🛑ሄለን ከቡርክ ጋር ተጣሉ ካልሄኩ አለችው😭

‪@marketube391‬ ‪@abtube7318‬ ‪@yetenbitube1‬ ‪@NahiTube1‬

Пікірлер: 1 100

  • @HeluTube940
    @HeluTube9403 ай бұрын

    ማርኬ100k በመግባቱ የተደሰተ ብቻ👍👍🎁🎊🎉

  • @HgGh-pd6rs

    @HgGh-pd6rs

    3 ай бұрын

    በጣም ደስ ይላል🎉🎉🎉🎉

  • @Keirkm.

    @Keirkm.

    3 ай бұрын

    ደምሪኝ

  • @zainasied615

    @zainasied615

    3 ай бұрын

    በጣም ደስብሎኛል🙏

  • @Arguyutibi

    @Arguyutibi

    3 ай бұрын

    Abrsh

  • @MekiyaKedir-te3sd

    @MekiyaKedir-te3sd

    3 ай бұрын

    በጣምኮንግራ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-kj7oe2td1m
    @user-kj7oe2td1m3 ай бұрын

    ማነው እንደኔ የሚወዳቸው ሄለንን አታስከፎት የምትሉ😢👍👈

  • @Arguyutibi

    @Arguyutibi

    3 ай бұрын

    Wina

  • @zainasied615

    @zainasied615

    3 ай бұрын

    እወዳቸዋለሁ እድከፉትም አልፍልግም😢

  • @user-pj4yf5tq8y

    @user-pj4yf5tq8y

    3 ай бұрын

    ዊና አንተ ልዩ ነክ በተለይ ለሄሉ አላህ አይለያቹ❤❤❤❤

  • @user-pj4yf5tq8y

    @user-pj4yf5tq8y

    3 ай бұрын

    ሁሉቹም ሱስ ነው የሆናቹበኝ ይጨነቀኛል ሳትመጡ ስትቀሩ ቶሎ ቶሎ ብቅ በሉ

  • @HahaBabba

    @HahaBabba

    3 ай бұрын

    እኔ እወዳችዋለሁ እሷን ሲከፉትም እኔም ይክፋኛል😢😢😢😢

  • @Aynalove3382
    @Aynalove33823 ай бұрын

    ፕራንክ ነው የምትሉ ላይክ❤❤❤😢

  • @LubabahAa8-xn6ei

    @LubabahAa8-xn6ei

    3 ай бұрын

    ኧረፕራንክበሆነ ወላሂ

  • @Aynalove3382

    @Aynalove3382

    3 ай бұрын

    @@LubabahAa8-xn6eiፕራንክ አብዝተውባታል ለዛ ይመስለኛል

  • @HahaBabba

    @HahaBabba

    3 ай бұрын

    አዎ ፕራክ ይሆንልን የምር😢😢😢

  • @nmlkklkk

    @nmlkklkk

    3 ай бұрын

    እዎ

  • @GoogleAcaont-vj6rg

    @GoogleAcaont-vj6rg

    2 ай бұрын

    ​@Lu😂❤❤❤❤😂😂😂😂❤😂😂babahAa8-xn6ei

  • @Firoye921
    @Firoye9213 ай бұрын

    ማርክ 100k በመግባቱ ይተድስተ ሰው ብቻ 👍👈ፕልስ ሄሉን አታስከፏት😢😢

  • @amnhwwduw5258

    @amnhwwduw5258

    3 ай бұрын

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @yarebehagrSitohemidiya
    @yarebehagrSitohemidiya3 ай бұрын

    🎉🎉ማነው። በስስት የሚጠብቃቸው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በያላችሁበት

  • @user-tu4bv5vk5i

    @user-tu4bv5vk5i

    3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰

  • @HgGh-pd6rs

    @HgGh-pd6rs

    3 ай бұрын

    ትለያላችሁ ምርጡቼ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DerbiBacheya

    @DerbiBacheya

    3 ай бұрын

    Winaye helu mini hona now gin prki now

  • @NasriahJordan

    @NasriahJordan

    3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @fevenmeliro9374

    @fevenmeliro9374

    3 ай бұрын

    አሜንንንንን❤❤❤❤❤❤

  • @user-ck6kl9bh5b
    @user-ck6kl9bh5b3 ай бұрын

    እሄ ቤኪ የሚሉ ልጅ ፕራክ ይደረግ ሁሌም ሚስጥረኛ ነው የፕራክ❤😂😂😂😂ይደረግ ፕራክ የምትሉ እደኔ👍👍👍

  • @zainasied615

    @zainasied615

    3 ай бұрын

    ሳህ😂😂😂

  • @Aynalove3382

    @Aynalove3382

    3 ай бұрын

    እረ ምስኪን ነው ባይሆን ይላመድ

  • @kanchanjiya8246

    @kanchanjiya8246

    3 ай бұрын

    ከመረረሽ ስካር ቃሚበት ይተውሻል. ፕራክ አያልቅባችሁም😅😅

  • @user-zp7ke6yf5v

    @user-zp7ke6yf5v

    3 ай бұрын

    ይቱብ ይክፈቱለት

  • @workitye539

    @workitye539

    3 ай бұрын

    አወ የምረ😂😂😂

  • @fatumaAdem-by3lf
    @fatumaAdem-by3lf3 ай бұрын

    አይከፈልበትም ቅመሞች አበረታቱኝ

  • @user-wo6vo5xe9f

    @user-wo6vo5xe9f

    3 ай бұрын

    ደምርኝ ውዴ

  • @user-fp4ly2tg6y

    @user-fp4ly2tg6y

    3 ай бұрын

    ሄሉየ የኔ ደርባባ ሙሉ ሴት ስወድሽ

  • @medinaa-tc7sr

    @medinaa-tc7sr

    3 ай бұрын

    ደምሪኝ ልደምርሽ ዉደ

  • @user-gd5jn1jp1h

    @user-gd5jn1jp1h

    3 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @user-wo6vo5xe9f

    @user-wo6vo5xe9f

    3 ай бұрын

    @@medinaa-tc7sr እሺ እንደማመር

  • @WiaTube770
    @WiaTube7703 ай бұрын

    ጓደኛየ እንዃን ደስ አለህ100k🙏🙏

  • @HgGh-pd6rs

    @HgGh-pd6rs

    3 ай бұрын

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Rahmet-gm4bj

    @Rahmet-gm4bj

    3 ай бұрын

    ቱ አስመሳይ ብሩኬን መስለሽ ጓደኛዬ አላልሽም

  • @user-yl1jh4tm5m

    @user-yl1jh4tm5m

    3 ай бұрын

    እረ ወየው 🤣🤣 ​@@Rahmet-gm4bj

  • @user-gs6nb6el9w

    @user-gs6nb6el9w

    3 ай бұрын

    😂😂👍

  • @sfggndfc-79

    @sfggndfc-79

    3 ай бұрын

    ክክክ ወይ ጉድ የውሸት ጥግ አይሁ

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba53353 ай бұрын

    ማርኬን እና ሄሉን የምትወዱ እስኪ👍👍 ሄሉ የኔ ደርባባ😍😘

  • @ekramtube6423

    @ekramtube6423

    3 ай бұрын

    ዉደ ደምሬኚ❤❤❤

  • @HahaBabba
    @HahaBabba3 ай бұрын

    ሄሉ የማርክ ድምቀት ነት እምትሉ❤❤👍👍👍

  • @RabeaNow

    @RabeaNow

    3 ай бұрын

    በትክክል ናት❤❤❤❤❤

  • @HahaBabba

    @HahaBabba

    3 ай бұрын

    ​@@RabeaNow❤❤💋

  • @ekramtube6423

    @ekramtube6423

    3 ай бұрын

    ዉደደምሬኚ❤❤❤

  • @yttugyygttff5531

    @yttugyygttff5531

    3 ай бұрын

    ትክክል ነው

  • @Helutube-tv3ce
    @Helutube-tv3ce3 ай бұрын

    ማርክ እና ሄሉ ደስይላል የምትወዱአቸው እስቲ በላይክ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Keirkm.

    @Keirkm.

    3 ай бұрын

    ደምሪኝ ቆጆ

  • @user-qj8dh3cw1o

    @user-qj8dh3cw1o

    3 ай бұрын

    🎉🎉❤❤❤❤

  • @genet_tube

    @genet_tube

    3 ай бұрын

    እስክ ደሙርኝ ፕልስ

  • @user-cp3jd1jx3u
    @user-cp3jd1jx3u3 ай бұрын

    ብሩኬ እኮ ይለያል ለሴት ልጅ የሚሰጠው ክብር 😢ዊናን ለማን ትተሽ አለ😢

  • @user-yg5nu6uw3f

    @user-yg5nu6uw3f

    3 ай бұрын

    ባትክክል 🥺

  • @afiyatube6273
    @afiyatube62733 ай бұрын

    እቺን ኮምንት ያምትንቡ ሁሉ ያማታ እንጅራ ፍጣሪ ይስጣችሁ👍👍👍

  • @ekramtube6423

    @ekramtube6423

    3 ай бұрын

    ዉደደምሬኚ❤❤❤

  • @ekramtube6423

    @ekramtube6423

    3 ай бұрын

    አሚን ዉደ❤

  • @user-ok1om1il1v

    @user-ok1om1il1v

    3 ай бұрын

    አሚንን

  • @eamameyeamamey3575

    @eamameyeamamey3575

    3 ай бұрын

    አሜን❤

  • @Tayba-lb5su

    @Tayba-lb5su

    3 ай бұрын

    አሚን❤❤❤

  • @Munayementawochumam
    @Munayementawochumam3 ай бұрын

    እኔን ክፍት ይበለኝ የኔ ህፃን እኔን እሺ ውዴ😢😢

  • @user-hi7kp8cv5u

    @user-hi7kp8cv5u

    3 ай бұрын

    የኔ ምርጥ ወንድምዊናዬ😢😢

  • @user-hp1mk5qo2p

    @user-hp1mk5qo2p

    3 ай бұрын

    የኔውድ አይክፍብን❤❤❤❤

  • @user-pk1xg2tt5h

    @user-pk1xg2tt5h

    3 ай бұрын

    አደለም ፌክአካዉት ነዉ እረ​@@user-hi7kp8cv5u

  • @user-cp3jd1jx3u
    @user-cp3jd1jx3u3 ай бұрын

    ሄሉየ ሀይለኛ ፕራንክ አደረግሻቸው 😅የባለፈው በህፃኗ ልጅ ያደረገሽን ማርክን ሰራሽለት😊 የዊና የዋህ እህት❤የማርክ ንግስት ዊናን ትተሽ የትም አትሄጅም ከቡታጅራ😊

  • @iui44i22

    @iui44i22

    3 ай бұрын

    እሳሳሳ😂😂

  • @Aynalove3382
    @Aynalove33823 ай бұрын

    አንደኛነኝ ማነው እደኔ ማርክ 100k ስለገባ ደስስስስ ያለው ላይክ እንኳን ደስስስ አላችሁ❤❤❤

  • @Sarah-ur6ox

    @Sarah-ur6ox

    3 ай бұрын

    እኔ❤

  • @HahaBabba

    @HahaBabba

    3 ай бұрын

    እኔ የምር❤❤

  • @Aynalove3382

    @Aynalove3382

    3 ай бұрын

    @@HahaBabba❤❤❤

  • @user-ok1om1il1v

    @user-ok1om1il1v

    3 ай бұрын

    እኔ

  • @ritalema9810
    @ritalema98103 ай бұрын

    አረ ፕራንክ መሆን አለበት በዊና ጨክነሽ አትሄጂም😢❤❤❤

  • @zemzemgashu2989
    @zemzemgashu29893 ай бұрын

    ፕራክ ነው የምትሉ በላይክ አሳዩኝ

  • @user-vs2ei4rr2t
    @user-vs2ei4rr2t3 ай бұрын

    ፕራክ መሆን አለበት ሄሉየ እነዚህን የመሰል ወድሞቺ እያሉሺ እደት ይከፋሻለ😢😢😢😢😢😢

  • @user-qg4nf6yu3b
    @user-qg4nf6yu3b3 ай бұрын

    ማነው እንደኔ ደስ ያላችሁ ማርክ 100kስለገባ እስኪ በላይክ ገለፁልኝ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hana_699
    @hana_6993 ай бұрын

    ሄሉ ለፕራንክም እንዳዛ አትናጌር እኔም እንዳች እያወራው እሄው በስው ሀገር እስቃያለው ከስማይ በታች እይዴ ኢትዮጵያ እምመች ሀገር የለም ከዛ ወተሽ ለአንች ሙቀት ና ብርድ ይበቃሻል😢😢😢😢

  • @user-tr5tw1yq3e
    @user-tr5tw1yq3e3 ай бұрын

    ሄሉዬ የኔ ቆጅ የዊና እና የቡርክ ታናሿ የማርክ ንግስት ፕራክ መሆን አለበት መቸም😢😢😢

  • @RabeaNow
    @RabeaNow3 ай бұрын

    ማነው እደኒ ሄሉን የሚወዳት ❤❤❤❤❤👍👍👍አሳዩኝ የኔሴት ሄሉዬ እወድሻለሁ💋💋💋💋

  • @HahaBabba

    @HahaBabba

    3 ай бұрын

    እኔ አለሁ ሞቼ ነው እምወዳት❤❤❤

  • @RabeaNow

    @RabeaNow

    3 ай бұрын

    ❤❤❤❤💋💋​@@HahaBabba

  • @fal7583
    @fal75833 ай бұрын

    ብሩኬኮ ጓደኛ ሳይሆን ወንድምነው ታላቅወንድምሽአይደለሁአለ አሏህ ልቦናህንአይቀይርብህ

  • @user-nl4gt6ei2b
    @user-nl4gt6ei2b3 ай бұрын

    ሄሉዬ እዳትሄጅብን ዊናን ለማን ትተሽ ነው ብራክ መሆን አለበት

  • @user-rh2un1qs2f
    @user-rh2un1qs2f3 ай бұрын

    እርስ በርሳቹህ ፕራክ ተደራረጉ እኛን ግን አታድርጉን ንገሩን ብዙ ሰውይጨነቃል

  • @alemneshjemal1388

    @alemneshjemal1388

    3 ай бұрын

    አው ከምር🤣🤣🤣🤣🤣❤❤

  • @user-mm4ch5fm7z
    @user-mm4ch5fm7z3 ай бұрын

    ሄሉ በፈጣሪ ስም ኧረ አትሂጅብን ብራንክ ነዉ በሉን😢😢😢

  • @ghghghh217

    @ghghghh217

    3 ай бұрын

    ነዉ አይዞሽ😅😅😅😅

  • @user-hi7kp8cv5u

    @user-hi7kp8cv5u

    3 ай бұрын

    😢😢😢😢😢

  • @user-hs8dd9ht8e
    @user-hs8dd9ht8e3 ай бұрын

    ሄሉየምርነውበፈጠረሸእያወቅሸያላችእደማይሆንለት

  • @user-ln5be1dj5w
    @user-ln5be1dj5w3 ай бұрын

    100kዋውውውው እንኳን ደስ አላችሁ ፕራክ መሆን አለበት ልጨርሰውስኪ

  • @dessiemamo2145
    @dessiemamo21453 ай бұрын

    helluye prank endehone awekalehu gen lemeqedesh abatesh ena leyu keber lalew wina wendemesh setey endih syenet denekera hasab akume

  • @monashwarga8446
    @monashwarga84463 ай бұрын

    እረ ሄሉ እየቀለድሽ መሆን አለበት የምን መሄድ ነው😢😢

  • @hulugebchanel6659
    @hulugebchanel66593 ай бұрын

    የማርክ ወዳጆች እስኪ 👍👍👍👍😍😍❤️❤️

  • @hayat227
    @hayat2273 ай бұрын

    ያኡምሪ 😢😢ሢከፍሺይከፍኛል ሄሉ የትምአቲጂ ማር አይዞሺ😢😢

  • @2-iu2co
    @2-iu2co3 ай бұрын

    የመዳም ቅመሞች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የኛ ብርታቶች🎉🎉🎉❤

  • @user-wo2rv2li8i
    @user-wo2rv2li8i3 ай бұрын

    ሲጠብቃችሁ ነበር እንኳን በሰላም መጣችሁ ማርኩ እንኳን ደስ አለ 100k🎉🎉🎉🎉

  • @user-gs6nb6el9w
    @user-gs6nb6el9w3 ай бұрын

    ማርክዬ ሄሉዬ እንኳን ደስ አላቹ100k🎉🎉ይገባቸዋል የኔ ሱሶች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ev8to2ws5g
    @user-ev8to2ws5g3 ай бұрын

    ኘራክ ሰተደራረጉ እኛንም አታድርጉ በአላህ መጀምርያ ለኛ ኘራንክ እደሁ ነገሩን ሆሆሆሆ😂😂😂😂

  • @ssa1323

    @ssa1323

    3 ай бұрын

    እኮ

  • @Yekoselewulbe

    @Yekoselewulbe

    3 ай бұрын

    እኮ ያሳስቡናል አበዙት

  • @user-rx4vb8xk3d

    @user-rx4vb8xk3d

    3 ай бұрын

    😂😂😂

  • @user-py4ui3ef6r

    @user-py4ui3ef6r

    3 ай бұрын

    Heko❤❤❤❤❤

  • @OkOk-re3ut

    @OkOk-re3ut

    3 ай бұрын

    እኮ 😂

  • @user-vi5tq8ys7i
    @user-vi5tq8ys7i3 ай бұрын

    እኔን የክፋኝ ውድ ተይ አይክፋሽ ደሞ ዊናን ላማን ትተሽ ነው ምትሄጂው ብሩኬ ግን ለአንተ ቃላት አጣሁልክ በቃ ትለያለክ

  • @etetewami9042
    @etetewami90423 ай бұрын

    ❤❤ ሔሉ ልጄ አንቺ ጎበዝ ጠንካራ አስተዋይ ነሽ ። ምነው በስመአብ በይ።።ሔሉ ዊናየ ምን ይሁን ብለሽ ነው።። አባትሽ ልጄን ይዞ ጠፋ ብለው ችግር ይፈጥራሉ።። ተይ ልጄ ትእግስት ያሸንፋል። ታገሺ በመቤቴ ማርያም።።

  • @user-dj3mj2zb3s
    @user-dj3mj2zb3s3 ай бұрын

    በጣም ደስ ይላል መቶ ኤገባችሁ አንች ደግሞ ከቤተሰብወተሺነዉ እንዴት ማርክ ይዞሺ እሚሄድ ሄሉየ ጠንካራ ልጂ ሁኚ ቀልድሺን ካልሆነ ነዉ ግን

  • @TUBE-zz5ji
    @TUBE-zz5ji3 ай бұрын

    ደስ ብሎኛል መርክ 100K ስለገበ እንከን ደስአለቹ ቤታሰብ❤❤❤❤

  • @GkHc-zq7wk
    @GkHc-zq7wk3 ай бұрын

    ፕራክ ነው ብድሯን እየመለሠነው ግን ታው ተመልካቺን ፕራክ አታድርጉ ብዙወቻቺን እየደነገጥን ነው እባካቺሁ ታው ማርኪዬ100k ሥለገባህ እኳንም ደሥ አለህ ማሻአላህ ደሥብሎኛል

  • @mesimes3427
    @mesimes34273 ай бұрын

    Yena konjoo yesew.hagerr.eko.ayimechim.mane.enda.hagerr😢

  • @jerrymesfin2034
    @jerrymesfin20343 ай бұрын

    ሄሉ ግን በጣም በዉስጧ የሆነ ነገር ያስጨነቃት ያልተመለሰላት ጥያቄ ያለ ይመስለኛል በጣምም ከሳች😢

  • @Senaytgonderwa
    @Senaytgonderwa3 ай бұрын

    ፕራንክነውበሉኚ❤❤😂

  • @HahaBabba
    @HahaBabba3 ай бұрын

    ፕራክ ነው እምትሉ 👍👈😂

  • @zainasied615

    @zainasied615

    3 ай бұрын

    ሳህ😂

  • @user-qz8ym5um8l

    @user-qz8ym5um8l

    3 ай бұрын

    በጣም ይጨልሉብናል ሠሞኑን ደሞ ፕራክ ሁኗል በቃ😂😂😂😂

  • @HahaBabba

    @HahaBabba

    3 ай бұрын

    አዎ የምር ጨልሉበና ደሞ እኛን ነው ፕራክ መድረግ የያዙት😂😂ምን አለርኢሱን ፕራክ ቢሉት😢😅

  • @user-np5db9fq6k

    @user-np5db9fq6k

    3 ай бұрын

    እኔአለሁኝ😂😂

  • @user-qz8ym5um8l

    @user-qz8ym5um8l

    3 ай бұрын

    @@user-np5db9fq6k ነይ የኔ ቆንጆ እኔና አንች እንጋባ የኔ ስደተኛ

  • @medinaalimedina
    @medinaalimedina3 ай бұрын

    ሄሉዬ ማርክ እንኮን ዴስአላችሁ ሲቀጥል ሄሉየምርሽነው ወይስ ብራክነው 😢😢😢😢😢የትስነው የምትሄጄው💕💕💕💕💕

  • @hgyy2926
    @hgyy29263 ай бұрын

    ግን ሄለን እኔ ብቻ ነው ያልተመለስ ጥያቅየ በውስጥዋ ያላት የምመሰለኝ ?????

  • @tube-zq8ot

    @tube-zq8ot

    3 ай бұрын

    እኔ ሁሌ ነዉ በዉስጧ የሆነ ትልቅ ሚስጥር ያለ ይመስለኛል ዊይናም

  • @Firoye921

    @Firoye921

    3 ай бұрын

    ሚ ቱ 🎉

  • @user-ii8vi9or5t

    @user-ii8vi9or5t

    3 ай бұрын

    Awe welhi❤❤

  • @user-lx6wh4hg2r

    @user-lx6wh4hg2r

    3 ай бұрын

    እናቷ ኮ በህወት ሳለች ኣታቃትም መሰለኝ ለዛ ነዉ መሰለኝ😢

  • @hgyy2926

    @hgyy2926

    3 ай бұрын

    የኔ እናት ለዛ ነው ሁሌም ደስተኛ የምትመስለው ግን ጭንቀት ኣላት 😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-uh3np9nv5m
    @user-uh3np9nv5m3 ай бұрын

    ማርያምን መሄድ ከፈለግሽ ካገር መዉጣት ካሰብሽ ተሰብሰበን እንሄዳለን ሲል ቡርኬ ሳላሰበዉ እባ ተናነቀኝ ቡራ የዋህ ነዉ በጣም ምን አይነት ፍቅር ነዉ አይለያያችሁ ክፉ አይንካችሁ ሁሌም ሴቁልኝ

  • @AlemZewde-bs2tf
    @AlemZewde-bs2tf3 ай бұрын

    እንኳን አንቺ ውይናን የመሰለ ወንድምሽ ጋር እየኖርሽ እኛም በሰው ሀገር እየኖርን ሰለቸኝ አላልንም ተይንጂ❤❤❤❤❤

  • @eamameyeamamey3575

    @eamameyeamamey3575

    3 ай бұрын

    ትክክል እናቱ ውሀ የሄደችበትና የሞተችበት እኩል ያለቅሳል የሚባለው ተረት ሆነ

  • @user-wo4jn8qk2h
    @user-wo4jn8qk2h3 ай бұрын

    Yeti abeshi leteji nw Congratulations 100k🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @weloyewa527
    @weloyewa5273 ай бұрын

    እንኳን ደስ አላችሁ 100k በመግባታችሁሁሁ👌👍👍👍👍 አይዞሽ እማዬ በርች😥😥

  • @Saida-on5rg
    @Saida-on5rg3 ай бұрын

    ሄሎ የሌለን ለምን ይጠፋል አይዞሽ ያልፋል እኛ ከአንቺ ብዙ ነገር ምንጠብቅ ሰዎችን ሄሎ የኔ ቆንጆ ለመሄድ አስበው የኔ ውድ ነው የሚታሰበው ወሎ ነገር ያልፋል ፈጣሪ ያለው ማለት ነው

  • @user-zz6yf9sl9k
    @user-zz6yf9sl9k3 ай бұрын

    ሔሉዬየኔ ስስት❤❤ቡራ አሳዘነኝ የጓደኝነትጥግ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤

  • @freywoldu9901
    @freywoldu99013 ай бұрын

    ሄሉየ ማንኛዉም ሰዉ እኮ ደሰተኛ ሁኖ የሚኖር የለም አና ሁሉም በትግስት የማይ ታለፍ ነገር የለም አይዞሽ አሺ አና ዊናታስ ለማን ትተሽ ነዉ የሚትሄጅዉ የማይታሰብ

  • @SeniLove-jw8gv
    @SeniLove-jw8gv3 ай бұрын

    አረ ምንድነዉ ግን ፕራንክ ነዉ በሉኝ ኤሉ አንቺም ጀመረሽ አይ ደሞ ሳያልቅ የሚዘጋዉ ነገር የሰዉ ልብ አንጠልጥለዉ 😂😂😂😂

  • @asioupiaasioupia2276
    @asioupiaasioupia22763 ай бұрын

    ማርክዬ እና ሄሉዬ እዳይከፋሸ😢😢 እንኳን ደሰ አላችሁ ይገባቸዋል❤❤🎉🎉🎉

  • @zainasied615
    @zainasied6153 ай бұрын

    ብሩኬየ የወድምነት ጥግ ለሴት ልጁ ያለህ ክብረ ስወድልህ እናተን ሳይ እደናተ ባድነት የምንጫወትበት ሰፍሬየ ይናፍቀኛል በትዝታ አለቅሳለሁ ስደት ብታተነን😢😢😢😢 ብቻ እወዳችሆለሁ

  • @user-vw7sg5tm4u
    @user-vw7sg5tm4u3 ай бұрын

    100k ገቡ እነማርቆስ ዋውውው እንኳን ደስ አላችሁ ሄሉ 👍👍👍

  • @butte4338
    @butte43383 ай бұрын

    Ineni prank litarigi inedehoni yasitawuqibishale🎉100k🎉🎉🎉

  • @user-qd3sf1mi1r
    @user-qd3sf1mi1r3 ай бұрын

    ማርክዬ ሄሉ እኳን ደስ አላችሁ 100ኬይ ስለገባችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Zuzutube113
    @Zuzutube1133 ай бұрын

    ሌላስ የለሽም በሀገሯ ተቀምጣ ከፍቶኜል😂😂😂

  • @Mame12793

    @Mame12793

    3 ай бұрын

    እኮ😂😂😂

  • @sifenshume7726
    @sifenshume77263 ай бұрын

    ዋው ማርክ 100ክ ገባ እንኩዋን ደስ አላችሁ🎉🎊🎈ቡራ ምርጥ ወንድሜ ሄሉዬ የኔ ቆንጆ ስወድሽ እርጋታሽን በጣም ነው የምወድልሽ 😍

  • @user-gs4zy3ko3v
    @user-gs4zy3ko3v3 ай бұрын

    የኔ ውድ ሄሉዬ አይዞሺ ሲከፍሺ አልወድም 😢😢😢😢እረ ብራክ ነው በሉኝ❤❤❤❤

  • @alahamalaham
    @alahamalaham3 ай бұрын

    ሠሞኑን ፕራንክ ተነሥቶባቸዋል አትመኑ ሄለን መቸም ወድሞን ትታ አትሂደም ሙታነዉ የምትወደዉ

  • @user-yq9po1sy5v

    @user-yq9po1sy5v

    3 ай бұрын

    መጥቶባቸዋል ክክክክክ😅

  • @hayte.mohammed8011
    @hayte.mohammed80113 ай бұрын

    እልልል ማርኬ እኳን ደሥሥሥሥ አለክ አ100k ሥለገባክክ ይገባሀልልል ወላሂሂሂ

  • @tbaheru
    @tbaheru3 ай бұрын

    ሄሉየ ምነካሽ ውደ ደስታችሁ ነው እሚያስደስተን

  • @sarasara4411
    @sarasara44113 ай бұрын

    ብሩኬ የኔ ልዩ አንቴ እኮ ትለያለክ❤

  • @HaymiTube138
    @HaymiTube1383 ай бұрын

    congregation 100k🎉🎉🎉

  • @user-fy2fm1sr1r
    @user-fy2fm1sr1r3 ай бұрын

    ማረክ እንኳን ደስ አላችሁ 100k በመግባቱ ደስ ብላኛል ❤❤❤👍👍😍😍

  • @rahimahtah6644
    @rahimahtah66443 ай бұрын

    ማርክ እካን ደስ አለህ 100k ገባህ እደኔ መቶሽ በመግባቱ ደስ ይለው

  • @user-ud8so1ci4f
    @user-ud8so1ci4f3 ай бұрын

    አይሆንሚ እህቴ የኔ ቆንጆ ሚክንየቱሚ ጀግነ አበት ጀግነ ወዲሚ አለሺ በዘ ለይ ሚሪጥ ጎደኞቺ አሉሺ ሚንሚ እንኮን ቢከፈሺ በፈጠሪሺ አዉሪዉ እሱ ሁሌሚ ለኛ ቅሪቢ ነዉ

  • @user-iw1et3ul2p
    @user-iw1et3ul2p3 ай бұрын

    ሄሉዬ የኔውድ ፕራንክ መሆን አለበት❤

  • @NattyTube2bi
    @NattyTube2bi3 ай бұрын

    congra brother 100k🎊🎉🎉

  • @kaabbaashinagaasaa5506
    @kaabbaashinagaasaa55063 ай бұрын

    Congregation merkiye❤❤❤❤❤100kgebaw

  • @user-ct1wr5fh7l
    @user-ct1wr5fh7l3 ай бұрын

    ብሩኬ መልካም ጓደኛ ነህ ጀመአችሁ ሉላችሁም በጣም ታምራላችሁ 🎉

  • @user-iy2up4ue9m
    @user-iy2up4ue9m3 ай бұрын

    ሄሉየ የኔ ውድ ስወዳችሁ በፍቅር ኑሩልኝ❤❤እኔን ይክፋኝ

  • @user-ix8gj6pk4u
    @user-ix8gj6pk4u3 ай бұрын

    ምን ሆንሽብን ሄሉዬ

  • @samira7639
    @samira76393 ай бұрын

    ማርክ ሳይመጣ አለቀ ሄሉዬ አረ ተይ ሁሌም እሄዳለዉ ወዴት ነው የምቴጂ እየቀለሽ መሆን አለበት የኔ ቆንጆ💝💞💞💞

  • @giasbdiqHawa-ux2iq
    @giasbdiqHawa-ux2iq3 ай бұрын

    ሄለን ወላሂ አይክፍሸ ውድ ሁሉም ያልፍል ማር አትህጀ ተይ ተይ ተይ ተይ 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @tsga19
    @tsga193 ай бұрын

    እንኳን ደስ አላቹ ማርኬና ሄሉታ❤🎉🎉🎉🎉🎉100k🎉🎉🎉❤❤

  • @user-sm9ck4iy7z
    @user-sm9ck4iy7z3 ай бұрын

    አደኛ ነኝ❤❤❤❤ እፍ የጓደኝነት ጥግ ቡራየ ሂሉየግን ተይ አታስቀይሜችው😢

  • @nasibamuzmal4711
    @nasibamuzmal47113 ай бұрын

    እንኮን ደና መጠቹሁ ሄሉዬ እኛንም ፕረክ እየረግሽን ነው አረ ተይ ለቃልድም አተስብው ዊነንስ ለመን ትተሽ ወይስ የበለፈው ብድር ለመማለስ ፕረክ ነው

  • @YechaluTasew-ki4pb
    @YechaluTasew-ki4pb3 ай бұрын

    Wow mariki 100k geba🎉🎉🎉 desi yalew eski

  • @fanytesfaye
    @fanytesfaye3 ай бұрын

    ፕራንክ ነው 😕🥺ሄሉ የትም አተጅም🥺❤️ትላትና ዊና ፕራንክ ስርግሽ ደስተኛ ነኝ ስትይ አነበረም ዛሬ ምን ተፈጠረ 🥺🥺

  • @user-hi7kp8cv5u

    @user-hi7kp8cv5u

    3 ай бұрын

    😢😢😢😢😢

  • @MeriyeDemisse
    @MeriyeDemisse3 ай бұрын

    ፕራክ መሆን አለበት ግን ሄሉዬ ለምን 😢😢😢

  • @user-gc4sj2qx3t
    @user-gc4sj2qx3t3 ай бұрын

    ማሻአላህ እኳን ደስ ያለህ ማረክ 100K👍👍👍✅✅✅✅🌹🌹🌹🌹🌹

  • @user-bu5yy6id7p
    @user-bu5yy6id7p3 ай бұрын

    ማርክ እና ሄሉ እንኳ ደስአላቹ100k

  • @HayatHayattt-kq7hm
    @HayatHayattt-kq7hm3 ай бұрын

    ሄሉ የኔ የዋህ አታረጊውም ዊናን ጥለሽ እዳታስቢው ❤❤❤ማርክ እንኳን ደስ ያለክ 100ሺ ስለገባክ ደስ ብሎኛል❤❤❤

  • @AmreyaA-ie9ph
    @AmreyaA-ie9ph3 ай бұрын

    ኤፍሮም ለምድናዉ አብሮዋቹ ዬመይኖረዉ ??ፕረንክ ነዉ በይኝ ሄሉዬ

  • @user-jg4cx5nt1z

    @user-jg4cx5nt1z

    3 ай бұрын

    ሳብስክራይብ ኣሪጊሊኝ ወዴ🎉😊🎉😊

  • @user-bw9gb4tu1z
    @user-bw9gb4tu1z3 ай бұрын

    Congrats 100k eree ihite Ataskafacho🎉🎉🎉🎉

  • @haymanotbelete5295
    @haymanotbelete52953 ай бұрын

    የኔ ውድ .ሂሉየ የምረ ታሳዝኝኛ ለ ሽ..፡አይዞሽ እማ😢

  • @user-tz2ev5eh9b
    @user-tz2ev5eh9b3 ай бұрын

    ፖራክ ነው በለኝ በየ ተራ ነው

  • @nefisasemane

    @nefisasemane

    3 ай бұрын

    መቼም አታረገውም ዊና ትታ በጭራሽ

  • @user-tz2ev5eh9b

    @user-tz2ev5eh9b

    3 ай бұрын

    መጨረሸው ፕራክ ነው ​@@nefisasemane

  • @user-zt8cp8gf2r
    @user-zt8cp8gf2r3 ай бұрын

    አራ. ሄሉ. ፕራክነዉ. በይነ. ኢኛ 100k ጋበቹ. ብለን. ደስታችን. ጋነ. ሠነጫርስ. ሄሉ ዊነን. ለማ. ትታሽ. ልቴጅ. ሄሉ. አይዞሽ. ያኔ. ማር. ኡሉም. በግዜዉ. ኢሆነል. ዊነን. ያማሠለ. ወድም አለሽ. ማርክን. ያማሠለ. አፍቃሪ. አለሽ. ቡራን ኤፋ. ያማሠሉ. ጓደኛ. አሉሹ. ሄሉ. ፕራክኘዉ. በይነ. ታጫነቅነኮ 😢😢😢😢😢

  • @user-et5tr2rj3c
    @user-et5tr2rj3c3 ай бұрын

    ብሩክ የኔ ወንድሜ ወለሂ ጀግና ነህ አትሄጅም አለ እኮ አሯ ሄለን ዬትም አትህጅ በእናትሽ😢😢ብያስ ለማርክ ለዌና ለብርክ ብለሽ አትህጅ💔💔😭😭😢

  • @user-of5zq7zi7v
    @user-of5zq7zi7v3 ай бұрын

    ማርከ እኮን ደስ አላቺሁ 100ሺk❤የምር ከስ ብሎኛል ኮግራ

  • @saudi2023-ec8kj
    @saudi2023-ec8kj3 ай бұрын

    የሜዳም ቅሞሞችየ እንዳትጨነቁ የኔ ኣዛኞች ፕራንክ ነው

  • @user-yh6rz6qp8m
    @user-yh6rz6qp8m3 ай бұрын

    እኔም ይሄ ሀሳብ መቶልኝ ነበር ፕራክ ነው እኔ ያሠብኩት ማርክ ይዞት ጠፋ ተብሎ ውይናን ነበር ማረግ😂😂😂😂

  • @etetewami9042
    @etetewami90423 ай бұрын

    🎉🎉🎉 ብሩኬ ተባረክ አንተ የውነት ወንድም ነህ።።ሔሉም እሱ የሚልሽን ስሚ። ትክክል ነህ ። በጣም አድንቄ አለሁ።።ለዊና ንገረው

  • @MdHasan-tn6ds
    @MdHasan-tn6ds3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤አይዞሽ እህቴ,ዊናንየመሠለንወንድምእያለሽ❤❤❤❤

Келесі