🛑ሄለን ከባድ ፕራክ ተደረገች አማረራት

‪@marketube391‬ ‪@yetenbitube1‬ ‪@fanisamri4394‬ ‪@-haddiszema‬ ‪@comedianeshetu‬ ‪@ebstvWorldwide‬

Пікірлер: 353

  • @Efrem946
    @Efrem946 Жыл бұрын

    ሄሉ ለ ወንድሜ ታማኝ እደሆነች ያሳየችበት ምርጥ Prank 👌

  • @user-nt9br6hh6j

    @user-nt9br6hh6j

    Жыл бұрын

    አንተ አቃጣሪ😂😂

  • @user-dp8un6ql4m

    @user-dp8un6ql4m

    Жыл бұрын

    እኔ እኮ ሚገርመኝ ኤፍሬም ያት ማሽቃበጥ እኮ ነው ክክክክክ

  • @user-ri9xq2or8r

    @user-ri9xq2or8r

    Жыл бұрын

    ኤፍዬ ያተ ማሽቃበጥ ምን ይሉታል 😂😂😂😂😂

  • @mulu5

    @mulu5

    Жыл бұрын

    ኤፍሪ ሁሌም እዳሽቃበጥክ እስኪ አንተም ሴት ጓደኛ ያዝ እና ሞክር😅😅😅😂😂

  • @fatimanigus3261

    @fatimanigus3261

    Жыл бұрын

    ጀገናጓደኛምርጠአለች

  • @samiraadnan2757
    @samiraadnan2757 Жыл бұрын

    ሄለን ማርክን ፍቅርህን ተቀብያለው ብላ ፕሮግራም አዘጋጅታ ስፕራይዝ ምታረገው ቀን የናገቀው በላይክ አሳዩኝ 😅❤

  • @hdbnokjul

    @hdbnokjul

    Жыл бұрын

    እኔ❤❤

  • @AminatAdam-yj1of

    @AminatAdam-yj1of

    Жыл бұрын

    የኔም ሀሳብነዉ

  • @user-vb8oo8kr1t

    @user-vb8oo8kr1t

    Жыл бұрын

    አወ በዉነት😢❤❤❤😂

  • @fasicamolla7352

    @fasicamolla7352

    Жыл бұрын

    selam leinate yihun❤

  • @Aynalove3382

    @Aynalove3382

    Жыл бұрын

    50 ሺ ሲገቢ ተቀብዬሀለሁ ትበለው

  • @muredaworku3497
    @muredaworku3497 Жыл бұрын

    ፉቅሩን ተቀበዬ የምትሉ በላይክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bexbibexbi2316

    @bexbibexbi2316

    Жыл бұрын

  • @hhhhbhgg4957

    @hhhhbhgg4957

    Жыл бұрын

    ❤❤❤❤👍👍👍👍

  • @user-ch2me1lw4k
    @user-ch2me1lw4k Жыл бұрын

    😢የመጀመሪያ ኮማች ነኝ የኔ አሳዛዝ አሳዘነችኝ እረረረረ አታስለቅሳት ሴትን ልጅ ተንከባከቡ ነዉ። እስኪ ማነው ለሴት ክብር ያለው በላይክ አሳዪኝ

  • @edhndjdj9717
    @edhndjdj9717 Жыл бұрын

    ወላሂ ይች ልጅ የኔ አይነት ፀባይ ነው ያላት እኔ በፊት የፍቅር ጥያቄ ሢያቀርብልኝ ልቤ እየወደደው ግን እሽ የምትለው ቃል እንደት ትውጣ ከ5 አመት በኋላ ነው እሽ ያልኩት ግን ሥለታገሠኝ ነው እንጅ ለሡ የሆንኩት ዛሬ ግን ከሢ የባሠ ፍቅር ነው ያለኝ ለባሌ ለፍቅሩ ታማኝ ነኝ ሌላ ወንድ መጥቶ እወድሻለሁ ሢለኝ እሱ ነው ትዝ የሚለኝ የደበደብኩት ያክል ይሠማኛል ማንንም ወንድ አላቀርብም ከሡ ውጭ እና ወንድማችን በትእግስት ጠብቃት መጨረሻ እሽ ትልሐለች እናም ታማኝ ሚሥትህ ነው የምትሆነው ወላሂ

  • @tigistdemeke1255
    @tigistdemeke1255 Жыл бұрын

    ሄላን ካልብ ነው ማክን ይምትዎዳው ይምትሉ እክ ላክ ባቅርቡ ዳግሞ እሸ ብላ ሁላችንም እድምታስዳስታን ባላብ ሙሉ ኢምናት አልኝ❤❤❤❤❤❤

  • @fatimanigus3261

    @fatimanigus3261

    Жыл бұрын

    አወትወደዋለች።ገንጓደኚንትን።ቱለወደፈቀርመቀይርይክብዳል

  • @tigistdemeke1255

    @tigistdemeke1255

    Жыл бұрын

    @@fatimanigus3261 maki mirixi liji uko new ishi bitili dasi yilagnali laza new

  • @user-um4kf8jz6c

    @user-um4kf8jz6c

    10 ай бұрын

    በደብነው የሜትወደው❤❤❤❤

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 Жыл бұрын

    ሄለን ሲሪየሰ ናት ለራሷ ክብር አላት ❤❤❤❤❤ደስ ይለኛል እንዲ አይነት ሴት👏

  • @seaditube-lz2zu

    @seaditube-lz2zu

    Жыл бұрын

    ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዬ በፈጣሪ ዴምሪኝ አድስ ነኝ

  • @user-ee3rv5ye5d
    @user-ee3rv5ye5d Жыл бұрын

    ፍቅርህን ምትቀበልበት ቀን እኔንም ነፈቀኝ

  • @user-ms1im9jm4c

    @user-ms1im9jm4c

    Жыл бұрын

    ተቀበለችውኮ ምናስባችሁ ነው

  • @mastwalebezabh2349
    @mastwalebezabh2349 Жыл бұрын

    የልጁ ጅንጀና አሥተማማኝ ባንዴ ጠብ ሊያደርጋትነው😂😂😂😂

  • @aishiaethopia4110
    @aishiaethopia4110 Жыл бұрын

    ማርክ እያማረበትነው ወላሂ ጎበዝ እራስህንተንከባከብ

  • @EmebeT315
    @EmebeT315 Жыл бұрын

    ሄለን ዛሬ አልተነጫነጨችም ብራክ ነው ሢሏት ዝም አለቸ ተመስገን ነው ተቀይራለች በዚሁ ቀጥይበት

  • @ekramabdu2197
    @ekramabdu2197 Жыл бұрын

    ልጁ ማ ልምድ አለው 😂😂😂😂

  • @user-wn7gq6zw7k
    @user-wn7gq6zw7k Жыл бұрын

    ልጅማማማማ በጅንጀናናናናና ማስተርሱን 😂😂😂😂😂😂😂😂 ይዛልልልልልልል

  • @medinabintendris
    @medinabintendris Жыл бұрын

    ትዕግሰትኛ መሆን መልካም ነው !! ትዕግሰት ሰጥን

  • @user-je2od2mh3e
    @user-je2od2mh3e Жыл бұрын

    ሔሉ የማርክን ፍቅሩን ተቀበዪ ቆንጅት❤

  • @user-je2od2mh3e

    @user-je2od2mh3e

    Жыл бұрын

    @@seaditube-lz2zuሰላምሽ ይብዛልኝ ውዴ እሺ ማማዬ አይዞሽ በርቺ

  • @Enen550
    @Enen550 Жыл бұрын

    አይይ ጅንጀና ትጠላለክ ❤❤❤

  • @seaditube-lz2zu

    @seaditube-lz2zu

    Жыл бұрын

    ሰላም ላንች ይሁን የኔ ውድ እህት በፈጣሪ ዴምሪኝ አድስ ነኝ

  • @zuzulove9763
    @zuzulove9763 Жыл бұрын

    ሄሉ ከምቱለው ሠው ጋር ጓዴኛ ምርጥ ምርጥ ልጂ

  • @mrssa1405
    @mrssa1405 Жыл бұрын

    ይመችሽ የሴት ጀግና😂😂😂

  • @mrssa1405

    @mrssa1405

    Жыл бұрын

    @@seaditube-lz2zu እሺሀቢቢቲ።🤗🤗🤗😘😘❤

  • @tube-xy5bm
    @tube-xy5bm Жыл бұрын

    😂😂😂ሞትኩ በሳቅ

  • @hdbnokjul
    @hdbnokjul Жыл бұрын

    ሰላም የኢትዮጵያ ልጆች ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ አላህ ለሀገራችን በሰላም ያብቃን እንዴት ናችሁ የኔ ውዶች ስወዳችሁ እንደኔ ማነው የሚወዳቸው❤❤❤እወዳችሆለሁ❤❤❤❤❤

  • @medinagugsa-qr9lc

    @medinagugsa-qr9lc

    4 ай бұрын

    አሚን የኔቅን የኔዉድ አንችንም በሰላም ለሀገርሸያብቃሸ ዉድድድድድ የኔመልካም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏

  • @mesiferede
    @mesiferede Жыл бұрын

    አይዞሽ ብይ ቻይዉ

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 Жыл бұрын

    ሄሉ ቆንጆ ማርክን ፍቅሩን ተቀበይው ከፈተናው አልፈሻል ❤❤

  • @emuuzeyf9341
    @emuuzeyf9341 Жыл бұрын

    ትግስተኛ ሴት ማሻአላህ እኔ ብሆን የምጠጣውን ነበር የምደፋበት

  • @NejatShemsu-rz4px

    @NejatShemsu-rz4px

    2 ай бұрын

    እኔም

  • @mesrtiabulemesrtiabulewend1457
    @mesrtiabulemesrtiabulewend1457 Жыл бұрын

    ሴታምሩ🎉 እኮ አገሬ ስገባ እኔተን ማግኘት እፈልጋለዉ

  • @xgghi5031
    @xgghi5031 Жыл бұрын

    የኔቆንጆ ልቀቀኝ ልቀቀኝ ወይኔበሳቅ ነካሺእንጂ አሊያዘሺምኮ😂😂😂

  • @edlawitbelie
    @edlawitbelie Жыл бұрын

    ዛሬ ጀግናለች 😂ዋው ሻይ ተደፋ ብዬ ነበር

  • @fhhuuikk9179
    @fhhuuikk9179 Жыл бұрын

    ድልግል ወስድኩት ዛሬ የኮሜንት ድንግል ነው ግን 🤣🤣❤️❤️❤️❤️

  • @hayati1954

    @hayati1954

    Жыл бұрын

    😅😅😅😅😅

  • @miftahitube12

    @miftahitube12

    Жыл бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @sadahuesien1678

    @sadahuesien1678

    Жыл бұрын

    😂😂😂

  • @user-tj5do3kj6b
    @user-tj5do3kj6b4 ай бұрын

    የኔ ዉድ ሄሉዬ ታማኝ ሴት ነሽ👌👌 ፕራንክ ስትደረግ ዘረፍ እምትለዉስ ነገር😅😅😅

  • @ekramtueb3720
    @ekramtueb3720 Жыл бұрын

    ሄሉ ጉበዝ አጥረግሪጊዉ እሽ

  • @martinatube2332
    @martinatube2332 Жыл бұрын

    30k ይከበር እንጂ🎉🎉🎉🎉congra

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 Жыл бұрын

    የኔ ማርሄሉዬ❤❤❤

  • @user-bv5lj3wb7w
    @user-bv5lj3wb7w Жыл бұрын

    ሰላም ማርክ እንኳን ደህና መጣችሁ የሉዬ የኔ ጀግና አትንካኝ ጎበዝ ማነው እደኔ ሄሉ ማርክን ፍቅሩን ተቀብላ ሰርፕራይዝ ታድርገው የሚል

  • @seaditube-lz2zu

    @seaditube-lz2zu

    Жыл бұрын

    ሰላም ላንች ይሁን የኔ ውድ እህት በፈጣሪ ዴምሪኝ አድስ ነኝ

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r Жыл бұрын

    ተገኝተሻል ሄሉ ዛሬ እንዴ ለምን ይነካኛል 😂😂😂😂

  • @Fozy-Tube
    @Fozy-Tube Жыл бұрын

    ያዚ ቤት ፍቅር ያምራኛ😅😅❤❤❤❤❤

  • @user-ii3cs7cm4m
    @user-ii3cs7cm4m Жыл бұрын

    ❤❤❤❤😂😂😂ተገኘይ ይነካካኛልአላለየም😅😅😅

  • @user-sm1hs9wc4q
    @user-sm1hs9wc4q2 ай бұрын

    ሂሉ የኔ ቆንጆ በጣም ነው ምወድት የኔ ፀባዬ ሰናይ እርጋታዋ በጣም ደስስስ ይለኛል

  • @Mona-sz6gt
    @Mona-sz6gt Жыл бұрын

    ለዚህም እኮነው በእስልምና ሴትእና ወድ አብሮ አትሁኑ የተባለው እኳን መነካካት ከፕራኩ ጀርባ ትልቅ መልክት አለው ከተገነዘባቹት አልሀምዱሊላህ አለ ዲነል ኢስላም

  • @user-mr8ii4fb1d

    @user-mr8ii4fb1d

    Жыл бұрын

    ትክክል ሙናየ

  • @soltanwad7a79

    @soltanwad7a79

    Жыл бұрын

    አልሃምዱሊላህ አኒኢመተል ኢስላም

  • @BanchiYetewahidoLiji

    @BanchiYetewahidoLiji

    Жыл бұрын

    እውነት ነው በኦርቶዶክስም ሴትና ወንድ ሳይጋቡ በፊት አንድ ላይ እንድሆኑ አይፈቀድም ግን የምሰማ የለም እንጅ

  • @Mona-sz6gt

    @Mona-sz6gt

    Жыл бұрын

    @@BanchiYetewahidoLiji መጋባቱ ብቻ ሳይሆን ሰላም መባባል መተቃቀፍ መሳሳም ይቻላል?? በእስልምና ሰላም መባባል በራሡ ትልቅ ሀራምነው

  • @user-pg9xr1ht5y

    @user-pg9xr1ht5y

    6 ай бұрын

    በእኛምኮ እደዛ ነው❤❤ የሚሠማ የለምጅ

  • @SelmSelm-zq4pq
    @SelmSelm-zq4pq Жыл бұрын

    ትግስቱን ሰቶሻል ሄሉ😂😂

  • @kewsijem9006
    @kewsijem9006 Жыл бұрын

    ሄለን የኔ ውድ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-bh2sq6ei8u
    @user-bh2sq6ei8u Жыл бұрын

    የኔ ልዩ እህት ሄለዬ በጣም ነዉ የማደንቅሽ አቦ ግቢልኝኝኝኝኝኝ❤❤

  • @seaditube-lz2zu

    @seaditube-lz2zu

    Жыл бұрын

    ሰላም ላንች ይሁን የኔ ውድ እህት በፈጣሪ ዴምሪኝ አድስ ነኝ

  • @k.dyoutube5305

    @k.dyoutube5305

    Жыл бұрын

    ​@@seaditube-lz2zudemershale demerign

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA Жыл бұрын

    አንደኛ ነሽ ዋው የኔ ብጤ😅😅😅😅😂😂❤❤❤❤❤

  • @rukhiyamuhammad711
    @rukhiyamuhammad7115 ай бұрын

    አታጣሚውም ነበር😢😢በጥፊ🤣🤣🤣🙈

  • @user-nn1nz7qn5f
    @user-nn1nz7qn5f Жыл бұрын

    ጀግና ናት ግን ማርያምን

  • @souoo6477
    @souoo6477 Жыл бұрын

    😂ኮማቾች 😂😂 ይሄ እማ ተሞክሮ አለው ቅመሞች😂😂😂 የጓሮ ድመት😂😂😂

  • @gabreelgabre6813
    @gabreelgabre68135 ай бұрын

    ሔሉዬ የኔ ቆጆ በጣም ነው የምወድሽ የኔ ጨዋ ❤❤❤❤❤ 💋

  • @sarahsarah826
    @sarahsarah826 Жыл бұрын

    Sewdachu kamr❤❤❤

  • @saringiyemaminafki578
    @saringiyemaminafki578 Жыл бұрын

    Heluye yen konjo swdsh❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sikosilo815
    @sikosilo815 Жыл бұрын

    Shahiwn bdfabeh men letl nwe

  • @Jungkook-world97
    @Jungkook-world97 Жыл бұрын

    ምክር ለ ሄለን ፕራንክ ነው ስትባይ ተመለሽ ። አለዛ ፕራንክ ይቅርብኝ በይ

  • @sumesumeya
    @sumesumeya Жыл бұрын

    Bulloon garmamu tola ma mana hidhaa oola 🎉🎉🎉💃💃💃💃💃qabi irratti

  • @menberelegesse4717
    @menberelegesse4717 Жыл бұрын

    helan betam tamane nate maerk gadnahe dafer nawu chnwane yenkale enda defaer

  • @ineshabayinesh2225
    @ineshabayinesh22255 ай бұрын

    Yene konjoo Helen ❤❤❤❤

  • @zenebeh
    @zenebeh Жыл бұрын

    ሠላምአደኛኮማችነኝ ሤትልጅአትፈታተኑተዉ ለማንኛዉም ሄለንአሠቃያቹዋት ግንማርክ እሣፕራክሥታረግ ምርርትላለህ

  • @abdulkadirabrar3388
    @abdulkadirabrar3388 Жыл бұрын

    እር ወላሂ እኔ መፈተንህ አሪፍ ነዉ ግን እሱ የነካት ቧታ ግን ክልክል ነዉ እር እኔ ብቻ አላህ ያግራለቹህ

  • @user-cd5kv4rj3n
    @user-cd5kv4rj3n Жыл бұрын

    😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣የመልስምት ጎበዝ💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪ማርክ

  • @rehmetTub6318
    @rehmetTub6318 Жыл бұрын

    😂ብድርህን መልሳሀል 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @sedayusuf4712
    @sedayusuf4712 Жыл бұрын

    ጀግና

  • @hawahawa7709
    @hawahawa7709 Жыл бұрын

    ምን ብለሀት ነው ይላል ደሞ ቱቱ 😅

  • @meronkura546
    @meronkura546 Жыл бұрын

    ahun asitekkilalesho helu mecheresha lay mitkewtewn neger ❤

  • @hgfdtfff5558
    @hgfdtfff5558 Жыл бұрын

    ነቅታለች መጀመሪያ😂😂😂😂😂

  • @semirabinthussen4555
    @semirabinthussen4555 Жыл бұрын

    እኔ ብሆን ታየኝኮ በሻይዉ ሻወር ሳሶስደዉ የተጎነፈች ዶሮ ነበር የማስመሥለዉ ወርቢ ትግስት የለኝም

  • @fathimafathima1270
    @fathimafathima1270 Жыл бұрын

    ጀግናአደነኩሺ😅😅አይማርክ

  • @user-iw3mt3qw6n
    @user-iw3mt3qw6n Жыл бұрын

    ወዲ ናት😁😂😂

  • @tigistdemeke1255
    @tigistdemeke1255 Жыл бұрын

    ጎቦዝ ናሸ ሴት ልጅ ኮስታር ስትል ነው ይማምርባት❤❤❤❤❤

  • @senaitdesa7927

    @senaitdesa7927

    Жыл бұрын

    እውነት ነው ተባረኪ❤❤❤❤❤❤

  • @tigistdemeke1255

    @tigistdemeke1255

    Жыл бұрын

    @@senaitdesa7927 ማማይ አችንም ጌታ ይባርክሺ

  • @user-yv9ko4iy8d
    @user-yv9ko4iy8d Жыл бұрын

    ልጁ የብዙ አመት ኮርስ አለው😂😂😂😂

  • @sofyaseid558

    @sofyaseid558

    Жыл бұрын

    ክክክክ አሳቅሽኝኮ😊

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 Жыл бұрын

    ወይኒ ተበቀልካት ማርቆስ 😂😂😂😂

  • @ikramm3420
    @ikramm3420 Жыл бұрын

    እኔብሆንአኖቱላይ. ደፍቼውነበር

  • @kidistTafyaTube
    @kidistTafyaTube Жыл бұрын

    ❤❤ሄለን አጅግ በጣም ጎበዝ ሴት 🍹🍹 ግን ወንድሞች🤔

  • @sss-mp4sx

    @sss-mp4sx

    Жыл бұрын

    ጅስ 200 ብር ሁናል😅😅😅😂

  • @kidistTafyaTube

    @kidistTafyaTube

    Жыл бұрын

    Kk

  • @user-ed7mo2hx4l
    @user-ed7mo2hx4l5 ай бұрын

    ወላ በቃ ሄሉ እየተስተካከለች ነው ፕራክ ነው ስትባል ዝም አለች❤❤

  • @officialmedia-tu3vy
    @officialmedia-tu3vy Жыл бұрын

    ፕራክም ቢሆን በጥፍ ነበር ማላተምያለብሽ

  • @gyt129
    @gyt129 Жыл бұрын

    ጉድ ኡኮ ነዉ ክክ

  • @shebrstotaw4024
    @shebrstotaw4024 Жыл бұрын

    ካሁን ካሁን ሻዩን ደፋችበት ብየ በመሣቀቅ

  • @masibiruka1254
    @masibiruka1254 Жыл бұрын

    ቆንጆ አታውቁመሰ እንዴ

  • @amen8410
    @amen8410 Жыл бұрын

    ሄሉ አንበሳ ነች

  • @EmebeT315
    @EmebeT315 Жыл бұрын

    ወይኔ በሳቅ😂😂😂😂

  • @keepdoingyourthing
    @keepdoingyourthing Жыл бұрын

    አረ አሳዘነችኝ Wyooo

  • @leylayimam
    @leylayimam Жыл бұрын

    ፐራክ ነዉ ሥትባይ በቃ ተረጋጊ አታካብጀ ይሄ ባህሪ ሸ ያሥጠላል

  • @naimanaimaa1370
    @naimanaimaa1370 Жыл бұрын

    Markosi. Yene gta wlahe. Betam tasaznegnaleh. Yene melkam❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💋💋💋💋💋💋💋🍬🍬🍬

  • @fatmaibrahim7027
    @fatmaibrahim70273 ай бұрын

    ሻይዉን ደፍተሽበት ብሆን ይገባዉ ነበር❤❤

  • @saringiyemaminafki578
    @saringiyemaminafki578 Жыл бұрын

    Er yemr yidbral shayiwan enkwan sateta😂😂😂😂😂😂

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t Жыл бұрын

    የኔ ብርቅ ነገሮች ❤❤❤ ስሚ ፍቅርህን ተቀብየሃለሁ ብልሽ ስሪለት❤❤❤😂😂😂😮

  • @user-rf5rs7tk1h
    @user-rf5rs7tk1h5 ай бұрын

    ❤❤❤❤ይመቻችሁ የምር❤❤😂😂😂

  • @TiruB
    @TiruB Жыл бұрын

    የልጅቲቱ ወኔ እሚገርመኝ እኔን ብቻ ነው😮እረ ይመችሽ

  • @Rahmet-gm4bj

    @Rahmet-gm4bj

    2 ай бұрын

    ወኔ ማለት ምንድነው ሁቢ

  • @TiruB

    @TiruB

    2 ай бұрын

    ​@@Rahmet-gm4bjወንበቃም ናት የኔ ውድ ወኔ ደካማ ያልሆነ ጠንካራ ማለት ነው እስታይሏ እንደወንድ ነው😂

  • @Rahmet-gm4bj

    @Rahmet-gm4bj

    2 ай бұрын

    @@TiruB ይዋ አሁን ገባኝ የኔ ቅመም አመሰግናለሁ ስላባራሽልኝ በቃ ይችን ቋንቋ ለማያውቃት አጠቀማታለሁ ክክክክ

  • @TiruB

    @TiruB

    2 ай бұрын

    @@Rahmet-gm4bj አደል እረህሙ ክክክክክ ነገረኛ አንዳንድ ደንደሳም ሴቶች አሉ አደል ለነሱ ነው ወኔ💪😂ለሞዛዛ ሰው ወኔአም አይሰራም

  • @Rahmet-gm4bj

    @Rahmet-gm4bj

    2 ай бұрын

    @@TiruB ክክክክክክ ሳህ ጀነን ላሉት ማለት ነው አይደል በሳቅ የሆንሽ ሞዛዛ

  • @hananhnan-nh4ln
    @hananhnan-nh4ln Жыл бұрын

    በጥፊ እላክክበት ነበር

  • @jehhe4752
    @jehhe4752 Жыл бұрын

    ታማኚነሽ

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 Жыл бұрын

    😂😂😂😂 እር ማርቆስ

  • @user-ye9fq3zg7w
    @user-ye9fq3zg7w2 ай бұрын

    ጅግና😅😅😅😅😅😅

  • @anaweralhajre5246
    @anaweralhajre52463 ай бұрын

    ዝቅልነሽ አነጋገርሽ

  • @user-op1qs2gy1z
    @user-op1qs2gy1z6 ай бұрын

    Hilu lemark Athonm

  • @user-cn6ic1mq7w
    @user-cn6ic1mq7wАй бұрын

    አረ,ማርክ,ሄሉዬን,ፕራክ,አይገባትም,ፍቅር,ነት❤❤❤❤❤❤❤

  • @seadiiyoutobe4193
    @seadiiyoutobe4193 Жыл бұрын

    ኧረዳ የማይሰለቻችሁ እሷ ራሱ ታዉቃለችኮ ፕራክ ሁለየ ፕራክ

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 Жыл бұрын

    ማርክ የስራህ ይስጥህ😂😂😂

  • @hanhaba3782
    @hanhaba3782 Жыл бұрын

    ጠብቅ በፉቅቅ የሚያስኬድ ነዉ የምሰራልህ ይመቻችሁ

  • @wewee1399

    @wewee1399

    Жыл бұрын

    😂😂😂😂😂😂

  • @fadilaf4644
    @fadilaf4644 Жыл бұрын

    Esayi hilini bedere bamidere😂😂😂😂😂😂

  • @beritoberito4139
    @beritoberito4139 Жыл бұрын

    Woowowoo

  • @bituu126
    @bituu126 Жыл бұрын

    ሻዮን እደፋበት ነበር የምር😅😅

  • @astheertsfao8218
    @astheertsfao8218 Жыл бұрын

    እኔ ይህ ፕራክ ግራገባኝ ሰው አዲቀን ይሸወዲ በየቀኑ ይሸወዳልዴ እደኔ ግራየገባው ማነው

  • @fatimanigus3261

    @fatimanigus3261

    Жыл бұрын

    እኔ

  • @samiraomal2034

    @samiraomal2034

    Жыл бұрын

    Eytmkakru New eko yemtayew ngere hulum fake New temlkach lemsabe

  • @mekiyaali5484
    @mekiyaali5484 Жыл бұрын

    ያበደ ብራንክ

  • @fhussen
    @fhussen2 ай бұрын

    እኔብሆን ሻዩን ነበር በጭቅላቴ የምለቀው😂😂😂

  • @user-ze2gq5qs8m
    @user-ze2gq5qs8m Жыл бұрын

    አላህእማማሀገሬሠላምሽይብዛ❤በርቱአላህይጠብቃቹአዝማራከገበሬ❤ፍቅርከመረጡትዘምታካከበሩት

Келесі