ሀይሚ ብሩክን ሸበላ ነህ ልጄን አግባት አለችው😱🥰

#marketube #abtube #mubitube01#family

Пікірлер: 3 700

  • @user-yo9jj3no2e
    @user-yo9jj3no2eАй бұрын

    ድምፅዋ ያሳውቃል የምትሉ ላይክ😂😂😂😂ቅመም የሆነች ልጅ❤❤❤

  • @TemimaNasir-cv2jw

    @TemimaNasir-cv2jw

    Ай бұрын

    ዉድ ደሚሪኝ

  • @user-ms2yc7fh2e

    @user-ms2yc7fh2e

    Ай бұрын

    በደንብ ነዋ

  • @user-qc3qu9ew3k

    @user-qc3qu9ew3k

    Ай бұрын

    በደብ ነው የሚለየው

  • @f8863-z7k

    @f8863-z7k

    Ай бұрын

    በደብ ነዋ😂😂😂😂😂😂😊😂

  • @user-tw5vz4id1p

    @user-tw5vz4id1p

    Ай бұрын

    አራ ድምፅ አውቅም ብላችሁ ነው 😂

  • @user-rn7kr5qe8x
    @user-rn7kr5qe8xАй бұрын

    እስኪ ሃይሚ ለቡሩኬ ትግጠምለት የምቱሉ ላይክ ኣሩጉኝ👍❤❤❤

  • @Fatma2300-pt2mp

    @Fatma2300-pt2mp

    Ай бұрын

    አውው❤❤

  • @user-uq6up6qn2j

    @user-uq6up6qn2j

    Ай бұрын

    ደምርኝ

  • @ekramemohamad7392

    @ekramemohamad7392

    Ай бұрын

    ​@user-uq6up6qn2j ደመርኩሽ፣አንችምደምሪኝ❤

  • @user-rn7kr5qe8x

    @user-rn7kr5qe8x

    Ай бұрын

    @@ekramemohamad7392 💜💜

  • @1--tsehay

    @1--tsehay

    Ай бұрын

    አወ እኔም አስቤ ነበር 🥰

  • @Ethiopia-sd9tw
    @Ethiopia-sd9twАй бұрын

    ይሄ ልጅ ያሳዝነኛል የዋህ ነገር ነው ምርጥ ልጅ😂😂

  • @Rahelslase
    @RahelslaseАй бұрын

    ሃይሚ በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ ድሮም እኮ አንቺ በጣም አሰተዋይ ታዛዥ ጨዋ ልጅ ነሽ አንድ ነገር ግን ትምርትሽ ላይ አትኩሪ እና ቲያትር እና አርር ብታጠኚ ለወደፊት ትልቅ አርቲስት ይወጣሻል ተመልካች ግን የሃይሚ ድምጽ እንደሆነ ያስታውቃል የምትሉት መጀመሪያ ላይ እንደ አሮጌት ሆኜ እጨወታለሁ ስለአለች ነው እኮ እንጂ ድምጿ ለእኔ ብዙም አልመሰለኝም ሃይሚን ገን መጀመሪያ ላይ የቡራ እህት ብቻ ቀርባ አንድ ዘመዳችን መጥተዋል ብላ ብትስራ ተመልካችም እንዲህ ሁሉም የሃይሚ ድምጽ አይሉም ነበረ ከዚህ በኋለ ተመልካቹንም ቡራንም ነው አንድ ላይ ለመሸወድ መሞከር ያለብሸ ሃይሚ በተተፈ 5ዐK ልትገቢ ትንሽ ነው የቀረሽ ከሁለት ቦታ ሰርፐራይዝ ይጠብቅሻል ከእነ ሙቢ እና ከቡራ ስለዚህ ቡራ ተዘጋጅ በ 5ዐK ሃይሚን ሰርፐራይዝ ለማድረግ ደግሞ በዚህ ቪዲዬ ሃይሚ ሸበላ የሚያምር ቆንጆ ልጅ እያለች በቅኔ እያደነቀችህ ነበር አንተም ከእሷ የምታደንቀውን ነገር ልክ እሷ አስመስላ በተናገረችው መሰርት አንተም ከእሷ በምትወደው ነገር አድንቃት ሰርፐራይዝ አድርጋት ሃይሚ ተዘጋጁ ለቡራ 1ዐዐK በዚህ ሀሳብ የምስማሙ ለሀይሚ በላይክ ግለጽላት

  • @YemsgenLesu-ud2bm
    @YemsgenLesu-ud2bmАй бұрын

    ከሀይሚ ለብሩኬ ግጥም ይገጠምለት የምትሉ አስቲ ልያችሁ👍👍👍

  • @WiaTube770
    @WiaTube770Ай бұрын

    ሃይሚ እና ቡራ ይጣመሩ ይቀጥሉበት የምትሉ እስኪ👍👍100k አስገቡኝ❤

  • @RahmaRahma-zi3do

    @RahmaRahma-zi3do

    Ай бұрын

    በርስህ ክፈትና እናደርግ አለን

  • @ekramemohamad7392

    @ekramemohamad7392

    Ай бұрын

    ደምሪኝ

  • @user-lz4ho4ic8q

    @user-lz4ho4ic8q

    Ай бұрын

    👍👍👍👍😂😂😂😂😂😂🙆🙆

  • @FhCh-vu6tf

    @FhCh-vu6tf

    Ай бұрын

    ❤❤😅😅😅😅

  • @user-dx5kf7hf6l

    @user-dx5kf7hf6l

    Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤💕👍👍👍👍👍

  • @user-gb7ch5ic4q
    @user-gb7ch5ic4qАй бұрын

    በስበቡ ፍቅራንገለጠችለት የገባዉ ገብቶታል😂😂😂😂😂 ኧረ ብሩኬ የዝህን ያህል አትለመን እህግዜ ተናገር ፍቅርህን ሀይሚ ❤❤❤❤እዳታመልጥህ❤❤❤❤❤❤

  • @almazjanka8624
    @almazjanka8624Ай бұрын

    ክክክክ ቀላል አዝናናሽው ቪዲዮሽን ደግሜ ስየው ከመጀመሪያው እስከመጨረሻው ስስቅ ነው የቆየሁት ሃይሚቲ አንች እኮ ልዩ የአስቂኝ ድራማ ተዋናይ ነሽ ❤❤

  • @user-ey6om1123
    @user-ey6om1123Ай бұрын

    ሀይሚና ቡራ ፍቅር ገብቶላቸዉል የምትሉ

  • @ekramemohamad7392

    @ekramemohamad7392

    Ай бұрын

    ደምሪኝውደ🎉

  • @mohmmedmohmmed-mo5wy

    @mohmmedmohmmed-mo5wy

    Ай бұрын

    ደሞኮ ኮሜንትሽን ላይክ አርጋዋለች ኦኦኦ😅😅😅

  • @DohaCity-tl1by

    @DohaCity-tl1by

    Ай бұрын

    ደምሪኝክክ

  • @user-hs4kz9hh2l

    @user-hs4kz9hh2l

    Ай бұрын

    😅😅😅​@@mohmmedmohmmed-mo5wy

  • @Nora-p8n

    @Nora-p8n

    Ай бұрын

    ❤❤❤

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba5335Ай бұрын

    ሃይሚ የሴቶች የበላይ ነች የሚል እስኪ

  • @user-tv6wy5pf6n

    @user-tv6wy5pf6n

    Ай бұрын

    Ereee birukeyeee ❤❤❤❤

  • @MEKIDESFUNGA

    @MEKIDESFUNGA

    Ай бұрын

    ህይማዬ በጣም ከባድ ናት የምችሺ የኔ ቆንጅዬ ❤❤❤ስውድሺ

  • @AmarechiWomase

    @AmarechiWomase

    Ай бұрын

    yene konjo ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @DekenshLamore

    @DekenshLamore

    Ай бұрын

    wwwwo❤❤❤❤

  • @MeklitTube-vx6hq

    @MeklitTube-vx6hq

    Ай бұрын

    ላላ ተኒ አበልጥም

  • @kalkal8468
    @kalkal8468Ай бұрын

    ወይኔ ሀይሚ እኮ ፕራንክ አትስራ የምር ትመቸኛለች😂❤❤

  • @user-fz5wv5rl8b
    @user-fz5wv5rl8bАй бұрын

    ድምፆ በደብ ይለያል አርፍቅር አገላለፅ አደኛ ቡሩኬ ይግባህ❤❤❤

  • @ZumbaraMechali
    @ZumbaraMechaliАй бұрын

    እስኪ ሀይሚዬ እና ብራዬ ይጣመሩ የምትሉ በላየክ አሳዩን ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @zuzutube279
    @zuzutube279Ай бұрын

    የቡርኬ አህት አና ቡርኬን ሀይሚን እምወድ❤❤❤

  • @ekramemohamad7392

    @ekramemohamad7392

    Ай бұрын

    ደምሪኝውደ🎉

  • @user-sg7ge8dm5i
    @user-sg7ge8dm5iАй бұрын

    ብሩኬ ምሥኪን በቀላሉ ትሸወዳለክ😅😅😅 ሀይሚዬ ዘናነው ያረክሽኝ በርቱ❤❤❤

  • @user-sr2rf6nn6n
    @user-sr2rf6nn6nАй бұрын

    ሀይሚ በሙድ ፍቅሯን እየገለፀች ነው በጣም ታምራላችሁ አይለያችሁ

  • @RutaTube472
    @RutaTube472Ай бұрын

    የብሩክ እና የሀይሚ አድናቂወች እስኪ በላይክ❤😊

  • @ekramemohamad7392

    @ekramemohamad7392

    Ай бұрын

    ደምሪኝ❤

  • @hirutarga4704

    @hirutarga4704

    Ай бұрын

    በጣም ነው ያሳቀችኝ የአለማየሁ ልጅ ነህ ሀይሚ ክክክክክክክክክ

  • @user-wp9ho7rk9i
    @user-wp9ho7rk9iАй бұрын

    ሀይሚና ብሩኬ ፍቅር ገብቶላቸዋን የምትሉ

  • @user-eb8jw4rg8j
    @user-eb8jw4rg8jАй бұрын

    አብርሽና ኤፍሬምተገላገሉ ከሀይሚ ብራክታሰቃያቸዉነበር . ለብሩክ. አጣበቁ አሁን ሁለተኛዋነዉ ማሰቃየት ከጀመረይብሩክን. እድሜ ይስጠን ገና ብዙታረጋለይ 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @omabood9359

    @omabood9359

    Ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @SahadaSaha-zi5jf

    @SahadaSaha-zi5jf

    Ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @AlewuyaAli
    @AlewuyaAliАй бұрын

    እናተ ሁለት ልጆይ እማሰሩት የለ ማነው እንደኔ ፈታ ያለ እስኪ 👍

  • @MuhammedJjj
    @MuhammedJjjАй бұрын

    ማነው እንደኔ የአብርሽና የፍቅር መታረቅ ደስ ያለው❤❤

  • @meditube147
    @meditube147Ай бұрын

    ሃይሚና ብሩኬ ስምረት የምትወዱ እስኪ ላይክ 👍👍👍❤️❤️❤️❤️ስምረት ከትልቁ ኤፍሬም ትስራ የምትሉ አንድቀን አሪፍ ቪድዮ ሰርቶ ነበር

  • @TemimaNasir-cv2jw

    @TemimaNasir-cv2jw

    Ай бұрын

    ዉድ ደሚሪኝ

  • @ekramemohamad7392

    @ekramemohamad7392

    Ай бұрын

    ደምሪኝውደ🎉

  • @merrymerry9926

    @merrymerry9926

    Ай бұрын

    እነሱም እናጣምራቸውንዴ 😅😅😅😅

  • @FetiyaFatiya1

    @FetiyaFatiya1

    Ай бұрын

    ሲምረትማ ከዊነ ትስረልን የምረሉ በጠም ከዊነ ትስረ የምትሉ

  • @FfFff-vr2gn

    @FfFff-vr2gn

    Ай бұрын

    በለዉ🤔🤔🤔🤔

  • @hni1979
    @hni1979Ай бұрын

    haim እግዚአብሔርን ተመቸኝ ሁሌቴ ደጋግሜ አየሁት በሳቅ ገደላቸው እኮ😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤💞💞💞🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ወይኔ

  • @user-fx8ip2nk3b
    @user-fx8ip2nk3bАй бұрын

    ሀይሚ ቅመሟ ድራማዉ ተመችቶኛል😁😁😁😁 ግንኮ ድምፅሽ ያስታዉቃል ለገባይግባዉ ሀይሚያለችዉ ብሩክ ሽበላዉ ሙችነዉ የምወዳችሁ እስተምትለቁ በጉጉት ነዉ የምጠብቃችሁ 💕💕💘💘💘🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰እድትጣመሩ ምኖቴነዉ

  • @Hawa-qg4lm
    @Hawa-qg4lmАй бұрын

    ሀይሚን. ብሩኬን የምትወዱ በላይክ።❤❤🎉

  • @mariyammariyam1669

    @mariyammariyam1669

    Ай бұрын

    ዊ ያባታቹ ደግሞ ፍቅርጋር ሽምግልና ሄጃለሁ ብሎ መሰከሱ በስተእርጅና የፈጣሪ ያለህ

  • @fikirye19
    @fikirye19Ай бұрын

    የኔ ጨረቃወች ሰጠብቅ መጣቹሁልኝ❤ የኔ ተከሲስ ትንሿዬ😮😮 እስኪ ዛሬ አስደስቱኝ እደኔ በጣም የሚወዳቸዉ like 🙌💖♥️አደኛ ነኝ💪💖

  • @TemimaNasir-cv2jw

    @TemimaNasir-cv2jw

    Ай бұрын

    ዉድ ደሚሪኝ 1:55

  • @KiyaDevafikr
    @KiyaDevafikrАй бұрын

    ወይኔ ብሩከ እንደት ደሲ ይላል ትለቀ ሰውን በዝህ ለኩ ካከበረ ለላው ቀሪ ነው በረቱ ሀይሚ 1ኛ ነሸ❤🎉

  • @user-mk1ix5hr2v
    @user-mk1ix5hr2vАй бұрын

    ሀይሚ እና ብሩኬ አንድ ይሁኑ ❤❤❤

  • @Mamokalo100
    @Mamokalo100Ай бұрын

    ሀይሚዬዬዬዬዬ በሰበብ ፍቅርን ገለጠች የምትሉ በላይክ😮😂😂❤❤

  • @SaraSara-lu8pm

    @SaraSara-lu8pm

    Ай бұрын

    😂😂😂😂🤦🏼

  • @mhsenailmhsenail2098

    @mhsenailmhsenail2098

    Ай бұрын

    🤪🤪🤪

  • @Rozaguraga
    @RozaguragaАй бұрын

    የዛሬ ድራማ የተመቻቹ ላይክ ግጩኝ❤❤

  • @almazjanka8624

    @almazjanka8624

    Ай бұрын

    በጣም በጣም ተመችቶኛል❤️👍

  • @user-wc5sv2bg3y
    @user-wc5sv2bg3yАй бұрын

    እኔ ኮ የስመረት ነገር በጣም ነዉ የምታስቀኝ ማስመሰሏ ብሩኬ የወገብህ ነገር ሀይሚየማ ስራሽ ነዉ

  • @LovelyBassGuitar-ww1tv

    @LovelyBassGuitar-ww1tv

    8 күн бұрын

    😅😅😅😅😅

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751Ай бұрын

    አይሚ መልካማ ድምፅሽን ትንሽ ቀይሪ መንፅር አርጊ ጎበዝ አላወቀሽም ብሩክ ማወቅ ነበረበት ❤❤❤❤❤❤❤

  • @yshfzfhzvkd8516
    @yshfzfhzvkd8516Ай бұрын

    ሀይሚ ያማል ቅኔው ሸበላን አላለችው ቡርኪዬ ገባል ገጠም ተገጠመለት የምትሉ በላይክ

  • @gvu3799
    @gvu3799Ай бұрын

    ድምፅዋ እኮ አልተቀየረም ግን ያው ለሽማግሌ ያለው ክብር ደስ ይላል ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ekramemohamad7392

    @ekramemohamad7392

    Ай бұрын

    ደምሪኝ🎉🎉

  • @hananmekonenn813
    @hananmekonenn813Ай бұрын

    ትችያለሽ ሀይሚ ብሩክ ምርጥ ሰዉ አክባሪ ነህ እግዚአብሄር ይጠብቅህ❤❤

  • @user-wj1ly7xn2v
    @user-wj1ly7xn2vАй бұрын

    የኔ ቅመም ሁሌም እንደዚህ ፈታ ሚያደርግ ስሩ ተዋቶልሻል

  • @efrat-x4k
    @efrat-x4kАй бұрын

    ሀይሚ በጎን ፍቅሯን እየገለጠችለት ነው የምትሉ😂😂😂😂

  • @fatumaebarahim6138

    @fatumaebarahim6138

    Ай бұрын

    ክክክክክ

  • @user-io5mo4uc6o

    @user-io5mo4uc6o

    Ай бұрын

    ግልፅ ነው ጠይቅፕኝ ለማለት ያህል ነው😅😅😅

  • @SHshDBhs

    @SHshDBhs

    Ай бұрын

    ​😂😂😂እሴናትየምትጠይቀው😢😢

  • @user-yo9jj3no2e

    @user-yo9jj3no2e

    Ай бұрын

    አገኘሻት ውልክፍ😂😂😂

  • @FetiyaFatiya1

    @FetiyaFatiya1

    Ай бұрын

    የተማተ ኮማንት ጎበዝ አግኝተሽለት ትጠይቀው ፈልገወለች እስወኮ😂😂😂😂

  • @seikanHussan
    @seikanHussanАй бұрын

    የኔ ቆንጆዎች የኔ ውዶች እንዴት ናችሁ እስቲ ብሩኬ እና haimi ይታመሩ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ

  • @AsiAsi-zo3qq
    @AsiAsi-zo3qqАй бұрын

    እረ ሀይሚ የምወድሽ ድምፅሽ ይለያል ስቀጥል ቡሪኬን ፍቅረሽን እየለፀሽለት መሆን አለበት እጂ ፍራክ አይደለም😂ቐ😂❤❤❤

  • @selamlehagere7757
    @selamlehagere7757Ай бұрын

    ሃይሚ አና ስምረት ሲያንሾካሽኩ ብሩኬ ባጃጅ ሊጠራ ይሞክራል ይህ ፓርት በጣም ያሳቀኝ ። ድራማ ትችላላቹ

  • @gsissjjs4657
    @gsissjjs4657Ай бұрын

    የሥምርት እና የሀይሚ ጎደኝነት ተጠናክሮ መቀጠል አለበት ሥምረቴ ሞረጥ ልጂ ናት ለሶሞ ይቶቭ ከፈቱላት አብራችሁ እዴጉ

  • @user-oy8wu5gt8k
    @user-oy8wu5gt8kАй бұрын

    ሀይሚ ❤ግጭኝ የመጀመሪያ ነኝ😢❤❤❤

  • @medinamedina8256

    @medinamedina8256

    Ай бұрын

    አቺ ቅመም ትወና ትቺያለሽ❤❤❤❤ስወድሽ እቺ ቅመም የሆንሽ❤❤❤❤ጠቆኘት ክክክ

  • @Rahelslase
    @RahelslaseАй бұрын

    ተመልካች ሃይሚን 50 ሺ እናስገባት ነገ ቡራ ሰርፕራይዝ እንዲያረጋት

  • @user-ni5yo4wm1u
    @user-ni5yo4wm1uАй бұрын

    ብሩክ ዎአዉ የብሩክ የወለደች እናት መሀፀንዎ ይባረክ ዎአዉ አስተዳደግ❤❤❤

  • @user-bl4qv4wv1i
    @user-bl4qv4wv1iАй бұрын

    ሃይሚን የምትወዱ ብቻ በላይ አ❤❤❤ሳዩኝ

  • @ekramemohamad7392

    @ekramemohamad7392

    Ай бұрын

    ደምሪኝ🎉

  • @user-db9zj1rt7i

    @user-db9zj1rt7i

    Ай бұрын

  • @CellphoneJordan-uy3kz

    @CellphoneJordan-uy3kz

    Ай бұрын

    ❤😂😂❤😂😂🎉🎉🎉😂😂❤❤❤

  • @AsdDfa-gx1vo

    @AsdDfa-gx1vo

    Ай бұрын

    ሄይ ወላ😂😂😂

  • @ekramemohamad7392

    @ekramemohamad7392

    Ай бұрын

    @@AsdDfa-gx1vo ደምሪኝውደ

  • @danatomso6651
    @danatomso6651Ай бұрын

    ቡሩክዬ በጣም ሰዎች ን አክብርነህ ተባረክ ለእናታችን የሰጣ ክብር በጣም ደሰላል❤❤❤❤❤❤❤

  • @SaraMamo-yg2vc

    @SaraMamo-yg2vc

    Ай бұрын

    በጣም ጥሩልጅ ነው

  • @FozShuk-eb6tp
    @FozShuk-eb6tpАй бұрын

    ሀይሚዬ የኔ ቅመም ስወድሽ የሆንሽ አስቂኝ ነገር ነሽ

  • @user-uk9qt8uy3s
    @user-uk9qt8uy3sАй бұрын

    ድምፅሽ ያስታውቃል ሀይሚየ ቢሆንም አሪፍ አይዲያ ነው❤❤

  • @SeniLove-jw8gv
    @SeniLove-jw8gvАй бұрын

    አንቺ የተመታሽ ልጅ ቶንኮልሽ ዛሬ ደሞ ትለያለሽ ድምፅሽ ግን ያሰታዉቃል 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @waskan980

    @waskan980

    Ай бұрын

    አወ ይለያል

  • @zuzuFamily-tf1fq

    @zuzuFamily-tf1fq

    Ай бұрын

    ግን አላወቃትም😅😅

  • @dgjfjhg961

    @dgjfjhg961

    Ай бұрын

    ቀላል😂😂😂

  • @SeniLove-jw8gv

    @SeniLove-jw8gv

    Ай бұрын

    @@zuzuFamily-tf1fq አረ ጠርጥሯል ያሰታዉቅበታል በፊት አልባነነም ግን ድምጿን ከሰማ በዋላ ትንሽ ነቅቷል 😂😂

  • @JchtHcjf

    @JchtHcjf

    Ай бұрын

    ኧረ ብዙም አይለይም❤❤😂

  • @MesiGalaso
    @MesiGalasoАй бұрын

    ሃይሚ ትለያለሽ 😂😂😂እወድሻለሁ ያንቺ ፍራንክ በጣም ተመችቶኛል 😂😂😂❤❤❤❤❤❤ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ

  • @zeebazeeba4554
    @zeebazeeba4554Ай бұрын

    እች ጠጋ ጠጋ እቃ ለማንሳት ነዉ😂 አዉቀናል እስኪ ይግባህ ነገሩ ብሩኬ

  • @user-rh6tc4yn6x
    @user-rh6tc4yn6xАй бұрын

    ሀይሚዬ ቅመም የሆሽ ልጅ 😂😂❤❤

  • @HdRjdu
    @HdRjduАй бұрын

    ሀይሚ በስበብ ፍቅርን ገለጠች የምትሉ

  • @user-jt1hj6gr7z

    @user-jt1hj6gr7z

    Ай бұрын

    ደገልሻት😂

  • @SuSu-ch8np

    @SuSu-ch8np

    Ай бұрын

    አቤትኮ ኮሜተሮች ተኩረታችሁና ተኮላችሁ አይጣል 😂😂😂

  • @NawaMawa-sw1zu

    @NawaMawa-sw1zu

    Ай бұрын

    ተጫወትሽባት😂😂😂

  • @fgdh6141

    @fgdh6141

    Ай бұрын

  • @user-th8yt9mr4h

    @user-th8yt9mr4h

    Ай бұрын

    😂😂😂

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985Ай бұрын

    ሀይሚን እና ብሩኬን ልክ እንደኔ የእውነት የሚወዳቸው❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-fb7nx7jk6f
    @user-fb7nx7jk6fАй бұрын

    ድምፅሺ ያስታውቃል ሃይምዬ በተረፈ ዎዳቹዋሎ 💞💞💞💞💕

  • @MesiTubehulugeb-wj3xq
    @MesiTubehulugeb-wj3xqАй бұрын

    ይችን ልጂ ደሞ ለኤፍሬም ጋር ይጣመሩ የምትሉ 10k ላይክ አሳዩኝ

  • @FfFff-vr2gn

    @FfFff-vr2gn

    Ай бұрын

    😒🤔🤔🤔🤔🤐🤐

  • @MdEt-pq5qh

    @MdEt-pq5qh

    Ай бұрын

    ኧረ በረድ በሉ ልዉ አብዷል እዴ ሆ

  • @user-oy8wu5gt8k
    @user-oy8wu5gt8kАй бұрын

    ሚስቱና እህቱ ሲተባበሩ ባልዬውን ሊያጨልሉት ነው😅😅😅😅❤❤

  • @doda9780

    @doda9780

    Ай бұрын

    😂😂😂😂😂iko

  • @Makiyah-lz3hh

    @Makiyah-lz3hh

    Ай бұрын

    እኮ😂😂😂😂

  • @user-yl2xw4wn1u

    @user-yl2xw4wn1u

    Ай бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @sikosolo7543

    @sikosolo7543

    Ай бұрын

    🎉🎉🎉

  • @Dyfgj-xd7tb

    @Dyfgj-xd7tb

    Ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-gq3sq4ly9q
    @user-gq3sq4ly9qАй бұрын

    #ዛሬ ከፍቶኛል የጓደኛየ አባት ሞተባት 8አመት ሙሉ ተነፋፍቀው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-mp1uo9ro8z

    @user-mp1uo9ro8z

    Ай бұрын

    😢😢😢😢😢

  • @user-jh6jn8zl7q

    @user-jh6jn8zl7q

    Ай бұрын

    ያአሏህ😢😢😢😢😢 አላህ ይራሀማቸው እሷንም ሶብሩን ይስጣት😢😢😢😢

  • @user-yv6wz5kq7k

    @user-yv6wz5kq7k

    Ай бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @TryH5DFG

    @TryH5DFG

    Ай бұрын

    Ayizoshi 😢😢😢😢

  • @Sahiba-ru9en

    @Sahiba-ru9en

    Ай бұрын

    ,አይዞሽ 😢😢😢😢

  • @user-jx5lv7qj8l
    @user-jx5lv7qj8lАй бұрын

    ወዬ ማዝሪዬ ብሎ ቁጭ አረ ቡራዬ😂😂😂🎉❤

  • @firiyefiriye2403
    @firiyefiriye2403Ай бұрын

    ስታምሩ አንደኛ ናችው ማርያምን ወይ ሀይሚ ኣያልቅብሽ በጣም ልዩ ናችው ጨረቃ መስላችዋል❤BHS❤❤❤❤❤❤

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
    @TizitaAndaregeGmichael-bl3lcАй бұрын

    ብሩክ ትክክለኛ ስም ነዉ የወጣለህ አንዳንድ ሰወች ስማቸዉና ግብራቸዉ አይገናኝም❤🎉🎉❤🎉

  • @user-nw4ft6vy6u
    @user-nw4ft6vy6uАй бұрын

    ❤ድምጿ ያስታውቃል የሚል በላይክ ያሳየኝ😢

  • @alyayasenshewmolo3632

    @alyayasenshewmolo3632

    Ай бұрын

    በዳብ እንጂ 😂

  • @user-fz5wv5rl8b

    @user-fz5wv5rl8b

    Ай бұрын

    በደብ

  • @rabiaseid9775
    @rabiaseid9775Ай бұрын

    ሀይሚ ፍቅሯን ገለፀችለት የምትሉ😂😂😂

  • @melataskal9201
    @melataskal9201Ай бұрын

    ሃይሚ ያማታመጣው የለ ትመችኛለሽ የምር ይመችሽ የኔ ቆንጆኦ

  • @user-xj2vp4ur4v
    @user-xj2vp4ur4vАй бұрын

    ኧረ እናተ ሁለት ልጆች ግን ተው ወይኔ ሀይሚ ❤❤❤ የቡራ ንግስት

  • @user-zo4tt1on3r
    @user-zo4tt1on3rАй бұрын

    የሀይሚዬ ወዳጆች 1000 አስገቡኝ

  • @ekramemohamad7392

    @ekramemohamad7392

    Ай бұрын

    ደምሪኝእደምሪሽአለሁ

  • @user-zo4tt1on3r

    @user-zo4tt1on3r

    Ай бұрын

    @@ekramemohamad7392 እሸ ውዴ

  • @Kalid-xk9yv

    @Kalid-xk9yv

    Ай бұрын

    Ammae

  • @temimatemima4629
    @temimatemima4629Ай бұрын

    ሀይም ይመችሽ እኔ ገነ ዘሬ ነዉ ሰብስክረይብ የረኩሽ በጣም ነዉ የሰኩት አሮግት ስልሽ ነበረ እንኳን ዘሬ ታጫውሽበት

  • @pickalemayou1153
    @pickalemayou1153Ай бұрын

    ሀይሚዬ ስወዳተ እኮ ልዪ ነሽ❤❤❤❤

  • @zedoYouTube596
    @zedoYouTube596Ай бұрын

    ሀይም , ቡራ ና ሤምር የምትዎዱት እሥክ የኔውዶች😊ለይክ👍👍👍

  • @user-pt4cz9zq5m
    @user-pt4cz9zq5mАй бұрын

    ቶሎ ቶሎ ልቅቁልን በጣም ደጋግሜ ነው የማየዉ ፓራኩን ወይኔኔኔ ድሰ ትላላቸሁ

  • @selamlehagere7757
    @selamlehagere7757Ай бұрын

    ሃይሚ አና ስምረት ምርጥ ተዋናይ፡ ብሩክ የዋህ በጣም ጥሩ ልጅ 'ጥላ ስር ኣስቀምጫቸው ኑ ቤት አንሂድ ምሳ በልተው አንሄዳለን ኣለ።

  • @KulaTebeje
    @KulaTebejeАй бұрын

    የኔ እብድ ሀይሚየ❤❤❤❤❤ እደዉ የምታምሪኝ ነገርሰ😂😂😂😂

  • @user-xy8by8qf3i
    @user-xy8by8qf3iАй бұрын

    ሀይሚዬ😂ትለያለሽኮ የኔቅመም💜 የብራ ንግስት👸💖

  • @ekramemohamad7392

    @ekramemohamad7392

    Ай бұрын

    ደምሪኝውደ🎉

  • @user-rf3zk1zb4j
    @user-rf3zk1zb4jАй бұрын

    እስኪ ለብሩኬ ግጥም ተግጠምለት የምትሉ ላይክ ይችቅመም❤👍👍👍👌

  • @user-ux5ju2iy8d

    @user-ux5ju2iy8d

    Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kdsankds2141
    @kdsankds2141Ай бұрын

    ሃይሚ እና ይጣመሩ .ይቀጥሉበት የምትሉ❤❤❤❤❤

  • @SaraMamo-yg2vc
    @SaraMamo-yg2vcАй бұрын

    ሰው አክባሪ ነህ እዳተ ያለሠው ፈጣሪ ያብዛልን

  • @user-vk9kn8uj1d
    @user-vk9kn8uj1dАй бұрын

    ዋውው ዛሬ የመጀመሪያ ነኝ ጋይስ ላይክ አምሮኛን😮🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ekramemohamad7392

    @ekramemohamad7392

    Ай бұрын

    ደምሪኝውደ🎉

  • @shemima5580
    @shemima5580Ай бұрын

    ሀይሚ ሁሉም ያምርባታል የምትሉ👍👍

  • @DhfXgf
    @DhfXgfАй бұрын

    ሀይሚየ በሣቅ ገደልሽኝ ዉድ እህቴ ሥዉድሽ ደማ ቡርኬ ጋር ደሥትት ሉ❤❤

  • @user-xe3zj9gf4q
    @user-xe3zj9gf4qАй бұрын

    ዘና አረግሽን ሀይሚየ ጎበዝ

  • @user-gs8ld7rc2c
    @user-gs8ld7rc2cАй бұрын

    አሮጊትየሆንሽ ልጅ ቡራ ግን ታድለሀል ቆንጆልጅ ነው ያገኘከው😮😮መታደልህ ሁለት ቆንጆ ተገናኝታችሁዋል😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-wx5lg5sc4o

    @user-wx5lg5sc4o

    Ай бұрын

    ተጀመረቅናት😂😂😂😂😂

  • @AaAa-mj4uv
    @AaAa-mj4uvАй бұрын

    ሀይሚ የኔ እናት ድምፅሽ ይለያል አች የሆንሽ ቅማም ነገር ❤❤❤

  • @Ezu4138
    @Ezu4138Ай бұрын

    ድምፃ ያስታዉቃል የምትሉ👍😂😂😂

  • @halimetr533-od8qw
    @halimetr533-od8qwАй бұрын

    ትለያለህ ብሩኬ ለሠዉ ያለህ ክብር የኔልዩ ስወዲህ❤❤❤

  • @sojoogoj6399
    @sojoogoj6399Ай бұрын

    ባማሪያም እንዴት እንዳሳቀችኝ ሀይሚ ሆዴ ቆስለ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafakiАй бұрын

    ,አይ ሀይሚ በሚገባ ነዉ የገባልሽ የብሩኬ ፎቃ❤❤ግን ድምፅሽ በደብ ያስታዉቃል❤❤

  • @dfdg3580
    @dfdg3580Ай бұрын

    ሀይሚየ ለቡርኬ ግጥም ግጠሚለት የቤተሰብ ትዛዝ አክብሬ

  • @zulfbell6149
    @zulfbell6149Ай бұрын

    ሀይምይ የኔ ቅመም የሁነሽ ሰዉድሽ አሰቅሽኔ የኘ ልዩ የኘ አበበ🎉🎉 ግን ቡሩክ ፖረንክ ስየደራግሽ አተኩረፌ እሽ ቅመሚ 🎉

  • @user-dl5wb7ic8q
    @user-dl5wb7ic8qАй бұрын

    ገና ሳላየው ሳቄ ቀደመኝ ያለማየሁ ልጅ ነህ አወ ማዘርዬ ወደቤት እንሂድ😂😂😂❤

  • @MedinaHusain

    @MedinaHusain

    Ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ekramemohamad7392

    @ekramemohamad7392

    Ай бұрын

    ደምሪኝማ😂😂

  • @ekramemohamad7392

    @ekramemohamad7392

    Ай бұрын

    ​@@MedinaHusainደምሪኝ❤ውደ

  • @GalaxyA-cb9sj
    @GalaxyA-cb9sjАй бұрын

    ሀይሚ እና ቡሩክ ወደገደለው ያግቡ የምትሉ👍👍👍👍👍

  • @user-fz5cl3rv7d

    @user-fz5cl3rv7d

    Ай бұрын

    እኔስ አልፍልግም የነዛኞቹ ወገቤን ቆርጦኛል😢😢😢😢

  • @jmelamuhaba7242

    @jmelamuhaba7242

    Ай бұрын

    በካሚራ ጀርባ😂 እንደሆነ

  • @medinamedina8256

    @medinamedina8256

    Ай бұрын

    እኔ❤❤

  • @meseret5

    @meseret5

    Ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @user-zu4bq1bg1q
    @user-zu4bq1bg1qАй бұрын

    ቡራየ የኔ ሚስኪን ሲያሳዝም ምርጥ ልጅ እኮ ነው❤❤❤

  • @user-qi3cu2oj5u
    @user-qi3cu2oj5uАй бұрын

    ምስኪን ብሩኬ ከወገቡ ጉንብስ ብሎ ያዳምጣታል ወይኔ በሳቅ ሆደ ቆሠለ😂😂😂😂

  • @user-or4th8oz3v
    @user-or4th8oz3vАй бұрын

    ሀይሚየ. የኔ ቅመም. ስወድሽ. ብሩኬ ሸበላው. ምስር. የሆነች ልጂ. ማገኘትህ እድለኛ ነህ

  • @user-fn1tc3ib5w
    @user-fn1tc3ib5wАй бұрын

    1ኛ 👍👍👍ግን ኮ ድምጻ ያስታውቃል 😂

  • @dubaidubai793
    @dubaidubai793Ай бұрын

    ሀይሚነ ብሮክ ይጣመሩ ብሩክ ለሀይሚ ፍቅር እቅርብለት እብርችሁ ትሄደላችሁ ሀይሚ ፓርክ ይለይል❤❤❤❤

  • @tube-gu8zd
    @tube-gu8zdАй бұрын

    ሀይሚዬ ድምፅሽ አልተቀየረልሽም የምትሉ❤

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694Ай бұрын

    ቡሩኬ እንዴት ድምፁዋን አላወቃትም ምንም ድምፁዋ አልተለወጠም እኮ ግን የህዋ ምስክን ነው ቡሩኬ ❤😂

  • @zainabazainaba1936

    @zainabazainaba1936

    Ай бұрын

    ያው ለማዚናናት ስለሆነ መመሳሰል ነው

  • @user-xr6bt8gq3w

    @user-xr6bt8gq3w

    Ай бұрын

    እየ ተወኑ ነውጂ

  • @user-yo9jj3no2e

    @user-yo9jj3no2e

    Ай бұрын

    አውቆ ነው 😂ድራማውን ላለማበላሸት ነው 😂😂😂

  • @LchiSweet
    @LchiSweetАй бұрын

    ሀይሚዬ እና ቡሯ ጓደኝነታቹ ያጣፍጥላቹ ሌላዉ ቀስ እያለን እንደርስበታለን😂😂

  • @mehaleta1348
    @mehaleta1348Ай бұрын

    😂😂😂የዛሬው ይለያል የምር ሀይሜዬ 1ኛ❤❤❤❤

  • @Zahra-zx3gv
    @Zahra-zx3gvАй бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ደብሮኝ ነበር እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አትለያየሁለየም ስሩልን እሽ ውዴ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

Келесі