Hayleyesus Feyssa- Lemlem H/michael | Tarekegn Mulu- Mekdes Abebe - ሀገር እና ሚስት| New Ethiopian Music

Музыка

Hayleyesus Feyssa- Lemlem H/michael | Tarekegn Mulu- Mekdes Abebe - ሀገር እና ሚስት| New Ethiopian Music
ዜማ
ኃይለየሱስ ፈይሳ
ግጥም
ኃይለየሱስ ፈይሳ
ሙዚቃ ቅንብር
አሌክስ ይለፍ
ሳክስፎን
ዘሪሁን በለጠ
ሚክሲንግ
አሌክስ ይለፍ
ማስተሪንግ
አበጋዝ ክብረወርቅ ሺዎታ
ምስል ዝግጅት እና ኤዲቲንግ
ወንደሰን ሙሉጌታ

Пікірлер: 191

  • @abrshjoco5740
    @abrshjoco57402 жыл бұрын

    ማርያምን እስካሁን ለሀገር ከተዘፈኑ ዘፈኖች ትልቁን ቦታ ይይዛል። ያልተነገረለት ያልተወራለት Hayleyesus

  • @Goh1216
    @Goh12162 жыл бұрын

    አሌክስ በጣም የምወድህና የማደንቅህ አቀናባሪ ለእኔ አንደኛ ነህ በዚህ ስራ በመምጣትህ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @syasincon1
    @syasincon12 жыл бұрын

    ዳሩን እሳት መሐሉን ገነት ያርግልሽ ሐገሬ

  • @kerya5102
    @kerya51022 жыл бұрын

    ሀይሌ ታረቀኝ መቅዲ ለሚ የኛ እቁዎች ምርጥ ስራ ነው 🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪

  • @amelkachtube942
    @amelkachtube9422 жыл бұрын

    ኢትዮጵያን ደስ በሚሉ ቃላት የገለፀ፤ የሀገር ፍቅርን የሚጨም ቆንጆ ሙዚቃ

  • @gebremariambeyene6969
    @gebremariambeyene69692 жыл бұрын

    ይህ ነው እንጂ አገርን መውደድ። ተባረኩልኝ። የየኢትዮጽያ ሀቀኛ ልጆች በርቱልን ወጥረሰችሁ ያዙ።

  • @salamalhamu5321
    @salamalhamu53212 жыл бұрын

    ዋው በጣም የሚያምር ሥራነው ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር

  • @ayinalemteshome7224
    @ayinalemteshome72242 жыл бұрын

    ይመቻችሁ የኢትዮጵያ ልጆች እናመሰግናለን ኢትዮጵያ ታሸንፋለች🇪🇹🇪🇹✊✊✊

  • @gayagayo477
    @gayagayo4772 жыл бұрын

    እትዮጵያ ለዘለዓለም ተነረ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤👏👏👏

  • @mekdimolla4788
    @mekdimolla47882 жыл бұрын

    ድንቅ የጥምረት ሥራ ነው ኢትዬጵያ ትቅደም በርቱልን

  • @emandaabebaw4302
    @emandaabebaw43022 жыл бұрын

    ዜማና ግጥም በሚስጥር የተገለጡ ቃሎች ፈጣሪ ጥበብን ይጨምርልህ🙏 ሀይልየ

  • @nebatubeethiopia
    @nebatubeethiopia2 жыл бұрын

    ዋው የሚያምር ስራ አሪፍ ጥምረት ቆንጆ ሙዚቃ ኢትዮጲያ እንዲ በልጆቹዋ ደምቃ ለዘላለም ትኑር

  • @dawitherouy9914

    @dawitherouy9914

    2 жыл бұрын

    AMEN 🙏🏾AMEN🙏🏾 AMEN🙏🏾 ☦🙏🏾🙏🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🙏🏾🙏🏾☦ GOD-BLESS ETHIOPIANS🇪🇹🇪🇹 GOD-BLESS ERITREANS🇪🇷🇪🇷

  • @addis2653
    @addis26532 жыл бұрын

    ምርጥ ስራ ኢትዮጵያዬ ምርጥ የግዜው ስብስቦች ያምራል 🇪🇹👏

  • @ermiastayework9951
    @ermiastayework99512 жыл бұрын

    ጥሩ ዜማ ነው ትክክል ብላችኋል የኢትዮጵያዬ አንች ስትኖሩ ነው የምኖረው እኔ ።ኢትዮጵያዊ ለዘላለም ትኑር ።

  • @melkamutarekegne9500
    @melkamutarekegne95002 жыл бұрын

    እንቁ አርቲስቶች እጅግ በጣም እናመሰግናለን። የሚገርም ስራ ነው።

  • @muluderbie3260
    @muluderbie32602 жыл бұрын

    ዋውውውውው በቅብብሎሽ ሙዙቃ በድሮ ዘፎኖች ነበር አሁን በዚህ አመት ግን እየተመለሰ ይመስላል ❤️🙏🇪🇹🤲❤️

  • @rozaroza24144
    @rozaroza241442 жыл бұрын

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ምርጥ ስራ ነው

  • @ohmeingott9912
    @ohmeingott99122 жыл бұрын

    I hope the peace return between sudan and ethiopea again,you are always our nighbour and our sisters and brothers,,from sudan.

  • @cahilaphalm5137

    @cahilaphalm5137

    2 жыл бұрын

    PEOPLE LIKE YOU LIVE LONG AND HAVE A RIGHT TO KNOW THE POWER OF ETHIOPIA... PLEASE TELL TO YOUR PEOPLE THAT ETHIOPIA IS A PLACE OF TRUTH AND SOON OR LEATER YOU WILL SEE WHO EVER TOUCH ETHIOPIA WILL PAY THE WOREST COST OF HIS GENERATION.. SO PEOPLE OF SUDAN I AM ASKING YOU THAT IF YOU LOVE YOUR NATION AND PEOPLE THE STAY BACK FROM HARMING ETHIOPIA IF YOU KEEP DOING WHAT YOU DO MENS SUPPORTING TPLF THEN YOU WILL INHERIT TPLF LUCK...

  • @fatumaadem867
    @fatumaadem8672 жыл бұрын

    ምረጥ ጥምረትነው በረቱ ሠላም ለሀገሬ ዲል ለሀገሬ🇪🇹🇪🇹

  • @user-md1xv4gk1y
    @user-md1xv4gk1y2 жыл бұрын

    I love you my beautiful Ethiopia 🇪🇹 💪💪💪💪

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat17962 жыл бұрын

    ኢትዮጵያ ሰላሙን ይመልስልን እናቴ ክብሬ በሄድኩበት መጠሪያዬ

  • @dejenaayeda2550
    @dejenaayeda25502 жыл бұрын

    ዋው ኢትየጵያ ትቅደም ሌላው ይከተል

  • @wintashewangzaw2
    @wintashewangzaw2 Жыл бұрын

    ኢትዮጵያ ሀገሬ ጌታዬ ይጠብቅሽ እናት ሀገሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️🙏

  • @girumkassa9353
    @girumkassa93532 жыл бұрын

    ተራዉን እየጠበቀ ሣይገባዉ የፈረጠጠዉ ሁሉ እየቦረቀ እሥኪመለሥ ድረሥ ይዘመርላታል ። ( ኢ ት ዮ ጵ ያ ዬ ) ===============================

  • @joneasefa2507
    @joneasefa25072 жыл бұрын

    alexo yimechachu arif sira!!!

  • @hassennuru8024
    @hassennuru80242 жыл бұрын

    Wow nice from philadelphia 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @asmare5631
    @asmare56312 жыл бұрын

    ዘረኝነት እና ባንዳ ይጥፋ አንድ ሀገር አንድ ህዝብ አንድነት ሃይል ነው አሪፍ ስራ በርቱልን

  • @sabaalemayehu471
    @sabaalemayehu4712 жыл бұрын

    ምን ልበል💚💛❤️

  • @zedyezufi34
    @zedyezufi342 жыл бұрын

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏💚💛❤️

  • @amennaol4674
    @amennaol46742 жыл бұрын

    የድንግል ልጅ ኢትዮጵያን ጠብቅልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏

  • @aschebogala7673
    @aschebogala76732 жыл бұрын

    በጣም የሚምር ጥሩ ጥምረት ያለው ሙዚቃ ነው ወድጄዋለው በጣም አገሬን እምዬን ኢትዮጵያን የድንግል ልጅ ቸሩ መዳኒያለም ሠላም ያርግልን ክፉወቹ ጠፍተው እደ አመድ በነው ከኢትዮጵያ ምድር ብቻ ሳይሆን ከአለምም ጠፍተው ፈጣሪ የምናይበትን ቀን በቸርነቱ ያምጣልን

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v2 жыл бұрын

    ዋውው አሪፍ ጥምረት ነው በጣም ምርጥ ስብስብ ሐገሬ ኢትዮጵያየ ❤😘

  • @rahmaahmed4237
    @rahmaahmed42372 жыл бұрын

    ዳሩን እሳት መሐሉን ገነት ያድርግልሽ ሃገሬ ኢትዮጵያ👌🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️💔😭😭

  • @kedi6285
    @kedi62852 жыл бұрын

    ኢትዩጵያ ከከፍታ በላይ ናት አላህ ሰላምሽን ያብዛልኝ እናት ሀገሬ

  • @user-kk7zx3qo1v
    @user-kk7zx3qo1v2 жыл бұрын

    Ethiopia 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 first

  • @Dudu53561
    @Dudu535612 жыл бұрын

    ምርጥ እና በሳል ግጥም ፣ ከምርጥ ዜማ እና ጥምረት ጋር አሜን ኢትዮጵያ ትቅደም!!!

  • @jessiy7296
    @jessiy72962 жыл бұрын

    Ethiopiaye lezelalem tinur telatochoa yiwdemu 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍💚💛❤

  • @yeneneshbeyene7155
    @yeneneshbeyene71552 жыл бұрын

    ምንም አልል በጣም ምርጥ ጥምርት ሊያለያዩን ሲጥሩ አጣምርውን ቁጭ ፈጣሪ ሀገራችንን ዳሮን እሳት መአሎን ገነት አድርግልንና ጠላት ይፈር

  • @pethiopiatube4965

    @pethiopiatube4965

    2 жыл бұрын

    kzread.infoulW4_X9XdxQ?feature=share

  • @terengoargaw7265
    @terengoargaw7265 Жыл бұрын

    Great song. Beautiful ❤️❤️❤️❤️

  • @binitube9355
    @binitube93552 жыл бұрын

    ገራሚ ስራ ነው በእውነት የኛ ጀግኖች በርቱልን

  • @beutyqtr3063
    @beutyqtr30632 жыл бұрын

    ዋው በጣም ምርጥ ሙዚቃ በምርጥ ቃላት ገልፃችሗታል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @znashworekwo5026
    @znashworekwo50262 жыл бұрын

    ዋው ደስ እሚል ነው መቅዲየ በዚህ አጋጣሚ እንዴት እንደምወድሽ ልንገርሽ

  • @balemlaybiyazin2580
    @balemlaybiyazin25802 жыл бұрын

    ማረፊያዬ.........አንቺ ስትኖሪ ነው የምኖረው እኔ። እውነት ነው ሀገሬ ሰላምሽ ብዝት ይበል

  • @abeselombehonegn6008
    @abeselombehonegn60082 жыл бұрын

    betamm harif sira new like itt bigg uppp alexoo🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @agareth1659
    @agareth16592 жыл бұрын

    ኢትዮጵያ ትቅደም🇪🇹🇪🇹❤❤

  • @abcdefghijklmno5701
    @abcdefghijklmno57012 жыл бұрын

    አቤት ስወዳቹ ሁላቹም ብርቱ

  • @hagaryhagry6890
    @hagaryhagry68902 жыл бұрын

    ጥሩ ስራ ነው በርቱልን

  • @terengoargaw7265
    @terengoargaw7265 Жыл бұрын

    Ethiopia prevail forevermore!!!

  • @bertad2133
    @bertad21332 жыл бұрын

    Lyrics & Melody by Haileyesus. Composition by Abegazu. From such Genius minds such beutiful creation. Much respect ! I wish you had written more to Meqdes than the one line. በርቱ!

  • @destabelay3570
    @destabelay35702 жыл бұрын

    ጥሩ ስራ ነው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @malebilatenaw1646
    @malebilatenaw16462 жыл бұрын

    Wow běťăm arf sira new beritu

  • @zengenamedia2922
    @zengenamedia29222 жыл бұрын

    wooooooooow what song I love more and more

  • @hayatmohamed7763
    @hayatmohamed77632 жыл бұрын

    ዋው ኢትዮጵያየ .......ትቅደም💚💛❤

  • @zinetabebe5967
    @zinetabebe59672 жыл бұрын

    በጣም ቆንጆ ስራ ነው ውዶች

  • @lioulbekalu1936
    @lioulbekalu19362 жыл бұрын

    Ethiopia is my blood how i can live without blood circulation

  • @Preachloveunity1990
    @Preachloveunity19902 жыл бұрын

    My God Blessed you all one day history remember you.

  • @amethiopian2360
    @amethiopian23602 жыл бұрын

    ኢትዮጵያ ዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️

  • @muludelelegn9926
    @muludelelegn99262 жыл бұрын

    Thank you #No More 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪😥

  • @gethab8019
    @gethab8019 Жыл бұрын

    Thank you Abegaz!

  • @hanazwedu5503
    @hanazwedu55032 жыл бұрын

    Wow I never realised that our hand ✋ look like Ethiopia carta good job 👏👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mabimarkos5119
    @mabimarkos51192 жыл бұрын

    Beautiful music Fantastic l love Ethiopia

  • @lazarus7717
    @lazarus77172 жыл бұрын

    One love. Ethiopian 💘

  • @kasu1008
    @kasu10082 жыл бұрын

    arif miwedachihu

  • @samiahussein3458
    @samiahussein34588 ай бұрын

    Thank you that is very good one ❤❤❤

  • @mwale8371
    @mwale83712 жыл бұрын

    Good job 👍 thank you 🙏🏾

  • @fetumahussin6238
    @fetumahussin62382 жыл бұрын

    አሪፍ ስራ ነዉ ቀጥሉበት ዉብ ድምፅ

  • @fayzahayare6400
    @fayzahayare64002 жыл бұрын

    ኢቶጲያ ለዘላለሞ ትኑር ምርጥ ነው

  • @user-re2lk7nf9l
    @user-re2lk7nf9l10 ай бұрын

    ሰላም ለኢትዮጵያ ❤

  • @efratam7995
    @efratam79952 жыл бұрын

    በዚህ ዘመን ለሃገር አለመቆም የታሪክ ተወቃሽ ያደርጋል።እናንተ ይህን በማድረጋችሁ ትልቅ ክብር ነው ግን ክሊፕ ቢሰራለት ጥሩ ነበር

  • @berketbare8924
    @berketbare8924 Жыл бұрын

    hayleyesus ena mikdes betam mirxe sira sartachuwale desi yilali

  • @abrehamdawit6717
    @abrehamdawit67172 жыл бұрын

    My beloved brother keep what you doing❤️❤️❤️❤️🎶🎶🎶🎶🎶🎶

  • @hayatmohamed8193
    @hayatmohamed81932 жыл бұрын

    ምርጥ ስራ ነው

  • @ethiopiatimes8872
    @ethiopiatimes88722 жыл бұрын

    National Anthem! Thank you for your effort!

  • @getanehfikadu3157
    @getanehfikadu3157 Жыл бұрын

    እምየ ኢትዩጵያየ

  • @edenedo3424
    @edenedo34242 жыл бұрын

    Etopianyaya anchi setenhurenww ena emnhuraw Etopiaya😘😘😘🙏🙏🙏

  • @nomore-qb1fo
    @nomore-qb1fo2 жыл бұрын

    ምረጥ ጥምረት

  • @musicadvfan2720
    @musicadvfan27202 жыл бұрын

    Batam arif sira nw tnx

  • @simegnmenge8201
    @simegnmenge82012 жыл бұрын

    ሀገሬ አንች ስትኖሪ ነው የምኖረው

  • @ME-CEO
    @ME-CEO2 жыл бұрын

    Alexo bro good job በርታልን bro

  • @etiopiahagreyoutube4811
    @etiopiahagreyoutube48112 жыл бұрын

    Wayiiii hagree egbshal

  • @wegderesmerne3989
    @wegderesmerne39892 жыл бұрын

    Betem arif

  • @mulugetaaychewtube7640
    @mulugetaaychewtube76402 жыл бұрын

    ምርጥ ስራ ነው በርቱ ውዶች

  • @medinabelete9573
    @medinabelete9573 Жыл бұрын

    የኔ ውዱዎች ኑሩልኝ ወዳችሁለሁ

  • @user-gi4tb8sn5g
    @user-gi4tb8sn5g2 жыл бұрын

    አሪፍ ሰርታችሁታል

  • @t.s5837
    @t.s58372 жыл бұрын

    ዋዉዋዉዋዉ💚💛❤

  • @user-it9ru4sb6h
    @user-it9ru4sb6h2 жыл бұрын

    ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ

  • @hfgjhhvg9208
    @hfgjhhvg9208 Жыл бұрын

    ምርጥዘፈን

  • @josephashabir8420
    @josephashabir84202 жыл бұрын

    Uuf Des sil. Enameseginalen 1lve

  • @amanuelsisay4912
    @amanuelsisay49122 жыл бұрын

    አንጀት ይበላል ማርያምን🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi12 жыл бұрын

    በጣም ምርጥ ስራ ምርጦችዬ💚💛❤

  • @tessg9437
    @tessg94372 жыл бұрын

    ምርጥ ስራ ምርጥ ስብስብ አቦ ስላማችን ያብዛልን ሉሉ አምላካችን

  • @kasumamo1727
    @kasumamo17272 жыл бұрын

    ስሜት አለው ዋው

  • @amethiopian2360
    @amethiopian23602 жыл бұрын

    አቤት እንደነታቹ ሲያምር❤️❤️❤️❤️

  • @getanehfikadu3157
    @getanehfikadu3157 Жыл бұрын

    ኢትዩጵያየ እናቴ እማማማ

  • @KD-sm9ky
    @KD-sm9ky2 жыл бұрын

    💚💛❤️

  • @yihenewdamtew9023
    @yihenewdamtew90232 жыл бұрын

    ኢትዮጵያዬ እምዬ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ

  • @fentaneshalemu2746
    @fentaneshalemu27462 жыл бұрын

    የኔ አጎት ።።።🖐🚲🚲☂️🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @getanehfikadu5838
    @getanehfikadu5838 Жыл бұрын

    እምየ ኢትዩጵያ

  • @genet9780
    @genet97802 жыл бұрын

    አሜን

  • @noralam741
    @noralam7412 жыл бұрын

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

Келесі