HAMER MEDIA | ሚኪ ማይኮ አጣብቂኝ ውስጥ ገባ | ከዶ/ር ዐቢይ እና ከአዳነች ጋር ያለው ግንኙነት | የሚኪ ድርጊት ብዙ ጴንጤዎችን አስቆጥቷል

We’re here for one reason to provide fair and unbiased information to the community and is committed to separating news and views, while covering broad areas of health, education, politics and sports. pages are dedicated to informing its readers, and its editorial section is committed to advocating various philosophies and positions regarding the community. As the motto succinctly describes it, “Truth is the winner!”
@ebc @Dimtsi Weyane Television @Hope Music Ethiopia @Nahom Records Inc @Ethio 360 Media @ESATtv Ethiopia @Zehabesha 11 @Donkey Tube @ebstv worldwide @Tigrai Tv @Dere News @Feta Daily News @Abel Birhanu @Fana Television

Пікірлер: 53

  • @Bio650
    @Bio65024 күн бұрын

    ሚኮ የሚባለውን ጭገራም ስልኩን የምታውቁ አስቀምጡልን

  • @mohanyohannes9835
    @mohanyohannes983527 күн бұрын

    ደምና ስጋ ብቻ ሲኖር ከዚህ በላይ አታስብም ነብስ ስትገዛህ ሌሎችን ለማስደስት እንጂ በሎች ጉዳት ለመሳለቅ አቅም አይኖርህ ም እከተለዋለው የምትለው እየሱስ ግን ለሚገርፉትም አባት ሆይ የሚያደርጉትን አያውቁም እና ይቅር በላቸው ነበር ያለው መሪ የምትሆነው ከአንተ የተሻለ ህይወትህን አቃናልአለው ብለህ እንጂ ስልጣን ላይ የምትወጣው አሰቃይአለው ብለህ አይመስለኝም ጥሩ የሰራህለት ለምን ይቃወምአል በስራ ካልተደሰተ መቃወም መብትነው ልስራል ባይሉህ ልትቃወማቸው አችልም ነበር ለማንኛው ማንም ስራህን እንጂ ነብስህ የተቃወመ የለም

  • @sabri5460
    @sabri546027 күн бұрын

    ቂቂቂቂቂ ማን ነው የመረጠህ?? ማን /ስንት ሰው ነው የመረጠው??!!

  • @KemalNuru-pw4iv
    @KemalNuru-pw4iv27 күн бұрын

    ምን ቱዩብ ላይነው ልክልኩን ልገረውማ

  • @awolehussen7717
    @awolehussen771726 күн бұрын

    Liju eko tekeflot yetebalewun new yaderegew yhe ye gezhiwochachin amelekaket new

  • @yohannesbelachew5814
    @yohannesbelachew581427 күн бұрын

    እንዴ ለአንድ ጎረምሳ ይህን ያህል መጨነቅና ማውራት እረ ተው

  • @Bio650
    @Bio65024 күн бұрын

    የጠቀስካቸው ባለስለጣናት የተመረጡበትን ዓላማ አልገባውም ትምህርት ከኬጂ ይጀምር

  • @berhanudegu3442
    @berhanudegu344227 күн бұрын

    Sejamari kazi mayibi mini yetabakali, dadabi doma erasi uko nw, yesuni wore masimati erasu gize mabakani nw

  • @mengistu9600
    @mengistu960021 күн бұрын

    ጠ/ቅ ሚኒስትር አብይ ይህን አባባላቸው አረሳም ልምድ ዬለንም ይህ ሃላፊነት ከእናንተ በጋ በህብረት የተሻለ እንስራለን ማለታቸውን አስታውሳለሁ ነገርግን ምን ያህል ባለስልጣን የተስጣቸው ስራቸውን ታምነው እየስሩ ነው አንድ መሪ ለብቻው ያለጎማው ያለ ሞተሩ ያለነዳጅ ካልተጣመሩ መኪናው ዬትም አይደርስም መሪ ብቻውን እንዳይሆን አግዘው ከአንድ ዓይን ብዙ ዓይኖች ብዙ የስራ ስዎች ለኢትዯጵያ ታማኝ ልጆቻን ትፈልጋለች ግበዝ እንከባበር ሁሉም የኛ ነው!!!

  • @kebera
    @kebera24 күн бұрын

    አይይይ ወንድሜ አብረን ነዉ ፈረሳይ ያደግነዉ ሲጀመር እንደዉም ጥሩ ነዉ ጭንቅላቱ እቺ ናት😂😂😂

  • @danieltesfaye4508
    @danieltesfaye450824 күн бұрын

    ሚኪ የተናገርከው ነገር በጣም መጥፎ ነገር ነው እንዴት ኢትዮጵያን ለግብፅ ትመኛታለህ የተናገርከው በመላው ኢትዮጵያ ህዝብ ላይ የሞት ፍርድ እንደመፍረድ ነው ስለዚህ አንተ የኢትዮጵያ ህዝብ ጠላት ነህ ማለት ነው

  • @Bio650
    @Bio65024 күн бұрын

    ምን ይመስላል ጭገራም

  • @MikeTesfaye-rh8hr
    @MikeTesfaye-rh8hr27 күн бұрын

    Mike??????

  • @adisuterunehe2009
    @adisuterunehe200927 күн бұрын

    Wetader eka hone endet yeshetale jezeva

  • @tsionhailu6785
    @tsionhailu678527 күн бұрын

    መጀመሪያ አቅራቢው ሰፎኒያስ አነጋጋሪ የሆኑትን ሰዎች በማቅረብ ይታወቃል መጠየቅ ያለበትሚዲያው ነው ቡዙ ጊዜ ማህበረሰቡን የሚያዋርድ የሚንቅ ሰው የሚቀርበው ስለዚህ ጠያቂሁ በህግ እንዲጠየቅ መረባረብ ይኖርብናል ብዬ አስባለሁ

  • @user-fo7zs2bg6f
    @user-fo7zs2bg6f23 күн бұрын

    ሚኮ ማይኮ የሚባል የታክሲ ወያላ ያለቦታው ተቀምጦ ከሚሰራበት መኪና ላይ ክሪክ እየሰረቀ እንደሚሸጠው አይነት ነው የሐገር መሪው እንዲያደርግ መካሪ ሖኖ የመጣው አትፍረዱበት ትንሽ ሰው ትንሽ ነው መቼም አያድሩም..

  • @alexmekonen5116
    @alexmekonen511628 күн бұрын

    Miko mike getata yeferese tirese new enejera eyegagerech yasadegechewun enatune enkon ayekaberem lela yekere fernesaylegasiyon endet endadege enakalen,yehenen denkoro woyala yegeremal.

  • @tesfayegetahun8446
    @tesfayegetahun844628 күн бұрын

    ውንድሜ እነዚህን ባለጌ ግለሰቦች አትፍረድባቸው እንደነሱ አመለካከት ከሆነ ያደጉበት ቤተሰባቸው የደከመ አስተሳሰብ ካላቸው (ባለጌ ልጅ አሳዳጊውን ያሰድባል) ጠቅላላ ማህበረሰቡ የደከመ ማህበረስብ ይመስላቸውም ፡፡

  • @sabri5460

    @sabri5460

    26 күн бұрын

    ቂቂቂቂቂ የባለጌ ሠፈርማ የነፍሰገዳዩ የደም ቀለቡ ውሸታም ጠንቋይና ሰው በላው ጭራቅ አህመድ አሊና ጓደኞቹ( ጓደኛ የለዉም ግብረ አበርንጂ!!) የመጡበቱ ነው!! የሰው ሥጋና ደም ከሚቀለቡት ከነዚህ አውሬዎች በላይ ባለጌ በለው ወንጀለኛ አረመኔ በለው ጭራቅ የት አገር ይገኛል?? ባለጌማ መቸ ወንጀለኛ ሆነ?? ከህዝብ ፊት በእሳት መቃጠል ወይም በዱልዱም ሳንጃ እንደ ሽንኩርት ወይም ጢማጢም መከተፍ ያለባቸው ደመኞችCRIMINALS ናቸውና!!

  • @MikeTesfaye-rh8hr
    @MikeTesfaye-rh8hr27 күн бұрын

    Miko first of fall don't compare your self with Jesus. man you must respect your brother and sister.

  • @Zerubbabelmekengo444
    @Zerubbabelmekengo44427 күн бұрын

    Yedoma sewu nigigir zare semehu....hulunm nager shito endemhed hula eyenegeren new.....woy carton cinqlet

  • @fasilmulu9454
    @fasilmulu945427 күн бұрын

    አለሁ አትርሱኝ ባይ እንጭጭ የንዳልክ ወንድም

  • @abuhaile6517

    @abuhaile6517

    24 күн бұрын

    ምን ይመሰላል ደግሞ የታመመ ውሻ የመሰለ ቀፋፊ 🤮

  • @hiwel9209
    @hiwel920924 күн бұрын

    በነገራችን ላይ ስለሚኪ ወንድማችን እየተባለ ያለው ምንድን ነው ወንድማችን???? እሱም እኮ ሰው ነውና ተናገረ ስለዚ እንርሳው የተከፋበት ነገር ሊኖር ይችላል እኛም እንደሱ ከመባለጋችን በፊት እንረዳው እንጂ እሱ ያለውን ጭራሽ እያባባስን እና ጋዝ እየጨመርን ለምን ህዝብ እየደጋገምን እንሰድባለን ንቀን ብንተወው ይህ ሁሉ የለም እሱም ሆነ አቅራቢው ሚዲያ ቢዝነስ እየሰሩ እኮ ነው በቃ የዘመኑ የቢዝነስ አይዲያ ሳይሆን መርዝ ነው ሚኪ አዳዲስ ሀሳቦችን ድሮም ያቀርብ ነበር ዛሬም ያን እየተጫወተ ይመስለኛል እንጂ ክፋት በውስጡ ይዞ አይመስለኝም ከራሱ አልፎ ለናንተ ሁሉ የሆነ ነገር እየጨመረ ነው እኮ ጎበዝ ሁላችሁም እራሳችሁን መርምሩ እንደኛ ያለው ሚኪም ሆነ ያ እንዳልክ የተባለው ወንድማችንን ያቀረቡ ሚዲያዎች ሁሉ ከማንም ሳይሆን ከኛው እና ከናንተ ዳጎስ ያለ ገቢ አግኝተዋል እንዴ እነዩቱብ ምንድነው የሚከፍሉት አንተም እንኳ የነሱን ኮፒ እንኳ በመሸጥህ የነሱን ያህልም ሆነ ያነሰ ክፍያ በደንብ ታገኛለህ በተረፈ ለናንተ ይህ ሀጢያት ካልሆነ ህዝቡ ላይ የሚጨምረውም ሆነ የሚቀንሰው አንዳች ነገር የለም ሀጢያቱ ለናንተ ባይሆን በሀሜት የህዝብን ግዜ በማባከን እራሱ ያስከፍላል አስቡበት

  • @user-is5np9bi7h
    @user-is5np9bi7h24 күн бұрын

    ኧረ ጎበዝ ይህን ጨቅላ ኧይሉኝማ መርከብና ፕሌን ሸጬ ላሽ አብይን እየመከርከው ነው ዋይ

  • @vijvjccuu2842
    @vijvjccuu284226 күн бұрын

    Ere .mayki..tarekawe..shitet...serah🤭

  • @TigestMengesha-zp4ku
    @TigestMengesha-zp4ku28 күн бұрын

    በቃ የያዘውን መሸከም አቃተው:: ህዝቡ በቂ ቅጣት ሊሰጠው ይገባል

  • @Zerubbabelmekengo444
    @Zerubbabelmekengo44427 күн бұрын

    Abiy ena Adanech abebie gin bado carton cinqlet yalewun youtuber new gin lobbyist adrgew yegezute

  • @Bio650
    @Bio65024 күн бұрын

    ፕራንክ ስታደርገውሽጉጥ ያወጣብህ ሰውዬ በገደለህ

  • @Bonerges-2024
    @Bonerges-202424 күн бұрын

    "ኃጢአታቸውን ግንባራቸው ላይ የቀረፀ" ይላል እንዴ?! መጀመሪያ መፅሐፉን ሳታነብ ለመተቸት መሮጥህ ሚኮ ደካማ ካለው ውስጥ አንዱ አንተ መሆኑን አረጋግጠሃል። መቼ መፅሐፍ ቅዱስ ያልከው ተፃፈ ? ተረታ-ተረታችውና ያልተፃፈውን ማንበባችው ደካማ ማህበረሰብ መፍጠሩ ብቻ ሳይሆን ኢትዮጽያንም እንደ ሀገር ያዳከማት ያደየሃትም ነው ። እውነቱን ዋጡት! የሚሰማችው የለም።

  • @KelemuaMuche
    @KelemuaMuche28 күн бұрын

    ምክሩን ተቀብሎ ይቅርታ ይጠይቅ በኔ በኩል ይቅርታ አደርግለታለሁ .....

  • @power8643
    @power864325 күн бұрын

    ይህ ጉሬዛ የህፃን ማስፈራሪያ ምን አባቱ ነው የሚለው ገለባ ቱልቱላ

  • @haimanot4049
    @haimanot404928 күн бұрын

    እደት ነው አብይ አይህም $1 ብር አልሰርቅም 1 ሰው አላፈናቀልኩም 1 ሰው አልገደልኩም አብይ አብይ አትበሉ እኔ የሰፈር ሚሊሻ አደለሁም የሚለው ንግግር ? ጠቅላይ ሚኒስተር ማለት ምንማለት ነው? እኪ ተናገሩ! እደኔ ጠቅላይ ሚኒስተር ማለት በአገሪቱ ውስጥ ለሚሆነው ሁሉ ይመለከተወ 4 :: እደተባለው አገሪቱ እየተመራች ያለችው በቡድን ካልሆነ በስተቀር!!

  • @mengistu9600
    @mengistu960021 күн бұрын

    ይህ ድየዳቢሎስ አንደበት ስራው ማሳት ስለሆነ ብርሃን ያለው ጨለማ ጋራአያብርም ልጅና ባሪያ አባታቸው አንድ አይደለም ጠ/ሚ ም መሆን ማለት ስሙን ተንትን ቢባል ደረጃው አይደለም የእግዛቢሄር ቃል ዳቢሎስ ያውቃል ሽንጋይ አሳች የውሸታም ልጅ እንለዋለን ሀገሬን የሚመራ በተራ መንገድ አልተገኘም ሃሳብህን ይረዳሃል የእውቀት ድሃ ልብህን አንፃ ቀላጤው

  • @sabri5460
    @sabri546027 күн бұрын

    ሰው በላው ጭራቅ አህመድ አሊ!!!

  • @berhanuyizengaw-ux5sm
    @berhanuyizengaw-ux5sm24 күн бұрын

    ይሄ ጥጃ ራሱን እንዴት ሰቅሏል

  • @mohammedhassen4167
    @mohammedhassen416728 күн бұрын

    ይህንን ቀፎ የሆነ ደንቆሮ ልጅ ሰው አንዲያውቀው ይበልጥ እያሰተዋወቃችሁት ነው እርሱት ዋጋውን ህዝብ በዝምታ ይከፍለዋል ህዝቤ በአሳደገ በማንም እበት አተላ መዘለፉ ያበቃል አመኑኝ

  • @user-km4ir8zo9y
    @user-km4ir8zo9y27 күн бұрын

    ኤሄ ጎርፍ ይመጣው ቆሻሻ ቤተሰቦች አሩት እንጂ አሎልዱትም

  • @yms2161
    @yms216128 күн бұрын

    እንጭጭ ጭንቅላት

  • @user-bg4pm1fz2t
    @user-bg4pm1fz2t27 күн бұрын

    He is so shallow and foolish. Expose him .

  • @aliyedalu6401
    @aliyedalu640128 күн бұрын

    ምንም እርባና የለሌው ወሬ!

  • @user-vj2xo2er1p
    @user-vj2xo2er1p28 күн бұрын

    ህዝብን አልሰደበም ዝቅተኛ አምሮ ያላቸውን ነው ሳትጠራ አቤት አትበል በየ ሚዲያው የውሸት ቱልቱላ የሚነፉትን ሳላጋለጠ ነው

  • @Bio650
    @Bio65024 күн бұрын

    ይሄ ወራዳ ከልጅ ያሬድና ከአሰፋ ባሻ ያልተማረ ደደብ መሀይም

  • @user-uw1mx9rj7w
    @user-uw1mx9rj7w27 күн бұрын

    በህጕ መሠረት ስድብ አይፈቀድም:: አንተ ግን double standard እየተጫወትክ ነው:: ባንድ በኩል መንግስትና ባለስልጣናት መተቸት አለባቸው ትላለህ:: ዞር ብለህ ደግሞ ህዝብ ለምን ተተቸ ትላለህ:: ከዚም አልፎ ለምን ተናገሩ ብለህ በሰዎቹ ላይ ጥቃት ትመኛለህ:: ታዲያ የቱ ላይ ነው ፍትሐዊነትህ?: አንተ አሁን እዚህ ላይ በምታወራው ነገር ምክንያት በመንግስት ወይም በሌላ ወገን ጥቃት ቢደርስብህ ደስ ይላሀል? እንዳልክ ላይ የደረሰው ጥቃት ያስደሰተህ ይመስላል:: እዚያም ቤት እሳት አለና ለሰው መጥፎ ነገር አትመኝ:: እኔ ሚኮ ያለውን በትክክል ስላልሰማሁ እሱን መደገፍም መቃወምም አልችልም:: ያልኩትን ሁሉ ያልኩት ካንተ አነጋገር ተነስቼ ነው::በነገራችን ላይ መጀመሪያ ስሰማ አንደበተ ርቱህነትህ ስቦኝ ነበር:: አስተሳሰብህ ግን ብዙም አላስደሰተኝም:: በነገራችን ላይ እኔ የፓርቲ ደጋፊም ተቃዋሚም አይደለሁም:: ግን ሁሉን ነገር አብጠርጥሬ የማውቅና የሀገሬ ጉዳይ የሚያሳስበኝ ዜጋ ነኝ::

Келесі