ሄዋን እህቴ በጣም ምርጥ አልበም ነው የሰጠሽን :: ትግርኛውን ደጋግሜ ብሰማውም ልጠግበው አልቻልኩም::

  • @nahomberhe6946
    @nahomberhe6946 Жыл бұрын

    This has become the one tigrawayti girl that I love and I. I am from Tigray too. I am amazed how our women are beautiful and strong. ❤️💛

  • @Fili12258
    @Fili122582 жыл бұрын

    Our Tigrigna Is So Beautiful!

  • @denaytdanu8488
    @denaytdanu84882 жыл бұрын

    ፅቡቅ ስራሕ መዓረይ የቀንየልና ❤💛🥰🥰🥰

  • @etsemelese6090
    @etsemelese60902 жыл бұрын

    ሄዋንዬ ትርጉሙ ባይገባኝም በጣም ቆንጆ ቀልብን የሚቆጣጠር ሙዚቃ ነው።

  • @selamawittakle455
    @selamawittakle4552 жыл бұрын

    ተወዳዳሪ የሌለው ምርጥ ድምፅ

  • @gravitytradingplcgravity3510
    @gravitytradingplcgravity35102 жыл бұрын

    qalat yebileyen shikerey mearey azee tehabine higus eye bezi musicaki gin erimat kitigebirilu zedli nayi zi gitimi atsehahifaki fidelat gega alewu ezia arimiya kalie no word my dear for u.

  • @assefahayelom1418
    @assefahayelom14182 жыл бұрын

    I can't stop listening to this song. Great work Hewi shukor

  • @mahletteka2103
    @mahletteka21032 жыл бұрын

    I can’t stop listening to this music.it’s excellent 👏🏻👏🏻👏🏻

  • @abrahakahsay
    @abrahakahsay2 жыл бұрын

    Hewan Tsibkti, Excellent song as always. keep shining my star!

  • @redietzenebe9666
    @redietzenebe9666 Жыл бұрын

    Even if I couldn't understood the meanings of the lyrics but I think its for someone we love the most..beautiful 😍

  • @raakuu2272

    @raakuu2272

    Жыл бұрын

    Shes saying endet endemwedeh kal yelegim, nurilege minamne new mitlew

  • @amanuel3005
    @amanuel30052 жыл бұрын

    ዋውውውው ሄዋነይ አንቲ ጅግና ግን ፍቅረያ ሒዝኪ ዲኪ።አደኛ ፈጣሪ ሰላም ጤና ዕድመ ይስጥች ሄዋና ወተት ጠጣሁት መጥፍትች አሁን ተመለሰለይ አስመራ እሄ ዘፈን መደገም አለበት

  • @abrahamtesfay6760
    @abrahamtesfay67602 жыл бұрын

    Am in love with this music❤️❤️❤️ Listening to it a lot😍 Well done ሓፍተይ!

  • @hermonysieni1149
    @hermonysieni11492 жыл бұрын

    I can’t even begin to express how beautiful ur voice is sistuka. The depth of the lyrics is just amazing. I hope we will get to see an amazing music video for this amazing song. Thank u for delivering an amazing album Hewiye. Bizu endedekemeshebet yasatawekal. Great work

  • @rahelelfiyos6655

    @rahelelfiyos6655

    2 жыл бұрын

    22@@@QC 0

  • @AnotherLevelContent
    @AnotherLevelContent2 жыл бұрын

    Betam konjo music ❤️😍🥰🤩😎🤯😁👍🏾betaemi tsubuk derfi ata monaye ata sebeye

  • @fitsumbulcha7927
    @fitsumbulcha79272 жыл бұрын

    What a magnificent music?… I’m deeply in love with this music. Thank you

  • @tigrayadey783
    @tigrayadey783 Жыл бұрын

    Gual Tigray shikor we love you😘😘

  • @selamhadush4387
    @selamhadush43872 жыл бұрын

    ሄዋነይ መዓረይ ብጣዕሚ እየ ዝፈትወኪ ደሰ ዝብል ስራሕ እዩ በርትዕልና። ካባኪ ከምዚ ዝበለ ብዙሕ ትግርኛ ክትሰርሒ ብተስፋ ይፅበ ምቅርቲ ❤️😘

  • @aberamulualem8669
    @aberamulualem86692 жыл бұрын

    ትግርኛ ጥራሕ ድረፊ ሰበይ 😍

  • @enkuye5138
    @enkuye5138 Жыл бұрын

    ይሄ ዘፈን ትርጉሙን ባላውቀውም በጣም ነው የወደድኩት 👍♥️

  • @zzoomtalent
    @zzoomtalent2 жыл бұрын

    What a piece of soul nourshing song! Keep escalating!

  • @starpin100asadad5
    @starpin100asadad5 Жыл бұрын

    Loved it ...long live 🇪🇷 and Tigray

  • @ruthgetachew6580
    @ruthgetachew65802 жыл бұрын

    Obsessed with this one. Perfect as always Hewan!

  • @HenosDagi
    @HenosDagi2 жыл бұрын

    This the best for me on ur Albem I listen 👂 many times keep shine

  • @alexanderkehase3891
    @alexanderkehase38912 жыл бұрын

    we need a lot of Tigrinya music from you💛❤💛❤💛❤💛❤💛❤💛❤💛❤💛❤💛❤💛❤💛❤💛❤💛❤💛❤💛❤💛❤💛❤💛❤

  • @theyas707

    @theyas707

    Жыл бұрын

    Her father is eritrean 😂

  • @tigrayadey783

    @tigrayadey783

    Жыл бұрын

    @@theyas707 no he’s not your liar eww you guys are so jealous of tegaru leave us alone ! She says hizi in this video get out !

  • @theyas707

    @theyas707

    Жыл бұрын

    @@tigrayadey783 she did say it in her interview on kana tv am not lying . Ante dedeb

  • @buraburee
    @buraburee2 жыл бұрын

    What a beautiful, soulful song! I love it so much that I've already memorized the lyrics - and I only understand part of it 🤩🤩

  • @assefahayelom8390
    @assefahayelom83902 жыл бұрын

    What a beautiful voice. I cant stop listening to your album (to this song particularly). Please make video clip to ሙነይ with tembien dance.

  • @manniga6730
    @manniga6730 Жыл бұрын

    Waw hewiye desbehalti tigrigna music... Ur music colour tigrigna is so amazing

  • @fassikaabebe5313
    @fassikaabebe5313 Жыл бұрын

    THIS music deserves at leqst 5 million views its so peaceful

  • @edom9589
    @edom9589 Жыл бұрын

    His song is always new to me. It reminds me of the person I love the most in my life Mule I'miss u so much

  • @Edward-rl5jk

    @Edward-rl5jk

    Жыл бұрын

    he's lucky

  • @wendwesengeze5686
    @wendwesengeze56862 жыл бұрын

    am in love with with this track...

  • @positivevive32
    @positivevive322 жыл бұрын

    Wow I would like to appreciate your energy the way u sing its different u take my breath from beginning to end, z flow it's Perfecto...🥰🥰🥰🥰

  • @milliontafese8433
    @milliontafese84332 жыл бұрын

    እህቴ በጣም ደስ ይላል። በጣም ተመችቶኛል በተለይ ሙነይ💚💛❤

  • @Fano_heroism24
    @Fano_heroism242 жыл бұрын

    I tried to find words to describe your performance but couldn't get even one other than listening over and over again.

  • @newayhabte1537
    @newayhabte15372 жыл бұрын

    I can't stop listening What a beautiful song We need more Tigrayian song please please please

  • @tomab4035
    @tomab40352 жыл бұрын

    Omg Hewan haftey kemey deyu gerami derfe we love you

  • @ethiopian2943
    @ethiopian29432 жыл бұрын

    Beautiful song!

  • @titarase9999
    @titarase9999 Жыл бұрын

    ሁሌም የምሰማት ሙዚቃ ናት ...❤

  • @johasavana3490
    @johasavana34902 жыл бұрын

    ♥️♥️♥️ ሄዋኔ በርችልኝ ድምጽሽ ገዳይ ነው ሊሰብርሽ ያሰበ ፈጣሪ የእጁን ይስጠው

  • @hamodaahmed2407
    @hamodaahmed2407 Жыл бұрын

    Waww Amezing song Hewan gebrewold ❤❤❤

  • @meseratcherenate8120
    @meseratcherenate81202 жыл бұрын

    Beautiful song thank you 🤩❤🙏

  • @hiwimillyman3681
    @hiwimillyman36812 жыл бұрын

    ሙነይ ኡፍ እንዴት ደስ እደሚል💖አንደኛ ነው።

  • @kirubeleshetu5466
    @kirubeleshetu54662 жыл бұрын

    Really great album you are one of the most promising woman musicians. Shine bright 💖 💕 💙

  • @Natty24_
    @Natty24_ Жыл бұрын

    በዚ ሙዚቃ ላንቺ ያለኝ ክብር እላይ ሆኗል❤

  • @amanueleyasu60
    @amanueleyasu602 жыл бұрын

    I LOVE IT, GREAT JOB😍, LISTENING IT ALL DAY

  • @cubic4617
    @cubic46172 жыл бұрын

    The lyrics pounding on my heart ❤️❤️❤️

  • @yoduismael7963
    @yoduismael79632 жыл бұрын

    Hewaneye betam konko berchi emiyawerubeshin atadamechi betam konko sera new yeseteshin tnx lot

  • @ariamtek986
    @ariamtek986 Жыл бұрын

    bejaki clip gberila hewaney ❤️❤️❤️ black weyzero 💋💋

  • @mikot4439
    @mikot44392 жыл бұрын

    Behold the age of a new genre for tigrigna music in Ethiopia

  • @thomasnigussie3105
    @thomasnigussie3105 Жыл бұрын

    በጣም የሚገርም ሙዚቃ👏👏👏

  • @fasilkiros2648
    @fasilkiros26482 жыл бұрын

    What a beautiful song love it

  • @zehabeshanew4818
    @zehabeshanew48182 жыл бұрын

    ለምን እንደሆነ እንጃ ይሄን ሙዚቃ ስሰማ እንባዬ ይመጣል 😍😍😍🤦‍💖🤦‍💖💖

  • @arifvid
    @arifvid2 жыл бұрын

    This is a 💎 from the truly touching and beautiful lyrics to your voice and the music arrangement Thank you 🙏🏽 Hewan I bet there is an acoustic version somewhere in the near future and it’s even more beautiful 😍

  • @peterzeresenay7541
    @peterzeresenay75412 жыл бұрын

    quality music recording with perfect melody & lyrics and perfect performance good job👏

  • @eliasadhana9158
    @eliasadhana9158 Жыл бұрын

    Hewan hafte be blessed with all things you want thanks for the beautiful melodies you keep blessing us with ❤❤💯🥰

  • @kalkidankassahun574
    @kalkidankassahun5742 жыл бұрын

    ❤❤ In love with this Music, Master class I always taught if someone could sing Tigreignya out of its traditional and usual beat. I almost listen to this a thousand times. Thumbs Up!!!❤👏👏👏

  • @meranfotube9419
    @meranfotube94192 жыл бұрын

    Hewan shkor ኣጆኺ

  • @meramak2207
    @meramak2207 Жыл бұрын

    I can't get enough of this masterpiece

  • @fasikateferi5065
    @fasikateferi50652 жыл бұрын

    My Favourite track from the album😍😍

  • @misrakguadu5407
    @misrakguadu5407 Жыл бұрын

    Thank you Hewaniye!! I LOVE THIS MUSIC 🎶 REAL MESSAGE FOR LOVERS!!

  • @meara6819
    @meara68192 жыл бұрын

    Besemawe besemawe letegebew alechalekum hewan betam merte album new👏👏👏❤❤❤

  • @hamudyabdu4750
    @hamudyabdu47502 жыл бұрын

    The best song so far with the best mixing

  • @fortune2704
    @fortune27042 жыл бұрын

    I like your music it's very unique and you try to touch everyone's cultural music bits and it makes it dynamic nice.

  • @EtuYeTadeLiji
    @EtuYeTadeLiji Жыл бұрын

    ቋንቋው አይገባኝም ግን በጣም ደስ ይላል ደጋግሜ ሁላ ነው ያዳመጥኩት ቆንጆ ስራ ነው

  • @yordanossisay9793
    @yordanossisay97932 жыл бұрын

    ስኤነዮ ኔረ I love this music

Келесі